ድምጻዊት ፀደንያ ምላሽ ሰጠች | የማህበራዊ ሚዲያው መነጋገሪያ የሆነችበት ምስጢር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 3.3K

  • @wossenyilma2695
    @wossenyilma2695 ปีที่แล้ว +772

    እኔ እንደተዋህዶ አማኝነቴ የምለው ራሳችንን፣ቤተሰቦቻችንን እንጠብቅ፣እምነታችንን እንጠብቅ፣እኛ የአርቲስቶች ተከታዮች ሳንሆን የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች ነን።እናም ፀደንያም በስራዋ አኛም በስራችን እንጠየቃለን፣ አከሌ ነው ናት፣እያልን አንዘናጋ በፀሎት እንትጋ፣

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 ปีที่แล้ว +11

      🙏🏾👍🏾🙇🏾‍♀️🙏🏾

    • @meselugedamu4664
      @meselugedamu4664 ปีที่แล้ว +1

      Tekeleye besu sem alteterum esu besadeku abatachen be abune tekle hymanot sem teseyeme enji!!!!

    • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
      @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ ปีที่แล้ว +1

      Awo lek new benamen lerasachen new banamnem lerasachen new tsento menore new be haymanot

    • @sabalule7915
      @sabalule7915 ปีที่แล้ว +22

      ችግሩ ዛሬ የራሳቸዉ ጉዳይ ተብለው ከተተዉ ነገ የራሳችሁን ቤት ያንኳኳላችዃል ዘንድሮ ወገን ምን አገባኝ አይሰራም

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash ปีที่แล้ว +10

      በነገራችን ላይ ጸሎት ብቻ አያቆምም እራሳችሁን አታታሉ ትውልድ እየሞተ ነው በቁሙ ::

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 ปีที่แล้ว +145

    ፀደንያ ደጋፊ ሆነች አልሆነች ምንም አይፈይድም እኛ ተግተን በርትተን ይህን ነገር በሀገራችን እንዳይንሰራፋና እንዳይዛመት መስራት ይኖርብናል ለሰዶማውያን ልቦና እና ምህረትን ከንስሀ ጊዜ ጋር ቸሩ እግዚአብሄር ይስጣቸው !!

    • @MebaMulunesh
      @MebaMulunesh ปีที่แล้ว

      MINEM MIGODAN NEGER YELM YESA HAYIMANO LERASA BICHA NEW LEORTODOXE MINEM AYGOLEBATEM GIN WESHET YASETELAL

    • @memeyosefe4279
      @memeyosefe4279 ปีที่แล้ว +3

      ዋው ጌታ ይባርክህ ትክክልነው

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 ปีที่แล้ว +25

    እኛ በእግዚአብሔር እና በእግዚአብሔር እንጂ በአርቲስቶች የምንመራ አይደለንም እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን እምናመልከው መከራን ለተቀበለልን ህይወቱን ሰጥቶን በደሙ ሀጢአታችንን አፅድቶ ህይወትን የሰጠንን የድንግል ማርያም ልጅን እየሱስ ክርስቶስን እንከተል

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 ปีที่แล้ว +219

    ❤️ተክለሀይማኖት ሊሸለም የሚገባ ጋዜጠኛ ነው ሲጠይቅ ልክ እንደ ነጮቹ እፍረጠረጠ ነዉ በጣም ነዉ የምትመቸኝ 👌👌👌

  • @TGMTG
    @TGMTG ปีที่แล้ว +30

    የደበቀችው ነገር አላት100 %

  • @betisha272
    @betisha272 ปีที่แล้ว

    ሙሉ ሀሳብሽ ምንም ጥያቄ እሚፈጥር መጥፎ ነገር የለበትም ብዙም አድናቂሽ አልነበርኩም አነጋገርሽ በጣም አስተዋይ እና አዋቂ ብርቱ ሰው መሆንሽን ይገልፃል ከዘፋኝ በላይ ነሽ አቅምሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀሜት ከባድ ነው ካራስሽ ሀሳብ ፈቀቅ እንዳትይ ፀደንያ ❤❤❤

  • @meri24242
    @meri24242 ปีที่แล้ว +227

    ተክልዬ እንኳን አደረሰክ በስማቸው ለተሰየምከው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ በአል 🎉

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 ปีที่แล้ว +49

    ተከለ ሃይማኖት ቆሜ አጨብጭቤያለሁ ድንቅ ጋዜጠኛ !አዋዝተህ ከባድ እና መሰረታዊ ጥያቄ ነው የጠየከው እናመሰግናለን ተክሌ❤

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 ปีที่แล้ว +84

    የአብርሃም ልጅ ነኝ በማለት ከቶ አያድንም ሆኖ መገኘት እንጅ , እግዚአብሄር ይማረን ሁላችንንም . . .

  • @konjobedada5422
    @konjobedada5422 ปีที่แล้ว +139

    አንቺና መሰሎችሽ ላይ የመጣውን መንፈስ የ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይገሰፅልን ከ ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይም ይንቀልልን 🙏

    • @mubarekwabellabilal4483
      @mubarekwabellabilal4483 ปีที่แล้ว +3

      ቆይ ምን አርጊ ነዉ ምትሉዋት ? ስድብ ጥላቻ ግን ሚያርጋላቹ ?

    • @fikadukebede5942
      @fikadukebede5942 ปีที่แล้ว

      በተቻለ አቅም በኢትዮጵያ እስታንዳርድ ነገሮችን በመረዳት ለመመለስ ሞክሪ የህግ መሀቀፍን ሲወጣ ኮንንኑት ነው ወይስ ምን .....

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 ปีที่แล้ว

      ​@@mubarekwabellabilal4483ምን አርጊ አለቻት እሳ ላይ ሆነ ግብረሠዶማዊነትን የሚነገረውን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ነው ያለችው አዎን ግብረሰዶም ደጋፊዎችን እሳንና መሠሎቻን እግዚአብሔር ይገስፃቸው

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 ปีที่แล้ว

      ጅል። እናንተ ለሰው ልጅ ክብር የሌላችሁ አጋንንታም ሰው ነው ክርስትያን የሚባለው? ሬሳዎች

    • @جميله-ف6ل4غ
      @جميله-ف6ل4غ ปีที่แล้ว

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል ሁልጊዜ ያስተዋልኩት ነገር መልካም የሚሰራ ሰው ላይ ችግር አለብን ዩቲበሮች እባካችሁ ለአእምሮአችሁ ብላችሁ ስሩ ፀደንያ ተባረኪ ትልቅ ነሽ ሁሌም ለአንቺ ትልቅ ቦታ አለኝ።ተክለሀይማኖት አድናቂህ ነኝ ስትጠይቅ እባክህ መልስ እየሰጡ በመሀል አታቋርጥ ምክንያቱም የሀሳብ መሰረቅ ሊመጣ ይችላል እና ለሌሎች ክፍተት አትስጥ።

  • @Tiobsta
    @Tiobsta ปีที่แล้ว +19

    እኔ በበኩሌ ዘፈንና ዘፋኝ እንድጠላ ስላደረገችኝ ዉለታዋ አለብኝ በነገራችን ላይ ከአዳም ጀምሮ እስከዛሬ ሰይጣን ሰይጣን ነኝ ብሎ መጥቶ እንደማያዉቅም ነዉ ያሳየሽኝ ተክልዬ ግን ዋዉ❤❤❤❤ ተባረክ

  • @betelhemgedlu3506
    @betelhemgedlu3506 ปีที่แล้ว +71

    ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ይታይባታል

    • @lightpodcast1
      @lightpodcast1 ปีที่แล้ว +2

      ቅዥታሙ አንተ ነህ!!!

