ከእንቅልፍ ስትነሱ እነዚህን ነገሮች በሉ። ቀኑ ብርሃን ይሆናል። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 460

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 6 หลายเดือนก่อน +111

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አበቴ የኔ ፀሐይ የልቤ ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ያንተ ኮከብ ያንተ ልጅ ያንተ ፀሐይ ነቅቻለሁ ተነሳሁኝ አስፈሪዉን ጨለማ ገፈህ ለጻድቃን ያወጣህላቸዉን ፀሐይ ያወጣህልኝ ይሄን ብሩህ ቀን በእድሜ ላይ የጨመርክል እቅፍ ድግፍ አድርገህ ያቆምከኝ ወደ ትልቁ ህልሜ የምታደርሰኝ እንቅልፍ የሌለህ የኔ ጠባቂ እረኛዬ ሆይ ደግሞ ነጋ ላመሰግንህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Buzebuze-q4h
      @Buzebuze-q4h 6 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤

    • @woinshetalemu770
      @woinshetalemu770 6 หลายเดือนก่อน +3

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 6 หลายเดือนก่อน +7

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 6 หลายเดือนก่อน +2

      Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkhi 🙏🙏🙏

    • @AtnafwaHaile
      @AtnafwaHaile 6 หลายเดือนก่อน +3

      Temesgen Lazare qen seladresken

  • @brobibefekadu383
    @brobibefekadu383 3 หลายเดือนก่อน +22

    ህይወቴን ሊቀይር የመጣ ስብከት መሆኑን ልቤ ተረዳ አለቀስኩ ያለኘን ሳይሆን ስሌለኘ ነገር ለማግኘት ስሮጥ.........ዛሬ በዚህ ስብከት እራሴን አይቻለሁ። እግዚአብሔር ብዙ ነገር አድርጎልኘ ለጥቂቱ ነገር ስሮጥ አምላኬን ዘነጋሁት ዛሬ ይህ ስብከት በዩቱዩቤ ሲመጣ ለኔ የመጣ መሆኑን የተገነዘብኩት ካዳመጥኩት በኃላ ነው።እግዚአብሔር ይመስገን። ቀሲስንም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @senfkishshebishe
    @senfkishshebishe หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት ከውስጤ ነው የቀሰቀሰኝ ይሄ ስብከት ሁሉንም በቅደም ተከተል እንደሚያስፈልግኝ ባቅሜ በችሎታዬ ልክ ያደረገልኝን ከ ጠዋት እስክምተኛ ሰአት ድረስ ያሰብኩትን አለማዊ ስራ እንዳከናውን የፈቀደልኝን አምላክ ሳላመሰግነው ይደክመኝ እና እተኛለሁ አንዳንዴ እራሴን እታዘበዋልሁ ይሄን ሁሉ ቀኑን ሁሉ ያስብኩትን ሁሉ የቤትም የውጭ ም ስራዬን እንዳከናውን የረዳኝን አምላክ እንዴት ሳላምሰግን እተኛለሁ ብዬ
    እና ትምህርቱ ቃል እንድባንን አድርጎኛል ከዝሀ በሁላ በፈገግታ በምስጋና ውሎዬን ለመጀመር ዝግጁ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ
    ለ እርሶም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 หลายเดือนก่อน +2

    በዚህ ማለዳ በአባታችን ላይ አድረህ የመከርከኝ ድንቅ አምላኬ ተመስገን ምን ልስማ መዝሙር ወይስ እያልኩ ስገባ ይሄንን ትምህርት መገብከኝ የተወደደ ቀን አድርግልኝ በስምህ ቀኔን ሸፍንልኝ

  • @ወይብላማሪያምደጓእናቴ
    @ወይብላማሪያምደጓእናቴ 6 หลายเดือนก่อน +13

    አቤቱ ጌታ ሆይ የልቦናዬንአንተ ታውቃለህና. የልቤን መሻት ፈፅምልኝአሜን(3)

  • @jerusalemtegbaru5882
    @jerusalemtegbaru5882 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ትምህርት ነው: : እግዚአብሔር አብዝቶ ብፕቃሉ ይብርክህ: ለእኛ የሚያንጽ ትምህርት በጣም አስፈላጊና ጠቃም ምክር ስላካፈልከን: ተባረክ (ቃለህይውት ያስማህ)

  • @Helentadese-q1i
    @Helentadese-q1i 4 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬ ይህን ሰለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን!!!!

