አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር በፋና ወይባ ጢስ | A DAY WITH AMLESET | www.mayaflicks.com

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #ethiopia #amleset #mayaflicks @maya.flicks
    አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር በፋና ወይባ ጢስ ( 0911439085 / 0906877777 ) | A DAY WITH AMLESET | www.mayaflicks.com
    Follow us:
    ⭐ mayaflicks.com/
    ⭐ / maya.flicks
    ⭐ / mayaflicks1
    The official TH-cam Channel of Amleset Muchie.
    / amlesetmuchieactress
    Connect for more.
    Like us on Facebook:
    / amlesetm
    Follow us on Instagram:
    www.instagram....
    amlesetmuchie.com/
    Follow us on Tiktok
    vm.tiktok.com/...
    Enjoy! Subscribe!

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @ትዕግስትተረፈ
    @ትዕግስትተረፈ ปีที่แล้ว +198

    የመዳም ቅመሞች ምን ትላላቹ እቺ ነገር ለኛ በጣም ታስፈልገናለች አዎ ይምትሉ በላይክ👍

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +2

      ደምሪኛዋውው😍

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 ปีที่แล้ว +3

      በጣም እንሞክረዋለን እያየሁት እራሱ ወገቢን እያመመኝ ነው

    • @netsanetttesfaye1184
      @netsanetttesfaye1184 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል በጣም ❤

    • @ዘሀብኢብራሂም
      @ዘሀብኢብራሂም ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂😂 ከየት እናግኘው
      ኡፍ እኛማ ስናዛስን

    • @tmaniacell
      @tmaniacell ปีที่แล้ว

      ቤሮት አለን

  • @ብሦተኛዋ
    @ብሦተኛዋ ปีที่แล้ว +168

    ይሄማ ለመዳም ቅመሞች ነው 🙃😍😍😍እድሜ ከጤናጋ ይሥጦት እናታችን

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +4

      😂😂😂እያየው እያልኩ ነበር 😂😂ውልቅ አድርገው ያሹናል 😂😂

    • @genetabera4046
      @genetabera4046 ปีที่แล้ว +1

      betikikil yemadam qimemoch enem hagere kegebahu behula tinsh gonbes qena kalku wegeben new yemiyamegn ena alweledikum gin gena and satiwelji wegeben tiyalesh yilugnal tadya bizu sew weyiba gibi yilugn neber gebahu lewix alew bexam ena yemadam qimemoch lehagerachu beselam yabqachuna mokrut fitun new

    • @ብሦተኛዋ
      @ብሦተኛዋ ปีที่แล้ว +3

      @@meseretrefera2664 እኮ ይሄን የወላለቀ ሠውነታችንን ጠገን ቢያረገው 😂

    • @bealembealem1224
      @bealembealem1224 ปีที่แล้ว +2

      ​@@meseretrefera2664 ከወለቅንማ ቢቀር ይሻለናል😂😂😂

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +1

      @@bealembealem1224 😂😂 ay ሳጋንን ነው ባክሽ በደብ ያሹናል ለማለት ነው 🥰

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ ปีที่แล้ว +84

    ኤሚዬ እንኳን ለዚአበቃሽ ዘካታዬ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @kukutube1550
    @kukutube1550 ปีที่แล้ว +37

    ጨዋነትሽ ...እርጋታሽ ... በዛ ላይ ጎበዝ የጥበብ ሴት ነሽ !! ምሳሌ የሚሆኑትን ያብዛልን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋው😍

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +421

    በተለይ አረብ ሀገር ያለን ወገባችን በስራ ያለቀ ሳይጠቅመን አይቀርም አናመሰግናለን አሚ🙏

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 ปีที่แล้ว +10

      እናትየ አይዞሽ ስትመጭ እኔ ወስድሻለሁ

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +2

      @@hiwetendewazayasaznal1295 እሺ ሆድዬ አመሰግናለሁ🙏

    • @hadiyahmohammad7229
      @hadiyahmohammad7229 ปีที่แล้ว +12

      @@hiwetendewazayasaznal1295 በተለይእኔማ በስደት ተጎድቻለሁአላህየረፍትእጀራይስጠን

    • @Hayat-tv2je
      @Hayat-tv2je ปีที่แล้ว +1

      ​@@hiwetendewazayasaznal1295 ዉደ ደሤ አለእደ

    • @tigraya4426
      @tigraya4426 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ውደ እስከሚሔዲ ጓጓሁ

  • @Yourfavoriteyoutubebanana
    @Yourfavoriteyoutubebanana ปีที่แล้ว +15

    Wow amazing I’m coming soon እግዚኣብሔር ይፍቀዶ ጥራሕ❤️🇪🇷 thank you all!

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 ปีที่แล้ว +58

    ዉይ አምለሰትዬ ታድለሽ እንደዉ በሀገርሽ እግዚአብሔር በረከቱን አብዝቶልሽ ባርኮሻል። ልጆችሽ ይደጉልሽ ቴዲም አንቺም የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ። የእናቶችን ምክር መስማትሽ ጥሩ ነዉ እነሱ ሁሉን ነገር ያዉቃሉ ሳይማሩ የተማሩ ናቸዉ።ወፍሬአለሁ ላልሽዉ 9ወር አርግዘሽ ገና መዉለድሽ እኮ ነዉ አራስ ነሽኮ ገና ቀስ እያለ ይጠፋል።

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛዋውው😍

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 ปีที่แล้ว +70

    አምለስትን እሚውድ በላይክ 👍👍👍👍👍

  • @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ
    @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ ปีที่แล้ว +78

    የቅቤው ቅዝቃዜና የወይባው ምቾት ታየኝ ወዴፊት ሀገሬ ስገባ እንደማደርግ ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ
    አልሚ ደስስስ የሚል ባህላችን ነው ከዘመናዊና ከኬሚካል የፀዱ ማስዋቢያዎችን ስላሳየሽን እናመሰግናለን የቴዲ ንግስት የኛ እንቁ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውድድድ

  • @طيفطيف-ل3ش
    @طيفطيف-ل3ش ปีที่แล้ว +10

    እኛ ወሎየዎች ከድሮም እናውቀዋል እናቶቻችን በዚህ ነው የሚዋቡት

  • @natytube3604
    @natytube3604 ปีที่แล้ว +22

    በዉጭ የምንኖር አራሶች ያልታደልን 10ቀን ሳይሞላን ስንቱን ስራ ነዉ ምንሰራዉ በዉለድስ በሀገር😭😭😭

    • @ተዉኝበቃ
      @ተዉኝበቃ ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭

    • @elsitube7921
      @elsitube7921 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የኛ ነገር እረ ምኑ መታረስን የት አውቀነው ብለሽ😢😢😢😢

    • @Godgrace-lr1qr
      @Godgrace-lr1qr ปีที่แล้ว +3

      በጣም አንድ ቀን ጋደም ብለን እኮ ገንፎ በልተን አናውቅም እግዚአብሔር በጥበብ እንጂ ቀላል አይደለም

    • @martasisay5369
      @martasisay5369 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @keratkedir6913
      @keratkedir6913 ปีที่แล้ว +1

      Welhya 😪👌

  • @hnah4891
    @hnah4891 ปีที่แล้ว +19

    አርቲስቶች እስኪ ከአምሠለት ፀባይ ትህትና ተማሪ እንዲህ ሁሉን አሟልቶ ይሠጣል ድርብብ ያለች እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን

    • @life-yi3vp
      @life-yi3vp ปีที่แล้ว +1

      በቃ የሴትነት ተመሳሌት ጥግ ኤሚ

  • @youaremymother7008
    @youaremymother7008 ปีที่แล้ว +187

    ሁላቹህም ሰላማቹህ ይብዛልኝ ያገሬ ልጆች ያጥት መሣሣት ከታመምኩኝ 4ወር ሞላኝ በፀሎት በዱአቹህ አስቡኝ 😭😭😭 🤲🤲

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 ปีที่แล้ว +6

      እግዚአብሔር ምህረት ይላክልሽ እህቴ ግን በምንድን ነው ይሄ ነገር የሚመጣው

    • @ፈስተቂምከማኡሚርተ-ረ8ገ
      @ፈስተቂምከማኡሚርተ-ረ8ገ ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያሽርሽ እህቴ

    • @youaremymother7008
      @youaremymother7008 ปีที่แล้ว +2

      @@zemenaybaye7457 ከምግም አመጋጋብ እና ከፅሀይ ብርሀን እና በቂ እቅልፍ አለመውሰድ ጉድለት ነው አሉኝ 😭😭😭ተሰቃየሁኝ 🤲🤲☝️

    • @youaremymother7008
      @youaremymother7008 ปีที่แล้ว

      @@ፈስተቂምከማኡሚርተ-ረ8ገ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 ปีที่แล้ว

      @@youaremymother7008 አይዞሽ እህቴ በተሻለሽ መጠን እራስሽን ጠብቂ

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ አይነት ሴት ብጣም ነው ደስ የሚለኝ እራሱን የሚጠብቅ ሰው አምሮ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል በጣም ቆንጆ ነው

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ ปีที่แล้ว +11

    ይሄ ለመዳም ቅመሞች ህክምና ነው ሀገሪእደመጣሁ የመጀመርያስራየ እድህሙቄነው ክፍለ ሀገር እምህደው አስቡበት ቅመሞች አገርቤት ህደን ተምንቆቆ ወገባችን ጠግነንእንህድ ክክክ

    • @ማክቤልአዲሱ
      @ማክቤልአዲሱ ปีที่แล้ว

      የት ነው እሚገኘው ግን

    • @سعادهالحربي-ف6ث
      @سعادهالحربي-ف6ث ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 መርሀባ

    • @እስልምነየየልቤትርታ
      @እስልምነየየልቤትርታ ปีที่แล้ว

      ደሴ አለ ብለዋል ሙቀንስንጨርስ ኑው ተቀበሉውን ማለትነውጅ ብርከፍለሽደሞ ልትሞቂነውደ እሚሉውት መችም ክክክክክ

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 ปีที่แล้ว

      ያላገባች ሴት አትሞቅም ያገባች ሴት ናት የመትሞቀው 😂😋

  • @negutube
    @negutube ปีที่แล้ว +37

    ያረብ የኔ ጌታ ለኛም ለመዳብ ቅመሞች ቀን አውጣልን

  • @Tsegi
    @Tsegi ปีที่แล้ว +17

    የኔ ውብ ፈጣሪ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር እጅም እድሜ ይስጥሽ ስወድሽ እኮ ልክ እደ ባልሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊት ነሽ አምስለትየ💚💛💗

