ለስታሊን ምላሽ ተሰጠ! ንብረት ሲያሸሽ ታያዘ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mehalmedia
    የጎፈንድ ሚ አካውንት
    gofund.me/1419...
    PayPal https:@DesalegnMehal
    Zelle +16156026096 Desalegn Elias
    cash.app/$Desa...
    የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
    የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
    “Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
    Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
    Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
    Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
    Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s TH-cam channel and/or its website and comment section

ความคิดเห็น • 123

  • @DawitDafa
    @DawitDafa หลายเดือนก่อน +16

    ከጌታቸው. ረዳ ጎን ብዙሃን አብረን ነን ዳግም የልጆቻችን ደም እንዲፈስ. አንፈቅድም

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ ኢትዮጵያ ታሳካዋለች ❤❤ ❤❤ ድል ለመካላከያ ❤❤❤❤ሰላም ሰላም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 หลายเดือนก่อน +7

    ❤ወይቅሌት አሁንስ ምን ቀራቸው ሙሉ ትውልዱ ቀበሩት አሁንስ ምን ቀራቸው እግዚአብሔር ሊስቅሳምረው ወ ዘ ተ አረ ካለፈው ተማሩ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +12

    ጀግናዉ አይበገሬዉ ቆራጡ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @fikirtewoldemariam4402
      @fikirtewoldemariam4402 หลายเดือนก่อน +1

      የቸገረው ምን ያገባል ነው የሚባለው?መከላከያው ከገባበት ጦርነት መውጣት ተስኖት አመት ሲዳክር እያየን ጀግና አንበሳው ነብሩ ቆፍጣናው ቆራጡ ስንል ብንውል መቼ ጠቀመው::ፉኖን ሸኔን እባካችሁ ተደራድሩ ብለን በመለመን መከላከያውን መርዳት ይሻላል::በውግያማ አየነው ማን ጀግና እንደሆነ::እራሳችንን ስናቄል እንዋል መፍትሄ አመንጭ እንሁን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ደሱ ደስታችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Maya-e2m
    @Maya-e2m หลายเดือนก่อน +4

    እኔ የሚያሳዝነኝ ከልማት ፊታችንን አዙረን ወደ የጦር መሣሪያ ግዢ እና ወደ ወታደር ምልመላ ይሄ በእግዚአብሔር ቃል ላይ እንደ እርግማን ተፅፏል በረከቱ ደግሞ ቀስታቸውን ይስላሉ ማረሻ ያደርጉታል ነው የሚለው ።ስለዚህ በሰሜን በኩል ያለብን እርግማን የተሰበረ ይሁን።የተረገመ ህዝብ ብቻ ነው ጦርነት የሚያስበው ።ምርቃት ነው የሚል ካለ ለደሱ ይደውልለት።

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ሠላም ደሱ በርታልን ።

  • @ከፅንፍ.የነፃ
    @ከፅንፍ.የነፃ หลายเดือนก่อน +9

    መንግስት መምታት ቢፈልግ ዘመነና እስክንድርን በአንድ ቀን መምታት ይችል ነበር ነገር ግን የመመለስ ዕድል እየሠጣቸዉ ነዉ!!

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo หลายเดือนก่อน +6

    የጨረቃ ምርጫ አድርገው ያን ሁሉ ወጣት የበላውን ጦርነት ቀሰቀሱ አሁን ደሞ የጨረቃ ጉባኤ አድርገው ሌላ ወጣት ሊያስበሉ ነው ጊዜ ደጉ እናያለን ንግዲ

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v หลายเดือนก่อน +2

    Selamehi yebeza dsu

  • @gdr668
    @gdr668 หลายเดือนก่อน +4

    የትግራይ ሕዝብ በመንፈሳዊ ሱባኤ እንጂ በtplf ጉባኤ ድኖ አያዉቅም

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 หลายเดือนก่อน +4

    ዕብሪት ውድቀትን ትጋብዛለች

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy หลายเดือนก่อน +3

    እነዚህ ሰወች መቼ ነው የሚሰክኑት

  • @kaki682
    @kaki682 หลายเดือนก่อน +7

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይህን ባንዲራ ትተዋል ማለትነዉ ከሀዲዎች

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 หลายเดือนก่อน +9

    እነ ጌታቸው አዲሱን ፈቃድ ወስደዉ ለምን ህዝባችንን ከጦርነት ናፋቂና ከአረጀ አስተሳሰብ ነፃ አያወጡንም ።እኛ ከጎናቸዉ ነን..!

