Meseret Belete - Gamy Na | መሰረት በለጠ.ዝጋው በሩን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 131

  • @fekerfekri3692
    @fekerfekri3692 4 ปีที่แล้ว +18

    ኦፍፍፍፍፍ መሥዬ ሥወድሽ ጥግ ድረሥ ነዉ በዚህ ሙዚቃ የማይረሳ ጊዜ አሣልፈአለዉ

  • @rahmthhafekarirahmet8880
    @rahmthhafekarirahmet8880 4 ปีที่แล้ว +7

    2002 ከመርሣ አድሥ አበባ ከባሉካጋር ሢሸኝ አዬ ትዝዝታ

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 13 วันที่ผ่านมา

    የመሬዋ ወይዘሮ እንቁ ደርባባዬ ውድዬ በርችልኝ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 ปีที่แล้ว +23

    በዚህ ሙዚቃ ጓደኝይ ሰትዳረ ጨፈረንበታል 2006 ዛሬ 2012 አዳምጣለሁ 👉👍👌👌 መሲ የኔ ደረባባ👌👌👌

  • @setotawoayelechashagir626
    @setotawoayelechashagir626 4 ปีที่แล้ว +8

    መሲ ስወድሸ ትዝይለኛል የመጀመራ ቀን ወደ ስደት ስሄድ በዚህ ሙዚቃ

  • @user-nz2vt9co9l
    @user-nz2vt9co9l ปีที่แล้ว

    አይ ትዝታ ትምህርት ቤት ስማር እረፍት ስንወጣ ይለቀቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-rm5bt9tt8q
    @user-rm5bt9tt8q 4 ปีที่แล้ว +6

    ትዝታ አለብኝ ዝጋውበሩን እፍፍፍፍ

  • @user-sm7oo8qe4d
    @user-sm7oo8qe4d 2 ปีที่แล้ว +3

    የመሬዋ እንቁ❤❤❤❤

  • @user-ke2nl2wj2n
    @user-ke2nl2wj2n 3 ปีที่แล้ว +4

    መሢ የኔ ቆንጆ ሙዚቃሺ ይመቸኛል ኑሪልኝ

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 4 ปีที่แล้ว +14

    ዋው የምወደው ሙዚቃ ነው ደስ ሲል 👍

    • @temesgenkasa5719
      @temesgenkasa5719 4 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

    • @user-fo1vx2yj4u
      @user-fo1vx2yj4u 3 ปีที่แล้ว +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖ማር እኔም ስወዳት

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 4 ปีที่แล้ว +11

    ዝጋው በሩን የትዝታውን ።

  • @aynyedamte5310
    @aynyedamte5310 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow batme arife zafne new manwu endanta tezta wuste yagaba thanks alll

  • @user-cu3zh5ye5i
    @user-cu3zh5ye5i 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ ስወድሽ

  • @yeneworkenkuanhone6832
    @yeneworkenkuanhone6832 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ዘፈን ስወደው

  • @fasikafasika5148
    @fasikafasika5148 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው መሲ ወይኔ ስወድሽ

  • @atonashnfa5262
    @atonashnfa5262 4 ปีที่แล้ว

    Meserte yene konjo techeybet ALesh .betame new demzishen yemewdelshe .brchi good luce

  • @anb2659
    @anb2659 5 หลายเดือนก่อน

    በሁሎት ሽህ ኣድ ትዝታ ኣለብን ክሙዜቼ ጋ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 4 ปีที่แล้ว +3

    ምወደው ዘፈን ዋው

  • @ejauae5055
    @ejauae5055 4 ปีที่แล้ว +4

    መሲ ቆንጆ ዉድድ ዉድ ያገር ልጅ

  • @eyerusayal7422
    @eyerusayal7422 4 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ ለታገቱት ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭

    • @jccjvjgjvjjv3301
      @jccjvjgjvjjv3301 2 ปีที่แล้ว

      😊😊😊😊 pp😊😊😊😊😊

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i 3 ปีที่แล้ว +3

    ስወድሽ💗💘👈

  • @user-vm1kl4xk6s
    @user-vm1kl4xk6s 4 ปีที่แล้ว +1

    20001 አድ ላይ ነበር ይሄ ሙዚቃ የወጣው ያገባሁት በዚች ሙዚቃነበር 😭😭😭

    • @tube551
      @tube551 4 ปีที่แล้ว

      2000 ላይ የወጣው አስታውሳለሁ ጓደኞቸ ሲያገቡ ሚዜ ነበርኩ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b ปีที่แล้ว