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 ปีที่แล้ว +1

    መሀፀን ያጠባል አንደኛው ቆንጆ ነው መሀፀናችሁ ሰፊ ለሆነ ሰዎች ከሴክስ በፊትም ይመከራል

  • @Enat363
    @Enat363 ปีที่แล้ว +155

    የሴት ሙሉ በእድሜና በጤና ከቤተሰቦችሽ ጋራ ኑሪልኝ

    • @maqdasazizy7381
      @maqdasazizy7381 ปีที่แล้ว +10

      ካለን እኛም ሙሉ ነን

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 ปีที่แล้ว +2

      @@maqdasazizy7381 ምን አስቀናሽ ታዲያ።

    • @adiamgebre8039
      @adiamgebre8039 ปีที่แล้ว +2

      'የሚገርም አገላለፅ ነው'

    • @sameramuslim6516
      @sameramuslim6516 ปีที่แล้ว

      እውነት ነውሙሉሴት❤❤❤❤

    • @maqdasazizy7381
      @maqdasazizy7381 ปีที่แล้ว +7

      @@ethiopialove2463 ማሬ ቅናት አይደለም ሁሉም ሰው ሙሉ ነው ባይሞላልን ነው በቅን መገድ ተርጉሚው ተርጉመው

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 ปีที่แล้ว +13

    እምለስት እንክዋን ማርያም ማረችሽ !! በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ::በተፈጥሮ ራስን ማስዋብን የመስለ የለም::ሁሌም ሀገሬ ስገባ ለራሴ ወበት ከማስበው አንዱ
    ነገር ይህንን ነው ::ስታምር ከፍትፍቱ ፊቱ ይባል የለ ::አመስግናለሁ ::

  • @Kነኝየመዳምእጂነር
    @Kነኝየመዳምእጂነር ปีที่แล้ว +14

    አምልሠት ቆጆ አላህ ይጠብቅሽ ከነ ቴዳችን😍😍😍😍😘

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 ปีที่แล้ว +1

    አምለሰት
    በስምሽ ፋውንዴሽን አቋቁሚና ወዳጆችሽን እያስተባበርሽ በተለይ ድጋፍ የሚሹ ሴቶችኝ አግዢ። ዝናሽ ባይባክን ለሕዝብ ጥቅም ቢውል መልካም ነው።

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 ปีที่แล้ว +12

    አረ ሀገሬ በገባሁ የምር እዚህ ቦታማ መሄድ አለብኝ ቅቤው በጌታ ቀናሁኮ 😳😘

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ቦታ ነው የነገርሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ብዙዎቻችን ለረፍት ሀገርቤት ስንመጣ ተዋክበን እራሳችንን ሳናዝናና እንመለሳለ ካሁን በሕዋላ ግን የለም እድሜ ላቺ አምረን ታክመን እንመለሳለን
    Thank you sugar

  • @hiwetteweldebrhan5136
    @hiwetteweldebrhan5136 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ምቅርቲ ባህላዊ ጡሽ ንጥዕና ይግበተልኪ ❤

  • @FAFIWEYBATIS
    @FAFIWEYBATIS ปีที่แล้ว +2

    የተሟሉ የወይባ ጢስ ግብዓቶችን እና እቃዎቹን ከወሎ ወደ የትኛውም የሀገራችን ክፍሎች እልካለሁ

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee ปีที่แล้ว +15

    ውይ ለእናቴ ተመኘሁት። አምለሰትዬ ከፋና ጋር ድንቅ አደረጋችሁ።

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም ለናቴ😢

  • @kefagnabeqa2348
    @kefagnabeqa2348 ปีที่แล้ว +1

    መታሸቱ ይጠቅምሻል ለደም ዝውውርና ለጡንቻ ማፍታታት። ማሩ ቅቤው ግን እንዲሁ ሲያታልሉሽ ነው እህቴ። እንዲሁ ሲያጨማልቁሽ ቆይተው ገንዘብሽን አስረክበሽ ልትሄጂ ነው። በቀላል ቤቢ ኦይል (baby oil) መታሸት የበለጠ ያዝናናሻል።

  • @Batibati380
    @Batibati380 ปีที่แล้ว +7

    በወሎ የቀን ቀን ኑሮዋችን በይው ደስ የሚል በህል አለን ቤቢ ሻውር የምትሉትንም እኛ ድሮም ሴት ልጅ ዘጠኝ ከገባች ከቤት አትወጣም ገንፎ ተገንፍቶ ሴቶች ተጠርተው እሷም በደንብ ቅቤ ትቀባለች ዱበርቲዎችም ይቀባሉ ሩፎ መረባ እያሉ ዱዓ ሲያደርጉላት ውለው ምሽት ይለያያሉ ፋጢማ ቆሪ ይባላል👍

    • @abduenini
      @abduenini ปีที่แล้ว

      Exactlyyy Fatima Kori seh👍

    • @abebatefera2334
      @abebatefera2334 ปีที่แล้ว

      ወትሮም ባህሉ የወሎ ነው መቼም ዘመኑ የታሪክ ሌባ የበዛበት ነው

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 ปีที่แล้ว +1

    It's good ግን ይህ ሁሉ treatment ላንች ነው እንጅ ለሌላው customers አይመስለኝም?

