ይህንን ጸሎት ሳትጸልዩ ከቤተክርስቲያን አትውጡ። ታምራት ታያላችሁ። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @hemenyosef6494
    @hemenyosef6494 10 หลายเดือนก่อน +40

    እኔ ዛሬ ከቅዳሴ ስመለስ እራሱ መንገድ ላይ ሀሉ ስራኝ አዲስ ሰው አርገኝ እያልኩ ነበር እግዚያብሄር ሁላችንንም ይስራን አሜን።

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 10 หลายเดือนก่อน +5

      Egiziabher Ante Srai Adsei Hulachninim Yesran Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 10 หลายเดือนก่อน +20

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 10 หลายเดือนก่อน +10

    ቀሲስ አስተምሮት በጣም ልብ ውስጥ የሚገባ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ልቦና ይስጠን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @minte-sw8bq
    @minte-sw8bq 9 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር አምላካችን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን❤🙏

  • @MonaMona-f1j
    @MonaMona-f1j 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @SenaitNew-mk6ye
    @SenaitNew-mk6ye 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን ጠየቄ የቀረብኝየለም እግዛብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belay5969
    @belay5969 10 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን ቀሲስ ቃል ህይወት ያሰማልን አዉነት ነው ቀሲስ አኛ ኦርቶዶክስች በጣም የአግዚአብሔር ቃል መማር ማዎቅ አለበን ከ ህሉም በላይ አግዚአብሔር ፍቅር ለገባን የገባል መፅአፍ ቁዱስ ማነበብ አለበን ጊዜው አጭር ነው አባካችሁ ለአግዚአብሔር አደምመቺ አነኑር 😢ፈረዱ ከረባል ጌታ የውንጌል ቃል ያበራለን 🙏🙏

  • @MarshetZemelak
    @MarshetZemelak 10 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን መምህር እግዚአብሔር በአንተ በኩል ስለሚያስተምረን እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንጠፋበት የሚያስተምረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Marcile-b1l
    @Marcile-b1l 10 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    በእውነት በዚህ ጉዳይ ይህን ሳምንት ልቤ ስብር ብሎብኝ ነው የጀመርኩት። ስንት አመት ቃሉን ሰማሁ ከአምላኬ ጋር ያለኝ ግንኙነት ግን የሚያሳዝን ነው (መጸለይ እንኳ የማልችል) ብቻ በጣም ድብር ብሎኛል። እሱ ይርዳኝ።

  • @SeniBeyen
    @SeniBeyen 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን እግዚአብሔር በልባችን ያኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዐ3ጘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዐ3ጘ 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏✝️🙏

  • @FasikaAlelign-g9i
    @FasikaAlelign-g9i 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @workineshbayisa6355
    @workineshbayisa6355 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በአንተ በኩል ስለሚያስተምረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @webet2273
    @webet2273 10 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን ብን የሆንከዉ ኢየሱስ ክርስቶስ በልቤላይ ብራ ጌታዬ መድሀኒቴ የአብ የድግል ልጅ የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤ ላይ ንገስ🙏🙏🙏ቀሲስ እግዚህአብሄር መንፈስ ቅዱስ በደበትህ ላይ አድሮ አስተምሮናል የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን ይገባዋል አባታቸን እቨ አባታችን አሜነ አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @TehayMiteku
    @TehayMiteku หลายเดือนก่อน

    አቤቱጌታዬ እርዳኝና ልቤን ስበርልኝ ከቂምከበቀል አድነኝ ከደገና ስራኝ እግዚአብሔር ሆይ እዳኝ ከ❤❤ አመሰግናለሁ ቃለህይወትን ያሰማልን ቀሲስ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @dagmawisolomon6971
    @dagmawisolomon6971 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤🙏🙏

  • @danielk.4183
    @danielk.4183 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በዚህ ትምህርት ራሴን ስፈትሸዉ መናኛ ክርስቲያን ነኝና ጌታ ሆይ ላትሰራኝ አታፈርሰኝምና እባክህን ለአንተ የምመች አድርገህ ስራኝ በቀሪዉ ዘመነ የአንተ ታማኝ ባርያ ልሁን አሜን

  • @smret5569
    @smret5569 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ጌታዬ እንዳልሰነቅፍህ ስራኝ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤

  • @edentelahun5482
    @edentelahun5482 10 หลายเดือนก่อน +4

    Amen Amen Amen geta hoy srany endgna❤❤❤

  • @tsigefikadu1157
    @tsigefikadu1157 9 หลายเดือนก่อน +3

    ብዙ ተምሬበታለሁ እራሴንም አየሁበት ፈጣሪ ልቦናችንን ይመልስ

  • @TehayMiteku
    @TehayMiteku หลายเดือนก่อน

    አሜን ያብስለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @haileselassieabay7844
    @haileselassieabay7844 10 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት ማር የሆነ ስብከት ነው ይህ ያሰማኸኝ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @naniiakilile8782
    @naniiakilile8782 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቀሲስአየ በፅልት አስበን አግዚአብሔር በመንገዱ አንድንጋዝ ይርዳን

