ela tv - Mulualem Takele - Wedaj | ወዳጅ - New Ethiopian Music 2023 - ( Official Music Video )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 246

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 ปีที่แล้ว +158

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ ปีที่แล้ว +74

    ባባዪ የስንቱን ልብ ሰበርክ
    ላንተ መሪር ሀዘን ያላዘነ የለም እኮ

  • @Fm-fk6os
    @Fm-fk6os ปีที่แล้ว +11

    የእኔ ጌታ ነብሱን በሰላም ትረፍ ባባዬለማስታወሻነት

  • @raddanitube
    @raddanitube ปีที่แล้ว +77

    ምርጥ ሙዚቃ ነው መልእክቱም አሪፍ ነው ❤❤❤ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤አሜን እያላቹ

  • @lov3888
    @lov3888 ปีที่แล้ว +4

    ባባዬ ልባችን በሀዘን ሰበርከዉ ኣንተን ማጣት ኣምኖ መቀበል ከበደን ነብስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭💔

  • @alemyemulerahwa725
    @alemyemulerahwa725 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ልዩዬ ውንድሜ ኩራቴ በጣም ምርጥዬ ስራ ነው ባርታልኝ አንዳኛዬ መልካም እድል የኔ ጀግና 💪🥰🥰🥰😊😊👏👏👏🔥🔥🔥🥰🥰

  • @BettyLove-m8k
    @BettyLove-m8k ปีที่แล้ว +42

    መታሰቢያለነቱ ለምንወደዉ ታሪኩ ባባ እንወደሀለን ባባዬ 😢😢😢

    • @genetwondifraw7552
      @genetwondifraw7552 ปีที่แล้ว

      😢

    • @anwaryemam810
      @anwaryemam810 ปีที่แล้ว

      ታሪኩ ባባ ነብይ መሰለህ እደ ወይስ አምላክ ነው እንኳንስ ታሪኩ ባባ እና ስት ስት ሰው ሙቷን ይሙታ እንኳንስ አደየ 1000 ግዜ ይሙት

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 ปีที่แล้ว +6

    ቃላት የለኝም
    ሙሌ እናመሰግናለን😍

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ ปีที่แล้ว +13

    ባባዬ እግዚአብሔር ስለወደደህ ወሰደህ ባባዬ ምንም እሚያስደስት ነገር የለም አለም ላይ እኔ😢ነፋስህን ይማር ወድሜ😢

  • @Natowallo
    @Natowallo ปีที่แล้ว +5

    Iሞት አይቀርም።
    WEDAJ 😢❤ I am from Djibouti 🇩🇯

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 ปีที่แล้ว +4

    መታሰቢያ 😢😢 ይሁን ለባባ መቸም አንራሳህም ባባዬ አይ ሰዉ ነገር ነብስ ይማር ባባዬ😭😭😭የእዉነት የሞት አይመስለኝም እኔስ የባባ እና የማዲንጎ ምት 😢😢😢😢 ህመመ ነዉ

  • @seransufiyan-z5y
    @seransufiyan-z5y ปีที่แล้ว +43

    I'm from Tanzania ilove Ethiopia music ❤❤

    • @Eyu842
      @Eyu842 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤

    • @israelhailesilassie4106
      @israelhailesilassie4106 ปีที่แล้ว +1

      this is not about music. this is bout one of the most brave ethiopian film actor that we lost 😥😥😥😥😥😥😥

    • @menbilome
      @menbilome ปีที่แล้ว

      Well came

    • @lamlamfikadu445
      @lamlamfikadu445 ปีที่แล้ว

      Ilove tannzania famliy

    • @lamlamfikadu445
      @lamlamfikadu445 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ ปีที่แล้ว +6

