ህዝቡን ያስቆጣው የጋዜጠኛ እፀገነት ሙሉ ንግግር | Haleta Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 702

  • @hiwehabshawityoutub8342
    @hiwehabshawityoutub8342 2 ปีที่แล้ว +142

    ሒዋን ሳታውቂ በሰህተት ገብተሻል ከሰህተትሸ ተመልሰሸህዝብሸንይቅርታ ጠይቂ ክሊፑ ሙሉ በሙሉ ሰህተት አለው

  • @qal211
    @qal211 2 ปีที่แล้ว +147

    አብይ ይልማ በጣም ጎበዝ እና እውነተኛ ሰው ነው አደንቀዋለሁ !!

    • @emperorbiruk2165
      @emperorbiruk2165 2 ปีที่แล้ว

      እውነተኛ ስለመሆኑ በምን አወክ።

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 ปีที่แล้ว +67

    ሀብይ ሺህ አመት ኑርልን መድነሐሃለም ይጠብቅክ ልፋትክንን ሁሉ የነፍስ ዋጋ ያድርግልን ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልህ በርታ እውነትን ይዘሃል ሕመብርሃን ከክፋ ሁሉ ትጠብቅክ የሕዝብ ነክ

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 2 ปีที่แล้ว +138

    ክሊፑ በትክክል ተጠልፏል ። አብይ እና ዴይ ሰቨን ስላነቃችሁን እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈላችሁ

  • @marmar6681
    @marmar6681 2 ปีที่แล้ว +117

    ተሳስቼ ነው ማለት ማንን ገደለአብይ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 ปีที่แล้ว +114

    ፀገነትና ህይዋን በውስጡ ስላላችሁ ይመስላል ተደባብሶ እንዲያልፍ
    የፈለጋችሁት ለማንኛውም ነቅተናል ማፈሪያዎች ናችሁ

    • @eleniabreha7349
      @eleniabreha7349 2 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል። የሚስጥራዊ ቡድኑ ደጋፊዎች ናቸው። አብይ ዘፋኝ ነበር " ነገር ግን በጊዜ ነቅቶ ከዘፋኝነት ወጥቷል።"

    • @eleniabreha7349
      @eleniabreha7349 2 ปีที่แล้ว +2

      ኧረ እግዚአብሔር አትበይ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝፈኑ አትልም!!!!። ራስሽን ችለሽ ተናገሪ።

    • @tsigeweinebelay8603
      @tsigeweinebelay8603 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @etsubabiye1959
      @etsubabiye1959 2 ปีที่แล้ว +1

      betikikile

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 ปีที่แล้ว +55

    አብይየ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ወንድማችን

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 2 ปีที่แล้ว +76

    አንቺ እምነት ቀየርሽ አልተባልሽም የነሱን ማንነት አንፀባረቅሽ ነው የተባልው አገርሽን የምታስተዋውቂው በንዚህ አይነት መንግድ ነው እንዴ የኛ ባህል እንደዚህ ነው እንዴ ????????

    • @sammywolde8580
      @sammywolde8580 2 ปีที่แล้ว

      Good point

    • @kidhgs717
      @kidhgs717 2 ปีที่แล้ว

      በጣም አኮ ነው የሚገርመው

  • @binyamsaid4344
    @binyamsaid4344 2 ปีที่แล้ว +45

    አብይ ይልማ ነቅቶ ያነቃን ምርጥ ጋዜጠኛ ነው

  • @mimegirma251
    @mimegirma251 2 ปีที่แล้ว +53

    ፀገነት ለምን ቀደም ቀደም የምትለው ሁሌ አዳምጣታለው ፀገነት አትንቀዥቀዥ

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 2 ปีที่แล้ว +70

    አይ ወዴት ወዴት ክሊፑማ ከኢሉሚናቲም በላይ ነው አይናችን እያየማ ልክ ነሽ ልንል አንችልም በጭራሽ

  • @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ
    @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +56

    ኦርቶዶክስ ዝፈኑ ጨፍሩ ብላ አታስተምርም ሲጀመር ክሊፑም ንግግርሽም ኦርቶዶክስንም ኢትዮጵያንም በጭራሽ አይወክልም በትክክል የሉሲፈር ተከታዮች ነው
    አብይ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት አከብርሃለሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

    • @eyeruskebede9756
      @eyeruskebede9756 2 ปีที่แล้ว +2

      ለምንድነው ግን ከጥንት ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ዘፋኞች በሙሉ ኦርቶዶክስ ናቸው ለምን????

    • @martaetopian6896
      @martaetopian6896 2 ปีที่แล้ว

      የስም ኦርቶዶክስ ነና ከቤተሰብ ስናድግ ጭምር በልምድ ሆርርቶዶክስ ሆነን አመትባልን እያከበርን ነጠላ ለብሰን ቤተክርስቲያ እየሄድን አደግን ግን ሆርቶዶክስነት ይህ አይደለም ሆርቶዶክስ በየእለቱ የፈጠረሽን አምላክ እያመለክሽ በንፅህና የምትመላለሽበት እይወት ነው እንኳን ዘፈን ሊዘፈን ቀርቶ ከአለም እየኖሩ ለአለም መሞት የሚባል ነገር አለ ያው በትክክል ያለማምለካችን ውጤት እየው እየታየነው ቤተሰብ የዘራውን እኛ እያጨድን ነው 😭😭

    • @genetabate45
      @genetabate45 2 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 2 ปีที่แล้ว

      እና ምን ተምራቹ ነው ጠጪ ሰካራም ጨፋሪ የሆናቹት

    • @martaetopian6896
      @martaetopian6896 2 ปีที่แล้ว

      @@tigistgirma6941 ትክክለኛ ሆርቶዶክስ ተከታይ ጠጪ ሰካራም ጨፋሪ አይደለም ማእተብ አንገቱ ላይ ያሰረ ሁሉ ሆርቶዶክስ አይደለም ሆርቶዶክስ የራሷ ስርአት አላት እውነተኛና ቀጥተኛ ስለኦነች ጥቂት ሰው ነው በትክክል የሚጓዝባት

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 2 ปีที่แล้ว +84

    ምንም ማስረጃ አያስፈልገውም ሲኦልን በምድር እየተለማመደች ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጣት እርግማን ነው ይሄ

    • @qal211
      @qal211 2 ปีที่แล้ว +1

      Exactly !