  • @AdisemTadese
    @AdisemTadese 3 หลายเดือนก่อน

    🎉አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🎉

  • @sintayehumotivation-us3co
    @sintayehumotivation-us3co 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @shesho4631
    @shesho4631 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዛብሔር ልቦና ይሰጠን❤❤❤

  • @AbenetSisay
    @AbenetSisay 27 วันที่ผ่านมา

    Amen Kale Hiwot Yasemalin Memher

  • @Kidus-f4q
    @Kidus-f4q 5 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእዉነት እዉነት ከልብ በዉስጥ ያለዉን ነዉ ያስተማርከን እግዚአቢሔር ይስጥልን እኛንም ይስራን አሜን ።

  • @felekche8544
    @felekche8544 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለኛም ፀልዩልን ፈጣሪ ይስማን ይማረን

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ፡ ህይወትን ፡ ያሰማልን ፡ መምህር!!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በሰላም አውሎ በሰላም የአሳድረን አምላክ ከእንደዚህ ስርዓት ከሌላቸው ሰዎች ይጠብቀን አሜን🙏

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @HaymiDamto
    @HaymiDamto 9 หลายเดือนก่อน +5

    እዉነት ነዉ መመላለስ ብቻ ሆኗል ሂወታችን እግዚአብሔር ንፁህ ልቦና ይፍጠርልን በማስተዋል የምንጓዝበት 🙏🙏🙏ፈጣሪ ቀሪ ዘመንዎትን ይባርክልን የእዉነት በዝማሬዉም በስብከቱም በሰፊ አገልግሎት ነዉና ህዝቡጋር እየደረሱ ያሉት ኑሩልን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏

  • @ribkayigzu8032
    @ribkayigzu8032 4 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ትምህርት መምህሬ❤❤❤

  • @SerawitMolla-k1i
    @SerawitMolla-k1i 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መልካም ትምህርት ነበር እናመሠግናለን!!

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 9 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለህይወት ያስማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @asfaw96
    @asfaw96 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 4 หลายเดือนก่อน

    Erasene endgez Erdage,Endefekdk lenure kerew zemenen samesgnk lenure beyalwe Amen Amen Amen ❤🙏🌹

  • @Niguse-sq2ix
    @Niguse-sq2ix 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንደምን አለህ መምህር የለቀከውን መልዕክት ልብ ብዬ ስሰማው ነበር ከመጀመሪያ አገላለፅህ ከሰላምታህ ጀምሮ በጣም የጎደለና ሳትገልፀው የቀረኸውን ስሰማ ውስጤ በጣም ተነክቶል እስቲ ደግመህ ስማውና የጎደለውን እይ

  • @ElsaHaile-g2q
    @ElsaHaile-g2q 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sosinabelay1861
    @sosinabelay1861 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን:: እንደዚህ ሀይማኖትን ሳይሆን ህይወትን የሚሰብኩ መምህራንን ያብዛልን! ድንቅ ት1ት ነው ሁለችንን የሚፈትሽ

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህርዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FikirteGetachew-t1b
    @FikirteGetachew-t1b 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @almazbreda
    @almazbreda 9 หลายเดือนก่อน

    Egzeabher listening detaching medhanialem abzeto yibarkih kebur memher💕💕💕🙏🙏🙏

  • @rahelworku5561
    @rahelworku5561 4 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemalen abatachen

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይያሰማልን ቀሲስ

  • @MaronDagne
    @MaronDagne 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን 🙏🙏🙏በጎቹን አይበትንም ይጠብቀናል ፈጣሪ ይርዳን!!

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @mekuriademekedido6164
    @mekuriademekedido6164 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን

  • @helinagezahegn3594
    @helinagezahegn3594 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @AdonayTeshome-ee7rb
    @AdonayTeshome-ee7rb 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ! ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ ። አሁንም መድኃኒዓለም ክርስቶስ የሚፈልገው ዓይነት ሰው እንዲያደርገኝ እለምናለሁ ።

  • @beamlaktaye7197
    @beamlaktaye7197 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እዉነት ነዉ መምህር ስራዬ አደጋ ላይ ነዉ ስለ ስራ ብቻ ሆኖል ጸሎቴ ስራኝ ማለት አለብኝ ❤❤❤❤

  • @seklt8758
    @seklt8758 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8op 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen❤❤❤🙏🙏🙏kal hiwet yasemaln

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 9 หลายเดือนก่อน

    Yena gata anete seriye nehi serangn edenalehu ❤❤❤ Amen 🙏

  • @RahelAssefa-s2z
    @RahelAssefa-s2z 4 หลายเดือนก่อน

    Medhanyallem hoye endegena serange anesenge , Amen kalehuywet yasemalen memherahen

