Ethiopia: ለጸጉር እድገት የሚጠቅሙ በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ተፈጥሯዊ ዘዴዎች...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 146

  • @21የድንግልማርያምልጅነኝ
    @21የድንግልማርያምልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +8

    በርበሬ ቆይ ለመጀመርያ ኣንቻ ተቀቢ እና በሃላ እኛ እናረጋለን 👊👊

    • @betbet2400
      @betbet2400 2 ปีที่แล้ว +1

      የምር እወነቱ ነዉ ሴትዬየ ከካሮት ጋር አርጋ ትቀባለች

    • @ኢትዮቢያዊት
      @ኢትዮቢያዊት 10 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ ቦክሱ ተመቸኝ

  • @kedirademkediradem9954
    @kedirademkediradem9954 4 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂😂😁😁 ኤረ ወይኔ በሳቅ ውይ ኤረ የት ልሂድ 🙄🙄🙄

    • @omuhabib3480
      @omuhabib3480 3 ปีที่แล้ว

      አሁን ጭንቀቴን ረሳሁ

  • @zyenbmuhamde7765
    @zyenbmuhamde7765 4 ปีที่แล้ว +22

    በርበሬ ብቻና ብቻነበር የቀረው ካሁን በላይ ከየቶብ አይቸ አልጠቀምም

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅

    • @ኢትዮቢያዊት
      @ኢትዮቢያዊት 10 หลายเดือนก่อน

      እይወላህ እላ ብዙ ትም

    • @HabasiKaitata
      @HabasiKaitata 5 หลายเดือนก่อน

      ደግሞ በወር እሚሉት ነገርሳ ባመት ቢሉኮ ምን አለ😂😂😂🎉

  • @emnetemnet8067
    @emnetemnet8067 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል

  • @AsSamsung-nl5qh
    @AsSamsung-nl5qh 4 ปีที่แล้ว +21

    አረ ወዴት እያመራን ነዉ 😂😂😂😂 ምርምሩን አበዛችሁት ጭራሽ በርበሬ🙄🙆🙆
    የቄስ ሚስት አወቅሽ አዎቅሽ ቢሏት መፃፉን አጠበችሁ ተብሏል😉😄😄

  • @ErehimaAhmed
    @ErehimaAhmed 2 หลายเดือนก่อน

    ኮሜተሮች ጀመርያ አዳምጡ በርበሬ ተቀብ አደለም ያለችው ምግባችሁ ላይ ጨምራችሁ ተመገብ ነው ያለችው ልክነት በርበሬ ብዙጥቅም አለው

  • @salemmusabah1104
    @salemmusabah1104 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ
    @ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ 4 ปีที่แล้ว +2

    በርበሬ እየበለን ኢትጵያዌ ፀጉሯች በመረት በተጎተተነበር

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 10 หลายเดือนก่อน +1

    በርበሬ😂

  • @ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ
    @ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ 4 ปีที่แล้ว +1

    በርበሬ😁😁😁😁🌶🌶🌶🌶

  • @ethopia5876
    @ethopia5876 4 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክ በርበሬ አላለችም በይ ዝም በይ እንኳን ከእራሳችን ሰቅለንው ላፋችንም ያቃጥላል በእውነት ካይንሽ ነበር መነስነስ በርበሬ ስትይ አታፍሪም ሀራም ካላወቅሽ ዝም በይ

  • @salamaragu2889
    @salamaragu2889 2 ปีที่แล้ว +1

    የፈራሁት ነገር ልትመልጭን ነዉ ሽሮ ነዉ የቀራችሁ

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን ማፈሪያ 🤔🤔🤔🤔🤔ናችሁ ደግሞ በርበሬ ነበር የቀራችሁ ይሔው አቀረባችሁ አይ እግዚአብሔርስቱን ችለሐል አምላኬ የሚያረጉትንአያቁምና ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏

  • @webnet700
    @webnet700 2 ปีที่แล้ว

    በበርብሬ ቢሆን የሃበሻ ፀጉር ደረጃ 1️⃣ ይሆነበር ከኛሞዳ ሚጥሚጣ አይቀረኝም ስበላ ዝም በይ ፀጉሬግን ምንም አይልም አልሃምዱሊላህ ግን በርበሬው አይደለም እንዳትቃጠሉ ሆ

  • @zeharahassen2122
    @zeharahassen2122 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አሥጠላሺኝ

  • @BakelchArjamo
    @BakelchArjamo 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😢😢😢

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y 2 ปีที่แล้ว

    አዎ ልክ ናት በርበሬ በጣም አሪፍ ነው እንደውም በርበሬ ፖውደር በጥብጣቹ ፀጉራቹን ተቀቡ

  • @berhanberhan2165
    @berhanberhan2165 2 ปีที่แล้ว

    በርበሬ😂😂😂😂😂😂😂

  • @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ
    @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ክክክ አላልሽም በርበሬ

  • @TegayeMulugate
    @TegayeMulugate 4 หลายเดือนก่อน

    እረወየው በርበሬውም🤣🤣🤣

  • @gdghbhgnnj8991
    @gdghbhgnnj8991 3 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀእሱ ናበር የቀርው በርብሬ አእንኳን ደህንስ መጣህ ለዛ ናው እዴ 400 ብር የገባው ሀሀሀ ወየው በሳቅ

  • @ElsaBeti
    @ElsaBeti ปีที่แล้ว

    ሽንኩርት ዘይት ተባለ አሁን ደሞ በርበሬ ሽሮ ነው የቀረው ጭንቅላታችን ላይ ወጥ ልሰሩ ነዉ እንዴ😂😂😂😂😂😂😂

  • @nejatlovetube5979
    @nejatlovetube5979 4 ปีที่แล้ว +4

    ሳቅ ማቆም አልቻልኩም አንድ ቀን ይህ ይባላል ብዬ ተሠፋ አደረጌ ነበር ወይ ወይ አረ በሳቅ እንደኔ የሳቀ ሰው አለ ግን ኡፍፍፍፍፍ አረ በርበሬው በርበሬው አረ ጋይስ ሞትኩኝ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁 አላህ ያጥፋችሁ አሁን አይኒን ልታጠፉት ነው እንደ በርበሬ ተወደደ ቢሏት ጭንቅላት ላይ አረ ሀበሾች ወጥ ሰሩበን ያልታደለ ፀጉር አረ በቅንነት ቤተሠብ አደረጉኝth-cam.com/video/VVwJeXzBlpI/w-d-xo.html

    • @h.m7456
      @h.m7456 4 ปีที่แล้ว

      በርበሬ አረ ልትለበልበኝ ነውዴ😩

  • @belayneshalemu8191
    @belayneshalemu8191 2 ปีที่แล้ว +1

    በርበሬ ብሉ ነው ያለችው ተቀቡ አላለችም

    • @Kahsu-p2v
      @Kahsu-p2v 8 หลายเดือนก่อน

      እንደዛ ከሆነ እድሜ ልካችንን እየበላን ነው እኮ bro

  • @TseAyn
    @TseAyn 2 ปีที่แล้ว

    ጨውስ አያስፈልገውም?🤔🤔🤔

  • @ZuweaschuSegaw-jj1cl
    @ZuweaschuSegaw-jj1cl ปีที่แล้ว

    ኧረ ህዝቤ በርበሬ ታጠቡበት አላለችም ተመገቡት እንጂ

  • @zeharahassen2122
    @zeharahassen2122 4 ปีที่แล้ว +1

    ግን አቺ በራበሬውን ሞክሪው እያሣየሺ እሺ ለብርሥትሉ ሠውን በበሺታልገሉነው እጭ በዛአሁንሥ

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀ፩ሀሀሀሀሀሀሀ ሀሀሀሀሀሀ እንቀባ ተርበሬ ወይስ እንመገብ ወይ ዘንድሮ ከከከከከከከከከከከከከከ

  • @soniyoutube7700
    @soniyoutube7700 3 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkk 😳😳🤣🤣🤣👉🌶🌶🌶👈😱😱😱

  • @selamamsalu7771
    @selamamsalu7771 4 ปีที่แล้ว +5

    ጎሽ ነገ ደሞ ሚጥሚጣ በይ አሉሽ ምነዉ ተመልካች ሲበዛ ምን እናዉራ አላችዉ ባዶ ጭቅላት ልታስቀሪን ነዉ እዴ

    • @sarasisayi6631
      @sarasisayi6631 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @user-ld7wf1ph8z
      @user-ld7wf1ph8z 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @apka4160
      @apka4160 3 ปีที่แล้ว

      በርበሬ እኮ ተቀቡት አላለችም በምግባችሁ ውውጥ ጨምራችሁ ቡሉ ነው ያለችው

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone 3 ปีที่แล้ว

    Berbere

  • @miteshitaye2263
    @miteshitaye2263 2 ปีที่แล้ว

    በርበሬ ስትል ሰማዋት ወይስ ጆሮዬ ነው 🙄🙄🙄😜

  • @messymessy8882
    @messymessy8882 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @ganetsa410
    @ganetsa410 4 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ባያድግ አይቀርም በርበሬማ እራሴ ላይ አላደርግም ካላበድኩ ነገ ደግሞ ዶሮ ፈጭታችሁ ተቀቡ ትሉናላችሁ ከዛ ችክን ያለች ወጥ ሆነ ማለት ነው ጨውስ እረሳሽው ቀልደኛ ነሽ

  • @ayniyefrdos527
    @ayniyefrdos527 4 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እዴት በርበሬ ትያለሽ እዴ ወደ ውስጣችን ይገባል እኮ አሁንስ በዛ ተመልካች ሲበዛ አቃጥላቹ ልቀንሱን ነው እዴ

    • @user-ld7wf1ph8z
      @user-ld7wf1ph8z 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂ሆደን አሣመምሺኝኝኝኝኝ

  • @hailmayemar1451
    @hailmayemar1451 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክ በርበሬ አይኔስ ጉድኮነው

  • @ፈንታነሽአሻግሬ
    @ፈንታነሽአሻግሬ 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ እኮነው የቆዩ ቁም አለብሽ እንዴ ብዩ ብዩ ደሞ በርበሬ እራሴላይ ልቀባ እንዴ

    • @almazalmaz8478
      @almazalmaz8478 3 ปีที่แล้ว

      እኛም እኮ ፍሳሞች ነን እንከተላቸዋል ሊመልጡን ነው Kkkkkkk

  • @toybamohammed7535
    @toybamohammed7535 4 ปีที่แล้ว +1

    እረጉድሀሀሀሀ። በርበሬ። ይገርማል። የማይመጣየለም

  • @እሙፈራህነኝየወሎዋስደተኛ
    @እሙፈራህነኝየወሎዋስደተኛ 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ነገር የምትመክረን ፀጉር ማጥፊያ ነው መሰለኝ

  • @EleniWeldemichael
    @EleniWeldemichael 6 หลายเดือนก่อน

    🎉😢🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @ThahHa-s4f
    @ThahHa-s4f ปีที่แล้ว

    😳😳😳😳😳👊

  • @networthassoc2006
    @networthassoc2006 4 ปีที่แล้ว

    I don’t understand why we can’t use abesha models for the videos ? We have to be proud of our heritage people! This is sending negative message to our abesha brown colored youth

  • @lilicho12
    @lilicho12 4 ปีที่แล้ว

    ያበናት እኔ የሰማሁት ግን ይህ ቤርቤሬ ሳይሆን ያነ ትልቁ የፈረንጅ ቃርያ በኣረብኛ ፍልፍል ኣክደር የምባለው እሱ ለጸጉር ኣሪፍ ነው ብለዋል
    ኣሰራሩ ደሞ ኣንድ ፍልፍል ኣክደር ወይ የፈረንጅ ቃርያ ትቆራርጡት እና ከክዳን ያለው የብርጭቆ እቃ ትጨምሩት ኣላቹህ ከዛ ዘይትዘይቱን/የወይራ ዘይት የፈረንጁ ቃሪያ እስከምሸፍነው ትጨምራላቹህ ይህ ውህድ ለ 10 ቀን ውጭ ላይ ታስቀምጡት ኣላቹህ ከዛ ከ 10 ቀን ብኋላ ዘይቱ እና ቃርያው ትለዩት እና ዘይቱን መጠቀም ትችላላቹህ ማለት ነው ይህ ውህድ ጸጉራቹህ ላይ ከ 6 ሰኣት በላይ መቆየት የለበትም
    @ስትታጠቡት ደሞ በውሃ ብቻ ነው በነጋታው በሻምፖ መታጠብ
    @በነገራችን ላይ ኣኔ ኣልሞከርኩትም ኣሪፍ ነው ስላሉ ነው እንጂ ለጠቅላላ እውቀት

  • @ነኢማወሎየዋ-ተ4ቐ
    @ነኢማወሎየዋ-ተ4ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቶች እንዳታሥቡት በርበሬ ልታቃጥይኝ ነዉ ሀሣብሽ

  • @mmkkmmkk9272
    @mmkkmmkk9272 3 ปีที่แล้ว

    ሽሮስ

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ-ሰ7ቨ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ-ሰ7ቨ 2 ปีที่แล้ว

    አር ስዎች ጸጉሬ ተነቃቅሎ መላጣ ልሆን ነው መላ በሉኝ

  • @demitdiamond4560
    @demitdiamond4560 5 หลายเดือนก่อน

    Are barbare mino xenanya ayideleshim ende cirash barbare 😮😂😂😂😂

  • @djdh1943
    @djdh1943 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ

  • @apka4160
    @apka4160 3 ปีที่แล้ว

    ቆይ ግን በደብ ሳትሰሙ ነው እደ በርበሬ ብላለች እያላችሁ የምትጫጩት በርበሬ እኮ ተቀቡት አላለችም በምግባችሁ ጨምራችሁንብሉት ነው ያለችው

  • @user-fl3sv3mr1r
    @user-fl3sv3mr1r 3 ปีที่แล้ว

    Enege

  • @mohdkhalid9533
    @mohdkhalid9533 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔፀጉሪበጣምሣሣምንላድሪገው

  • @21የድንግልማርያምልጅነኝ
    @21የድንግልማርያምልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ጨውስ 😂

  • @amenaahmed9799
    @amenaahmed9799 3 ปีที่แล้ว

    😂በረበሬ

  • @sarasisayi6631
    @sarasisayi6631 4 ปีที่แล้ว

    እኔምለዉ ከአመት በኃላስ

  • @ሰላምነውትዝአለኝሀገራ
    @ሰላምነውትዝአለኝሀገራ 4 ปีที่แล้ว

    ወራኛነሸ

  • @hamidahhussein6982
    @hamidahhussein6982 4 ปีที่แล้ว

    🌶🌶🌶🌶🌶🌶🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔

  • @semirachanal9476
    @semirachanal9476 4 ปีที่แล้ว

    በበርበሬስ ቀልድ የለም ደሞ ልቃጠል

  • @yirgalemt865
    @yirgalemt865 2 ปีที่แล้ว

    አንቺ ነቀዝ በርበሬ አላልሽም 😁😁

  • @aminaoumer5076
    @aminaoumer5076 4 ปีที่แล้ว +1

    ኮኮናት ቅባት ተቀቡ በጣም ያሳድጋል

  • @beeb1132
    @beeb1132 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ወይንስ ውሸት ነው

  • @rawirawi1318
    @rawirawi1318 4 ปีที่แล้ว

    Eski enmokrewu

    • @hanan6492
      @hanan6492 4 ปีที่แล้ว

      ወይ ጉድ ጭራሽ በርበሬ

  • @እሙፍራህ
    @እሙፍራህ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኧረኔበርበሬከተወለድሁጀምሮቀለቤነበርታዲያፀጉሬ አይንቀሳቀስምበጭራሽ ውሸትነው

  • @አላህወኪሌነውአልህወኪሌነ
    @አላህወኪሌነውአልህወኪሌነ 2 ปีที่แล้ว

    ውሸት ነው ሁሉንም የምትናገሩት 🙄🙄

  • @maithaalktbe2177
    @maithaalktbe2177 4 ปีที่แล้ว

    6y

  • @hawafkirr7031
    @hawafkirr7031 4 ปีที่แล้ว

    በርበሬ አላለችም ወጥ ሰራሁ በያ በጨጉሬ

  • @ummomuhammad1375
    @ummomuhammad1375 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ ነበር የቀራችሁ በር በር ላካ ስንታለል ኖረናል እግዲህ ቻው ባይ ባይ ብየ ሻለሁ

  • @كوكبالبقمي
    @كوكبالبقمي 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክ

  • @Kahsu-p2v
    @Kahsu-p2v 8 หลายเดือนก่อน

    ወናፍ ,በትራፋ

  • @nejatlovetube5979
    @nejatlovetube5979 4 ปีที่แล้ว

    በረበሬ አረ በሳቅ

    • @h.m7456
      @h.m7456 4 ปีที่แล้ว +1

      በርበሬ እዳሰሙ

    • @nejatlovetube5979
      @nejatlovetube5979 4 ปีที่แล้ว

      @@h.m7456 አረ እህት የሆነ ሠአት ላይ በርበሬ ይላሉ እያልኩ ነበር እውን ሆነ ይህ መችም የጥላት ምክር ነው

    • @nejatlovetube5979
      @nejatlovetube5979 4 ปีที่แล้ว

      @@h.m7456 በቅንነት ቤተሠብ አደረጌኝth-cam.com/video/hG9EaWdv0sQ/w-d-xo.html

  • @rutaafi2031
    @rutaafi2031 4 ปีที่แล้ว

    በርበሬ ለአፍ ሲያቃጥል ጭራሽ ለፀጉር ምነው ሚጥሚጣ ቀረሽ በያ

  • @ልጄእወድሻለሁማማ
    @ልጄእወድሻለሁማማ 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ወይኔ በርበሬ ብቻውን ቀረ ስል ዛሬ ወጣ

  • @ነጅማ
    @ነጅማ 4 ปีที่แล้ว

    በርበሬ ይሄነበር የቀራችሁ እፎይ

    • @AsSamsung-nl5qh
      @AsSamsung-nl5qh 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ 😂😂😂

    • @nejatlovetube5979
      @nejatlovetube5979 4 ปีที่แล้ว

      ነጅማ ቤተሠብ አደረጊኝ በፍጥነት እመልሳለሁth-cam.com/video/VVwJeXzBlpI/w-d-xo.html

    • @gbghh7105
      @gbghh7105 4 ปีที่แล้ว +1

      @@nejatlovetube5979 ሀይ

    • @nejatlovetube5979
      @nejatlovetube5979 4 ปีที่แล้ว

      @@gbghh7105 ሀይ

  • @saharasahara8028
    @saharasahara8028 4 ปีที่แล้ว +1

    በርበሬ እራስሽ ተቃቢ

    • @h.m7456
      @h.m7456 4 ปีที่แล้ว

      አዎ እሱ ይሻላል ልትመልጠኝ ነው መሠል

    • @zenatahmed7222
      @zenatahmed7222 4 ปีที่แล้ว

      @@h.m7456 ክክክክክክ ውይ በሣቅ ኮኮናት ጡሪ ነው እኔም እቀባለሁ የጠረሙሥ በጣምአሪፊ ነው

    • @zenatahmed7222
      @zenatahmed7222 4 ปีที่แล้ว

      በረበሬ ለራሡ ትቀባ ክክክክ

  • @user-ld7wf1ph8z
    @user-ld7wf1ph8z 4 ปีที่แล้ว

    በርበሬ kkkkkkkkkk ቆይ ሠው ሁሉ አበደጀ

  • @iivivgvkvkvv781
    @iivivgvkvkvv781 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkk

  • @hayattube9993
    @hayattube9993 4 ปีที่แล้ว

    ህህህህህ ጭርሽ ባርባር አስቀብተሽ ልተቀጥይኝናው

  • @ያለድኔዱኔያለምኔ100
    @ያለድኔዱኔያለምኔ100 4 ปีที่แล้ว

    ጭራሽ በርበሬ ሆ ለመቃጠልነው

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 4 ปีที่แล้ว

    እረ ከከከከ በርበሪ

  • @habihabeshawit4903
    @habihabeshawit4903 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk ጭራሺ በርብሬ

    • @h.m7456
      @h.m7456 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @ONPOINT526
      @ONPOINT526 4 ปีที่แล้ว

      Ere tenesh koyetew berbera tatenu edayelun becha 🤣🤣

  • @saedabelay4908
    @saedabelay4908 4 ปีที่แล้ว

    ክክክልክክክ

  • @ኢስላምነዉሂወቴH
    @ኢስላምነዉሂወቴH 4 ปีที่แล้ว

    እረ በርበሪ እዳትጠቀሙ ሱበሀናላህ

  • @imandxb203
    @imandxb203 4 ปีที่แล้ว

    ጭራሺ በርበሬ ሆሆሆሆሆሆ

  • @abebaanso8280
    @abebaanso8280 4 ปีที่แล้ว

    Er kkkkk berbra mengia new enato

  • @זהבהביינה-ב5י
    @זהבהביינה-ב5י 4 ปีที่แล้ว

    በቃ በረበሬ ነበር የቀረዉ

  • @ጀሚላዘይኑየአላህባርያነኝ
    @ጀሚላዘይኑየአላህባርያነኝ 4 ปีที่แล้ว

    በርበሬ ምነው እህቴ ምን አጠፋን እንዴ ጭራሽ ብለን ብለን በርበሬ እንባ ፀጉራች ቆይ ግን ለምድነው እድህ መዋሸት ከአበሻ የበለጥፕ በርበሬ የሚበላ ሰው የለም ግን ሁኖም የአበሻ ፀጉር ነው አጭር እና። ከርዳዳ ብዛትም ያለው ታዲያ ለምን ለውጥ አላየንበትም

  • @sinboneeliku5745
    @sinboneeliku5745 2 ปีที่แล้ว

    በርበሬ kkkk👎👎👎👎👎👎

  • @አረህማእረህማ
    @አረህማእረህማ 4 ปีที่แล้ว

    ምነው አቸበረበሬስትመክራአታፈሬም

  • @HayatEdres
    @HayatEdres 8 หลายเดือนก่อน

    በርበሬ😂😂😂😂😂😂

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን ማፈሪያ 🤔🤔🤔🤔🤔ናችሁ ደግሞ በርበሬ ነበር የቀራችሁ ይሔው አቀረባችሁ አይ እግዚአብሔርስቱን ችለሐል አምላኬ የሚያረጉትንአያቁምና ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