    • @sophiavegas1667
      @sophiavegas1667 ปีที่แล้ว

      ትከከል አሳሳቋ በጣም የሰፎግራል

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ልታስተባብል ንገሮችን ብቻ አላውቅም ምትትትትት ብሎባት ሳቁዋ ሁሉ ቱሻ ንው ይቺ በደንብ ብትለጠለጥ ከጀርባዋ☠️አለ ምንም ብትሉ

  • @bonnyzed
    @bonnyzed ปีที่แล้ว +56

    የኃጢአት ግንኙነት እና የፍቅር ግንኙነት ልዩነት አይገባሽም ማለት በፍጹም አልችልም።
    ፍቅር እግዚአብሔር ነው ! እግዚአብሔርን የሚቃወም በፍቅር አይገለጽም።
    ከኃጢአት ራቂ ! እህቴ
    ሰዶማውያን የፍቅር ግንኙነት አለን ብለው አልመጡም !!!
    እግዚአብሔርን ተቃውመው እንጂ።

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 ปีที่แล้ว +1

      አስተማሪ እና አዝናኝ ታሪኮች የሚቀርብበት የዩቱብ ቻናል ነው ጎራ ይበሉ

    • @tigestamare777
      @tigestamare777 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @ururur6108
      @ururur6108 ปีที่แล้ว +1

      ስት ፀደንያ ሁሉ የሽንገለ ትምስል መሆኑን የስታውቃል ወዳ እዉነት እንመለስ

  • @marykebede6551
    @marykebede6551 ปีที่แล้ว +52

    ተክልዬ የኔ አንበሳ ጀግናው ጋዜጠኛችን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @firansh1115
    @firansh1115 ปีที่แล้ว +8

    ጸደኒያ የድንግል ማርያም ልጅ ማስተዋልን ይስጥሽ እዉነታዉን ልቧናሽ ያዉቃል የሚጠሩ ብዙናቸዉ የሚመረጡ ጥቂቶች ናቸዉ ይላል መጽሀፍ ቅዱስ መዝፈንሽ ሳይበቃሽ በእግዚአብሔር ዘንድ ጸያፍ የሆነ ቃል ከአንደበትሽ የሚወጣዉ የአጋንት ዉጤት ነዉ ለንሰሀ ያብቃሽ አሜን

  • @asteraysemre4593
    @asteraysemre4593 ปีที่แล้ว +3

    ፀድዬ አብዛኛዉ ሕዝብ እዉነትን እየካደ በሆይሆይታ እና ሐሜት የተሞላ ሕዝብ ስለሆነ የተናገርሽዉን የምንረዳሽ ብዙዎች ከጎንሽ አለን።

  • @Tewodros_II
    @Tewodros_II ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ጀግኒት። በግብዝነት የተሞሉ ግለሰቦች ስምሽን ለማጥፋት ስለተጣደፉ። you're so innocent❤ የጨዋ ልጅ ነሽ። Misunderstandings ያጠነክሩሻል። መልካም ሴት ነሽ። ብድራትሽ ከእግዚአብሔር ነውና ተያቸው። ከሳሾችሽ ሁሉ ግብዝ ናቸው። -sending love from Gondar

  • @ያብናት
    @ያብናት ปีที่แล้ว +76

    ጋዜጠኛዉ ዉስጤ ነዉ።

  • @youtubia7406
    @youtubia7406 ปีที่แล้ว +85

    ምርጥ ጋዜጠኛ ተክለ ሀይማኖት አዳነ እመቤቴ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ሀጥያትን እንጂ ሀጢያተኛን አይጠላም ለዛ ነዉ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ የምንለዉ ኑ ወደ እግዚአብሔር

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 ปีที่แล้ว +143

    በምንናገረው ነገር ላይ ብዙ እውቀት ከሌለን ወይም አቋም ካልያዝን ዝምታን መለማመድ ጥበብ ነው!

    • @kwtkuw7717
      @kwtkuw7717 ปีที่แล้ว +9

      ትክክል ዝምታ ምንኛ ትልቅነት ነው

    • @emebetabduk9508
      @emebetabduk9508 ปีที่แล้ว +1

      👍

    • @solomontibebu6653
      @solomontibebu6653 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ትክክል! ከመሳት ዝም ማለት አግባብ ነው።

    • @azebb.9813
      @azebb.9813 ปีที่แล้ว +1

      Betam tekekel

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 ปีที่แล้ว

      ​@@solomontibebu6653❤

  • @sadah4261
    @sadah4261 ปีที่แล้ว +17

    እኔ ምኖም አይጥመኝም ነገሮ ሁሉ አይጥምም ብቻ እግዚአብሔር ሀገራችንንና ህዝብቻን ይጠብቅልንን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc ปีที่แล้ว +187

    የኢትዮጵያ ህዝብ ንስሃ ያስፈልገዋል

    • @የእውነትመንገድ-ተ9የ
      @የእውነትመንገድ-ተ9የ ปีที่แล้ว +2

      በጣም

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว

      ጅላንፎ

    • @nuhaminsileshi6712
      @nuhaminsileshi6712 ปีที่แล้ว +3

      That's what I am saying because we think we are "innocent " we are not actually living through christ

    • @lightpodcast1
      @lightpodcast1 ปีที่แล้ว

      ለማን ነው ንስሃ የሚገባው?ለአይሁዳውያን እግዚአብሔር?

