ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ሰላም መጣችሁ ዉድና የተከበርቹ ቤተሰቦቼ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ለችናሌ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ይህን የተልባ ሳሙና ሰርታችሁ ተጠቀሙት ተፈጥሮ ስለሆነ በጣም ቆንጆ ነዉ ሁላችሁንም ላይክ ሸር ኮመንት እያረጋችሁ ስለብትግዙኝ በጣም አመሰግናለሁ አምላክ ይክብርልኝ ይጠብቅልኝ 😍❤🙏
መሸአለሀ በሪጄ ዉስጤ ነወይ ያቆይዉ
መሸአላህ ጎበዝነሽ እኔምሰራችእጠቀመዋለሁ በርቺ👍👍
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነው ጎበዝ እህቴ ዋው ዋው ዋው ነው
ሰላም ለዚህ ቤት አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሠግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን አሪፍ አዘገጃጀት ነው ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ
በጣም ጥሩ
ሠላም ሠላም ጤናይስጥልኝ እንኳን ዴህናመጣሽ በጣም ሀሪፍ ስራነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን
በጣም አሪፍ በርችዉደ የመዳም ቅመሞችየ ቤዝነስም ብንሰራበት ያዋጣል አስቦበት በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
ሙከራሽ እራሱ ያስመሰግንሻል ጎበዝ በርቺ ።
ዋውውውው የኔባለሙያበጣምቆንጆሳሙናነው አምሳብርበገባበትሰአት ሀሪፍነው እሞክረዋለሁሲ እጅሽይባረክ
ሰላም ለአንቺ ይሁን የመዝዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም ገራሚ ሳሙና ነው ከልብ እናመሰግናለን💜💜💜🙏🙏🙏🌹🌹🌹👍
ሰላም የመንዝዬ በጣም አሪፍ የተልባ ሳሙና ነው የሰራሸው የኔ ባለሙያ ሰራዎችሸን እወዳቸዋለሁ በርቺልኝ ❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውውውውው ድዛይኑ ሲያምር
ሠላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራቺን ይሁን ዋዉ አረፍ አሰራር ነዉ የመንዝየ እሞክረዋለሁ
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ የኔ ባለሙያል ለመጀሪያ ጊዜ አየሁ❤
ሰላም የመኔዝየ እንኳን ደህና መጣሽየእውነት ጎበዝ ተመራማሪ ነሽ በርች
መይሙዬ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤🙏
በረታ ወንድሜ
Woooooooowwwww ❤❤❤❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ከመጣባት መጥፍ ነገር ይጠብቅልን ዋው እናመሠግናለን
በጣም እናመሰግናለን ♥️
ዋው በጣምየኔዋ ውይኔ ይገርማል የኔ ባለሙያዋው🎉🎉
የመዝየ ባለሙያ እንኮን ስላም መጣሽ አገራችንን ስላሙን ያምጣልን
ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬ ለየት ባለ ሙያ ተከስተሻል ጤናማ የሆነ የተልባ ሳሙና አሰራር በጣም ጠቃመና ዘርፈ ብዙ የሆነ ስሙን ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን ❤👍🙏
🎉ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እህታችን በጣም ጎበዝ
ሠላምሾ ይብዛልኝ የመንዝዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋው ምርጥ የሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሁሌም ስለምታካፈይን ተምህረት በርችልንን❤❤
ሰለም ሰለም ኢንከን ሰለም መጠሽ ሰለምሽ ዪብዘ ዋዉ ቆንጆ ታሰጦ አለሽ ሰለድንቅልሽ አለልፍም በርቺ
ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥራዊ የተልባን ጄል ተጠቅመሽ ነው የሰራሽው በጣም እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ተልባ ከምግብነትም አልፎ ለውበት ጥቅሙ ወደር የለውም ሼርርር
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የመንዝዬ ምናለበት ቅርብ ብትሆኑ ጥሩ ነበር የኔባለሞያ እጂሽ ይባርክ ጎበዝ በርችልኝ💚💛💖
መቅድዬ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
Wow beautiful yewud ❤❤❤
