ምሥጢረ ሥላሴ - ክፍል 1/10 በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ - ሚጠት፦ ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ/መምጣት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 848

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni
    @Ethiopiahgerahgera-ey7ni 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም ስመዋለው የማይጠገብ ትምህርት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hiwotm3254
    @hiwotm3254 4 ปีที่แล้ว +231

    ይህን ትምህርት እንድንማር የረዳን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን
    የሰማነውን እንረዳ እናውቅ ዘንድ ፍቃድህ ይሁን

  • @edenibrahim6364
    @edenibrahim6364 4 ปีที่แล้ว +178

    መምህር በዉነት ከለ ሂወት ያሰማልን እኔ ከሙሥልም ቤተሰብ ነው ወደ ኦርቶዶክስ ተጠምቅ የመጣሁት እግዚአብሔር ፈክዶ አንደዚህ በመሆኑም በጣም ደስተኛ ነይ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የርሦን ትምህርት እከታተላለሁ በጣም ብዙ ትምህርቶች አግቸበታለሁ አሁንም እየተከታተልኩ ነው እግዜር ይስጥልኝ እድሜ እና ጤና በጸሎት ያስቡግ መምህር ...

    • @marazimarazi8618
      @marazimarazi8618 4 ปีที่แล้ว +1

      ኣዞሺ የኔ እህት በርቲ ንበርትእ

    • @ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ
      @ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ 4 ปีที่แล้ว +6

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከጨለማ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብርሃን መጣሽ እህታችን

    • @እሌኒእናቴንናፋቂ
      @እሌኒእናቴንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +7

      እንኮን ደክና መጣሽ ማማየ ወደ እውነተኛዋ ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት የዘላለም ህይወት ወደ ሚገኝባት ተመስገን አምላኬ ላንተ ምን ይሣንሀል

    • @edenibrahim6364
      @edenibrahim6364 4 ปีที่แล้ว +3

      @@ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ አሜን

    • @edenibrahim6364
      @edenibrahim6364 4 ปีที่แล้ว +5

      @@marazimarazi8618 እሺ አመሰግናለሁ በጸሎት አስቡይ አደራ

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl
    @እግዚአብሔርታላቅነውl 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን፫

  • @hopelove7820
    @hopelove7820 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen egzeabher kale hiwet yesmealna ab libla yesfiro

  • @beunique5993
    @beunique5993 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን በጣም ነው የምወድክ፤የማከብርክ! በጣም ደስ የሚል እና መሳጭ ትምህርት ነው #ሚጠት መባሉም ልክ ነው አዎ የሳቱትን የሚመልስ፤ያመኑትንም የሚያጸና፤የላወቁትንም የሚያሳውቅ ተከታታይ ትምህርት ነውና!!! እኔ ምን እላለው እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ሕይወትን፤ምድራዊ በረከትን ይስጥልን፤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን!!!
    "ኢየሱስም የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ትወደኛለህን? አለው። አዎን ጌታ ሆይ፥ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ አለው።"" #ጠቦቶቼን ጠብቅ አለው።
    (የዮሐንስ ወንጌል 21:16-18)
    መምህራችንም እንዲሁ ለእግዚአብሔር ያላቸውን መውደድ #ጠቦቶቹን በመጠበቅ እየገለጹ ስለሆነ እግዚአብሔር ደግሞ መምህራችንን ባሉበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን። አሜን!!!! ሌሎች ተከታታይ ትምህርቶች ን እንዲሁ በጉጉት እንጠብቃለን!!!!!!!

  • @JanaJana-vo8kv
    @JanaJana-vo8kv ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qala hiyot yasamaleny ye imabetachen qidis dingil mariyam radet barakatu ye derasan ye samanowun ba libonachen yasaderelen amen

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዘመንህ ይባረክ
    ለኛም አስታዋይ ልቦና ይስጠን

  • @yeshiabate4009
    @yeshiabate4009 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen mr kalrhiwet yasemaln yagelglot zemenotn egziabher yabzaln yesemanewn belbonachin yitafln amen.