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว

      @@lightpodcast1በስመሀብ😮 ምን ማለት ነዉ

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 ปีที่แล้ว +130

    ጋዜጠኛ ማለትኮ አንተ ነሕ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ
    ኢቺ እንደኔ ሐጥያት የበዛባት ዛሬ ደግሞ ምን ልትለን ይሆን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትሕ ማረን😭😭

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 ปีที่แล้ว

      ጅል። እናንተ ለሰው ልጅ ክብር የሌላችሁ አጋንንታም ሰው ነው ክርስትያን የሚባለው? ሬሳዎች

    • @zelalemhabteyes811
      @zelalemhabteyes811 ปีที่แล้ว +2

      በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን. እግዚአብሔር ይገስጻል

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 ปีที่แล้ว

      ​@@addisababanazareth1525ጅል😂😂😂😂

  • @habtamgashaw3780
    @habtamgashaw3780 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ጋዜጠኛ
    ቃላቶችህና ቃላት አሰካክህ ውብ ናቸው keep it up

  • @azebmekonnen1718
    @azebmekonnen1718 ปีที่แล้ว +170

    ፀደንያ ተይ ያልሽውን አሰታውሺ የፈለገ አይነት ነገር ቢሰራባት አየተሰራባት ቢሆንም ኢትዮጵያ ሁሌም አሁንም ወደፊትም ቢሆን አገሬ ቅዱስ ናት አለቀ

  • @geez2115
    @geez2115 ปีที่แล้ว +6

    ጸዲዬ ግዴለም እስቲ ጸበል ሂጂ ዝም ብለሽ ሁሉ መልካም ይሆናል🙏

  • @Elizabetendale
    @Elizabetendale ปีที่แล้ว +1

    ተክልዬ በጣም አድናቂ ነኝ እንዲሁም የምትሰራቸው ስራዎችን በጣም እወዳቸዋለው በተለይ የምጠይቃቸው ጥያቄዎች ያንተ ስነስረዓት ስብእና እንዲሁም ቁም ነገረክ በጣም ደስ ይለኛል ሰሞኑን ግን ለየት ያለ ነገር ነው እያየውብህ ያለውት የሆነ ካንተ የማልጠብቃቸው አወራሮች ለምሳሌ ሚስቱን ሲከስ የነበረውን ሰው አገናኝሃለው እናተ የምትፈልግቱን ታወራላቹ ተስፍሽን ደግሞ መሸንቆር አለባት ፀደኒያን ደግሞ እየዘፈንክ እንግስቃሴዎችክ በጣም ደስ አይሉም ተክልዬ አንተ ኮራ ስትል ነው የሚያምርብክ

  • @dawitfekremariam8818
    @dawitfekremariam8818 ปีที่แล้ว +253

    የእባብ የድመት የሴት አይነጥላ የግብረሰዶም የዝሙትን የዛር መንፈስን እግዚአብሔር ይገስፅልን ልቦና ይስጥሽ

    • @embetweyesaefe4732
      @embetweyesaefe4732 ปีที่แล้ว +5

      አሜን አሜን አሜን።በእውነት።

    • @tigisttigist9525
      @tigisttigist9525 ปีที่แล้ว +5

      😢😢❤❤❤ አሜን አሜን አሜን በእውነት

    • @freewill3212
      @freewill3212 ปีที่แล้ว +4

      ewinetn weta silawerach kehone..Amen gn lantem sewoch ley yematiferdibetn libona ystih.

    • @TechGPTet
      @TechGPTet ปีที่แล้ว +2

      Amen my brother! 🙏

    • @newtestamenttubeephrem9305
      @newtestamenttubeephrem9305 ปีที่แล้ว +5

      አጠቃላይ አጋንንታዊ መንፈስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተገሰጸ ይሁን

  • @bdgdjbbdjdoen6513
    @bdgdjbbdjdoen6513 ปีที่แล้ว +31

    ምንም ፍሬ ነገረ አላወራችም ተደናግጣለች ሁኔታዋ ደስ አይልም

    • @lightpodcast1
      @lightpodcast1 ปีที่แล้ว

      የእስራኤል አምላክን በል?

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 ปีที่แล้ว +10

    ጋዜጤኛ እንዲህ አላማውን ሲያውቅ ደስ ይለኛል መልካም ይሁን ለኢትዩጵያ ሀገሬ❤❤❤

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 ปีที่แล้ว

      አስተማሪ እና አዝናኝ ታሪኮች የሚቀርብበት የዩቱብ ቻናል ነው ጎራ ይበሉ

  • @rebibedwi8868
    @rebibedwi8868 ปีที่แล้ว +24

    Most of us we don't like truth
    She speaks what going on in our country 🇪🇹 let's pray all off us & fight for it

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 ปีที่แล้ว +54

    እግዚአብሔር የማይፈልገውን እኛም አንፈልግም። ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት ጋር ኃጢአት ነው።

  • @dawitabate4239
    @dawitabate4239 ปีที่แล้ว +4

    ኤግዚያብሔር ተዋጊ ነዉ ስሙም ኤግዚያብሔር ነው ሁሉም የእጁን ያገኛል

  • @lemlemashagre4675
    @lemlemashagre4675 ปีที่แล้ว +15

    የፍቅር ግኑኝነት ሳይሆን የሀጥያት ግኑኝነት በሚለው አስተካክይው ፀደኒያ

  • @ehtiehti7227
    @ehtiehti7227 ปีที่แล้ว +20

    ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ አትዘባሪቂ

    • @lightpodcast1
      @lightpodcast1 ปีที่แล้ว +1

      ኤጭ ሌባ!!!

    • @wintakinfe9563
      @wintakinfe9563 ปีที่แล้ว

      Weregna yhen gize beyeseferu buna yemetchi nesh

  • @Tsegamuche
    @Tsegamuche ปีที่แล้ว +1

    ውዷ እህቴ አንች ምርጥ ድምፃዊት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ አቅም ያለሽ ከያኒ ነሽ እኔ ከትችት አልጀምርም
    ብቻ ግን እንደ ወንድም ልደብቅሽ የማልፈልገው የተጠቀምሻቸው ቃላት ብቻ ሳይሆን ያለባበስ የፀጉር እስታይልሽ ሁሉ የዘመኑን የሶዶማውያንን መርህ የሚያንፀባርቅ ነውና አስቢበት

  • @muke614
    @muke614 ปีที่แล้ว +35

    ስድብ አያንፅም አትሳደቡ ይልቅ የእግዚአብሔር ቃል ብንፅፍ ይበጃል።

    • @راشدالغيثي-ش1ط
      @راشدالغيثي-ش1ط ปีที่แล้ว

      እውነት

    • @Memmare
      @Memmare ปีที่แล้ว

      በትክክል እነሱም እኮ አያውቁትም አለመሳት ነው

  • @tigistassefa4183
    @tigistassefa4183 ปีที่แล้ว +5

    ፀዲ እናመሰግናለን ለሚያከብሩሽ ስዎች ለማስረዳት ስለመጣሽ በተረፈ ሌላው በራሱ ይማይተማመን የ youtuber አድማቂን አትስሚ እንሱ መንጋ ናቸው ግርርርር ማለት ብቻ ነው የሚያውቁት ተባረኪ

  • @meskeremyemere-k2l
    @meskeremyemere-k2l ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ ቀስ ብለሽ ነው ምታስረጅዉ ኢሞሽናል አይደለሽም ደስ ትያለሽ ይሄንንቆሻሻ ነገርማ አንቺ አትደግፊም ለማንኝአውም ድል ለፋኖ 💪💪💪

    • @YordanosYebegaeshet
      @YordanosYebegaeshet 8 หลายเดือนก่อน

      Yemetaweraw neger kefano gar men yagenayewal astewelek tenager esti gebresedomaenet krfikir genegunete nw kemalet belay men bela tedegef

    • @YordanosYebegaeshet
      @YordanosYebegaeshet 8 หลายเดือนก่อน

      Yemetaweraw neger kefano gar men yagenayewal seketel demo gebresedomawenet kefikir genenunet nw kemalet belay men bela tedegef aytachu tenageru

  • @Tewodros_II
    @Tewodros_II ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ጀግኒት። በግብዝነት የተሞሉ ግለሰቦች ስምሽን ለማጥፋት ስለተጣደፉ። you're so innocent❤ የጨዋ ልጅ ነሽ። Misunderstandings ያጠነክሩሻል። መልካም ሴት ነሽ። ብድራትሽ ከእግዚአብሔር ነውና ተያቸው። ከሳሾችሽ ሁሉ ግብዝ ናቸው። -sending love from Gondar.

