Ethiopia :- 5ቱ አዕማደ ምስጢራት | ምስጢረ ሥላሴ ክፍል 1 | mistire sillasie | amade mistirat |ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 75

  • @yonastube
    @yonastube  ปีที่แล้ว +18

    አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    🔵ለሌሎችም ሼር ያድርጉ !!
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    youtube.com/@yonasmedia16
    👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

    • @beletu
      @beletu ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋየሆነችውን መንግስተሠማያት ያውርስልን

  • @z.e.k.a.r.i.y.a.s
    @z.e.k.a.r.i.y.a.s ปีที่แล้ว +6

    አሜን እንዳንተ አይነት ሐይማኖታችንን የሚያሳዉቀን ያብዛልን እ/ር ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉 ሌላም ጠቃሚ ነገር ስራልን

  • @HappyBreakingWaves-sz9mz
    @HappyBreakingWaves-sz9mz หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @Sarah-oi2cm
    @Sarah-oi2cm ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ለምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @KaliRr-dw1un
    @KaliRr-dw1un หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tigistdubale4588
    @tigistdubale4588 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልኝ ለኔ መምህር አተን ለመግለጽ ቃላት የለኝም ህይወቴን ቀይሮልኛል እግዚያብሔር ይስጥልኝ

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነአችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን

  • @SihnemariamGetachewSisay
    @SihnemariamGetachewSisay 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habeshawit_612
    @Habeshawit_612 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛለዎት የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን 🙏

  • @ዘውድነሽዩቱብ
    @ዘውድነሽዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Qalhiwot Yasemln❤❤❤❤❤❤

  • @sintayahogetahun7599
    @sintayahogetahun7599 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @SihnemariamGetachewSisay
    @SihnemariamGetachewSisay 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @alemayehunigani8678
    @alemayehunigani8678 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🙏🙏 በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 💒💒💒❤️❤️❤️❤️

  • @marieabrare4783
    @marieabrare4783 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 👏

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla 7 หลายเดือนก่อน

    በኡነቱ ቀለ ህዎት የሠመልን ❤❤❤❤❤

  • @asterwoliso
    @asterwoliso ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃሌ ሂዎት yasamalin🙏🙏🙏

  • @ILovyoumom-j4u
    @ILovyoumom-j4u 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏

  • @saraoqubazgi9677
    @saraoqubazgi9677 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣጎልጎሎት ዘመንህን ይባረክ ኩቡር መምህራችን አድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @dumukuindale
    @dumukuindale 4 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ይስማልን

  • @kiduslalibelaabatee
    @kiduslalibelaabatee ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏

  • @YeldetaLjnegh
    @YeldetaLjnegh 7 หลายเดือนก่อน

    Atahut linkun felgugh bemaryam endalakart 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 kal hiwetn yasemaln

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ለመምህራችን እግዚአብሔር ይባርክልኝ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲 የቃሉ ባለብየት ልእል እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @hay5360
    @hay5360 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህውትን ያሰማልን በድሜን በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤❤❤መምራችንን የስማነው በስነ ልቦናችንን ያሳድርብን

  • @MaMa-d6f4s
    @MaMa-d6f4s 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማናልን ያገልግሎት ዘመናትን ያብዛልን

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @alema4802
    @alema4802 ปีที่แล้ว

    ቃለህዎትን ያሰማልን አባታቺን አሜን ያገልግሎት ዘመኖትን የባርክልን 🙏

  • @talayehala7094
    @talayehala7094 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ❤❤

  • @MaMa-d6f4s
    @MaMa-d6f4s 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን(3)በእውነት ቃለ ህወት ያሠማልን

  • @user-ef4fw6mt3h
    @user-ef4fw6mt3h 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @WediTigawu
    @WediTigawu 10 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ለመምህራችን በእድመና በጠና ይጠብቅልን የእዉነት እንደት ደስ የምል ት/ቲ ነዉ ጸጋዉን ያብዛልህ👏

  • @AmanuelAsamere
    @AmanuelAsamere 8 หลายเดือนก่อน

    በቅውነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @shbra-jw5uy
    @shbra-jw5uy ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የሠማነውን በስመ ልቦናችን ያሣድርልን አሜን🙏🙏🙏

  • @HabtamuGsilassie
    @HabtamuGsilassie ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን!