    የባባ ሞት መቼ ይሆን ውስጤ የሚያምነው

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 ปีที่แล้ว +1

    💔😢🕊🙏🕯❤️ANERSAHEME ❤️🕊

  • @kare_ethiopian
    @kare_ethiopian ปีที่แล้ว

    አንድ ቀን ታዋቂ ሙዚቃ አቀናባሪ እሆን ይሆናል 🎉

  • @suriyaabdi6313
    @suriyaabdi6313 ปีที่แล้ว +1

    Baba 🖤💔

  • @naturerelaxfm7388
    @naturerelaxfm7388 ปีที่แล้ว +2

    Wedaj , thnks a lot mule📝

  • @ayegfamyared5350
    @ayegfamyared5350 ปีที่แล้ว +1

    Mule tnxs good job
    leb gar yamidarse sera😢😢😢

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ሁሌም እኖድሃለን ምን አክል እደምወድህ የገባኝ ሳታክ ስትሄድ ነው 😢😢መብስህ ከደጋጎቹ ዘንድ ያሳርፍልን🙏 አተ የደግነት ጥግ የሰው ልክ🥹🥹😢🙏🙏

  • @alimirah9684
    @alimirah9684 ปีที่แล้ว +3

    ባባ ነፍስህን ይማረው በጣም ታሳዝነኛለህ 🥺

  • @mebrahtumelake3349
    @mebrahtumelake3349 ปีที่แล้ว +5

    Am from Eritrea love you etho music❤❤❤

  • @Jarsokatelo
    @Jarsokatelo ปีที่แล้ว +6

    I'm from OROMIA
    ETHIOPIA, LORD Bring PEACE TO Homeland County.
    ,Baba Rest in peace😭

  • @astermogos430
    @astermogos430 ปีที่แล้ว +2

    Babaye miss you 😢😢😢😢😢

  • @ALEMITUASHU
    @ALEMITUASHU ปีที่แล้ว +1

    Wow des mil zefen new ❣❣❣❣❣❣❣💯💯💯💯💯💯💯

  • @MimiShumi-u8k
    @MimiShumi-u8k ปีที่แล้ว +1

    Babaye nebs yimer 😢😢😢😢😢

  • @Naturi-s2x
    @Naturi-s2x 5 หลายเดือนก่อน

    Wedaj uuufff❤❤❤❤

  • @mariouset142
    @mariouset142 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ባባዬ መረሳት አልቻልንም

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ ปีที่แล้ว

    እስቲ በተሰጠህ ጊዜና ድምፅ ለእግዝአብሔር አዚምለት

  • @NatnaelDagmawi
    @NatnaelDagmawi 6 วันที่ผ่านมา

    Rest in Peace ባባ😢💔

  • @kare_ethiopian
    @kare_ethiopian ปีที่แล้ว

    መዚቃውም ፊልሙም በጣም ደስ ይላሉ በተለይ ሙዚቃው

  • @samerwit
    @samerwit ปีที่แล้ว +8

    ሙሌ እናመሰግናለን ባባየ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር ከደጋግ አባቶች ጋ ያስቀምጥህ 😢 ፊልሙን እኛስ መቸ ነው የምናየው ❤❤❤❤

  • @מסיטאריק
    @מסיטאריק ปีที่แล้ว +6

    ባባየ ነፍስ ይማር 😢😢😢😢

  • @zenashlasab6442
    @zenashlasab6442 ปีที่แล้ว +1

    ባባዬ
    ታምራት
    እዬብ
    ስመኝ
    ዳዌት
    እረ ስንቱ በመቤቴ እመቤቴ ማርያም ነብሳችሁን ትማርልኝ 😢😢😢እንዳው የዘለዓም ቤታችን እንዴት ነው😓😓😓😓😓

  • @sobajr3607
    @sobajr3607 ปีที่แล้ว +1

    ባባየ😭😭😭😭😭😭😭MULE 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @universalfreebeats2859
    @universalfreebeats2859 ปีที่แล้ว +2

    What a Great Song. Keep it up Bravo Mule

  • @azebendashaw2306
    @azebendashaw2306 ปีที่แล้ว

    😢😢😢አይ ባባ እንዴህ እደዘበት በቃ ቀርህ አይደል ነብስህን በአፀገነት ያኑርልን😢ባባዬ ናመስግናልን እዴህ በመዘከራቹሁ

  • @TsigeBirhanu-n4e
    @TsigeBirhanu-n4e ปีที่แล้ว

    Babayyeeee😭😭😭😭😭😭

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 ปีที่แล้ว

    Egzabher yemewedew adere rip. Alem lay selam feker yeseten kebad nw zemenu babaye Rip tganks mule bro

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab9126 ปีที่แล้ว +1

    Babaaa ufffffffff😢😢😢😢😢

  • @samuelgebremeskel7898
    @samuelgebremeskel7898 ปีที่แล้ว +4

    I am from eritran muli may fav ❤❤❤

  • @kuki558
    @kuki558 ปีที่แล้ว

    ፊልሙ ሙሉው የት ነው በማጀቢያ ብቻ አሳቀቃችሁን ባባዬ😢😢😢

  • @Davidm127
    @Davidm127 ปีที่แล้ว

    ይለያል

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 ปีที่แล้ว +1

    😢😢babaye nefese beselam terefe hulem enewedealen

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 ปีที่แล้ว +1

    ባባየ ሳንጠግብህ አንት ያለህበት ይደምቃል በሰላም እረፉ 😢😢

  • @beredu601
    @beredu601 ปีที่แล้ว +1

    Babaye😭😭😭😭😭 nebis yimar

  • @MesudCobra-to9dj
    @MesudCobra-to9dj ปีที่แล้ว +2

    Babaye 😢

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 ปีที่แล้ว +16

    رحم الله هذا الشاب الرائع بابا | انا من السودان كنت أتابعه وحزنت جداً عن سماع خبر وفاته 💔💔

  • @bisratEntertainment
    @bisratEntertainment ปีที่แล้ว +7

    To all who read this, may the creator give you unexpected bread and make our country peaceful.❤

  • @natuenaenaya1234
    @natuenaenaya1234 ปีที่แล้ว +2

    ባባ ቴርኪዬ ነብስህን በደደጋጋቾሁ ይደር አንተ ባይገባህም ብትኖር ደስ ታዬ ነበር

  • @AddXx-g5w
    @AddXx-g5w ปีที่แล้ว +1

    yeni wdi babaye 😭😭😭😭😭
    muli ❤

  • @habtealemayehu7159
    @habtealemayehu7159 ปีที่แล้ว +4

    ሙላለም ከፍ በል❤❤❤

  • @mesimesi377
    @mesimesi377 ปีที่แล้ว

    ባባዬ 💔💔💔😪😪😪

  • @Wondejr77
    @Wondejr77 ปีที่แล้ว +3

    The king is back❤

  • @Naol41
    @Naol41 ปีที่แล้ว +1

    Love y mule we're from Gambella, Ethiopia ❤❤❤

  • @hishammhassouna8548
    @hishammhassouna8548 6 หลายเดือนก่อน

    Mashalla

  • @KikiKitchenwesi
    @KikiKitchenwesi ปีที่แล้ว

    ባባዬ 😭😭

  • @tommahi
    @tommahi ปีที่แล้ว

    Babayee tasazenegnaleh😭😭😭😭 eniwedihalen nefisehin yemarewu🙏🙏

  • @kalcherinet7171
    @kalcherinet7171 ปีที่แล้ว +2

    Oww baba😢😢

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይራምህ ባባየ የኔጌታ

  • @luckybrand107
    @luckybrand107 ปีที่แล้ว

    ታሪኩ 💔💔💔

  • @Milen500
    @Milen500 ปีที่แล้ว +1

    Baba 😭😭💔💔💔

  • @selahta5252
    @selahta5252 ปีที่แล้ว

    Amazing ❤ babaye😢

  • @Vulcan_Fun
    @Vulcan_Fun ปีที่แล้ว +4

    Reast in peace Beloved Baba!!