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

      የኛ ሴቶች ለገንዘብ ምንም ለማድረግ ወደኃላ አይሉም የእርስ በርስ ኮንፒቲሽን ስላላቸው ሴጣንን ሀገራችንካስገቡ እክኢ ቆዩ!! ሀይማኖት አስዳቢ ደሞ ሀይማኖቴ አይፈቅድልኝም??? ምን ሀይማኖት እላትና ያ ፔንጤ አፉን ሞልቶ ርኮ ነው የስደበን I don’t blame him he is absolutely 👍 ለሀይማኖቴ አንገቴን እስጣለሁ እያልክ ጫትህን ስትቅም ነው እምታድረው ያለን የነዚህ አይነት በሽሻ እና በገንዘብ ያበዱ ናቸው ሀይማኖትችንን አስደፍረው እይይንኮታኮቱብን ያሉት ምድረ ዱርዬ ሁሉ!!! ስብእን የሌላቸው!!!

  • @seifugebeyehu4651
    @seifugebeyehu4651 2 ปีที่แล้ว +19

    ፀጊ እራሷን ፌመስ ለማረግ የምትጥር ግን እንዴት ማውራት እንዳለባት እንኳን የማታውቅ ህፃን ልጅ ናት። በርታ ወንድማችን ።

    • @lidiya727
      @lidiya727 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል 😂

    • @avelteka6097
      @avelteka6097 2 ปีที่แล้ว

      thank you u said it all

  • @ሚኒልክጥቁርሰው
    @ሚኒልክጥቁርሰው 2 ปีที่แล้ว +63

    እፀገነት እስቲ ትውጣና አንድ ቪዲዮ ለመምህር አብይና ለDay7 ቲዩብ መልስ ስጪ ተቺ በመረጃ በማስረጃ እስቲ ትንፍሽ በይ ቅዳሜ ከሰአት ቅዳሜ በቲቪ ቅዳሜ ምሽት በሬዲዮ እንደመበጥረቅ ቀላል መሰለሽ ጉዳዩ ትልቅ ነው ምድረ ዳቢሎሳም!!!

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 2 ปีที่แล้ว +104

    ሲጀመር ዘፈኗ ሀገርን አይወክልም

  • @abrhambelayneh5150
    @abrhambelayneh5150 2 ปีที่แล้ว +45

    ትክክለኛ እይታ ነው አብዬ ክበርልኝ

  • @zenashweldkirkos9214
    @zenashweldkirkos9214 2 ปีที่แล้ว +39

    ፀገነት አሁን አንቺ ጋዜጠኛ ነሽ መጀመሪያ አብይን ለመተቸት የርሱ እውቀት ደረጃ ላይ መድረስ አለብሽ ዝምብለሽ አትዘባርቂ አብይ ጀግና ነህ አሁንም እያሳደድክ አጋልጣቸው የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እርሱ ይጠብቅህ ዘመንህን ይባርከው

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ብለሻል እፀገነት ብዙ ቦታ ላይ አቃለሁ አቃለሁ ብላ ስትሽቀዳደም ነው የማያት

    • @Mekzol
      @Mekzol 2 ปีที่แล้ว

      ይቺ እፀገነት ደደብ ነች

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +1

    ወይዘሮ ሄዋን, አንቺ ኢትዮጵያን አትወክይም !!!!
    ሰምተሻል ❤

  • @supraet
    @supraet 2 ปีที่แล้ว +37

    Abiy, you're showing a good path to this generation. Some of them like Tsegenet are blind and leading the people to destruction. May God give you more grace to deliver the people.

  • @senglabedu9763
    @senglabedu9763 2 ปีที่แล้ว +1

    እባካቹ ምንም በማታቁት ሰው ልጅ አታስከፉት ሚድያ ያጠፋ ፈጣሪ ይቅጣው ማንም ሰው ቅኑ የለም ሀሌታ ተጠንቅ

  • @natural4615
    @natural4615 2 ปีที่แล้ว +44

    ሰይፉ ብቻ ነው እውነታውን ለማወቅ የፈለገው እዚህ ኢንተርቪ ላይ

  • @tiyaamee3632
    @tiyaamee3632 2 ปีที่แล้ว +51

    Abiy, you are absolutely right ✅

  • @mumuye5
    @mumuye5 2 ปีที่แล้ว +32

    ገንዘብ አታሎሽ የማታውቂው ወጥመድ ውስጥ የገባሽ ትመስያለሽ ግን የሚያውቅ ስለዘመኑ ያነበበ ያወቀ ሰው ሲመክርሽ ቆም ብለሽ ማሰብ እና ከስህተትሽ መማር ማወቅ ነው ኦርቶዶክስ ነኝ ያልሽው ዘፈን ሃጢያት ነው ብላ ነው ቤተክርስቲያን ያስተማረችን ሽፋን አታድርጊው ሃይማኖትሽን ጋዜጠኛዋ ግን I have zero respect for you

  • @ayiniyegetachew9675
    @ayiniyegetachew9675 2 ปีที่แล้ว +21

    ፀገነት በሰላሙ ጊዜም እትመችኝ ችኩል ነሽ እንኳን የመናፍስት ድጋፊ ሆነሽ ሁለታችሁም ንስሀ ግቡ የሞት መንገድ ላይ ነው ያላችሁት።

    • @Fanoisking-d9p
      @Fanoisking-d9p 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ታስጠላኛለች ይች ገልቱ

  • @yididiyadaniel3241
    @yididiyadaniel3241 2 ปีที่แล้ว +36

    ክርስቲያን ብትሆኝ ኖሮ ሲጀመር ዘፈን ባልዘፈንሸ
    ጭራሽ የኢትዮጵያዊ ባህል አንድም የለበትም
    ከኦርቶዶክስ ዉረጂ ሀይማኖታችንን አታሠድቢ
    ወጌኔ ንቃ
    አቤልዬ ወንድማችን በርታ!!!

