በመስተፋቅር እራሴን አላውቅም 178 || የትዳር ፈተናዎች በክፉዎች ፈውስ እና ትምህርት || Komos Aba Samuel Tesema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 93

  • @fekertilahun5529
    @fekertilahun5529 5 หลายเดือนก่อน +26

    እባካችው ፀሎት አድርጉልኝ እኔም በሰው ሀገር በህመመህ እየተሰቃው ነው ብዙ ህክምና ቦታ ሄድኩኝ ምንም በሽታ የለሽም እባላለው በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችው

    • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
      @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 5 หลายเดือนก่อน +5

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ። እየሰገድሽ እየፀለይሽ በሽታ የሆንክብኝ መንፈስ በእግዚአብሔር ስም ታሰር እያልሽ ስገጂ ! በርቺ !👍

    • @henimak2727
      @henimak2727 5 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሄር ያስብሽ ጸልይ አይዞሽ😢

    • @SamraSam-oc3ku
      @SamraSam-oc3ku 5 หลายเดือนก่อน

      መመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ስሚ

    • @SamraSam-oc3ku
      @SamraSam-oc3ku 5 หลายเดือนก่อน

      ፀልይ ስገጂ አይዞሽ

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 5 หลายเดือนก่อน

      እመአምላክ ትድረስልሽ ግን ምችይ ከሆነ ሀገር ገብተሽ ወደቤተክርስቲያን ሒጂጂ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 5 หลายเดือนก่อน +6

    አቦታችን ነቅተው እንዲነቁ ስለሚታገሉ እግዚያብሄር ብርታት አቅም ሀይል መጎስ ይሁንላቸው ይጠብቅልን

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje 5 หลายเดือนก่อน +10

    አባታችን እርጂም እድሜ ይስጥልን በፀሎት ያስባኝ አስካለ ማሪያም ወለተ ሚካኤል ብለው

  • @dawitdessalegnhailemeskell6944
    @dawitdessalegnhailemeskell6944 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ በስደት መንገላታቴ ሣያንሥ የትዳር ፈተናዬ ከበደኝ ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ እባኮትን አባቴ በፀሎት አሥቡኝ አፀደማርያም እና ገብረ ፃድቅ ብለው አሥቡን

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 5 หลายเดือนก่อน +2

    ያባታችንን እድሜና ጤናውን ያብዛልን እኔን እና ቤተሰቤን ያየሁበት ድቅ ታዕምር ነው ጊዜው ደርሶ የኛንም ያጋልጥልን ቅዱስ ሚካዔል

  • @የማሪያም-nx2ox
    @የማሪያም-nx2ox 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ህዝብ ያሣዝናል ደጉን ጊዜ አምጣልን😢😢😢😢😢

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እንድሁም የተዋህዶ ልጅች በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቴ አስራሁለት አመቱ ወይት እንዳለ አይታወቅም እማምላክ ባንች ተስፍ አልቆርጥም አናቴ አማልጅሽ ክልጅሽ ኪዳኖየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 5 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት ❤❤

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 5 หลายเดือนก่อน +3

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ ለአባታችን እኛን በስደት ያለነው እግዚአብሔር ፈቅዶ በሰላም በጤና ለሀገር ምድራችን አብቅቶ በእጆት ለመባረክ ያብቃን❤❤❤

  • @berayassddss6938
    @berayassddss6938 5 หลายเดือนก่อน +1

    ክቡር ኣቦና ነዊሕ ዕድመን ጥዕና ይሃብኩም

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛኦ የኛስ ቤት ጉድ በቼ ነው የሚፈታው በእመቤቴ 🙏!!!

  • @bayelgneshimeles5541
    @bayelgneshimeles5541 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 3 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @shetayeemiru7292
    @shetayeemiru7292 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አባታችን ረጂ እድመ ይስጥልን

  • @WedeWede-t1p
    @WedeWede-t1p 5 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከታሰርሁት አጋንት እስራት አተው ፍታኛ እኔ አልቻልሁም ተሰቃየሁ በሰው ሀገር 😢😢😢😢😢😢 በፀሎታችሁ አስቡኝ የእግዚብሔር ቤተሰቦች

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱጌታሆይበምህረትህብዛትአስበን፣እረጅምእድመከጤናይስጥልንአባታችን፣ተይዘናልሁላችን፣እኛምለመፈወስለ፣ምስክርነትእንድንበቃቅዱስሚካኤልይርዳን

