የአባይ ቀይ ምንጣፍና ዜና አንባቢው ኤሊያስ ተባባል ፤ የጋሽ ሰውነት ያልተሰሙ የሠርግ ወጎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
    #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
    #talkshow #entertainment #events
    #interview

ความคิดเห็น • 221

  • @AboutTeketel
    @AboutTeketel 6 หลายเดือนก่อน +2

    ውብ ድንቅ ሾው ነው መሴ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ለምታነቡ ሁሉ ሰላም ጤና ይስጥልን

  • @abebagetachew
    @abebagetachew 6 หลายเดือนก่อน +16

    መሴ በጣም ትችላለሀ ፡፡ቆንጆ ጅማሮ ነው በርታ፡፡እያዝናና የሚያስትምር፤ የተለየ ታለንት ያላችውን አቅርብልን እናመስግንሃለን፡፡

  • @destafeyissa7656
    @destafeyissa7656 6 หลายเดือนก่อน +14

    ሰውነት ቢሻው የኢትዮጵያ ባለውለታ ረጂም ዕድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ።

  • @SunShine-vd4mm
    @SunShine-vd4mm 6 หลายเดือนก่อน +17

    በርታ መሴ ሁሌም እንዲሁ የሚመጥንህን programs አቅርብልን እንወድሀለን።

    • @AMHARA24
      @AMHARA24 6 หลายเดือนก่อน +1

      መሴ ይለያል ሃሳብህን እጋራለሁ ለሄደው ለመጠው አሸባሪና ዘረኛ መንግስት ከመታዘዝ በራስህ ሙድ መንቀሳቀስህን እደግፋለሁ በርታ💚💛❤💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @alemudeyassagardaffa6373
    @alemudeyassagardaffa6373 6 หลายเดือนก่อน +4

    መሴ በጣም ግሩም ስራ ነው እንካን ወደዝህ ዘርፍ መጣህ
    አንድ እግረመንዴን አስታያየት ለመስጠት የሙዝቃ ችሎታህን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ዛሬ የዘፈንከውን እራስህ የመክፈቻ ፕሮግራም ብታደርገው በጣም አርፊ ነበር

  • @ayakum180
    @ayakum180 6 หลายเดือนก่อน +3

    ይህን የመሰለ አቅም እና ችሎታ ኢቲቪ ተደብቆ መኖር አለነበረበትም በእውነቱ❤

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 6 หลายเดือนก่อน +24

    መሴ ጨርሰው ያውሩ እንደ መሀል መሀል አታቋርጣቸው ዜና መሰለህ እንደ ለዝርዝሩ ተመስገን በየነ 😂 ልምደህ ይጨርሱ ያውሩ አዳምጥ👍እኛም እንዳምጥ

    • @hannasisay-c9f
      @hannasisay-c9f 6 หลายเดือนก่อน +2

      ..lelew nbr ybarksh

    • @Zahara-io5on
      @Zahara-io5on 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @ErmiArt-lz1tg
      @ErmiArt-lz1tg 6 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ ትልቅ ድክመት ነው

    • @fisherman4479
      @fisherman4479 6 หลายเดือนก่อน

      Betam alwededkutim bemhale..yemiyakuretew neger
      Endi..kehone..yehea..show aykoyime
      Am series

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bisrathabte2880
    @bisrathabte2880 6 หลายเดือนก่อน

    እየሩሴ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ እህቴ ነሽ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝላችቯለሁ ከአቶ ሰውነት ጋር:: እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @TsegayeBerhane
    @TsegayeBerhane 6 หลายเดือนก่อน

    መሴ በእውነት ጋዜጠኝነትም ሁሉንም ብቃት አለህ በርታ 💪🏿👍🏿

  • @moke4925
    @moke4925 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሴ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን መጣህልን!!! እንወድሀለን

  • @habtamuzeleke9939
    @habtamuzeleke9939 6 หลายเดือนก่อน +8

    በርታ መሴ!you will never hesitate

  • @EhtedroEhtedro
    @EhtedroEhtedro 6 หลายเดือนก่อน

    መሴ በጣም ደስ ይላል ትንሽ ጉንፋን ቢጤ ድምፅህን ያዝ አድርጎታል ብቻ ጥሩ ነው እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል ቶላ ነኝ

  • @Oooooooooooo941
    @Oooooooooooo941 6 หลายเดือนก่อน +2

    መስዬ እጅግ ደስዬሚል ሾው ነው . በዛላይ ንግግርህ አቀራረብህ ይጣፍጣል በርታልን ሽጋዋ !!!