  • @beezee3614
    @beezee3614 2 ปีที่แล้ว +24

    እየወጣችሁ አትጨማለቁ ልክ እደዉጪው ተግባር በጣም ይቀፋል እኔ ክርሲቲያን ነኝ የምትባል ቃል የማጭበርበር ነዉ

  • @betelhemestifanos2453
    @betelhemestifanos2453 2 ปีที่แล้ว +5

    ግብረ ሰዶም ብሎ ለመናገር ቃሉ ይክብደናል አላለችም ተወረናል ይልቅስ አታዘናጉን ነቅተናል Thank you abiye🙏

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 ปีที่แล้ว +6

    ወጣቱን የሚያነቃቃው መምህር አብያችን እግዚአብሔር ሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዉ ያቺ ሰገጤ የእጇን ታገኛለች ማቁራ ነሽ

  • @hewan1317
    @hewan1317 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ልክ ነህ እናመስግናለን እንተ እውቀክ ስላሳወከን እብይ፣👏

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 2 ปีที่แล้ว +21

    ባለፈው ሁለት ጎረምሶች በሬድዮ፡ጋዜጠኛ ማለት ስለሚቸግረኝ ነው፡ ነበር ያለው እያዩ ፈንገስ???? ፀገነት ይህንን የእያዩን ንግግር ነው ያስታወሽኝ፡፡ አንችን ጋዜጠኛ ለማለት እቸገራለው፡፡እስቲ ማክይክ ከመያዝሽ በፊት....መፅሀፍትን በደንብ አንብቢ፡፡ ሄዋንስ ባለማወቅ ባለመብሰል፡የምትሰራውን ነገር ባለመረዳት፡ዝና ሸውዷት ነው እንበል፡፡የአንቺን ምን እንበለው??? በጣም ቀሽም ነሽ፡፡ክሊፑ ሴጣንን አመለከ፡አስመለከ....እሱ ውስጥ አልገባም፡፡ሄዋን..... በአንድ ኢንተርቪውሽ ላይ.....ጂጂን እንደምታደንቂያት ስትናገሪ አድምጫለው፡፡ ታድያ....እራቁት መውረግረግን ነው ያስተማረችሽ???? ከጂጂ....እራስን ማክበር፡ባህልን ማክበር ፤ኢትዮጵያን ማክበርን ብትማሪ ይበጅሻል፡፡የምትሰሩውን ስራ፡ከነማን ጋር እንደምትሰሪ.....ከታላላቆችሽ ጠይቂ፡፡አሁን ትልቅ ሰው ነሽ፡የምትሰሪው ስራ በታናናሾችሽ ላይ ስለሚፈጥረው አሉታዊ ተፅእኖ ማወቅ ይኖርብሻል፡፡ ክሊፕሽ..... ምንም በማያሻማ መልኩ እጅግ አስቀያሚ ነው፡፡ባለማወቅ የሰራሽው ስህተት ነው ብለን እንድንቀበልሽ ከፈለግሽ.....በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ይቅርታ ጠይቂ፡፡ገና ብዙ የምትሰሪ ጎበዝ ሴት ነሽ፡፡ግን.....ጥሩ ስራ፡ጨዋ ስራ፡ኢትዮጵያን እና ባህሏን ህዝቧን ያከበረ ስራ ቀስ ተብሎ....በትዕግስት ነው የሚሰራው፡፡እባክሽ....ይህ ክሊፕሽ ጥሩ አይደለም፡፡ጥሩ ስራ ሰርተሽ ኢትዮጵያን እና ታሪኳን ባህሏን ለማስተዋወቅ ያብቃሽ፡፡ለአሁኑ ግን ጥሩ ስራ አልሰራሽም፡፡

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 2 ปีที่แล้ว +19

    የእናንተ ድፍረት አያልቅም እና የሰራሺው ከማን ጋር እንደሆነ አታውቂሚና ነው ግግም የምትይው ኦርቶዶክስ ነው የሴጣንን ስራ ነው ሀገራችችን የምታስጠሪው ደግሞ ኦርቶዶክስ ነኝ ትላለች ማፈሪያ መክሰስ ካለብንም እኛ ነን እንጂ ክስ ትላለች

  • @sebleteklu7678
    @sebleteklu7678 2 ปีที่แล้ว +13

    ፀገነትንና ሄዋንን እንዲሁም ጓደኝዋን ጠበል ውሰዱዉቸው ወደ ራሳቸው ይመለሳሉ

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 2 ปีที่แล้ว +7

    ችግሩ እኮ መሰልጠንና መሰይጠንን ለይተው የማያውቁ ወይም መምሰል የፈለጉ ጋዜጠኞች ናቸው እንግዲህ ትውልዱን የሚያበላሹት አብይ አንተ በርታ ከማጋለጥ ወደኋላ ሳትል ትውልዱን ስለተረገመው አስተሳሰብ አንቃ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤ ወንድማችን አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
    እህታችን እና መሰለችዋ ግን በኦርቶዶክስ አትቀልዱ እንደውማ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ስትሉ ማፈር ነበራቹ ክሊብች ሁሉ ኡሉምናቴን ይወክላል ጥፍሩ ሜካፑ ልብስሽ እራቆትነትን 666ን ይወክላል እህቴ ማስተዋልን ይስጣቹ መድሃኒአለም የቀራንዮው ጌታ

