life is full of possibilities and that Lidetu can create his own path rather than being stuck in old ways of thinking.(Summery from "Out of the Maze" by Spencer Johnson )
Thev young man is going back home to declare his rights as an Ethiopian. This Brave man is going back to challenge Abiy Ahmed. He is a man of principles.
WELCOME to the reality! This is what Mr Lencho Leata identified himself in the 1990s. Acting and implementing, indeed living the society’s life in the making of politics. PERIOD!
"‘Ka mate, ka mate, ka ora, ka ora’ is a powerful haka often performed by the Māori people of New Zealand. It translates to ‘I die, I die, I live, I live,’ symbolizing resilience and triumph over adversity. Watch this incredible haka performed by 22-year-old New Zealand Parliament member Hana-Rāwhiti Maipi-Clarke. Proud to call New Zealand 🇳🇿 home!"
አደጋው የሚመነጨው ሰባት ዘሩ እንዲጠፋ የዘር መጥፋት ካዋጁበት ዘመዶቹ ነው
Thank you Ermi this is Great advice.you are true Ethiopian.
Thank you Ermias. I just ordered both books on Amazon.
ermiyas, smart and knowledgeable analyst. good job
በእውነት ኤርሚ የሰጠኸው ሀሳብ ወይም ምልከታ በጣም አስተማሪ ነው። በንፁህ ልብ የሠጠኸው ምክርም በጣም ትክክለኛና የሚደነቅ ነው። እንደዝህ እውነትን ተናግሮ አንድ የምንወዳትንና ሁሉም ተደስቶ የሚኖርባት አገር መገንባት እጅግ አስፈላጊ ነው። ዘረኝነትና ብሔርተኝነት ከምድር ይጥፋ።
ልደቱ ለምን ይሄዳል አደጋ ላይካለ ህይወቱ መንግሰት ለሱ የሚጠብቁት ማንም አይፈለግም እሱን
Ledetu is asserting his right as an Ethiopian unlike all of us who have fled Ethiopia and elected to hide.
life is full of possibilities and that Lidetu can create his own path rather than being stuck in old ways of thinking.(Summery from "Out of the Maze" by Spencer Johnson )
አቶ ልደቱ ወደ አገር ቤት የሚገባው ትራፕ ሁሉን ሰለሚያባርር ከመባረሩ በፊት በራሱ ፈቃድ በመግባት ድጋፍ ለማግኘት ነው።ሳይቀደም ለመቅደም ነው ልደቱ በጣም ብልጥ ነው።
ሀገር መቀይር እና ጥገኝነት መጠየቅ ይችላል እኮ ምን አይነት እይታ ነው
ኤርሚ እውነትህንነው ፖለቲከኛ መሆን አለብኝ የሚል ዲያስፖራ ከሆነህ ይከስማል ፖለቲከኛ ዘረኛ መሆን የለበትም🎉❤
ኤርምያስ አንተም የፖለትካ ህልምህ መኮነ ማለት ነው ✍️✍️✍️✍️✍️
ልደቱን ዶናልድ ትራምፕ 15 ሚሊዮን ስደተኞች ውስጥ በግዳጅ ከሚያባርረው እራሴ መጣሁ ቢል ይሻለዋል😂😂😂😂
እና ሌላ ሀገር መሄድ አይችልም መባረርን ከፈራ? ምን አይነት ድንቁርና ነው
ልደቱ እዛው ቢቀር ይሻለዋል!! አዲስአበባ ሂዶ ቢገደል መንግስትን ለመወንጀል ይመቻቸዋል!! የግርማ የሽጥላን ግድያ ሲታወጅ በቦታው ተሳታፊ ስለነበር ያንን ማረም አለበት!!
24/7 ሰለፖለቲካና ፖለቲከኞች እያወሩ ከፖለቲካ ወጥቻለሁ ማለት ይቻላል?
