ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ቅን መሆን ፤ በታሪክ መናገር፣ሰዎችን መሳብ |Public speaking| Story telling| Think positive|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 49

  • @fitsumbizuneh8118
    @fitsumbizuneh8118 4 หลายเดือนก่อน +1

    አዉቀዋለሁ ስሜቱን 😢 ሰከንዳችን በፊቱ ነዉ ባለቤት አለን የዘላለም ሂወት እዳለዉ ሰዉ ሁሌም ቢሆን be positive

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube 2 หลายเดือนก่อน +2

    Bexam New Lebe Yaminakewa አግዛብሔር ለሁልቹ Stenate Yasixachu Ayzoke Ewnte Yamedarawi Hiwote Gezawi New Hulachinem Widezawi New Nebese Yamri🙏🙏🙏

  • @tsega5507
    @tsega5507 4 หลายเดือนก่อน +4

    ይቺ አለም ለኛ ኮንትራት ናት 😢ሞትን በኪሳችን ይዘናት ነው የምንጓዘው ሁሌም ግን በኔ ውስጥ ያለው ሰዎች የፈለጉትን ያክል ክፉ ቢሆኑብኝ ይቅርታን ሳላደርግ ማለፍ አልፈልግም 😢ምክንያቱም አለም ከንቱ መሆኗን አስተምራኛለች😢

  • @user-eb7mi7ho8v
    @user-eb7mi7ho8v 2 หลายเดือนก่อน +2

    BXEM Yamale Egezabihere Nebsune Bestden Genate Yanurelchume Ayzoke Fexari STentun Yahunelachu😢😢🙏🙏🙏

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 4 หลายเดือนก่อน +2

    😢ሳትናገር ስሜትህን መረዳት ይችላል እግዚአብሔር ያፅናህ 🙏🙏🙏

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 4 หลายเดือนก่อน +5

    እናመስግናለን ወንድሜ እኔ ገና በታናሽነቴ ብዙ ነገር ኣይቻለው ሂወት ለካ ይህ ናት እንዴ ያልኳችው ቅናት አሉ እና ምን ግዜ መልካም እንሁን ለዝህ ኣጭር ግዜ ተዋደን ተካባብረን እንኑር በስላም የመኖር የመስለ ነገር የለም በቃ ሂወት ኣጭር ናት በማይሆን ነገር ኣናባክነው ኪራ ዓብየ ስብ ❤❤❤

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝያብሔር ግን አዋቂ ነው

  • @hayetyimer6659
    @hayetyimer6659 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞንን አይዞንን አይዞንን😭😭😭

  • @godislove1474
    @godislove1474 4 หลายเดือนก่อน +1

    I can feel it what your feeling because I lost my mum two month ago it is sad but you cannot stop it anyways god is good all the time rest in peace for him you be strong we love you.❤ 😮 thank you for sharing this it's helpful.🙏

  • @Mekdi21
    @Mekdi21 4 หลายเดือนก่อน +2

    ነብሱን በአፀደ ገነት ያቆይልን 😢🙏🏽

  • @user-tt2rb6ef3v
    @user-tt2rb6ef3v 17 วันที่ผ่านมา +1

    ኪራየይ የኔ ውድ ወንድም❤❤❤ ለምድነው ግን በጣም የሚወድህ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 4 หลายเดือนก่อน +4

    ነፍሱን ይማረው

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኪሩዬዬዬ

  • @godislove1474
    @godislove1474 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ I love you kiruya Eritrean your sister from UK

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 4 หลายเดือนก่อน +1

    ewnet new wendim enmsegenalin betam

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk 4 หลายเดือนก่อน +4

    ኪራዬ መልካም ሰው ጤና እና እረዥም እድሜ ተመኝው ብዙ ተማርኩ በጣም አመሰግናለው❤❤🙏🙏

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እዉነት ነዉ የተናገርከዉ ሁሉ በኛ ላይ ምንም መብት የለንም እኛ ግን እንዘነጋዋለን እኔ የቅርብ ያክስት ያጎት ልጆች የሞቱትን ሳስብ በቃ ሂወት እች ናት እላለሁ እግዚአብሔር ነብሱን ይማረዉ😢😢
    እኛንም የሚፈቅደዉን እድንሰራ እግዚአብሔር ይርዳን🙏