  • @GoodBirGood-bm3ek
    @GoodBirGood-bm3ek 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባ እረጅም እድሜ ይስጦ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 5 หลายเดือนก่อน

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu 5 หลายเดือนก่อน

    ኤግዚያብሔር አምላክ አርጅም እደሜ ካጠና ጋር ይስጥልኝ አባታቺን 💛💛💚💚❤️❤️አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️✝️

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜ ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልን አባ ይፍቱኝ

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ ማረን አምላካቺን ሆይ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥወት ይገርማል እኔ 14 አመቴ እሱን ብቻ ነው የማስበው ሌላ ወድ እጀምርና ያስጠሉኛል 😢😢 እድሜየ 33 አመቴ ብቸኛ ነኚ አባት እናት የለኚ እዲሁ እየተከራተትሁ ነው ወደ ስደት ተሰደድሁ ስደላይ ነኚ በጪቀት ራሴ ሊፈነዳ ነው 😢😢😢 ፀልዩልኚ ፀዳለ ማርያም ብለው

  • @ፅጌረዳ
    @ፅጌረዳ 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም መጠን እንደዚህ ምንፈወስ ምንድን ያድርገንን እግዚአብሔር

  • @Kalkidan-kc3ml
    @Kalkidan-kc3ml 5 หลายเดือนก่อน +1

    Egziyabher amlak erjime ideme ketena gari yistilin stegahun ye dingel mariyam lij medaniyalem yabzalot ignam ideju meten bereketun lemekafel yabkan .
    Abatachin ine beteleyi deju lemerget bereket lemagegnet betam new yegogut be stelot asibugn wolete mariyam 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fafi2887
    @fafi2887 5 หลายเดือนก่อน

    እኚህ አባት ግን ስጦታቸው ይለያልኮ እውይ እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን እድሜ ያብዛላቸው መድሀኔ አለም እኔማ ዲያቢሎስን ከተቃወምኩ ጀምሮ ጉሮሮዬን ይዞኛል ይሄው አመት ሆነኝ በሰው ሀገር ሊያስቀረኝ ነው እቅዱ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አልቻልኩም😢😢

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰው እንደዚህ ሲፈወስ ከማየት ወጪ ምን ያስደስታል አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን እንደርሶ ያለ አባት ያብዛልን በመእጆት የምባረክበት ቀን ይናፍቀኛል አባቴ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ

  • @robelgetachew1824
    @robelgetachew1824 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት...

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 5 หลายเดือนก่อน

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉❤🎉❤🎉እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ

  • @KidestHagos
    @KidestHagos 5 หลายเดือนก่อน

    Kids Gebrale yetbkote abtchin xegwen yabzalte egzabhire ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልል

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 5 หลายเดือนก่อน

    Abbatchin yefitu yeti bartu dasii yilal now bota ❤❤🎉🎉

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከእና ጤና ይስጥልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @AdidasPuma-h2z
    @AdidasPuma-h2z 4 หลายเดือนก่อน

    Abba waqayyo umuri Fi fayya isinif hallatu

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 5 หลายเดือนก่อน

    ኣብየት እግዝየ ማሓረና ክርስቶስ😢😢😢😢😢

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @MkMagga
    @MkMagga 5 หลายเดือนก่อน

    Abatachin rejim edimena twnawun tegawun abzto yistlin ❤❤❤❤

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u 5 หลายเดือนก่อน

    Abata edema tana ydelote welde selasa hayll mekall. Asekall maryam abata betelote yasebug.

  • @SntaioSntaio
    @SntaioSntaio 5 หลายเดือนก่อน

    Eggezehabhr razeme edema edema yisetote abetachene❤❤❤❤ yigeremere eggezehabhr yiredane

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችንእረዥምእድሜይስጠልን

  • @MkMagga
    @MkMagga 5 หลายเดือนก่อน

    Gin endat endemimetitu geleta bayadergu tru new kifuwochi metet lemaserat timhrt endayagegnu

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 5 หลายเดือนก่อน

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @BezalemBekele-wg3ry
    @BezalemBekele-wg3ry 5 หลายเดือนก่อน

    Le abatachin edme ketena gar ystilgn be tseloto asbugn ehte Maryam negn

  • @AbebechMegersa-q4e
    @AbebechMegersa-q4e 5 หลายเดือนก่อน

    Amlak inganim becherinat asiben

  • @belayche4050
    @belayche4050 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen 🙏

