ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
th-cam.com/video/89KkSwa6j3Y/w-d-xo.html ከ ቲጂ ጋር በ አባይ ቲቪ
Emuy nabani wodije limoti nu❤
@@alemitumochone5489 ጭራሽ
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇮🇱🇮🇱❤❤🥰🥰🥰
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤🇮🇱🇮🇱
አደራሸንይኒወደይሰወራእዳሰሙሰወዛሬምቀኛንወበርች
የዘቢባና የእሙዬ ህይወት እንደእኔ የተመሳሰለት ሰው አለ እኔ በግሌ ለሁለታችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው
አሜን አሜን አሜን
እኔ ወላኢ በጪቅላቴ እየተመላለሰቡኝ ነበረ
ምኗ ነው ለሙየ በአላህ ገና እያየኋቸው ነው
@@rahmaabdu5724 ፍቅረኛዋ የወደፊት የልጇ አባት
@@saranigatu6037ያድርግላት ያረብ
ምቀኛ ድሮም እድሜ ልኩን ሲቃጠል ይኖራል ቦታ አትስጡት ክፋቱም ዙሮ ለራሳቸው ነው መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላችሁ❤❤
ደምሪኛ🎉
@@FATLMAJEMAL እሺ እህቴ
ነባዬ የኔ ቅን በዝህ በወጣትነትህ ትልቅ ልብ እና ማስተዋል የሰጠህ ፈጣሪ ይክበር ይመስገን በርቱ ጠንክሩ ፅኑ ለሰው ወሬ ጆሮ አትስጡ መልስም አትስጡ ዝምታም ከባድ መልስ ነው ❤❤❤❤❤
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
እኔም ከስደት ስመለስ ፈጣሪ ለኔም ጥሩ ባል ለልጄም ከአባቱ ያለገኘውን የአባት ፍቅር ሰቶ አባት የሚሆነውን ይስጠኝ አሜን በሉልኝ ፀልዩልኝ 🙏🙏🙏
እህ
እግዚብሔር ይርዳሽ ❤❤❤
አሜን ❤❤❤
ልቹግን አባት ናፍቆታል 😢😢😢😢😢ናባ ምርጥ አባት ሁነው
ሀበሻ የማይቀናብህ ነገር ቢኖር በማጣትህና አብደህ ጨርቅህን አውልቀህ መኪና መንገድ ስቶጣ ብቻና ብቻ ነው ማንም ምን ይበል እናንተ ኑሮችሁን ንሩ እምነታችሁ በሚያዛችሁ መሰረት ትዳራችሁ ፈጵሙ ደሰታ አይለያችሁ ደስ ይበላችሁ ነባየ እሙየ አንችም መልካም ሚስት መልካም ጓደኛ መልካም እህት ሁኝለት ከእንግድህ እሱ ሁኖ አሳይቶናል
ወላሂትክክል እኳን ጥሩነገርአይተው ቁመንበመሂዳችንስንትየሚቀነአለ አላህ ጥሩንትዳርይስጠን❤❤
በትክክል😂😂😂😂ወይኔ የልጅ ጓደኛ ሳስታውስ በሳቅ ነው የምሞተው የወንድቀናተኛ😂😂😂😂
ትክክል
@@tirutasfwu8258 አይተሽዋል አይደል ያንን ያበጠ የኮሲ ዱባ መስሎ ምቀኝነት
ደምሪኛዋ🎉❤
እሙዬ የኔ ብርቱ ጀግና ሴት በርቺ እስኪ እሙን ያላቹ ሰብ እያረጋቹ አበርቱኝ ❤
እሺ ነይ አንቺም
ማሸ አላህ ሰታምሩ
ኑ ተደማምረን እንደግ
ምቀኛ ከሌለ እናንተ አታድጉምና እነሱ ይጩሁ እናንተ እደጉ በርቱልን እሙዬ የኔ ጀግና የሴቶች ተምሳሌ ገና ታድጌለሽ በርች
ሀቢቢ ሲያሳዝን ልጁ የአባት ፍቅር ሰጥተህ አሳድገው 😢
ኡሙ እኔ ጥንክርናሺን በጣም ነው የምወደው ጀግና ሴት ነሺ ግን የምጠላብሺ ነገር ሳቅሺን ቀንሺ በጣም ትስቂያለሺ ደግሞ ስትስቂ የውሸት ትጨምሪበታለሺ እና ይሄንን ነገር ብትቀንሺ የኔ ቆንጆ
የኔውድ አላህ መጨረውን ያምረል አይዝቸሁ ብረቱ ልጀሸንም አላህያሳደገልሽ
የጅማሪው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይቅደም ከፊታችሁ በርቱ መልካምነታችሁ ዘወትር ይቀጥል መታደል ነው ወንድሜ ጠንካራ ሁን ቤቤ በፍቅር ተቀብሎሀል ደስ ይበልህ ዲያቤሎስ ይፈር እናንተ በርቱ ምድረ ወሪኛ ቤያወራ ለአንድ ሰሞን ነው እርሱት የወንድ አልጫ ብየዋለው ቦሀቃ አፍ አፎን ይክፈት እሙዬ ጠንካራ ነሽ በርቼ እህቴ ይአልፋል ጠንከር በይ❤❤❤❤❤❤ውድድድድ
ማሽአላፈቅራችሁንአሰከመጨራሻውያረግላችሁያረብአይለያችሁ
ደምሪኛዋ🎉
@@starcall9965ደምሪኛ
እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው እንደዚህ ያለ ሰው ጋር ነውእግዚአብሔር አይለያችሁ በፀሎት በርቱ
❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ. ማርያም በቤታችው ትግባ እውነት ምርጥ. አባት ነው
ነባ ለዘመናችን ወንዶች አርዕያ የሆነ ጀግና ነው ፍፃሚያችሁ ይመር ባባዬ የኔ ጣፋጭ ስወድህ እግዚአብሔር በጊዜው ሁሉንም ውብ አድርጎ ይሰራዋል ክብሩን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኅኒዓለም ይውሰድ
❤እሰይ ደስ ሲል ማርያም ነብዩ ልጁን ከልቡ እንደወደደው ያወቅሁት ድንች ለልጁ አጉርሶት የተረፈቻትን እሱ ሲጎርሳት የልጁ ፍቅር ከልቡነው ወልዳችሁ ደግሞ ስታቅፍ ማየት ናፈቀኝ
❤ እኔን ልጁን ወርዶ ሲያቅፈው የተሰማኝ ስሜት ይከብዳል አላህ ያሳምርልሽ እሙየ
በእውነት ጓደኛ አገኘሁ😊
Amen
@@fatmahasan4896ደምሪኛ
@@tenatena5566ደምሪኛ
በጣም ምን ያክል የአባት ጉጉት እንዳለበት ያሳብቃል እኔ ደጋግመ ከ10 ግዜ በላይ ነው ያየሁት
በጣም ደስ ትላላችሁ መጨረሻችሁ ይመር እጅግ በጣም ደስ ያለኝ ፓርት ነብዪ ድንቹን ለልጁ አጉርሶ የተረፈውን ለራሱ ሲበላው እንባዬ መጣ ደስስስስ አለኝ ይሄን ስሜት ልጅ ያለው ብቻ ነው የሚያውቀው የምር ልጁን ይወደዋል እመቤት እንኳን ደስ አለሽ ደስታችሁ ይዝለቅ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እህቴ❤❤❤❤🎉🎉
የእውነት አባት ሁነው የልጁን ምኞት አሳካለት
እኔም❤
😢😢😢😢❤ወላሂ እኔም ደስስስስ ነው ያለኝ