  • @Epenimalu5355
    @Epenimalu5355 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሴ ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርታልን ግን ሃሳብ ሳይጨርሱ ቁርጥ አታድርግባቸው የነዋይ ላይም የ ጋሽ ሰውነትም አልፎ አልፎ አለ እሱን አስብበት

  • @ErmiArt-lz1tg
    @ErmiArt-lz1tg 6 หลายเดือนก่อน +3

    መሴ ሰዓት ለመቆጠብ እንደሆነ ይገባናል ግን መሃል መሃሉን ምታቋርጣቸውን ነገር አንድ ብትልልን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    WOW.

  • @wudasemedia-zemarisolomona8769
    @wudasemedia-zemarisolomona8769 6 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ጅማሬ በርታልን መሴ

  • @nikodemosmebratu426
    @nikodemosmebratu426 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሾው በደንብ ተደማጭ እንዲሆን ለተጠያቂው እድል ሰጥተህ ተናግረው እስኪጨርሱ ድረስ እድል ስጥ ትልቅ አቅምና አስተማሪ የሚሆን ነገር ስለሚይዙ ማካለብ አያስፈልግም፡፡ የህጻን ልጅ ንግግር እና ቃለምልልስ አይሁን፡፡

  • @mellesetsehay5984
    @mellesetsehay5984 6 หลายเดือนก่อน +1

    This show is my best from day one. Mesey 10U!

  • @EmebetEmebet-b7h
    @EmebetEmebet-b7h 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሴ በጣም ነዉ እማደንቅ እምወድህ በርታ መልካም ጅማሮ ነዉ❤❤❤

  • @SelamawitBekele-tn5cw
    @SelamawitBekele-tn5cw 6 หลายเดือนก่อน

    መሴ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @TigistTaffesse-r6n
    @TigistTaffesse-r6n 16 วันที่ผ่านมา +1

    ትንሽ እንደ ተጨነቀ ሰው ነው የምታወራው ጊዜ ስጣቸጥሩ ፕሮግራም ነበር

  • @getahunmarkos1976
    @getahunmarkos1976 6 หลายเดือนก่อน +3

    በርታ መሴ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር ደስ ብሎኛል።🎉❤ ተምሬበታለሁ 🙏🙏

  • @debramuche4058
    @debramuche4058 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ነው ደስ ይላል፣ግን ትንሽ ፋታ ስጥ ሃሳባቸውን አስጨርሳቸው መሰለ።

  • @MulePetros
    @MulePetros 6 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ፕሮግራም ነዉ በርታ መሴ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    POWERFUL.

  • @tadessetse
    @tadessetse 6 หลายเดือนก่อน +2

    መሴ በጣም ደስ ይላል በርታ መልካም የሥራ ጊዜ::🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    AMAZING.

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 6 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፅህ❤ያሳዝናል ደስ ትላለክ ! መሴ 🙏 ለመጀመሪያ ጊዜ ለአፍሪካ ዋንጫ ሀገራችንን ያስለፈልን የሚገባዉን አላገኝም ! /በግል አዉሮፓ የመጫወት አቅም ነበረኝ አሁን የኳስ እድሜየ አልፏል 28 ገደማ ደርሷል ግን መቸስ የሀገራችን ነገር ተከድኖ ይብሰል ነዉና ግን ለሀገር የሚጥር ጥሩ ችሎታ ያለው የፈጠራ.. ለምን ይኮሳል በተለይ በሀገራችን እንዲያውም ይጓሳቆላል

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 6 หลายเดือนก่อน +3

    መሴ በርታልን በጣም እንወድሃለን

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 6 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም እድል መሴ ጥሩ ጅማሮ ነው በርታልን❤👏

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 6 หลายเดือนก่อน +2

    መሤ እንኳን ደህና መጣህ መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንልህ እመኛለሁ❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @aychiluhimzenebe6275
    @aychiluhimzenebe6275 6 หลายเดือนก่อน

    Go ahead..... you are the right person for this show

  • @fathimaIslam-k2y
    @fathimaIslam-k2y 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mesi I love your voice ❤

  • @tilayekebede
    @tilayekebede 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ በርታ ከዜና ወደሾ ደስ ይላል

  • @Habeshaview123
    @Habeshaview123 6 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 6 หลายเดือนก่อน +4

    በርታ ወንድሜ ይበል ብለናል::