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 ปีที่แล้ว +19

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ።

  • @ምህረትየበዛላት
    @ምህረትየበዛላት ปีที่แล้ว +13

    ይህች ሴት እውነት አላት እኛ ኢትዮጵያውያን ጉራችን መከራ የቅዱሳን አገር እያልን ተግባራችን ግን እርኩስ ነዉ ። ከጤፍ ጋር ሳጋቶራ ቀላቅሎ የሚሸጥ ህዝብ። እውነትሽን ነው እህቴ ቅድስና የለንም ጉራ ብቻ ለዚህ ነው ፈውሳችን የዘገየው። አንች እውነተኛ ሴት ነሽ። ❤❤❤

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 ปีที่แล้ว

      Anete illuminati afehene zega tekekele sagatura torenete rehabe yhie hula yalekale yetebareke mengesete yetebareke hezebe yehonale meneme keduse Nene ageracheneme yetkedesche neche aneteme esame seyetane enasedenegetalene anelekachume

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      @@abeykinyozi6653
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ፀድዬ! ታዋቂ ሰዎች ስማቸው ብዙ ነው። ዋናው ነገር ለህዝብ በግልፅ ወጥተሽ ነገሩን ማጥራትሽ ጥሩ ነው። ሰው በማወቅም በስህተትም የማይሆን ነገር ሊናገር ይችላል። በተለይ ታዋቂ ሰዎች ሚዲያ ላይ ስትናገሩ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 ปีที่แล้ว +22

    እባክሽን ዝም ብለሽ ተቀመጭ እሕቴ ወጀቡን አሳልፊው ቢቻል ቢሆንም ባይሆንም ይቅርታ ጠይቂ እና ጥፊ ለልጆችሽ አስቢ እባክሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @lightpodcast1
      @lightpodcast1 ปีที่แล้ว

      አትጠይቅም

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 ปีที่แล้ว

      ​@@lightpodcast1ምነው በየቤቱ እየገባህ እሱዋን ለመደገፍ ተላላጥክ ምከራት ከቀረብካት

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 ปีที่แล้ว

      ጅል። እናንተ ለሰው ልጅ ክብር የሌላችሁ አጋንንታም ሰው ነው ክርስትያን የሚባለው? ሬሳዎች

  • @melkamyotub2073
    @melkamyotub2073 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምወዳት ፀዲ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ማንም ምንም ሁሌም እወድሻለሁ ማርያምን ጋዜጠኛው🙏

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 ปีที่แล้ว

      አስተማሪ እና አዝናኝ ታሪኮች የሚቀርብበት የዩቱብ ቻናል ነው ጎራ ይበሉ

  • @betisha272
    @betisha272 ปีที่แล้ว +11

    ኢንተርቪውን ሳታዩ አስተያየት እምትሰጡ ሰዎች ከእውቀት ነፃ ናችሁ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጨዋ ያወራርሽ ለዛ ደስ ይላል።

  • @yabetsidaniel1699
    @yabetsidaniel1699 ปีที่แล้ว +107

    እውቀትና ታዋቂነት እንደሚለያዩ አሳየችን!

    • @honey48757
      @honey48757 ปีที่แล้ว

      Betam Enji 👌👌👌 Tawaki Hulu Awaki Alemehonun Yihe Kistet Bedemb Yasayenal ☝️☝️☝️☝️

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 ปีที่แล้ว

      Betam

    • @የእውነትመንገድ-ተ9የ
      @የእውነትመንገድ-ተ9የ ปีที่แล้ว +3

      እረ በጣም ረዋቂ ሴት ናት ምትናሀረው ዛሬ ካልገባክ ነገ ነው ሚገባክ

    • @lightpodcast1
      @lightpodcast1 ปีที่แล้ว

      አንች ደግሞ ምን ታሳይናለሽ?አንች ገረድነትንጨብቻ ነው የምታሳይን?

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq ปีที่แล้ว

      Ke eweket ntsa

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 ปีที่แล้ว +38

    ይሄንን ስል ግን እኔ ኑፁህ ነኝ ብዬ አይደለም ከሷ የባስኩ ኃጢያተኛ ነኝ ግን አባቶቼ ስለኔ የሚፀልዩትን ማንም ሰው እንዲሰድብብኝም አልፈልግም

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +1

      በትክክል እኔ ሁሌም ሚያመኝ ነገር ቢኖር በገዳም አባቶቻችን ለኢትዮጵያ አልፎ ለአለም ሚፀልዮ አባቶች አሉን እውነሱ የሆነ ነገር ሆኑ ሲባል በእኔ ሀፂያት አባቶቼ ተጎዱብኝ ብዬ አለቅሳለሁ 😢😢😢😢

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash ปีที่แล้ว +2

      አባቶችን አልሰደበችም እየከሰሰች ያለቸው ይሄንን የሷን ትውልድ ነው ይሄው ነው!!!

    • @redietalemayehu8802
      @redietalemayehu8802 ปีที่แล้ว

      Abatochachin bitselyulnm egna nsiha eskalgeban ena egnam endenesu wede tselot eskalgeban dres mndnew trfachin...abatochachins tadlew egna gin begilachin lerasachin nefs mn aregin

  • @RedatTadele
    @RedatTadele 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መሀሪነቱንማ እያየን ነዉ ለንስሀ ጊዜ እየሰጠን ተመለሱ እያለን ነዉ አቤቱ ፈጣሪ ማረን ማረን ማረን

  • @awolyassin5433
    @awolyassin5433 ปีที่แล้ว +4

    Great respect Tsedi,
    Our people likes to lebel without analysing. Respect for Teklehaymanot also to clarify the issue. Realy, Great Thanks For Tsedi

  • @elda554
    @elda554 ปีที่แล้ว +26

    አይዞሽ ፀዲ ፀልዪ ከምትሳደቡ ፀልዪላት

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 ปีที่แล้ว +3

      ምን ሆነች ብዬ ልጸልይላት ተሳሳትኩ አላለችም መከላከያዋ ሺዲዮ ተቆረጠ ነው የምትለው ሳይቆረጥ

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 ปีที่แล้ว +1

    አተም ከጋዜጠኞች እኩል ትመደብ ይሆናል ለእኔ ጀግናነህ👏👏👏👏👏👏

  • @kyamarindos
    @kyamarindos ปีที่แล้ว +11

    ጎበዝ ዘፋኞችን አንከተል ወደ አምነታችን ወደ ኦርቶዶክስ ቤታችን እንመለስ እነዚህ አለማዊ ዘፈን የሚዘፍኑትን ምክራቸው እዛው ለራሳቸው

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ ปีที่แล้ว

      አርቲስቶች እና ዘፋኞችን በየቤተክርስቲያኑ እንዲሰገሰጉ ያደረጋቸው ምህረት አብ ተብዬው ዋቴ ነው

  • @semiraali9181
    @semiraali9181 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይመልስሽ ደንግጣለች የምታወራውን አታውቅም ተቅበዘበዘች 😢😢😢😢😢

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መጀመርያ ነገር ከስሩ ማለት እንደዚህ ነው ሳናጣራ አናውራ ተክልዬ ተባረክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @A23Sam-u7c
    @A23Sam-u7c ปีที่แล้ว +27

    አንዳንዴ የተፈጥሮ ጉዳይ ሆኖ ነገሮችን አብራርቶ መናገር የማይችሉ ሰወች ይኖራሉ በዛ ላይ የምታወራዉን ወደ መጥፎ የሚተረጉሙም አሉ ነገሮች እየመሰሏቸዉ ማለት ነዉ ስለዚህ ከሆነችም ነገ እግዚአብሔር ማጋለጡ አይቀርም ለማንኛዉም ግዜዉ አልቋል ንስሀ እንግባ እንዘጋጂ

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy ปีที่แล้ว

      ባለትዳር የልጆች እናት ነች

  • @gibtsawityohannes3459
    @gibtsawityohannes3459 ปีที่แล้ว

    የአወራሽው ትክክል ቢሆንም ባይሆንም እርጋታሽ የማስረዳት ነገርሽ ስሜታዊት ስለሌለው ደስ ብሎኛል መንበረ ገብርኤል

  • @desalegnseifu7469
    @desalegnseifu7469 ปีที่แล้ว +12

    Thanks Tsedi, you are so knowledgeble and calm! I liked your clarifications! Thanks to Tekele as well!

  • @aynalemphilipos
    @aynalemphilipos ปีที่แล้ว +6

    እባክሽን እህታችን ያየሽውንና የሰማሽው የሀጢአትና የክፋት ጥግ በተሽላለመ መጠሪያ አትጥሪያቸው በመጠሪያ ስማቸው ጥሪ አንቺም ተጸይፈሽ እንጂ የፍቅር ግንኙነት፣ የህይወት እስታይል ሆኗል …አትበይ!!!!
    ለሁላችንም ምህረት ይደረግልን፡፡

  • @lilyannabraha7359
    @lilyannabraha7359 ปีที่แล้ว

    አነጋገርሽ ደስ ይላል እና ሃሳብሽም ብሱል ነው ጋዜጠኛውም ጀግና ነህ::

  • @KayeRibka
    @KayeRibka ปีที่แล้ว +82

    አሁንም እየሸሸች ነው ለመመለስ ፍቃደኛ አይደለችም ሰለ ግብረሰዶም ስትጠየቂ ሰለመደፈር ታወሪያለሽ አይ ጸደኒያ ፈጣሪ ልቦናሽን ይመልስልሽ

    • @bbgl5736
      @bbgl5736 ปีที่แล้ว

      ሙሉው ሰምተህ ነበር ወረኛ

    • @mubarekwabellabilal4483
      @mubarekwabellabilal4483 ปีที่แล้ว

      ለአንተ ልቦና ይስጥህ በጥላቻ እና በስድብ ለታወርከዉ

    • @KayeRibka
      @KayeRibka ปีที่แล้ว

      ​@@mubarekwabellabilal4483 አኔ አልተሳደብኩም አሁንም ላንተ ልቦና ይስጥህ

    • @KayeRibka
      @KayeRibka ปีที่แล้ว

      ​@@bbgl5736ወረኛ የሆነ ሰው ነው ወሬኛን የሚያውቀው ምነው እኔ ነኝ የማውቀው አልክሳ

  • @lemlemhagose9816
    @lemlemhagose9816 ปีที่แล้ว +33

    እህቴ ልብና ኩላልትን የሚመረምር አምላክ ሁሉን ያዉቃል ከርሱ የሚሰወር ነገር ስሌለ ነገርግን ዐይኑ እንዳየች ያልፈረደብን ጆሮ እንደሰማች ያልበየነብን በቅዱሳን ፀሎት መሆኑን መዘንጋት የለብንም ዛሬም በእነርሱ ፀሎት ነው ያለነው!!!!!!

  • @sebezbez166
    @sebezbez166 ปีที่แล้ว +2

    በነገራችን ላይ ንግግር አትችይም እህትአለም ። እኔ እራሴ በመከራ ነው ገጣጥሜ ልረዳሽ የሞከርኩት። በተቻለሽ መጠን ሳትዘጋጂ ኢንተርቪው ላይ አትቀመጪ።
    እንኳን ለህዝብ አሳወቁ ዝም ቢባል ኖሮ አንቺም ለማስረዳት አትመጪም ነበር፣ በዚህ እነሱ ጠቅመውሻል።
    ሁላችንንም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ለንሰሐ ሞት ያብቃን።

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 ปีที่แล้ว +18

    ኸረ የምትናገሪው ከእውነት የራቀ ነው፡፡ እባክሽ ይብቃሽ፡፡

    • @lightpodcast1
      @lightpodcast1 ปีที่แล้ว

      አንተ ይብቃህ ጌይ

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 ปีที่แล้ว

      ከእውንት የራቀ ወታ ግራ በመጋባት ቀባጠርች እኮ

  • @MimiMisho-q3m
    @MimiMisho-q3m ปีที่แล้ว +25

    ሰውን መዋሸት እንችላለን እግዚአብሔርን ግን መዋሸት አይቻልምምም

    • @TGMTG
      @TGMTG ปีที่แล้ว

      ❤❤❤አስተዋይ

    • @lightpodcast1
      @lightpodcast1 ปีที่แล้ว

      የትኛው እግዚአብሔር?

    • @TGMTG
      @TGMTG ปีที่แล้ว +3

      @@lightpodcast1
      ስንት እግዚአብሄር አለ ???
      አንድ ጌታ
      አንድ ሀይማኖት
      አንድ ጥምቀት
      #እግዚአብሄር እግዚአብሄር ስላሴ#

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 ปีที่แล้ว

      ​@@lightpodcast1 ስለ እኛ ሀጥያት በቀራንዮ ላይ የተሰቀለው ጌታችን መድሀኒታችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ

  • @endalkachewGirma-t4b
    @endalkachewGirma-t4b ปีที่แล้ว

    Tsedy, I really thank you for your detailed and clear explanations and replies.