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 10 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤

  • @alemneshbefirdu8166
    @alemneshbefirdu8166 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @misganawwondemnew8697
    @misganawwondemnew8697 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማሎን

  • @EndaleGeda
    @EndaleGeda 8 หลายเดือนก่อน

    ቃልሕይዎት ያሰማ ልን።❤

  • @Yonas-n2v
    @Yonas-n2v 9 หลายเดือนก่อน

    Please God make me anew person. Amen

  • @mimimelkamu-j7b
    @mimimelkamu-j7b 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ አንተ ሰው

  • @SolaBedilu-iu5xx
    @SolaBedilu-iu5xx 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 10 หลายเดือนก่อน

    Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen Ewnt new ❤❤❤

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏🏽

  • @woldemariamwonta21
    @woldemariamwonta21 8 หลายเดือนก่อน

    መልካም !!

  • @bayushfantu7329
    @bayushfantu7329 9 หลายเดือนก่อน

    Amen kalehiyewt yasemalen

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 4 หลายเดือนก่อน

    Amen wendeme tekekel new yetenagerkew hulu ewenet new netela lebso memelales waga yewlewm bezu cheger sleben fetarileboba yesten

  • @AlmeAlme-c7t
    @AlmeAlme-c7t 8 หลายเดือนก่อน

    Kal hewt Yasmin amne

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 9 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን

  • @AsegahignKasaye-t2b
    @AsegahignKasaye-t2b 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @sebleamare-cw4di
    @sebleamare-cw4di 9 หลายเดือนก่อน

    Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @SelamBelayhun-d2t
    @SelamBelayhun-d2t 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @BetiyEshetu
    @BetiyEshetu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ ቀሲስ እራስህ በመክፈቻህ ላይ ቃላቶችህን የት ተውካቸው??? እመቤታችንን እና መስቀሉን የት ተውከው???ክብራቸውን የት እረሳኸው??? ለትችት ከምታቀርባቸው ቆም ብለህ ጠርተህ ወንድማዊ ምክርህን ተወጣህ???? ያለነው እኮ ዲያብሎስ አፉን ከፍቶ በሚያናፈበት ሀገር መሆኑን እረሳኸው???ጠፍቶ መመለስም እኮ አለ።❤❤ አለማወቅ ነው እንዴ እምነት ቀይረን ያውም ቀስሰን ለጥቅም ፈርጥጠን አመንዝረን የምንመለሰውን እንዴት አርገን እንተች????❤❤

  • @atsede7592
    @atsede7592 10 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwoten yasemalen

  • @BogaleGebresilassie
    @BogaleGebresilassie หลายเดือนก่อน

    እኔ ከየትኛው ነኝ ብዬ እያሰብኩ 4 ጊዜ አዳመጥኩት ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 10 หลายเดือนก่อน

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @kelemuaabebe9893
    @kelemuaabebe9893 9 หลายเดือนก่อน

    ❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣️

  • @bosenaazale2351
    @bosenaazale2351 6 หลายเดือนก่อน

    💒💒💒🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲💗💗💗

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 10 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

    • @yashica5085
      @yashica5085 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን ቃለህወት ያሰማልን

    • @bettymuler6766
      @bettymuler6766 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አቦትችን ስልክ እቢ አለ

  • @mimiande677
    @mimiande677 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🇪🇷❤️🇪🇹

  • @እሙየክርስቶስልጅ
    @እሙየክርስቶስልጅ 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @zeydinebil9587
    @zeydinebil9587 9 หลายเดือนก่อน

    የታለ የምንጸልየው ስራኝ ብቻ ሌላ ጸሎት ጠብቄ ነበር

  • @meselugelanleku-su2ij
    @meselugelanleku-su2ij 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ስንት ነው የሚከፈለው እኔ ብዙ ውጣ ውረድ አለብኝ

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ 10 หลายเดือนก่อน

    ወይ አምላኬ አገልጋይ ነተን የሚሉት ቤተክርስቲያኑን የግል ቤታቸው አርገው አዲስ ሰው ሲያዩ የጎሪጥ የሚያዩ መጀመሪያ ቤታችሁን አፅዱ እግዚአብሔር ያብሔርን የማመልከው በቤቴ ነው ቤተክርስቲያን ሄጄ እስትረስ ሆኜ ከምመጣ አምላኬ. ይቅረ በለኝ

  • @tigistbekele12
    @tigistbekele12 21 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወርቅአፈራሁመለስ
    @ወርቅአፈራሁመለስ 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @lamesabulto
    @lamesabulto 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 10 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @BethelhemTeferi-hq8gc
    @BethelhemTeferi-hq8gc 9 หลายเดือนก่อน

    amen amen amen

  • @Ml-lo5zk
    @Ml-lo5zk 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን