ምርጥ የተልባ እና የሩዝ ሳሙና አሰራር ለማዲያት ለብጉር በጣም የጠቀመኝ ሳሙና The best flax and rice soap recipe is the soap tha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 167

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ለቤቴ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ እንድሁም ነባር በተሰቦቼ ሁሌም ላይክ ሸር እያደረጋችሁ ሁሌም ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ 💚💛❤🙏

    • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
      @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 4 หลายเดือนก่อน +1

      እህት አለም ሌላ ማቴርያል ተልባ ሳላረግ በሩዝ ብቻ አይቻልም ተልባ አላገኝም

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      @@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ ይቻላል የኔ ውድ ግን እሩዙ ብቻውን ጀሊ አይሆንልሽም ከታች ዝቅ ብለሽ በሩዝ የሰራሁት አለ ቆይ ሊኩን ላምጣልሽ ❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      @@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ በዚህ መልኩም መስራት ትችያለሽ ውዴ th-cam.com/video/BLWoKe9GbFY/w-d-xo.htmlsi=gnn_O7nmJN8Mp-wP

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @YanitanG-x8w
    @YanitanG-x8w 5 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ

  • @UmuhalimaSeid-y2t
    @UmuhalimaSeid-y2t หลายเดือนก่อน +1

    በጥሩ ትምርት በጣም እናማሰግናለን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ውድ ❤️❤️

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 12 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 5 หลายเดือนก่อน +37

    ይህን የምታንቡ በሙሉ ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫ውዴ አንችንም ይጠብቅሽ ❤❤

    • @kenenia1894
      @kenenia1894 4 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @MedinaMedo-r1s
      @MedinaMedo-r1s หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

    • @ስአድያልብኮዋ
      @ስአድያልብኮዋ หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን🎉🎉🎉🎉

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ 👌👌👌👌

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ቆንጆ ጠቃሚ የሆነ በቤት ውስጥ የሚሰራ ተፈጥሯዊ የሆነ የሩዝና የተልባ ሳሙና ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      አኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤

  • @GalaxyAa-s2b
    @GalaxyAa-s2b หลายเดือนก่อน

    ጥሩትምርትነበርች

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁ ❤❤🙏

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ንብረትዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ሳሙና አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን

  • @konjonesh
    @konjonesh 4 หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብርቴ ጠቃሚ ውህድ ነው ስረትሽ ያጋራሽን ተልባውም ሩዝም በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ❤❤

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህቴ ነሽ ደህና የኔ ምርጥ የጀግና በጣም ነው የሚያምረው በጣም ደሞ አሪፍ ነው ለፊትም ለገላም ለፈለግሽ ነገር መጠቀም ትችያለሽ ኦርጋኒክ ስለሆነ 🥰

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤❤

  • @Rukhya-bi1zl
    @Rukhya-bi1zl หลายเดือนก่อน

    ዋውውው❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 5 หลายเดือนก่อน +4

    እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ ዋው በጣም ምርጥ ሣሙናነው የሠራሺው የሩዝ እና የተልባ አሠራርሽ በጣም ልዩነው የመሥሪያ እቃሽ ቅርፆቹ ደሥ ይላሉ እኔ የምፈልገው እሡ ነበር አጣውት ብታይ ከዛ ሥድሥቱ አገኘው ደሞ ወሮ በላነው ሥልሽ😂 ሣሙና ግን ተመችቶኛል በቀደም የሠራውት ሁለቱ በደብ እሥኪደርቁ በአንዱ እየተጠቀምኩበትነው ደሞ ምንም አልሆነም አንቺ የሠራሺው አይነት ደሞ ሌላ ቀን ሠርቼ ሞክሬ እነግርሻለው አመሠግናለው በርቺ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤

  • @zuzuammar
    @zuzuammar หลายเดือนก่อน

    በርችይ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 หลายเดือนก่อน

    Woww❤❤❤👍

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 5 หลายเดือนก่อน

    Arinew enameseginalen nibrety

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ንብረትዬ የኔዋ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ይሄ ሳሙና አሰራር በጣም አሪፍ ነው ሩዝ አላደረኩም ተልባ እና ስሙናውን ነው ነው የሰራሁት በጣም አሪፍ ነው ንብረትዬ ማዳት አለብኝ ብለሻል ማታ ማታ ቫዝሊን እና የእንቁላል አስኳል በአንድ ጋር አቀላቅለሽ ቀቢው ቀስ ያልሽ ፊትሽን ማሳጅ አድርጊው አብራኝ የትሰራ የኔፓል ዜጋ ነበረች ሁሌም ማታ ማታ ስትቀባው ጠዋት በሳሙና ቀዝቃዛም የሞቀን ሳይሆን ቅዝቃዜውን ለቀቅ ባለ ውሃ ትጥብ ለውጥ ተዋት አንችም ማክሪው ውሃ ጠጭ ይለቅሻል ❤❤ ሼር

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      እሺ ውዴ አመሰግናለሁ የኔ መልካም ❤❤❤

    • @ዜድወሎቤተአማራ
      @ዜድወሎቤተአማራ 4 หลายเดือนก่อน

      ተጠቅመች የቀረውን ሳሙና ፈቅፍቀሽ ነውዴ አቅልጠሽ በተልባ በሩዝ የሰራሽው መልሽልኝ​@@nibrettube8913

  • @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ
    @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤👍👍👍

  • @zahrazz4800
    @zahrazz4800 15 วันที่ผ่านมา

    Masha allah masha allah allah yichamirileshi yene ehty emokiralo enshaaa allah
    Gen minem yalela samuna malat men malat no tikashiiii??

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ หลายเดือนก่อน

    ለቤትሽ አድስ ነኝ ማማየ በርች ጎበዝ🎉🎉🎉

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤

  • @naimabnthaji9905
    @naimabnthaji9905 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ❤

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 24 วันที่ผ่านมา

    Kemical yalewn Samuna lemin chemersh ? Chemicals tiru aydelem

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 4 หลายเดือนก่อน

    ታልባ እና እሩዝ በተለይ ለቆዳሽን በጣም ብዙ ጥቅም አለው ስላጋራሽን እናመሰግናለን ዋዉዉ ነው❤❤

  • @Frye-d2d
    @Frye-d2d หลายเดือนก่อน

  • @senaitberhe385
    @senaitberhe385 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @alimaabamecha
    @alimaabamecha 4 หลายเดือนก่อน

    Kacara seen wala iqaw layii camireen Firjii wusti new woys wuci new mina ragawu isiti asrajiin yene wud 🥰🥰

  • @shanybalcha9961
    @shanybalcha9961 หลายเดือนก่อน

    Wawooooo good berchi

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️🙏

  • @ZnabGerie
    @ZnabGerie 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @LemLem-l4n
    @LemLem-l4n 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 5 หลายเดือนก่อน

    ስላምሽ ይብዛልኘ ንብረትየ ውዴ ዋውው በጣም አሪፍ ነው አሰራርሽ ደሞ እሲኪ እሞክረዋለሁ እኔም የምር ግን ቅርፅ ማውጫው የት ነው የሚገኘው ቆይ ❤❤❤❤

  • @AbebeGyy
    @AbebeGyy หลายเดือนก่อน

    berchi❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁ ❤❤🙏

  • @semarayimer5633
    @semarayimer5633 หลายเดือนก่อน +2

    በሮዷ ቤት አርገሺው ነው ወይ በፀሀይ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      ቀዝቃዛ ንፋስ የማገኘው ቦታ ነው ያረኩት ውድ በረዶ ቦታ አላረኩም 😍😍😍

  • @MissQuine
    @MissQuine หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ፀሀይ ላይ ነው የምናደርቀው ??

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      በንፋስ ነው ውድ ቤት ውስጥ መጠጥ ካለ ብኋላ አዎ በጨረር በራሱ ግዜ ይደርቃል ፀሃይ በምገባበት በመስኮት አርጊው ከሶስት ቀን ብኋላ ከቃው ካላቀቅሽው ብኋላ መጠጥ ሲል ውድ ❤️❤️

  • @tetr4232
    @tetr4232 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እንዳለ ፈጭተሽ ብታረጊው አሪፍ ነበር

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      ልክነሽ ውድ ተሸውጄ ነው አመሰግናለሁ ❤❤

