በዝሙት መልኩ የሚያጠቁን ክፉ መናፍስቶች 192 || ዓይነ ጥላና የጓደኛ መተት ዱቄትና ሊጥ የሚሰልብ አጋንት || Komos Aba Samuel Tesema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 104

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 5 หลายเดือนก่อน +36

    በዚህ በኑሮ ዉድነት ሠላቢ ተጨምሮበት ህይወት ከባድነዉ አባታችን ሁሉምነገርላይ እምነት መጨመር ቡኮላይ ፀበል ማድረግ ከራሣቸዉ ከመንፈሡ ተምረናል ምን ያህል እንደሚቃጠሉ ላባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑሩልን

  • @henimak2727
    @henimak2727 5 หลายเดือนก่อน +19

    ሰላቤዎች እመቤቴ ማርያም ከምድረ ገጽ ታጥፋልን😢😢

  • @AyeleGebru
    @AyeleGebru 5 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን ኑሩልንእድሜከጤናይስጦት እግዚአብሔር

  • @BirtukanGm
    @BirtukanGm หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ሚካኤል ሰላቢን ሞርተኛን ከኔ ና ከልጂ ይሰርልኝ ለደጂህ ያብቃኝ ሚካኤል ሇይ አደራ የነገርኩህን አባታችን በእድሚ ፀጋዉ ይባርኮወት ልኡል እግዚሐብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad3695 5 หลายเดือนก่อน +5

    በማርያም ፀልዩልኝ 10ቀርኝ 😢😢

  • @-dl5s
    @-dl5s หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ዉድ አባት የኔ ናፍቆት ቡራኬዎ ይድረሰን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን እኖዶታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 5 หลายเดือนก่อน +6

    የሰላቢ መንፈስ እግዚአብሔር ይግፅፅ ይህ ቺግር ብዙ ቤት ውስጥ አለው. በጣም ያዛዝናል 🥲ኤረ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ኡፍፍፍፍፍ ስንቱ ተስቃዬ, ሰው የማይርዳ ቺግር ነው . እግዚአብሔር ይድርስልን አሜን... አባታችን ሽ ዓመት ኑርልን እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን 🥲💞

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን በጣም ከባድ ነውየሰላቢ መንፈስ ከእኔ እድሜ ቀንሶ የእርሶ ይስጥልኝ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜየዎትን ያርዝምልን

  • @Fitsummidia
    @Fitsummidia 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወገኖቼ ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @YetagesuSesay-h3s
    @YetagesuSesay-h3s 6 หลายเดือนก่อน +6

    እልልልል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቼ እንዲህ አይነት አባት ለማግኘት በጣም ይከብዳል አምላካች እድሜና ጤና ይስጦዎት ከፍ ከፍ በሉልንቡራኬዎት አይለየን ድንቅ ት/ት ነው

  • @hanitube9872
    @hanitube9872 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኔአባት ሽአመት ያኑራችሁ ፀጋዉን ያብዛለወት💒💒✝️✝️✝️🙏

  • @haya3088
    @haya3088 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፅጋ ያኑርልን እኔስ አደከመኝ ከስደት አለም አባቴ መድሐኒአለም እርዳኝ አሳኝ አግዘኝ አዛኝቷ እናቴ መቋማየ ድረሽልኝ ከሀጥያት ባርነት ነፃ አድርጊኝ ወለላቱ ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለኛም ይድረስልን በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪሮስ ብላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @VictoriaHenok
    @VictoriaHenok 2 หลายเดือนก่อน +1

    በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርሎት እድሜና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርልን

  • @Solomon.ye-mariam-21
    @Solomon.ye-mariam-21 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን ለዚ ሁሉ የደረሱለት እኔንም ፈጣሪ እግዚአብሔር እኔንም ይድረስልኝ አሜን ።

  • @atenatyose21drill
    @atenatyose21drill 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤረ አባታችን ፍሮግራም በስላም ነው ተቋርጠ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 5 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @HelenZewdu-l3u
    @HelenZewdu-l3u 5 หลายเดือนก่อน +1

    የምወድሽ እመቤቴ ኪዳነምህረት አስቢኝ እባክሽ 🙏

  • @fili9331
    @fili9331 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስልኪ ቁፅሪ ኣምፁኡለይ በጃካትኩም😢

  • @ShewaIndale
    @ShewaIndale 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን በረከቱን ፀጋዉን ያብዛልዎት እግዚኦ ተአምር ነዉ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ሰላቢን ያጥፋልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችንበእድሜበጤናያቆይልንልቦናድስ

  • @kedeset
    @kedeset 5 หลายเดือนก่อน +4

    አረ አባ ቦሎ ትክክል ነው አለ ስደት ነኝ የቦሎ ሠፈር ልጅ ልፍተን ባዶ ቀረን በጸሎት አስብኝ አባቴ እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣውት አባታችን❤❤

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 5 หลายเดือนก่อน +3

    አባ ወለተ ማርያም ወልደ ማርያም ገብረ ማርያም ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡ

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምእመናን እቁበሚካኤል ብላችው በፀሎት ባለቤቴን አስቡልኝ በሰላቢ መንፈስ እየተሰቃየ ነው

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 5 หลายเดือนก่อน +3

    የተፈወሳችሁ ሰዎች እንኳን ደስአላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለእናተ የደረሰው እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @abijohannes
    @abijohannes 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኣባ ይጠብቅልን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜ ያንሩልን በጤና ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን አባ ሣሙኤል።

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺአመት ኑርልን እሱን ምን ይሰናዋል የእናተ የደረሰም የእኛም ይደረስልን የሰላቢ መንፈስ አስቸገረን በፀሎታቸው አስብን ወለተስላሴ አፀደ ማርያም እህተ ሰንበት በሰው አገር አሰቀየን

  • @YosefYd-l3d
    @YosefYd-l3d 2 หลายเดือนก่อน

    ለእናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስ።

  • @WaletixadeqeYemaremelije
    @WaletixadeqeYemaremelije 5 หลายเดือนก่อน +4

    Amen Amen Amen Egzabhern yimasegen EllllllllllElllllllllllEllllllllll

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech หลายเดือนก่อน

    በረከቶዎ ይድረሰኝ አባ በጸሎት አስቡኝ ስደት ላይ ነኝ

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኢግዚኦ😢😢😢 ምን ደህነኛ ሰው አለ😢😢

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለህየወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛለዉት ❤❤❤,

  • @haya3088
    @haya3088 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @NegeHa
    @NegeHa 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባ እድሜ አና ጤና ይስጥልን እግዛብሄር የሰላቢን መንፈሰ ከሀገራችን ያንሳልን ።

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባ በረከትዎ ይድረሰን

  • @henimak2727
    @henimak2727 5 หลายเดือนก่อน +2

    በማርያም በጰሎት አስቡኝ እናቴ በሰላቢ መትት እየተሰቃየች ነው በቀደም አባጋ ልኪያት ሲሄድ ከባጃጅ ተገለበጡ እመቤቴ በለተቀኗ አተረፈችልኝ ግን እንዳይሄድ መሰናከል ሆነ ጽጌ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ😢😢😢

    • @YeneB-qs8uw
      @YeneB-qs8uw 5 หลายเดือนก่อน

      Egziabiher kenante gar yihun Tsumu Tseliyu

  • @BirzafBirzaf
    @BirzafBirzaf 21 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    Yena Abat

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብኤር ይመሰገን ጠላት እደዚ ይውደቅ ለአባታችን እድሜጤና ሰቶ እግዚአብኤር ይጠብቆት አሜን

  • @Kalkidan-kc3ml
    @Kalkidan-kc3ml 5 หลายเดือนก่อน +1

    Abatachin ye meto salan endime yistilin bedime betena yitebikilin ❤❤❤

  • @MirathMirath
    @MirathMirath 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልል

  • @Zeee-pg6fu
    @Zeee-pg6fu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤አሜንአሜን

  • @MulgetaYalew
    @MulgetaYalew 5 หลายเดือนก่อน

    amen amen amen

  • @YeneB-qs8uw
    @YeneB-qs8uw 5 หลายเดือนก่อน

    Abate tsegawun yabizalot lene yederese liqe melaik lehulachum yidresilachu🙏🙏🙏

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 5 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል እውነት እግዚያብሔር ይመስገን እውነት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Kelebet-b5d
    @Kelebet-b5d 5 หลายเดือนก่อน +1

    Egzaberha yemasegen

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏🏾አግዛብሄር የምስግን ንኣባ ኤድመ ጠና ጸጋ የብዝሕልኩም 🤲🏾

  • @TaduKebede
    @TaduKebede 5 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏egzihaber yemesgan

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 5 หลายเดือนก่อน

    Abaye Egzabher yitebklgn edme Matusala ystlgn Weletemikael blew yiftugn lekdus botaw yabkagn.

