Yechewata Engida - ገጣሚ እና ደራሲ ነቢይ መኮንን Nebiy Mekonnen Interview With Meaza Birru Week One Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @solomongessesse5854
    @solomongessesse5854 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ እንኳን የ70ዎቹ ታዳጊ የ80ዎቹ ወጣት ነበርኩ በእነ ዶ/ር ኢንጂነር አባየሁ አሰፋ የኢንጂነሪንግ ትምሕርቶችን ለመማር እድል ካገኙት ውስጥ አንዱ ነኝ ስለ ባለምጡቅ አዕምሮው ባዮ ኬሚስት ጌታቸው ቦሎዲያ የአራትኪሎ ድባቦች በአካል ጥንቅቅ አድርጌ ስለማውቅ ይህንን ስሰማ ደስስስ አለኝ። መዓዚ ተባረኪ!!!

  • @seyoumberhanu9014
    @seyoumberhanu9014 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ መጠይቁን እንደ አዲስ እያጣጣምኩት ነው :: ነብይ አራት አምስት አስርት ዓመታት ወደሁዋላ መለሰኝ::
    እነ ጋሽ ስህነ( በኛ ዘመን unit leader), አቶ ኤርሳ (ላይብረሪያን), ምፅላለ ድንግል(አማርኛ), ተዘራ(ፓራቦላ), መለሰ አውላቸው....ተገኔ አበበ (የረርና ከረዩ አውራጃ ት/ቤቶች ሀላፊ) የ66 የ67 ዘመን ተማሪዎች የምናስታውስ ይመስለኛል::
    ዳግም ቢፈጠሩ ከሚባሉት ነህና ነፍስህ በገነት ትረፍ::

  • @182960la
    @182960la 4 ปีที่แล้ว +2

    እንዴህ አይነት ለወጣት ትውልድ መልካም ነገር የሚገነባ ፕሮግራም ነው በርቱበት

  • @henokabaynehgebrehiwot4589
    @henokabaynehgebrehiwot4589 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ድንቅ ጨዋታ።

  • @danielgsolomon949
    @danielgsolomon949 4 หลายเดือนก่อน +1

    ነቢይ : ነፍስህ በሰላም ትረፍ :: እነሆ ይማይጠግበውን ጨዋታህን እየኮመኮምኩት ነው ::

  • @MebrukmulluKassa
    @MebrukmulluKassa 10 หลายเดือนก่อน

    እውነትም ጥበበኛ.....ማለፊያ ነው።

  • @ጌታቸርነውና
    @ጌታቸርነውና 4 ปีที่แล้ว +1

    አስተማረህም አላስተማረህም የናዝሬት ልጅ ሆኖ የጋሽ ስነን ስም የማያውቅ የለም በጣም ስመ ጥር የተወደደ ደግሞም የሚፈራ ሰው ነበረ።