ነብዩ አደራህን እሙዬ የዋህ ናት አደራህን አዳትጎዳት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ፅልዬ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጅዋን ውደድላት አክብራት የፍቅር አምላክ ይርዳችሁ ❤😊
Men honew new gen be geta 😢😢😢❤
Simar yene konjo edig bal❤
የኔ የዋህ ህፃናቶች እኮ የቤት አድማቂ ዎች ናቸው ጎበዝ ነሽ ልጅሽን ይደግልሽ ዘመናችሁ ይባረክ
ኔባዬ አንተ እሱን አትከተል እናተ እመቤተን ብቻ አስቀድሙ
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አብራችሁ ያኑራችሁ እመኛለሁ እሙዬዬዬዬ❤❤❤ በስደት ለምትኖሩ ፈጣሪ የእርፈት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤
አሜ🤲🤲🤲🤲🙏❤️🙏
አሚንን
Amen🙏🙏🙏
❤ ልጅ አስተዳደግ በስመአብ አለ እሙየ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ባልሽን ነው ሚመስል ❤ የመዳም ቅመሞች🙄😂 ኮሜት እንደሰጠን እንደ ዳርን ሰወችን ቀረን ፈጣሪ መልካም ትዳርን ይስጠን 😊
በጣም 😢አሜን ❤❤❤
😢😢😢😢በጣም😢😢ለኛምፍጣሪአለልን
አይዞንለሁሉምጊዜለዉ
አሜን❤
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
በጣም ነው እምታምሩት ልጅሺን በሥርዓት ነው ያሳደሺ ደስ ስል እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ የናተንም ሕይወት እማምላክ ትባረከው ዉለዱ የ አብርሃም የሳራ ትዳር ያርግላችሁ
እንዴዉ ቲንሽ ሳቅ ብትቀንሺ መልካም ነዉ እሙ ካንቺ ይልቅ ልጅሽ አስተዋይ ይመስላል አንዳንዴ ብዙዉን ቦታ ሳቅ ሲይዘዉ ምታወሪያቸዉ ቁምነገሮች ለዛ ያጣሉ እና መልካም እድል
ዘቢባ ግርማ እና እመቤትን ሳይ ወላሂ በደስታ ልሞት ነው❤እስኪ ደስ ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ❤
ከቃል በላይ ከእነሱ የልጆቻቼው ደስታ በጣም ያስደስታል ወላሂ አላህ ይጠብቃቼው እኔም በሁሉቱም በጣም ደስ ብሎኛል ❤🙏😘😘 ያኢላሂ እኔም ልጅ እና እናቴ የሚወድ ባል ስጠኝ በቃ ቀናሁ ግን የመልካም ቅናት ነው 🙏
@@emukalid25ይሰጥሻል እህቴ😊
ዘቢባ ልጅ አላትደ ዉደ ማለቴ ልጇ ነችደ ያች የጨፈረችዉ
@@basamatbasamat6026 ሴት ልጂ አላት የሷ ነች
እረ እሙዬን ተዋት የኔ ምስኪን፤ ዘቢባ ፍሪክ ለራስዋ በተለይ ባል ካገኘች በኋላ ከየት ቦታ ቆፋራ ያወጣችው እንግሊዝኛ ቋንቋ እንደሆነ ፈጣሪ ይወቀው 😀 ትላንት ሰይፉ ላይ መጥታ ( Exactly ኤግዛክትሊ) ስትል ውላ ነው 😀፤ የሄደችው ፤ ልጄ እሷ ሌላ ደረጃ ላይ ደርሳለች መስሚያዋም ጥጥ ነው 😀 ልጄ እንኳንስ እሙዬን ልትመስል፤ የድሮዋም ዘቢባ የለችም.... hahaha 🤣🤣😂
ባባዬ የኔ ጨዋ ስወደዉ እሙዬ በስረአት አሳድገሽዋል ፈጣሪ ነባን ጥሩ አባት ያድርግለት
በትክክል እናተ ተራመዱ ማንም ምንም ይበል "የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉዶቼ😍
የኔ ምስኪን ልጅነትኳ ደስይላል ንፁናቸው ልባቸው እግዚአብሔር ያሳድግክ እሙዬ የኔ ምስኪን ንፁሁልብነው ያለሽ እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክላችሁ ድግል ትጠብቃችሁ❤❤❤
እፉይ ዬኔ ቆንጆ እድግ በል ከምንም በላይ ልጅ ነው የምር መፅናኛ ለሡ ሢባል ራሡ ይኖራል
የኔ ሀብት ደስ ብሎታል የምር ምርጥ አባት ያድርግለት ልጁ ግን ሲያዩት ጥሩ ይመስላል እሙዬ እንደየዋህነትሽ ያድርግልሽ
እሙየ ወድጃት ልሞት ነው ❤ማነው እደኔ የምትወዷት ❤❤ውይ ስታምሩ😍😍😍
❤❤❤❤
❤❤
@@sAli-dh7xnደምሪኛ
❤❤❤
የእውነት ወላጂ አባቱ ነው የሚመስለው ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
እኮ ማርያምን አባቱ ነው የሚመስለው 😅
😂😂
በትክክል👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
መጨረሻችሁን ያሳምረው ማንንም አትስሙ
@@abebawbelay2584ደምሪኛ
እመቤት ልጀ እግዛብሔር ይባርክልሽ አተም አደራህን::
እሙን የኔፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ እግዚያብሄር ከክፍለ ከተኮለኛ ሰው ይጠብቃቹ
በጣም ይገርማል ቁርጥ አንተን ይመስላል እግዚአብሔር ሰጠህትልቅ ስጦታ አደራ አደራ በጣም ጥሩ ሰው አግኝታሀል ጥሩ ልብ ያላት
እሙዬ ይህን ቸኮሌት እና ኬክ የሆነ ልጅሽን ቅዱስ ገብረኤል ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@@MaaanjJopnj-pg2buደምሪኛ
አሜን የጠብቅላት
አሜን አሜንያሳድግላት ይባረክ ላቺው ቅዱስ ገብርኤል
ቅናት እኮነዉ ሽርሽር አቢልዎ ለማንኛዉም እቲ ቆልዓ ብፅቡቅ ሐዞ ሓደራ 🥰🥰🥰🥰🥰
እሙዬ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ😢😢😢የልጂቱስርአት ደሙ አደራህን የአባትፍቅርስጠው❤❤ፈጣሪያክብርህ
ወይ ልጅነት በየሱስም አደራህን አባት ሁነው በናትህ ሲያሳዝንን እኔ ወልጄ አላቅም ግን የጀራናትም የጀራ አባትም አይቻለው እና በጣም ነው ምፈራው. አደራህን. አባት ሀነው እዳትጎዳው ልጁ ጭቅላቱ ከባድ ነው ደሙ እሙዬ ጌታ ይባርክሽ ፍቅር አስተምርሸዋል ጌታ መጨረሻቹን ያሳምርልቹ
በቂናት መንፈስ ብዙ ለሚያወሩ ልቦና ይስጣቸው!!!!