    • @DawitmakWondwossen
      @DawitmakWondwossen หลายเดือนก่อน

      Yeshalal indeza ledirg inde wude

  • @hanytwin
    @hanytwin 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምን ንብረትዬ እንኳን ደና መጣሽ ተልባም ሩዝም በጣም ቆንጆ ነው ሩዙ ብቻውን ቆዳ እንዳያደርቅ ተልባው መጨመርሽ ምርጥ ነው የሩዝ ሳሙና ለወዛም ሰው ቆንጆ ነው ቤት ውስጥም ብትሆኚ የፀሀይ መከላከያ ተጠቀሚ ይሄ እንግዛው ብንል አንዱ ውድ ነው በቀላል እንደዚህ ቤት ውስጥ መስራት የመሠለ የለም ጎበዝ የምታባክኚው ነገር የለም ንጣቱ ሲያምር እጅሽ ይባረክ በርቺ አሁንም ድራሹን ታጠፍይዋለሽ ማድያቱን በርቺ❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ንብረት ልሮጥ ነበር አሁን ምን አለ ካላጣሽው እቃ በሱ ያረግሽው 🕵🕵🕵😂😂የኔ ጀግና እህት💪💪💪👉👉👍👍👍ሸር

  • @የእናትፋንታ
    @የእናትፋንታ หลายเดือนก่อน

    ፍሬጅ ውስጥ ማስገባት ወይም ማስቀመጥ ያስፈልጋል እህት?

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      አያስፈልግም ውጪ ቀዝቃዛ ቦታ አርጊው በራሱ ይለቃል ውዴ ❤❤🙏

    • @የእናትፋንታ
      @የእናትፋንታ หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በርች

  • @UttJgf
    @UttJgf 4 หลายเดือนก่อน

    እሽ ማማየ እናመሰግናል ግን ሰርተን ስጨርስ ፍሬዘር ነውእምናደርገው ወይስ እውጭ አልገባኝም

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ውጭ ነው ውድ በራሱ ግዜ ይመጣል ❤❤❤

  • @alarifabdu8079
    @alarifabdu8079 2 หลายเดือนก่อน

    Jegna

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️

  • @DawitmakWondwossen
    @DawitmakWondwossen หลายเดือนก่อน

    Le lijoch yehonal wude?

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      አዎ ውዴ ❤❤🙏

  • @lubabamohammed2230
    @lubabamohammed2230 2 หลายเดือนก่อน

    ከሰራን በሆላ ምን ዉስጥ እናቆየዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      ውጪ ቀዝቃዛ ቦታ በንፋስ እንድደርቅ ፀሃይ ላይ እንዳታረጊ ትኩሱን እንዳይሞቀሙቅ ውድ ❤❤

    • @ተሼ
      @ተሼ หลายเดือนก่อน

      ፍሬዘር ያደረግሽዉ መስሎኝ ነበር

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน +1

      @@ተሼ እረ አላረኩም ማረግም ይቻላል ግን በረዶ እንዳይሆን ብኋላ ውሃ እንዳያዝል ቀዝቃ ቦታ ነው ያረኩት ውድ ❤️❤️

    • @ተሼ
      @ተሼ หลายเดือนก่อน

      @@nibrettube8913 እሽ💐

  • @MaberateBogale
    @MaberateBogale 4 หลายเดือนก่อน +1

    በልብስ ሳሙና መስራት ይቻላል

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      ዱቄቱ ነው ወይስ ነጩ ደረቁ ሳሙና ዱቄቱ አይሆንም ያኛው ደሞ ሽታ ስለለው አሪፍ ነው ግን በትንሹ ሳታበዢ ሞክሪው ቅድማ ስላልሰራሁበት ይሄ ነው ብዬ እርግጠኛ ሆኘ ለመናገር አልችልም ግን አንቺ መሞከር ትችያለሽ በትንሹ አርገሽ ውዴ ❤️❤️❤️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ንብሩዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ 😮ዋዉ ሩዙ እንዴት ያምራል ሳሙናዉ ለፌት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ ያጠራል ለእጅግም ለሁሉም አሪፍ ነዉ ጎበዝ እናመሰግናለን ስላጋራሽን ሞክረዋለሁ ለዉጥ አይቼ ነግርሻለሁ ዉጤቱን አመሰግናለሁ በርቺልኝ 👍👌👈😍❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🙏