    • @ethionebelbal
      @ethionebelbal หลายเดือนก่อน

      እነ ጌታቸው የፌዴራሉን መንግስት ስራ አስፈፃሚዎች ናቸው:: ባለፈው አብይ የብልፅግናን ሰዎች ጊዚያዊ አስተዳዳሪ ባደረገበት ጊዜ አብዛኞቹ በህዋት በግፍ ተጨፍጭፈው ተገለው ነበር ሌሎቹ ከህዋት ጋር ሰርተው የኢትዮጵያ ጦር ጠቅልሎ ከትግራይ በአስደጋጭ ሁኔታ ለቆ ወጥቶ ነበር:: ለሁለተኛ ጊዜ መቀሌን መከላከያ ሲቆጣጠር የግድ ከህዋት የተውጣጡ የጊዚይዊ መንግስት ሆነው የፌደራሉን ጉዳይ እንዲያስፈፅሙ ሆነ:: ይህም ሆኖ ህዋት እነጌታቸውንም ለማሶገድ እየሞከረ ነው:: ይህ የሚያሳየው የህውሃት መሪዎች ለህገ ደንምብ መገዛት እንደማይፈልጉ ከፌደራል መንግስት የሚመጣውን ባጀት የጦር መሳሪያገዝተውጦርንነት ማወጅነው የሚፈልጉት::

  • @ZND-SO2
    @ZND-SO2 หลายเดือนก่อน +14

    ክብር ለመከላከያ ሀይላችን!!! .እንደእናንተ ለሀገር ዋጋ የከፈለ ማንም የለም። ብቃት ያለው መከላከያ መገንባት ግድ ይላል። ጠላቶቻችን ይበልጥ መከላከያችንን ሊፈሩ ይገባል።

    • @fikirtewoldemariam4402
      @fikirtewoldemariam4402 หลายเดือนก่อน

      ብቃት ያለው መከላከያ መገንባት የግድ ነው::ከህወሀት ከፋኖ ከሸኔ ጋር በማድረግ ላይ ባለው ጦርነት ማሸንፍ ተስኖት መንግስት ድርድር እያለ ሸብረክ ሲል አይተናል::በዚህ አቅዋሙ የማዋጋት ብቃቱ ከውጭ ጠላት ያስጥላል ለማለት ስለማያስደፍር ብቃትን ለማጎልበት ፈጥኖ መስራት ይገባል::አገሪትዋ ያላትን ሁሉን የጦር መሳሪያ በአገር ውስጥ ተጠቅሞ እፎይታ ያላገኘ ሰራዊት ከውጭ ጠላት ያስጥላል ለማለት አያስችልም::kkkkkkkkkk ሳይወዱ ይስቁ ነው የሚባለው?

    • @YoniTk-vm2um
      @YoniTk-vm2um 29 วันที่ผ่านมา

      እርባና ቢስ አላማ የሌለው የአህዮች ስብስብ

  • @dekebomorkemo2893
    @dekebomorkemo2893 หลายเดือนก่อน +7

    Good morning from Helsinki Finland 🇫🇮

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 หลายเดือนก่อน +8

    ያለማፈራቸው ሀገር ሲገነቡ የነበረሩ አይመስሉም😂 ያን ሁሉ ወጣት አፍር አስበልተው: ኤጭ

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 หลายเดือนก่อน +4

    ሥጋት የለም፤ አላርፍ ካሉ ግን??!!!

