ጄኔራል ተፈራ ማሞ ምን ሆኑ?፣ አንዳርጋቸው ስለ ህውሓት ጄኔራሎች እና ፋኖ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 107

  • @AlemuAssefa-w7x
    @AlemuAssefa-w7x 8 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you Ermias for your information we always struggle for peace at least regarding education in Amhara almost minimum 112 billion birr distract by war it almost 30 years back Amhara region

  • @Tegenu-rx2bn
    @Tegenu-rx2bn 8 วันที่ผ่านมา +7

    ኤርሚያስ ፡የመረጃ ው፡እውነት ፡ በመግለጽ ህ፣ተመችቶኛል።

  • @asfewandargie
    @asfewandargie 8 วันที่ผ่านมา +3

    በትክክል ዛሬ ሀቅሀቋነው የተናገርከው ኤርሚ❤❤❤

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 8 วันที่ผ่านมา +8

    አንዳርጋቸው ፅጌ ባንድ ራስ 10 ምላስ ፣ ዕድሜ ልኩን
    " እስስት "
    አማራ የሚባል ዘር የለም ሲል ከርሞ አሁን ደግሞ " አማራ ፣ አማራ ፣ አማራ ፣ አማራ " ይላል " ይኸ ቡትቶ ሽማግሌ ❌❌❌😭😭😭

  • @BahreAbub
    @BahreAbub 6 วันที่ผ่านมา

    Ermivyou are my first one analysis you are really reader ,I hope ill be a best book reader like you keep it up I'm from dire

  • @Rinzaf
    @Rinzaf 8 วันที่ผ่านมา +5

    እውነት እውነት ይሸታል ኤርሚ good job.

  • @michaelmulugeta2143
    @michaelmulugeta2143 8 วันที่ผ่านมา +5

    እስክንድር ብልጦችዋል ለዚህ ነው

  • @berhanuwoldemariam7688
    @berhanuwoldemariam7688 8 วันที่ผ่านมา +3

    ኤርሚ እኔ የተረዳሁት እስክንድር እኔ ኃላፊነቱን እወስዳለሁ ማለቱ ምንአልባት በአካሄድ ችግር ቢፈጠር ድርጅቱን ከተጠያቂነት ነፃ ለማድረግ በማሰብ እራሱን ተጠያቂ ለማድረግ ነው።

  • @temesgenassefa7911
    @temesgenassefa7911 8 วันที่ผ่านมา +7

    ሁሉም ለስልጣን እንጅ የህዝብ ጥቅምና ደህንነት አለመሆኑ በእጅጉ ያሳዝናል

  • @Saidmohamed-lq8xx
    @Saidmohamed-lq8xx 8 วันที่ผ่านมา

    Thank you Ermi በረካሁን

  • @GetachewTafa-w9i
    @GetachewTafa-w9i 8 วันที่ผ่านมา +1

    ምስጋና ይገባሀል በረታ

  • @weredetsehaywoldeyohannes9434
    @weredetsehaywoldeyohannes9434 8 วันที่ผ่านมา +6

    እባክህን ኤርሚ ይኼ የመጠቀሚያ ጌዜው ያለፈበትን ፖለቲከኛ ነኝ ባይ (አንዳርጋቸውን)ድምጵ በፍጹም አንስማ
    በዛገ ቧንባ የሚፈስ ውሃ ምን ቢጠማህ በፍጹም አይጠጣም ምክንያቱም ተከታዩ ተውሳክ ተስቦ ተቅማጥ ትውከት ነውና

  • @KedirSallah-j9x
    @KedirSallah-j9x 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚ ለኢትዮደጽያ አንድነት መጠበቅና ለሠለም ያለህን ጽኑ አቋም በጣም የሚደነቅ ነው በርታ የሠለም አምባሳደር ብለንሀል በርታ።

  • @temesgenassefa7911
    @temesgenassefa7911 8 วันที่ผ่านมา +3

    የትግራይ ሰልፈኞች እንዳሉት የ80 አመት ሽማግሌዎች የ20 አመት የአማራ ወጣቶችን ለማስጨረስ ነው ይኸ ሁሉ ጩኸት

    • @BisratDasta-jg7bi
      @BisratDasta-jg7bi 8 วันที่ผ่านมา

      ያለተባለወን ለማስተላለፍ ለምን ፈለክ ? የተባለው "የሰማንያ አመት ሽመግሌዎችን ለማዳን የሃያ አመት ወጣቶች መሞት ለብንም" ነው ያሉት። ለነገሩ አማራ ነገሮችን ገልብጦ መጠቀምና አሉባልታ ይችልበታል።