እግዚአብሄር ከምቀኛ ከቅንቅናም ከቅናታም ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤🎉
ልጁ አስለቀሰኝ ነብዩ የአባት ፍቅር ስጠው😓
🙄
የኔ ጣፋጭ እመቤቴ ታሳድግህ እሙየ የኔ ቆንጆ ትሁት ፍቅራችሁን ያብዛዉ ❤❤❤❤❤😊😊
የወነት በጣም ነው ደስ የምትሉእስከመጨርሰው እመበቴ ታዝልቅላችሁ
ለእኔ አባት ለአንች ወንድም😁😂😂😂😂😂😂
እና ልጆች እኮ የእጀራ አባ አይወዱም እኮ
ምባዬ እግዚአብሔር ያለው መቼም አያፍርም እና ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ለማየት ያብቃን❤
የዘቢባ ልጅ ትዝ ያለዉ ማነዉ እደኔ ልጅን ካቀረቡቸዉ በጣም ፍቅር ናቸዉ በጣም ደስ ያለኝ እሮጦ ሲጠመጠምበት ❤
ማሻ አላህ አንተ ምርጥ ሰው ነህ እሙየ እሙየ አብሽሪ የኔ ጀግና ልጅሽም አላህ ያሳድግልሽ
እሙ ሁሌም ተደሠች የኔ የዋህ መጨረሻሺይመር ጣፋጩ ልጂሺን በጣም ነው እምወደው የወለደው አባት ግን አልታደለም የሄንን ጣፍጭ በሚድያ እንደ ባዳ እያየ ከፈሩን ይምጠጥ
በጣም ደስ ትላላችሁ እሙና መባ እግዚአቢሄር ይጠብቃችሁ ፍቅር እስከመቃብር❤❤
የኔ ቆንጆ አምላክ ያሳድግህ ለናተ አምላክ ፍቅራቹን ያፅና ለምቀኛ ልብ ይስጣቸው
እሙዬ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 😮😮😮😮😮😅❤❤ከባልሽጋ ፈፀሜቹሁን ያሳምራላቹሁ
እውነትም አባቱ ቢሆን ደስ ይላል:: መልካቸውም ይመሳሰላል::አብራችሁ ያኑራችሁ እሙዬ የዋህ
የኔ ጣፋጭ ውይ እድግ በልልኝ ፈጣሪ ይጠብቅ
በስመአብ ሳይባል አይበለም አላለም የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ
አስተዳደግ ነው 😢😢😢
እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አደርጋ ታሳድግልሽ ፈጣሪ በእውቀት እና በጥበብ ያሳድግልሽ ማነው እንደኔ ይሄንን ቤተሰብ ለማየት የሚጓጓ እሙ የኔ ውድ ከዚህ በዋላ ልጄ አትበይ ልጃችን ብትይ ደስ ይለኛል
አይዞሽ እሙዬ ልጁ በትክክል ብሎታል ሰወች የራሳቸው አጀዳ ከኋላቸው አስቀምጡ ስለሰው ፋይል ከፋች ነን ይላሉ እናተን እግዚአብሔር እዳገናኛችሁ አሁንም ወደፊት እሱ ያስብበታል በታችሁ በፍቅር የተሞላ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ በከበረው ደሙ ይሸፍናችሁ ዘመናችሁ ይለምልም እንዴት ደስ እንደምትሉ
ኡነት ተጋቡ በጣምደስትላላቺሁ ወላሂ የሌላውን ወሬተውት ያውም በዚህግዜ ምቀኛ በጣም በዝቶል ተዋቸው አፋቸውንያድቡ ወላሂ የሰውደስታያስደስተኛል ጥንዶቺሆናቺሁ አላህያሳየን
አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እሙዬ ሁሌም ሳቂልኝ ነባዬ እውነትክን ነው ክፉ ለሚናገሩ መልስ መስጠት አያስፈልግም ምክንያቱም የጨዋ ሰው ዝምታ ነው መልሱ ወደፊት እንጂ ወደኋላ የለም ተዋቸው ይንጫጩ እነሱ ምን ሰርተው ይብሉ ሰው መልካም ስራ ለመስራት ይተጋል እነሱ በስድብ ይገርማል ልቦና ይስጣችው አሜን አሜን አሜን እሙ😢😢😢😢😢😢
እሙዬ &ነባ ፍውራችሁን እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏የኔ ሀብት እግዚአብሔር በሞጎስ ያሳድክህ 🙏🙏🙏
አይዞሽ የኔ መልካም እመብርሀንን ይዘሽ ምንም አትሆኝም ግን ሁልጊዜ ፀሎት አድርጊ ለመብርሀን የልብሽን ንገሪያት❤❤
እሙዬ ለልጅሽ እውነት እውነቱን እየነገርሽ ነው ሂወትሽን መቀጠል ምክንያቱም ሲያድግ እንዳይጎዳብሽ
ልጁ የኔጣፋጭ ነው እድክ በል ባባየ እናተንም አይለያያችሁ
ደስ የሚል ቤተሰብ የሚሆን ይመስላልእግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ ይባርክ. ፍፃሜያችሁን ያምረው
አብታሙ እድግ በል የእኔ ጣፋጭ ❤ነባ መልካም አባት እድምትሆነው ተስፋ አለን
የኔ ዉድ እሙዬ ደስ ትላላችሁ እዱስ ገብርኤል ምቀኛዉን ይያዝላችሁ እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ትጨመርበት ❤
እሙዬ ሠላምሽ ይብዛ ግን አባትና ልጂ ነው የሚመስሉት በእውነት ፀጉራቸው ፊታቸው ይማሰላል
ያማረ የሰመረ ትዳር አላህ ያርግላቹ ኡሙዬ በርቱ ❤👍
እሙየ የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው ደስ ትላላችሁ
እንደ ህፃናት,ሁኑ,ህፃኖች ምንም አያቁም ፍቅራችሁ ያማረ በክርስቶስ ፍቅር ተዋደዱ,❤❤❤❤❤❤
እሙዬ እወድሻለሁ ማርያምን አንች የቦህ ነሽ ይገባሻል ነባዬ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤
Emuye yene wid hulem das yenalish yene tenkara set lijish abat sila agangew das bilongal damo baba bilo bitara arif new 🥰🥰🥰🥰melkam tidar
ፈጣሪ ዘላቂ ያድረግላችሁ የምር ደሥ ትላላችሁ❤❤❤
ነብዩ ወድሜ እግዚአብሔር ከሙዬጋ በፍቅር እስከመጨረሻ ሂወታችሁን ዘመናችሁን በፍቅር ያጽናችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እሙየ የእኔ ፍልቅልቅ ስወዳቹህ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ፍቅርቹህ ያማር ይሁን ድንግል ማርያም ባማላጅነቷ ትጠብቃቹህ
የኔ ሀብት ባባባዬ እድግ በል ነባዬ ጥሩ አባት እንደ ሚሆን ተሰፍ አለኝ እሙዬ የኔ ውድ ወርኞችን ቀንተው ነው ተሳደቢ ድንቆርና ነው
ባባየ ላይክ አርጌሀለሁ ጀናቱ እናትህን ሳላደቃት አላልፍም በርች እሙ
እሙዬዬዬዬዬ ነባ የኔ ሀብት እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች የኔ ሀብት እግዚአብሔር ያሳድግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ እሙዬ ቅዱስ ገብረኤል ደስታሽን እስከፍፃሜው ያድርግልሽ ❤❤❤❤ባባዬ እግዚአብሔር ያሣድግልሽ
እሰይ ተመሰገን ኣዳራ ልጁን🤲 ነባ ወላዲተ እምላክ በፍቅራችሁ መሃል ትቁምላችሁ 🤲❤❤
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ፍቅራችሁን የአለሙ መድሀኒት ያብዛዉ ሰዉን ተዉት ለእናተ እነሱ አይኖሩም ምቀኛ ጥሩ ነገር አያስደስተዉም ድሮዉንም ልጁ በጣም አስለቀሰኝ ጥሩ አባት ሁንለት❤❤❤❤❤❤ 1
እሙዩ የትዳር. ዘመንሽን. እግዚአብሔር. ይባርክልሽ
ማሪያምን የዛሬየ ደስታወደር የለውም እሙየ የኔ የዋህ ልጅን ወደድላት አደራ ደግሞ አንተነው የሚመስለው የኔ የዋህ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልን እሙየ አንችኮ ንጸህ ወረቀትነሽ ማሪያምን እድለኛነህ አንተ ጎጃሜወች ከወደዱ ወደዱነው ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አይለያችሁ ጠላትን ተውት ለእግዚአብሔር እናተ በቃ ወደፊት ቀጥሉ በተግባር ለጠላታችሁ አሳዩት ይፈር ደግሞ ታኮሩናላችሁ እወዳችኋለሁ በእውነት ለሌሎችም አርአያ ትሆናላችሁ ቤቢ ጎበዝ ነሕ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሕ ❤❤❤🙏
የልጁ እናቱን መምሰል ሳቂ ተጫወቺ ነፃነቶ ይገርማል እግዚአብሔር ያሳድግልሺ❤
Edigi yibelilishi ❤❤❤❤❤❤❤ Tidarachihu yetebareke yetekedese yihunnnn Emuye melkam set neshi ❤❤❤❤❤
ኡፍ እንዴት ደስ እዴለኝ እሮጡ ሲያቅፍዉ እሙ ነባ አላህ ፍቅራችሆን ያብዛላችሆ የሰዉ ወሬ አትስሙ ጉዟችሆን ቀጥሉ ብቻ ሁለታችሆም የዋሆች ናችሆ ከምንም በላይ ልጁ ደስተኛ ነዉ ባተ ነባ ምረጥ ባል አባት ሆንላቸዉ እሙ ጠንካራ ሆነሺ ሂወትሺንጨምሬ
እግዚአብሔር ያዝልቃቹ ❤ ነብዩ እና የኔሃብት ግን በጣም ይመሳሰላሉ ❤
እሙ የኔ ምርጥ ሴት❤❤❤
እሙዬ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር በሙጉሱ ያሳድግልሽ እናተም እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላች ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ትዳራቺሁን ይባርክላቺሁ እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ደገሞ ባለፈዉ እሮብ በህልሜ አይቼሽ የሆነ በጣም እረጅም አቀበት መገድ ይመሥለኛል ከዛ ያንን አቀበት ልወጣ ስል ከሁላዬ መጣሽ ሣምኩሽ ከዛ እኔ መገድ ተሠሥቸ ብሆንስ ብዬ ያነን አቀበት አላቀናሁም አቺ ግን ያነን እሰጅም አቀበት በፍጥነት ወተሽ ጫፉላይ አዬሁሽ
ለምቀኝ ቦታ እንዳስጡ እንደዉም እነሱን ለማቃጥል ነዉ መሞክር ማነንም እንዳሰሙ እሙ እወደሻለሁ አይዞሽ አብሽር
የገረመኝ ነገር ቢኖር ይመሳሰላል አላህ ይጠብቃቹ እመቤት የኔ የዋህ
በጣም እኔም በጣም ነው የገረመኝ ምን አልባት ለበጎ ነው መጨረሻቼውን ያሳምርላቼው ከዚህም በላይ ብዙ ችግሮች ሊመጡ ይችላሉ ግን ቦታ እዳሰጡ ጉዟችሁ ወደ ፊት ❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ እሙ እና ነባ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ መጨመረሻችሁን ያሳምርላችሁ🌹እሙ ሳቅሽን ትንሽ ቀንሽ እያፌዝሽ ይመስላ😇
ልጅ እራሱ ነባን ይመስላል እሙየ እማምላክ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ❤❤❤🎉
ወይ ነባ ልጁን አጉርሰህ የቀረዉን አንተ ስትባላዉ ዉስጤን የሆነ ነገር ተሰማኝ፡፡የዉነት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
እሙ የኔ ማር በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ በዚ ቀጥሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እሙየ ጀግና ታታሪ ዘናችሁ የተባረከ ይሁን በርቱ 💪💪
th-cam.com/video/89KkSwa6j3Y/w-d-xo.html ከ ቲጂ ጋር በ አባይ ቲቪ
Emuy nabani wodije limoti nu❤
@@alemitumochone5489 ጭራሽ
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇮🇱🇮🇱❤❤🥰🥰🥰
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤🇮🇱🇮🇱
አደራሸንይኒወደይሰወራእዳሰሙሰወዛሬምቀኛንወበርች
የዘቢባና የእሙዬ ህይወት እንደእኔ የተመሳሰለት ሰው አለ እኔ በግሌ ለሁለታችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው
አሜን አሜን አሜን
