የእንባ ገበያ! [ trauma Market]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 76

  • @ShimlesbelachewShimles
    @ShimlesbelachewShimles หลายเดือนก่อน +4

    ከምርጥ በሳል ከሆነ ንግግር ጋር በምስል አስደግፈህ የምታቀርብልን ትምሕርት ገራሚ ነው በርታልን ወዳጄ!🙏❤👍

  • @filmegna
    @filmegna หลายเดือนก่อน +4

    15:00 😂😂 በሳቅ ነው የገደልከኝ ማን፡፡ በትክክል እኔ ላይ ተፈጥሮ የነበረውን ነገር የተናገርከው፡፡ የሆነ ጊዜ ከቤተሰብ ተለይቼ ሌላ ቦታ ሄጄ ነበር እና ትንሽ ማንበብ ዩቱብ ቪዲዮዎችን ማየት ጀምሬ ነበር ከዛ ከቀን ወደ ቀን አዲስ ሰው እንደሆንኩ እና በጣም እንደተለወጥኩ ነበር የተሰማኝ እንደውም ምን ብዬ ማሰብ ጀመርኩ “ምን አይነት የተመታ አስተሳሰብ ነው ያላቸው” ብዬ ሁሉ ቤተሰቦቼን በሙሉ መውቀስ ጀመርኩ ከዛ ግን ወደቤት ስመለስ በእውነት ሁለት ቀን አልፈጀብኝም አባቴ እና ታላቅ ወንድሜ “ሱራፌል እንዲህ አይነት ቦታ ሄደህም እንኳን ያው ነህ” ብለው ሲናገሩኝ:: ብቻ በጣም አሳክሺኝ በውነት

  • @WoinTake
    @WoinTake 22 วันที่ผ่านมา

    Betam Des yemil agelaletsi!!!

  • @Zicho300
    @Zicho300 หลายเดือนก่อน +2

    የሆነ ጊዜ ላይ የስርቻ መጣጥፍን ሳነብ የተሰማኝ ስሜት ሰው ህመም አፍቃሪ እንደሆነና ቁስል ሻጭ እንደሆነ ነበር።
    ሁላችንም እውነታውን እየተረዳን ብንኖር መልካም ነበር።

  • @tamenegn6247
    @tamenegn6247 หลายเดือนก่อน +2

    ሀሳብህን አግንኝቼዋለሁ እስማማለሁ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @hanimhailu3280
    @hanimhailu3280 หลายเดือนก่อน +1

    Congrats🎉10k ገና 100k እናስገባዋለን😊
    question:_How can we program our subconscious mind? What's your think of view about it? I want to hear it from you pls !

  • @BiniyamTesfaye-w3q
    @BiniyamTesfaye-w3q หลายเดือนก่อน +1

    ይመችህ በርታ እይታክ ደስ ይላል

  • @FitsumHaziel
    @FitsumHaziel หลายเดือนก่อน +2

    This is true
    I write and as you give me this insight I figured my art was to reveal my wound

  • @josifilms
    @josifilms หลายเดือนก่อน

    yikrta beha gn be zarew hasab lay tyake alegh lemsale ante betelhem milew meshaf kuslk aydelem ?

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  หลายเดือนก่อน

      አይደለም። i write the book after i do my shadow work. infact እዛ ላይ ያለው main character enlightenment ውስጥ ገብቶ ነው የሚያልቀው። እናልህ እራሴን ለማጥፋት የሞከርኩበትን ገጠመኝ ማኔ እና ebs ላይ ሳወራ ተመልከት እንኳን እንባ ሀዘን አይሰማኝም!!!

    • @josifilms
      @josifilms หลายเดือนก่อน

      @@behailumulugeta5062 ok i understand

  • @Ruth-b8m8r
    @Ruth-b8m8r หลายเดือนก่อน

    Hirut temechitagnalech
    Lelam gabzegn thanks ❤

  • @Yosef251
    @Yosef251 หลายเดือนก่อน +6

    መልካም ሀሳብ ነገር ግን ለመዝናናት ወደ ሀዘን እሚጠራንን እንዴት እንግታው ነው ጥያቄው

  • @mulualem2158
    @mulualem2158 หลายเดือนก่อน +3

    without pain no gain ''c,jung ''ኤካርት ከፔይን ፖዲ ማምለጫው አንደኛው ፔይን ፖዲ እንዳለብክ ማስተዋል መቻል ወይም ሰው እያማካረህ 'እያሳየህ' ከሆነ በጣም ጥሩ ነው። ስቃይህን ካስተዋልክ አንተን እየተከታተለ ማደኑን ነቅተበሀታልና ወደ ብርሃን የመውጣት እድል አለ።
    ዛሬ ቁስል መሸጥ ያልካት ነገር ቀጥታ ለእኔ ነው። ግጥሜ ፣ፅሁፌ ፣በአዕምሮዬ የማምለሰው እርሱን እርሱን እንደሆነ ተረድቼያለሁ።
    በፔይን ብንግባባም (ክርስቶስም ለአላዘር እንዳለቀሰ ብናቅም)በዛው ቅፅበት ደግሞ ከሞት እንዲነሳ በቃሉ በማዘዝ የህይወትና የትንሳኤ ጌታ እንደሆነ ገልጧል።
    ***i hope መዳንኔ ልፅፍ እፈልጋለሁ***

  • @TradeKnow-r8j
    @TradeKnow-r8j หลายเดือนก่อน +1

    Behailu........ 💪👍

  • @aziቲ
    @aziቲ หลายเดือนก่อน +4

    በህመማቸው ምክንያት ህዝቡ ህመማቸውን ቢጋራ ና ፍትህን ላላገኘች ህፃን ፍትህን በጋራ ከተበዳይ ወገን መቆሙ አንዱ የጋራ ማንነታችን መገለጫችን አይደለም ወይ? ግን የተገፉትን ማቀፍ አንተ ዳልከው ሌላ አቅጣጫ ይዞ መምጣቱ ከተገፉተት ጋር መቆም ለሌላ በቀል ወይም ወንጀል መንገድ መክፈት ነው ካልን ወይም ካሰብን ዝምብሎ ተመልካች መሆን ይኖርብን ይሆን?ተመልካች መሆንስ ሌላ መልክ አይኖረውም ወንጀልን እንደ መደገፍ ......

  • @nigususolomon5843
    @nigususolomon5843 หลายเดือนก่อน

    the substance የሚለውን ፊልም review አርገው የራሴ ጥሩ እይታ አይቼበታለው። አንተ ከምታነሳቸው ብዙ ምልከታዎች ጋር ይገናኛል። It has a value we all aspire to but it ended up compromising our beliefs, moral, social framework, etc.

  • @GetnetMolla-s2s
    @GetnetMolla-s2s หลายเดือนก่อน

    Congra Bahi for 10k🎉

  • @KedirAwel-el7ry
    @KedirAwel-el7ry หลายเดือนก่อน

    Thank you so much

  • @atika1234-m4m
    @atika1234-m4m หลายเดือนก่อน +3

    Confess TG link lakln please?

  • @robellish
    @robellish หลายเดือนก่อน

    💯💯💯

  • @kiflemetaferia5110
    @kiflemetaferia5110 หลายเดือนก่อน

    Amesenalehu

  • @LemLemTVE
    @LemLemTVE หลายเดือนก่อน

    baya yetele arif eyetahen ewedewalew

  • @AtrsawAlem-ew1qc
    @AtrsawAlem-ew1qc หลายเดือนก่อน +3

    ባሂታ
    ሀዘኗ ጣፈጠኝ እንዳልስማት ሰጋሁ!
    is ur poem to ur wife ረዴት😅
    ሚስት በሀዘኗ በኩል connect ስለማድረግ እስኪ ትንሽ በለን
    እና መጽሀፈ መክብብ ወደ ሰርግ ከመሄድ ወደ ሀዘን ቤት መሄድ ይሻላል?
    say something on it!
    በረከትህ ይደርብን።
    Atrsaw from Jimma Ethiopia.

  • @tube-km2pg
    @tube-km2pg หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏 ባለፈው የነበረው የዳዊት ጽጌ ኮንሰርት ላይ እንዲደገም የተጠየቀው ብቸኛ ዘፈን "አስችሎሽ" ነው ፤ የሰው ስሜት ያስፈራ ነበር፤ እንዴት ያን ሁሉ ሰው መገፋት ያስማማዋል? የዛሬው ሀሳብህ ጋር መልስ ያገኘው ስለመሰለኝ ነው ያነሳሁት። ብሶት፣ ሀዘን፣ እሮሮ ከሌላ ነገር ይልቅ እያስማማን፣ አንድ እያደረገን ነው።

  • @jacobjericho8667
    @jacobjericho8667 หลายเดือนก่อน

    Your Look on z cover 👁 looks like " I got yo, U Mofos " 🤪
    Correction 1, Thomas saw z resurrection of Alazar live on the spot infact the most affected one was Thomas, coz in it there was an internal lesson specifically designed for Thomas & his kind
    Correction 2, wzf says cows 🐄 don't feel when her kind slaughtered beside her. Even plants 🪴 and every mineral based creatures do including water 💧
    3, Advice, meditate 🧘‍♂️ more so instead of rolling around with a topic & loose your own track 👣 you'll flowww like a river coz your song 🎵 raises from your inner silence 🔕
    ሶስተኝዋ ሳክስ ናት ፣ ኑዛዜን ተምረናል aba ፣😅 ኣሪፍ ነበር ባሃ i enjoyed it ♥ and again congratulations 🎊 4 z 10 k
    see you on 100k 🎉

  • @eyormak
    @eyormak หลายเดือนก่อน

    Congratulations!

  • @AbenezerShifraw
    @AbenezerShifraw หลายเดือนก่อน +1

    ባያ ቁስልን ከፍተን ስናሳየው ሂል የመሆን እድል የለውም በመግለጣችን ብቻ ስንፈራው የነበረ ነገር በመታየቱ ከሰውነታችን አይወጣም???

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 หลายเดือนก่อน

    ስጠብቅ

  • @Metshafelisan
    @Metshafelisan หลายเดือนก่อน

    Beha🙌🏻

  • @EyobMekonnen-k3y
    @EyobMekonnen-k3y หลายเดือนก่อน +2

    ትክክለኛ ሀሳብ በተሳሳተ ጊዜ
    በካሜራ ፊት እንደሚነገድ የተረዳ አይመስለኝም

  • @B.Ng-up0404
    @B.Ng-up0404 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ በፊት በነበረው ዝግጅትህ ላይ "ከመንጋው አትነጠሉ" የሚል መልክት ሰምቼ ነበር ፤ እዚህኛው ላይ ደግሞ 30:34 "አልጋራም" የሚል ከሌላው የመለየት ይዘት ያለወ መልክት ሰማው። ትንሽ ግራ ስላጋባኝነው። ትንሽ ግልፅ አድርግልን ። በተረፈ ለየት ያለ እይታ ስላለህ እና ለምትሰጠው መልክት እናመሰግናለን።

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  หลายเดือนก่อน

      ማህበሩ ሲያብድ አብራችሁ እበዱ ማለቴ አልነበረም እዛኛው ቫዲዮ ላይ ከመንጋው አትነጠሉ ስል። የገባኝ ነገር አለ ብሎ ከመንጋው ማፈንገጥ ያስበላል የማለቴ ነበር!

  • @habtamukassahun770
    @habtamukassahun770 หลายเดือนก่อน +2

    እዮሀ የናቱምስ

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ ጠይቄህ ነበር መልሱን ንገረኝ

  • @HailiyeFeleke-ec1le
    @HailiyeFeleke-ec1le หลายเดือนก่อน +1

    ተምብኔሉን አይቼ ማየት ደበረኝ የሙሉጌታ ልጅ አስጠልተኸኛል መልካም የመንደሬነት ዘመን

    • @ABENEZERBIYADIGILGN
      @ABENEZERBIYADIGILGN หลายเดือนก่อน

      Im sure gebtek bitayew hasabihn tikeyralek. inem indesu tesemtogn neber

    • @abenezerabeni-gm5dz
      @abenezerabeni-gm5dz หลายเดือนก่อน +1

      I'm here to tell you that, we don't care about your opinion "Mr. perfect"

    • @nigususolomon5843
      @nigususolomon5843 หลายเดือนก่อน

      ዳኛው

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 หลายเดือนก่อน +1

    እንባ ሁላ ቁስል ነው ወይ? በነገረ ለቅሶ ሽረት አያይልም እንዴ?

  • @samuelkebede9466
    @samuelkebede9466 หลายเดือนก่อน

    Harif hasab new megerat gen ayechalem memtenu haref hasab new

  • @abuamar8958
    @abuamar8958 หลายเดือนก่อน

    Beha

  • @melesteame8303
    @melesteame8303 9 วันที่ผ่านมา

    Hi baya. Question I heard Denzel Washington saying that he saw the image of God. Do u think most actors and celebrities are worshipping their own imagination or did he really see the image of God ?

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc หลายเดือนก่อน +1

    Gena salayi new yegebahegn

  • @aziቲ
    @aziቲ หลายเดือนก่อน

    ቤት መሰጠቷስ አፍ መዝጊያ ጊዜያዊ መደለያ ቢሆንስ ?እናመሰግናለን በያ.. ነገሮችን በተለያየ አቅጣጫ ና አዕምሮ ሀሳብ እንዳያጣ ስንቅ ስለምትሆን 😊

  • @ermiaszerihun5422
    @ermiaszerihun5422 หลายเดือนก่อน

    ያወራኅውን ወሬ ጭራሽ አልቀበለውም ሰዎች ሀዘናቸውን መተው ባደባባይ ሲናገሩ የሆነ ምላሽ ፈልገው ነው ገንዘብ ሊሆን ይችላለ ወይም የስሜት ድጋፍም ሊሆን ይችላል ለምን ሀዘናቸውን ሸጡ ማለት ግን አንችልም አለመግዛት ግን መብት ነው ስለ ego ያወራኅው በጣም እቀበለዋለው ego አንዴ ከተመታ ከዛ በኃላ ነፃነት ነው

  • @Pitanc
    @Pitanc หลายเดือนก่อน

    Kiristosin be mesam asalifo Yihuda endeshetew Hulu Hawaz yetebalem be leqiso kiristosin lefituran agartotal.

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 หลายเดือนก่อน

    ህንዴት ነው የማገኝ

    • @KIDUS-YOSEF
      @KIDUS-YOSEF หลายเดือนก่อน

      በቴሌግራም በዚ ታገኘዋለህ @behailu120

  • @Buna-and-Crime
    @Buna-and-Crime หลายเดือนก่อน +1

    I think most of these Indian life coach gurus are arrogant and self righteous.

  • @covenant_13
    @covenant_13 หลายเดือนก่อน

    10k ይላል!

  • @bisratbirhanu7969
    @bisratbirhanu7969 หลายเดือนก่อน

    ygermal ezich ager wst 10,000 asteway sw menoru

  • @MarthaDesta-tf6wo
    @MarthaDesta-tf6wo หลายเดือนก่อน

    አንተን ማግኘት እንዴት ይቻላል???

  • @EthioFreedomDailyNews
    @EthioFreedomDailyNews หลายเดือนก่อน

    እና እናትየው ብትፃፃፍ ልጅቷ ምን ታርገው? ምንም የማይመስል ነገር ነው ያወራከው።

    • @gamachutafari4615
      @gamachutafari4615 หลายเดือนก่อน

      try to understand the concept. he is not talking about "INATIYEWU".

    • @arsemaworkenh7831
      @arsemaworkenh7831 หลายเดือนก่อน +1

      እናትየው ጐድታው ከሆነ የሆነ relationship ከነበራቸው እንደ Revange mechanism ተጠቅሞባት ሊሆን ይችላል

    • @EthioFreedomDailyNews
      @EthioFreedomDailyNews หลายเดือนก่อน

      @@arsemaworkenh7831 እናትየው ብታደርግ እንኳን ስለተፃፃፍሽ የራስሽ ጉዳይ አይባልም። ምንም ያላረገች ህፃን ምን ታድረግ? ሁሌ የሰውን እንከን መፈለግ ነው ስራው በሃይሉ። የሱን ማን ይንገረው?

  • @mickeyeshetu8427
    @mickeyeshetu8427 หลายเดือนก่อน

    Alive lay yalew yalew gwadegna mekeyer wulohin mekeyer lemalet new enji sefer alalem adamtew

  • @AkliluTeklu-d2g
    @AkliluTeklu-d2g หลายเดือนก่อน

    የጦሰ ዶሮ

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc หลายเดือนก่อน

    Endew min largih 😂

  • @Ella_1994
    @Ella_1994 หลายเดือนก่อน

    ወንድም በሃይሉ፤ እንደ አስተያየት ያለ እብሪት ተቀበለኝ! አንዳንዴ የምትላቸው ነገሮች ትርጉም ቢሰጡም እንዴት የቤተ ክርስትያን ብርሀን የሆነውን ሀዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስን "ልጥልጥ ጅል" ነው ትለዋለህ ? ሀሳብህ ለመጥፎ ባይሆንም ቅዱሳን እንደዚ አይጠሩም!!!

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 หลายเดือนก่อน

    Talk business

  • @Save-k3c
    @Save-k3c หลายเดือนก่อน

    this is for oromo people

  • @djrobicambo3937
    @djrobicambo3937 หลายเดือนก่อน

    የሚወድ ጅልነን? የሚወደው ጅልነት☺️☺️☺️

  • @Ashenafi-bi5uu
    @Ashenafi-bi5uu หลายเดือนก่อน +1

    አንተም እኮ እንደዛ ነህ እኮ

    • @KIDUS-YOSEF
      @KIDUS-YOSEF หลายเดือนก่อน

      ነፃ የአስተያየት መስጫ ስለቀረበ የመጣልህን ሁሉ መድፋት ያስገምትሀል

    • @Ashenafi-bi5uu
      @Ashenafi-bi5uu หลายเดือนก่อน

      @KIDUS-YOSEF አንተ እየሸጥክ ያለኸዉ ሳቅ ስለሆነ ሽያጭ አይባልም መሰለኝ ?