🔴ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ ||ወደ ቤተክርስቲያን ስመጣ ብዙ መልሶችን አገኘው || 10 ዓመታትን በፕሮቴስታንት እምነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
  • ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    TH-cam / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

ความคิดเห็น • 115

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe1014 2 หลายเดือนก่อน +48

    "ሰነፍ ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ይሆናል፣ ጎበዝ ፕሮቴስታንት ደግሞ ኦርቶዶክስ ይሆናል።"
    በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን።☦️❤️🥰

    • @ChristJuses
      @ChristJuses 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@tadiloameshe1014 Exactly 💯

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል አባባል

  • @amsaltefera3385
    @amsaltefera3385 2 หลายเดือนก่อน +28

    እግዚአብሔር ይመሥገን ፍፃሜህን ያሣምርልህ በአንድ ሰው መመለስ በመላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይደረጋልና እኔም እንደአንተ ከጠፋሁበት ተመልሼ ነው እማወራው እንደዚህ ዓይነቱ ኘሮግራም አብዝታችሁ ብታቀርቡ አስተማሪ ነው ብዙ ሰው በሰማው ያምናልና

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ 2 หลายเดือนก่อน +15

    ግን ለምድን ነዉ ለኛ እሚጠቅመንን ትምህርት ላይክና ሸር እማናደርገዉ የእዉነት በዚህ እሚለቀቀዉ በጣም ጠቃሚ ነዉ የተዋህዶ ልጆች ሸር እያደረግን ለኛዉ ነዉ እሚጠቅምን❤❤❤❤❤❤

  • @Hawiortdox21
    @Hawiortdox21 2 หลายเดือนก่อน +24

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለቤተክርስቲያን ራሷ ነው አካሉ ደግሞ ቤተክርስቲያን🙏 እኛ ደግሞ ብልቶች ነን ተባረክልን።

  • @اوديباي
    @اوديباي 2 หลายเดือนก่อน +18

    እንኳን የድግል ማርያም ልጅ ሆንክ ወድሜ ሀይማኖት አዲት ናት እሷም ተዋህዶ

  • @YeyeTube-07
    @YeyeTube-07 2 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን:: "ከአፈርኩ አይመልሰኝ" ያልካት ግንለብዙ ሰው ትምህርት ትሆናለች:: የአለም ዝና በሰዎች ምን ይሉኝ ተይዘን ዘላለማዊ ህይወት እንዳናጣ ኑ ሰማያዊት በሆነች በአንዲት ቤተክርስቲያን እንሰባሰብ:: እውነተኛው እየሱስ ክርስቶስ ወደሚመለክባት እንምጣ:: ሚስጥረ ስላሴን እንማር: ክርስትናን በህይወት እንኑረው

  • @ChristJuses
    @ChristJuses 2 หลายเดือนก่อน +13

    ❤❤❤ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 2 หลายเดือนก่อน +6

    እዴት ደስ ይላል
    እኔ እራሱ ኦርቶዶክስ ብሆን ደግሜ ደጋግሜ

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ እንኳን ከወከባ ኑሮ ከተብጠለጠለ ህይወት ወደ ሰላማዊ ህይወትና ወደሰከነ መኖርያህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰላም መጣህ የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናህ ሰላም ሁን❤❤❤

  • @hewettadesse2617
    @hewettadesse2617 2 หลายเดือนก่อน +3

    መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብን ብቻ ሣይሆን መጽሐፉን ሆነው የሚኖሩትን ለመመልከት ሞክር ሙሉ በሙሉ ከፍልስፍናውም ሆነ ከአጉል ጥርጣሬ ፈጽሞ ትጠራለህ ጅምርህ መልካም እንደሆነልህ ሁሉ መጨረሻህን ያሳምርልህ የቃልን ሰውነት በተዋህዶ እንደሚታመን አምነህ ሰው ሁን አምላክ ጨርሶ ይፍታህ

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉በቤቱ ያፅናህ😢🎉🎉🎉

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 2 หลายเดือนก่อน +6

    I like how calm you are. And it’s meditative to listen your calmness. I can’t wait to listen to your sermons.