  • @aynalemgirma5436
    @aynalemgirma5436 5 หลายเดือนก่อน +28

    ይህንን የመንፈስ ምግብ እንድመገብ የፈቀድክልኝ አምላክ ክብርና ምስጋና ለዘላለሙ አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 6 หลายเดือนก่อน +19

    በፊት ስነሳ መጀመሪያ ኢትዩጲያ እንዴት ሆንው ይሆን ብየ ፎኔን ነበር የማይ የእርሰውን የአባቴን ስብከት ስለምከታተል አንድ ቀን ስልካችሁን ሳታዩ መጀመሪያ ፀልዩ የሚለውን ከሰማው በኋላ መጀመሪያ ፁሎቴን አደርጋለሁ እና በጣም ለውጥ አለኝ ።ቀሲስ ቃለ ሂወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጠወት🙏

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 6 หลายเดือนก่อน +10

    ትልቅ ትምህርት የወሰድኩበት ነው እኔን ስለሚመለከት በጠዋት ዩቱብ ስገባ የከፈትኩት ትምህርት ነዌ ገረመኝ የእግዚአብሔር ስራ ቀሲስ ቃለሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አምላካችን

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ambesesemuye
    @ambesesemuye หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልነን መንግስተ ሰማያት ያውርስለን!ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!🙏

  • @ሶልያናጥላሁን
    @ሶልያናጥላሁን หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእዉነት ውስጤ ትልቅ ስላም ነው የታስማኝ እጅግ አመሰግናለሁ ቀሲስ

  • @yemisrachshiferaw5617
    @yemisrachshiferaw5617 6 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሄር ይመስገን ። እለት እለት እና በየሰአቱ በትምህርት እያነፁን በመንፈሳዊ ህይወት ስለሚያሳድጉን ። በዚህ ትምህርት ከስህተት ድኛለሁ ።
    ቃለህይወት ያሰማልን ። እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @nighistitesfazion3262
    @nighistitesfazion3262 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen. Glory to God. Kale Hiwot Yesemalign.

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 የሰማነውን በልበችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 እውነት ነው ለእግዚአብሔር ቅድሚያ ምስጋና መስጠት ያስፈልጋል🙏 "ለእግዚአብሔር ስላደረክልኝ ሁሉ ምን እመልሳለሁ ምን እከፍለዋለሁ ምስጋና ነው እንጂ ሌላ ምን እላለሁ"❤🙏 ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 ተመስገን🙏አምላኬ❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @webet2273
    @webet2273 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄር ይመስገን ብሩ አባቴ ባርከኝ ❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AbebechBirhane
    @AbebechBirhane หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉ይውንልን ይደረግልን አሜን።

  • @serawitgetachew1191
    @serawitgetachew1191 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን መልካም ትምህርት ተማርን ❤
    ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን ይገልግሎት እድሜን ይጨምርልን🙏

  • @Smerh-eb5hm
    @Smerh-eb5hm 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ይህን ስለስማሁ በጣም ደስ ብሎኛል ስምህ ለዘልአለም ይኽበር ይመስገን ዘንድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ
    ፈጣሪ ይህን ትምህርት እንዳዳምጥ ስለረዳኝ አመሰግነዋለው

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጤና በእድሜ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @TrufatLakew
    @TrufatLakew 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Gata Hoye Enanem Lamesegan La Mesekerenatehe Abekane ❤❤❤❤

  • @Dawitwakalu
    @Dawitwakalu 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሠማልን ዛሬ ነው አጋጣሚ የዳመጥኩት በጣም ሊቀድም የሚገባውን ትምህርት ምክር ለግሰውናል አባታችን እድሜ ይስጥልኝ በእውነት በጠዋት ነው የአየሁት ብዙ ተምሬያለሁ ።አመሠግናለሁ።

