Mnalbat laygebachu ychilal ene gn esu endezi bayawera noro mnalbat esu minagerachew kalatochn be amarigna fichw kelogn hasabun lalireda echilalew bye asibew so ene temechitognal❤
Hi I keep coming late. Sorry because of work anyways how are you doing I'm proud of you you always helping other makes me happy and proud I heard you saying helping one to one what about people they don't live in Ethiopia can we call you on your WhatsApp❤❤❤ big sister is the best I love you proud of you❤Tuti .
የስደት እህቶቼ እኔ እህታችሁ ኑ እስኪ እህት ሁኑኝ 😢
@@ygyygh6610 እኔ ሁኜሻለሁ
Alewlish ehtaye
Yet nesh❤
ነይ በአላህ
ነይ እማ አለንልሽ 🥰
ትክክል እናመሰግናለን በርታልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እስኪ 100K እናስገባው
ይገባዋል🎉👌👌👌👌
@seደምሪኝ,ውዴlamtadesse5552
በጣም ትለያለህ በርታ አንቃ የዉጭ ሃገር ኑሮና የስራ ባህልንም ጥንናት አርገህ ስራበት በእናትህ ሰዉ ዉጭ ሃገር ጥገኛ ናፋቂ መሆኑ ስለ ሚያስጠላ ነዉ
ኪራዬ🎉 ዋዉ እዴት ተመስጬ እደማዳምጥክ
እዴት እደምረዳክ ኪራዬ ዋዉ በጣም ነዉ የጠቀመኝ የኋላዉን የአሁኑን የሚመጣዉን ሁሉ ያሳያል
አመሰግናለሁ ❤🎉🎉🎉
1 ኛ ኮማች ነኝ like😌😌😌😌
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ኣሁን ከመዳሜ ተናድዴ ነበርኩ እና እንደምንም ብየ ተረጋጊቼ የታዘዝኩት ስጨርሽ ዩቶብ ገብቼ ይሄ ፊድዮ ኣየሁ በጣም ይገርማል በስሜት የመጣ ሰውች ይሁን ስራዎች እናጣለን በዚ ደሞ ሴሜታች እንዴ እንቆጣጠረው ትንሽ ኣካፍለን በተረፈ እመቤቴ ጥላል ትሁንህ ወንድሜ❤❤❤❤
ይህ ልጅ ጥሩ አስተማሪ ነገር እየሰራ 100k ለምን አላስገባነውም😢😢
እንበርታ ። የምታነቡትን ላይክ አድርጉ አስተያየት መስጫ ላይ የማበረታቻ ፅፉ ከዛ በፍጥነት ብዙ ሰው ጋር ይደርሳል
about dopamine ካወኩ በዉሀላ በጣም ነዉ my life እየተቀየረ ያለዉ የእዉነት soshal midya እየገደለን ነበር 🙆🏼wake up guys 🙌🏽
አሜን በርታ
በጣም እምትመቼኝ ልጅ ቴኪው ❤
ግን ኬሪ በጠም የምገረም ሰዉ ነህ ከሁሉም አንደኘ ነህ ትምህሪት አይጠገብም thank you
ኪራ ሁሌም ለንቃቴ ፍዘት የሆነው ነገር በትምርቶችህ እየበነኑ ደብዛቸው የጠፋል አመሰግናለው🙏
ወንድም ስንወድህ ለመዳም ቅመሞች እንግሊዘኛዋን ቀነስ አድርጋት አልቻልናትም ስደት ያለነው ባዳምጥህ ኮ አይበቃኝም ተመስጬ ነው የምሰማት ንግግርህ ጠብ አትልማ ❤🎉
❤እናመሰግናለን ኪራዬ ትንሽ እግሊዘኛዋ ግራብታጋባንም ግን እየተረጎምህልን ያው የኛ እውቀት የመዳም ቤት ኩሽና ነው
በትክክል እኔም መተርጎም እየተቸገረኩነው 😢
ስራ ክቡር ነው ። ኮርስ በመውሰድ እራስን ማሳደግ ነው የኔ ውድ
Kira ዳስ ትላለህ እኮ እኔ አንዳንድ ቀን vediom ያጥርብኛል 👍👍👍
ክሩቤል በጣም እናመሰግናለን ኣንበሳዬ እግዚአብሔር እውቀት ይጨምርልህ ወንድሜ❤❤❤
😂😂😂በትክክል እናመሰግናለን አቤኔ ግን😮 አዳማጭ ነው ድምፁም የለም😂
በጣምምርጥትምርትነውየሚሰጠው👌👌👌👌👌👌👌
Yihe Vidio malek alneberebetem 😊
ጣፋጭ አንደበት የማይሰለች በርታልን
በርታ❤
እሄ vido 2 ግዜ ነዉ ያየሁት እና ለመጀመርያ ግዜ ፅፌ ኣስቀምጬዋለዉ so Thank you kira tebreklgn ❤
እናመሰግናለን
አንደኛዬ ኪራዬ❤❤❤❤
you are amazing keep going
ኪራዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማደቅህ ግን እንጊሊዘኛ በጣም እያበዛህ ነው በርግጥ ለምዶብህ ይሆናል ግን በተሻለህ አቅም ብታስተካክል❤❤
Mnalbat laygebachu ychilal ene gn esu endezi bayawera noro mnalbat esu minagerachew kalatochn be amarigna fichw kelogn hasabun lalireda echilalew bye asibew so ene temechitognal❤
ሽኩረን ወንድማችን
ሰላም መጣህ እናመሰግናለን
ትመቸኛለህ🥰
እዉነት ነዉ!! ያለ አለፊነት ያለ ስራ ያለ ድካም
የሚመጡ ደስታዎችን መቆጣጠር!!