    • @CygcYffyxg
      @CygcYffyxg 26 วันที่ผ่านมา

      ዉጤቱ እንዴትነዉ? ንገሪኝ

  • @YabuGg-l7q
    @YabuGg-l7q หลายเดือนก่อน

    Bemdew metadkew

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      በንፋስ በራሱ ግዜ ይደርቃል ውድ ❤

  • @هبهالله-ق7غ
    @هبهالله-ق7غ 4 หลายเดือนก่อน +1

    የ ሳሙና ፎቶ አሳይን ❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน +1

      ላክስ ሳሙና ነው ውድ በፈለግሽው መጠቀም ትችያለሽ ❤❤

    • @هبهالله-ق7غ
      @هبهالله-ق7غ 4 หลายเดือนก่อน

      @@nibrettube8913 እሺ አምሳግናሎ 🌹🌹👍

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የወንዜ ሽታ እውነት ለመናገር እንደዚህ ግዜያችሁን ተጠቅማችሁ በሰው ቤት ሆናችሁ አመቻችታችሁ ለምትሰሩ እህቶቼ ሳላመስግን ሳላደንቅ አላልፍም ሲቀጥል ከውህዱ እስከ አጠቃቀሙ ብሎም ራስሽ ሙከራውን እያደርግሽ ስለምታሳይ ይህንንም ሳላደንቅሽ አላልፍም በርችልኝ አንዳንድ ቪዲዮ የሚሰሩት አሉ ይህን እያረጋችሁ ተጠቀሙ እንጂ እነሱ ለራሳቸው እየተጠቀሙ አያሳዩም አንቺ ግን ቅድሚያ ተጥቅመሽ ውጤቱን ጥሩ መሆንን ስታቂ ለእኛ ሼር ስለምታረጊልን ክብረት ይስጥልን❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      በእውነት ቃላት የለኝም የኔ መልካም የፃፉ እጆችሽ ቁርጥማን አይካቸው ውዴ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @Habeeba-0903
    @Habeeba-0903 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CamilaAa-ks5wz
    @CamilaAa-ks5wz 29 วันที่ผ่านมา

    😊😊😊😊💝💝💝💝💐👏👏👏

  • @iphonetastic8403
    @iphonetastic8403 หลายเดือนก่อน

    ከፊሪጅ ሳወጣው እየቀለጠብኝ ነው ምክንያቱን ብትነግሪኝ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      ለምን ፍርጅ ታረጋለሽ ውዴ 🙄እኔ ፍርጅ አርጉ አላልኩም እኮ ውጭ ቀዝቃዛ ቦታ አስቀምጪው በራሱ ይለቃል ከሃራት ስአት ብኋላ ውድ ❤❤

  • @seadaseada415
    @seadaseada415 2 หลายเดือนก่อน

    ሰርተን ሰንጭርሰ እንዲት ይደርቃል አለገባኘም

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      በንፋስ ይደርቃል ውድ እርጥቡንም መጠቀም ትችያለሽ ውዴ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🙏

  • @DxbDhd-os5yq
    @DxbDhd-os5yq หลายเดือนก่อน

    ቡግርአስቸገርኝበዛላይያሳክከኛል እስኪልሞክርው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      ሞክሪው ውድ ❤

  • @DxbDhd-os5yq
    @DxbDhd-os5yq หลายเดือนก่อน +1

    ማንኛውምስሙናይሆናል

  • @MekdiMal-k2c
    @MekdiMal-k2c หลายเดือนก่อน

    የፈጨሽው ምንድነው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      ሳሙና ነው የፈቀፈኩት ውድ ❤

  • @ailshd6084
    @ailshd6084 4 หลายเดือนก่อน

    Ketesera behuwala beredo kifil new weyis Zim bilen new yeminaskemitew mare

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ዝም ብለሽ ውጭ ነው የምታሳድሪው ከዛ እርጥቡንም መጠቀም ትችያለሽ እስከሚደርቅ መጠበቅ አይጠበቅብሽም በጣም ቆንጆ ነው ውዴ ❤❤

  • @hayat-f3s
    @hayat-f3s หลายเดือนก่อน +1

    ሳሙናው ማንኛውም ሳሙና ይሆናል እዴ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ውዴ ❤❤

  • @aschalew223
    @aschalew223 หลายเดือนก่อน

    በበረዶ እቃ ይቻላል ወይ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      ታላለሰብሽ ትችያለሽ በሃይላድም ቂጡን ቆርጠሽ መስራት ትችያለሽ መስራ ለሌላችሁ ብዬ የተልባ እና የቡና ሳሙና የሰራሁት አለ በዛ መልኩ አይተሽ ሲሪው ውድ ❤❤

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira หลายเดือนก่อน

    የውሀውንም መጠን ብታሳይን ጥሩ ነበር

  • @Emad-ll7qq
    @Emad-ll7qq 4 หลายเดือนก่อน

    የኔውድበርች ግንፚሬዘነው እምናሥቀምጠው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Emad-ll7qq ውጭ ነው የኔ ውድ ❤

  • @meram123
    @meram123 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ እናመሠግናለንንንን ሠላም ሠላም ሁላችሁም

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 หลายเดือนก่อน +1

    የምን ዱቄትነው ያርግሽበት ስታጠነፍፊ ከስሀኑ ዱቄት አርገሻል

  • @ChuchuMulugeta
    @ChuchuMulugeta 16 วันที่ผ่านมา +1

    ግንኮ ሳሙና ስታስገቢ አልታየም ዉዴ ነዉ ወይስ ሩዝና ተልባዉን ብቻ ነዉ ከይቅርታ ጋር

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  16 วันที่ผ่านมา

      እረ ውዴ አሳይቻለሁ በደንብ እይው ውዷ ❤

  • @Geeztube21
    @Geeztube21 26 วันที่ผ่านมา

    የንብረት ወዳጆች ደምሩኝ ውደችየ❤

  • @alimaabamecha
    @alimaabamecha 4 หลายเดือนก่อน

    Iskaa sidarqii yenw mina ragawu zimi bileen mareti layi naw mina ragawu 😢😢

  • @MuLu-l3j
    @MuLu-l3j หลายเดือนก่อน

    ድንቹ ለምንድነው የተጨመረው ሲቀጥል አልደቀቀም

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      የታል ድንቹ የኔ ውድ የተልባ እና የሩዝ እንጂ ድንች አልገባበትም ውድ ሳይደርቅም መጠቀም ይቻላል ❤❤

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ እስቲ እሞክረዋለው ብጉር እና ማዲያት አለብኝ ለውጥ ካለው እነግርሻለው

  • @wdeWde-c5e
    @wdeWde-c5e 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ከሰጣቹ በላይ ላትጨመሩ ላያምርላቹ በቁስ ነግላቹ እንዳሞቱ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 4 หลายเดือนก่อน

    ሳሙናውአይቀልጥምደ ውደ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      ፈቅፍቀሽ ውድ ይቀልጣል ትኩሱን አርጊው እቢ ታለሽ ከስር ውሃላይ ጣጅው በሙቀት ይቀልጣል ውድ ❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 หลายเดือนก่อน

    ንብረቴ ሰላምሽ ይብዛ
    ተለልባና ሩዙን ቀቅሉሽ ውሀውን አጠለልሽው
    ጅሊውን ከፈቀፈቅሽው ሳሙና ጋር በደንብ አዋድሽው ምርጥ ነው መልሰሽ በእንፋሎትም ካበሰልሽውና ትንሽ ዘይት ካደረግሽበት አረፋ አይኖተውም ምርጥ ይሆናል
    ሩዙ ለፊት ልስላሴሴና ለማዳበር ከብዙ ነገርም ይከላከላል ምርጥ ነው ተልባውም እደዛው ግን ሩዙ ጥቅም ይበልጣል
    የሳሙና ቅፅ ነገርስ 😅 የሌለ ነው የዱር ነፍሳት በሙሉ ኡሉ ኤሊ እንባብሮ😅ይሁን ብለናል መቸም ለእጅ ጥሩ ነው ለፊትማ አረፋውን መቶ እጅሽ ላይ ካልሆነ ይቆራቆራል ጉርብጥብጡማ
    ብቻ ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን በርች ❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤❤

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 24 วันที่ผ่านมา

    Why do you. use a soap ??? You still using chemicals from soap. So it is not good for our face

  • @ChaltuAbaint
    @ChaltuAbaint หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️🙏

  • @Ameera-l2c
    @Ameera-l2c หลายเดือนก่อน