  • @user-jd4du1fb1v
    @user-jd4du1fb1v หลายเดือนก่อน +4

    አንድየኢትዮጵያ ባዲራ አላየሁም

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 หลายเดือนก่อน +5

    እንደው ትግራይ ተተኪ ትውልድ እንዳይኖር ማን ነው የረገማት እየጨፈራችሁ ልጆቻችሁን ትማግዳላችሁ? ኧረ ተዉ ንስሀ ግቡ ደም ይብቃ

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም የምወዳችሁ መሐሎቾ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KurshaveAlemayehu
    @KurshaveAlemayehu หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ከፅንፍ.የነፃ
    @ከፅንፍ.የነፃ หลายเดือนก่อน +6

    ደፂ ጭፈራ ትወዳለች!!😅😅😅😅

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 หลายเดือนก่อน +3

    ደብረጽዮን ሠርቲፊኬቱን ከምርጫ ቦርድ ለምን ወሰደ ከተወሰደስ ምርጫ ቦርድ ያለውን ማክክበር ለምን ተሳነው ይህ የህወሓት ሽማግሌዎች መጨረሻ ይመስለኛል ስንት ጊዜ በጥቂት ሌቦች የተነሳ የትግራይ ህዝብ ሰላሙን ያጣል

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi หลายเดือนก่อน

    ቀጣም ነው የሚገርመው ሌላ ትውልድ ለማስጨርስ ነው ማለት ነው አላማቸው 🤔

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness หลายเดือนก่อน +3

    አይ ዉያነ😢

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @Chesukemercato
    @Chesukemercato หลายเดือนก่อน +2

    Good morning. Desu.

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 หลายเดือนก่อน +1

    በጦርነት የተጎዳው የቱ ነው?

  • @surafelsimen7390
    @surafelsimen7390 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርመው የትግራይ ወጣት 2 ሚልዮን አስጨርሰው ዛሬ ምንም እዳልተፈጠረ መድረክ ላይ ወተው መጨፈር ልጆቻቸው የምተባቸው እናቶች አና አባት በልጆቻቸው የቀለደ የእዋት ድፍረት ።

  • @lideteabteklegiorgis8528
    @lideteabteklegiorgis8528 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ደሱ ከሜልበርን

  • @mustefadebela2694
    @mustefadebela2694 หลายเดือนก่อน +2

    Selam

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 หลายเดือนก่อน +4

    ቴትራሳይክሊኖች!😂😂😂😂😂😂
    ሳቅቼ ሞትኩ!አለ ቋንቋ ለማጁ:: የጁንታ በቀቀኖች ከስብሰባቸው በኃላስ? Then what?????

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 หลายเดือนก่อน +2

    ቀለሙ ራሱ ሲዘገንን

  • @user-yl6kt8qw5t
    @user-yl6kt8qw5t หลายเดือนก่อน

    ትግራይ ኢንደሊብሳቸዉ ደምበደም ሲትጨማለቅ ማየት በጣም ይቀፋል ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ኢላለሁ

  • @abdimehdi112
    @abdimehdi112 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም

  • @FoziaFozia-p6v
    @FoziaFozia-p6v หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asiya570
    @Asiya570 หลายเดือนก่อน +2

    Macha nawu Kathryn laye
    Kaye chebre yamenasawuuuuu

  • @user-su4bi9fd9r
    @user-su4bi9fd9r หลายเดือนก่อน +1

    ደሱ ሠላም 🎉🎉🎉🎉

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @TemamKalid
    @TemamKalid หลายเดือนก่อน +1

    Ene desu betam timechegnaleh hakegninetih tamagninetih le agerih yalehin fikir bereka hun

  • @awelbibrahim51
    @awelbibrahim51 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድም የትላንት ዜናህን ነው ዛሬ የምታሰማው ቪድዮውን እንዳለ ያለፈ ታሪክ ነው ትንሽ አንተም የጦዝክ መሰለኝ እረፍት ውሰድ

  • @lemmagutom8454
    @lemmagutom8454 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው የምታቀርበውና ርዕሱ አይገናኝም

  • @shambelbasha2938
    @shambelbasha2938 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላም ደሱ 10ኛ ላይክ አድርጌ ጋብቼዋለሁኝ ከአአ (ተሻለ )

    • @aklessya-jk3eu
      @aklessya-jk3eu หลายเดือนก่อน

      አካውንትህን በውስጥ መስመር ላክልን 2000 birr Enlaklh

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemalmohammed9375
    @jemalmohammed9375 หลายเดือนก่อน +3

    Hi DAsu

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน

    ደሱ፤ እነዚህ፡ አዳራሽ፡ ውስጥ፡ ያሉትን የትምህርት፡ ደረጃ፡ አጣራልን?ከትግራይ፡ ክልል፡ ውጭ፡ የሚያውቁት፡ አለን?