  • @እመቤትተረፈየማርያምልጅ
    @እመቤትተረፈየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    Amen Kale hewoti yasemalin memher Egziabher tegawun abseto chemamero yestelin

  • @danielnegash2267
    @danielnegash2267 4 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ የሆነው እግዚአብሄር ድንቅ የሆነውን ሚሥጥራቱን በቀደሙት አባቶቻችን እና አሁን ባላችሁት በእናንተ ላይ ያኖረ በእናንተም በኩል በዚህ ዘመን ያለን ልጆቹ ሚሥጥሩንና እውነተኛዋን መንገድ እንድናውቅ፣ እንድንረዳ ፣በፅድቅ፣በቅድሥናና በንፅህና መንገድ በብርሀን እንድንሄድ እንድንጓዝ የቀደሙት አባቶቻችን ያገዛቸው የረዳቸው እኛንም ሣይገባን በዚች ንፅኢት ቅድሥት መንገድ እንድንሄድ እናንተን ያዘጋጀልን እግዚአብሄር ሥሙ ለዘለአለም ይባረክ በሠማይ በመንግሥቱ ያኖራቸው አባቶቻችን በምድርም የወደፊቱ የመንግሥቱ ወራሾች የሆናቹህ አባቶቻችን በእናንተ ያኖረው በረከታቹህ ይደርብን አሜን

  • @bizuyemessie8442
    @bizuyemessie8442 4 ปีที่แล้ว

    Memeher kalehewet yasmaln amen ene kemestere selase temret bizuneger seleteredaw amsegnalew yagelgelot zemeneweten egziabher ybarkewu Amen

  • @hhhghv9926
    @hhhghv9926 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን
    እኔ ሃይማኖቴ ተዋህዶ ምንም ነገር አላውቅም
    እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን
    አባየ በፀሎት አስቡኝ ስምረተ ስላሴ እያሉ የሰማሁቱን በልቦናየን ላሳድርልኝ ዘንድ

  • @tomassefedin72
    @tomassefedin72 4 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር መምህር ዘበነ የእግዝያብሔር ሰላም ይብዛልህ ,በጣም እንወድሃለን እናከብርሀለን ::
    ቅዱስ እግዝያብሄር ጨምሮ ጨምሮ ማስተዋልና ፅበብ ይብዛልህ ይገለፅልህ .አንተ የኦርትዶክስ ልጆች ያይን ብለናቺን ነህ .መ ብራታቺን ነህ!!!
    ምክነያቱም ስለ እምነታቺን ከምመህ በሚገባን መልኩ የምታስተምረንና ለእምበታቺን እንድንበረታ እና እንድንጠነከር ጥረትህ ይበረታታል .!!!!/ እግዝያብሄር ዘመንህን ይባርክ ..

  • @danadana2888
    @danadana2888 4 ปีที่แล้ว

    Kalewotin yasemalin amen amen amen

  • @vipku1550
    @vipku1550 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜንአሜንአሜን መምህር
    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ድርማማ
    @ድርማማ 4 ปีที่แล้ว +25

    ይህን ቅዱስ የሆነ ቃል እንድንሰማ እንድናይ የፈቀደልን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት መምህሮቻችን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistsolomon8316
    @tigistsolomon8316 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet ysemalen

  • @fatmahmohamed5805
    @fatmahmohamed5805 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አባቴ ቃለሂወትያሰማልን እሱበመነታችንያፅናን ኦርቶዶክስተዋህዶፀንታለዘለአለምትኑርአሜን፫

  • @አድልአሰፍ
    @አድልአሰፍ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣መምህርቃለሂወትንያሰማል፣መግስተሰማያትን፣ያውርስልን፣እያውቃሉ፣በልባችኑስጥይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏➕➕➕

  • @weyewweyew
    @weyewweyew 4 ปีที่แล้ว +30

    አምስቱ አእማደ ሚስጥራት
    ፩ኛ ምስጢረ ስላሴ
    ፪ኛ ምስጢረ ስጋዌ
    ፫ኛ ምስጢረ ጥምቀት
    ፬ኛ ምስጢረ ቁርባን
    ፭ኛ ምስጢረ ትንሳዔ