  • @yemi21
    @yemi21 6 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ድምጽ🤯
    በቲቪ ባየውም ፕሮግራሙን ዘፈኑን ድጋሚ ለመስማት ነው እዚህ ከች ያልኩት..ውብ አድርገህ አዜምከው👏
    በርታ መጀመሪያ ፕሮግራም ስለሆነ ነገርግን ብዙ ማስፋትና ይበልጥ ሳቢ አስተማሪ ማድረግ የሚቻል ሀሳብ ነው ያመጣኸው ስለዚህ በደንብ አስብበት

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዜጠኛ ከበፊት ጀምሮ ከቤተሰቡ ጋር ኢንተርቪ ሲያረግ ጀምሮ ነው ደስ የሚለኝ

  • @meronwubeshet7461
    @meronwubeshet7461 6 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ መሴበጣአም አስተማሪ ፕሮግራም ነው🎉❤

  • @asnidemissie
    @asnidemissie 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ መሴ ግን ድምፅ ጥራት አስትካክል 🙏we respect

  • @abdumohammed857
    @abdumohammed857 6 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ የተጠላ መንግስት ዜና አንባቢ ሁነህ በህዝብ አክ እትፍ ከምትባል ይህ ምርጥ ስራ ነው

  • @MekdseKebede
    @MekdseKebede 6 หลายเดือนก่อน

    በርታ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የተደበቀ ድምፅ ይገርማል

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በጣም ትችላለ በርታልን መሴ

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 6 หลายเดือนก่อน

    ለምን እዴሁ አላቅም ተመችተከኛል በርታ ይቅናህ 🎉

  • @WentEnda
    @WentEnda 6 หลายเดือนก่อน +6

    በርታ ይሳካልህ

  • @genetaragaw4794
    @genetaragaw4794 6 หลายเดือนก่อน

    መሴ በርታልን ጥሩ ጅማሮ ነው አስተያየትም እያነበብክ😊😊

  • @EeeeEeejsj
    @EeeeEeejsj 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሴ አሪፍ ነው በርታ ግን የምስኩት ሰዎች ሳቃቸው ያስጠላል ይስተካከል

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @mulugetakifle5782
    @mulugetakifle5782 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሾው ነው መሴ👌

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሸው ነው 🎉🎉🎉 በርታልን 🎉🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 หลายเดือนก่อน

    Wooooooooooooooo በጣም በጣም የሚወደዱ ኢንስትራክተር blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 6 หลายเดือนก่อน +4

    በርታ ጀግና ነህ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ምርጥ ፕሮግራም ነው 🥰🥰🥰

  • @SaraHomemade-s4s
    @SaraHomemade-s4s 5 หลายเดือนก่อน

    መሴ ምርጥ በርታ❤

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሴ እንኳን ደህና መጣህ ታላቄ ወንድሜ የተክልየ ልጅ

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሴ ፕሮገራምህ አሬፍ ነዉ ገን ስጠይቅ በረጋታ አድረገዉ በጣም ትፍጥናለህ ወሬያቸዉን ሀሳባቸዉን ይጨረሱ ይቅረታ ሰለምወድህ ነዉ ይሂን ምነገርህ 🙏

  • @Zami-Kifle
    @Zami-Kifle 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ፈጣሪ ይርዳህ ትችላለህ

  • @endashawzelalem752
    @endashawzelalem752 6 หลายเดือนก่อน

    በርታ መሴ በጣም ጥሩ ጅማሮ ነው።

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ዝግጅት ነው በርታልን መሴ

  • @EmebetEmebet-b7h
    @EmebetEmebet-b7h 6 หลายเดือนก่อน

    መሴ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ❤❤❤

  • @harunmohammed5659
    @harunmohammed5659 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይልመድብህ።ትንሽ ቆይተህ እንዳትወርድ ደረጃህን ጠብቅ። እስቲ አስቴር ን ኦን ላይን ሞክርልን

  • @tigistgarda654
    @tigistgarda654 6 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏💯💯💯👏👏👏

  • @tsigewolde3657
    @tsigewolde3657 6 หลายเดือนก่อน

    መሴ እንኳን ሰላም በጣህ በርታ
    ጋዜጠኛ ሔርሜላ እንደምታቀርብልን ተስፋ አለን

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 6 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ሰውነት የደሴ ሰው ነው እንዴ ዋው❤❤❤❤

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 6 หลายเดือนก่อน +2

    መሴ ዋው ❤❤❤

  • @johnnyberhanu5946
    @johnnyberhanu5946 6 หลายเดือนก่อน +2

    መሴ ጥያቄ ጠይቀህ መልሱን አሥጨርሳቸው።።

  • @TesfayZekarias-g8u
    @TesfayZekarias-g8u 6 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ጅማሬ ይሁንልህ እንወድህ ኣለን ❤

  • @tdw9029
    @tdw9029 6 หลายเดือนก่อน

    The best is yet to come, keep your dream going

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሀልላይ የሚገባውሳቅ ደስአይልም

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔማርርር መሰዬዬ❤❤❤❤❤❤

  • @ybcivilengineeringdesign1715
    @ybcivilengineeringdesign1715 6 หลายเดือนก่อน

    መሴ በርታ ጥሩ ነው

  • @derejegetachew7013
    @derejegetachew7013 6 หลายเดือนก่อน

    Abay TV boosting!!!!!