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሄር ይመስገን ከሐሰተኛው የሱስ ወደ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በደህና መጣህ

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳንም ወደ ቅዱሳን ህብረት ወደ ቤተክርስቲያን ልጅነት በሰላም ተመለስክ ወንድማችን መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምረው ቤተክርስቲያኗን ተጠግተው ሳያዩ ሳይሰሙ የተነገራቸውን ጭፍን ጥላቻ ብቻ እየሰሙ ነውኮ በየ ሶሻል ሚዲያው ኢየሱስ አይሰበክም እያሉ የሚሉት

  • @MartaTesfaye-vy9qd
    @MartaTesfaye-vy9qd 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ።ወንድማችን እንኳን ወደ እዉነተኛዉ ክርስቶስ መጣህ ።ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን መጣህ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል

  • @veracity8968
    @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ሥራ ነው ወላጅ እናት አባት ኦርቶዶክስ ስለነበሩ ወደ ፈጠረው ቤት መለሰው ! ክብር ለመድሃንያለም ናለድንግልማርያም እናታችን ! ምስክርህን ስለሰጠሀን እግዚአብሔር ይባርክህ አንተም እውነትን ፍለጋ ጥማትህ ነው !

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ አሁንም እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ በርታ ❤ኦርቶዶክስ ቀጥ ያለእች እምነት ናት

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሄርይመሥገን እኳን ሚሥጥሩን ገለፀልህ በቤተያፅናህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት እድለኛ ወጣት ነህ ተምረክ አዉቀክ ሰለመጣክ በእዉነት እጂግ በጣም እድለኛ ነህ❤ቀጥተኛ እምነት ኦሮቶዶክስ ብቻ ናት❤🎉🎉🎉🎉

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EtupiLulu
    @EtupiLulu 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልል እግዚያአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር ወንድሜ ቤበቱ ያፅና❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስክልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናሕ እንወድሐለን የሀገሬ የድሬልጅ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
    @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሡ🤗🤗🤗

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተመለስክልን ወንድማችን ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ምክንያት አለው ብቻ ተመስገን ☦️💙💛❤️💚☦️🙏🙏🙏🙏

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:10 በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 2 หลายเดือนก่อน

    Elelele Elelele Elelele Egziabeher Amlak yekeber yemesgen 🙏❤❤ ente edelegna nek ❤ Amlake Dengel Mareyam redakena ke chelema wede midenek berehan metak ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyobhussen
    @Eyobhussen 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያብስራ እኩአን አግዚአብሔር ረዳክ በግል አቀዋለሁ IT አስትምሬዋለው ቤቴል ት / ቤት የሆነ ግሩፕ ነበር አነርሱ ላይ መስራት አለብክ.

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ይመስገን ፍፃሜክን ያሳምርልክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abeba1
    @abeba1 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ❤

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 หลายเดือนก่อน +3

    👉ፕሮቴስታንት ክርስትና አይደለም አራት ነጥብ👌

  • @_sura_tube_Accounting_
    @_sura_tube_Accounting_ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ወደቤቱ ጠራህ ወንድማችን እስከመጨረሻው ያጽናህ

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ታልቅ ነው እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ😇😇😇😇🙏🏻🙏🏻

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabeher Amlak yekeber yemesgen 🙏❤❤

  • @HavasiKhaiytea
    @HavasiKhaiytea 2 หลายเดือนก่อน

    በቤቱ ያፅናህ❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እንኳን ደህናመጣህ ❤❤❤❤

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 2 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን 🎉❤

  • @onedaytube2129
    @onedaytube2129 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ ትላለች ቅድስት ቤተክርስቲያን

  • @YeshiMekonen-o1v
    @YeshiMekonen-o1v 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደና መጣህ❤❤❤❤❤

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣክ ወደ እግዚአብሔር ቤት ። እግዚአብሔር ያጽናክ ።

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 2 หลายเดือนก่อน

    እንካን በሰላም መጣህ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ❤

  • @Anthony-f3s8j
    @Anthony-f3s8j วันที่ผ่านมา

    And I really enjoyed and learn from your channel keep up the good work

  • @Jitu_Tube
    @Jitu_Tube 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ወድማችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @desalegnhailu4972
    @desalegnhailu4972 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ወደ እግዚአብሔር ቤት በሰላም መጣህ:: እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ::

  • @dawitaddis9808
    @dawitaddis9808 2 หลายเดือนก่อน +1

    biruk :-❤እንኾን ደህና መጣሽ ሳራ

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህ ወደ ዘላአለም ህይወት የምትሰጠው ቤትህ

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 3 วันที่ผ่านมา +1

    Iam so happy

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 2 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኖሪልን ❤

  • @RozaRozi-s6x
    @RozaRozi-s6x 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤

  • @elsamengesh-nm7ss
    @elsamengesh-nm7ss 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ይውሰድ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @wogenalebachew8436
    @wogenalebachew8436 2 หลายเดือนก่อน +2

    እየጠበቅን ነው

  • @BasazinewAlemu
    @BasazinewAlemu 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ተመስገን

  • @senkesartube
    @senkesartube 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ስንት የቆሎ ተማሪወች ስንት ክርስትያን ህጻናት ነፍሰ ጡሮች ምጥ ላይ እያሉ በድሮን በሚነዱበት ቢተክርስትያን ልጆችዋ እንዳልሆኑ ጽጥታዋ ፓትርያርኩስ ቢሆኑ የትግራይ ተወላጆች ጊዜ እንድያ በእንባ ሆነው ጣፍኛልሁ ምናምን እያሉ ይናገሩበት የነበረው አንደበታቸው ምነው ሌሎች ላይ ሲሆን ጽጥ አሉ የተዋህዶ ሚድያወችስ ቢሆን አንደበታቸው ምንም ያለማለታቸው ምን ይሆን እረ ምክንያቱ

  • @friayemaryam
    @friayemaryam 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @ramiuklove6532
    @ramiuklove6532 2 หลายเดือนก่อน

    Egzabher yemesgn ❤🙏

  • @girlpower2023
    @girlpower2023 2 หลายเดือนก่อน

    Where is Dn. Abenezer? I don’t see him on here recently

  • @AsdAsd-ol6ih
    @AsdAsd-ol6ih 2 หลายเดือนก่อน

    Egzbaher yemsegan 🎉🎉🎉🎉

  • @atsedemariyam1142
    @atsedemariyam1142 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን ድምፅ ላይ ግን ትንሽ የህፃናት ድምፅ አለ አስተዉላችሁታል

  • @Abuki-wk1xh
    @Abuki-wk1xh 2 หลายเดือนก่อน

    Elllll egziabher ymesgen

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso2797 2 หลายเดือนก่อน

    Abate inesu egna beti ye wsheti kaba lebisew diramawn edemiseru inem inesu beti diramawn be geza betachew ayhuti ye wsheti alem wsixen minorut gin lemen be hiwotachew lay yemiqelduti?

  • @KalkidanMariye
    @KalkidanMariye 2 หลายเดือนก่อน +3

    Yabu ene judge laregeh adelm gn menfes kedusen aweraw eski yab yane tez kaleh azuza gar mn yahel menfes kedus nektoh endeneber takalh esun geta aweraw zem belo nekto yemihed amlak endalhone u know that yab

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 2 หลายเดือนก่อน +1

      Kalye ebakesh yaleshbeten eyi metsegaf kidusn begelesh eyereredash yerassh astesaseb barnet wetutesh lewnet ena pe Egziabher kal komesh kedemtuat Christianity felgi yeza 1dituan haimanot tagegnalesh
      .(Ephesus 4:5)
      Egziabher yerdash🙏

  • @ZenashGebru-u2g
    @ZenashGebru-u2g 2 หลายเดือนก่อน

    Betam true melkt new bertu betrf et art azgagwa please aynshen takemw check adrgw dr yena melkta new

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 หลายเดือนก่อน

    Ofcours ኦርቶዶክስ ትምህርታም አምልኮዎም ስለ ጻድቃን፣ መላእዕት እና ሰማዕታት ነው። የምን ማድበስበስ ነው ወደ ቃሉ መመለስ ነው

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 2 หลายเดือนก่อน +1

      Kidusan sewoch melaekt ena Semaetat yelelubet ye Egziabher kal yalem.

    • @natyhabesha-y7x
      @natyhabesha-y7x หลายเดือนก่อน

      ኮመንት እኮ ግድ አደለም ደንቆሮው

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 2 หลายเดือนก่อน

    የተወደደ አአመት

  • @hhiyy2136
    @hhiyy2136 2 หลายเดือนก่อน

    Well come ❤❤

  • @BrhanBrhan-d6f
    @BrhanBrhan-d6f 2 หลายเดือนก่อน

    engan dehna mettah wrndima bebetu yatinah

  • @HiwotNiguss
    @HiwotNiguss 2 หลายเดือนก่อน

    Wendeme enkewan temleskiln

  • @AllQua-o1w
    @AllQua-o1w 2 หลายเดือนก่อน

    Iwinet asiteway lijinew bebetu yatsinak wedimachin

  • @Etech1616
    @Etech1616 2 หลายเดือนก่อน

    i feel like you're searching your family identity not religion

  • @Gods273
    @Gods273 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ere awekewalew ezi dire dawa eyalea nw yabedew

    • @binyamgirma8015
      @binyamgirma8015 2 หลายเดือนก่อน +1

      Enem diro new yemawkew, fitsum tenegnana chewa lij new. Ahun degmo ye tikikilegnawa betechristian lij❤

  • @kind9580
    @kind9580 2 หลายเดือนก่อน

    "አገኘው " ሳይሆን አገኘሁ ነው

  • @Ganat-jl4wb
    @Ganat-jl4wb 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Boge-l7e
    @Boge-l7e 2 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤

  • @natyhabesha-y7x
    @natyhabesha-y7x หลายเดือนก่อน

    አይ የሉተር ቡችሎች አይዟች መልካም የመቃጠል ጊዜ 😂😂😂😂

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 หลายเดือนก่อน

    ተመሥገን🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓❤️❤️💘💘❤️❤️

  • @alem8640
    @alem8640 2 หลายเดือนก่อน

    Ene eko yegeremechi seitan enanten tetekimi yemidinutin lmekelikel medikemu new pentewochu gar saiaminu yeminoru bizu alu maiet new geta yideresilachew enantenim k chelemaw kndebeteraw k metetu k tinkolaw yigelagilachihu

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso2797 2 หลายเดือนก่อน

    Like idene new yehonekew ine like ede Antew ke kesebti timret beti beljinete birr setognwn yeqeyerugn inesum biru ke mishener wosdew ko new.

  • @Meronbade
    @Meronbade 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 2 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️✝️✝️✝️🥰🥰🥰

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ዝም ብለህ ስገድ እግዛብሄር ራሱ ለሁሉም ያከፉፍላቸዎል ብለው አሉኝ🤣🤣🤣🙈
    ሰግደትና አምልኮ ለእግዛብሄር ብቻ ነው የተገባው ።
    የማቴዎስ ወንጌል 4:10 ያን ጊዜ ኢየሱስ። ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።

    • @natyhabesha-y7x
      @natyhabesha-y7x หลายเดือนก่อน

      አይዞህ የሉተር ቡችላ

  • @Gods273
    @Gods273 2 หลายเดือนก่อน

    🤞

  • @Anthony-f3s8j
    @Anthony-f3s8j วันที่ผ่านมา

    I always asked my self those they nabeyate and posters doing a drama in God's name the other followers they should use their mind when they did all kind bullshite I mean they just set their and stayed Amin eysuse geta nawu Im really sorry for the younger jenneration who been damaged by their bullshite thank God I grow up in 70 we are deferent our moral feth everything if you asked me a billion dollar even my life they know the truth that's why most of them ended up curzy because they playing game in God's name

  • @AstuKuku
    @AstuKuku 27 วันที่ผ่านมา

    ገና ስጀምረው ውሸት ነው ዲስክሪፕሽኑ 10 አመታት ልጁ 7 አመት 😕ክላሽ አያረግም

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ አለመታደል ነው።እንዴት ሰው ከብርሃን ወደ ጨለማ ይመለሳል?ክርስቶስ ብርሃን ነው፤አርሴማ ያለችበት ጨለማ ነው።

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 2 หลายเดือนก่อน +3

      አላማወቅ ደፋር ያደርጋል።

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน

      ውይይይይ ይልቅኑስ ፈትሽ አባቶች አናግሪ ንሰሃ ግቢ ! ይህ ሁሉ ጵንጤ ሲያጠፋ በዓይናችን እያየን አይደል ??!!! አረ እንደው ምን ጉድ ነው መናፍቃን

    • @natyhabesha-y7x
      @natyhabesha-y7x หลายเดือนก่อน

      አይ የሉተር ቡችሎች አይዟች መልካም የመቃጠል ጊዜ 😂😂😂😂

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው እንዴት ወደ ኦርቶደክስ ይመለሳል ? ምን ፍለጋ 🙈 ተረታተረት

    • @natyhabesha-y7x
      @natyhabesha-y7x หลายเดือนก่อน

      ደንቅሮ የሰማ እለት ያብዳል የሉተር ቡችላ

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሄር ይመስገን ከሐሰተኛው የሱስ ወደ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በደህና መጣህ

  • @kalkidanyeshanew4113
    @kalkidanyeshanew4113 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @tefemiraclevidio3819
    @tefemiraclevidio3819 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 2 หลายเดือนก่อน

  • @natyhabesha-y7x
    @natyhabesha-y7x หลายเดือนก่อน

    አይ የሉተር ቡችሎች አይዟች መልካም የመቃጠል ጊዜ 😂😂😂😂

  • @brhana21
    @brhana21 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natyhabesha-y7x
    @natyhabesha-y7x หลายเดือนก่อน

    አይ የሉተር ቡችሎች አይዟች መልካም የመቃጠል ጊዜ 😂😂😂😂

  • @BemniSemu
    @BemniSemu 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marrym8549
    @marrym8549 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @natyhabesha-y7x
    @natyhabesha-y7x หลายเดือนก่อน

    አይ የሉተር ቡችሎች አይዟች መልካም የመቃጠል ጊዜ 😂😂😂😂

  • @senaitkena4697
    @senaitkena4697 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