      እኔ 2001 ላይ ህፃን ነኝ የ2ተኛ ክፍል ተማሪ አሁን 20015 በራሴ ስልክ ሰማሗት ዱሮ በወንድሞቸ ሥልክ ነበር የምሠማት እኔ የለኝም ነበር ክክ

  • @rabiyabintseid4052
    @rabiyabintseid4052 4 ปีที่แล้ว +4

    መሢዬ ሥወዲሽ የኔ ደርባባ

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 4 ปีที่แล้ว +16

    መሲ ምርጥ ዘፋኝ እኮ ናት

  • @user-xs6mq4yw5w
    @user-xs6mq4yw5w ปีที่แล้ว

    አይ አማራ ሁሉም ነገሩ እኮ ነዉ የሚያምርበት። አገራችነነ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ለዑል እግዚአብሔር።

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx 2 หลายเดือนก่อน

    ከብት ሥጠብቅ 2001 እዘፍን ነበር😢

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ምወድሽ መሲየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @gaheyyoutubechanal7306
    @gaheyyoutubechanal7306 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል

  • @mknl1888
    @mknl1888 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይኔ ትዝታ 😭😭😭

  • @user-lk8yo9to5v
    @user-lk8yo9to5v 3 ปีที่แล้ว +2

    ትዝትእልብኝ

  • @yeneworkenkuanhone6832
    @yeneworkenkuanhone6832 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው መሲ ስወድሽ

  • @zahranasser1869
    @zahranasser1869 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ

  • @habibahmed6789
    @habibahmed6789 2 ปีที่แล้ว

    መሲ በጣም የምወዳት ሙዚቀኛ ናት

  • @toybamohammed297
    @toybamohammed297 ปีที่แล้ว

    ትዝታ😢😢😢😢

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ዶንስነወ በርቺእህቴ በጣምቆንጆነዉ የተለቀቀው

  • @UaeUar-zg7qh
    @UaeUar-zg7qh 7 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ አለብኝ😢😢😢😢

  • @melakubazezew3926
    @melakubazezew3926 4 ปีที่แล้ว

    meseye sewodat eko...tesrekiraki sound with melkamnet

  • @user-on1wj6ln7m
    @user-on1wj6ln7m 11 หลายเดือนก่อน

    ያገባሁበት ሙዚቃ 😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ከባድ ትዝታ አለብን የገጠር ልክ ነኝ እፍፍፍ🥺🥺🥺🥺🥺🥺

    • @mohammedale3420
      @mohammedale3420 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ከባድ ትዝታ አለብን የገጠር ልክ ነኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ዝጋው በሩን

  • @amanaman3819
    @amanaman3819 4 ปีที่แล้ว +1

    Mesiye wude Wooooow
    Betesebi enihuni

  • @abebechdinku1669
    @abebechdinku1669 8 หลายเดือนก่อน

    she,s so amising artist emuaaa

  • @Shewamedia893
    @Shewamedia893 4 ปีที่แล้ว +2

    zena feta bilenal des yilal dink new

  • @muluyetube
    @muluyetube 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው ያምራል

    • @GgHh-wy4ru
      @GgHh-wy4ru 4 ปีที่แล้ว

      በጣም የኔ ልዩ

  • @user-yf6xj6mc2z
    @user-yf6xj6mc2z 5 หลายเดือนก่อน

    አወይትዝታ😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ መሲ ቆንጆ ስወድሺ ግን በትዝታ ተሰፈሰፍሁ

  • @user-ue3xt6dk3d
    @user-ue3xt6dk3d 4 ปีที่แล้ว +3

    አርፈ ነው በርታ

  • @zikeyraris4128
    @zikeyraris4128 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣንጀቴን ኣራስሽው መሲዬ ውይ ግን ከባድ ሙዚቃ ትዝታ ላለበት እኔን ገደለኝ!!! 2001 ነበረ ለመጀመሪያ ግዜ የሰማሁት ኣሁን በድጋሜ ስሰማው ውይይይ ወልቃይት እናታለም ናፈቅሽኝ መች ይሆን ምድርሽን ማየው ባዕከር ኣገሬ ወይ ናፍቆት!!!!

