እኔ ተራማጅ ነኝ፤ ማንም አያውቀኝም።የፀጋዬ እሽቱ የተዋዙ መራር ወጎች ከብፌው ጋር
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
#abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
#talkshow #entertainment #events
#interview
ፀግሽ ዘፈኖችህ በጠቅላላ ይመስጡኛል በኢንተርቪው ሳይህ ዛሬ የመጀመሪያዬ ነው እንደዚህ የእውቀት ጎተራ መሆንህን አላውቅም ነበር በርታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በተለይ መጨረሻ ላይ ያስተላለፍከው መልዕክት በጣም ጥሩ ነው ክበርልኝ ወንድሜ
ሰው እንዴት ለ40 ዓመት የሚጠጋ ዘመን በማይሽረው ከደምስር ጋር የተያያዙ መልክቶችን የዘፈነና የማይናጋና የማይለወጥ ጠንካራ ስዕህብና ሊኖረው ይችላል አቦ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ ወንድሜ ፀግሽ።
ጸግሽ ማለት በድምጹ በተሰጠው ጸጋ ብቻ ሳይሆን በዕምነቱን ራሱን በመጠበቅ እጅግ ስነ ስርዐት ያለው ድንቅ የጥበብ ሰው ነው ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከስኬት ከጤና ጋር ይስጥህ
መሴ በመጀመሪያ ተወዳጅን ፀግሽን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን አቤት ደስ ሲል እነዚክን የኢትዮጵያ እንቁ ልጆ ያሳለፍትን መስማት ትልቅ ነገር ነው ትረካ ይመስላል ዋዉዉዉዉ መሴ ጅምርህ ሌላ ነው አንተም አሁን እሻሽለሀል ወሬን ማቃረጥ እቁመሀል በዚሁ ቀጥል እንደ Jimmy Kimmel ንደምትሆን አንጠራጠርም ::
I was blessed to have him sing at my wedding! Tsegaye wishing you good health and long life. ❤❤❤
ዐጋዬ እሸቱ ትልቅ በለሙያ ነው እኔም ለሰርጎ ታጣራውን ሙዝቃ በጣም ያሥታውሰዋለው አድ ጋደኛችን ማጀማርያ ያጫት ፍቅራኛዋ ትቶት ሌለ ሰው ሥያጋበት ያዐጋዬን ለሰርጎ ታጣራው ሙዝቃን ከፍታን ሥንሰማ ሸኛነት ትዝ ይለኛል በልጅነቴ ዐጋዬ እሸቱ ትልቅ ሙዝቃኛ ነው እድሜሕን ራጅም ያርጋው
አንተ ዘፈን ስትጀምር እኔ ኮከበ ፅባህ እማር ነበር በእረፍት ሰአት እየሰማሁክ ያሳለፍኩትን ጊዜ እወደዋለሁ ግጥሞችህን በሙሉ አቃቸው ነበር ጊዜያችንን ስላሳመርክልን እናመሰግናለን ኑርልን ❤
አሁን ይበቃሀል ንስሀ ግባ
ፀግሽ እኮ ምን ልበል የዘፋኞች ማማ ኩራታችን በጣም ነው የምወድክ
ፀግሽ ተባረክ አቦ የሰውን ውለታ የማትበላ መሆንህን ዜማ ደራሲና ግጥም ደራሲዎች ናቸው መመስገን ያለባቸው ማለትህ ሀቅና ክብር ጠባቂ መሆንህን ያስታውቃል በወቅቱ መሉ የአልበሙ ዘፈን አንደኛ ነበር በተለይ ሆዴ ክፉ ዕዳዬ ገራሚ መልዕክት ያለው ዘፈን ፀግሽዬ እንደውም ፈጣሪ ሆድን ከፊት ለፊት አድርጎ ሰራው እንጂ ሆድ በጀርባ ቢሆን ኖሮ ባጣን ቁጥር ገፍትሮ ይደፋን ነበር።
በእውነቱ ፀግሽ በድምፃዊነቱ ብቻም አይደል አጠቃላይ ስብእናው ድንቅ ነው ትምርትም ሰጥቶናል🙏 ቀሪ ዘመኑም ይባረክ🙏😍