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃልህወት የሰማልን

  • @Mihret_27
    @Mihret_27 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት መምህራችን እድሜና ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiowt yasemalen bedmie betena ena bsega yetebekelen:: abatachen beselotewot asebhun yefetugne yebarekugne

  • @نايف-ف9ي1ط
    @نايف-ف9ي1ط 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ.🙏🙏

  • @sennasenna3365
    @sennasenna3365 ปีที่แล้ว

    Ameenn kale hiyotn yasemaln wendmachin

  • @misawerkuwerku1419
    @misawerkuwerku1419 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ashenafikebede1917
    @ashenafikebede1917 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AlemneshDandena-yu3ht
    @AlemneshDandena-yu3ht 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @እጅግዩቱብ
    @እጅግዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታልን መምህራን ብዙነገር ተምሬበታለሁ❤❤🎉🎉

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yasemaln wendmachn tegawun yabzaln

  • @Itub189
    @Itub189 ปีที่แล้ว

    Amen, kalehiwot yasemalen

  • @YeldetaLjnegh
    @YeldetaLjnegh 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉part 2

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 8 หลายเดือนก่อน

    መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @rozar7081
    @rozar7081 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤🙄🙄🙄🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @obsemorka2310
    @obsemorka2310 ปีที่แล้ว

    Amen👍👍👍

  • @weyn-kp2rq
    @weyn-kp2rq 10 หลายเดือนก่อน

    ለቤትህ አድስ ነኝ በጣም እጅግ ድቅ ትምህርት ቃለ ህወት ያሰማልን ወድማች ፀጋዉን ያብዛል ❤❤❤❤

  • @sentayhuhailu8657
    @sentayhuhailu8657 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቀጣይ ክፋል 🤲🤲🤲

  • @ArkashFukathu-ll5ke
    @ArkashFukathu-ll5ke ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትያሰማልንመምህርተስፋመንግስትሰማየትንያዉርስልን

  • @GameKifle-u1t
    @GameKifle-u1t 9 หลายเดือนก่อน

    May God bless you.

  • @BirhYoni
    @BirhYoni ปีที่แล้ว

    Kale hiwetin yasemalin yagelgilot zemnotin yebarkilen memhrachin. Endezi tekatatyi korsochi sefalgachew yenbru nachew bexam desi belongali

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @obsemorka2310
    @obsemorka2310 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @TamRealEstate
    @TamRealEstate 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
    ቀጣዩን ክፍል ላገኘው አልቻልኩም
    Can you please post it?

  • @hawamuhe5405
    @hawamuhe5405 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን ❤ በቀጣይ እስክመጡ በጉጉት እጠብቃለን❤