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው መምህርችን ቃለ ሕይወትን ያሰመልን እናመሰግናለን

  • @belayneshguta6419
    @belayneshguta6419 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሄር ይስጥልን። ትልቅ አስተማሪ የሆነ ትምህርት አግኝቼበታለሁ። ሁሌም በሁሉም ነገር እግዚያብሄርን እግዚያቤሄርን አመሠግነዋለሁ። ይክበር ይመስገን እላለሁ። መምህራችንን እግዚያብሄር ይባርክልን። አሜን አሜን አሜን

  • @AddisalemAytenew
    @AddisalemAytenew 4 หลายเดือนก่อน

    ይህን ያሰማን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን!! አሜን🙏🙏🙏

  • @Daggysis
    @Daggysis 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Ethiopia53077
    @Ethiopia53077 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Nuhamin-ml7hh
    @Nuhamin-ml7hh 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ መምህር🥰🙏 ሰላም ለመላው አለም ህዝብ❤

  • @asfaw96
    @asfaw96 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የክብርልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @BizuayehuKaasa
    @BizuayehuKaasa 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!!!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !!!!!!!!!

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 6 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን ማንም አይከለከልይም አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @TarikTlahon
    @TarikTlahon 3 หลายเดือนก่อน

    እጊዘአብሔር ይመስገን ይን ትምህርት ስላስተማርከን በጣም ደስ ብሎኛል ቃለሂወት ያሰማልን

  • @OppoKalba-l7t
    @OppoKalba-l7t 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዝች ቀን ያደረሰን ክብር ሚስጋና ላአንተ ይሑን አባታቺን ቲሊቅ ትምሕርት ነው ያስተማሩን ቃለሕወት ያሰማሊን በኡነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
    @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማህ መምህር ፡፡
    አምላኬን በጥያቄ አስጨነኩት ብዬ በጣም የሃጥያተኝነት ስሜን ተሰምቶኝ ለተከታታይ ቀናት በረከቴን የማጣ መስሎኝ ስጨነቅ ነበር ፡፡
    ይህ ትምህርት አፅናናኝ ፡
    የሚያስፈልገንን መጠየቅ ፡እሱም አባት ነውና እንደሚመልስልን በማመን ፡፡
    አሜን ያርግልን ❤❤❤

  • @roozhroozh
    @roozhroozh 2 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ጌታየ ተመስገን አባቴ ተመስገን የኔ ፃሃይ ተመስገን የልቤ ብርሃን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AlemtsehayBekurtsion
    @AlemtsehayBekurtsion 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባርኬበታለሁ ድንቅ መገለጥ ነዉ ይብዛልሀቕ

  • @MT-ct8dq
    @MT-ct8dq 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር። የሰማነውን ቃል እንድንኖረው በልባችንም እንዲያጸናልን የሰማዩ አባታችን የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን። አሜን።

  • @ጌታዬምህረትህስላልተለዬኝ
    @ጌታዬምህረትህስላልተለዬኝ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ቀሲሰ... በህይወቴ መጥፎ ውሳኔ ከመወሰን የታደገኝ የርስዎ ምክር ነው በጣም መልካም አባት ነዎት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን

  • @girmatilahun3858
    @girmatilahun3858 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን! እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ ! የቀን ቁልፍ ነው የሰጠኸኝ ወንድሜ!

  • @meliff2083
    @meliff2083 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን ልባችንን እግዚኣብሔር በርሶ በኩል ስለምያሳርፍልን ምስጋና ለርሱ ይሁን ልቦናችንን ያንፃልን ወደቤቱ ይጥራን ያፈነገጠ ልቤን ይመልስልኝ በፆሎት ኣስቡኝ❤❤❤

  • @KidyLamri
    @KidyLamri 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፀሎቴን ያልከለከለኝ ምህረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሄር ይመስገን 🤲🤲🤲 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ በጤና በእድሜ ይጠብቅልን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemabdi-d2h
    @alemabdi-d2h 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን የህይወት ምግብ ስለተመገብኩ እድሜ ከጥኔ ይስጥልኝ