ሰላምዬ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ እንዴት ነሽ 😍❤
እንኳን ሰላም መጣሽ የመንዝ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን የተለያዩ ሳሙናዎች በመጠቀም ሰውነታችን ከሚበላሽ እነዚህ በቤቴ አዘጋጅተን ብንጠቀም በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት 🙏
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻Very good ❤
ማሻአላህ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሺነ በቀላል መንገድ 😍
በጣም ቀላል እኔ ሰራሁት በጣም አመሠግናለሁ ያወቁትን ማሳወቅ ጥሩነዉ
@@አልሀምዱሊላህ-ዀ9ገ👍 ጎበዝ 👌❤❤🙏
ሰላም ሰላም ውዴ እዴት ነሽ መሻአላህ በጣም ጎበዝ ነሽ ያምራል በረች ጠክሪ የምር ትችያለሽ ፈጣሪ ከችህ በላይ ችሎታውን ይስጥሽ እማ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ የመዝዬ ዋውው የኔ ቅመም እጂሺ ይባረክ
ሰላም እህት እኮን ሰላም መጣሺ አድነትን ፋቅርን መተሳሰብን አላህ ያድለን አገራችን ሰላም ያድርግልን የኔ ባለምያ
ጎበዝ
እጅሸ ይባረክ
አሜን ❤🙏አሜን አሜን
ዋዉ የመንዜየ ወርቅ በጣም ያምራል እጂ ይባረክ
ሰላም ሰላም ማማዬ እኮን ሰላም መጣሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሠላም ጤና ይሠሰጥልኝ የመዝየ በጣም ጥሩ አሠሬር ነው እናመሠግናለን 👌👌።
ሰላም ብያለሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ የመዝየ እንኳን ደህናመጣሽ የኔ ጀግና የኔ ባለሙያ የእውነት ይቱብ አጠቃቀም አች ነሽ የምችይው የእውነት ያለ ማካበድ አደቅሻለሁ
አለምዬ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤🙏
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛል በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያሳየሽን በርችልን በእውነት ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ቆንጆ ነው ሳሙናው እኛም ካንቺን አይተ እንደሰራሽ እኛ ደግሞ ካንቺ አይተን እንሰራለንና ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርችልን
Waww የመዝዬ እደት ነሽልኝ እናመሰግናለን በጣም የሚገርም አሰራር እወነት እደዚህ መሰራት ከተቻለን እሞክርዋለሁ ዋዉዉ
Ok thank you❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ሰላም መጣሽ
selamshe yebzagbnl wuda yenziyeeee baxme gobze nesh❤❤
ሰላም ሰላም የመንዝወርቅዬ እንዴትነሺልኝ ዉድናየተከበራችሁ የሐገሬልጆችበያላችሁበት ሰላማችሁይብዛ በጣም ጥሩአሠራር ነዉ የመንዝዬ በርችልኝ
Waoo የመንዝዬ እጅግ በጣም ጎበዝ ውዴ ❤
እናመሰግነላን በርች🎉🎉 ሞክራላሁ እንሻኣላህ
ሰላም ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልሽ የመዝየ ዋው እውነት እናመሰግናለን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም የመንዝወርቅ እንዴትነሺልኝ በጣምጥሩ ነዉበርችልኝ ሰላም ፍቅርለሐገራችን ያምጣልን
Egzbhr yemesgn selamish yebzalegn yen melkam ewntaaa konjo naw wowwww woww yen mar
Haram Salam wow Mashallah🙄🤔👍👍👌
ሰላምጤናይስጥልኝ የኔ ልባም የመንዝዬ ዋዉዉ ሁሌምየምሰራቸዉ ቪዶዮ ጠቃሚናቸወ❤👌👌የተልባ ሳሙና
ያምራል የኔውድ ደሥ የሚል ቆይታነው
ሰላምሽ ይብዛ የመዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ምርጥ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ከ ከሚካል የፀዳ ውጭ የሚገዛው ሻሾ ኮድሽነር ሰሙና ሁሉም ነገር ካሚካል አለው በቻልነው አቅም እደዚ ከከሚካል ነፃ የሆኑ ነገሮችን መፍጠር አለብን የኔ ውድ ቀጥይበት በሌላ እንጠብቃለን😍❤👏👏
ሰላም ለአንቺ ይሁን የመንዝዬ ዋውውውው ገራሚ ነው እጅግ በጣም አሪፍ ከኬሚካል ነፃ የሆነ የተልባ ሳሙና በቤታችን እንዴት ማዘጋጀት እንደ ምንችል በሚገባ አስተምረሽናል የመንዝዬ ዘርፈ ብዙ ነሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌም የሚጠቅመንን ነው የምታሳይን ተልባ ለተለያዩ ነገሮች ይጠቅማል እንደዚህ ሳሙና በማዘጋጀት ለቆዳን ተስማሚ ሳሙና ሰርተን መጠቀም እንደ ምንችል በሚገባ እያስረዳሽ አስተምረሽናል ዋውውው እናመሰግናለን የኔ ውድ ❤🙏
የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋው የመንዝዬ ሳሙና መስራት እንዲህ ቀላል ነው ? ይገርማል ጎበዝ
❤❤❤❤❤❤❤
ሰለም❤🎉🎉🎉🎉
ኣመሰግናለሁ🕊💐 ዋውውውው
ኧረ ተባረኪ በጣም ይገርማል
ጎበዝ የኔ ቆንጆ
ስላም ስላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እህቶች ወንድሞች የአላህ እዝነት አይለያቹ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ጎቦዝ 😍
Tbark ❤❤❤❤
አሜን ❤🙏
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ሰላም ነሽ እኳን ደህና መጣሽ የኔውድ ዋውውው ከምሪሽ ነው ግን ወይኔ
ሠላም ቆጅዬ የመዝዬዬ እንዴት ነሽ አንደኛ ነሽ እኮ❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ እህት ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም ግን እከታተልሻለሁ አንችን አይቸ ለነገ የተምር ጠላ ጠምቄአለሁ እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች 😍😍😍
ኦ እፍታህ ወለተ ሚካኤል ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታለም ጥሩ ጠላ እንደሚሆንልሽ ተስፋ አደርጋለሁ በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤🙏
😮😮😮😮የመዜዋ ዋውውውውው ባለሞያያያ🎉
ሰላም እንኩዋን ደናአታስ ሀገራችን ሰላም ይሁን
አሜን መጠን ❤🙏
ሰብ
ማሻአላህየኔውድ
እነመሰግነላን
Thank
❤❤❤
❤❤❤🙏
ሀገራችንሥንገባእሠራለን።ሥራፈጠራነደሥይላላአመሠግናለሁ
selam.ekan.dena.mitashi.lik❤❤❤
WOWWWWWW thanks
❤
ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ በጣም አሪፈ የሳሙና አስራር ነው ያሳየሽን ከ ከሚካል ነፃ የሆነ እደዚህ አድረገን ማዝጋጅት አንችላልን በቤት አችን ውስጥ እናመስግናለን 🎉🎉
Firij Ayinebam
Thank you
የመዟ ማሻ አለሕ የኔውድ ጠክሪልኝ
Yene wud
Betam arf newu, ameseginalewu berch, gin Samuna saychemer mesrat aychalim woy?, lela kirtsi yemawot eka keyet yigegnal or bemin mesrat yichalal?
tnxsssssss...
ሠላም ሁላቸሁም የተልባ ሳሙን😮😂😂😂 እስቲ ልየወ
መርያምዬ የኔ ዉድ ቀላል አሰራር ነዉ ሞክርዉ 👌🔶❤🙏
በርች ጎበዝ እኔም እስቲ ልሞክረው ለቤትሽ አድስ ነኝ🎉🎉🎉🎉
ዋዉዉዉዉዉ❤👍👌🌹❤️🥰🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️
እኔ ምነዉ አይደርቅልኝ
ጽጌ መልካም ሴት ናት
betam were tabezeyalesh kenshi
ሠላም ሠላም የመዝየ ጀግኒት እደትነሽ በርችልን ቸኛ አደኛ ሤት እንወድሻለን ቻናሌጰተዘግተዘቶ ነው የጠፋሁብሽ በዚህ መጣሁ በይጨአድቀን ሸርች እናመሠግናለንንን❤🎉🎉 ቤተሠቦቼ ደምሩኝ😢
ሰላም የመንዝየ እካን ሰላም መጣሸ ከምር በጣም ምርጥ ነወ እሞክርዋለወ
አሚናት የኔ ዉድ ሞክሪዉ አሪፍ ነዉ 👌
@Yemenz🎉🎉🎉❤werkyoutube1930
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አመሠግናለሁ ቅርፅ ማውጫውን የት አገኛለሁ
ስለፍቅርለነትሀገርቸንንን አላህስላሙንያምጣልንንንንን ወድይሀገርልጅቸ 🎉
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ቪዲዮዉን ሳይ እንደዛዉ እኔ እየሰራው ማስረከብ ፈልጌ ነበረ እና የሳሙናውን ጥቅም ከቻልሽ ብትነግሪኝ
ሞልዱን ከየት እናገኛለን?? ውዴ
ማንኛዉም ሱፐር ማርኬት ይገኛል ዉዴ ❤🙏
firij wusx new minaregwu wey tsehay lay
አይገባም ዉጭ ነዉ የሚሆን ፀሐይ ላይ ሳይሆን ቤት ዉስጥ በማግስቱ ሲረጋ ተቃዉ ማዉጣት እያገላበቱ በነፋስ ማድረቅ ነዉ ቤት ዉስጥ 👌

ሰላም የመኔዝየ እንኳን ደህና መጣሽ
የእውነት ጎበዝ ተመራማሪ ነሽ በርች