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 2 ปีที่แล้ว +24

    ፀገነት ደሞ አሽቃበጠች አወኩ አወኩ አለችሳ

  • @fithumfithum4790
    @fithumfithum4790 2 ปีที่แล้ว +23

    የአስቴርን ጦሰ እፍሩ እፀገነት የሚሏት በደንብ አለችበት

  • @selamsida3715
    @selamsida3715 2 ปีที่แล้ว +19

    በሀይማኖቴ የመጣ? ምን እያደረክሽ ነው ጭፈራው, እራቁቱ,ዘፈኑ, አጋንንታዊ ክሊፑ ኦርቶዶክሳዊ ነው ስርአትሽን የዚ ብዙ ሀሳብ አለብን

  • @bedluadege4274
    @bedluadege4274 2 ปีที่แล้ว +30

    ሄዋን ተሳስቼ ነው ይቅርታ በይ በቃ?
    በቪዲዮው ላይ ከጀርባ ሲደንስ የነበረ በተፈጥሮ ወንድ ግን በዳንሱ ላ ይ ሴት ነበር
    በሁለቱ ጆሮዎቹ ላይ ያረገው ጉትቻ ትላልቅ የባጃጅ ጎማ የሚያክል ነበር ቀሚስ ነው የለበሰው ከንፈሩን ሊጲስቲክ የተቀባ ወንድ ለመሆኑ ደሞ ፂሙ በደንብ ይታያል በዙም እያረጋችሁ እዩት እስቲ

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ፀገነት የልጆች እናት ነሽ ዋዋዋዋ ሀጢያት በደጅሽ እያደባ ነው ንቂ ንቂ ሄዋን ንቂ ዋዋዋዋ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት መነገድ መደበቅ አይቻልም ።አብይ በርታ ክርስቶስ ይጠብቅህ

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 2 ปีที่แล้ว +2

    እነዚህ ነውረኞች በሀጥያት ወጣቱን እንዲለማመዱ እያደረጉ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ባህላችን አይፈቅድም ስሙን ለመጥራት ይቀፋል ይላሉ ደፋሮች ሰውን አትሸውዱም በትክክል ስራውን የስራችሁት አምናችሁበት ነው ለዚህ ንቀታችሁ ህዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ?... ካልሆነ አንላቀቅም።!!

  • @sophienur8116
    @sophienur8116 2 ปีที่แล้ว +7

    አብይ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @selam8182
    @selam8182 2 ปีที่แล้ว +29

    ሆን ብለው ነው እኛን ሆኖ ተብሎ በበጅት ትውልድ ለማጨድ የተሰራ ዘፈን ጭራሽ ዘፈን ፅድቅ ነው ሊሉንም ቃጥቶዋቸዋል🙂

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 2 ปีที่แล้ว +3

    abiy u are truly right two of them are defending they mistake LET GOD KEEP ETHIOPIA. I am proud of you memhir abiy KEEP it up.

  • @wondimenehfekede4530
    @wondimenehfekede4530 2 ปีที่แล้ว +14

    ሀገራችንን እሳት ውስጥ ለመክተት እየሮጥኩ ነው ለማለት ፈልጋ መሆን አለበት ግን አይን ያወጣ ሽምጠጣ ኧረ ይደብራል

  • @amuamu5116
    @amuamu5116 2 ปีที่แล้ว +28

    ሰይፋ ከሚመጥን ጋር ብሰራ ይሻላል እፀገነት ትውን አፀሲሆል ክሊፕን አይተሽዋል ዝም ብለሽ አትለፍልፊ ለፍላፊ

    • @ermiasamelga2510
      @ermiasamelga2510 2 ปีที่แล้ว

      Betammmm yesefer were nw mitinagerew simetwam andebetuam She is not journalist

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 2 ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ አብይ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ዋጋህን ከፈጣሪህ ታገኘዋለህ ዛሬ ሰው ሳያውቀው ወደ ጨለማው አለም እየሰመጠ ነው እህታችንም በጣም ያሳዝናን የሰራችሁ ሰውን ወደ ሀጥያት መገፉፉት ነው ጋዜጠኛዋ እግዚአብሔር ይቅር ይበለሽ ያሳዝናል

  • @heyablisan4214
    @heyablisan4214 2 ปีที่แล้ว +19

    Abiy is 💯💯💯💯

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 2 ปีที่แล้ว +3

    እፀገነትማ ሁሌም ፈጠን ፈጠን ማለቷ አወቅሁ አወቅሁ ማለቷ የተለመደ ነው ግን ደግሞ ብዙ ነገር አታውቅም ። ግን የኢቢኤስዋ እና ታዲያስ አዲስ ላይ ያለችው አንድ መሆኗን አላውቅም ነበር ።

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይፈርዳል ትላለች እድ ቀላይ ይፈርዳል ሲጀመር ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም። ሲቀጥል ያንፀባረቅሽው ነገር የተሳሳተ ነው ከተባልሽ ይቅርታ ጠይቂ መሰልጠንና መሰይጠንን ለይ። እኔ ክርስቲያን ነኝ ለዛውም የተዋህዶ ልጅ ትላለች ። ክርስትና ዘፈን ዝፈኙ ብሎ አስተምሮሻል። በህይወት ያልኖርሽበት ክርስትና ተቃውሞ መሼፈኛ ልታደርጊው ነው። እግዚአብሔር ለንስሀ ይመልስሽ።

    • @samueldebebe9908
      @samueldebebe9908 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሴ ተቃጠልኩ እኮ የጋዜጠኛ ንግግርም ስርአትም የላትም እሷ ሁሉ አልመሰለችኝም ሌላ ሰው እኮ ነው የሆነችብን ንግግሯ !የፈጣሪ ያለህ!.. ወገኖቼ ሰዉ ሁሉ ልውጥ እያለ ነው አብዷል :
      ያቺን የሰይጣን አምላኪ ጌታ ይድረስላት እንጂ በቅርቡ ......እነ ጀስቲን እና መሰሎቹ ያዩትን መከራ ጋብዙልኝ :ለእሷ እና ለሷ ቢጤዎቹ
      የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ........
      የእነሱ ግማሽ ግማሽ ፊታቸውን ነው የኢትዮጵያውያኖቹን ሲቀበጣጥሩበት አይቶ አላማሩትም ለዛ አዲስ የማጣመም ስልት እያዘጋጀላቸው ነው ተወጡት። እነ አብይ መክረዋል
      ምከረው ምከረው ካልሰማ......???

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 ปีที่แล้ว +7

    ፋሽን ኮስምቲክስ እና ዘፈን ውስጥ ነው ያለው አውሬው ትውልድ ንቃ ። በአለም ላይ ታዋቂ ዲዛይነር እና ኮስቲዮም የሚያደርጉትን መመልከት ነው 😥

  • @kiddyhagos9916
    @kiddyhagos9916 2 ปีที่แล้ว +16

    ህግ እና ስራት ማስያዝ ነዉ ያለችዉ ኡኡኡኡቴ አለች አያቴ አልቀረብሽም ሄዋን ክክክክክክ

  • @የማርያምልጅ-ሸ6ነ
    @የማርያምልጅ-ሸ6ነ 2 ปีที่แล้ว +11

    ጉዶችውን ስለዘረገፈው የትውልድ ጠንቅ ማፈሪያ Unlucky generation

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 2 ปีที่แล้ว +11

    እጸገነት ለመሆኑ ሰዉ ናት እንዴ እቺ አሮጊት ከሚዲያዉ እንድትጠፋ እምፈልጋት ሴትዮ ናት ለምን አዲስ ጋዜጠኛ እንፈልጋለን በዊግና በሜካፕ ያለች ሴትዮ ነች ማሰቢያዋ ሞቶዋል

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ ፍለጋ ፕሮግራማቸው ላይ ለሚቀርቡት በጣም ነው ምታዳላው ወንዱ ዮኒ እንኳ እያለቀሰ እሷ እንደ መሳቅም ያደርጋታል ምታሳየው አክት አይገባኝም ።ሶፍት ከመስጠት ራሱ ታዳላለች ።የኔ ቢጤ ከሆነች በልብሷ ነው ምትጠርገው

  • @hiruteteferi3315
    @hiruteteferi3315 2 ปีที่แล้ว +25

    ኢሉመናቲ ነው ዘፈኑ

  • @peaceaddis7563
    @peaceaddis7563 2 ปีที่แล้ว +7

    “የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ” ሆንሽብን እኮ እፀገነት…..

  • @user-sol321
    @user-sol321 2 ปีที่แล้ว +10

    ይኼ እኮ ግልፅ ነው ፣ ብዙ ጊዜ ጨለማ ያለበት ክሊፕ ፣ የጥልቁ ዓለም ናቸው ፣ ልጅ ሚካኤል እራሱ ፣ ስንቱን ገደል ከተተው ።

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 2 ปีที่แล้ว +4

    የቆምክለት ሕዝብ ፈጣሪ ይጠብቅህ አብይ እውነት ነው ማንም የማይደፍረውን ውርደት ነው እየተሟገትክ ያለህው እኛ ከአሸናፊዎች ነን አይዞክ

  • @ሊዱ
    @ሊዱ 2 ปีที่แล้ว +8

    ደፋር ኦርቶዶክስ ነኝ እደ ቤተክርስቲያን ልጅ መሆኔ ትላለች እዴ አሰዳቢ

  • @wintayohannes3449
    @wintayohannes3449 2 ปีที่แล้ว +30

    ሀገርሽን በኢሊሙናት ልተሰዊቂያት ነው።

    • @kidhgs717
      @kidhgs717 2 ปีที่แล้ว

      ይቺ ቆሻሻ ደግሞ ኦርቶዶክስ ነኝ ትላለች አንዲህ ሰውነቴ የሚሰቀጥጥ ዘፈን ዘፍና.

  • @beletshachewmelaku3189
    @beletshachewmelaku3189 2 ปีที่แล้ว +7

    ኦርቶዶክስ ዘፈንን አታስተምርም እባካችሁ መሆንና ነኝ ማለት ይለያል ሀይማኖታችንን እንጠብቅ ወዴት ነው እየሄድን ያለነው

  • @ukyegirmachew1482
    @ukyegirmachew1482 2 ปีที่แล้ว +6

    ጂጂኮ አለም አቀፍ ያረገችው ሙዚቃችንን በመቅበጥ በመጨማለቅ አደለም በጥበብ እጂ ። አላስፈላጊ አካሄዶችን ሁሉ አብይ ይልማ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ሚዲያወች ሊረባረቡበት ይገባል ።

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

      በትክክል ምን እኮ ብዙ ሚዲያ ያላቸው አጨብጫቢዎች ገንዘብ ብቻ ነው!! ጥቂቶች ናቸው እሚያጋልጡት!!

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 2 ปีที่แล้ว +16

    All we are stand with Abiy.

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሩ ትክክል ነው ቪዲዮ ክሊፑ የቃልቻ ቤት ውስጥ የተሰራ የሚመስለው !!!