  • @Erashenchal
    @Erashenchal 6 หลายเดือนก่อน

    I guess it's gonna be fun. good start !

  • @GirmaHaile-x8t
    @GirmaHaile-x8t 6 หลายเดือนก่อน

    Number one show keep going

  • @Senayt-m4r
    @Senayt-m4r 6 หลายเดือนก่อน

    Mese bezih selemetahlin des blonal thank u.

  • @tahanur8136
    @tahanur8136 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ነው በርታ

  • @SelihomSelihom-hn9yq
    @SelihomSelihom-hn9yq 6 หลายเดือนก่อน

    Mese Zena ko bante qere kemer u'r voice...❤❤❤

  • @nebretiemolla3549
    @nebretiemolla3549 6 หลายเดือนก่อน

    Woww arif brogram new weg azel selehone sew yimarebetal i lov it

  • @Tsega-ds6gj
    @Tsega-ds6gj 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አቀራረብ ነው ቀጥልበት ደሞ ድምፅህ

  • @tekawdemessie6555
    @tekawdemessie6555 6 หลายเดือนก่อน +1

    በሪታ መሴ አጀማመሪ ቆንጆ ነው

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መሴየ እግዚአብሔር ይርዳህ ሁላችሁም ላይክ አርጉት የብልፅግና መንግስት በዘሮ ብቻ ከስፍራው የተባረረ ሰው ነው ገድፉት

  • @Meaza465
    @Meaza465 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልንመሴሾ🎉🎉

  • @belaygebre
    @belaygebre 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ መሴ ሾው

  • @MelikaMmelikam-f2y
    @MelikaMmelikam-f2y 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሲ ከዚህ በኀላ እግዶችህን ስትጋብዝ እባክህን የተጋቡበትን ልብስ ይዘው እዲመጡ አርግ ከሌለ ደግሞ በዛ ወቅት የነበረ ማስታወሻ ቢኖር❤❤

  • @destafeyissa7656
    @destafeyissa7656 6 หลายเดือนก่อน

    መሰለ ገና ከጅምሩ እየመራህ ነው በርታ የኔ አንበሳ

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 6 หลายเดือนก่อน

    The show sounds good and doing good job. But please, try not to interrupting a lot your guests. B/c as a viewer it makes uncomfortable and it also makes not be heard about their life experiences too. Give them to finishes their talk. Other than it sounds good show. Beautiful couple!💚💛❤️

  • @serkalemabate1408
    @serkalemabate1408 6 หลายเดือนก่อน

    Brta Bravo's sino❤

  • @aderawbirhanu2757
    @aderawbirhanu2757 6 หลายเดือนก่อน

    Good Job messi
    Now u come to your real Job.

  • @ሰርኬአምዴ
    @ሰርኬአምዴ 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ድምጽ አለህ አምን ዘፍኝ አልሆንክም ?

  • @yibeltalbassie7880
    @yibeltalbassie7880 6 หลายเดือนก่อน

    መሴ በርታ

  • @MesayBergna
    @MesayBergna 6 หลายเดือนก่อน

    You deserve respect 👏

  • @lidyayeshitila3377
    @lidyayeshitila3377 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ መሴ

  • @dinkneshdabale4478
    @dinkneshdabale4478 6 หลายเดือนก่อน

    Waw❤❤berta ❤❤

  • @ሰርኬአምዴ
    @ሰርኬአምዴ 6 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድሜዋ

  • @mesafintyismaw3374
    @mesafintyismaw3374 6 หลายเดือนก่อน

    መሴ ባለ ቅኔው ገራሚ ነው እንጉርጉሮው ፡፡

  • @hiwotasfaw3363
    @hiwotasfaw3363 6 หลายเดือนก่อน

    Keep it up, please wow ❤❤❤

  • @MekdesWale-cq5mh
    @MekdesWale-cq5mh 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ bartlen masyi

  • @getnetkassa8701
    @getnetkassa8701 6 หลายเดือนก่อน

    Hi, Mesele enkuan desyaleh, berta brother. Getnet