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl 8 หลายเดือนก่อน

    ሥላሴ ስንል እግዚአብሔር ሦስት ነው እያልን አይለም ይልቁኑ እግዚአብሔር ሦስትነት አለው እያልን እንጂ በመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ነገሮች 1 ተብለዋል ለምሳሌ ዘፍጥ 2:24/ማቴ 19:5/ማር 10:7 ሰው እናት አባቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋ ይጣበቃል/ይተባበራል ሁለቱም አንድ ስጋ ናቸው እንጂ ለወደፊት ሀለለት አይደሉም ይላል👉አንድ ስጋ ይሆናሉ ሲል ሁለቱም በአካል የተለያዩ ናቸው ከጋብቻ በኋላ ግን ሚስት ለባሏ አካሉ ባሏም ለሚስቱ ራስ ይሆናል በሥጋ አለ እንጂ በነፍስ አላለም አብረው አይኮነኑምና በምን በምን አንድ በምንስ ሁለት እንደሆኑ እናውቃለን🙂 የሐዋ 4:32 ያመኑት የአንፃኪያ ክርስቲያኖች አንድ ልብ አንድ ነፍስ ነበራቸው ይላል እውን ብዙ ሆነው ሳለ እንዴት አንድ ልብና ነፍስ ኖራቸው😳1ኛ ዮሐ 4:8 “ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።” እውነት ነው እግዚአብሔር ፍጥረትን ከፈጠረ በኋላ የፈጠረውን ይወዳል ዓለም ከመፍጠሩ በፊት ማንን ይወድ ነበር?🙂🥰 ስለዚህ በዚህ በሦላሴ አካላት ዘንድ ያለውን ፍቅር እናያለን ክርስቶስም ዮሐ 17:20 ከቃላቸው የተነሳ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ አለ ክርስቶስ የተመኘለን በእሱና በአብ ዘንድ ያለውን ያህል ፍቅር በእኛም መካከል እንዲኖር ነው😭 ዘፍጥ 1:1(በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ ሲል ከክርስቶስ ስሞች አንዱ መጀመሪያ ነው ኢሳ 44:6 ራዕ1:8 በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሲል በክርስቶስ እግዚአብሔር አብ ሰማይና ምድርን ፈጠረ ዕብ 1:2 ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ እንዲል ቁ 2 ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ በውሃ ላይ ሠፎ ነበር ብሎ መንፈስ ቅዱስን)1:262:183:2211:718:1፣ ምሳሌ 30:4፣መዝ 32/33:6፣ኢዮብ 33:4፣መኃልየ 2:85:8(የውዴ ቃል ውዴ አብ ቃል ወልድ በተራሮች ሲዘል በኮረብቶችም ሲወረወር ማለት በነብያት ሲገገር በአባቶች የዘር ግንድ ሲከታተል ይመጣል ይወለዳል )፣ት.ኢሳይያስ 6:3ና 8፤48:12-16👉ማቴ 28:19፣ሉቃስ 1:35 ( ይጸልልብሻል ብሎ መንፈስ ቅዱስን የልዑል ብሎ አብን መዝ 107/8:11 ሉቃ 8:28 ሃይል ብሎ ወልደን 1ኛ ቆሮ 1:18፣መዝ 68/9:33)፣ዮሐ 14:15-16ና26፣ዮሐ 15:26፣2ኛ ቆሮ 13:14፣1ኛ ዮሐ 5:7(KJV👉“For there are three that bear record in heaven, the Father(አብ), the Word(ወልድ), and the Holy Ghost(መንፈስ ቅዱስ): and these three are one.”)፣ራዕይ 14:1.....ስነ ፍጥረት ከተፈጠሩበት አላማ አንዱ ለአንክሮ ለመማሪያነት ነው👉ምስጢረ ሥላሴ እግዚአብሔር በዕለተ ሰኑይ በፈጠረው ፍጡር ይመሰላል ሰኞ እግዚአብሔር በውሃ ተሞልታ የነበረችን ምድር ውሆችን ከውሆች ይለዩ ብሎ ሃኖስን/ከጠፈር በላይ፣ ሰማይን/ጠፈርን፣ውቅያኖስ/ባህሮች ብሎ ለያቸው👉ሃኖስ በዓይን አይታይም ብጽብጽ ውሃ ነው ይህ በአብ ይመሰላል👉ሰማይ/ጠፈር/ሥዕለ ማይ ደሞ ይታያል ከዋከብት አሉበት ይህ በመንፈስ ቅዱስ ይመሰላል👉ውቅያኖስ/ባህር ደሞ ከሦስቱ በተለየ ከምድር ጋ ተገናኝቶ ይኖራል ይህም በወልድ ይመሰላል= ሃኖስ በዓይናችን አናየውም አብንም በሰማይ ሆኖ የምወደው ልጄ ብሎ ድምጹን አሰማን እንጂ ተገልጦ አላየነውም👉ሰማይ ደሞ ይታያል መንፈስ ቅዱስ በስራው ይታያል ከዋክብት በተባሉ በሐዋርያት በቅዱሳን አድሮ ተአምራትን ያረጋል ምስጢርን ያሳውቃል👉ውቅያኖስ ከሃኖስና ከሰማይ በተለየ ከምድር ጋ እንዲገናኝ ወልድ ክርስቶስም በተለየ አካሉ ከሰው ልጆች ጋ ተዋህዶ አየነው።🥰

  • @drulove3918
    @drulove3918 ปีที่แล้ว

    ሌላውን ክፍል በምን ማግኘት ይቻላል መምህር

  • @obsemorka2310
    @obsemorka2310 ปีที่แล้ว

    weld la manfes kidus mendinaw

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 8 หลายเดือนก่อน

      አብ ለራሱ ለወልድና ለመንፈስ ቅዱስ ልባቸው(መኃ 2:8፤5:2) ነው ያስቡበታል ያውቅበታል ወልድ ለራሱ ለአብናለመንፈስ ቅዱስ ቃላቸው ነው ይናገሩበታል(ኢዮብ 33:4፣ መዝ 32/3:6ናዮሐ 1:1)፤መንፈስ ቅዱስ ራሱ ለአብናለወልድ እሰከ ታንፋሳቸው/ህይወታቸው ነው(መዝ 32/3:6) ህያው ሆነው ይኖሩበታል👉 አብ በወልድ ቃልነት ሲናገር ፍጥረት በወልድ ይፈጠራሉ በመንፈስ ቅዱስ ህይወት ሰጭነት ህያዋን ይሆናሉ ለምሳሌ ዘፍ 1:3 አብ ብርሃን ይሁን ሲል ወልድ ብርሃንን ፈጠረ መንፈስ ቅዱስ ደሞ ከውሃ ላይ ሰፎ ነበርና ከውሃው ፍጥረትን በዕለተ ሐሙስ አስገኘ👉ዘፍ 1:26 እግዚአብሔርም አለ ብሎ አብ መናገሩን ሰውን በመልካችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር ሲል ወልድ ደሞ ከምድር አፈር የአዳምን ስጋ አበጀ ፈጠረ የአፉ እስትንፋስ የሆነ መንፈስ ቅዱስ ደሞ በአፍንጫው እፍ ሲል ነፍስን ፈጠራት ስለዚህ ሥላሴ በመፍጠር አንድ ናቸው አብ ልብ ነው ወልድ ቃል ነው መንፈስ ቅዱስ ህይወት ነው ይህ ሲባል አካላዊ ልብ አካላዊ ቃል አካላዊ እስትንፋስ ነው እንጂ ዝርው የሆነ አይደለም።

  • @YesuSira
    @YesuSira 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much. one question though, where can I find the 2nd and rest of the parts??

  • @nahomalemu4102
    @nahomalemu4102 11 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዩን ክፍል ላገኘው አልቻልኩም