እኔ ወላኢ በጪቅላቴ እየተመላለሰቡኝ ነበረ
ምኗ ነው ለሙየ በአላህ ገና እያየኋቸው ነው
@@rahmaabdu5724 ፍቅረኛዋ የወደፊት የልጇ አባት
@@saranigatu6037ያድርግላት ያረብ
ምቀኛ ድሮም እድሜ ልኩን ሲቃጠል ይኖራል ቦታ አትስጡት ክፋቱም ዙሮ ለራሳቸው ነው መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላችሁ❤❤
ደምሪኛ🎉
@@FATLMAJEMAL እሺ እህቴ
ነባዬ የኔ ቅን በዝህ በወጣትነትህ ትልቅ ልብ እና ማስተዋል የሰጠህ ፈጣሪ ይክበር ይመስገን በርቱ ጠንክሩ ፅኑ ለሰው ወሬ ጆሮ አትስጡ መልስም አትስጡ ዝምታም ከባድ መልስ ነው ❤❤❤❤❤
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
እኔም ከስደት ስመለስ ፈጣሪ ለኔም ጥሩ ባል ለልጄም ከአባቱ ያለገኘውን የአባት ፍቅር ሰቶ አባት የሚሆነውን ይስጠኝ አሜን በሉልኝ ፀልዩልኝ 🙏🙏🙏
እህ
እግዚብሔር ይርዳሽ ❤❤❤
አሜን ❤❤❤
ልቹግን አባት ናፍቆታል 😢😢😢😢😢ናባ ምርጥ አባት ሁነው
ሀበሻ የማይቀናብህ ነገር ቢኖር በማጣትህና አብደህ ጨርቅህን አውልቀህ መኪና መንገድ ስቶጣ ብቻና ብቻ ነው ማንም ምን ይበል እናንተ ኑሮችሁን ንሩ እምነታችሁ በሚያዛችሁ መሰረት ትዳራችሁ ፈጵሙ ደሰታ አይለያችሁ ደስ ይበላችሁ ነባየ እሙየ አንችም መልካም ሚስት መልካም ጓደኛ መልካም እህት ሁኝለት ከእንግድህ እሱ ሁኖ አሳይቶናል
ወላሂትክክል እኳን ጥሩነገርአይተው ቁመንበመሂዳችንስንትየሚቀነአለ አላህ ጥሩንትዳርይስጠን❤❤
በትክክል😂😂😂😂ወይኔ የልጅ ጓደኛ ሳስታውስ በሳቅ ነው የምሞተው የወንድቀናተኛ😂😂😂😂
ትክክል
@@tirutasfwu8258 አይተሽዋል አይደል ያንን ያበጠ የኮሲ ዱባ መስሎ ምቀኝነት
ደምሪኛዋ🎉❤
እሙዬ የኔ ብርቱ ጀግና ሴት በርቺ እስኪ እሙን ያላቹ ሰብ እያረጋቹ አበርቱኝ ❤
እሺ ነይ አንቺም
ማሸ አላህ ሰታምሩ
ኑ ተደማምረን እንደግ
ምቀኛ ከሌለ እናንተ አታድጉምና እነሱ ይጩሁ እናንተ እደጉ በርቱልን እሙዬ የኔ ጀግና የሴቶች ተምሳሌ ገና ታድጌለሽ በርች
ደምሪኛ🎉
ሀቢቢ ሲያሳዝን ልጁ የአባት ፍቅር ሰጥተህ አሳድገው 😢
ኡሙ እኔ ጥንክርናሺን በጣም ነው የምወደው ጀግና ሴት ነሺ ግን የምጠላብሺ ነገር ሳቅሺን ቀንሺ በጣም ትስቂያለሺ ደግሞ ስትስቂ የውሸት ትጨምሪበታለሺ እና ይሄንን ነገር ብትቀንሺ የኔ ቆንጆ
የኔውድ አላህ መጨረውን ያምረል አይዝቸሁ ብረቱ ልጀሸንም አላህያሳደገልሽ
የጅማሪው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይቅደም ከፊታችሁ በርቱ መልካምነታችሁ ዘወትር ይቀጥል መታደል ነው ወንድሜ ጠንካራ ሁን ቤቤ በፍቅር ተቀብሎሀል ደስ ይበልህ ዲያቤሎስ ይፈር እናንተ በርቱ ምድረ ወሪኛ ቤያወራ ለአንድ ሰሞን ነው እርሱት የወንድ አልጫ ብየዋለው ቦሀቃ አፍ አፎን ይክፈት እሙዬ ጠንካራ ነሽ በርቼ እህቴ ይአልፋል ጠንከር በይ❤❤❤❤❤❤ውድድድድ
ማሽአላፈቅራችሁንአሰከመጨራሻውያረግላችሁያረብአይለያችሁ
ደምሪኛዋ🎉
@@starcall9965ደምሪኛ
እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው እንደዚህ ያለ ሰው ጋር ነው
እግዚአብሔር አይለያችሁ በፀሎት በርቱ
ደምሪኛዋ🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ. ማርያም በቤታችው ትግባ እውነት ምርጥ. አባት ነው
ነባ ለዘመናችን ወንዶች አርዕያ የሆነ ጀግና ነው ፍፃሚያችሁ ይመር ባባዬ የኔ ጣፋጭ ስወድህ እግዚአብሔር በጊዜው ሁሉንም ውብ አድርጎ ይሰራዋል ክብሩን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኅኒዓለም ይውሰድ
❤እሰይ ደስ ሲል ማርያም ነብዩ ልጁን ከልቡ እንደወደደው ያወቅሁት ድንች ለልጁ አጉርሶት የተረፈቻትን እሱ ሲጎርሳት የልጁ ፍቅር ከልቡነው ወልዳችሁ ደግሞ ስታቅፍ ማየት ናፈቀኝ
❤ እኔን ልጁን ወርዶ ሲያቅፈው የተሰማኝ ስሜት ይከብዳል አላህ ያሳምርልሽ እሙየ
በእውነት ጓደኛ አገኘሁ😊
Amen
@@fatmahasan4896ደምሪኛ
@@tenatena5566ደምሪኛ
በጣም ምን ያክል የአባት ጉጉት እንዳለበት ያሳብቃል እኔ ደጋግመ ከ10 ግዜ በላይ ነው ያየሁት
በጣም ደስ ትላላችሁ መጨረሻችሁ ይመር እጅግ በጣም ደስ ያለኝ ፓርት ነብዪ ድንቹን ለልጁ አጉርሶ የተረፈውን ለራሱ ሲበላው እንባዬ መጣ ደስስስስ አለኝ ይሄን ስሜት ልጅ ያለው ብቻ ነው የሚያውቀው የምር ልጁን ይወደዋል እመቤት እንኳን ደስ አለሽ ደስታችሁ ይዝለቅ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እህቴ❤❤❤❤🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
የእውነት አባት ሁነው የልጁን ምኞት አሳካለት
እኔም❤
😢😢😢😢❤ወላሂ እኔም ደስስስስ ነው ያለኝ
ነብዩ አደራህን እሙዬ የዋህ ናት አደራህን አዳትጎዳት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ፅልዬ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጅዋን ውደድላት አክብራት የፍቅር አምላክ ይርዳችሁ ❤😊
Men honew new gen be geta 😢😢😢❤
Men honew new gen be geta 😢😢😢❤
Simar yene konjo edig bal❤
