የልጆቼ አባት አብዷል 🤔 🤛

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @ns8691
    @ns8691 วันที่ผ่านมา +2

    ኡሙ ያቁብ ዝበይው እህት አለም ልጆችሽን አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ❤❤❤

  • @MunaTadese-x2v
    @MunaTadese-x2v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምን ትዝ አለኝ መሰለሽ እርጉዝ ሆነሽ እብዱ ሰውዬ ያሯሯጠሽ ልብቻሽን ቤት ፍለጋ መውለዱ ያንን ሁሉ እያሰብኩ ነው ያዳመጥኩሽ አብሽሪ አላህ ይጠብቅሽ

  • @hs-care
    @hs-care 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን❤

  • @iubabasuleyman6969
    @iubabasuleyman6969 วันที่ผ่านมา

    ሀቢበቲ አንች እኮ ጎበዝ ነሺ
    አልሀምዱ ሊላህ አለ ኩሊሀል
    ልጆችሺን ሥታይ ሁሉንም ነገር ትረሻለሺ

  • @zed8788
    @zed8788 วันที่ผ่านมา

    ጠንካራ ነሽ በእውነት በርቺ ::🙏🙏🙏

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ วันที่ผ่านมา +1

    የጥቅም ሰው ራሥወዳድ ነው አይግረምሽ በተለይ ጠንከር ያለአቋም ይዘሽ እና ንቀሽ ስትተያቸው ድጋሜ ለመሥበር ይፈልጋሉ ስለዚህ ሴቶችየ ብልጥ ሁኑ ስሜቱን ብቻ አራግፎ ለሚሄድ ወንድ አትሸወዱ አስረግዞ ዘወር ሚል እሰሳ ነው ወንዶቹ ደግሞ ከእንሰሳ የማይሻል አስተሣሠብ ነው ይዘው ሚራመዱት ስለዚህ ከነሱ የተሻለ አእምሮ ይዘን ለምን እንድሸውዱን እድል እንሰጣቸዋለን ንቁ

    • @JgGf-hv9rn
      @JgGf-hv9rn 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 วันที่ผ่านมา

    ስፉ ሰላም ነሽ አባትዬው ነው ጥፍተኛ ዝም በይው ሁለተኛ እድል አትስጭው እንዳይሰብርሽ No more በይው።

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy วันที่ผ่านมา

    You are strong woman be blessed 🙏❤️

  • @nejuy3737
    @nejuy3737 วันที่ผ่านมา

    Aslamualykum sister be strong woman may Allah bless you 💖 ❤️

  • @ThaibaThiaba
    @ThaibaThiaba วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 วันที่ผ่านมา

    ሱፉ ወላሂ ትላንትና ኤፍቢ ላይ ያየሁት ከአንቺ ሂወት ተመሳሰለብኝ ፁፉን ካገኘሁት አመጣዋለሁ ግን ፁሁፉ ግን ብዙ ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሌሎችን ሰዎች ስም ታነሻለሽ ትጥያለሽ የራስሸን ሚስጥር እንኳን አትደብቂም ምንም ቢሆን አንድ አንሶላ ተጋፋችኋል የልጆችችሽን አባት ሚዲያ ላይ ማስጣት ሃራም ☝️

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح วันที่ผ่านมา

    ❤🎉መሸአላህ

  • @FatumaFafi-br7su
    @FatumaFafi-br7su 2 วันที่ผ่านมา

    alah yigezishe yene konjo

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉👌👌

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 วันที่ผ่านมา

    Hey beautiful 😍 the way you talk 👄 😂 are you cooking 🍳 something 😂😂

    • @siifanfamily
      @siifanfamily  วันที่ผ่านมา

      Thank you my syster ❤

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 2 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክክ ጭራሽ

  • @MeronFikadu-i7i
    @MeronFikadu-i7i 2 วันที่ผ่านมา

    Yanichi yemisamashi nager eneni yisagn

  • @MeronFikadu-i7i
    @MeronFikadu-i7i 2 วันที่ผ่านมา

    Kesehu yetafatru ayimalsilm

  • @Biftuu.wara.walloo
    @Biftuu.wara.walloo วันที่ผ่านมา

    Sifo bara 3 boda si arge😘

    • @siifanfamily
      @siifanfamily  วันที่ผ่านมา

      Baga magaan dhufte bareedu❤

  • @MeronFikadu-i7i
    @MeronFikadu-i7i 2 วันที่ผ่านมา

    Tehu bakishi

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 2 วันที่ผ่านมา

    ሲፉ❤

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 2 วันที่ผ่านมา

      በባለፈ እኮ ሃገሩ ገብቶ አገባ አላልሽም እዴ ተመልሶ ነው

    • @MdEt-ns3xq
      @MdEt-ns3xq วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ጎበዝና ጠንካራሴትነሽውዴ በሰው ሀገር ልጂን ማሳዴግ

  • @MunaTadese-x2v
    @MunaTadese-x2v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ትዝ አለኝ መሰለሽ እርጉዝ ሆነሽ እብዱ ሰውዬ ያሯሯጠሽ ልብቻሽን ቤት ፍለጋ መውለዱ ያንን ሁሉ እያሰብኩ ነው ያዳመጥኩሽ አብሽሪ አላህ ይጠብቅሽ

  • @FatumaFafi-br7su
    @FatumaFafi-br7su 2 วันที่ผ่านมา

    alah yigezishe yene konjo