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 ปีที่แล้ว

      እኔደም ሁለሺ 5ት እናቴ ሣኡድ ሂዳ ናፍቃኝ እዘፍንነበር እሧሥአልመጣችም ለመደችዉ ሀገሩን እያልኩእዘፍንነበር አይልጅነት ቢመለሥደሥይልነበር

    • @MeleseChanie21
      @MeleseChanie21 ปีที่แล้ว

      እኔ ደግሞ ፍቅረኛ ሂዳብኝ ሳኡዲ ኣዳመጥኩት

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 ปีที่แล้ว

      @@MeleseChanie21 እናአሁንመጣችልህወይ

    • @MeleseChanie21
      @MeleseChanie21 ปีที่แล้ว

      @@zoherasa5698 ኣሁን እማ እኔ ራሡ ሳኡዲ ሆንኩላት ኣ

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 ปีที่แล้ว

      @@MeleseChanie21 ማሻአላህ

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +5

    እናመስግን አለን

  • @asnakechtilahun7460
    @asnakechtilahun7460 4 ปีที่แล้ว +7

    በርቱ 👍 ጎራ በሉ

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭ሆድ ይፍጀው😢😢😢

  • @user-wt2pb4lf4h
    @user-wt2pb4lf4h 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ው ድድድድድድ

  • @temesgenkasa5719
    @temesgenkasa5719 4 ปีที่แล้ว +3

    💗💗💗

  • @user-ep1wc2br7q
    @user-ep1wc2br7q 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይትዝታ

  • @HayatwelloyewaHayat
    @HayatwelloyewaHayat 4 ปีที่แล้ว +3

    በርታልኝ

  • @melkitube
    @melkitube 4 ปีที่แล้ว +2

    በዚህ ቻናል የተለያዩ ምርጥ ምርጥ አዳዲስና ቆየት ያሉ ሀገርኛ | ባህላዊ | ሙዚቃወችን አቀርብላችዋለው ...... Subscribe , like and share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የሀገርዎን ባህልና ወግ ያስተዋውቁ፡፡
    የሁልጊዜም ምርጫዎ
    ♥ Melki Tube ♥

  • @user-kp4gr7gb7k
    @user-kp4gr7gb7k 4 ปีที่แล้ว +1

    Ye godgocha tezta weyyyyyyyy😭😭

  • @EthiopiaHagereTube
    @EthiopiaHagereTube 4 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ስራነው በርታ ለሌላ ጊዜህ ሰውን ቤተሰብ ስታደርግ ሰ-- ሚል አትጠቀም

  • @meseratazena6139
    @meseratazena6139 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ነው ይሄን ዘፈን ምወደው መሲዬ እንችንም ውድድድድ ያገሬ ልጅ ኑሪልኝ

  • @bzawetialon
    @bzawetialon 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-zq3os8qy5o
    @user-zq3os8qy5o 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም በርቺ

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 4 ปีที่แล้ว +2

    መጥቻለዉ ኑ በጣም ጠቃሚ ነው በርቺ

  • @semirayimam8172
    @semirayimam8172 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ አልቻልኩም ተለይቼ እንዲህ ሆኖ እስከመቼ

  • @hawelatahmed672
    @hawelatahmed672 4 ปีที่แล้ว +8

    ጥርቅም አርጎት ሂዷል

    • @user-zd1hr4oq5j
      @user-zd1hr4oq5j 4 ปีที่แล้ว +1

      አብሽቅ አሳቀሽኝ እህት

  • @user-ot1hq7wx5q
    @user-ot1hq7wx5q 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 4 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው በርታ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናን ዋው በርታ ውዴ። እኔንም አብርኝና።

  • @user-ke2nl2wj2n
    @user-ke2nl2wj2n 3 ปีที่แล้ว +1

    M እወድሻለሁ ተወዳጇ አርሥቲሥት

  • @selfwatube
    @selfwatube 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ አሪፍ ነው

  • @techsighteta2762
    @techsighteta2762 4 ปีที่แล้ว +2

    ይሀው ነብሴ መጥቼልሃለው

  • @hamda_mohamed
    @hamda_mohamed 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 13 วันที่ผ่านมา

    ነፍስ ዘፈን

  • @user-in9ho9dc2n
    @user-in9ho9dc2n 4 ปีที่แล้ว +1

    መሢዬ😘😘😍

  • @user-ku8uw6dp7u
    @user-ku8uw6dp7u 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝግትግት አይከፈትም

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 4 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ መሲ

  • @gaheyyoutubechanal7306
    @gaheyyoutubechanal7306 4 ปีที่แล้ว +3

    ጎራ በል ወደኔም

  • @Hodahoda-jh2jc
    @Hodahoda-jh2jc 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ወንድሜ ጠንክርልኝ