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 8 หลายเดือนก่อน

      ሥላሴ ስንል እግዚአብሔር ሦስት ነው እያልን አይለም ይልቁኑ እግዚአብሔር ሦስትነት አለው እያልን እንጂ በመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ነገሮች 1 ተብለዋል ለምሳሌ ዘፍጥ 2:24/ማቴ 19:5/ማር 10:7 ሰው እናት አባቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋ ይጣበቃል/ይተባበራል ሁለቱም አንድ ስጋ ናቸው እንጂ ለወደፊት ሀለለት አይደሉም ይላል👉አንድ ስጋ ይሆናሉ ሲል ሁለቱም በአካል የተለያዩ ናቸው ከጋብቻ በኋላ ግን ሚስት ለባሏ አካሉ ባሏም ለሚስቱ ራስ ይሆናል በሥጋ አለ እንጂ በነፍስ አላለም አብረው አይኮነኑምና በምን በምን አንድ በምንስ ሁለት እንደሆኑ እናውቃለን🙂 የሐዋ 4:32 ያመኑት የአንፃኪያ ክርስቲያኖች አንድ ልብ አንድ ነፍስ ነበራቸው ይላል እውን ብዙ ሆነው ሳለ እንዴት አንድ ልብና ነፍስ ኖራቸው😳1ኛ ዮሐ 4:8 “ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።” እውነት ነው እግዚአብሔር ፍጥረትን ከፈጠረ በኋላ የፈጠረውን ይወዳል ዓለም ከመፍጠሩ በፊት ማንን ይወድ ነበር?🙂🥰 ስለዚህ በዚህ በሦላሴ አካላት ዘንድ ያለውን ፍቅር እናያለን ክርስቶስም ዮሐ 17:20 ከቃላቸው የተነሳ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ አለ ክርስቶስ የተመኘለን በእሱና በአብ ዘንድ ያለውን ያህል ፍቅር በእኛም መካከል እንዲኖር ነው😭 ዘፍጥ 1:1(በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ ሲል ከክርስቶስ ስሞች አንዱ መጀመሪያ ነው ኢሳ 44:6 ራዕ1:8 በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሲል በክርስቶስ እግዚአብሔር አብ ሰማይና ምድርን ፈጠረ ዕብ 1:2 ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ እንዲል ቁ 2 ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ በውሃ ላይ ሠፎ ነበር ብሎ መንፈስ ቅዱስን)1:26፤2:18፤3:22፤11:7፤18:1፣ ምሳሌ 30:4፣መዝ 32/33:6፣ኢዮብ 33:4፣መኃልየ 2:8ና 5:8(የውዴ ቃል ውዴ አብ ቃል ወልድ በተራሮች ሲዘል በኮረብቶችም ሲወረወር ማለት በነብያት ሲገገር በአባቶች የዘር ግንድ ሲከታተል ይመጣል ይወለዳል )፣ት.ኢሳይያስ 6:3ና 8፤48:12-16👉ማቴ 28:19፣ሉቃስ 1:35 ( ይጸልልብሻል ብሎ መንፈስ ቅዱስን የልዑል ብሎ አብን መዝ 107/8:11 ሉቃ 8:28 ሃይል ብሎ ወልደን 1ኛ ቆሮ 1:18፣መዝ 68/9:33)፣ዮሐ 14:15-16ና26፣ዮሐ 15:26፣2ኛ ቆሮ 13:14፣1ኛ ዮሐ 5:7(KJV👉“For there are three that bear record in heaven, the Father(አብ), the Word(ወልድ), and the Holy Ghost(መንፈስ ቅዱስ): and these three are one.”)፣ራዕይ 14:1.....ስነ ፍጥረት ከተፈጠሩበት አላማ አንዱ ለአንክሮ ለመማሪያነት ነው👉ምስጢረ ሥላሴ እግዚአብሔር በዕለተ ሰኑይ በፈጠረው ፍጡር ይመሰላል ሰኞ እግዚአብሔር በውሃ ተሞልታ የነበረችን ምድር ውሆችን ከውሆች ይለዩ ብሎ ሃኖስን/ከጠፈር በላይ፣ ሰማይን/ጠፈርን፣ውቅያኖስ/ባህሮች ብሎ ለያቸው👉ሃኖስ በዓይን አይታይም ብጽብጽ ውሃ ነው ይህ በአብ ይመሰላል👉ሰማይ/ጠፈር/ሥዕለ ማይ ደሞ ይታያል ከዋከብት አሉበት ይህ በመንፈስ ቅዱስ ይመሰላል👉ውቅያኖስ/ባህር ደሞ ከሦስቱ በተለየ ከምድር ጋ ተገናኝቶ ይኖራል ይህም በወልድ ይመሰላል= ሃኖስ በዓይናችን አናየውም አብንም በሰማይ ሆኖ የምወደው ልጄ ብሎ ድምጹን አሰማን እንጂ ተገልጦ አላየነውም👉ሰማይ ደሞ ይታያል መንፈስ ቅዱስ በስራው ይታያል ከዋክብት በተባሉ በሐዋርያት በቅዱሳን አድሮ ተአምራትን ያረጋል ምስጢርን ያሳውቃል👉ውቅያኖስ ከሃኖስና ከሰማይ በተለየ ከምድር ጋ እንዲገናኝ ወልድ ክርስቶስም በተለየ አካሉ ከሰው ልጆች ጋ ተዋህዶ አየነው።🥰

  • @SelamAle-gl9vl
    @SelamAle-gl9vl 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @ساره-ط9ع
    @ساره-ط9ع 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @rozar7081
    @rozar7081 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙄🙄🙄😍🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏🙏

  • @SelamAle-gl9vl
    @SelamAle-gl9vl 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን