ለመጀመሪያ ጊዜ በሸገር ልዩ ወሬ ቀርቦ እስከ ዛሬ መነጋገሪያ የሆነው የለማ የፍቅር ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም 1ኛ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠዉ ለለማ

  • @mulugetaembiale9600
    @mulugetaembiale9600 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ።

  • @JESUSSAVE791
    @JESUSSAVE791 6 หลายเดือนก่อน +1

    በፍቅር ስም ሰይጣን እድሜውን በላው እግዚአብሔር ይፈውሰው።

  • @SENTKEY096
    @SENTKEY096 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይርዳህ ጋሽ ለማ ። እግዚአብሔር ይፍረድልህ።

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም ปีที่แล้ว +1

    ኦ አማኑኤል በእውነት ትልቅ ገጣሚ ነህ ድምፃዊ ሀይለየሱስም በጥዑም ድምፅ ተጫውቶታል

  • @aberalemma
    @aberalemma ปีที่แล้ว +3

    ኃይለ ኢየሱስ የገጣሚ አማኑዔልን ልብ የሚነካ ግጥም አሳምሮ ተጫውቶታል። ሸገሮች እንዲህ ዓይነት ለየት ያለ የሕይወት ገጠመኝ መኖሩን አፈላልጋችሁ ማቅረባችሁ ያስመሰግናችኋል። በእርግጥ ከቤተሰቡ ጋር በመመካከር የሕክምና እርዳታ እንዲያገኝ ቢደረግ መልካም ነው ።

  • @shewamenebegashaw3894
    @shewamenebegashaw3894 ปีที่แล้ว +7

    ግጥም፣ፊልምና የሬድዮ ጽሮግራማችሁን ማድመቂያ አድርጉት፡። ግን ብታሳክሙትስ?

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +1

    I know በአፍላ ዘመን ፍቅር ሲይዝ አስቸጋሪ ነው ግን የስውየው በረታበት!🙏🏾🕊️✌🏽

  • @addistube8191
    @addistube8191 ปีที่แล้ว +8

    እኔም እንደ ለማ መንገድ ላይ ቆሞ ባልቀርም ከህዳር 23 1992 አ,ም ጀምሮ ልቤ ለሄዋንዬ ሌላ ሴት ሳያስብ ቆሞ እንደ ቀረ ነው :: ፊልሙ ሲሰራ አደራ እኔንም ታሳቢ እንዲያደረግ🙏🙏🙏

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo ปีที่แล้ว

      1992 ዓም የት?

    • @addistube8191
      @addistube8191 ปีที่แล้ว

      @@BH-xl1mo ዳግሚዊ ምኒሊክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 10ኛ ክፍል

    • @mikeajibi
      @mikeajibi ปีที่แล้ว

      ​@@addistube81911993 9th grade neberku

    • @danm1829
      @danm1829 9 หลายเดือนก่อน

      አረ ረስተህ አዲስ ሂወት ጀምር

    • @Biti-q4j
      @Biti-q4j 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @AmendOwners
    @AmendOwners 11 หลายเดือนก่อน

    እንደው ሰው ተባብሮት እንደው ህክምናም ቢያገኝ በጣም እሚያሳዝን ሰው ነው እባካችሁ

  • @AsnakeSinesibhat
    @AsnakeSinesibhat ปีที่แล้ว +3

    የአንዳንድ ሰዎች ድንቁርና እጅግ ያናድዳል። "እርዱት፣" "አሳክሙት" የምትሉ፣ እስቲ መጀመሪያ ታሪኩን በደንብ አዳምጡት! በ2004 የቀረበ ታሪክ መሆኑ ተነግሯል። ሰውየው ለመታከምም ሆነ ለመረዳት ፍቃደኛ አለመሆኑ በተደጋጋሚ ሲነገር ቆይቷል። ቢዝነስ ለመሥራት ገለመሌ እያሉ አጉል አዛኝ ለመምሰል መላላጥ ያስጠላል!

  • @LubabaAwol642
    @LubabaAwol642 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔን እህ ልቤደማ

  • @GanatGuta
    @GanatGuta 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም ปีที่แล้ว +2

    ብትረዱት ብትረዱት የምትሉ ሰዎች እስኪ ስለአይምሮ ህመም goodle ብታደርጉ አይሻልም ቤተሰቦቹ ቢችሉ ሊያሳክሙት አይችሉም ብላችሁ ታስባላችሁ ዘፈኑ ግን ታሪኩን ዘላለማዊ አድርጎታል

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 ปีที่แล้ว +2

    እኔም በሸገር ነው የሰማሁት አሁን ምን ለመሆን ነው ሰውዬውን ከመርዳትዘፈን የሚሰሩበት 🤨🤨

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 ปีที่แล้ว

    ይህ የሰው ልጅ ታሪክ አንድ አካል ነው። እንዲህ ያሉ ጥልቅ የፍቅር ክስተቶች በየዘመናቱ ውስጥ ተፈጥረዋል። ሰውየውን ከቦታው ላይ እያየሁት በወሬ ደረጃ ብዙ ብሰማም ፡ ዛሬ እውነተኛ ታሪኩን ተረድቻለሁኝ። አስገራሚው ነገር ዛሬም ይህ ግለሰብ ከቦታው አለ።

    • @kuncho11
      @kuncho11 ปีที่แล้ว

      Dont belive the history. He has mental problem

  • @fikerlemma6140
    @fikerlemma6140 ปีที่แล้ว +2

    አረ ይደብራል የሰውየውን መታመም ለህዝብ መግለጽ መፍትሄ ካላማጣ ወሬው ቢቀር ይመረጣል :: ምነው በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ራፐር እኔ ነኝ የሚለው ክርክር ውስጥ ለመግባት ነው?

  • @AddisKen-n2t
    @AddisKen-n2t 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድሙ ትለያለህ

  • @Bro-jl3ft
    @Bro-jl3ft ปีที่แล้ว +2

    what a fuck...? ሰውዬውን አትረዱትም በሰውየው ላይ ቢዝነስ ከምትሰሩ?

  • @MensurMensurbilal
    @MensurMensurbilal 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሙ ኣቻ የሌለህ ጋዜጠኛ ነህ

  • @kuncho11
    @kuncho11 ปีที่แล้ว +1

    Please the history is 1/2 true. We grow up together even if he is older than me. Why he is frendes like Milyon, Andarge. He has mental problem.

    • @emebetgebeyehu5857
      @emebetgebeyehu5857 9 หลายเดือนก่อน

      Why he is frendes like Milyon, Andarge. አልገባኝም ምን ማለት ነው

  • @estifanosadmasu5021
    @estifanosadmasu5021 ปีที่แล้ว

    Sheger madreg yalebet yetena kiritil bidereglet eko biyans dehna yihonal. Esua meta kaleyat eko dehna aydelem malet nawa. Psychological erdata eko yasfelgewal ebakachiw bizu akim alachiw meredat yemichilibet agatami felgu. Alebelezia yasafral

  • @wesentadsse5602
    @wesentadsse5602 ปีที่แล้ว +1

    ወረኛ ናቸው በጣም ስትገርሙ ምናለ እውነታውን ብታቀርቡ

    • @SENTKEY096
      @SENTKEY096 ปีที่แล้ว

      እውነቱ ምንድን ነው