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ ปีที่แล้ว +13

    እኳን ደህና መጣሽ ።ወሎ ባህላችን ነው 😍😘😘😍

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt ปีที่แล้ว +1

    ወይ ኢትዮጵያ ህዝብ እየተራ በሚበላ ነገር ሊያውም ለውጫዊ ውበት ብላችሁ እናንተ በእህል ሥትጫወቱ ፈጣሪን አትፈሩም??? በእዚሀ ዘመን በተለይ ከሀምለሰት ይሄ አይጠበቅም እህታችን እንኳን እንጀራዋ ነው ይሁን።

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ዉድ በጣም የምወድሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @muluejigu5512
    @muluejigu5512 ปีที่แล้ว +1

    እንዃን በሰላም መጣሽ በጣም ነው ደስ የሚለው አገሬ እስከምገባ ነው የቸኮልኩት አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ ปีที่แล้ว +43

    ኤሚ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያዘጋጄሽው አገር ስገባ መሄድ እፈልጋለሁ ስልካቼውን እና የት እደሚገኙ ብታሳውቂን ጥሩ ነበር 😍💕

    • @kaleabtamirat3716
      @kaleabtamirat3716 ปีที่แล้ว

      የፕሮግራሙ መጀመሪያ ላይ አድራሻቸው ተገልጿል

    • @enattube3251
      @enattube3251 ปีที่แล้ว

      አካባቢ ቦሌ ብላለች ስልክ ቁጥሩን እኔም እፈልገዋለሁ

    • @messimessi8929
      @messimessi8929 ปีที่แล้ว

      ስልክ ቁጥራቸዉ ከስር አለልሽ

    • @guucfffg9668
      @guucfffg9668 ปีที่แล้ว +1

      ሰልክዋ መጨረሽ ላይ ተፅፊል እህትዬ እይዉ

    • @guucfffg9668
      @guucfffg9668 ปีที่แล้ว +1

      ​@@enattube3251 ሰልክዋ መጨረሽ ላይ አለ እህት

  • @tigistyiman1528
    @tigistyiman1528 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራሞችሽን በሙሉ እከታተለዋለሑ በጣም አስተዋይ ሴት መልካም ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 ปีที่แล้ว +24

    ሴቶችዬ ይሄን ነገር ሞክሩት የምሬን ነው ትወዱታላቹ::Sauna and Spa ምናምን እያልን ከምንንቀዠቅዥ የራሳችንን ንፁህ ተፈጥሮአዊ ነገር ብንጠቀም እናተርፋለን❤

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 ปีที่แล้ว +1

      ደንግል ያላት ሴት ብትጠቀም ችግር አለው ወይ?

    • @kardon4996
      @kardon4996 ปีที่แล้ว

      ​@@selammesganaw3899 kaltemekere alemadregu turu new .
      Medanit silehone .
      Aymeslishim

    • @kardon4996
      @kardon4996 ปีที่แล้ว +1

      Tikikil bileshal !!!!!!...
      Hule yesew Neger lay kementeltel.....yerasin Neger metekem yishalal !!!!!❣️💖❣️

    • @bege7778
      @bege7778 ปีที่แล้ว

      Ebaksh Hisabun btnegrin?

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 ปีที่แล้ว

      @@bege7778 እኔ ባለፈው ሀምሌ ወር ነበር የሄድኩት እና 3000 ነበር የከፈልኩት:: አሁን ሊጨምር ይችላል ያው የኢትዮጵያ ገበያ የምታውቂው ነው

  • @الببخنال
    @الببخنال ปีที่แล้ว +1

    የወይባ ጢስ ባህሉ የወሎየወች ነው ትግሬ መቸ ያቃል ሲጀመር የወይባ እጨቱ የሚበቅለው በወሎ መሬት ነውና ባህላችን ተውልን

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 ปีที่แล้ว +8

    አጅየት ብዬሻለው በጉራጊኛ😘 የሴት ወይዘሮ ማለት ነው
    እንኳን የቴዲ ሚስት ሆና ይቅርና አንድ ነጠላ ዘፈን አውጥተው ይቆለሉብናል እግዚአብሔር ይባርክሽ አንድም ቀን ኮሽታ ያልተሰማብሽ ከነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ😘

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 ปีที่แล้ว +1

      Betam derbaba sat nat ufee Manm aydersbatem sat lijoce konjonwan yemiygolaw ergatwa nw

  • @mogesderbew-jk7yc
    @mogesderbew-jk7yc ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ገጠረ ቦታ አይታወቅም በተለይ በራያ አላማጣ ነዉ ብዛት የሚታወቀዉ

  • @addisw1713
    @addisw1713 ปีที่แล้ว +18

    አምለሰቲዬ መልካም ሴት ከነ ቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏❤️❤️❤️

    • @እምዬእናቴ-ነ8መ
      @እምዬእናቴ-ነ8መ ปีที่แล้ว

      ዋጋዉ ስንት ይሆን?