  • @endrisseidhassen9706
    @endrisseidhassen9706 4 ปีที่แล้ว +3

    እሄንን ሙዚቃ ስፈልገው ነበር
    ዩቱብ ላይ ከቅርብ ግዜ ወዲህ ነው የተጫነው ግን ያልፈልኩበት ቦታ የለም ነበር tanks

  • @sarabh698
    @sarabh698 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭

  • @hayathayatti9121
    @hayathayatti9121 ปีที่แล้ว

    አይ ጊዜ ትዝታ ብቻ

  • @aynalemandalem9745
    @aynalemandalem9745 4 ปีที่แล้ว +1

    Waww.yameraldemeta

  • @AaSs-lw2wh
    @AaSs-lw2wh หลายเดือนก่อน

    ደጉ ዘመን

  • @user-wy8gl7hx1f
    @user-wy8gl7hx1f 4 ปีที่แล้ว

    Ufffff tezeta

  • @toybamohammed297
    @toybamohammed297 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢

  • @user-yh2we1dn1b
    @user-yh2we1dn1b 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ቤት ነዉ ❤ሻወር ቤት ስራልኝ ብለዉ አንዱ ባለሙያ 100ሺ ብር አለኝ እኔም ተዉኩት አረብ ሀገር ስንሆን ብር የምናመርት ይመስላቸዋል መሠለኝ

    • @Gggg-bo4gx
      @Gggg-bo4gx 2 หลายเดือนก่อน

      የት ነዉ ቤቱ😂

  • @habtishchannel4240
    @habtishchannel4240 4 ปีที่แล้ว

    abatye gora bel

    • @mednamedna1706
      @mednamedna1706 4 ปีที่แล้ว

      mogf7fjbyfjxxjwfeuyrvhd biejsine

    • @aburajaburaj6663
      @aburajaburaj6663 4 ปีที่แล้ว

      Mesiye abo yimechish feta zena argishin iko

  • @saifasaifa2242
    @saifasaifa2242 4 ปีที่แล้ว

    ውውውው👬💃❤👍👌

  • @minishtu
    @minishtu ปีที่แล้ว

    Kotuu matii naf tayii bro kiya

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️🤗👏

  • @mohanafhh5577
    @mohanafhh5577 2 ปีที่แล้ว

    💞💞💞💞

  • @user-wv2nv1vy5h
    @user-wv2nv1vy5h 4 ปีที่แล้ว

    the first lady i kissed in debrebirihan

  • @dxb8064
    @dxb8064 4 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-yl5fo6xp6b
    @user-yl5fo6xp6b ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😥😥💘💘💘

  • @tobiya-tube3869
    @tobiya-tube3869 4 ปีที่แล้ว

    Yimechih friend I do

  • @bogibogi3330
    @bogibogi3330 4 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይ

  • @user-tv5gk2oc6p
    @user-tv5gk2oc6p 4 ปีที่แล้ว

    ኦፉፉፉፉፉፉፉፉ ውይይይይይይይይይ

  • @sarabh698
    @sarabh698 ปีที่แล้ว

    እኔሰ አልመጣሁም አይይይይይ

  • @ethio2280
    @ethio2280 4 ปีที่แล้ว

    መሲ ስወዳት እውይይይ ወደኔም ጎራ በሉ

  • @user-gy8qx5ze7s
    @user-gy8qx5ze7s 4 ปีที่แล้ว

    መሲየ እህቴ ስለምትወድሽ ነው እንጅ ሙዚቃ አልወድም እኔ ግን ስናፍቀኝ ሠርቸ አርጌ ሰማሁሽ እህቴ ሙታብኛለች 203 ላይ በካሴትሽ ትጨፍር ነበር 😭😭😭😭 ደግሞ እኮ ወርቅ ናት ብታያት በ30 አመቷጰነው የሞተችብኝ 209 ላይ ኦፍፍፍ ወርቅየ እወድሻለው

    • @user-ho1ll4ll2d
      @user-ho1ll4ll2d 3 ปีที่แล้ว

      ያሳዝናል

    • @maremas1866
      @maremas1866 2 ปีที่แล้ว

      ነብስ ይማር ወይ ትዝታ💔💔💔💔 😭😭😭😭😭

  • @MM-fb3lv
    @MM-fb3lv 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔማርምርጥክሊብነዉ፣እኔያለሁትሣኡድነዉፍቅረኛየኢተ፣ነበርአልመጣሑምበሩንዝጋዉእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍበትዝታአለኩእሑንእባተናነቀኝ

  • @HayetKSA
    @HayetKSA 4 ปีที่แล้ว

    matachlewe arfanwe betsbe enihun engerm neh