    • @etefkebede1072
      @etefkebede1072 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen !!! Memeherchen Kal hiwet yesemalien long life with good health with all your family 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @bini2104
    @bini2104 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምራችን እድሜና ከጤና ፀጋውን ረዥም አገልግሎት ያድልልን እኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @misrakwerkineh7887
    @misrakwerkineh7887 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN Kale Hywetn yasmaln memhracn

  • @abrehatasefai5609
    @abrehatasefai5609 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kalehiwoy yasemalin

  • @bietukan877
    @bietukan877 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemaln memhrachn, be edme be tena yitebkln fetari, Amen.

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድንቅ መልክት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ዉዴ መህምራችን

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 3 ปีที่แล้ว

    በመምህራችን ላይ አድሮ ምስጥረ ስላሴ እንድማር ለርዳኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ መምህራችንን ቃለህይወት ያሰማልን.....አሜን...

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 4 ปีที่แล้ว

    Amen qal hiwet yasemaln 🙏

  • @tigistshnikut3318
    @tigistshnikut3318 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም የተዋህዶ ልጆች ህልም አይቼነዉ ፍቱልኝ
    እባካቹ አግዙኝ ቅዳሜ ለሁድ አጥቢያ
    ላም ከነ እንቦሳ ጥጃ ጋር ነዉ ያሳደረኝ
    እሁድ ለሰኞ አጥቢያ ያየዉት በጣም ደስ የሚል የስላሴን ገዳም እና የስላሴን ምስል በትልቁ አየዉ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወት የስማዓልና መምህረየ ከማኩም ዝኣመሰሉ ወርቂ ኣቦታትን ይሕዋትን ሒዛ ተዋህዶየ ጎደና ኣይትወዲቅን እያ ጸላእታ ኩሎም ክጠፍኡ ከም ሓሙኽሽቲ ክህሞኹ እዮም ክንደይ ተራዮም ሕስሊፎም ከኣ ዝይሓሊፍ ሰማይን ምድሪን ተዋህዶ እምነት ኣልፋን ኦመጋን እግዚኣብሄር ክሳብ እዚ ረድኣና።

  • @mekonnenyeworkwuha7621
    @mekonnenyeworkwuha7621 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃልውት ያስማልን መምህሪ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ8ነ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ8ነ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሠማሌንየአገልግሎትዘመናቸውንይባርክልን።አሜን።አሜን።አሜን።

  • @emuhagos1834
    @emuhagos1834 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይመስገን ይህንንእንድነሰማ የፈቀደ እግዚያብሄር ሰሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን በጸሎቶዎ ያስብን ወለተ ማሪያም

  • @mizangezehan529
    @mizangezehan529 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yaseman egzhaber amilak erejime edeme kexena gare yesetet

  • @eyerusalembisrat8944
    @eyerusalembisrat8944 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln Memhrachn

  • @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ
    @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +64

    ሠላም ለመምህራችን ይሁን እንዲሁም ለ ምእመናን በሙሉ እንኮዋን ለዚህ ለተባረከ ትምህርት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @azumokiyefgh294
      @azumokiyefgh294 4 ปีที่แล้ว +4

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንካን ኣብሮ ኣደረሰን

    • @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ
      @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@azumokiyefgh294 አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹💅⛪⛪⛪⛪⛪👈🙏🙏🙏🙏

    • @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ
      @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

      አባታችን ይህንን መልእክት ካዩት መልስ እንዲሠጡበት ስል በትህትና እጠይቃለሁ ብዙ ግዜ ፓስተሮች የመፀሀፍ ቅዱስን ሀሳብ መነሻ እያደረጉ ሲከራኩሩ የማየው የዩሀንስ ወን ጌልን ነው ታድያ የዩሀንስ ወንጌልም እንዳነበብኩት የሚያጠፏችሁ ይመጣሉ እነሱም እግዚአብሄርን የሚሰብኩ የሚመስሉ ናቸው የሚለውን ለምን ይዘሉታል ወይም ይህ መልእክት ለማን ይመስላቸዋል እስኪ እርሰወ የተለ ማብራሪያ እንዲሰጡበት ስል እኔን መሰል ምእመናን ግራ የገባቸው ስለመሰለኝ ነው ይቅርታ ያድርጉልኝ መምህራችን ለቃሉ ባለቤት እግዚአብሄር ይመስገን አሜን💅⛪⛪⛪👈🙏🙏🙏

    • @tmsgnamlake7349
      @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
      @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 4 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @firahywotyilema7329
    @firahywotyilema7329 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memehiri kale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabizalen be edime betena yanrilen

  • @merontekle7892
    @merontekle7892 2 ปีที่แล้ว

    የአገሎግሎት ዘመኖን ያብዛልን መምህር

  • @edel1883
    @edel1883 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ልኡል እግዚአቤሂር እድሜና ፀጋ ይስጥልን እኔን እባካችሁ ይከን ሚሴች አይታችሁ አትለፉኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ያለሁት በስደት ነኝ እና በጣም ያመኛል እግሬን እና ልቤን 😢😢😢😢💒💒💒😘😘👏👏👏

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን ዶ/ ር ዘበነ ለማን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ከጸጋ ጋር ይስጥልን ወላዲተ አምላክ ይጠብቅልን በውነት የእግዚአብሔር መፈስ ያለብህ መምራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰርጸ መድን አሜን።

  • @nigesteshetu398
    @nigesteshetu398 4 ปีที่แล้ว

    Memerachen qale hewot yasemalen ⛪💞💞💞💞Orthodox tawehedo lazelalem tenuri Amen 🙏🙏✞⛪💞💚💛❤

  • @እመቤቴሆይፍቅርሽንአብዥል
    @እመቤቴሆይፍቅርሽንአብዥል 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ቃሉን እንድንማር የረዳን የቅዱሳን አምላክ ይመስገን ሥላሴ
    እመ ብርሀን በአንች ተደግፌ ዛሬ ስለቀምኩኝ ክብርና ምስጋና ይገባሻል

  • @muluberhansaelu8291
    @muluberhansaelu8291 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln

  • @ማራናታ8531
    @ማራናታ8531 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በድሜ በጤና ይጠብቆት አሜን፫

  • @almasheda109
    @almasheda109 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን አሜን፫

  • @aaazbszn7001
    @aaazbszn7001 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiwet yasemalen memeherachin. Yagelegelot zemeneh yirezemelen.

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💒💚

  • @Ayenew4468
    @Ayenew4468 4 ปีที่แล้ว

    ዶር ሠላምነህ የምታሰምርው ትምህርት በጣም ጥሩ ና ነፈሰ ና ሥጋ የሚያለመልም ነው ስለሆነም በመጽሐፍ መልክ አሰታመህ ብታዘጋጀልን ።በተረፈ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ና ጤና ይሰጥልኝ ።

  • @ኤፍታህ-ቈ4ጀ
    @ኤፍታህ-ቈ4ጀ 4 ปีที่แล้ว

    አተን ። ሄኖክን።አባ ግርማን።አባዩሀንስን ።ያባግርማ ፍሬዋችን ።በዩቱብ የምታስተምሩን ዘራችሁ ይባረክ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እደናተ አይነቱን የቅድስት ድንግል ማርያም ያብዛልን የኔ አባት በጸሎት አስቡኚ

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ✝️🤲🤲🤲❤️memhurachin kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark betam Enamesegnalen

  • @samuelbelay3881
    @samuelbelay3881 3 ปีที่แล้ว +1

    አጥንትን ለሚያለመልም እና ልብን ለሚያሳርፍ ትምህርቶ እግዚአብሔር ያክብርልን!!!
    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን!!!
    ከይቅርታ ጋር
    1ኛ. ትምህርቶን ከተንቀሳቃሽ ምስል ጋር ቢያቀርቡልን
    2ኛ. ቀጣዩ የአዕማደ ሚስጥራት ትምህርትስ መች ነው የሚያስተምሩን?
    ሚስጥረ ስላሴን ጨርሰን ከሚስጥረ ስጋዌ ጀምሮ ያለውን ተከታታይ ትምህርት በጉጉት እየጠበቅን ነው!!!
    መምህር እባክዎ ከይቅርታ ጋር ቶሎ ይቀጥሉልን።
    ከልብ አመሰግናለው!!!