መሴ አጀማመርህ በከባድ ሚዛን ነው አዲስ ፕሮግራም አይመስልም በዛ ላይ ድንቅና ምርጥ ሰዎችን የናፈቁንን እያመጣህ ነው ግን ገና ብዙ እንጠብቃለን 👌 አቦ ዘመንህ ይባረክ🙏
ጸግሽ እናቱን ሢወዳት እንደኔ ነው ማንም እናቱን ባይጠላም ከዚያም ጨዋነቱን እኔ አውቀዋለሁ እናንተሥ አያችሁት ሥርአት ሥርአት ያለው ሠው ዝም ብሎ ያሥታውቃላ የናንተ በኛም እንዲጋገር ፈጣሪ ይርዳን ፀግሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጥንትም ላይሆንልሽ አንደኛ የኔ
አቤት ሰብእና ዋው ደግሞ ድምፅህ መግብ ነው ትለያለክ ጉራ የለብህ በልበህ እግዚአብሔር አለ አይቀይረህ ተወደጁ እሽቱ ፀጋዬ ደግሞም እመኝልሃለሁ በዚህ ድንቅ ድምፅህ እግዚአብሔርን በዚማሬ እንደምታመሰገን ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
በጣም እናመሰግናለሁ መሴ
መሴ ይገባኛል ጊዜእደሚገድብህ ቢሆንም ቀጣይ ሳምንትም ቀጠለሆ ስለሙዝቃዎቹ በደንብ ሳታቋርጣቸው ቢያወሩን ታሪክም ሰለሆነ እባክህ አስብበት መሴ ፀግሽን ድጋሚ አቅርበህ ስለሌቹ ስራዎቹ እደምታወሩ ተስፋ እናረጋለን
የሰውን ድንቅ ስራ የማይረሳና አድናቂ ትልቅ ሰው ❤❤❤ እራሱን ዝቅ አድራጊ የእግዚአብሔር ሰው ፀግሽ አድናቂህ ነኝ እድሜ ከጤና እመኛለሁ አመሰግናለሁ
ውይ ፀግሽ የማትረሳው የወጣትነት ዘመኔን የማስታውስበት የተረጋጋኽ ሰው አክባሪው ረጅም እድሜ ከጤና እምኝልአለሁ የተባረከ ዘር ይሥጥልኝ!!!
ፀግሽ እድሜ እና ጠናውን ይስጥህ መሴ እንደው አበበ መለሰን ብታቀርብልን እኔ አቤ በየ ኢንተርቪው ስለ ኬኔዲ መንገሻ ሲያወራ በጣም ነው የምደሰተው ስለ ኬኔዲ ቢውራ ቢወራ መስማ አይሰለቸኝም ቀጣይ ፀሀዬን እንጠብቃለን በርታ
መሴ በጣም ልዩ ዝግጅት ነበር። በዚህ እርጋታህ እና ለእንግዶችህ ሙሉ ሀሳባቸውን እንዲያስተላልፉ ዕድል ማመቻቸትህን ቀጥልበት። ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
Awo wandmi masi❤❤❤ atschekulachew yechawtu yalbchewn
ፀግሽ እድሜህን ያርዝምልን ነገ ግን ብሶት አደባባይ ለኔ ትልቁ ስሜቴ ነዉ ብሶት አደባባይ ሚስጢሩ ጠለቅ ብሎ ላየዉ ሚስጢሩ ብዙ ነዉ ያ ባሁኑ ሲተያይ የፅድቅ መንገድ ብዬዋለሁ በራሴ
ፀግሽ ምርጥ ሰው ...ዘምናኒት ... የምንጊዜም ምርጫዬ ... ፀግሽ ገና በ80ዎቹ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የአድናቂዎች ህብረት Fan Club የነበሩት የሰማንያዎቹ ኮኮብ ⭐️ ኢትዮጵያን በሙሉ የነቀነቀ ዘፋኝ ነበር
ያሁኑዎቹንም ይበልጣቸዋል
በ 80 ዎቹ እንደገነነነ በዛው ቢቀጥል ደስ ነበር በተረፈ በጣም በጣም አድናቂው ነኝ ሙሉ ዘፈኑኑ እስከ ግጥሙ አውቀው ነበር
ፀግሽ እረጂም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጠው ከኢትዮጵያ ዕንቁ ዘፋኞች አንድ ንህ ስለስጠኸን ምርጥ ምርጥ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ እናመስግናለን 🙏🙏🙏 መሴ በርታ ❤
ሰላም መሴ በትዝታ ወደኋላ ወሰድከኝ ፀግሽ ተከለከለ አሉን ሲያወጣ ሀገር በእጅጉ ሰላምና ፍቅር ነበራት,እስኪ ጋሸ መሀሙድንም ጋብዝልን.