  • @user-tc1eu7nw2h
    @user-tc1eu7nw2h 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @Hawelate
    @Hawelate 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ልጂ አስተሳሰቡ ማሻአላህ ነው
    ምርጥ ዬዘመኑ ወጣት በርታ ከአንተ
    ብዙ እንማራለን❤

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ብልኃል ወንድሜ ።እኔም አባቴ ጥዋት ሰላም ዋሉ ብሎ ስራ ሲሄድ ማታ ሬሳው መጣ ።አቤት በጣም ይከብዳል ግን ሁሉ ፈጣሪ ያሰብ ው ይሆናል ።ከዛ ብኃላ ሰው ማለት እንደቀጠል :በድንገት እንደምናልፍ ተረድቻለው ።እናመሰግናለን ኩሩብ ወንድማችን

  • @user-rq2fx3wn6d
    @user-rq2fx3wn6d 4 หลายเดือนก่อน +1

    ነብሱን በገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይሰጥልን

  • @user-cg7bn3nr5r
    @user-cg7bn3nr5r 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራየ የእውነት አሁን እንኳን አየተሰማህ ያለዉ ስሜት ሀዘንህ ይጋባል ፊትህ ላይ ይታያል እና እኔ የገባኝ አንተ ከልብህ ህይወት በከባድ ያስቸማረችህን ያወከዉን በገባህ ልክ እኛን ማሳወቅ ነው እራሴን ዞር ብየ እንዳየዉ ሆኛለሁ

  • @amanialmtku
    @amanialmtku 4 หลายเดือนก่อน +2

    ነብሱ ይማረዉ እኔም የልቤ ጎደኛዬ ሁሉ ነገሬ የሆነች በጦርነት ምክንያት ኣጥቻለዉ ነብስዋ ይማረዉ ከባድ ነዉ😭

  • @AlphaSigma-kb5zt
    @AlphaSigma-kb5zt 4 หลายเดือนก่อน +8

    ኪራ መካሪዬ እንደ ታላቅ ወንድም ነው የምትመክረኝ

  • @user-hz5yq5jn8s
    @user-hz5yq5jn8s 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ እግዛብሕር ይወደደውን ነው ሚወስደው ላአንተም ለመላው ቤተሰብህ እግዛብሕር ያፅናቹ ይላክላቹ የሀዘን ህመም ከባድ ነው 😢😢😢

  • @hayatkumlachew8277
    @hayatkumlachew8277 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ በአንተ ትምህርቶች ብዙ ነገሮች አግኝቼያለሁ ።በርታልን ።የሚያቁትን ማካፈል ትልቅ ነገር ነው።የሚወዱትን ማጣት ከባድ ነው ያንተን ስሜት እኔም በትክክል ገጥሞኝ ያውቃል ከዛ በኋላ ግን ባላወኩት መንገድ የህይወቴ turning point ጀመረ ።በሚገርም ሁኔታ ገልፀኸዋል።አመሰግናለሁ።❤🙏

  • @Nebity
    @Nebity 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kiruye የኔ አንደኛ. ኑርልኝ

  • @vikranttejnt9903
    @vikranttejnt9903 4 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢ከባድ ነዉ በስደት የምወደዉ ወድምም ጎደኛም የሚሆን ጎደኛየን በመኪና አደጋ አጥቸ አለሁ 😢😢😢😢😢ከባድ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ut6vt8hc7s
    @user-ut6vt8hc7s 4 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር 😢

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ayizohka wodemchen Egziabher yatenechaute

  • @user-th9xo3fd2h
    @user-th9xo3fd2h 4 หลายเดือนก่อน +1

    Nebs Yimar

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ewunet new

  • @yewubnigatu
    @yewubnigatu 4 หลายเดือนก่อน +1

    eskahun erasen eyatalelku eyasamenku new abirogn endehone. mikiniyatum memotun kamenku ene rase menor alfeligim eminorew esun lemasdeset neber.

