/ባለትዳሮቹ/ "ባይታመም አላገባውም ነበር ..." የሚያስደንቅ ትዳር //እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

ความคิดเห็น • 34

  • @user-jq3ig2tn4i
    @user-jq3ig2tn4i 23 วันที่ผ่านมา +4

    እስርዬ እና ሜሪዬ እንኳን ጌታ ረዳችሁ እናንተን የረዳ አምላክ ክብር ይሁንለት ለብዙዎች ምሳሌ ናችሁ ተባረኩ

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 24 วันที่ผ่านมา +13

    ፍትህ ለምቦብቅላዋ ጨቅላ ህጻን ፍትህህህህህህህህ

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 24 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር መልካም ነው ይሰጣችኋል አምናለሁ

  • @user-np3mo9ri3m
    @user-np3mo9ri3m 24 วันที่ผ่านมา +8

    በእውነት መንፈሰ ጠንካሮች ናችሁ አይዞአችሁ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል

  • @neba1034
    @neba1034 24 วันที่ผ่านมา +8

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 24 วันที่ผ่านมา +3

    እንደዚህ ዓይነት ስሜት የሚነካ ስለልጅ ጥያቄ ባትጠይቂ፣ ሲሆንላቸው እኮ ይሆናል፣ ልጅ ስለሌላችሁ እዘኑ የምትይ ነው የሚመስለው።

  • @ritagebrujones2439
    @ritagebrujones2439 24 วันที่ผ่านมา +6

    Betam tamralachhu geta tdarachhun ybarke !!!!!!!!!!

  • @LeylaHessen
    @LeylaHessen 23 วันที่ผ่านมา +3

    እስራኤልና ሜሮን ጥሩ የፍቅር ተምሳሌት ናቸው።
    እስራኤል የሙሉ ቀን ሰአሊ ነው። በእጁ የሰራው ስእል አስደማሚ እና እጅ በአፍ የሚያሲዝ ነው። ስእሉ ግን ተጎብኝቶ አያቅም ስእሉን የሚያስቀምጥበት ቦታ፣ የለውም ብዙ ሚዲያዎች ላይ ቀርቦ ስራውን እና አስተማሪ የትዳር ሂወቱን በተደጋጋሚ አይተነዋል።ግን ስእሉን የሚገዛ ባለመኖሩ ኑሮው ወርቅ ይዞ እንደሚለምን እየሆነ ነው።ስለዚህ ስእሉን ለሆቴል ፣ለቢሮ፣ለቤታችሁ፣ለስጦታ በመግዛት ሂወቱን ቀይሩት።

  • @Ayunabdo
    @Ayunabdo 24 วันที่ผ่านมา +8

    ፍትህ በግፍ ለተገደለቹ ህፃናት

  • @almazjote713
    @almazjote713 23 วันที่ผ่านมา +3

    ምን አይነት ብሩክ ሴት ነሽ እዉነተኛ ሴት

  • @Anumma572
    @Anumma572 24 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ

  • @zed8788
    @zed8788 23 วันที่ผ่านมา +2

    የምታመልኩት ጌታ እየሱስ ተአምረኛ ነው:: ዋናው የናነተ የልብ አንድነት ነው ::🙏🙏🙏ፀልዩ ከዛ ሌላው የእግዚአብሔር ነው ::🙏🙏
    gofundme የሚከፍትላቸው ሰው ቢገኝና ወደውጭ ወቶ ቢታክሞ ጥሩ ነበር ጌታ እየሱስ ከእናነተ ጋር ይሁን ::

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 24 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ፍትህ በግፍ ተደፈራ ለተገደለችው ጨቅላ ህፃን

  • @wudieejigue4034
    @wudieejigue4034 23 วันที่ผ่านมา +1

    እንደአስተያት አንድአንድ ጊዜ ወጣ ያለ ጥያቄ ባትጠይቁ መልካም ነው ::

  • @artistisrael8060
    @artistisrael8060 23 วันที่ผ่านมา +1

    አናመሰግናለን አግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m 24 วันที่ผ่านมา +10

    ዛሬ ምንም መሰማት አንፈልግም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ነው የምንፈልገው