ኤርሚ ፖለቲከኛ የአቃም ሰው መሆን የለበትምእዴ ልደቱ የእይወቱ ምርጫ ፖለቲከኛ ነው ካልክ የአቃም ሰውነውእንዴ
በትግራይ የተሳለቁ ሁሉ ዋጋውን እያገኘ ነው😂😂😂😂😂😂😂
a positive adaptation of change requires one to abandon fear and self-satisfaction
100% ትክክለኛ ምልከታ ነው።
ፋኖ ደጋፊ ነው ልደቱ ጦርነት ይደግፋል
የዋቅጅራ ልጅ ገለቴ፣ የልደቱ ሰላማዊ ትግል አይስማማሽም? ዘመድሽ አብይ ይገድለው ይሆን? እስኪ ምን መረጃ ደረሰሽ? 7ኛ ጨ አብይ በፖለቲካ አስተሳሰብ የሚበልጠውን ሰው አይወድም።
ኤርሚያስ እንደምን አደርክ የዛሬው በልደቱ ላይ ያቀረብከው ዕይታ እውነት ለመናገር የጀዋርንና ልደቱን ወደ ፓለቲካው መድረክ መምጣት በመልካም ስትገልፀው ትሰማለህ ነገር ግን ኢትዬጵያ ውስጥ ፓለቲከኛ ማለት መንግስትን አገርን መስደብ ማንቋሸሽ ማሳመፅና እዝቡ እንዳይረጋጋ ማድረግ ከሆነ ትክክል ነህ እውነት ለመናገር ጀዋርም ልደቱም ለተወለዱበት አካባቢ ለነበሩበት የፓለቲካ ፓርት ምን መልካም ነገር ሰርተው አሳይተውን ያውቃሉ ? ልደቱ ልቤን አመመኝ ብሎ የዛሬ አራት ዓመት አገሪቷ ከባድ ቀውስ ውስጥ እንድትገባ ከጀዋር ከወያኔጋ ተመሳጥሮ ፈርጥጦ ከወጣና አገሪቷ ብዙ ምስቅልቅል ችግሮች በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን መስዋትነት በእዝባችን አርቆ አሳቢነት በፈጣሪ ቸርነት ሁሉን ድል ነስታ ዛሬ በአራት እግሯ የቆመችውን አገር ትላንት ፈርሳለች አልቆላታል ወድማለች የለችም ያላትን አገር ዛሬ ከየት ሰብስቦ አገር አድርጓት ነው አገሬ ልገባ ነው የሚለን ??? ባጣ ቆይኝ አገር የለችንም እሱ ተስፋ ያደረጋቸው የለውጥ መንግስት ያመጡልኛል ያላቸው ፋኖም ወያኔም ሸኔም ከንቱ ሲሆኑበትና ምርጫ ስለደረሰ ከምርጫ ቦርድ የለመዳት በሚሊዬን የሚቆጠር ብር ፈልጎ ነው በአሸባሪነት ተከሷል ነገ ፋይሉ ተንቀሳቅሶ ቢታሰር ሌላ ትርጉም ልትሰጡለት ነው ? ከጀዋር ከልደቱ ከወያኔ ኢትዬጵያ 0 % ፓለቲካ አትርፋ አታውቅም የ1997 ቱና 2012-13 ዓ፡ም ከመስከረም 30 በኃላ መንግስት የለም የተባለውና አገርንና እዝብን መከራ ውስጥ መክተትን ማን ይረሳል ?ይህ ፓለቲከኛና ፓለቲካ ማለት ከሆነ ፓለቲከኛ የለም አገራችን
ጥሩ አድርገህ ገልፀህዋል።
ወገኖቼ ለኢትዮጲያ ለልጆችዋ የሚጠቅመው መነጋገር መወያየት በመዋደድ የተሻለውን መምረጥ ነው::አይመስላችሁም? እወዳችሁአለሁ!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መንግስት ምናገባው እናነው ባጀት አውጥቶ ጥበቃ የሚያደርገው ትውልድ ያስጨረሰህ ለልደቱ
ለአቶ ልደቱ የህይወት አደጋ በቀጥታ በመንግስት ባይፈፀምም ከጀርባ ሆኖ በማሴር እና የህይወት አደጋዉን በህቡ በግምባር ቀደምትነት በመምራት የራሱን የአካባቢዉን ሰዉ በማዘጋጀት ከጀርባ በህይወቱ አደጋ በማድረስ ይኸዉ በራሱ ዘመዶች እርምጃ ተወሰደበት ብሎ ፖለቲካ ይሰራበታል ሰለዚህ የህይወቱ ስጋት በዋናነት የሚፈጠረዉ በገዢዉ ስርአት እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ።
ምን ጠቀመ ልደቱ አውን ፖለቲካው ላይ ስራውን በዜሮ ነው ያባዛው
ኤድሚያስ መቼውም ምንም ብታደርግ በኢትዮጵያ ፓለቲካ ምንም ነህ!! አሁን ደግሞ የገፅታ ግንባታ ለልደቱ እያሳየህ ነው!; እኔ ሆነ ሌሎች አንተን የምናየው እንደ አንድ ቡና አፍልቶ እንቶ ፈንቶ እንደሚያወሩ ባልቴት ነዉ!;
Thev young man is going back home to declare his rights as an Ethiopian. This Brave man is going back to challenge Abiy Ahmed. He is a man of principles.
WELCOME to the reality! This is what Mr Lencho Leata identified himself in the 1990s. Acting and implementing, indeed living the society’s life in the making of politics. PERIOD!
ኤርሚ ልደቱን ተቃዎሚ የተባሉት እራሱ ይገሉታል
ልደቱ ፋኖን ወደመደገፍ አዘንብሎ ነበር ለምን ይዋሻል
ፋኖን የማይደግፍ ሰው አለ እንዴ???
አሁን አሁን ሰዎችን የሚገድሉትና በመንግሥት የሚያሳብቡት እነማን እንደሆኑ በግልፅ እየታወቀ ነው ::
ከራሱ ነው የመጣው:: ደስ ሲለው የሚያወራ ሲፈልግ ዝምታን የሚመርጥ ጉደኛ ሰው ነው::
እንዳውም መንግስት እሱ ላይ እርምጃ ከወሰደ ይገርመኛል። ምክንያቱም በእሱ መግባት ተጠቃሚ መንግስት ነው
LEDET ❤
ይሔ ሰውዬ (ኤርሚያስ) እኮ እውቀት አለው አንዳንዴ ሆን ብሎ ሲዘባርቅ ነው የሚያበሳጨኝ!!!!
"‘Ka mate, ka mate, ka ora, ka ora’ is a powerful haka often performed by the Māori people of New Zealand. It translates to ‘I die, I die, I live, I live,’ symbolizing resilience and triumph over adversity. Watch this incredible haka performed by 22-year-old New Zealand Parliament member Hana-Rāwhiti Maipi-Clarke. Proud to call New Zealand 🇳🇿 home!"
ያው መቼም አንዴ ብልፅግና ሆነሐል፣ሥጋቱ ተቃዋሚ ነው ፣ማለትህ አይቀርም!
አንተም ፕከትካ ኣመሪካ ሆነህ እየሰራህ ኣደለም እንድየ? አሁን ግን ኣብይ የሆነ ቦታ እሰጣለሁ ካለ ኤርምያስ አንተ አንደኛ ነህ ይምትሄደው ✍️✍️✍️✍️✍️
Yes
ይቅርብህ ልደቱ ከሃዲ ነው ለአቶ ኃይሉ ሻውል ያልሆነው ሰው፣ወላዋዩ፣ ስልጣን ጥመኛው ከልደቱ መነካካት የፖለቲካ ክስረት ያመጣብሃልና ይቅርብ አንተም እንደሱ ካልሆንክ!!!
ልደቱ ወደ ሀገር ቤት ቢመለስ
መንግስት ዟር ብሎ አያየውም
ግን ፅንፈኖች ገዳይ ቀጥረው ሊያስገድሉት ይችላሉ
በተለይ የ ሻብያ እና የ ወያኔ ቅጥረኞች ሊገድሉት ይችላሉ
ከዛ ብልፅግና ገደለው የሚል ፕሮፓጋንዳ ሊሰሩ ይችላሉ
ልደቱ ወደ ሀገር ቤት ቢመለስ ግን ኢትዮጵያ ፓለቲካ ውስጥ ትልቅ ለውጥ ማምጣት ይችላል
በተለይ አዲስ ፓርቲ ካቋቋመ
እኞ ልደቱን አንፈልግም እጁ ላይ ደም አለ ማየት አንፈልግም አይንጣቡን
ኤርሚያስ እሺ እንዳልከው ለልደቱ ጠባቂ አቀረበለት እንበልና በክህደቱ ይሄንን ሁሉ እንዲያደርግ ከመንግስት ከሚጠበቅ የለችም ጠፍታለች ላላት አገር ባይመጣ አይሻልም ?መንግስቱ ከልደቱ መምጣት ምንድነው የሚጠቀመው ዋናውና መረሳት የሌለበት በአሸባሪ ስም ዝርዝር ውስጥ የገባን ሰው የትኛዋ አገር ነች ናልኝ የእኔ ጀግና ብላ የምትቀበለው ? ኤርሚያስ ማሪያምን እጅግ ተሳስተሃል ልደቱና እስክንድር ጦር አልደግፍም እያሉ በድብቅ ጦርነትን የሚያበረታቱ ሌቦች ናቸው አብሶ ልደቱ የሚገድለው ካለ ፈጣሪ ስለፈረደበት ነው 1997 ዓ፡ም ማን ይረሳል ከባድ ወንጀለኛ ሰው ነው ኤርሚያስ ንሰሀ ግባ እዝብ ደህና ወደ አንተ የተመለሰውን የበለጠ እንዳትጠላ ሚዛናዊ ሁን ጀዋር ልደቱ ወያኔዎች እስክንድር ዘመነ ካሴ ከዚህች ምድር ከአልተወገዱ አገራችን መቼም ሰላም አታገኝም