  • @SofiyaWorku
    @SofiyaWorku 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you🙏🥰🥰

  • @user-ot8jg3hs6b
    @user-ot8jg3hs6b 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ሁላችንም ሞትን ተሽክመን ነው የምንውለው እኖራለው እንጂ እሞታለው አንልም እኔማ በስደት ሆኜ እናቴን ሳላያት ላትመለስ አጣዋት 😢😢

  • @evacell1380
    @evacell1380 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትነው ኪራ 😢😢😢

  • @mimilove321
    @mimilove321 4 หลายเดือนก่อน +1

    Anedanediy eko lebachin yengerenali yehon nger endal ena endemefeter 😢😢😢😢

  • @lemlemlemlem7755
    @lemlemlemlem7755 4 หลายเดือนก่อน +1

    Moti hulami Addis new gin yena libi huleti sosite liba tesebabirowale be moti mikinyati fetari gin yabertali.
    Antenim fetari yabertahi

  • @user-sr3do4vp6q
    @user-sr3do4vp6q 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንዴ ግን እግዚአብሄር በጣም ይሳሳታል የማይድን ቁስል የማይጠፋ ጠባሳ ሰጥቶን ህወታችንን ያመሰቃቅላል ሁሉም ነገር በጣም ያስጠላል

    • @eyoabmedia1
      @eyoabmedia1 4 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር አይሳሳትም ሁሌም ትክክል ነው በስራው በስሜት አትናገሩ -እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ተሎ ይወስዳል 😊❤

    • @user-sr3do4vp6q
      @user-sr3do4vp6q 4 หลายเดือนก่อน

      ለማለት የፈለኩት እንደዛ ሳይሆን በሰአቱ እናት አባት ወይም በጣም ምትወደውን አጣዋለሁ ብለህ በተአምር አስበኸው ማታቀውን ሰው ልጅም ሊሆን ይችላል ስታጣው ሚሰማህ ስሜት እግዚአብሄር እኮ ልክ ነው ተመስገን አምላኬ እንኳን ወሰድከው ጎሽ አደለም ያንተ ያንቺ እንደዛ ከሆነ እናንተ ምድር ላይ ድንቅ ፍጥረቶች ናቹ እኔ ግን እንደዛ አደለሁም እንዲያውም በሰአቱ አምላክን እል የነበረው ነገር ቢኖር አንተ በኔ ሂወት ከዚ ቡሀላ አይመለከትህም እንዲያውም የንዴቴና የእልኬ ብዛት ምግብ አልበላም አልጠጣም እስከ ማለት ነበረ ማለት በቃ የምር በጣም ሚያስጠላ የሂወት አጋጣሚ ነበረ በሰአቱ ለምስጋና ሚሆን አንደበትና ልብ አልነበረኝም

  • @abenezeryared8810
    @abenezeryared8810 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kira ማርያም መስማት ብቻ ::
    ጥያቄ አለኝ ላተ አንድ ቀን እጠይክክካለው? በአካል አንድ ቀን እንገናኛለን!

  • @foxtube12684
    @foxtube12684 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዱኒያ እንዲህ ነች😢😢😢

  • @gabrielcline5196
    @gabrielcline5196 2 หลายเดือนก่อน +1

    😅 *Promo sm*

  • @daniellawgaw7483
    @daniellawgaw7483 4 หลายเดือนก่อน +1

    Gena endekefetkut mnunm salsemaw ke5 wer befit yatawt abate fite dikn blo beembaye tatebkugn motn eko alawkewm yderesebet bcha yemiredaw metfo yealem ewneta uffff amlake beatawtm beagegnewtm ante temesgenlgn

  • @DagmawitGebeyehu
    @DagmawitGebeyehu หลายเดือนก่อน

    እኔ እኮ አቃተኝ እንዴት አለፈ😢😢 በጣም ያማል ግን ያልፍል አይመስለኝም