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@እምዬእናቴ-ነ8መ ደምሪኛዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋበቅንነትዋው

  • @mahze5320
    @mahze5320 9 หลายเดือนก่อน +1

    የሴት አንደኛ እኮ ነሽ ኤሚዬ የቴዲዬ ሚስት ተባረኩ

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 ปีที่แล้ว +7

    Jealous 😊😊😊😊Please open one in the U.S.A. I really need this .......

  • @sophiea8695
    @sophiea8695 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስደነቀኝጨዋነት አቤት ሴት እርጋታቸው :: አምለሰትተባረኪ::

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 ปีที่แล้ว +7

    ልጅ አገረድ ጭስ መሞቅ እማይፈቀድላት ስውነቷ በጣም ሙቀት ስለሚያመጣባት ወድ የመፈለግ ፍላጎቷ እንዳይጨምር ሳታገባ ወንድ እንዳት ፈልግ ስለሚፈለግ እና ማህፀን እንዳይሞቅ ያደርጋል።ጭስ ድንቅ እንደሚታወቀው ውስጣችን ሙሉ ሙቀት ይሰማናል አይደል።ለዛ ነው።

    • @tubeslegatube8314
      @tubeslegatube8314 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ለምን ብዬ ቡዙ ግዜ አስብ ነበር

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ ปีที่แล้ว +4

    በሰው ሀገር ወልጄ አልታርሰኩ የወገብ በሽተኛ ሁኜለሁ😭 በሀኪም ቤት ብሬን ጨርሱ ሀገሬ ልግባና እየታጠነኩ ልሞክርዎ ይሆን😭

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ ปีที่แล้ว +10

    የሴት ወይዘሮ እንኳን ደናመጣሽ ኤሚ❤❤

  • @romiromii9047
    @romiromii9047 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሚገርም ነው ቤቱ እራሱ እንዴት እንደሚያምር

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 ปีที่แล้ว +6

    አምልሰትዬ የኢትዮጵያ ቅቤ ናፈቀኝ ስንት አመቴ ከተቀባው ላኪልኝ 😂😂😂

  • @الببخنال
    @الببخنال ปีที่แล้ว +1

    ራያ ከወሎ 12 አውራጃ አንዱ ነው ራያ ትግሬወች አደሉም ወሎየ እጂ

  • @qamuti1
    @qamuti1 ปีที่แล้ว +5

    ከመደም ኩሽና ጉልበታችን ሰዉነታችን ከገልግሎት ዉጪ የሆናዉን ሰዉነታችን ምነዉ አንድ ቀን እሄን መሰጅ በገኝ ወጠት እሆን ነበር ያምር ወጪዉን ብችለዉ ሀገር ስገበ ብጪስ ደስ በለኝ እዉነት አራብ ሀገር የለን ልጆች እኮ ሁሉ ነገራችን ተሞዋል

  • @rahamarey8803
    @rahamarey8803 ปีที่แล้ว +1

    Woy tegry elem yalachihu lebochi woyba tis menshaw wollo new lemangnawm yeh zemenawi tedergo new yekerevew

  • @Zgoratube
    @Zgoratube ปีที่แล้ว +4

    ካንቺ ብዙ እየተማርን ነዉ እናመሰግናለን ኤሚዬ❤

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 ปีที่แล้ว +1

    አምለሰት ከወፈርሽ በጣም ነው የምታስጠይው ጂም ለጥልጭበት ግን በሰው ሚስት ምን ጥልቅ አረገኝ

    • @abduenini
      @abduenini ปีที่แล้ว

      No misteh bathonm ehetek NAT selzi tekekl neh 👍

  • @munam5275
    @munam5275 ปีที่แล้ว +24

    You are so beautiful and elegant always. ❤Thanks for sharing your day! It’s amazing to see how traditional steam works!

  • @Awake.726
    @Awake.726 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መከራና ጣጣ አሉ እኛም ነጮቹም ጪስ የለ ምን የለ ከወለድን በሗላ ዳይ ወደስራ ይኸው ሁላችንም ምንም ሳንሆን አለን ፕሮግራሞችሽን ግን እወዳቸዋለሁ

    • @abduenini
      @abduenini ปีที่แล้ว +1

      Aygermem yehen eyasbku nbr

  • @sone8065
    @sone8065 ปีที่แล้ว +17

    ትህትናሽ የሚገርም ነዉ ምን አይነት ቤተሰብ ቤያሳድግሽ ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @wagayebekele143
    @wagayebekele143 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @phashakassahun1888
    @phashakassahun1888 ปีที่แล้ว +7

    ኤሚ ሁሌም ድንቅ ፤ ጎበዝ ነሽ🙏🏾😍 ፋኒዬ የኔ ታታሪ ጠንካራ ሴት ፤ ለብዙዎች አርዓያ ነሽ🙏🏾😍

  • @fentesgedefaw5055
    @fentesgedefaw5055 ปีที่แล้ว

    ቤተ ዘመዱች ስለሆናችው ደስ ይላል ትግራዊ ጎንደረ ኤረትራ የዘረ ግንዳቸው አንድ ነው

  • @Emanmohammed-c3h
    @Emanmohammed-c3h ปีที่แล้ว +13

    እኛ ወሎየወች ባህላችን ነው❤❤

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 ปีที่แล้ว +1

      ተሰረቅን በሉ🤣

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 ปีที่แล้ว +1

      ​@@luliyagebrehiwot2112 ከነ ልብሳችን😂😂

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط ปีที่แล้ว +1

      ​@@luliyagebrehiwot2112 በፍቅር ለሁላችንም ይበቃል ማሮቼ

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Zeke-MeridAzmatch
    @Zeke-MeridAzmatch ปีที่แล้ว +8

    ✍️I am Schooled ነው የሚባለው‼️This was an IVY League School level Lecture. I can't wait for your Raya Geosocial Series.ወገን፤ በርቺ እንዳትረቺ🙏💪✝️💚💛❤️

  • @nunu2408
    @nunu2408 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ጭስ የሚጨሰው በወሎ ክፈለ ሀገር ነው ትግሬ ያልሽው አይጨስም እራያ የሚኑሩ ትግሬዎች ለማለት ከሆነ ያሴዳል እደውም ሚሉት የራያ ጭስ ነው ሚሉት እራያ ወሎ ነው እኛ ምንለው ወይባ ጭስ የወሎ ጭስ በመባል የሚታወቀው በደብ አጣረተን ብናቀረብጂማ ያልሽው ብዛት ያለው ይሄ ህዝብ ነው ዘመዶች አሉን ሚጠቀሙትም ይኝ ህዝብ ናቸው ሊላ አደለም ሰትየዋም የሚጨሰው እራያ ወሎ ነው። ያለችሽ እና እውነቱ እሱ ነው። የኔ ቆጆ አሪፈ ነው በረቺ ጉበዝ የንጉሳችን ባለቤት👑🥰🥰🌺

    • @rahel8512
      @rahel8512 ปีที่แล้ว

      Raya Tigray

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 ปีที่แล้ว +5

    በመጀመሪያ እንኳን ማርያም ማረችሽ አምለሰትየ ሲቀጥል ያገሬ ባህል ስላሳየሽኝ ሰለሞከርሽው ደስ ብሎኛል እኔ ኢትዮጵያ 3ልጅ ስወልድ 3 ወር ሙሉ እናቴ በወይባ ጭስ በገንፎ በርጎ ብቻ ጠንክረሽ አምረሽ ነው እምትወጪው የራያ አላማጣ ልጅ ነኝ አሁን አሜሪካ ነዉ የምኖረው 4ተኛ ልጄን ከሳምንት ቡሀላ እወልዳለሁ ያሁሉ እንክብካቤ ወይባው አይገኝም ማን እደ ሀገር 😭

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 ปีที่แล้ว +1

      እኔ summer ኢትዮጵያ ነበርኩኝ እና እዚህ ቤት ሄጄ ነበር እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው የእውነት::ሊስፋፋ የሚገባው ድንቅ ባህል❤

    • @hiwotgelashe
      @hiwotgelashe ปีที่แล้ว

      @@engudaymengiste9683 wagaw sent new

  • @rahamarey8803
    @rahamarey8803 ปีที่แล้ว +1

    Yewolo chis eoym woyba chis tension wollon alemansat yegermal meseretu wollo new woyba chis

  • @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ
    @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይጨምርልሺ እኔም ስመጣ እጠቀማለሁ🙏 እናቶቻችን ሲጠቀሙት አይ ነበር በልጅነቴ ወደ ሰሜኑ ሀገራችን ባህል ነው 💚💛❤

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አለ በተለይ በወሎ እንጠቀመዋለን በጣምአሪፍነው🎉🎉🎉

  • @henokhenok5630
    @henokhenok5630 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውብ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ፈጣሪ የናቴ ልጅ

  • @mekdesmesganaw3280
    @mekdesmesganaw3280 ปีที่แล้ว +1

    እግስቷ እባክሽ ሰአቱን ጨመር አርጊዉ👑

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ደስ ሲል😍 💞 እናመሰግናለን ኤሚ🙏👍

  • @tube3507
    @tube3507 ปีที่แล้ว +1

    ኢን ሻ አላህ እረ ኔ ሥመጣ እሞቃለሁ አላገባሁም 🙄ባላገባም እድሜዬ ትልቅ ነኝ ስለዚህ ✍️11 አመቴ አረብ ሀገር ሸቅል እና ለራሤ ምንም ጊዜ የለኝም✍️ የምችለው ከሆነ ጭሱን ተቋቁሜ እሞቃለሁ ኢን ሻ አላህ🙄ግን በዚህ አመት ወገቤ ሰውነቴ ጠቅላላ ወላልቋል መሠል እያመመኝ ነው ሰውነቴን ወገቤን እግሬን እጄን🙄 አይ አረብ ሐገር የሥራህን ይስጥህ 👉ዋጋው ስንት ነው ??

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 ปีที่แล้ว +5

    ኡኡ ማሩ በተወደደ ማር
    የወሎ ቆጆ የሚዋቡበት ወይባ አምሰለት ውብነሺ የኔ።ቆጆእኛጋ፣ወሎ አድት ሙሺራ ካገባችበሓላ ከወለዱበሓላ ለውበት ይሞቃል እናቴ ልብስዋን አጥባ ታጥን ነበር እስዋም ተጣጥባ ትታጠን ነበር

  • @genitube798
    @genitube798 ปีที่แล้ว

    ራያ ምርጥየ ነች በርግጠኝነት ትወጅዋለሽ ከምር አሚ የደጋጎቹና የቆንጆወች የንብላ እንጠጣ ሀገር ነው

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 ปีที่แล้ว +6

    I really admire the owner she really loves her job that why she is putting to much efforts be blessed

  • @haregewoinmelaku600
    @haregewoinmelaku600 ปีที่แล้ว +1

    USA address woiba bate yemetaweku

  • @fatumahussen1045
    @fatumahussen1045 ปีที่แล้ว +6

    ወሎ ውስጥ ባህላችን ነው,የወይባ እንጨት ከወሎ ውጭ ሌላ ቦታ የለም

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ሁሉ ሰርቪስ ሰተውሽ አጠቃለይ ዋጋውን ብትነግሪን በጣም አሪፍ መረጃ ነበር ያሉትን ነገሮች ሁሉ ወድጃቸዋለው

  • @godschild7147
    @godschild7147 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for sharing you beautiful ladies!! I'll definitely go there when I get to Ethiopia!! ❤❤

  • @titishaethio308
    @titishaethio308 ปีที่แล้ว +2

    I was there just about 3 weeks ago but I didn't get the same treatment like what you got I caused the especiall one but it wasn't the same, I am not surprised though because i seen this problem almost every were in Ethiopia even in restorant they don't serve you well if they don't know you , this is bad experience I learned, customer is need be treated the same way but I don't see that there sad.

    • @abduenini
      @abduenini ปีที่แล้ว

      Sent nw wagaw ehete ena bula ergo telba menamn kariya nw beygna 🤣?

    • @abduenini
      @abduenini ปีที่แล้ว +1

      Le camera eko nw Yale yelele yemiyashebrkut

  • @saragee8428
    @saragee8428 ปีที่แล้ว +4

    ፅሪቲ ትግራወይቲ ባህሊ ወለድኪ ኣካዳድናኪ ስራሕኪ ኩሉ ብጣሚ ደስ ይብል ከመይ ደስ ከምልብል ናይ መዳም ቅመማት ዓድና ብሰላም ምስተመለስና ፉቱን መድሓኒት እዩ ❤️🌿🌾🕊

    • @SeidImam-kj2ws
      @SeidImam-kj2ws ปีที่แล้ว

      Ene badekubet bale ye arsi enatoch qaya (chis) yemikalu. Is everywhere

  • @FAFIWEYBATIS
    @FAFIWEYBATIS ปีที่แล้ว

    ~~ የወይባ ጢስ ለሴት ልጅ ያለው ጠቀሜታ ብዙ ነው የቆዳዋን ቀለም አንፀባራቂ እና ንፁህ ያደርገዋል፣ ወይባ የምትታጠን ሴት የወገብ ህመም የሚባል ነገር አያያት። ሌላኛውን የወይባ ጢስ ጥቅምን ሁላችንም የምናቀው ስለሆነ ማብራራት አይጠበቅብኝም።!😊😊😊
    👉ለማህፀን ጥበት
    👉የደከመ ሰውነትን ዘና ለማድረግ
    አቅርቦታችን 👇👇
    👉ለወይባ ቤቶች
    👉ወስደው ማከፋፈል ለሚፈልጉ
    👉በቤታቸው መጠቀም ለሚፈልጉ
    የወይባ ጢስ ጥቅሞች 👇👇
    👉ለጀርባ ህመም
    👉ለብርድ በሽታ
    👉ለማህፀን በር ጥበት
    👉የደከመ ሰውነትን ዘና ለማድረግ
    👉ለሰውነት ጥራት
    የተለያዩ ጥቅሎች(ፓኬጅ )ስላለን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ✌️
    😎ጥራት👍እና ፍጥነት🏃‍♀️ መለያችን ነው

  • @tarikbekele6395
    @tarikbekele6395 ปีที่แล้ว +21

    Yes, it is interesting! I did it 6 months ago when I was in Ethiopia 🇪🇹 on vacation. my skin was clear. I suggest it to all women. Thanks, Amlset. By the way, you look beautiful as always. It doesn't matter whether you gained weight or skinny you are such a beautiful human being. Wishing you many more blessings for your entire families konjo.

    • @alemhurst3350
      @alemhurst3350 ปีที่แล้ว +1

      It looks amazing. How much did u pay for the service?

    • @betelhemdemissie4517
      @betelhemdemissie4517 ปีที่แล้ว +1

      2200birr

    • @hannazeurael8865
      @hannazeurael8865 ปีที่แล้ว +1

      lmndn nw lalagebu yemayhonew or lelijagered

    • @sosinasolomon1127
      @sosinasolomon1127 ปีที่แล้ว +2

      Do they give the same treatment as hers for an ordinary person?