  • @tesfayemekonnen9117
    @tesfayemekonnen9117 8 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ አስራደ ህወሀት ቀይ መስመራችን ነው ብሎአል። ስለዚህ ከዘመነ ጋር ነው ግኑኝነቱ ።

  • @MILIONAKLOK-kp4jy
    @MILIONAKLOK-kp4jy 7 วันที่ผ่านมา

    የትግራይ ህዝብ ጦርነት አያስፈልገውም ድጋሚ ወደ ከበባ ረሃብ ቢገባ ችግር ይፈጠራል በከበባው ጊዜ የነበረው በሽታ፣ችግር፣ክህደት እርስ በእርስ አለመተማመን፣ጉልበት ሃብት ያለው ይገላል፣ገፈፋ ይህ ሁሉ አሁንም አልተቀረፈም ጦርነት ቢከፈት የበለጠ ችግር ይፈጠራል ፈጣሪ በቃቹ ይበለን

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 7 วันที่ผ่านมา

    እስክንድር በፖለቲካ አቅምና በትምህርት በዓለም ኣቀፍ ልምድ ይበልጣቸዋል ለዚህ ነው የሚጮሁት ትግሉ በእውቀት ሲመራ እንጅ በስሜት አይደለም ውጤታማ የሚሆነው።

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 8 วันที่ผ่านมา +5

    በአማራ ያለው ችግር ያለአማራ ሌላው ማስወገድ ነው ስራቸው ሌላ የለም

    • @adamuabiy1938
      @adamuabiy1938 8 วันที่ผ่านมา

      ወሸላ የእምዬን ለአብየ አለ። የጋላን ችግር ለአማራ አይነፋም።

  • @nardosgebru-u4c
    @nardosgebru-u4c 8 วันที่ผ่านมา +2

    Big clarity

  • @ElsaGebrtadik
    @ElsaGebrtadik 8 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉thankw ermy

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 8 วันที่ผ่านมา +4

    ግሩም አገላለፅ ነው። "የአማራ ፖለቲካ ገዳዪም ሟቹም ጀግና ነው" 🤣🤣...የዕውር ድንብር። ተብለ ያለቀላቸው ጉዶች ናቸው..aka ጅል ጅላጅል ጅላንፎ

    • @adamuabiy1938
      @adamuabiy1938 8 วันที่ผ่านมา

      ጋልኛ ነው እንዴ?

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 8 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 8 วันที่ผ่านมา +1

    ተፈራ ማሞ በፋኖ በመከታው ስር ሳይሆን በፋኖ ደሳለኝ ቁጥጥር ስር ነው:: ምንም እንኳን የጦር ልምድ ቢኖረውም በፋኖ አመራር ውስጥ የለበትም:: ይህ ማለት ስራው የደሳለኝ አፈ ቀላጤ መሆን ነው::

  • @mahletes
    @mahletes 6 วันที่ผ่านมา

    ለትግሉ ውጤት የአማራ አንድ መሆን ወሳኝነትን ነው አቶ አንዳርጋቸው አፅንዖት ሰጥቶ የተናገረው አንተ ግን መጎነታተልን እንጀራ አድርገህ እየኖርክበት ነው።

  • @yosephneda4843
    @yosephneda4843 8 วันที่ผ่านมา +2

    ሃሃሃ አይ ኤርሚያስ "የፖለቲካ ኔፓ ነው!" አላለም?! በእርግጥ ጥሩ ገልፀህዋል!!!

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 8 วันที่ผ่านมา +1

    ጀነራል ነበር አሁን ታጋይ ነው የሚባለው

  • @weredetsehaywoldeyohannes9434
    @weredetsehaywoldeyohannes9434 8 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚ የባህል ጄ መሆኑን ልብ በል አትርሳ

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 8 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም

  • @SamsonAsefa-vt6ep
    @SamsonAsefa-vt6ep 8 วันที่ผ่านมา +2

    ጡሩ ትንተኔ ነዉ ቢያንስ ለታረክ ይቀመጥ

  • @FetelworkTeferi
    @FetelworkTeferi 8 วันที่ผ่านมา

    ያማራ ህዝብ መልካም ቀን ያምጣለት ባያሰቃዩት ቢነጋገሩ ሻብያ ከግብፅ ገንዘብ እየበሉ ባይበጠብጡት

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 8 วันที่ผ่านมา +1

    ምላስ አላቸው አለ አርበኛ መሳፍንት

  • @TheGirmisha
    @TheGirmisha 8 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት፡ አቤት፡ አቶ ኤርምያስ አንዲንና ጄኔራሉን አጥበህ ጨምቀህ አሰጣሃቸውኮ!!!

  • @AlemuAssefa-w7x
    @AlemuAssefa-w7x 8 วันที่ผ่านมา +2

    እባክህ ከቻልክ እኚ ዥዋዥዌ ከሚጫወቱ የከሰሩ ፖለቲከኞችን ቅርሻት ባትሰማቸው ደስ ይለኛል ።

  • @meseretkebede8559
    @meseretkebede8559 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሽማግሌዎቹ በተክርስቲያን ለምን አይገቡም አገር የሚበጠብጡት ወጣቱ ኑሮዉን የኑርበት እነሱ ቦታ ይልቀቁ በቃችሁ ይባሉ! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Meku-tg6sx
    @Meku-tg6sx 8 วันที่ผ่านมา +1

    Fano chose to pick up guns against the government because 'Amhara people ' have legitimate threats posed by TPLF, specifically related to Wolkite and Raya. 😢Now, Andargachew is proposing FANO to stand in solidarity with TPLF and fight the federal government.😂😂😂 this guy chelilowal!

  • @girma3841
    @girma3841 8 วันที่ผ่านมา

    ጀነራሉ በገዛ እጁ እንትን ነካ።
    በነካው እንትን ተዋረደ።
    ኤርሚያስ ደሞ ሁሉን ነገር ከሻዕቢያ ያይዛል።
    ሻዕቢያ ከጭንቅላቱ ቢያወጣ የተዋጣለት ፖለቲካ ተንታኝ ይሆን ነበር።
    የትራምፕ መመረጥ፡ የሻዕቢያ እጅ አለበት ያለ ዕለት ነው፡ ሰው ኤርሚያስን በቁምነገር መውሰድ የተወው።
    😅

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሥጋ ቂጠር ቢሉት ….እነ አንቶነን ታገይ ዶ/ር ብርጌድ።😂😂😂

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @semawasmare3097
    @semawasmare3097 8 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቁ እንጀራ ሊጥ ሆነ፤ ተፈራ ቂሙን ነው የገለጸው። አሁን እርሳቸው ያለበት ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እርሳቸው ከገቡ በኋላ ወደቁልቁለት እየተምዘገዘገ ነው ያለው።

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 8 วันที่ผ่านมา +4

    ኤርሚያስ እንደምን አደርክ በጣም የሚገርመኝ ተፈራ፡አንዳርጋቸው፡እነ ዘመነ በአጠቃላይ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር የቆሙት ሚዲያዎች ሁሉ ስለእርቅ ስለድርድር ስለሰላም በፍፁም ድጋፍም ፍላጎትም የላቸውም በመሠረቱ በአማራ በትግራይ በኦሮሚያም ነፍጥ አንስተው የሚዋጉት ሁሉ ሙሉ በሙሉ ምንም ምክንያት እንደሌላቸው 1 ሚሊዬን ፐርሰንት እርግጠኛ ነኝ የሁሉም ጥያቄ የአራት ኪሎ ወንበር ለእኔ ለእኛ ይገባኛል በሚል ወራዳ አቋምና ምኞት ይዘው ነው ነገር ግን በንፅፅር የውጤቱን አካሄድ አውቀው ወደ ሰላማዊ ድርድር እንምጣ የሚሊት ደግሞ ለአገሪቷም ለእዝቡም ክብር አሳይተዋል በዛ ላይ ከኢሳያስጋ አብረው እንደማይሰሩ ማረጋገጫ ነው ኤርሚያስ መቼም ጊዜ የማይገልጠው እውነት የለም ተመልከት ከሻቢያጋ ተልኮ አላቸው የሚባሉ የነደብረፂዎን ግሩፕ፡የጃልማሮና ጀዋር ግሩፕ፡ የዘመነ ካሴ ግሩፕ የጀነራል ተፈራ ግሩፕ የአንዳርጋቸው ግሩፕ በአደባባይ የማይሻር ባንዳነት እየፈፀሙ ስለሆነ ተመዝግቦ ተረድተናቸው ልንኖር ይገባል ኤርሚያስ ወያኔ 270 ሺ ታጣቂ በፍፁም የለውም በጣም በዛ ከተባለ በጣም ተጋንኖ 70 ሺ ( ሰባ ሺ)ታጣቂ ቢኖረው ነው እኔ በጣም በሚገርምህ ሁኔታ የቅርብ ዘመዴ የወያኔ ታጣቂ ውስጥ ያለ ሰው በግልፅ ነው የሚነግረኝ ከታጣቂው ይልቅ ትግራይ ውስጥ አዋሽ የሚባል ቦታ እጅግ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ክፉኛ የተጎዱ መንቀሳቀስ የማይችሉ ነገር ግን ከሞት ባነስ የመሞቻ ጊዜያቸውን የሚጠብቁ በጦርነቱ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ታጣቂ የነበሩ በብዛት እንዳሉ ነው በትክክል የሚነግረኝ፡፡

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 8 วันที่ผ่านมา +1

    You have conscience? I doubt it

  • @solomon2514
    @solomon2514 8 วันที่ผ่านมา +2

    ምናባህ አገባህ, ሟች ermias

  • @AberaKumbi
    @AberaKumbi 8 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ፋኖ ሻብያ ሥር መወተፍ ኢ ትዮጵያን ማፍረስ ነው ወይ አማራን ለመገንጠል ነው ምክንያቱም ሻብያ ኢትዮጵያን አፍርሶ ሰሜንን መጠቅላል ነው ::

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 8 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር መቼ አንድ ሆኑና ነው undermine ተደረግን ለውይይት የሚሉት:: ስንቱን ስንት ቦታ ይውሰዳቸው:: ኤርሚ ተው እንጂ

  • @alemayehushiferaw4370
    @alemayehushiferaw4370 8 วันที่ผ่านมา +1

    Ermias ante ye PP gered yehonk bemin moral new Gen. Teferan indezeya menger tichlaleh. Anete keminim yeleleh Identity crisis yemiyaschegerh sew neh leba neh

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 8 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ አንቴ አልሰማህም ይሆናል እንጂ ውስጥ ውስጡን በመላው ኢትዮጵያ ቱሪናው፣ቡፋው፣ፎካሪው ማህበረሰብ ብሎ በኮድ መጥራ ከተጀመረ ሰነባብቷል።

  • @kedirassefa16
    @kedirassefa16 8 วันที่ผ่านมา +4

    የአማራ ፖለቲካ ውስጥ ያለው ድንቁርና አስገራሚ ነው ። የቋንቋ ጠቃሚነት ለፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ እንኳን በሌሎች ብሔረሰቦች ተበልቷል ።

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 8 วันที่ผ่านมา

    ዘሜ ፀበሉ ያስለፈልፋል

    • @abayneshgebregiorgis6120
      @abayneshgebregiorgis6120 7 วันที่ผ่านมา

      አሄሄ እንደፍየል የለፈለፈዉ ማን ሆነና😂😂

  • @kedirassefa16
    @kedirassefa16 8 วันที่ผ่านมา +9

    እንደ ጀነራል ተፈራ ዓይነት ደንቆሮ ይዘህ የትም አይደርስም ።

    • @adamuabiy1938
      @adamuabiy1938 8 วันที่ผ่านมา +2

      እንደአንተ አይነት ወሸላ ስልብ ሸማቂው ኮማንዶ ጀኔራል የመናገር ሞራል የለውም።

    • @abayneshgebregiorgis6120
      @abayneshgebregiorgis6120 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@adamuabiy1938 ምን አለ? ተፈራ ማሞ የፖለቲካ ጨዋ፣ አሳምነዉ ፅጌን በአደባባይ የከዳ፣ የሻቢያ ተላላኪ ከማለት ዉጭ? ሰዉየዉ በመለያ ስሞቹ ነዉ የተጠራዉ😂

  • @bezbeyene647
    @bezbeyene647 8 วันที่ผ่านมา

    ጀመርከው እኮ ማቡካቱን

  • @bezbeyene647
    @bezbeyene647 8 วันที่ผ่านมา

    ከሆነማ ትክክለኛ እና ባለሙያ "ወታደር" ነው ማለት ነው። የማታደንቀው?

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 8 วันที่ผ่านมา +8

    ፋኖ አንዳርጋቸው ጽጌ አጠገቤ እንዳይደርስ ካለ ውሎ አድሯል። ሐቁ ይሄ ከሆነ ስለ ፋኖ የአንዳርጋቸው ጽጌ ቃል ምን ይህል ዋጋ እንዳለው ኢጆሌ ዋቅጅራ ብቻ ነው የሚያውቀው።

    • @PeaCe-e1e
      @PeaCe-e1e 8 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል😂😂😂

    • @Rahma_Abdoo
      @Rahma_Abdoo 8 วันที่ผ่านมา

      ኢጆሌ ማለት ምን አመጣው ❓ 😊

    • @BisratDasta-jg7bi
      @BisratDasta-jg7bi 8 วันที่ผ่านมา

      እግረ መንገዱን ጥላቻውን ብልጭ ለማድረግ ነዋ።​@@Rahma_Abdoo

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 8 วันที่ผ่านมา

    #AbyiMustGo

  • @HamidJemal-z2k
    @HamidJemal-z2k 8 วันที่ผ่านมา

    ጀነራሉ ምንም አልሆኑም ጓደኛህን ስላወገዙ አትበጥረቅ ገንቦራስ ፖለቲከኛ ለመምሠል ከሐብታሙ ጋር ሌቦች ሁሏ

  • @My_Gojjam
    @My_Gojjam 8 วันที่ผ่านมา

    አሁን ትናንትና አይደል እንዴ ከሻቢያ ጋር ትግራይን ስትጨፈጭፉ የነበረው? ከመቸው ባንዳ፣ ባንዳ መጫወት ጀመራችው። አማራ ደግሞ፣ ከወያኔ ጋር ለመስራት ማሰብም የለበትም። ወያኔ የአማራ ጀኖሳይድ ጠንሳሽና አስጀማሪ እያልን እንዴት አብረን እንሰራለን? ሰላም ከፈለጋችው አብይ ስልጣን ይልቀቅ፣ ከናዚ ጋር ድርድር አይኖርም!!!

  • @TemesgenAwoke-l6c
    @TemesgenAwoke-l6c 8 วันที่ผ่านมา +1

    Ke Amhara wuchi lela mawurat atchilm? Ewunet yemiawora sew enqua sle 1 ngr bcha siawora yiseketetal . Maferia ye berekt lji

  • @AdnanAchmed
    @AdnanAchmed 7 วันที่ผ่านมา

    Tadia Inkirdad inde condom "baldi-ras" iyale teteqmobih ketaleh buhala. Ahun degmo indegena inkirdad libedah new? Ante ye shalewa lij. Yane inkidadin ina Amaran lemasdeset bileh be Oromo lai yetilacha zemaxha sitawij neber. Be mechresham teftew abareruh. Ante werada.

  • @KetemaTsegaye
    @KetemaTsegaye 8 วันที่ผ่านมา

    አሪሚ ቅድም አንተም ተናግራሀል የአማራ ፖለትካ አንድ አልሆኑም በዛ ምክንያት ይመስለኛል መንግስት ዝም ያለ

  • @getnetdesta3797
    @getnetdesta3797 8 วันที่ผ่านมา

    yepoletika Habtamu ..... kkkkkkkkk asamnewun gedelew wusha nek bante bet ahunn mekefafelk new yesew koshasha

  • @EtsegenetAyele-zp9sx
    @EtsegenetAyele-zp9sx 8 วันที่ผ่านมา

    Tefera mammo is a very weak speaker. His analysis and judgment are so poor that he needs some kind of help.

  • @solomonnegash9138
    @solomonnegash9138 8 วันที่ผ่านมา +1

    እማያገባህ ቦታ ገብተህ ቀን ከለሊት እያቦካህ አላቦካም ትላለህ እንችቅ!

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 8 วันที่ผ่านมา

    I thought you said Amhara kilil is peaceful and PP is doing good. You are so inconsistent

  • @Des-dg4dj
    @Des-dg4dj 8 วันที่ผ่านมา

    ምንአገባህ አተ ተቃጠልክ

  • @gosaalemu
    @gosaalemu 8 วันที่ผ่านมา

    yeha weshela durya adagachew arefeh bteshramut yshalael agrachenen tewate megemrya bezehe edma batesebe mastdadere yaktehe ager memrate atchlem shrmtnahen ketele

  • @derejeabebe2967
    @derejeabebe2967 8 วันที่ผ่านมา

    Waaaa ermi be balderase seme yebelakewen chella endanawetaw? Yeche dil le democracy??????????

  • @adilbeker9062
    @adilbeker9062 8 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ በሳተላይት መምጣት ያለበት ሰው ነው በጣም ተከታትዬው የሚተነትናቸው ነገሮች እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው 90% የሚተነትናቸው ነገሮች እውነት ናቸው።

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 8 วันที่ผ่านมา

      መሀይም

    • @adilbeker9062
      @adilbeker9062 8 วันที่ผ่านมา

      @ ድድብነት ወይም ከእውቀት ነፃ መሆን እሄ ነው እንግዲ ምንም አለማወቅሽን ወይም አለማወቅህ ያሳያል ዛሬም ነገም ኤርሚያስ ጥሩ ተንታኝ ነው።

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 8 วันที่ผ่านมา

      @@adilbeker9062 አንተ የበግ ልጅ ኤርሚያስ የሚባል ቱልቱላ ማን መሆኑ ነው በሳተላይት ቲቪ የሚመጣው እሱ ተራ ካድሬ ነው እንዳንተ አጋሰስ የሆነ ሰው ነው

    • @adilbeker9062
      @adilbeker9062 7 วันที่ผ่านมา

      @ ግማታቹን ነገራቹ

  • @fenetllc7187
    @fenetllc7187 8 วันที่ผ่านมา

    Eskandar ye Ethiopia chimbil awlikuwal
    Ermiyas Ante mache naw mitwalko chimbil!!!!!!!!!!!!!!?

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 8 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ኤርማስ ሰለምታዬ ይድረስህ ቀጥዬ አንተ በስፋት ለውይይት እንድታቀርበው የሚል ሀሳብ የኢትዮጲያ ትልቁ ችግር አንደኛ ወያኔ ትግሬ ነው ሁለተኛ በአማራ ያለው ኢትዮጲያ የኛ ብቻ ናት የሚል ሁለቱን የኢትዮጲያ ትልቁ ችግር ናቸው ስለዚህ ውቀት ያላቸው ሰዎች ይዘህ ልትዋያይበት እፈልግለሁ እንዴት ነው መፍትሄው በሚል

  • @AlemuAssefa-w7x
    @AlemuAssefa-w7x 8 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ምንም ውሸት አልተናገርክም በአማራ ፖለቲካ ውስጥ ሟችም ገዳይም ጀግና ነው በርታ በምንም ጉዳይ ሀሳብህን በነፃነት ግለፅ አብረን ነን።

  • @samshanghai5017
    @samshanghai5017 8 วันที่ผ่านมา

    Tho you mean that Ethiopia were “ Banda” ? Pls answer me

    • @solomonssebero9889
      @solomonssebero9889 8 วันที่ผ่านมา

      Taw Taw Enji ANITEZAZEB; TPLF, EPLF& OLF bitcha nachew be “WUHA LIKOCH” languages? Egypt 🇪🇬 Shaebia, etc. gar yemiserraw FUNNY 😁 NOOOS are beautiful Ethiopians???? Seri Fettariwoch????

    • @samshanghai5017
      @samshanghai5017 8 วันที่ผ่านมา

      @ what the hell you are talking ? Ethiopia were collaborating with Eritrea to get rid of Tigray

  • @SaidMahamedAbdo
    @SaidMahamedAbdo 8 วันที่ผ่านมา

    👎👎👎👎👎👎

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e 8 วันที่ผ่านมา

    አውርተክ ጨረስክ?🤣😂🤣

  • @gosaalemu
    @gosaalemu 8 วันที่ผ่านมา

    andargachew andet korada weshla new adelhum kal weto mastmgna yete klona vido elkalehu

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 8 วันที่ผ่านมา

    የአዲሳባ ሰዉ ብዙ ቅር ያለዉ የለም ኤርሚ ግራ እንደገባዉ አዉቀዉ ነበር

  • @AbelDemelash-o4m
    @AbelDemelash-o4m 8 วันที่ผ่านมา

    Dedebu ermias ye amhara yehonewun hulu anquasheh atchilewum

  • @AbelDemelash-o4m
    @AbelDemelash-o4m 8 วันที่ผ่านมา

    Shabia eyalk atalazn

  • @birhanushifereaw6571
    @birhanushifereaw6571 8 วันที่ผ่านมา

    United oromo people now

  • @taddessemekonnen8252
    @taddessemekonnen8252 8 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ ይህን ከፋፋይ አቀራረብህን ብተቆም ጥሩ ይመስለኛል ጀነራል ተፈራ ባንተ አንደበት የሚጠቀስ አይደለም አዛኝ ቅቤ አንጓች ቢጤ ነህ የወያኔ ካድሬ እባክህ ዝም በል ጀግኖች ሥራቸውን ይሥሩ።

  • @AlemuAssefa-w7x
    @AlemuAssefa-w7x 8 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Ermias for your information we always struggle for peace at least regarding education in Amhara almost minimum 112 billion birr distract by war it almost 30 years back Amhara region