  • @DawitDafa
    @DawitDafa หลายเดือนก่อน

    ❤❤Shalom❤❤

  • @endalekumsa
    @endalekumsa หลายเดือนก่อน

    ስትዮዋ አፍ ስለተፈጠረባት ብቻ ትቀደዳለች እንጂ እዚህ ግባ የሚባል ዕዉቀት የላትም

  • @MesfinVvfvbfudf-cs9nq
    @MesfinVvfvbfudf-cs9nq หลายเดือนก่อน +4

    ደሱ፣በተቻለህ፣መጠን፣እየቀፈፈህም፣ብሆን፣ከመንግስት፣ጋር፣በሰላማዊ፣መንገድ፣እየሰሩ፣ያሉትን፣የትግራይ፣ተወላጆችን፣ማለትም፣እነ፣ጌታቸው፣ረዳን፣በክብር፣ብትጠራቸው፣ለዲፕሎማስዉም፣ጥሩ፣ይመስለኛልና፣ያን፣ብታደርግ፣ጥሩ፣ነው።

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg หลายเดือนก่อน

    የጨረቃ:ቤት:😂😂😂

  • @munachmulualemmersha3005
    @munachmulualemmersha3005 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ጥያቄ ግን ይህን ያህል ሕዝብ ከየሥፍራው ጠርቶ በመቀሌ ለ6/7 ቀናት ያህል ለማካሄድ በጀቱን ከየት ነው የሚያገኘው?

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @AminatMohammed-w9p
    @AminatMohammed-w9p 22 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እነኝህ ወያኔዎች ቀዪ ደም ቢጫዉ እረጋፊው አበባ ጥቅምት ይደርቃል ወያኔም እርስበርሱ ያልቃል

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Unfa372
    @Unfa372 หลายเดือนก่อน

    ላቃብላችሁ ምን ማለት ነው?

  • @user-rw7km9eg5p
    @user-rw7km9eg5p หลายเดือนก่อน +1

    83 ተኛ ላይክ የኔ ነው ❤

  • @dawitworkneh1753
    @dawitworkneh1753 หลายเดือนก่อน

    Tedi bravo

  • @yibrahfisha9859
    @yibrahfisha9859 หลายเดือนก่อน

    ለስሙ ሚዲያ ተብሎ ይጠራል

  • @user-mh1lx9nb6s
    @user-mh1lx9nb6s 28 วันที่ผ่านมา

    አነስተኛና ጥቃቅን ብሄር ብሄረሰቦች ምነው ብታርፉ። ጁላ የብልፅግና ዘበኛ ነው።

  • @kefeleTabor
    @kefeleTabor หลายเดือนก่อน

    ዋና አዛዥ?(ኢታማጆር!!)

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 หลายเดือนก่อน

    "Wyane is in coma he will pass away"
    Colonel Biniam .

  • @eliaskebede4732
    @eliaskebede4732 หลายเดือนก่อน

    የመሀይም ጥርቅም

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian หลายเดือนก่อน

    What

  • @MulualemBitew
    @MulualemBitew หลายเดือนก่อน

    1

  • @ahmeddergu3468
    @ahmeddergu3468 13 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂አይ የፖለቲካ ክፋት የዝህ ቢጫ ልብስ ሱስ ያለባዐው አይመስሉም

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน

    ማራማዊትና፡ ደረጀ፡ ከበደ፡ በጋኔን፡ ተጠልፈው፤ ያመኑትን፡ ኢየሱስ፡ ክደው፡ ደም፥ ጦርነት፡ መረጡ!

  • @nurahassanali1551
    @nurahassanali1551 หลายเดือนก่อน

    አራ ዝግ የትግራይ ህዝብ ሞት ይብቀው

  • @etefietsegaw8940
    @etefietsegaw8940 หลายเดือนก่อน +1

    ጠመንጃ ይፈቅድላቸዋል!