ሁሉም ጥሩ ትምህርት ነዉ!!
እናመሰግናለን !!ኪራ
አቢና ናቲን ማየት እንፈልጋለን ። በርቱ በልልን
ኪራየ ፍትህ አዳዴ ለምታስገባቸው እግሊዝ እዚቪዶኳን ደና ነህ ፍትህ ሰት የማናቅ አለን
I really celebrated
😮 aaaaa bye nw yesemawh kiraye🤗
Gn kiraye yemejmryaw hasab lay kenun mulu scroll bemadreg stl yanten video nw bebzat mayew mdegmbet gize hula ale ena lezi addiction teteyaki nh bye asbalew kiraye mn tlaleh😉
My kirya🥰🥰
Eneko lik ende jemerk wege gedew mitgebaw ngr hasabun enday yaguwaguwagnal wowow 1st
Thank you Kiraye & Abani🙏❤️….Amazing video 👌❤️
አሀዱ አቤላን ብታጋባኝ😅😅😅😅😅ምን ይመሥልሀል😅😅😅
ትክክል this is for me ❤❤❤
በጣም ምርጥ ትምርት ነው የሚሰጠው ❤❤❤❤
ኪራ thanks very well.❤
Meflgwen ytfterkubet wey demo mn lay gobez edhonku edet mawek echalew 😢
all correct Thanks!
ዋው ምክርህ ይመቼኛል👌🏻🥰 ግን... ትንሽ የድምጽ volume ጨምርበት በጣም ዝቅተኛ ነው በተረፈ በርታ🥰
Thank you so much bro
ትለይብኛለህኮ❤
እምታወራውን ታቃለው 👍
thank you kiraye
Thanks kira it is amazing...
Thanks bro 🥰
ምን አለ ኪራዬን 100k ብናስገባ ኑሪልኝ ወንድሜ
ዌል ኪሩ❤😊
Thank you
Emotional intelligence lebchaw vidio sraln enden endemnadabr self control
ምናለ ሰብ ብታደርጉኝ እ ደስታም ሰውን ከማስደሰት ይጀምራል በሉ ጀምሩ❤
Enaregshaln
እሺ አርግሁ😂
አደረኩሽ❤❤
welcome All kira family to coment section tea or cofee😊😊
Hi I keep coming late. Sorry because of work anyways how are you doing I'm proud of you you always helping other makes me happy and proud I heard you saying helping one to one what about people they don't live in Ethiopia can we call you on your WhatsApp❤❤❤ big sister is the best I love you proud of you❤Tuti .
White or light blue shemiz lebiseh bik bel andande
ስራ ያጠሽ ልብስ ጋ ነሽ ዓለም ሰማይ ነክቶ😂
እውነት ነው ኪራዬ ስልጠናውን ግን ኣዲስ ኣበባ የመስጠት እቅድ ኣለህ ወይ ?እባክህን እንደኔ ቡዙ የምፈልግህ ያለ ይመስለኛልእና ብትመጣልን እላለሁ ኣመስግንሃለው ደሞ ትንሹ መምህራችን💪❤❤💪💪
ማኛው መጣህ
❤❤❤❤❤
Amsagnalhu
❤🎉❤🎉❤🎉❤🙏
❤❤❤❤😘
🥰🥰🥰🥰🥰💯💯👍👍👍👍
እረ አንተ ልጂ እንግኒዘኛ አታብዛ ስትባል ጭራሽ ባሰብህ እኔስ ትኒሽ ትኒሽ እሰማለሁ ይብላኝ ጭራሽ ለማይሰሙት በተረፈ በጣም አዲናቂህ ነኝ
ቴኪው my …………
Hi there kirubel
አንደኛዬ ኪራዬ❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