  • @naniiakilile8782
    @naniiakilile8782 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ይሰማል አሜንንን ❤❤❤❤❤❤

  • @WeleteKidan-fk6lh
    @WeleteKidan-fk6lh 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሠማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SnaietDame
    @SnaietDame 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen abathen egzber yemsegen sell ulem ngr ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 2 หลายเดือนก่อน

    እገዛብሄር ይመስገን ነቀሁ🤲🤲🤲

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት።

  • @elsamengesha701
    @elsamengesha701 4 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በገንዘብ ስኬታማ መሆንን ሳይሆን የምፈልገው የስም ክርስቲያን ሳይሆን የእውነት ክርስቲያን እንዲያደርገኝ ከእልቤ እንዳምነው ለስጋው ደሙ እና ለእንሳ ሞት እንዲያበቃኝ የዘወትር ጸሎቴ ነው አምላኬ ሆይ ስለ እናትህ ድንግል ማርያም ብለህ ከሀሳቤ አድርሰኝ አሜን፫

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 4 หลายเดือนก่อน

    ❤እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን መምህር❤መልካም ቀን

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 5 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው የኔ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ስላነጋህልኝ 🙏❤️ስለጥበቃዕ አመሰግንሃለሁ ጤነኛ ስለሆንኩ አመሰግናለሁ 🙏❤️እረኛዬ እየሱስ ክርስቶስ ተመስገን 🙏❤️ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️ይህን መልካም ትምዐሰርት ያስተማርከኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️ተመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @KareemaKalkida
    @KareemaKalkida 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይችን ቀን እንዳይ የረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጤና በእድሜ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @lydia7654
    @lydia7654 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሜን አሜን እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራች ለመከረን ላስተማረን ልኡል ለእግዛብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ 🙏🙏🙏

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አንተ ከኔ ጋር ነህ ተስፍዬን ትፈፁምልኛለህ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @meseretnegusie5078
    @meseretnegusie5078 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ልቤ በርታ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ!!!

  • @FitsumTadesse-os8jc
    @FitsumTadesse-os8jc 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን ቀሲስ ከልብ አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተማርኩበት እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @messihdmi156
    @messihdmi156 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው::በጣም ተምሬበት አለሁ እግዛብሄር በሰላምና በጤና ያኑርልኝ

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት ልብን የሚያስደስት መንፈስን በሀሴት የሚሞላ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Muezit
    @Muezit 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጡት

  • @selitensay3763
    @selitensay3763 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ የሰማነውን በልባችን የሳድርልን ተባረክ አባታችን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ተመስገንጌታዬ ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤

  • @NesanetAman
    @NesanetAman 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen 🤲🤲 Egzyaber yemesgen kale hiwate ysemalen memher🙏🙏🙏❤❤❤

  • @solomonkibrom9941
    @solomonkibrom9941 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnn🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    Kale hiwet yesimialna

  • @TsehayMeteku
    @TsehayMeteku 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን ትልቅ ትምህትነው ለኔ❤❤❤አመሠግናለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @SurFet
    @SurFet หลายเดือนก่อน

    መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ብርክ ያድርግህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እኛ ሰዎች ዝናብ ሲሆን እናማርራለን ፀሀይ ሰሆንም እኔማርራለን ለፈጣሪ ልንመቼው አልቻልንም ስለዚህ አምላክ ፌቱን አዞረብን በዚህም ምክንያት ይህ ሁሉ ፈተና በዛብን እርሱ ግን ሳይገባን እዛሬዋ ቀን ላይ ላደረሰን ለልኡል አግዚአብሔር ምስጋና ይገበዋል ለዘለአለም አሜን።

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b 5 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን አምላኬ ይኸን የህይወት ፍሬ የሆነ ትምህርት እድሰማ ስለፈቀድክልኝ ተመስገን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ በድሜ በጤና ያቆይልኝ አሜን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby 2 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን እግዚአብሔር ቀለሂወትያሰማልን ወድማችን ብዙነገርን አስተውየአለሁ ባተላይ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @bahrainbahrain1695
    @bahrainbahrain1695 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ፣ይባርኮት፣ቀሲሰ፣ቃል፣ሕይወት፣ያስማልኝ።

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 6 หลายเดือนก่อน +3

    Amen amen amen Egezabher yemesgen Egezabher yemesgen Egezabher yemesgen temesgen temesgen temesgen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ጌታዬ አምላኬ ቅዱስ እግዚአብሔር ሳትሰለች ትመክሰኛለህ አመሰግንሃለሁ። ቃለህይወት ያሰማልን

    • @alemaragaw1261
      @alemaragaw1261 5 หลายเดือนก่อน +1

      የአነተልጀከአንቀለፈተነሰየየቸተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazatlaw3764
    @almazatlaw3764 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይሥጥልኝ ጥሩትምህርትነው ይን ቃሥላሠሙኝ እግዚያብሔር ይባርኮት ውሥጤ በጣምነው የተደሠተው ቃሉን ሥሠማ አመሠግናለው

  • @TsehayTadess-j6m
    @TsehayTadess-j6m 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን በእውነት እነዚህን ነፍሥን የሚያረሠርሱ መንፈሳዊ ቃል ሥላሰሙኝ ቃለ ሕይወት ያሠማልን የሕይወት መመሪያዬን ነው ዛሬ ያሥጀመሩኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን

  • @tube5986
    @tube5986 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤❤አባታችን❤❤❤❤

  • @yemariamlij3770
    @yemariamlij3770 4 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @marsimoylamesaa5495
    @marsimoylamesaa5495 3 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ ይህንን ቃል የምሰማበት በሞባይል ነው ሞባይል አትንኩ ሲሉ እኔ ግን የምስማው የእግዚአብሔርን ቃል በሞባይሌነው የምሰማው አሜን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @EmebetmaryamAmaljigni
    @EmebetmaryamAmaljigni 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤❤

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🤲
    Kale hiwot yasemalen 🙏❤️

  • @MuluDememe
    @MuluDememe 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን ያሰማኝ አምላክ ይመስገን

  • @mibrakteclemichael750
    @mibrakteclemichael750 2 หลายเดือนก่อน

    ኣብየት ኣምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ 😢 እነዚህ ኣቦታች የሰጠሄኝ ነብሴንእን ዲመለከት ያደረገኝ ስብከት ነው ። ኣሁንም ተመስገን ። ኣባታቺን እድሜና ጤና ይስጥሊኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitGebreyes
    @SenaitGebreyes 5 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @Saba-7
    @Saba-7 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @belay5969
    @belay5969 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አባታቺን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluwoyecha5951
    @muluwoyecha5951 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንንን ብዙ የማውቀውን ግን ያልተገነዘብኩትን አገኘሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 5 หลายเดือนก่อน

    Egiziabher Yemsgen Kale Heiwet Yasmalin Amen Amen Amen🙏🙏🙏 Memher Egiziabher Yebarkhi 🙏

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you Kecise 6 years ago you teach about Holy comunion. I think abot it and took holy comunin i am so blased thank you so much

  • @MekbbibBekele
    @MekbbibBekele 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አንተም ተባረክ እኛንም ልቦና ይስጠን አሜን!!!

  • @AmareYesus
    @AmareYesus หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ።

  • @sbk8830
    @sbk8830 5 หลายเดือนก่อน +4

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማን::

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @SelamMesfn-o3v
    @SelamMesfn-o3v หลายเดือนก่อน

    እግዝኣብሄር ይመስግን ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @firehiwot4940
    @firehiwot4940 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ እ/ር እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 6 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @Blessed-n4g
    @Blessed-n4g 5 หลายเดือนก่อน

    Amen egizabher mihretu bezu new. Kale hiwot yasemalen

  • @meserettilahun9929
    @meserettilahun9929 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen yayhj new yemslje wendme Selylje kalhywet ysmalje

  • @NiniGe-m5d
    @NiniGe-m5d 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @senaitkelemework2034
    @senaitkelemework2034 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን: ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ 🙏