ፀጊሺዬ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልክ በጣም የምወደው ድምጽዊ ነው ሁል ግዜ አዲሰ ነው ያንተ ሥራዎች እኔ የሰርግ ዘፈኖችክን በጣም ነው የምወዳቸው የማይጠገቡናቸው ሥራዎችክ ድምፅክ ሁሉ በጣም የምወድክ 🥰
በጣም ❤❤❤❤ የሆነ ሰው ከልብ ሰው ክብር ይገባካል እርጂም እድሜ እና ጤና ከእነቤተሰቦችክ እመኝላችኋለሁ ❤❤❤❤
ፀግሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ።
ፀግዬ ማሻአላህ እድምሜና ጤና ይስጥህ
በጣም አሪፍ እና የተረጋጋ ዝግጅት ይመስጣል❤ ፀግሽ ዕድሜህን ያርዝመው ዘፈኖች አይጠገቡም ❤
መሲ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው በርታልን
መሴ የምወደውን የማከብረውን የምንግዜም ምርጡን ፀግሽን ስላቀረብክልኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አንተም ከጅምሩ ፕሮግራምህ ተወዳጅ ሆኗል በርታልኝ
በርታ መስ ጥሩ አቀራርብ ከምናደንቃቸው ሰዎች ጋር ❤❤❤
ፀግሽ የከፍተኛ ኪነት እያለ የአባቴ ሲነግረኝ ነበር ስለፀግሽ ሲናገር ደስ ይለኛል መልካም ነገር ነው ሁልጊዜ የሚነግረኝ
ፀጋዬ እሼቱ የምወደው ሰው ነው በ1981 ዓ/ም አምባላጌ ወረዳ አዲሺሆ ከተማ ላይ ሆኜ ዘፈኑን እሰማው ነበርኩኝ መሰለ ገብረ ህይወት እኔ ከምወዳት ደሴ ከተማ መጥቶ ጋዜጠኛ አልሆነ ነበር !
The Legendary artist Tsegaye Eshetu!!!!!
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ😍😍😍
መሰለ ጎበዝ ልጅ በርታ ፣ባለፈው በጣም በጣም ማጣደፉን ትተከዋል በርታ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ ።
እንደኔ ቅር ተሰኝተሕ ነበር??
@@tameratgutema9834 ወገኖቼ ተረዱት ከዜና ወደ መዝናኛ ይከብደዋል😂😂😂😂😂
Ahunem teqrwal masy❤❤❤i tensh argagchew techakulalh
ፀግሽ ወንድሜ ለ50ኛው ለጋብቻ ዘመን በሠላም በጤና ከነባለቤትህ ያድርስህ
old is gold
ፅግሽ እውነት ምርጥ ስው የድሮ ዘፍኞች እኮ ግጥም ሕይወት አለው ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰
ፀጊሸ one of the best artists in history.
ፀግሽበጣምመልካምሰውእድሜከጤናጋይስጥህ
ፅግሺ ምርጥ አስተዋይ ሰው እርሜና ጤና ይስጥህ
ኢንተርቪው ላይ ደሞ የበለጠ የሚመስጥ ግርማ ሞገስ እርጋታህ እውቀትህ ደስ ይላል
ፀግሽ ከምንም በላይ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ
በጣም አሪፍ ነው,መሲ በርታ
Listen ! This is history.
He is one of a kind artist of all time. Very talented & gifted artist 👍
I'm very impressed & overwhelmed how he presented himself ! True legend & I learn a lot from tour interview.
Thank you.
I heard his song for the first time in 1984 E.C when the Ethiopian lottery seller came to kottu Gabaya, in shewa. At that time the Ethiopian lottery Authority were selling tickets on car by traveling in Ethiopia area's. So I heard Tsagayye songs the lyrics*mashilla _Tabaki Harerii layi* the most loved songs ones still now afte 32 years. Unforgettable music!! Long life for you Ishette!!
Yes, Ethiopian formers army scarfired and died for Ethiopian Unity and freedom for many years , specially their death and sacrifice in Ertrian Desert with shabia and Wayne is biggest one's!! In addition,they scarfired to kicked out Somalia and they defeated Somalia. So those heroes were supposed to prizes and get biggest benefits . However, they left on the street without any benefits with their families.
This was very very heartbroken in most Ethiopian people!! Because Wayne did this terrible retaliation OR Revenge on them !! Meles Zenewi and wayne officials did on that strongest Ethiopian army!!!
So Tsagayye released the perfect songs that touched the formers Ethiopian army life when I remembered now after he explained about this songs on different media. But at that time I did not understand the message of his songs. Thank you Tsagayye!!
Me too.
የምወደዉ ዘፋኝ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ መሴ እናመሠግናለን ፕሮግራምህ ደስይላል ቀጥልበት 👍
How deep tsegesh is !!!
i had always loved his music 🎶
ፀግሽ መልካም ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ዋዉዋዉ ዋዉዉኡኡኡኡኡ የምወደው በልጅነቴ በጣም የማዳምጠው ሰላበረብክልኝ በጣም ነው ደስ ያለኝፀገዬ እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥክ❤❤❤🎉🎉🎉
ፀግሽዬ ስወድክ ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤናና ከበረከት ጋር ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤
መሴን አየው አየውና .... ለዝርዝሩ የሚል ይመስለኛል:: ግን አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ!
ዋው ብቻ ነው ሌላ ምን እላለሁ። 59፡20 - 59፡24 ባሉት 5 ሴኮንዶች ላይ ግን ምን አይነት ስሜት ተሰምቶት እንደነበር ባቅ ምንኛ ደስ ባለኝ።
Tsegaye Eshetu is one of my favourites 🥰💟 so humble and well spoken
ፀግሽ ትለይብኛለህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ☝
ፀጋዬ እሸቱ አንደበተ ርቱዕ
ፀግሽ እናመሰግናለን በጣም ተወዳጅ ድምፅ ❤❤❤
Excellent Mese ! I really recognized that you are conducting nice interview today ! So , you r internalized the last time comment and presented good interview today ! keep up on it !
መሴና ጸግሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ምክረ ሀሳብ መጠየቁ ጥሩ ነው መሴ ሾው፥፥ ካንዳንዴ ቁጥሩ(age) ኮምፎርት ካልሰጠ (ብዙው ጋር አይሰጥም) በግርድፏ ብታልፈው፥፥ ይሄ ከሰይፏ የተወሰድ ተገቢ ያልሆነ ትምህርት ይመሳላል 🙂 ፥፥ በተረፈ ጥሩ ነው፥፥ ዛሬ እንግዳ እድል በደንብ ተሰጥቷል፥፥አንተም ብዙ ኢንተርቪን አላደረክም፥፥Next Hamelmal?? KuKu??? Netsanet? Aregahagn? Tsehayeye? A poet? or lyrics author? (አደራ የእድሜውን ነገር በተለይ ሴት እንግዶች ጋር፥፥Just leave it aside. ወንበሩ ለሴቶች የሚመች አይመስልም፥፥ ለወንድም ቢሆን፥፥ አሪፍ ሶፋ አስብበት፥፥ ቡፌም ቀረብ ይበል ሰው እንዳይቼገር፥፥አንተስ መቶ ጊዜ ምን አስነሳህ አሪፍ ሶፋ ይዘጋጅ.....
ፀግሺ ድምፀ መረዋ ድንቅ ቺሎታ ያለው ዘፋኚ ነው ዘፈኖቹ ሁሉ ዘመን ተሻጋሪ ስራወቹ ተወዳጂ ነው
መሲ እናመስግናለን ፀግየን እንግዳ አድርገህ ስላቀረብከው
Thank you Mese show for invited this best Ethiopian musicians. The new generation will learn a lot of lessons from him. For example, how we love our country, our army and our culture!! The new generation is brainwashed by Dirty ethnic ideology politics which brought by Wayne in 1983 to Ethiopian. Since then , the generation is grewing to wrong direction!!! They do not have love for their country, families, respect, deciplied. Those kind of people OR community is valueless and unsuccessful!!
That is the main points why we see horrific events like killing people in horrific condition, kidnapped, blocked the road and so many criminals in Ethiopia everyday.
Yes, those kind of generation is dangerous for the whole country and people.
እናመስግናለዉ ፀግሽ መሴ ከበለፈዉ አሻሽለካል በተረጋጋ ነዉ የጠየከዉ ❤
መሲይ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታልን❤ጋሽ ፀጋዬ እሸቱ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ስወደወት ❤❤❤❤🎉
መሴ አያያዝህ ጥሩ ነዉ
አስቀድመህ ማስተዋወቅህም ጥሩ ዘዴ ነዉ
በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያዎች የአስቀድሞ ማስታወቂያ ይሰራ :::የተቀነጨበ ነገር በቲክ ቶክም ይለቀቅ በተለይ አስገራሚ ፓርቱ
በጣም አምሮብሀል አሁንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እዉነት ትኖራለች የሚለውን ዘፈን ዛሬ እየሠማሁት ነበር በጣም መሳጭነው እነኛን የመሣሠሉትን60 ጀነራሎ እረሽናቸው መንግስቱ ያምአልበቃ ብሎት 20 ጀነራሎችም ከፍተኛየመንግስት አካላት መፈንቅለ መንግስት ሊያደርጉነበር ተብሎ ተገደሉ በጣም የሚያሳዝነኝነገርነው በንጉሡ ዘመን የነበሩ ጀነራሎች ከፍተኛየመንስት አካላትኖረው ቢሆን አገራችንየትበደረሰች ደርግ ጨፍጫፊነው አማራን እንዴትአሰቃይቶእንደጨፈጨፈ አይረሳም😢
ፀጋየ እሽቱ በጣም የማክብርው ሰው ነው መስየ እናመስግናለን❤❤❤
እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ ወንድሜ ፀግሽ።
❤ፀግሽ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤መሌ በርታ ምርጥዬ ❤
Mese , ከንዋይ የተሰጠህን አስተያየት ተግባራዊ ስላረክ አድንቄሃለው
ፀጋዬ እሸቱ 😂😂 ለሰርጎ ተጠራሁ የሚለው ዘፈኑ ደስ ይለኛል 😂😂
ሁሉም ዘፈኖቹ አሪፍ ናቸው ።
ፀገሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ በጣም ነው የምውድህ የማክርህ
underrated Legend ... We Love U
ፀግሽ ትለያለህ መሴም ከባለፈው ሳምንት ከነዋይ ጋር ከነበረው ቆይታ በተሻለ መረጋጋት አና ሀሳብ መስጨረሰ ላይ ጥሩ መሻሻል አሳይተካል እናመሠግናለን። ቀጣይ ተሸላሚው አንተ ትሆናለህ የማንንም ዝርክርክ ከማቅረብ አንዲህ ጥልቅ ተሰጥዎ እና እውቀት ያለቸውን አምጣልን።
ፀግሽ ፡ እዉነት ፡ ነዉ ፡ ፡ መሀል ፡ ሜዳ ፡ ላይ ፡
ነበር ፡ በጣም ፡ የምትጫወተ
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
ብዙ ግዜ አይሁት ደስ ይሚል ጨዋታ ነው
ፀግሽ. ካንተ. በላይ. ሰላንተ. እንዳህ. ነኝ. የሚል. ሊኖር. ይችላል. ? ሌላውማ. የወደደህ. ጥሩ. ሲልህ. የጠላህ. ሰምህን. ሲያጠለሸው. ይኖራል. ሰልፍ. ኮንፊደንሳችንን. እንድናጣ. ተደርገን. አድገን. እንጂ. ከራሰህ. በላይ. ራሰህን. የሚገልጥ. የለም
መሴ ከብፌው የተወሰነ ዘፈን በድምጻቸው እንዲዘፍኑ ማድረግ አለብክ ምክንያቱም ብፌ ስለሆነ ብፌ ካልተበላ ምኑን ብፌ ሆነ ደረቅ ሆነ ዘፈን መኖር አለበት እኔ መጀመሪያ ብፌ ስትል ከዘፈኖቹ ትንሽ ትንሽ ሚዘፍኑ ነበር የመሰለኝ የማይበላ ብፌ በወሬ ብቻ ሚያልቅ መሆኑ የፕሮግራሙን ውበት ይቀንሰዋል ስለዚህ አዘፍናቸው
እህታችን ልክ ነሽ። በዩቲዩብ ህግ ሙዚቃቸውን መልቀቅ በኮፒራይት ያሥቀጣል።በቴሌቪዥን ላይ ይተላለፋል ። ይሁንና እንዲያንጎራጉሩ ማድረግ ያሰፈልጋል ። በቀጣዮቹ እንግዶች ይተገበራል ።
@@Meseshowአስተያየት ስለምትቀበል እናከብርሀለን መሴ የናፈቁንን ድምፃዉያን ስለምታቀርብልን እናመሠግናለን
100%
እድሜናጤና፣ሰላምጋርያኑር 5:54
tegish yene jegna ❤❤❤❤❤❤
ፀግሽ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ❤
መሴ አጀማመርህ 👌🏿👍🏿በዚሁ ቀጥል
Tsegesh Golden Musician
አሪፍ ሾው ነው ቀጥልበት መሴ
ፀግሽን በድምፅ ብቻ ነዉ የመዉቀዉ በአዕምሮዬ ሽማግሌ አድርጌ ነበር የሰልኩት❤👌
እንዴ በቲቪ አይተሽ/አይተኸው አታውቅም?
Swdchu famous Ethiopia long leave Tgayeshto music like and unique
የምነዉደዉን ፀግሽን በኢንተርቪዉ ስላሳየንህ እናመሰግናለን እኔ ሳይ የመጀመርያዬ ስለሆነ ደስ ብሎኛል
Tsegishim mesem enameseginalen🎉🎉🎉🎉
መስዬ በርታልን ሱስ ሆነህብናል!!
ፀጋዬ እሸቱ ለመጀመሪያ ግዜ ለኢንተርቪው ሣየው የምወደው ዘፋኝ ብሰማው የማልሰለቸው
ፀግሽ ትልቅ ዘፈኝ የምወደዉ ያደኩበት ዘመን የሚያስታዉሰኝ መርጥ እንቁ ዘፋኝ በጣም ነዉ ምወድህ ::አንተ ቦርጫም የለዉጥ ተከረባባች ዜና እምባቢ መንግሱ ሀይለማርያም በአንተ ቅዘን ሂሊና ቢስ ለሆዱ ነዋሪ አፍ አንተ አይባልም ኮረኔል መንግስቱ አይለማሪያም ትልቅ የታሪክ ሰዉ ናቸዉ ሀገር ወዳድ ባንተ የወያኔ ፍርፋሪ ለቃቃሚ አፍ አንተ አይባሉም እበት::
Segshe yene zemne zefag we love you ❤❤❤
ፀግሽ ወንድሜ
በእውነት አድናቂው ነኝ!!እነርሱን ስላቀረብክ አከብርሃለው
ፀግሸ የሚገርም ድምፅ ❤❤በሚቀጥለው አረጌን አቅርብልን
ለመጀመሪያ ጊዜ ፀግሽን ሳየው ❤
Artist tegaya eshetu betam new mewdew.makbrew ,yesrga let'a mastwsha...yemwdew lala ,yagbhut lala...
Gadgya yagabzeg. Lesrga tetrhu yemlew 😢😢😢