የኔ የዋህ ህፃናቶች እኮ የቤት አድማቂ ዎች ናቸው ጎበዝ ነሽ ልጅሽን ይደግልሽ ዘመናችሁ ይባረክ
ኔባዬ አንተ እሱን አትከተል እናተ እመቤተን ብቻ አስቀድሙ
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አብራችሁ ያኑራችሁ እመኛለሁ እሙዬዬዬዬ❤❤❤ በስደት ለምትኖሩ ፈጣሪ የእርፈት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤
አሜ🤲🤲🤲🤲🙏❤️🙏
አሚንን
Amen🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
❤ ልጅ አስተዳደግ በስመአብ አለ እሙየ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ባልሽን ነው ሚመስል ❤ የመዳም ቅመሞች🙄😂 ኮሜት እንደሰጠን እንደ ዳርን ሰወችን ቀረን ፈጣሪ መልካም ትዳርን ይስጠን 😊
በጣም 😢አሜን ❤❤❤
😢😢😢😢በጣም😢😢ለኛምፍጣሪአለልን
አይዞንለሁሉምጊዜለዉ
አሜን❤
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
በጣም ነው እምታምሩት ልጅሺን በሥርዓት ነው ያሳደሺ ደስ ስል እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ የናተንም ሕይወት እማምላክ ትባረከው ዉለዱ የ አብርሃም የሳራ ትዳር ያርግላችሁ
እንዴዉ ቲንሽ ሳቅ ብትቀንሺ መልካም ነዉ እሙ ካንቺ ይልቅ ልጅሽ አስተዋይ ይመስላል አንዳንዴ ብዙዉን ቦታ ሳቅ ሲይዘዉ ምታወሪያቸዉ ቁምነገሮች ለዛ ያጣሉ እና መልካም እድል
ዘቢባ ግርማ እና እመቤትን ሳይ ወላሂ በደስታ ልሞት ነው❤
እስኪ ደስ ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ❤
ከቃል በላይ ከእነሱ የልጆቻቼው ደስታ በጣም ያስደስታል ወላሂ አላህ ይጠብቃቼው እኔም በሁሉቱም በጣም ደስ ብሎኛል ❤🙏😘😘 ያኢላሂ እኔም ልጅ እና እናቴ የሚወድ ባል ስጠኝ በቃ ቀናሁ ግን የመልካም ቅናት ነው 🙏
@@emukalid25ይሰጥሻል እህቴ😊
ዘቢባ ልጅ አላትደ ዉደ ማለቴ ልጇ ነችደ ያች የጨፈረችዉ
@@basamatbasamat6026 ሴት ልጂ አላት የሷ ነች
እረ እሙዬን ተዋት የኔ ምስኪን፤ ዘቢባ ፍሪክ ለራስዋ በተለይ ባል ካገኘች በኋላ ከየት ቦታ ቆፋራ ያወጣችው እንግሊዝኛ ቋንቋ እንደሆነ ፈጣሪ ይወቀው 😀 ትላንት ሰይፉ ላይ መጥታ ( Exactly ኤግዛክትሊ) ስትል ውላ ነው 😀፤ የሄደችው ፤ ልጄ እሷ ሌላ ደረጃ ላይ ደርሳለች መስሚያዋም ጥጥ ነው 😀 ልጄ እንኳንስ እሙዬን ልትመስል፤ የድሮዋም ዘቢባ የለችም.... hahaha 🤣🤣😂
ባባዬ የኔ ጨዋ ስወደዉ እሙዬ በስረአት አሳድገሽዋል ፈጣሪ ነባን ጥሩ አባት ያድርግለት
በትክክል እናተ ተራመዱ ማንም ምንም ይበል "የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉዶቼ😍
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
የኔ ምስኪን ልጅነትኳ ደስይላል ንፁናቸው ልባቸው እግዚአብሔር ያሳድግክ እሙዬ የኔ ምስኪን ንፁሁልብነው ያለሽ እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክላችሁ ድግል ትጠብቃችሁ❤❤❤
እፉይ ዬኔ ቆንጆ እድግ በል ከምንም በላይ ልጅ ነው የምር መፅናኛ ለሡ ሢባል ራሡ ይኖራል
የኔ ሀብት ደስ ብሎታል የምር ምርጥ አባት ያድርግለት
ልጁ ግን ሲያዩት ጥሩ ይመስላል እሙዬ እንደየዋህነትሽ ያድርግልሽ
እሙየ ወድጃት ልሞት ነው ❤
ማነው እደኔ የምትወዷት ❤❤
ውይ ስታምሩ😍😍😍
❤❤❤❤
❤❤
@@sAli-dh7xnደምሪኛ
❤❤❤
የእውነት ወላጂ አባቱ ነው የሚመስለው ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
እኮ ማርያምን አባቱ ነው የሚመስለው 😅
😂😂
በትክክል👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
መጨረሻችሁን ያሳምረው ማንንም አትስሙ
@@abebawbelay2584ደምሪኛ
እመቤት ልጀ እግዛብሔር ይባርክልሽ አተም አደራህን::
እሙን የኔፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ እግዚያብሄር ከክፍለ ከተኮለኛ ሰው ይጠብቃቹ
በጣም ይገርማል ቁርጥ አንተን ይመስላል እግዚአብሔር ሰጠህ
ትልቅ ስጦታ አደራ አደራ በጣም ጥሩ ሰው አግኝታሀል ጥሩ ልብ ያላት
እሙዬ ይህን ቸኮሌት እና ኬክ የሆነ ልጅሽን ቅዱስ ገብረኤል ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@@MaaanjJopnj-pg2buደምሪኛ
አሜን የጠብቅላት
አሜን አሜንያሳድግላት ይባረክ ላቺው ቅዱስ ገብርኤል
ቅናት እኮነዉ ሽርሽር አቢልዎ ለማንኛዉም እቲ ቆልዓ ብፅቡቅ ሐዞ ሓደራ 🥰🥰🥰🥰🥰
እሙዬ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ😢😢😢የልጂቱስርአት ደሙ አደራህን የአባትፍቅርስጠው❤❤ፈጣሪያክብርህ
ወይ ልጅነት በየሱስም አደራህን አባት ሁነው በናትህ ሲያሳዝንን እኔ ወልጄ አላቅም ግን የጀራናትም የጀራ አባትም አይቻለው እና በጣም ነው ምፈራው. አደራህን. አባት ሀነው እዳትጎዳው ልጁ ጭቅላቱ ከባድ ነው ደሙ እሙዬ ጌታ ይባርክሽ ፍቅር አስተምርሸዋል ጌታ መጨረሻቹን ያሳምርልቹ
በቂናት መንፈስ ብዙ ለሚያወሩ ልቦና ይስጣቸው!!!!
እግዚአብሄር ከምቀኛ ከቅንቅናም ከቅናታም ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤🎉
ልጁ አስለቀሰኝ ነብዩ የአባት ፍቅር ስጠው😓
🙄
የኔ ጣፋጭ እመቤቴ ታሳድግህ እሙየ የኔ ቆንጆ ትሁት ፍቅራችሁን ያብዛዉ ❤❤❤❤❤😊😊
የወነት በጣም ነው ደስ የምትሉ
እስከመጨርሰው እመበቴ ታዝልቅላችሁ
ለእኔ አባት ለአንች ወንድም😁😂😂😂😂😂😂
እና ልጆች እኮ የእጀራ አባ አይወዱም እኮ
ምባዬ እግዚአብሔር ያለው መቼም አያፍርም እና ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ለማየት ያብቃን❤
የዘቢባ ልጅ ትዝ ያለዉ ማነዉ እደኔ ልጅን ካቀረቡቸዉ በጣም ፍቅር ናቸዉ በጣም ደስ ያለኝ እሮጦ ሲጠመጠምበት ❤
ማሻ አላህ አንተ ምርጥ ሰው ነህ እሙየ እሙየ አብሽሪ የኔ ጀግና ልጅሽም አላህ ያሳድግልሽ
እሙ ሁሌም ተደሠች የኔ የዋህ መጨረሻሺይመር ጣፋጩ ልጂሺን በጣም ነው እምወደው የወለደው አባት ግን አልታደለም የሄንን ጣፍጭ በሚድያ እንደ ባዳ እያየ ከፈሩን ይምጠጥ
በጣም ደስ ትላላችሁ እሙና መባ እግዚአቢሄር ይጠብቃችሁ ፍቅር እስከመቃብር❤❤
የኔ ቆንጆ አምላክ ያሳድግህ ለናተ አምላክ ፍቅራቹን ያፅና ለምቀኛ ልብ ይስጣቸው
እሙዬ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 😮😮😮😮😮😅❤❤ከባልሽጋ ፈፀሜቹሁን ያሳምራላቹሁ
እውነትም አባቱ ቢሆን ደስ ይላል:: መልካቸውም ይመሳሰላል::አብራችሁ ያኑራችሁ እሙዬ የዋህ
የኔ ጣፋጭ ውይ እድግ በልልኝ ፈጣሪ ይጠብቅ
በስመአብ ሳይባል አይበለም አላለም የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ
አስተዳደግ ነው 😢😢😢
እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አደርጋ ታሳድግልሽ ፈጣሪ በእውቀት እና በጥበብ ያሳድግልሽ ማነው እንደኔ ይሄንን ቤተሰብ ለማየት የሚጓጓ እሙ የኔ ውድ ከዚህ በዋላ ልጄ አትበይ ልጃችን ብትይ ደስ ይለኛል
አይዞሽ እሙዬ ልጁ በትክክል ብሎታል ሰወች የራሳቸው አጀዳ ከኋላቸው አስቀምጡ ስለሰው ፋይል ከፋች ነን ይላሉ እናተን እግዚአብሔር እዳገናኛችሁ አሁንም ወደፊት እሱ ያስብበታል በታችሁ በፍቅር የተሞላ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ በከበረው ደሙ ይሸፍናችሁ ዘመናችሁ ይለምልም እንዴት ደስ እንደምትሉ
ኡነት ተጋቡ በጣምደስትላላቺሁ ወላሂ የሌላውን ወሬተውት ያውም በዚህግዜ ምቀኛ በጣም በዝቶል ተዋቸው አፋቸውንያድቡ ወላሂ የሰውደስታያስደስተኛል ጥንዶቺሆናቺሁ አላህያሳየን
አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እሙዬ ሁሌም ሳቂልኝ ነባዬ እውነትክን ነው ክፉ ለሚናገሩ መልስ መስጠት አያስፈልግም ምክንያቱም የጨዋ ሰው ዝምታ ነው መልሱ ወደፊት እንጂ ወደኋላ የለም ተዋቸው ይንጫጩ እነሱ ምን ሰርተው ይብሉ ሰው መልካም ስራ ለመስራት ይተጋል እነሱ በስድብ ይገርማል ልቦና ይስጣችው አሜን አሜን አሜን እሙ😢😢😢😢😢😢
እሙዬ &ነባ ፍውራችሁን እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏የኔ ሀብት እግዚአብሔር በሞጎስ ያሳድክህ 🙏🙏🙏
አይዞሽ የኔ መልካም እመብርሀንን ይዘሽ ምንም አትሆኝም ግን ሁልጊዜ ፀሎት አድርጊ ለመብርሀን የልብሽን ንገሪያት❤❤
እሙዬ ለልጅሽ እውነት እውነቱን እየነገርሽ ነው ሂወትሽን መቀጠል ምክንያቱም ሲያድግ እንዳይጎዳብሽ
ልጁ የኔጣፋጭ ነው እድክ በል ባባየ እናተንም አይለያያችሁ
ደስ የሚል ቤተሰብ የሚሆን ይመስላል
እግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ ይባርክ. ፍፃሜያችሁን ያምረው
አብታሙ እድግ በል የእኔ ጣፋጭ ❤
ነባ መልካም አባት እድምትሆነው ተስፋ አለን
የኔ ዉድ እሙዬ ደስ ትላላችሁ እዱስ ገብርኤል ምቀኛዉን ይያዝላችሁ እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ትጨመርበት ❤
እሙዬ ሠላምሽ ይብዛ ግን አባትና ልጂ ነው የሚመስሉት በእውነት ፀጉራቸው ፊታቸው ይማሰላል
ያማረ የሰመረ ትዳር አላህ ያርግላቹ ኡሙዬ በርቱ ❤👍
እሙየ የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው ደስ ትላላችሁ
እንደ ህፃናት,ሁኑ,ህፃኖች ምንም አያቁም ፍቅራችሁ ያማረ በክርስቶስ ፍቅር ተዋደዱ,❤❤❤❤❤❤
እሙዬ እወድሻለሁ ማርያምን አንች የቦህ ነሽ ይገባሻል ነባዬ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤
Emuye yene wid hulem das yenalish yene tenkara set lijish abat sila agangew das bilongal damo baba bilo bitara arif new 🥰🥰🥰🥰melkam tidar
ፈጣሪ ዘላቂ ያድረግላችሁ የምር ደሥ ትላላችሁ❤❤❤
ነብዩ ወድሜ እግዚአብሔር ከሙዬጋ በፍቅር እስከመጨረሻ ሂወታችሁን ዘመናችሁን በፍቅር ያጽናችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እሙየ የእኔ ፍልቅልቅ ስወዳቹህ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ፍቅርቹህ ያማር ይሁን ድንግል ማርያም ባማላጅነቷ ትጠብቃቹህ
የኔ ሀብት ባባባዬ እድግ በል ነባዬ ጥሩ አባት እንደ ሚሆን ተሰፍ አለኝ እሙዬ የኔ ውድ ወርኞችን ቀንተው ነው ተሳደቢ ድንቆርና ነው
ባባየ ላይክ አርጌሀለሁ ጀናቱ እናትህን ሳላደቃት አላልፍም በርች እሙ
እሙዬዬዬዬዬ ነባ የኔ ሀብት እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች የኔ ሀብት እግዚአብሔር ያሳድግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ እሙዬ ቅዱስ ገብረኤል ደስታሽን እስከፍፃሜው ያድርግልሽ ❤❤❤❤ባባዬ እግዚአብሔር ያሣድግልሽ
እሰይ ተመሰገን ኣዳራ ልጁን🤲 ነባ ወላዲተ እምላክ በፍቅራችሁ መሃል ትቁምላችሁ 🤲❤❤
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ፍቅራችሁን የአለሙ መድሀኒት ያብዛዉ ሰዉን ተዉት ለእናተ እነሱ አይኖሩም ምቀኛ ጥሩ ነገር አያስደስተዉም ድሮዉንም ልጁ በጣም አስለቀሰኝ ጥሩ አባት ሁንለት❤❤❤❤❤❤ 1
እሙዩ የትዳር. ዘመንሽን. እግዚአብሔር. ይባርክልሽ
ማሪያምን የዛሬየ ደስታወደር የለውም እሙየ የኔ የዋህ ልጅን ወደድላት አደራ ደግሞ አንተነው የሚመስለው የኔ የዋህ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልን እሙየ አንችኮ ንጸህ ወረቀትነሽ ማሪያምን እድለኛነህ አንተ ጎጃሜወች ከወደዱ ወደዱነው ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አይለያችሁ ጠላትን ተውት ለእግዚአብሔር እናተ በቃ ወደፊት ቀጥሉ በተግባር ለጠላታችሁ አሳዩት ይፈር ደግሞ ታኮሩናላችሁ እወዳችኋለሁ በእውነት ለሌሎችም አርአያ ትሆናላችሁ ቤቢ ጎበዝ ነሕ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሕ ❤❤❤🙏
የልጁ እናቱን መምሰል ሳቂ ተጫወቺ ነፃነቶ ይገርማል እግዚአብሔር ያሳድግልሺ❤
Edigi yibelilishi ❤❤❤❤❤❤❤ Tidarachihu yetebareke yetekedese yihunnnn Emuye melkam set neshi ❤❤❤❤❤
ኡፍ እንዴት ደስ እዴለኝ እሮጡ ሲያቅፍዉ እሙ ነባ አላህ ፍቅራችሆን ያብዛላችሆ የሰዉ ወሬ አትስሙ ጉዟችሆን ቀጥሉ ብቻ ሁለታችሆም የዋሆች ናችሆ ከምንም በላይ ልጁ ደስተኛ ነዉ ባተ ነባ ምረጥ ባል አባት ሆንላቸዉ እሙ ጠንካራ ሆነሺ ሂወትሺንጨምሬ
እግዚአብሔር ያዝልቃቹ ❤ ነብዩ እና የኔሃብት ግን በጣም ይመሳሰላሉ ❤
እሙ የኔ ምርጥ ሴት❤❤❤
እሙዬ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር በሙጉሱ ያሳድግልሽ እናተም እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላች ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ትዳራቺሁን ይባርክላቺሁ እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ደገሞ ባለፈዉ እሮብ በህልሜ አይቼሽ የሆነ በጣም እረጅም አቀበት መገድ ይመሥለኛል ከዛ ያንን አቀበት ልወጣ ስል ከሁላዬ መጣሽ ሣምኩሽ ከዛ እኔ መገድ ተሠሥቸ ብሆንስ ብዬ ያነን አቀበት አላቀናሁም አቺ ግን ያነን እሰጅም አቀበት በፍጥነት ወተሽ ጫፉላይ አዬሁሽ
ለምቀኝ ቦታ እንዳስጡ እንደዉም እነሱን ለማቃጥል ነዉ መሞክር ማነንም እንዳሰሙ እሙ እወደሻለሁ አይዞሽ አብሽር
የገረመኝ ነገር ቢኖር ይመሳሰላል አላህ ይጠብቃቹ እመቤት የኔ የዋህ
በጣም እኔም በጣም ነው የገረመኝ ምን አልባት ለበጎ ነው መጨረሻቼውን ያሳምርላቼው ከዚህም በላይ ብዙ ችግሮች ሊመጡ ይችላሉ ግን ቦታ እዳሰጡ ጉዟችሁ ወደ ፊት ❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ እሙ እና ነባ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ መጨመረሻችሁን ያሳምርላችሁ🌹
እሙ ሳቅሽን ትንሽ ቀንሽ እያፌዝሽ ይመስላ😇