  • @rahelkifle4360
    @rahelkifle4360 ปีที่แล้ว +3

    እኔምለዉ ግን ምን ሰርታ ነዉ ኢተርቪ የተደረገችዉ ሌላዉ ደግሞ አሁን ሁሉም ሰዉ በግብረሰዶምን እያወገዘ ባለበት ብቅ ብላ ይሄንን መልክ ያስተላለፈችዉ ባለፈዉም ቃል በቃል መብታቸዉ ነዉ ብላ ነበር እቺማ ነገር አላት

  • @senaittadese3234
    @senaittadese3234 ปีที่แล้ว +59

    በጣም ፀሎት ያስፈልጋል ሲጀመር ፀደንያ ማናት ከሷስ ምን ደና ነገር ይጠበቃል ለልጆቻችን ፈጣሪ ይድረስልን

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 ปีที่แล้ว +4

      Exactly 💯

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 ปีที่แล้ว

      ጅል። እናንተ ለሰው ልጅ ክብር የሌላችሁ አጋንንታም ሰው ነው ክርስትያን የሚባለው? ሬሳዎች

    • @ABCtube123
      @ABCtube123 ปีที่แล้ว

      Ayebalem satoch Gn satochen lmnden new yemetetelut

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 ปีที่แล้ว +1

      ደደብ ተብሎ የወጣው ስድብ ለአንቺ አይነቱ ነው? ነገረችሽ እኮ። ተነግሮሽም አይገባሽም

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 ปีที่แล้ว

      @@ABCtube123 ነጻነት የሚጎላት፤የወንድ የበላይነት በነገሰባት ሀገር እየኖሩ ሴቶች ሴቶችን እንዴት ይጠላሉ?

  • @abrahamsiltan3197
    @abrahamsiltan3197 ปีที่แล้ว +55

    ጀግናው ጋዜጠኛችን

  • @selamawitfentaw3987
    @selamawitfentaw3987 ปีที่แล้ว +144

    እውነትን መቀበል ከብዶን እንጂ ጸደንያ ያለችው ነው እየሆነብን ያለው ጌታ ከጉድ ያውጣንንንንንንን በሩቅ ያየነው ቤታችን ገባ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @seblewongelbelachew1846
      @seblewongelbelachew1846 ปีที่แล้ว +15

      ታዲያ ተቀብለን Life Style ነው እንበል?

    • @የእውነትመንገድ-ተ9የ
      @የእውነትመንገድ-ተ9የ ปีที่แล้ว +12

      እውነትዋን ነው እውነት ሚያወራ ሚሰደብበት ሸንጋይ ሚወደድበት ቅድስት ሀገር ድንቄም ቅድስና

    • @exodus134
      @exodus134 ปีที่แล้ว +4

      @seblewongelbelachew1846 ባይባልም እኮ ሆኗል:: ሰለዚህ የሚያዋጣው life styleሽ/ህን ወደውስጥሽ/ህ ዞር ብለሽ/ህ ቼክ ማድረጉ ነው :: ምክንያቱም እያንዳንዷን የቀን-ተቀን ህይወታችንን ፈትሸን ከዚህ life style ማፅዳት ስላለብን:: ቅዱስ ነበርን:: ቅዱስ አይደለንም:: ግን ቅዱስ መሆንን መለማመድ እንችላለን.. ምክንያቱም በቅድስና መኖርም የህይወት ልምምድ/ life style ስለሆነ::

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 ปีที่แล้ว

      ​@@የእውነትመንገድ-ተ9የአንተም የዛ ነገር ደጋፊ ነክ እንዴ እውነት ማለት አርኩሱን የተመሳይ ፆታ ግንኙነት የፍቅር ግንኙነት ማለት ነው

    • @abeyewoubeshet9857
      @abeyewoubeshet9857 ปีที่แล้ว

      ​@@seblewongelbelachew1846ዕኛ
      ያለችው ትክክል ነው። አንቀበልም ማለት ብቻ ውጤት አያመጣም bro..... እኛ ቁርስ አልበላም ስላልን ፤ እነሱ ቁርሳቸውን ከመብላት አላቆሙም። እኔ የምሰጋው የእኛንም ቁርስ መብላት ብቻ ሳይሆን እኛን እራሳችንን እንዳይበ# ነው የሚያሳስበኝ "መጀመሪያ መቀመጫዬን አለች ዝንጀሮ" it is already be came a life style. እንደማንኛውም ስራ ይሰራሉ ፣ ይማራሉ መኪና ይነዳሉ ታክሲ ይሳፈራሉ ገበያ ሄደው ይገዛሉ ይሸጣሉ .... ማታ ወደ ቤታቸው ሲገቡ ሴቶቹ ይበሳበሳሉ ፤ ወንዶቹ ይግማማሉ ።
      ***I call it a shity (የበከተ) life style.***

  • @77861022
    @77861022 ปีที่แล้ว +23

    ይህቺ ሴት የጤና እክል ገጥሟታል በግዜ እርዷት መንገድ ሳትወጣ ከእነ ፀጉሯ እብድ መስላለች ማነው ገፍትሮ ያስገባት ነፍስ ይማር 😢😢😢

    • @mubarekwabellabilal4483
      @mubarekwabellabilal4483 ปีที่แล้ว +1

      አንተን ነዉ የጤና እክል ያለበህ እያወራች ነዉ ስለአመለካቱዋ በግድ ካልሆንሽ ነዉ?!

  • @nishananteneh1620
    @nishananteneh1620 ปีที่แล้ว

    ፀዳንያ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ከተሳሳተው መንገድ ይመልስሽ እኔ እንደ ክርስቲያን ያንቺ ህይወት መጥፋት ነው የሚያሳስበኝ ! ለንሰሃ ህይወት ያብቃሽ ! ታዋቂነትሽን አትታበይበት !

  • @sisayebdi4357
    @sisayebdi4357 ปีที่แล้ว +65

    ኃይሌ ጸደንያ ልክ ነች። እየወረረን ነው። እሷ ካንተ የበለጠ ገብቷታል። እንደ ኡጋንዳ እርምጃ ካልተወሰደ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንገባለን።

    • @ABCtube123
      @ABCtube123 ปีที่แล้ว

      Alewererenem usa alewererem zeme belo selechohe werayachuhe new yabezaw

    • @melesetekilemariamazememew9248
      @melesetekilemariamazememew9248 ปีที่แล้ว +3

      በፍጹም ትክክል ልትሆን አትችልም!!! 'Brain wash' እያደረገች፤ "ይቅርታ! ተሳስቻለሁ! ወዘተ ብላ ማስተባበል አልፈለገችም!!! ነገር ግን ለማለባበስና ለማለፍ ነው እየሞከረች ነው አሁንም!!!