Atela
ኤርሚ በጣም ጥሩ አስተያየት ነው
ማኝኝም ይግቡ ማለት ልክ ነወ
ለምን ወደአገር ቤት ይመለሳል
ለመሞት ለመታዘር ካልሆነ
የሞኝነት ስራ ነው
አንተ ግን የዝቅታህ መጨረሻ ስለሌለህ
የምችለው ፋኖ ነው ብለህ ለመወንጅል ሞክር
ከሃዲ
your cheese is money 💰 😂 simple
መንግስት ለልደቱ ጥበቃ የሚያደርገው ለምንድነው?
ለምን ይዋሻል ! ልደቱ ሀገር ቤት ሚገባው ብልጽግና የሰጠውን የአማራን ትግለ ማዳከም የአሚሪካ ተልዕኮ ያለ ውጤት ጨርሶ አሁን ደግሞ በመጪው ሀገራዊ ምርጫ ብልጽግና ሚሰጠውን ተልዕኮ ለመቀብል !!
ልክ እንዳተ ማለት ነው😅
አንድ እናቱ የወለደችው ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው
❤❤❤
Fano has won!! ጀርመንኛ ይገባናል!!
"ዶሮ ብታልም ጥሬዋን" አሉ😂😂
መንግስት ጥበቃ ያድርግለት አላለም🤲 የምትመኘውን ነገር እና realpolitikን እየለየኽ እንጂ ኦቦ።
bro teach your self
Unsubstantiated for this truth, individual .Evil
እንደአንተ እየተገለባበጡ መኖር አይደለም
አሸባሪ የተባለን ሰው ልታሳስሩት ነው
እስክድር የሰላማዊ ትግል ከመጀመሪያውም አድርጎ አያውቅም የሱ ትግል የከተማ ጎርምሳ ይዞ ከተማ መረበሽ እንጂ ምን ያውቃል ቱፎዞ ስላለው እንጂ ተናግሮ ማሳመን የማይችል ሰው ልደቱ እንኳን አንደበተ እርዕቱ ነው ነገር ግን ችግር አለበት
አንተ እንደምንም ብልፅግና ጉያ ለመግባት እዬተላላጥክ ነው ??
ምድነው ጅዎር ተደብቆ በሞያሌ በኩል ገብቶ ወጣአይደለህእንዴ ለእሬቻሰአት
ጽፈኛቹ ልደቱን ቢከተሉ ኖሮ የተሻለ ቦታ ይደርሳሉ
ትራንፕ ከሚያባረኝ እኔ እራሴን ላባርርብሎነው ወደአገር ከተመለሰደሞ አሸባሪው እራሱ ይገሉታል
አንተስ ፖለቲከኛ አይደለህም እንዴ?
Ermiyas Essestu
koy mengist esun maser alebet ashebari new teblo yetekesese sew new lemindinew ayitaser yemitilew ????????????
😂😂😂😂
aye ermi antem meknhal.
እረፍት እጣህ? ጊዜ ያብራዋል::
History repeated ይባላል አሁን ወያንየና ሻዕብያ አብረው ኣብይን ወደ ዝምባብወ ሊልኩት እየሰሩ ነው ✍️✍️✍️✍️
You don't know's a guy you don't know what are you talking man? I don't wanna watch you anymore.
ጥርግ በል 🤣🤣🤣
th-cam.com/video/cXPgIvQxVgc/w-d-xo.htmlsi=kxMQRhxA3aiA3Lai