  • @almu-zc7fz
    @almu-zc7fz ปีที่แล้ว +1

    ባባዬ💔

  • @habtamutebejeyekobow2427
    @habtamutebejeyekobow2427 ปีที่แล้ว

    ሙቶም እሚተውን ጀግናችን ነህ ባባየ አንረሳክም 😢

  • @seada8117
    @seada8117 ปีที่แล้ว +1

    ባባየ😢😢😭💔

  • @hammoudcell4273
    @hammoudcell4273 11 หลายเดือนก่อน

    ባባየ😢😢

  • @geletadamtew4139
    @geletadamtew4139 ปีที่แล้ว +1

    Baba😢😢😢😢😢😢😢

  • @HayatSeyfu
    @HayatSeyfu 7 หลายเดือนก่อน

    Babaye🎉

  • @AbdulwhabMunir
    @AbdulwhabMunir ปีที่แล้ว +1

    ባባዬ ጋደኛዬ ሁሌም በልቤ❤❤❤❤❤

  • @ግዜጀግና
    @ግዜጀግና ปีที่แล้ว +1

    ባባየ ደግ ሰው ናፈከኝ 😭

    • @KalidKalaa
      @KalidKalaa ปีที่แล้ว

      Fetari begenati yanewro

    • @KalidKalaa
      @KalidKalaa ปีที่แล้ว

      Baba fkr yehonike sewne ena nebisi fetari beganati yanewrii

  • @LENSAABERA-y5x
    @LENSAABERA-y5x ปีที่แล้ว +1

    We love you so much Tare

  • @gadisaseyfudin1821
    @gadisaseyfudin1821 ปีที่แล้ว +1

    Baba 💔

  • @rakitekletekle2912
    @rakitekletekle2912 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢baba miss u king

  • @milielias2479
    @milielias2479 ปีที่แล้ว

    Babay emm yant ngr 😔🌹

  • @jprime9221
    @jprime9221 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ባባ 😭😭😭😭

  • @luluossi2577
    @luluossi2577 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow wow wow 🥰🥰❤❤

  • @eirkyuntamene7983
    @eirkyuntamene7983 ปีที่แล้ว +1

    Rip babaye 😢😢😢

  • @sarasami6129
    @sarasami6129 ปีที่แล้ว +2

    i'm from endia i love ethiopian music

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ mule

  • @Hiwiturkey
    @Hiwiturkey ปีที่แล้ว +1

    My Babaye 😭💔seberatea😢

  • @manofmatch12
    @manofmatch12 ปีที่แล้ว +1

    Rip😭

  • @wollo4001
    @wollo4001 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ስራ ነው ሙሌ

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 ปีที่แล้ว +1

    Tare Egziyabeher Nefsik begenet yanurew 💔😭

  • @SelamBarkot-q3q
    @SelamBarkot-q3q ปีที่แล้ว +1

    Le baba bezu masetaweshe liseralet yegebale ye filme neguse nebere babaye lemendenewu bayeneke quxere yemenaleqesewu 😢😢😢😢😢

  • @kbtes5863
    @kbtes5863 ปีที่แล้ว +1

    ባባየ😢

  • @yabatwa
    @yabatwa ปีที่แล้ว

    አይ ባባየ ምናለ ብትኖር እፍፍፍፍ የግር እሳት 😢😢

  • @TeDDytube-kq2ym
    @TeDDytube-kq2ym ปีที่แล้ว +1

    Oww 😢😢

  • @tufamidekso5426
    @tufamidekso5426 ปีที่แล้ว +2

    Amerigna film mayat basu neber yejemerkut😭😭😭

  • @BaselaisFilacier-wi8lb
    @BaselaisFilacier-wi8lb ปีที่แล้ว +1

    Rest in peace baba

  • @Imman-Elu
    @Imman-Elu ปีที่แล้ว +1

    Come on bro Ymecheh❤

  • @lyu-x2c
    @lyu-x2c ปีที่แล้ว +1

    Wow Wow🎉🎉🎉🎉

  • @betisenbet
    @betisenbet ปีที่แล้ว

    ባባዬ ናፍቀኧናል

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 ปีที่แล้ว +2

    💔💞ሙልዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው💔💞ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን💚💛❤

  • @birukalebachew4913
    @birukalebachew4913 ปีที่แล้ว +1

    Amazing work!

  • @ABESELOMKASSAHUNSHUMUYE-l4d
    @ABESELOMKASSAHUNSHUMUYE-l4d ปีที่แล้ว +1

    Ilove you baba😭😭😭

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative ปีที่แล้ว +1

    RIP BABA❤

  • @TsehayTsehay-wc3qr
    @TsehayTsehay-wc3qr ปีที่แล้ว

    ባባዬ😢😢😢😢😢 አሁንም እኮ ማመን አልቻልኩም ሀዘኑ አልወጣልኝ አለ ከልቤ ተዳፍኖ እደሳት ዉስጤን አነደደኝ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔ነብስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን😭💔💔💔

  • @Abdidebela-d2f
    @Abdidebela-d2f ปีที่แล้ว +1

    Baba😢

  • @KumaTadesse-ss1zl
    @KumaTadesse-ss1zl ปีที่แล้ว

    wow woowwwwww