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik ปีที่แล้ว

      እውቅና መስጠት ግን የለብንም

    • @misrakshasho7261
      @misrakshasho7261 ปีที่แล้ว

      ሰገባት ነው ሰዶም lifestyle ነው ተቀበሉት ያለችን

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 ปีที่แล้ว

      Echie seyetane neche illuminati neche setasetebabele newe wanawe sera yemetesera neche legocha sete kehoneche yewede belete arega keyere yasayene anchie seyetane neche metawerawe gera gebate tetebatebeche

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว +8

    ምናልባት😢ጸደንያ😢ገብረሰዶም ናት😢😢

    • @lightpodcast1
      @lightpodcast1 ปีที่แล้ว

      ከአንተ የባሰ ጌይ አለ?

    • @tigistousman1039
      @tigistousman1039 ปีที่แล้ว

      ባለጌ ነህ

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 ปีที่แล้ว

      ትክክል ግብርስዶምን የምትደግፍ ናት ትክክል አንዳንዶች እኮ ባይሆኑም የሚደግፍ አሉ በጭውም አለም እኮስልፍ ሲወጡ መብታቸው ይከበር ብለው ሊደግፍዋቸው የሚወጡ አብርዋቸው አሉ ፀደኒያ የሚሉዋት እኮ ከዚህ በፊት ብላለች ይሄ የመፍቃቀር ጉዳይ ንው ምን ማለት ንው ይሄ እዬዋት እስቲ እስታይሎዋ ከሱዋወገን ሆናችሁ እዚህሚዲያ የምታስተባብሉ ሶዶማዊያን ናችሁ በደንብ

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 ปีที่แล้ว +1

    Amazing lady. God bless ur humbleness!!! You are right !

  • @MSTube86021
    @MSTube86021 ปีที่แล้ว +37

    እዚህ ላይ መድረሳችን ግን ያሳዝናልም ያሳፍራልም

  • @FikerFiker-di5fm
    @FikerFiker-di5fm ปีที่แล้ว +15

    ፀዲ በጣም ትክክል ነሽ። እኛ እራሳችን ማነን ነው ጥያቄው በታሪክ ብቻ መኖር አንችልም ። አኛ ዛሬ ምን አይነት ታሪክ እየሰራን ነው

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 ปีที่แล้ว

    በበኩሌ ስለጉዳዩ ማውራትም ማሰብም ባልፈልግም እኔ እንዴውም ፀደንያን የሙዚቃ ሰው ብትሆንም በትምሮ በኩልም የገፋች አዋቂ ሆና ነው ያገኘኋት በዚህ ቃለ ምልልስ።

  • @MeseretGirma-qp2pg
    @MeseretGirma-qp2pg ปีที่แล้ว +21

    ምንም ያጠራሽው ነገር የለም ባይሆን ዘባረቅሽ። ሁኔታሽ ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው።

  • @asterfikrewold6055
    @asterfikrewold6055 ปีที่แล้ว +18

    ተክለ-----------ሀይማኖት አድነ አቀራረብህ ደረጃውን የጠበቀ ነው በርታ 👍

  • @gelilatefera-p7s
    @gelilatefera-p7s ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው መልስ የሰጠችው ይንን ሳንተገብር ዝምብለን አናውራ ነው ያለችው የቅዱሳን አገር ነች ስንል እናድርገው ስሙን ብቻ ይዘን ተግባሩን አጣነው ነው ያለችው

  • @mashotsegaye7144
    @mashotsegaye7144 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ትክክል ናት ልብ ያለው ልብ ይበል። ዝም ብሎ ሰውን ማብጠልጠሉ እርባና ቢስ ነው

  • @ፍቅርተበልሁን
    @ፍቅርተበልሁን ปีที่แล้ว +47

    እሄ አንደበት አንድ ቀን የእውነት ዳኛጋር እግዚአብሔር ፊት ይቀርባል

    • @Bitsueamlak
      @Bitsueamlak ปีที่แล้ว

      ይህም ኢንተርቪው ምን አለበት ቢቀርባት
      ብትሸሸግ ና ተሸሽጋ ብትቀር

  • @melonmerkato1732
    @melonmerkato1732 ปีที่แล้ว

    ትልቁ ነገር እሷ እንዳለችው እንደ ጀብድ በየሚዲያው የሚለቁትን አፀያፌ ነገሮችን በማስቆም ልጆቻችንን እንታደግ
    አንድ ፀደኒያ ተናገረች አልተናገረች እያየነው ነው ስለዚህ ህግ ኢትዮጵያዊነትን የማይወክል ነገርን በሚዲያ የሚሰራጬትን መከልከል አለበት ከባድ ቅጣት መቅጣት አለባቸው ። በፀሎታችን እንበርታ
    እግዚያብሔር ሀገራችንን እዝቦቻችንን ይታደግ።

  • @hsgfshwhsbsvsfv9988
    @hsgfshwhsbsvsfv9988 ปีที่แล้ว +25

    ንስሐ ጊቢ አንቺ እኔም ወደፊትም አሁንም ኢትዮጵያ ዘላለም የተቀደሰቺ ናት አንቺ እና መሰሎቻቸው ናቸው የዳቢሎስ የግብር ልጆች ነፍስ ይማር 🕯🕯🕯🕯😭😭😭😭

    • @bezabezul1144
      @bezabezul1144 ปีที่แล้ว

      Eshii tsadik, benante selot aydel emndenew wergna

    • @tigistassefa4183
      @tigistassefa4183 ปีที่แล้ว

      ፈራጅ

    • @lightpodcast1
      @lightpodcast1 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ የእናንተ አይነት እርኩሳን አገር ነች።

    • @hsgfshwhsbsvsfv9988
      @hsgfshwhsbsvsfv9988 ปีที่แล้ว

      @@lightpodcast1 እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ወይም አንቸ እርግጠኛ ነኝ 6666 አባል ነህ ወይም ነሺ እናም እግዚአብሔር ይቅር በይ አምላክ ነው እናም ንስሐ ጊቢ ወይም ግብ ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ናት ዛሬም ወደፊትም የእግዚአብሔር ቃል አለባት ።።።።

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc ปีที่แล้ว +7

    ግንግን ይች ሴትዮ እውነት እና እውነት ነው በቅንነት እናዳምጣት በሚዲያ ስለተለፈለፈ አይጠፋም........ምንም ጥፋት አላየሁበትም

    • @ccc.7007
      @ccc.7007 ปีที่แล้ว

      ወሬኛ ሰው ግንዛቤ ማግኘት የለበትም?