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 19 วันที่ผ่านมา

    የኛን የነገውን ህይወታችን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው እኛ ለሚቀጥሉት ቀናቶች ዋስትና የለንም " ከብዙዋች መሀከል ጥቂቶች ናቸው የእህታችንን አይነት መሰዋእትነት ለመክፈል የሚችሉት ሰው የመሆን ሰብአዊነት አቦ ቅን ልቦና መጪው ይስመርልሽ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 21 วันที่ผ่านมา

    የምትገርም ደግ ሴት ናት እግዚአብሔር አምላክ አያልቅበትም ጤናው ተመልሶ ወልደው አብረው ያርጁ 🙏🏾❤️

  • @woinuamekonnen5977
    @woinuamekonnen5977 24 วันที่ผ่านมา +2

    ቤቢዪ ስለ አየሁህ ደስ ብሎኛል አንተ እኮ የጀግና ልጅ ነህ አባትህ ለአገራችን የከፈለው መስዋዕትነት የሚረሳ አይደለም
    እናትህም ደግ ናት ቆንጆ እናት ነበረች
    ስለ አባቱ ጠይቁት።

    • @woinuamekonnen5977
      @woinuamekonnen5977 24 วันที่ผ่านมา +1

      ሜሮንዬ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ሰማሁ ስታስቀኑ ወይኔ የተመረቅሽ ደግ ልጅ ነሽ

    • @bethelwoldemichael1487
      @bethelwoldemichael1487 20 วันที่ผ่านมา

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 17 วันที่ผ่านมา

    Ebs በጣም አለም አቀፍ ፕሮግራም ናቹ በጣም እወዲችሀለው soft አትርሱ ጠረጵዛ ላይ እንዲይይይይይይይ

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 24 วันที่ผ่านมา +2

    እግዜአብሔር ይስጣቹ እውነት

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 24 วันที่ผ่านมา +1

    ካልሽም ምርመራ አድርግ ምክንያቱም አንድ መምህር
    ለብዙ አመት በዱላ ነበር የሚሄደው የካልሽም የሚበላውን መድሀኒት አድኖት
    በእግሩ ሲሄድ አይቻለሁ

  • @junefirst500
    @junefirst500 24 วันที่ผ่านมา +1

    መቅድዬ፤ ሜሮንና፡ እስራኤል፡ ድንቅ፡ ጥንድ! ወገኖቼ፡ ከአገሬ፡ ከወጣሁ፤ በ30ኛው፡ ዓመት፡ የተማርኩት፤ በሽታ፡ ከራሳችን፡ የኑሮ፡ ሁኔታ/መጥፎ፡ ሱስና፡ ከዘር፡ ማንዘር፡ የመጣ፡ ክፉ፡ መንፈስ፡ እና፡ መተት! Go Christ Mission

  • @mahitamahu8278
    @mahitamahu8278 23 วันที่ผ่านมา +1

    mn aynet melkam sa nat esum ftari ymarew uf😊

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 23 วันที่ผ่านมา +1

    EBS በጣም ነው የምወዳቸው ዛሬ ግን ስለ ሄበን ምን ሳይሉ ሲቀረ በጣም ነው ያዘንኩላቸው

  • @user-xl1mu8zx7j
    @user-xl1mu8zx7j 23 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እነ በለቤቴ በዝ ፖሮግራም እንግደ አርጉን 8 አመት በትደር ቆይተል በለቤቴን መመሲገን ሲለምፈልግ እዲል ሲጡኝ ተርከችን ለሁሉም አሲተመር ይሆነል

    • @user-xl1mu8zx7j
      @user-xl1mu8zx7j 22 วันที่ผ่านมา

      እንመጠለን ከማራቆ ልዩ ወረደ ነን ግን እንዴት ነዉ ምነገኘቹዉ ?

    • @tigist9810
      @tigist9810 21 วันที่ผ่านมา

      @@user-xl1mu8zx7jደዉላቹ ነው

  • @selamewnetu4975
    @selamewnetu4975 24 วันที่ผ่านมา +1

    Wey Bibiyye enkuan fithn ayehuh kbr lefetari

  • @GenetTesfaye-mu1un
    @GenetTesfaye-mu1un 24 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለሄቨን

  • @rasdaniel3945
    @rasdaniel3945 24 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 22 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