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amane❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-e5k9w
    @SaraSara-e5k9w 5 หลายเดือนก่อน

    በናቴ ላይ ያለ መተት በቅዱስ ሚካኤል ስም ይጥፋ😢

  • @tadessegebre5342
    @tadessegebre5342 5 หลายเดือนก่อน

    Balchi Medihanialem eminet new yibalal mini Yahil ewunet newu

  • @Birishett5ttt16
    @Birishett5ttt16 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ

  • @brtuMegrsa
    @brtuMegrsa 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️✝️☝️😭😭😭

  • @alexhailu2142
    @alexhailu2142 2 หลายเดือนก่อน

    የኣባታችን ስልክ ቁጥር ያለው ይተባበረኝ በማርያም ስም

  • @ErmiyoTewahido
    @ErmiyoTewahido 5 หลายเดือนก่อน

    Lenanet yederse lenem yidersilen

  • @Almaz-z7t
    @Almaz-z7t 5 หลายเดือนก่อน

    Abet ebakachun batsalotachu asebug walat mareym ebalalaw barakatachu yedrsan kan malaw betaseb asebug

  • @Deviddeva-z7w
    @Deviddeva-z7w 5 หลายเดือนก่อน

    Ar benatchu selkun setugne

  • @GgGg-ow9bs
    @GgGg-ow9bs 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 5 หลายเดือนก่อน

    yagebewu endi yameseginel

  • @sikosilo5559
    @sikosilo5559 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን የት ይገኛሉ

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በሄወቴ ደርሶብኛል 3000dollar ተከፍሎ ወር ሳይሞላ ሙልጭ ብሎ፡ይጠፋል አልገባኝም ነበር 8አመት ግራ ግብት ብሎኝ 2 አመት ሆነኝ እጄን፡አስሬ ቀጥቅጬ አስራት፡ለስሚነሽ ኪዳነምህረት ለቅዱስ ሚካኤል ለቅዱስ ሩፋኤል አስራት ስቆርጥ ታስረ ዳቢሎስ ለቃ ሴጣን፡ስላቢ ስርተህ ባዶ ያደርግሃል አሁን ግን የለም ሚስለም

    • @haya3088
      @haya3088 5 หลายเดือนก่อน

      እኔንም እደዛ ነው እማረገኝ ይመልሰኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 5 หลายเดือนก่อน

    የእነዚህን አባት ስልክ የምታውቁ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 หลายเดือนก่อน +1

    የእድል መተት የሰላቢ መተት 🥹ጨረሱ እኮ

  • @EdenTsegu
    @EdenTsegu 2 หลายเดือนก่อน

    በእመብርሃን ይዜሻለው የአባ ስልክ ካለሽ
    እና የት ነው የሚያገለግሉት

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 6 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ATSYE-kb8qz
    @ATSYE-kb8qz 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቦታ ግን ለምን ኣትነግርኑም

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  6 หลายเดือนก่อน +5

      ቦታው አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው። ስልክ ቁጥር እና ሙሉ አድራሻ ቪድዩ መጀመርያ ላይ ኢንትሮ ላይ እንዲሁም ቪድዩ መጨረሻ ላይ አለላችሁ።አዲስ አበባ ደግሞ እሮብና አርብ ጎሮ ሰፈራ ወይን አምባ ማርያም ከ ሶስት ሰሃት ጀምሮ አገልግሎት አለ

    • @AllBaad-ir7yg
      @AllBaad-ir7yg 5 หลายเดือนก่อน

      አረ እኔ ተሰቃየሁ ስልካቸው ይስጡኝ በማርያም​@@Aba.Samuel_Tesema

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl 5 หลายเดือนก่อน

    ቁጥር ከየት ማግኛት ይቻላል እህቱቼ ወንድሞቸ የምታውቁ ሰዎች ካላችሁ ፃፍልኝ😢

    • @EdenTsegu
      @EdenTsegu 2 หลายเดือนก่อน

      ካወቅሽ ለኔም እህቴ የት እንደሚያገለግሉ እና ቁጥራቸው

  • @SaraSara-e5k9w
    @SaraSara-e5k9w 5 หลายเดือนก่อน

    አረ ቁጥራቸዉን መገኛቸዉን ስጡኝ

  • @Serkalem-s6s
    @Serkalem-s6s 5 หลายเดือนก่อน

    አባ እነም ሰርችሂ ባዶ ነኝ እውነት

  • @ATSYE-kb8qz
    @ATSYE-kb8qz 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስልካቹ ኣይሰራም

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  5 หลายเดือนก่อน +2

      ስልክ ከሰ።ዓት ከአስር ሰዓት እስከ አስራሁለት እንዲሁም ማታ ከሶስት እስከ ዓራት ሰአት ድረስ ደውሉ

    • @AllBaad-ir7yg
      @AllBaad-ir7yg 5 หลายเดือนก่อน

      አረ ስጠኝ ስልካቸው

  • @tadessegebre5342
    @tadessegebre5342 5 หลายเดือนก่อน

    Balchutu

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @gennatgerredow5630
    @gennatgerredow5630 5 หลายเดือนก่อน

    Ameeen ameeen ameeen
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏🤲🤲🤲