  • @keaman2432
    @keaman2432 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚገርመው ኦርቶዶክስ ነኝ እያሉ ዘፋኝ መሆን መፅሀፍ ቅዱስ ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ይላል ስለዚህ ተዋህዶ ደግሞ ያሬዳዊ ዜማ እንጂ እምታስተምረው የምትጠቀመው የሙዚቃ መሳሪያ እንኳን የላትም ስለዚህ ጨፋሪዎች ወየሁላችሁ

  • @tikikilgenna2609
    @tikikilgenna2609 2 ปีที่แล้ว +6

    ይሄንን ወራዳ ሥራ አለማውገዝ ወይንም ደግሞ ለመሸፋፈን መሞከር ዳግም የህዝብን ስሜት መጉዳት ነው። የተሰራው ሥራ አሳፋሪና በግልፅ ኢትዮጵያዊ ማንነትን የማይገልፅ ነው።

  • @liyuworkabebe1843
    @liyuworkabebe1843 2 ปีที่แล้ว +1

    ድሮም የተፈለገችው እንዲህ እንድትል ነው። ልቦናችሁን ይመልስልን፣ ፈጣሪያችን የዲያብሎስ ሴራ በስልጣኑ ይደምስስ። የኦርቶዶክሳውያን ግን እንንቃ እባካችሁ ክርስትናውን ለመኖር እንጂ ለፉከራ ላለመጠቀም አንትጋ።ልቦናን አዲስ ማድርግ የሚቻለው እርሱ አዲስ ልብን ይፍጠርልን።አሜን

  • @honey48757
    @honey48757 2 ปีที่แล้ว +8

    Seifu Gin Afatetat. Gobez New 👍🏾👍🏾 Yachi Etsegenet Enkua Ashkabach Nech Hooo 🤔🤔🤔

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 2 ปีที่แล้ว +1

    Abiy you are right ሙሉ በሙሉ ጂጅ ባል እጅጋየሁ ሽባባውን ከመስመር ያስወጣት ድራግ ያደረጋትና ጃኖ ባንድን ያቆቋመው የኢሉምናቲ አባል ነው እነዚህንም ልጆች ከፕሮቴስታንት ቸርች ዘፈን ሀጢያት አይደለም ብሎ በብር በማማለል መስመራቸውን እንዲለቁ አድርጎል

  • @shewitekersie3312
    @shewitekersie3312 2 ปีที่แล้ว +4

    ስነስርአት እንዲህ ከሆነ አገርን ማሳወቅ እንዲ ከሆነ እግዚአብሔር በሱ ሳይሆን በናንተ ላይ ነው የሚፈርደው ቁጭ ብለሽ ሐይማኖት ካለሽ መፀሐፍ ቅዱስ አንብቢ ዘመናይነት እረቃን መሄድ አይደለም

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው ኢሊሚናቲ ነው

  • @adisudadi1533
    @adisudadi1533 2 ปีที่แล้ว +11

    ሰይፉ ይታዘብሻል ይቅርታዉ ይሻልሻል

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym 2 ปีที่แล้ว +10

    የሴጣን ወዳጅነት ገደል አፋፍ እስኪያደርስ ድረስ ነው ከዛ ገፍትሮ መመለስ ነው አሁን እናንተ ገደሉ አፍ ናችሁ የቀረው መገፍተሩ ነው

  • @ስሜቴክ
    @ስሜቴክ 2 ปีที่แล้ว +16

    ይህቺ ደንቆሮ ምን ታውቃለች

  • @brhanwwenbera7963
    @brhanwwenbera7963 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁለችንም እንደ አንድ እትዮጵያዊ እውደቹአልሁ ነገር ግን አብይ ልክ ነው

  • @sol6328
    @sol6328 2 ปีที่แล้ว +10

    አቢያችን ፈጣሪ ይጠብቅህ አረ ቀለዳችሁ ወሬ ነው አረ እባክሽ ተናባችው ነው እንደዚህ

  • @shahsetube3327
    @shahsetube3327 2 ปีที่แล้ว +1

    እደው አንቺ ም ሰዬፍም ፀገነትም አምላክ ልቦና ይስጣቹ እደዚ አይነት በአገራችን ምንም ሰምታቹ አታውቁም ከኛ የራቀ ነው አሳፋሪዎች በቃ ይድፋቹ

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 2 ปีที่แล้ว +1

    ከውጭ የሚመጣው ሁሉ ከኛ አይሰማማም እና ሀገራችን ለማሰተዋወቅ በኛው ሰራ እንጂ ፈረንጅ ብሎ የኛ የሚባል የለም ሰም እየቀየርሸ ከፉውን ወጣቱን ማሰተማር ሀጥያት ነው ወንድማችን ትከከል ነው በኛ ኦርቶዶከሰ ጭራሸ ዘፈን ሓጥያት ነው እና ወላጆችሸን አታሳፉሪ ተመለሸ ልቦና ይሰጥሸ ምንም ምከንያት አያሰፈልግም ይህ ቪድዬ የነማን መሆኑን ታውቂያለሸ አሳፋሪዎች የኛ ለኛ የውጭው ለውጭ ይሁን አትዘባርቁ

  • @zenashweldkirkos9214
    @zenashweldkirkos9214 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀገራችን ከማንም በላይ ባህልና እሴት ያላት ሀገር ናት ሀገርሽን ማስተዋወቅ ካለብሽ በራስሽ ሀገር ባህልና እሴት እንጂ ከባህላችን ጋር ፍፁም ባማይገናኝ ነገር አይደለም አሁንም ቢሆን ባለማወቅ ከሆነ ከስህተትሽ ተመልሰሽ ህዝብሽን ይቅርታ ጠይቄ !!

  • @hanasheferaw7147
    @hanasheferaw7147 2 ปีที่แล้ว +28

    I stand with him unapologetically!