  • @Almaa-up6lc
    @Almaa-up6lc 5 หลายเดือนก่อน

    Yetaa nawà magelegelita
    Banatachawa

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 5 หลายเดือนก่อน

    አይይይ እፍፍፍ😭😭💔💔

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 5 หลายเดือนก่อน

    Abetu Geta hoye maren
    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @NegeHa
    @NegeHa 5 หลายเดือนก่อน

    ጤነኛ ነኝ የሚል ሞኝ ነው ንቁ ይህንን ጉድ እያያችሁ❤❤❤❤

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 5 หลายเดือนก่อน

    Edmena tena yestewot

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 5 หลายเดือนก่อน

    Abatchn.erjem.edmana.xaga.yabzln

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ኑርልን አይተን ማናውቀውን አሳዩን እሄንንም ፕሮግራም ለሚያስተላልፉትም እግዝያብሄር ይባርካችሁ።

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ነገ እሮብ የት ነው ማገለግሉት አባቴ ቤተሰብ ሊልክ ብየ ነው

  • @dubairak2209
    @dubairak2209 5 หลายเดือนก่อน

    በማርያም ስልካቸው አድራሻቸው

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፎቶቶቶ እየተነሳችሁሁሁ በየሚዲያው ምትለቁ በአጠቃላይ ከዚሕ ምን እንማርርር🤔?

    • @SilaBar-so3uw
      @SilaBar-so3uw 3 หลายเดือนก่อน

      ልቦና ይስጠን

  • @TitisStyle
    @TitisStyle 5 หลายเดือนก่อน

    Abatchein nazerate nematay neber

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  5 หลายเดือนก่อน

      ደውሉ አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ና ስልክ ቪድዩ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።ለበለጠ መረጃ ደውሉ ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠና ዘጠኝ ስልሳ ሰባት አስረአንድ ።

  • @TitisStyle
    @TitisStyle 5 หลายเดือนก่อน

    Machaye naw magegote adess abay naw magelagelute wayenas nazerat ???????

    • @daveakloweg7093
      @daveakloweg7093 5 หลายเดือนก่อน +1

      እሮብ እና አርብ በጎሮ ወይን አምባ ማርያም ያገለግላሉ። ሌላውን ቀን እሁድን ጨምሮ አዳማ/ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ያገለግላሉ።

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  5 หลายเดือนก่อน +1

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ና ስልክ ቪድዩ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።ለበለጠ መረጃ ደውሉ ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠና ዘጠኝ ስልሳ ሰባት አስረአንድ ።

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 5 หลายเดือนก่อน

    ቆይ በቃ ጠንቅዋይ እያለ ሰው መኖር አይችልም በቃ እግዚአብሔር ከምድር ገጽ ያጥፍችው

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 5 หลายเดือนก่อน

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😢

  • @Haya-v3t
    @Haya-v3t 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢❤🙏🙏🙏🙏

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 5 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ፎቷችሁን በየቴሌግራሙ አታውጡ ሀበሻ እባብ ሆኗል ህይወታችሁን ነው የሚያበላሹት

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @BezaTerefe-h6b
    @BezaTerefe-h6b 5 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ቦታው

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  5 หลายเดือนก่อน

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ና ስልክ ቪድዩ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።ለበለጠ መረጃ ደውሉ ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠና ዘጠኝ ስልሳ ሰባት አስረአንድ ።

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 5 หลายเดือนก่อน

    የምን ጉድ ነው ወይኔ ሰዉ አልቃል የኔ ጉድ እዴት ሊሆነው በዚህ አይነት እኔ ስመጣ ቪዲዮ እዳቀርፁ

    • @AdoniyasBerhanu
      @AdoniyasBerhanu 5 หลายเดือนก่อน +2

      አንቺ አደለሽም የምትዋረጂው ሴጣን ነው እንጂ

    • @-orthodoxtube2678
      @-orthodoxtube2678 5 หลายเดือนก่อน

      @@AdoniyasBerhanu ልቤ ባየው ቁጥር ይደነግጣል

    • @daveakloweg7093
      @daveakloweg7093 5 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር አዳነኝ ብሎ መመስከር ያሳፍራል/ያዋርዳል እንዴ? ይሄ እኮ ምስክርነት ነው።

  • @AshuAsfawu
    @AshuAsfawu 5 หลายเดือนก่อน

    ስልካችሁ ካላችሁ ደዉሉኝ

    • @bayelgneshimeles5541
      @bayelgneshimeles5541 5 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 5 หลายเดือนก่อน

    Abbatachin yiftugn yibarikugn