  • @zewdutsegaye4384
    @zewdutsegaye4384 ปีที่แล้ว

    ፀዲዬ ሲበዛ ሲበዛ አድናቂሽ ነኝ አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ ዱባይ መጥተሽ አመለጥሺኝ ሲቀጥል ተቆርጦ በሚወጣ ቪዲዮ ዮቲውበሮች እየሸቀሉ ነው ግን ግርም የሚለኝ የተወሰኑ ህዝቦች ይሄ ኮሽታ የበዛበት ህዝብ መቼ ነው ሚነቃው አትስሚያቸው ይልቅ make new album keep going tsediye love you

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14 ปีที่แล้ว +9

    She is not with herself she can't even keep the flow in her explanation her stand more clear today than before, please back to church 🙏GOD love u so much, Will pray for u please leave the devil sprit and run to church 🙏

    • @tigistassefa4183
      @tigistassefa4183 ปีที่แล้ว

      😂😂 አይ ሀበሻ እስከመቼ ፈራጅ ትሆናላችሁ ግን

  • @getachewdechasaa474
    @getachewdechasaa474 ปีที่แล้ว +23

    ፀደንያ ምንም ጥፋት አላጠፋሽም " ከነፍስ የተለዬ ስጋ የሞተ ነው እንዲሁም ከመልካም ስራ የተለዬ እምነትም " በሃይማኖታችን የፀናን እምነት አልባ መሆናችንን ግብራችን ይሚታይ አለም ያወቀን በብሔር ጉሮኖ የታጎርን ምንዱባን ነን

    • @freadamu-ot4vo
      @freadamu-ot4vo ปีที่แล้ว

      ቅምሀል እንዴ አዳምጠከዋል ወይስ ሰው ነው ያዳመጠልህ ምንጉድነህ አንተራስህ ዘረኛ አይደሕ እዴ አታስመስ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነህ። ሰው ለበሽታው መዳኃኒት ለማግኘት መጀመሪያ በሽታውን ማወቅ አለበት።መሰመራችንን እንያዝ ወደ ቀድመሞው ስፍራችን እንመለስ።እርኩስ ሆነን ጻድቅ መምሰልእ አይሰራም

  • @Hoho-o8d
    @Hoho-o8d ปีที่แล้ว

    ጸዲዬ የተናገርሽው በጣም ትክክል ነው! ያልሽውን እየቆራረጡ ፡ ያልሽውን ሳይሆን ለመስማት የፈለጉትን እያንጸባረቁ፡ ገንዘብ ለሚሰሩ ሆዳሞች አትረበሺ! በነበር እየኮሩ ዛሬን የማይኖሩ ፡ እውነትን መስማት የተሳናቸው ብዙዎች ናቸው ፡፡

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 ปีที่แล้ว +26

    ተክልየ ባክህ አታንቆላልብሳት ይች ክብረ ቢስ ባላይሽ ደስ ይለኛል

    • @hiwotluel3026
      @hiwotluel3026 ปีที่แล้ว +2

      አይኖ .ፀጉር አቆራረጦ ለዚቢያን ነት

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว

      ጭራሽ አበዛችው ዛሬማ ተቆርጦ ነው ብላ ለማታላል ትሞክራለች

    • @shemseiasultan
      @shemseiasultan ปีที่แล้ว +1

      ለምን ገባሽ ታድያ

    • @shemseiasultan
      @shemseiasultan ปีที่แล้ว +1

      ​@@ሐናሐና-ቘ3ከተቆርጦ ከሆነስ ምን ታውቃለህ

  • @natnaeltesfaye2918
    @natnaeltesfaye2918 ปีที่แล้ว +6

    ትክክል ነሽ ።

  • @farhiwotassefa1951
    @farhiwotassefa1951 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቀልደኛ ነሽ ሳኩልሽ መቼስ ልቦናሽን እራስሽና ፈጣሪ ነዉ የሚያዉቀዉ ግን ትዉልዱን የበለጠ እያጠፋች ይመስለኛል

  • @kelemedakeraniyo6858
    @kelemedakeraniyo6858 ปีที่แล้ว +4

    በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታዬን በድንግል ማርያም ልጅ በጌታችንና ባምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይድረሳችሁ።በመቀጠል አጠር አርጌ ሃሳቤንና አስተያየቴን ለመስጠት እሞክራለሁ አሁን ባለንበት ዘመን አለማችንን የወረራትን ይህን የሃጥያት ወረርሽኝ እንደ ጧፍ የምንቃጠልበትን በደል በቀደመ ስሙ ሰዶማዊያን እያል መጥራትና ከዚህ ካፀያፊ ድርጊታችን ባስቸኳይ መመለስ ሲጠበቅብን የምን ስሙን እያሰማመሩ ድርጊቱን ለማለማመድ የሚደረጉ ስተቶች አሁን አሁን ይህ ሃጢያት በስፋት የሚደረግባቸው ሃገራት አሁን ፀደኒያ እና ጠያቂው በሚዲያ እየለፈለፋ ማህበረሰቡን በከፍተኛ ማስታወቂያ በማለማመድ ላይ ይገኛሉ ።ባጠቃላይ ምን ለማለት ነው አንቺም ሆንሽ ጠያቂው ሌላውም ማህበረሰብ ባስቸኳይ የተመሳሳይ ፆታ ሃጢያተኞች ወይም ግብረ ሰዶማዊያን እያልን በትክክለኛ ስማቸው እየጠራን ከዚህ አፀያፊ ድርጊታቸው ፈጣሪ እንዲመልሳቸው እንፀልያለን።

    • @mikiasbaba8460
      @mikiasbaba8460 ปีที่แล้ว

      አስፀያፊ አይደለም ተፈጥሯዊ ነው ወንድ ወንድን ቢያፈቅር ምን ወንጀል ነው?

  • @Uaq-yi2xf
    @Uaq-yi2xf ปีที่แล้ว +14

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ 🤐🤐🤐🤐

  • @ematube6919
    @ematube6919 7 หลายเดือนก่อน

    ውድ ፀደንያ
    ስለእውነት ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ናት!
    ካልገባሽ ከተማሩ ሰዎች ተማሪ እባክሽን! ብዙ ሰዎችን ልትበክይ ትችያለሽ ። እባክሽን ከአሁን በኋላ ተይ ይበቃሻል በቃ አቁሚ

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 ปีที่แล้ว +62

    No matter what yes,we Ethiopians are blessed!Glory to God!!!!!!

    • @mengistubisrat7157
      @mengistubisrat7157 ปีที่แล้ว +9

      We are no special to God , we are equally treated as the rest of the world. And lately we did the worst

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 ปีที่แล้ว

      Ethiopians are not holy people wake up don't deny the fact we need to repent

    • @helina3753
      @helina3753 ปีที่แล้ว

      😏😏😏

    • @adanechmarthaberhanu1319
      @adanechmarthaberhanu1319 ปีที่แล้ว +3

      In terms of what we are blessed with? Why do we always say that we are God's favorite people 😆😆🤔

    • @ET-cw8ro
      @ET-cw8ro ปีที่แล้ว +1

      😅😅 foolish people. I think those people aren’t read bible 😢 እግዚአብሔር አለምን ሁሉ ወዷል ይላል እኮ:: ፈጣሪ አያዳላም

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