ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ም. ፭፥፳፩ በመምህር ዘላለም ወንድሙ@wongelezelalemmedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "ዘመናችንን እንደ ቀድሞው አድስ"
    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏እልልልልልልልልልልል
    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሕዝቧን ሰላም ያርግልን አሜን🙏 የሁላችን አባት እግዚአብሔር ነው የሁላችን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ነች❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @zackgulema6298
    @zackgulema6298 2 หลายเดือนก่อน +3

    It's an amazing!!. Man of God

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንቁ መምህራችን መምህር ዘላለም እውነትን በመናገርህ የምድሩ ሃላፊ ነው ሰማያውን ክብር ያድልልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 2 หลายเดือนก่อน +3

    🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 2 หลายเดือนก่อน +2

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 2 หลายเดือนก่อน +3

    Kale hiwot yasemalen memher ❤

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያወርስልን መምህር የንስሀ የይቅርታ ዘመን ያድረግልን እግዚአብሔር❤

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 2 หลายเดือนก่อน +4

    🤲💒👏ቃለ-ህይወት ያሰማልን👏💒🤲

  • @mekdestakele4197
    @mekdestakele4197 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉዱ መምህራችን

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት መምህር ዘላለም ወንድሙ የኦርቶዶክስ እውነተኛ መምህራችን ነን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስትጥልን መምህራችን
    እግዚአብሔር አምላክ አንድነታችንን ይባርክ
    ❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️

  • @mulualemkelkaye9998
    @mulualemkelkaye9998 2 หลายเดือนก่อน +2

    Kal Hewett yasmaln

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 2 หลายเดือนก่อน +3

    🤲⛪️👏አሜን Amen 👏⛪️🤲

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እሱ በቸርነቱ ይመልከተን❤❤❤

  • @tenugebru6315
    @tenugebru6315 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @TinaMamo-s4k
    @TinaMamo-s4k 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @zackgulema6298
    @zackgulema6298 2 หลายเดือนก่อน +2

    Kale Hiwot Yasemalen.

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ወገኖቼ እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም በጤና አደረሳችሁ።አዲሱን አመት የሠላም የጤና የበረከትን ያድርግልን።

  • @asnakegetnet7975
    @asnakegetnet7975 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር፤ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ፣ በጤና እና በጸጋ ጠብቆ እስከ መጨረሻይቱ ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያጽናልን!!!

  • @Mitikubekele1216
    @Mitikubekele1216 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን!❤❤❤

  • @Ortodoxtewahdo-gw8lk
    @Ortodoxtewahdo-gw8lk 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 2 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቼ ጆሮዋችንን ከፍተን እንስማ እሩቅ የመሠለን ሁሉ አደጋ በየቤታችን እየገባ ነዉ ።በፀሎት በፆም እንትጋ።

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን