Ethiopia :- የኦርቶዶክስ አርማ ትርጉም (ምስጢር ) | yeorthodox arma ( logo ) | ይህን ያውቁ ኖሯል | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024
  • #ethiopian_orthodox_sibket #የኦርቶዶክስ_አርማ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
    Ethiopia :- የቤተ ክርስቲያናችን አርማ ትርጉም (ምስጢር ) | yeorthodox arma ( logo ) | ይህን ያውቁ ኖሯል | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
    🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
    🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
    🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
    🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
    🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
    🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...
    👉👉👉 እንኳን ወደ ዮናስ ቲዩብ በሠላም መጣችሁ!! በዚህ ቻናሌ ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ዝማሬዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ መረጃዎች የማቀርብበት ነው። የማቀርብላችሁም ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም(wasihun) እባላለው።
    👉 በሌሎች ድህረ ገፆችም ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
    follow us :-
    TH-cam :- / @yonastube
    Facebook :- / %e1%86b%b2%e1%8a%95-%e...
    Telegram :- t.me/joinchat_...
    መከታተል ይችላሉ!!!

ความคิดเห็น • 69

  • @yonastube
    @yonastube  ปีที่แล้ว +7

    አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    🔵ለሌሎችም ሼር ያድርጉ !!
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    youtube.com/@yonasmedia16
    👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

    • @EnatAlen
      @EnatAlen 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን አሜን

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
    @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር ይበለን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልንን አሜን አሜን አሜን

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት እግዚያቢሄር ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤️🙏

  • @MamoGoa
    @MamoGoa ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ዮባርክህ!! የአርማ ምስጥሩ ተደጋግሞ ትምህርት ቢሰጥ ከዉዠንብር ምስጥሩን መረዳት የምቻል ይሆናል!! ተባረክ!!

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla 3 หลายเดือนก่อน

    በኡነቱ ቃለ ህዎትን የሠመልን ጸገዉን የብዘልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiduslalibelaabatee
    @kiduslalibelaabatee ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏

  • @eskindermekonnen8892
    @eskindermekonnen8892 ปีที่แล้ว +3

    የቤተክርስቲያን ሁሉ ነገር አስተማሪ ነው።ከመጥፎ መንፈስ እና ከጥርጥር ነፃ ሆነን አባቶቻችን እንጠቅ አትራፊ እንሆናለን !!!

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla 3 หลายเดือนก่อน

    በኡነቱ ቃለ ህዎትን የሠመልን ጸገዉን የብዘልን

  • @heierijdkdk3208
    @heierijdkdk3208 ปีที่แล้ว

    መምህራችንቃለሂወትያሰማልን ወለተምካኤልብላቹበፆለትአስቡኝ እህትወንድሞቸእናትአባቶቸበጨነቀትእራሴሊፈነዳነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሀገራችን ሃማኖት እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyerusalembelay1893
    @eyerusalembelay1893 ปีที่แล้ว +3

    በትክክለኛው ሰዐት

  • @destadesta64
    @destadesta64 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @talayehala7094
    @talayehala7094 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @sammerasamera1781
    @sammerasamera1781 ปีที่แล้ว

    ቃለሂዎት ያሠማልኝ መምህራችን

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለሕይወት ያስማልን!!!

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ ปีที่แล้ว +1

    ስተወ ለሚያስቱን ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ ☝🏿 ውንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ashutube5884
    @ashutube5884 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @elaridebesai671
    @elaridebesai671 ปีที่แล้ว +2

    እግዝኣቢሄር እድሜህን ያርዝምልን ወንድሜ መናፍቃን ስንት ሰዎች ኣሳስተዋል በትክክል ስላልሰማነዉ የኛ ስህተት ነዉ
    ወላጆች ለልጆቻቸዉ ማስተማር ኣለብን የኛ ስንፍና ይመስለኛል
    ቤተክርስትያን ወደኛ ኣትመጣም እኛ ነን ወደ ቤተክርስትያኒቱ መሄድ ያለብን

  • @qaws7708
    @qaws7708 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የገልግለወት ዘመነውን ይባራክልን እግዚአብሔር ለሀገራቺን ሰላም ያውራድልን

  • @mekuanintayalew6550
    @mekuanintayalew6550 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተሰማያትን ያውርስልን

  • @abugida794
    @abugida794 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Endashash
    @Endashash ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን 🙏

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን አሜን ፫ 🌾🌾

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔ ይስጥልን

  • @a20mas18
    @a20mas18 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen

  • @edomtube21
    @edomtube21 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏

  • @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ

    ቃለህይወት ቃለበረከቱን ያሰማልን አባታችን በእዉነት በረከተዎ ይደርብን እኛንምደሞ እግዚያብሄር አምላካችን ማስተዋሉን ያድለን ፀጋ በረከቱን ያብዛለዎት የአገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን አምላካችን ህያዉ እግዚያብሄር ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ ፍቅር እና አንድነትን ያድልልን አሜን ፫ እመ ብርሀን ትጠብቅልን አባታችን

  • @lamlamlamlam4075
    @lamlamlamlam4075 ปีที่แล้ว

    Memracen bewenet edemena tena yesteh egzebher amelak tegawen yabzaleh💒💒💒💒

  • @ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ
    @ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የሰማልን እናመሰግናለን መምህር🙏🙏🙏

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +2

    እናሥተውል ትምርቱላይ እማናቀው እድናውቅ በሀይማኖታችን እየመጡብነው ክመክራ እዴድነን እጸልይ ላሥተማረን ምራችን ቃለሄወት ያሠማልን ያገልግሎት ጌዜህን ይባርክልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @asenakietamene4574
    @asenakietamene4574 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን አኔም አላውቀውም ነበር

  • @donicasenai2771
    @donicasenai2771 ปีที่แล้ว

    Kale hiywot yasemalin

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እሽ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @shegervlogs9336
    @shegervlogs9336 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @mekdelove4849
    @mekdelove4849 ปีที่แล้ว

    Kaleywtn yasemaln memerachn ❤

  • @luelseged874
    @luelseged874 ปีที่แล้ว

    እግዝህርማርንእንባችንእበሥአተውአሜን

  • @sadfgsdfg5853
    @sadfgsdfg5853 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እዲሜ ወን ያረዝምልን እኔ ባተ ትምህርት ነው ሀይማኖቴን በደብ ያወቁት

    • @yonastube
      @yonastube  ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ. እግዚአብሔር ያክብርልኝ !

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiowt yasemalen bedmie betena ena besega yetebekelen:: abatachen beselotewot asebhun yefetugne yebarekugne

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yasemaln bezum balsamawum aychewewu neber mastewalun yadleu tegawu yabzaln wendmachn beedme betaga yakoyh berta

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 ปีที่แล้ว

  • @asnakecheshetu4024
    @asnakecheshetu4024 ปีที่แล้ว

    A kale hiwet yasemalen edme yisetlen

  • @terunash
    @terunash ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @xNahom
    @xNahom ปีที่แล้ว

    Tezetaw Samuel ነው እንዲህ አጣሞ እየበተነ ያለው ። ልቦና ይስጠው

  • @Creedtubee
    @Creedtubee ปีที่แล้ว

    impressive explanation

  • @MertMertff-wz5zq
    @MertMertff-wz5zq 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን
    ከይቅርታ ጥያቀ ቅዳሴ ላይ ድያቆን ፃኦ ንዑሴ ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው?

    • @yonastube
      @yonastube  5 หลายเดือนก่อน

      ታናናሽ ክርስቲያኖች ውጡ ማለት ነው። ታናናሽ ክርስቲያኖች የተባሉት በዕድሜ ትልቅ ሆነው ክርስትና ያልተነሱ ወይም በሌላ ሃይማኖት ቆይተው አሁን ለመመለስ ገና ስለ ኦርቶዶክስ እምነት በመማር ላይ ያሉ ወንድም እህቶችን ነው ! ወንጌል ከተነበበ በኃላ ውጡ መባሉ ከዛ በኃላ ያለውን የቅዳሴ ክፍል ክርስትና ተነስቶ ተጠምቆ አምኖ ያልመጣ ሰው መሳተፍ ስለሌለበት ነው። ይህም የሆነው ገና በመማር ላይ ያለ ሰው የሚከናወኑትን ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን እንዳያቃልልና መሰናክል እንዳይሆንበት ወደ ዚህ የቅዳሴ ክፍል ከመግባቱ በፊት በደንብ መማር ተምሮም ማመን አምኖም መጠመቅ ስላለበት ነው።

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌💞💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖🌺🌺🌺🌺💯

  • @helenbrhane6984
    @helenbrhane6984 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህራችን እኔ 3 ጥያቄ አለኝ 1ኛው እባቡ በእየሱስ ክርስቶስ ከተመሰለ ለምን አንድ እባብ አል ሆነው ለምን ሁለት ሆነ 2ተኛው አክሊሉ ላይ የተሳሉ ቀያይ ነገሮች ምንን ያመለክታል 3ኛው እታች ላይ እግር የሚመስለው ጣቶችም አሉት ይሄንን ምንን ያመለክታል ይሄ ነው ጥያቄየ

  • @EnatAlen
    @EnatAlen 8 หลายเดือนก่อน +1

    እሺ አድ ጥየአቄ አሳ በጸመ ቀን ይበላል ወይስ አይበላም ለምን ድነው ብቱሉኝ በሰው አገረ አሳ በጸምቀን ይበላሉ አይከለከልም ብለው ይበላሉ የግድፊት ነው የሚሉት እንደምናውቀው በጸምቀን ክልክል ነው?

    • @yonastube
      @yonastube  8 หลายเดือนก่อน

      አይበላም

  • @netsuhalem9632
    @netsuhalem9632 ปีที่แล้ว +1

    እባቡ ምንን ያመለክታል?

    • @yonastube
      @yonastube  ปีที่แล้ว

      ደግመሽ ስሚው እህቴ መልሱን ታገኛለሽ !

  • @amarchachalu1314
    @amarchachalu1314 ปีที่แล้ว

    Batme tamachitogn nber timertu gn manfeqi bamalet asgnebalw latem manfswe timert yegolibahale ishe

  • @AmanuelAyele-k3y
    @AmanuelAyele-k3y 7 หลายเดือนก่อน

    ምንም የክርስትና ተቋም አይገልጽም አሁንም ይብራራልን እባቡ ምንድነው ????

  • @hulutube9896
    @hulutube9896 ปีที่แล้ว

    be tisome waket tabel matetate yechalale enda

  • @mideksa-c7f
    @mideksa-c7f ปีที่แล้ว +3

    በውኑ አሁን ስለ አርማ የሚነገረን ሰዓት ነዉ ? ቤተ ክርስቲያን በምጥ ተይዛ ሰሞኑንም ሳይህ ነበር

    • @yonastube
      @yonastube  ปีที่แล้ว +1

      በዚህ ሰዓት በዚህ ጉዳይ ህዝብ አይስትም እንዴ እህቴ ? በዚህ አርማ ጉዳይ ስንቶችን ነው እያሳቱ ያሉት ??

    • @elaridebesai671
      @elaridebesai671 ปีที่แล้ว +1

      ትላንትና እድል ተገኘ ብሎ ምናፍቃኑ እዩ የወደቀ ዘንዶ ነው የሚያምኑ ተጋለጠ ሚስጥሩ እያሉ ስያታልሉ ነበሩ

    • @yonastube
      @yonastube  ปีที่แล้ว

      ለዚህም ነው ይህንን መማማር ያስፈለገው !

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 ปีที่แล้ว +2

      ከመናገራችን በፊት እናስተውል ክርስቲያኖች ትእግስት እና ማስተዋል ያስፈልጋል የኛ መፅሐፍ ቅዱስ ተተንትኖ አያልቅም እናቴ ለመውጣትና ለመሮጥ ለመሣደብ ለማንቋሸሽ አንቸኩል 😢😢😢😢🥺🥺😭😭😭😭