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว +1

      ዝምብሎ ሰው ለመጥራትም የሚቀፈውን ነገር በግድ እወቁ ጥሩ እኔ ብቻ ያልኩት እውነት: ምናምን እያሉ በመንፈሳዊነት ስም የሚደረግ ሀሰተኛ ውንጀላን አልቀበልም ከሰይጣንም ነው:: እፀገነት ሀይማኖቴም ባህሌም አይፈቅድም ካለች በቃ እሷ ናት አስተዳደጏን የምታውቀው:: ስለዚህ ልጅቷ ትክክል ናት::
      አብይ የሚሉት ግን እራሱ ግብረሰዶማዊ ነው::

  • @tigistabera907
    @tigistabera907 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀገነት እወዳት ነበር ፀገነት ግን እንዳህ አትመስይም ነበር ፀገነት አሸቃበጠች ወሬ ወሬማ አይደለም ወደራሳችሁ ተመለሱ ለታዳጊዎች አሰብልን ለአገራችንም እኛ የሃይማኖት አገር ያለን ነን ሰነሰርአትማ ይህ አይደለም

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደው ምን ነካሽ ተሳስቻለሁ ይቅርታ ማለት እኮ ጥሩ ነው እረ ታስፈሪያለሽ እንጂ አታምሪም ለማማር ከሆነ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @YeshiharegK
    @YeshiharegK ปีที่แล้ว

    አቤት መደለል! በግልፅ እኮ ያሳብቃል ቪድዯ! ግልጽ ነው ትውልድ የሚያጠፋ ነው:: @አብይ ይልማ በጣም በርታ እና ትውልድን አንቃ!! የፈለገ የፈለገውን ይምረጥ ግን አውቆ ተታሎ ሳይሆን👍

  • @emperorbiruk2165
    @emperorbiruk2165 2 ปีที่แล้ว

    ሄዋን ከጎንሽ ነኝ ። ምንም አይነት የጨለምተኞች አስተያየት ወደኋላ እንደማያስቀርሽ እርግጠኛ ነኝ።

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +3

    እስይ ጋዜጠኛ አብይ እግዚአብሔር ይስጥህ ሲጀመር ሙዚቃዉን እፖንሰር ያደረጉት የዉጭ ዜጋ እንደሆኑ ተነግሯል ስለዚህ አትጨማለቁ ለሀገራችሁ የዉድቀት መንስኤ አትሁኑ እባካችሁ 😥😥😥😥ኢትዮጵያ እነኛ ቅዱሳን የዋሃን የነበረለብሽ እንደ እኛ ወራዳ ትዉልድ ይሙላብሽ

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 2 ปีที่แล้ว +1

    በፍፁም ወንጀል አይደለም "freedom of speech" የሚባል ነገር ያለበት 21ኛው ሴንቸሪ ላይ ነው ያለነው። የሴት ዛር እና አጋንንትን መስለሽ እንደ ክላውድ በቀለም አብደሽ የትኛው ነው የኢትዮጵያዊነት ተምሳሌታቹ?!?! "ምን ያህል እምነት አላቹ ከውጪ ሰው ጋር ስትሰሩ" ብሎ ሰይፉ ሲጠይቃት she is all about $$$ "ውል አለ፣ ጠበቃ አለኝ" ትላለች: ይህ ከእውቀት ነፃ እንደሆነች ታስታውቃለች። እፀገነት ደግሞ የሚወራው በጣም አስፀያፊና ነውር ከሆነ አት ዋጪው አውጪው!! ጋዜጠኝነትሽ ለዚ ጊዜ ነው ህዝብሽን መታደግ ያለብሽ። ነውር ከሆነ ነውር ነውና እንዳትታለሉ ወጣት ሆይ አምልጥ እንደማለት አታንሱብን አታውሩብን የምትል ከሆነ ሌላ ታሪክ ነው። ግብረሰዶም ነውር አፀያፊ ነው ካልሽ ልክ ነሽ መፅሐፍቅዱሳችንም ያንኑ ነውና የሚለው አውጂው ሰው በአፉ መስክሮ በልቡ ቢያምን ይድናል ተብሎ ተፅፎአል። እፀገነት ስለ ግብረሰዶም የተረት ተረት ታሪክ መስሎ ከታየሽ it's real, go ahead and read it on Genesis 19÷1-28
    በዘፍጥረት 19÷1-28 አንብበሽ ግንዛቤ ውሰጂ።

  • @20thcenturyfoxuk66
    @20thcenturyfoxuk66 2 ปีที่แล้ว +5

    እፅገነት ቀዝቀዝ በይ ሚዲያ ላይ ስትሆኑለምን ንግግር ላይ ጠንቀቀ ለኛ እሩቅ ነው ያልሽው በየቤቱ ወንድ ህፃናት እየተደፈሩ በእፅ ወጣቱ እየደነዘዘ በየጠንቃይቤት ዛሬ ወጣቱ ለገንዘብ ሲል ተዘፍቆ ይሄን እንደማያውቅ ትልትሆኝነው የት ሀገር ነው ምትኖሪው አረ አንብ ቢ ጋዜጠኛ ተብለሻል ለስሙ።

  • @meriedtsegaye731
    @meriedtsegaye731 2 ปีที่แล้ว +4

    እምነት ላይም ሁላችሁም ባትሔዱ ጥሩ ነው የመጣብንን ቸነፈርና መዐት መቋቋም እያቃተን ባለንበት ጊዜ ከቻላችሁ ወደ ፈጣሪ ቤት ሔዳችሁ ይቅርታችሁን ጠይቁ

  • @minyahelgossaye5640
    @minyahelgossaye5640 2 ปีที่แล้ว +3

    እፀገነት ጉዳዩን በመደገፍ እና ሔዋንን መደገፍ በሚመስል መልኩ ነው የቀረበችው አሳፋሪ ናት። ሔዋን ደግሞ ጭራሽ ንፁህ ስራ እንደሰራች ነው የገለፀችው። እር ይፈርዳል ብላለች አዎ ይፈርዳል። ሰይፉ ግን መመስገን አለበት።

  • @yaredtamene6477
    @yaredtamene6477 2 ปีที่แล้ว +1

    ሔሊ እንወድሻለን ግን ብዙ ባህል ቋንቋቸው እሴቶች ያለን ኩሩ ህዝብ ያለበት ሀገር ነው ያለን ። ግጥሙን ሁሉ ግራ የገባው ነው ሙዚቃ መሳሪያ ብቻ ስለዚ ሔሊ ምክር ጥሩ ነው ስሚ ብዙ ነገር ካንቺ እጠብቃለሁ ........ !! አድናቂዎችሽ