  • @user-jz7wl4wy8h
    @user-jz7wl4wy8h หลายเดือนก่อน

    But today is not yesterday what about by Eritrean sides kkkkk

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w หลายเดือนก่อน

    ሞንጆሪኖ ደብረፂዮን አለም..ይብቃችሁ በቃ! በኃላቀር አካሄዳችሁ ህዝቡን በማያውቀው ጦርነት ውስጥ ከታችሁ ለዕልቂት ለረሃብ ለመከራ እና ለስቃይ ዳርጋችሁታል - ክልሉንም ለውድቀትና ለከፍተኛ ውድመትና ኪሣራ ዳርጋችሁታል - አረ እፈሩ እንጂ - አሁን ግን ህዝብ በቃ ይላቸዋል ..ይህ ካልሆነ ግን በህዝብ የሚመራ በከፍተኛ ደረጃ ተቋውሞ በአስቸኳይ ይጠራል ....

  • @HagereTashenif-zk9kg
    @HagereTashenif-zk9kg หลายเดือนก่อน

    እነዚህ የትህነግ ስብስብ ተሳታፊዎች ልጆቻቸውን ያልገበሩ ሊሆኑ ይችላሉ፣ እነዚህኞቹ እስከ 5 ልጅ በገበረችው እናት ላይ የመሳቅ ያህል ነው። ሰዎቹ መማር የሚችሉ ሰዎቸ አይደሉም።

  • @harenetalo305
    @harenetalo305 หลายเดือนก่อน +2

    No one can break Tigray and Tegaru! POINT BLANK PERIOD!!!!!

    • @MedaniteMide
      @MedaniteMide หลายเดือนก่อน

      Koyachu kewedkachu enzen yenchet shbet meri yezachu yet ledersu

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe หลายเดือนก่อน

      Ignorant animals

    • @connie7591
      @connie7591 หลายเดือนก่อน +1

      ጠብቅ ዘር ማንዘራችሁን ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ለዘላለም እንደመሳችዄለን እናንተ የእባብ ዘሮች ይድፋችሁ

    • @harenetalo305
      @harenetalo305 หลายเดือนก่อน

      NEVER AGAIN!!! TRY IT THIS TIME AND IT WILL BE YOUR DEMISE!!!

  • @dantay5905
    @dantay5905 หลายเดือนก่อน

    🙋‍♂️

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 หลายเดือนก่อน

    ኢታማ ሹም በል፤ ጠቅላይ አዛዡ ጠቅላይ ሚንስትሩ ናቸው።

  • @onedrop33
    @onedrop33 หลายเดือนก่อน

    እልህ ነዉ።

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 หลายเดือนก่อน

    ዱብ ማረግ ነበር እንዲህ እንደሆኑ

  • @seyoumhailemariam8520
    @seyoumhailemariam8520 หลายเดือนก่อน

    11111

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 หลายเดือนก่อน

    ህዉሀት የሞተዉ ከመለስ ዜናዊ ህልፈተህይወት በዃላ ኮማ ዉስጥ ነበር የነበረዉ በራእይዉ እንመራ ብሎ ሲደናበር አንድ ስልጣን በክላስተር ለሁለት ለሶስት ለመምራት ሞከረ ሶስት ምክትል ጠቅላይ አርጎ ሞከረ ግምገማ ግምገማ ሲል ከረመ መሞሽሞሹን አመነ በዶክተር አብይ ከስሩ ተፈንግሎ ተጣለ አልተፈነገልኩም ያለዉ ከሻራተን ተጠራርጎ መቀሌ ፕላቴን ሆቴል መሸገ ንፁሀንን አስጨርሶ ወደስልጣን ለመመለስ ሞከረ ሲቃ ሲይዘዉ ማሩኝ አይለምደኝም ብሎ ፈረመ መተንፈስ ሲጀምር ከዜሮ ለመጀመር አገረ ትግራይ የሚል ታፔላ ይዞ ያለፈዉ በሞግዚትነት ነበር የማስተዳድረዉ ብሎ ቁጭ አለ ይህ ነዉ በአጭሩ የነደብረፂ ታሪክ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @YoniTk-vm2um
    @YoniTk-vm2um 29 วันที่ผ่านมา

    ገመድ አፍ ብቃትም እውቀትም የለህም እንደ ዘመዶችህ ዛፍ እየቆረጥክ ብላ

  • @onedrop33
    @onedrop33 หลายเดือนก่อน

    Tsadkan and Getachew are Rayas.

  • @mammietefera517
    @mammietefera517 หลายเดือนก่อน +3

    What's going on ? Dancing not solving any problems so sad .

  • @etheth5034
    @etheth5034 หลายเดือนก่อน +2

    ኢዜማ አለእንዴ 2አባል ያለው ኢዜማ ለህውሀት ሲሆን
    ጥርስ አወጣ አሁን ብርሀኑ ነጋ እንደመደበቅ ህውሀትን ትተቻለህ አረ እፈር 😮

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg หลายเดือนก่อน

    ዛፍ ቆራጭ

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ርዕዮት እኮ ደፂንም ጌችንም ነው የሚሞልጨው። የጌች ደጋፊ አይደለም። ተሳስተህ አታሳስት።

  • @etheth5034
    @etheth5034 หลายเดือนก่อน

    አይናቹ ❤
    ልባቹ❤
    ወሬአቹ❤
    ሁሉ ትታቹ ህውሀት ህውሀት ሆነ❤

  • @demekechbirhanu361
    @demekechbirhanu361 หลายเดือนก่อน

    It's a political game,I don't trust Getachew you never no what's zr plan maybe zy didn't on purpose.

  • @user-cf8bg5ft7l
    @user-cf8bg5ft7l หลายเดือนก่อน

    Olamo

  • @onedrop33
    @onedrop33 หลายเดือนก่อน +1

    Your analysis about TPLF is wrong and weak. if I invite people for free food and drink thousands will show up. Tigray is poor.

  • @onedrop33
    @onedrop33 หลายเดือนก่อน

    ብሽሽቅ ነዉ።

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ድግስ በለው ፓርቲ ይህንን አሸብርቀውና አምሮባቸው መገናኘታቸው ራሱ ከስንት ግዜ ቦሃላ የተገኘው እድል ነውና ብዙ አትቀባጥር❤❤❤ጌታቸውን ያባረረ የለም እንደውም መግባት ለሚፈልግ በሩ ክፍት መሆኑን ገልጸዋል❤❤❤

    • @eliaskebede4732
      @eliaskebede4732 หลายเดือนก่อน +1

      የመሀይም ጥርቅም

  • @AbrahimAbdule
    @AbrahimAbdule หลายเดือนก่อน

    እንደውም ወያኔ ሞቷል። የፕሪቶሪያ ስምምነት የህወሀት የመጨረሻ መቃብር ነበር እና ዶ/ር ደብረፅዮን ለምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ፃፉ እኔም ሰርተፊኬቱን መልሼ ወሰድኩኝ ።ይህ ፓርቲውን በፀሃይ ቀብሮታል ። የነገሩ መጨረሻ ነው።😂😂

  • @etheth5034
    @etheth5034 หลายเดือนก่อน

    ትናንት በነቡርቱካንና በነማአዛ አሸናፊ አጭበርብሮ የመጣ ብልፅግና ፖርቲ ህውሀትን ህገወጥ ፖርቲ ሲል መስማት አስቂኝ ነው ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል አሉ😮

  • @etheth5034
    @etheth5034 หลายเดือนก่อน

    ምን ብትቀባጥሩ ህውሀትን መጥላት ትችላላቹሁ ማፍረስ አይቻልም ህውሀትን መጣልም መሾሙም መብቱ የትግራይ ህዝብ ቭቻና ብቻ ነው 😅

  • @etheth5034
    @etheth5034 หลายเดือนก่อน

    ህውሀት ርውሀት ህውሀት ህውሀት አናቹሁ ልባቹ ሚዲያው ሁሉ በቃ ሌላውን ሁሉ እረሳቹሁ
    የህውሀት አቅም ምን ያህል እንደሆነ ከወደ ትግራይ ክፉ ዜና ሁሌ ትጠብቃላቹሁ 😅

  • @MariaChiche-rg1rs
    @MariaChiche-rg1rs หลายเดือนก่อน

    Anten bilo ye poletica tentagn gala

  • @DawitDafa
    @DawitDafa หลายเดือนก่อน +5

    ከጌታቸው. ረዳ ጎን ብዙሃን አብረን ነን ዳግም የልጆቻችን ደም እንዲፈስ. አንፈቅድም