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hewot yasemalen

  • @חוריטוולדה
    @חוריטוולדה 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስምዓልና

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin enkan dena metu memihrachin

  • @ፅጌማሪያምፅእናት
    @ፅጌማሪያምፅእናት 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማል እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ያስተምራል በእውነቱ የእግዚአብሔር ይስም ይክበር ይመስገን

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሠማያትን ያዋርስልን ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጠልን መ ምህረሰ ችን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልይወት ይስጥልን አባታችን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን በፅሎቶት ያስቡን

  • @tigistyeemaariyaamlij9040
    @tigistyeemaariyaamlij9040 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Barsiisaa keenyaa WAQAYYO GOOTAAN sagalee jireenyaa bara baraa isiin haa dhageesisuu umuri tajajilaa keessaan isiinif haa dhereesuu dhaltuu mootummaa Isaa isiin haa tasifatuu Ebbifamaa WAQAYYOO GOOFTAAN isiin haa Ebbisuu

  • @malikamma3884
    @malikamma3884 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalheywt yasemalin

  • @yafetgetchew9432
    @yafetgetchew9432 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ኦርቶደክስ ለ ዘላለም ትኑር ❤️⛪⛪⛪🙏❤️🙏❤️🙏❤️🇬🇭❤️

  • @አበሻነኝለዛውምኢትዮጲያዊ
    @አበሻነኝለዛውምኢትዮጲያዊ 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qalehiwet Yasemalen

  • @fekadumengisete7336
    @fekadumengisete7336 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚያብ ሔር አምላክ ያርዝምልን እኛም ቃሉን ተምረን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያፈራን እንድንሆን እግዚያብሔር ይርዳን

  • @hanahana9353
    @hanahana9353 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላከ ቅዱሣን የተመሰገነ ይሁን መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን ይህ ይሆንዘንድ ለፈቀደ አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @De-Sparky
    @De-Sparky 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋና በረከት አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ። በእንደዚህ መሰረተ ልማት ለማስተማር በመሞከርህ መልካምና ብዙውን ምዕመን ተደራሽ ስለሚያደርግ ይቀጥል ባይ ነኝ። የረዳንና ያገዘን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። የህይወትን ቃል ያሰማልን።

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln

  • @GodisLove-iz5lm
    @GodisLove-iz5lm 4 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ ልጆች የህ ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው እንጠቀምበት ለመመህራች እድሜ ጤና ይስጥልኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያውርሰልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @kidistyhadigu8344
    @kidistyhadigu8344 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም አመስግናሎ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ:: እንዴት ደስ ይላል እውነተኛ ሃይማኖት ውስጥ መወለዴ :: ጊዜው አስጨናቂና አሳዝኝና አስፈሪ ቢሆንም የሠወሥት ሥላሤ ልጅ በመሆኔ እጅግ ደስተኛ :: ቅዱስ እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን::

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 2 ปีที่แล้ว

    Memhr bxelot zekruna kalhiwet yesmalna amen amen amen

  • @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ
    @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን የእውነት በጣም ደስ ይላል በጣም ከባድ ይመስለኝ ነበር አሁን ቀለል ብሎ በአምሮዬ ይዤዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቀሪውንም ወንጌል ቃል በልቦናዬ ያኑረው አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @balaysetotawamebaye5690
    @balaysetotawamebaye5690 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ጸጋውን ያብዛልን አሜን

  • @addismarley7480
    @addismarley7480 4 ปีที่แล้ว

    memhr kale hiwot yasemalin mengste semayat yawrselin amen amen amen

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የሀገሬ ህዝብ እኳን ለጌታችን ለመድሀታችን ለእየሱሰ ክርሰቶሰ የጥምቀት በአል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን የኦርቶዶክሰ እቁ በጣም ነው የምሳሳልህ የምወድህ የማከብርህ እመቤቴ በእድሜ ፀጋ ታኑርህ ትጠብቅህ መልካም በአል

  • @iloveyoumomiioveyoumom8811
    @iloveyoumomiioveyoumom8811 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ይሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ እሬደቷ ምልጅዋ አይለየን አሜን

  • @mekdeseshetie9548
    @mekdeseshetie9548 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwot yasemalen!! Egziabher
    ye memihirachinen ye agelglot zemen yibarklen.!!