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 2 ปีที่แล้ว

    🔴🔴እፀገነት ምንም አታወቅም አዋቂ መስላኝ ነበረ ሄዋን በጣም ገረመችኝ ሀገሬን ላስጠራ እጠራለሁ በዚህ በኢሊሙንቲ አለም ኢትዮጵያን ልታስጠሪ ጥንቅር ይበል አብረዉሽ ክሊፕ የሰሩት ጌዎች ናቸው እናዉቃለን አለም ያዉቃል ወንድ ለወድ የሚየተጋቡ በግብጽ አነጋገር ቡሽቲ ዎች ናቸው ገነዚህ ሰዎች ጋር ግንኙነት ያላቸዉ ሰዎች የኢትዮጵያ ጠንቅ ናቸው እኛ ሀገር መግባቱ ያሳዝናል 666 ሄዋን ዉጪ ከ ዚህ የሰይጣን አለው አብይ ትልቅ ሰው ነህ ለትዉልድ የምትጨነቅ አስተዋይ ድንቅ ሰው

  • @webak242
    @webak242 2 ปีที่แล้ว +1

    Abiy . absolutely your right 👌👍

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 2 ปีที่แล้ว +1

    እፅ ገነትንን ደግሜ ደግሜ ደግሜ ሰማኋት ሳይጠሯት አቤት ሳይልኳት ወዴት ያለች እጅግ አቃጣሪ ክፉ ሴት ናት ሔዋን የተባለች የሰንበት ፅንስ አንድም የግብረ ሰዶም ውሽማ ናት ወይም የቢዚነስ ተካፋይ ናት የፈለገችውን መሆን ሰይጣናዊ መብቷ ነው ሔዋን ጠበቃ ሳያስፈልጋት ባለ ማእተቡ አቢይ ይልማን ፍርድ ቤት አቆመዋለሁ እያለች እፀ ገነት ሳይሆን እፀ በለስ የሆነች እርጉም ምንድን ነው ሳይበላት ያሳከካት? እግዚአብሔር ይፈርዳል አንቺም ሔዋን የተባለችው እርጉምም ከዚህ ክፉ ዘመን አታልፉም ንስሃ ግቡ አቢይ ይልማን በጓዳ ሳይሆን በሚዲያ ይቅርታ ጠይቁ በኢሉሚናቲ እንከብራለን ብላችሁ በክፋታችሁ ከቀጠላችሁ በምድርም በሰማይም ሁለት ሞት ትሞታላችሁ ውርድ ከራስ አቢይ ይልማ በፈለገው መንገድ የመጣው ቢመጣ ሰማዕት ነው ወገቡን ገትሮ የሚከላከልለት አምላኩ ነው ከጎኑ ሆኖ ሥራ እየሰራበት ያለው እናንተን ግን አሁን የምታደገድጉለት የጨለማ ንጉሥ ነው የእሳት ሰይፍ ይዞ የሚጠብቃችሁ ከተመለሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ መከራ ይሰውራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አቢይ ዮልማ ሆይ ባለህበት ሁሉ መላእክት ተነጥፈው ይጠብቁህ በረከትህ ይድረሰን የምጓጓልና የምሳሳልህ እንደ እንጀራ የምትርበኝ እንደ ውሃ የምትጠማኝ የመንፈስ ቅዱስ ወንድምህ

  • @amityyelebe1965
    @amityyelebe1965 2 ปีที่แล้ว +3

    ሲጀመር በትኝውም አይማናት ዘፈን አጣያት ነው ሀብያችን እግዚአብሔር ይባርክ ስለንግግርክ ሰው እንደዚህ በውቀት ሲናገር ደስ ይላል አንቺ ግን ውሸታም ነሽ ይሄ ኢትዮጵያን አይወክልም ፀገነት ህስቲል አሁንም እያሽቃበጥሽ ነው በጣም የምታስጠሉት ትውልድን የማያንፅ ነገር ነው እውነት ነው አብያችን አንተ ቀጥልበት አፀገነት ለሼር ነው የምትሰራው እቺ አለቅላቂ 😭😭😭😭😭

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ኢትዮጲያ በእዳቺ አይነቱ ባለጌ መቼም ልትጠራ አትችልም ስንት ጀግናዋ አስጠርተዋት የለም የኔ ቢጤ የትም ስነዘላዘል እንቄይና መደበቂያችን ሀይማኖትና ሀገር እናረጋለን አንቺም ብሎ ሀይማኖተኛ የኔ ቢጤ እኔና አንቺ መሰሎቻችን ነው ኢትዮጵያ መከራ እንዲበዛ ያረግነው

  • @surafelgetachew200
    @surafelgetachew200 ปีที่แล้ว

    Day 7 በትክክል ነው የገለፃት ሚስጥሩን በትክክል አሳይቶናል ክብር ለወንድሞቻቺን እንወዳቹሃለን።

  • @duniyamuhamed5299
    @duniyamuhamed5299 2 ปีที่แล้ว +1

    አገራችንን የምታስጠሪው ከኢሉሚናት ጋር በመዝፈን ነው ከሌዚቢያን ጋር በመላላስ ነው ኢትዮጲያን የምታስጠሪው ይቅርብን አንፈልግም

  • @S.m543
    @S.m543 2 ปีที่แล้ว +6

    አታፍሪም ደሞ ማፈሪያ ነሽ ይሄ ሁኔታሽ ነው አገር የሚያስተዋውቀው ደሞ ከአትሌቶች ጋር እራስሽን ልታወዳድሪ ትፈልጊያለሽ
    እነሱ የአገራቸውን ባንዲራ ከፍ የሚያስደርጉ ናቸው እንዳንቺ ማፈሪያዎች አይደሉም።

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 2 ปีที่แล้ว +6

    ፀገነት በጣም አሽቃበጠች

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว +2

    እፀገነት ልክ አይደለሽም! ግብርስዶምን አጥብቀን እንቃወማለን😡😡😡😡