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋውው🥰

  • @Gguy-wu5gd
    @Gguy-wu5gd ปีที่แล้ว

    አሪፍ አሳብ ነው የገጠር ባአል ነበር ዱሮ ።አሁን ክትሜ ተጠቃሚ ሆናችሁ የገጠርን አትርሱት ለስውነት ጠቃሚ ነው በትደጋጋሚ ቢጠቀሙት የሆን ጭስ መሙቅ ደም ጊፊት ስካር ወዙት ይከላከላል ። አሪፍ አሳብ

  • @kardon4996
    @kardon4996 ปีที่แล้ว +18

    Both of u r so lovely and beautiful Ethiopian women!!!💖💖💖
    Thank you very much !!!
    Respecting and conserving our African Tradition is crucial!!!!!!!!!!💖❣️💖

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋውው😍

  • @zeritutube
    @zeritutube 9 หลายเดือนก่อน

    ዋጋዉ ስት ይሆን እኛጋር በጣም ዉድነወ ሁሉነገር እኔ እፈልጋለሁ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +17

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤🤗

  • @ራህማየነቱዋናፋቂሥደተኛዋ

    ድግልሴት አትጠቀምም ሲሎሰምቻለሁ እውነህነውዴ አይቻልም ወይ እስኪየምታውቁንገሩኝ

  • @tsigesium6268
    @tsigesium6268 ปีที่แล้ว +4

    Thank you ኣምለሰት 🇪🇷🇪🇷❤️

  • @mariyamm1887
    @mariyamm1887 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምእደት ናችሁ መሸአላህ እኔምብ ሞ በጥ ሩነበርወገቤንያመኛል

  • @mazeratmaserati5399
    @mazeratmaserati5399 ปีที่แล้ว +5

    በናታቹ እምታውቁ ንገሩኝ ልጃገረድ ወይም ድንግል ሴት ወይን ጭስ መታጠን አትችልም ድንግልነዋ ይሄዳል ይባላል እውነት ነው

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ እድህ በጭስ እሚሄድ መሰለሽ እደ

    • @sus2475
      @sus2475 ปีที่แล้ว +1

      ለዛ አይመስለኝም ያው ባህል አድርገው ስለያዙት እንጅ ልጅ አገረድ አትሞቅም የሚሉት

    • @mazeratmaserati5399
      @mazeratmaserati5399 ปีที่แล้ว

      @@sasaa6587 ክክክ መስሎኝ

    • @mazeratmaserati5399
      @mazeratmaserati5399 ปีที่แล้ว

      @@sus2475 እሽ አመሰግናለው

    • @ekramkedir3570
      @ekramkedir3570 ปีที่แล้ว

      ይሄዳልሳይሆንይጠነክራልነውየሚባለው

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ ปีที่แล้ว

    አመልዪውዴ የኔቆጆሰላምሺብዝትይበልልሺ💛💚❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍♥♥♥♥♥

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ ปีที่แล้ว +4

    ወይባ ጥሩ ነው ሴቶቻችን ተጠቀሙ ጥሩ ሞያ ነው ያለሽ እህታችን አምለሰት ሲፈጥርሽም ውብ ነሽ የኛ እንቁ ከነባልሽ!!

    • @zuriyashsiraj2400
      @zuriyashsiraj2400 ปีที่แล้ว

      የትነው አድራሽውአትናገሩም

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 ปีที่แล้ว

    አምሰለትዬ በጣም ማከብርሽ እና የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ። ወደ ሀገር ቤት ስመጣ መጠቀም እፈልጋለዉ። እህታችን ስትናገር በወሊድ እና በተለያየ መንገድ ጉዳት ያለባቸዉን እህቶች እንደሚረዳ ገልፃለች፣ በጣም ደስ የሚል አገልግሎት ነዉ፣ ግን እዚ ከፍሎ መገልገል የሚችለው አቅም ያለዉ ብቻነዉ። አቅመ ደካማ ሴቶች ጉዳት ያለባቸዉ እዚ ቦታ ለመገልገል የሚችሉበት አጋጣሚ አጊንተዉ የቃሉ ወይ ብለሽ ጥያቄዬን አቅርቢልኝ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +3

    ባህላችን እኮ ውብ ነው ሀገራችን ስላም ትሁን እንጂ ምን ጠፍቶ አንቺም ውብ ሴት ነሽ የወፈርሽው አራስ ስለሆንሽ ነው አትስጊ ከጥቂት ወራት በሀላ ወደነበርሽበት ትመለሻለሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @luliib800
    @luliib800 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for sharing this. I I ever come to Ethiopia I will definitely visit this place .🇪🇷

  • @awegeny6875
    @awegeny6875 ปีที่แล้ว +5

    Bravo Amleset 👏, This is a Great inspiration for Womens Who Wants To Stay Clean And Wellbeing👍👌.

  • @hanna9502
    @hanna9502 ปีที่แล้ว

    አራስ ቤት ግን በኛ ባህል ቅባት የበዛበት ነገር fat food ነው በጣም የሚበላው ግን ደግሞ ይህ ስህተት ነው ባይ ነኝ. እንደውም ለህፃናቱም ጤንነት ጡት ስለሚጠቡ healthy food ነው መመገብ የሚመከረው. እንዲሁም ለናትየው ያልተፈለገ ክብደትም እንዳመጣ ይረዳል.

  • @erahimasherif6363
    @erahimasherif6363 ปีที่แล้ว +5

    አምሎ ስውድን እርጋታሽ አላህ ስፈጥርሽ ሁሉም አማቶ የፈጠረሽ

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ ปีที่แล้ว

      አካበድሽ የተዋቂ ሚስት ስለሆነይ

    • @sadaajemal1630
      @sadaajemal1630 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ወለየዋ-ረ3ቨ😂😂ልክነሽ

  • @prime7581
    @prime7581 ปีที่แล้ว

    በሉየመዳምቅመሞች ወጪው ማይጎዳከሆነንገሩኝ