  • @enatefikir1683
    @enatefikir1683 4 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen kalewute yasemalen🙏

  • @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 3 ปีที่แล้ว

    Amen ሚስጥሩንም ለኛ ይግለፅልን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @clickcell546
    @clickcell546 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለይወት ያሰማልን ያገልግሎት። ዘመንክን ይባርክ አሜን አሜን አሜን።

  • @misasayaberihunberihun9058
    @misasayaberihunberihun9058 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልመምህራችን

  • @lamlamlamlam753
    @lamlamlamlam753 4 ปีที่แล้ว

    Kalehewot yasemalin memihirachin yasemalin edimey betega yakoyelin amen amen amen

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 4 ปีที่แล้ว +3

    ቸሩ መድኃኒዓለም ክብር ምስጋና ይግባው አሜን።
    ወላዲተ አምላክ ታማልደን፣ ቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሠማዕታት ይጠብቁን አሜን። መምሕራችን እንኳን ደህና መጡ። በጉጉት ነው ትምህርትዎን የጠበቅሁት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መምሕራችን ይጠብቅልን አሜን። በረከትዎ ይደርብን። አሜን አሜን አሜን።

  • @ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ
    @ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ውድ መምህራችን ለኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን አሜን። ምን አይነት ሰዎች ናችሁ ድስ ላይክ እምታደርጉ እውነት የሚመራችሁ ስዎች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 4 ปีที่แล้ว

    ያገልግት ዘመኖ ይባረክ በአሁኑ ሰአት እንደእናንተ አይነት ወንጌል ሰባኪ ባይኖር ኖሮ እምዬ ኦርቶዶክስ በጉም ተሸፍና የጠነከረ ብቻ ነበር እሚያውቃት እናንተ ግን ደካማውንም በማስተማር ስለምትሰበስቡ በእውነት እኔ ሌላ ምንም አልልም ዘራችሁ ይባረክ ያብራሃሙ ስላሴ የድግል ልጅ እድሜያችሁን ይባርከው፡አሜን

  • @bezayemariamlij4454
    @bezayemariamlij4454 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kelhiwot yasemalen memeherachn

  • @Tydi7re7
    @Tydi7re7 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Biwonat kalhwote yasamalen

  • @bezawityemaremlij3372
    @bezawityemaremlij3372 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwote yasemaline abatacheni

  • @legessezewudie
    @legessezewudie ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድለወት ❤❤❤
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመነወን ከፍ ያድርግልን
    አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን ፀጋዉን ያድለወት❤❤❤🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿 🌿🌿🌹🌹🌹💐💐💐🙏🙏🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ወንድማችን አባታችን 💚💛❤️✝️✝️✝️💚💛❤️

  • @alemgeta3835
    @alemgeta3835 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሳራአያሌዉ
    @ሳራአያሌዉ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን በስላም መጡ አባታችን 🤲🤲🤲✝️
    ስላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አባቶች እኒቶ እንዲሁም እህት ወንድሞቼ ሁላችሁም ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🤲🤲🤲
    መምህር እኔን ኃጢአታኛዋን ልጆወትን አስቡኝ እህቴ ነፍስጡር ነች እናም ሁላችሁም በያላችሁም በጸሎታችሁ አስቡልኝ በድንግል ማርያም ስም በስላም እንዴት ገላገል በፆሎት አስቡልኝ እባካችሁ እኔም አሜን ልበል 🤲🤲🤲

  • @3shtarFarm
    @3shtarFarm 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክ ለንስሀ ሞትያብቃኝ ያብቃን ስደተኞችን