"የታዘብኩትን እና ያየሁትን ነገር ለመናገር እስካሁን አልፈራሁም ወደፊትም አልፈራም።" - አርቲስት ኑርአዲስ ሰይድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ส.ค. 2019
  • "የታዘብኩትን እና ያየሁትን ነገር ለመናገር እስካሁን አልፈራሁም ወደፊትም አልፈራም።" - አርቲስት ኑርአዲስ ሰይድ

ความคิดเห็น • 301

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 5 ปีที่แล้ว +105

    ኑርአዲስ ፍልቅልቅ ነገር ነህ። ሰላም ይብዛ
    አማራዬ ስታምሩ ምችት ይበላችሁ😍

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 5 ปีที่แล้ว +3

      tina be abyssinia
      💪💪💪✔✔✔✔👌👌👌😗😗

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 5 ปีที่แล้ว +48

    ዋውውውው ስታምሩ አማራነት ውበት ነው ራያ ወሎ ነው ወሎም ቤተ አማራ ነው ወልቃይት ጠገዴ መተማ ሁመራ ጎንደር ነው ጎንደርም አማራ ነው!!!

    • @nitsuworkabera8772
      @nitsuworkabera8772 5 ปีที่แล้ว +7

      ሚሚ ባላገሯ ፕሊዝ እንተዋወቅ ሁሌም የምትፅፊያቸው ጽፎች አጀትን ያርሳሉ ሁሌም እከታተልሻለው በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ እዴት ነው ላገኝሽ የምችለው fb የምትጠቀሚ ከሆነ በዛ እንተዋወቅ እህቴ

  • @user-kx4dh3tr6k
    @user-kx4dh3tr6k 5 ปีที่แล้ว +62

    አሰራቶች የአማራ ፈርጦች አቦ ይመቻችሁ ሰላም አማራዬ አያምሩም።

  • @user-wv1zt1fp8o
    @user-wv1zt1fp8o 5 ปีที่แล้ว +142

    አማራ በመሆኔ ወላሂ በጣም ነው የምኮራው

    • @selamsemawe7819
      @selamsemawe7819 5 ปีที่แล้ว +8

      ማርያምን እኔም አማራ ነት ከራቴ ነው

    • @user-wv1zt1fp8o
      @user-wv1zt1fp8o 5 ปีที่แล้ว +5

      @@selamsemawe7819 በጣም እንጂ ደሚዋ

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i 5 ปีที่แล้ว +5

      ሀያት አማራ ነኝ እኔምበጣምነውእምኮራው

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 5 ปีที่แล้ว +4

      ሀያት አማራ ነኝ
      💪💪💪💪💪💪✔✔✔👌👌😗😗

    • @user-ue6qh3ot8z
      @user-ue6qh3ot8z 5 ปีที่แล้ว +6

      በጣም አማራዬ አማራነት ውበትነው የኔ ማር 😘😘😘😘

  • @fatemafatema7446
    @fatemafatema7446 5 ปีที่แล้ว +23

    እየደጋገምኩ አየሁት እሁድ የለሁም እስክዛወ ስላም እንሁን መታደል ነው አማራ መሆን ባህላችን እደሚምር በጣም ዉብ ናቹህ

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 5 ปีที่แล้ว +26

    ኑር በጣም እናከብረሀለን እኖወድሀለን የኛ እቁ ብርቅዬ ነህ

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 5 ปีที่แล้ว +14

    አቦ እንኳን እናትህ ወለዱህ
    ባህላዊ ጥበብን መግበው ለእኛ አስረከቡህ
    የሚማርክ፣ የሚያስደስት የእኛ ባህል
    መሰንቆ፣ ክራር፣ ዋሽንት... እውድ ሲል
    ኑረአዲስ የባህል ንጉስ
    ሁሌም ክቡር ነህ በስራህ ቅዱስ
    ስንቱ ጨፍሯል፣ ደስታ ውጦታል
    በለው በወንጪፉ፣... እታቱን ብሏል፡፡

  • @andualem6324
    @andualem6324 5 ปีที่แล้ว +26

    እውይ ደስ ስትሉ ከአለባበስ ከአነጋገር እስከ እስክስታ አወራረዳችሁ ውድድድድድ ውብ የአማራ ልጆች

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 5 ปีที่แล้ว +40

    ስጠብቀዉ ኑርዬ ስወድክ አፍጥኑት አማራ ልብሱ የቀብራራ ምግቡ የቆፍጣና ዉብ ናችሁ

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 5 ปีที่แล้ว +59

    ክክክ ገነት ዛሬ በጣም አምሮብሻል
    የሆንሽ ቆንጅዬ ነገር ስወድሽ😘❤️

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 5 ปีที่แล้ว +6

      tina be abyssinia
      👌👌👌✔✔😗😗

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z 5 ปีที่แล้ว +5

      😍😍😍😍 የአማራው ቀብራራ

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i 5 ปีที่แล้ว +5

      ናርዶሥ የማሪያም ልጅ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ናርደየበደስታሞትኩ።ኑሬንሳይ

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z 5 ปีที่แล้ว +3

      @@user-jv5cg6bk3i 😂😂😂 እኔም በጣም ደሥተኛነኝ አቅርቡልን እያልን ነበር ሠላምነሺ የኔ ውድ😘😘😘😘

  • @agazhewondm7080
    @agazhewondm7080 5 ปีที่แล้ว +27

    እሰይ የኛ ጀግና! በርታልን።

  • @user-hd4sn2wk3f
    @user-hd4sn2wk3f 5 ปีที่แล้ว +10

    እኛ አማራዎች የሚያኮራ የተዋበ ባህልና ትውፊት አለን በአማራነቴ እኮራለው በርቱልን አስራቶች

  • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
    @haymiyehanaehethaymiyehana7952 5 ปีที่แล้ว +26

    እናንተን ያልጠበቅን ማንን እንጠብቃለን ደሞቻችን 💚💛❤

  • @donpetros8285
    @donpetros8285 5 ปีที่แล้ว +24

    አቤት ስታምሩ ። ወታቦዉን ሁላ ማየት ሰለቸን እኮ ። ሸጋ ናችሁ ኑሩልኝ ።

  • @yetid8114
    @yetid8114 5 ปีที่แล้ว +45

    አቤትትት ስታምሩ 😍😍😍 አሁን ኢሄን አይቶ እኮ እርርር የሚል አለ ተቃጠሉ እንግዲ

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z 5 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂 ይቃጠሉ

    • @hiwotelove6423
      @hiwotelove6423 5 ปีที่แล้ว +1

      💟💞💟

    • @appsapk2618
      @appsapk2618 4 ปีที่แล้ว

      er yigebgeb💖💖💪💪

    • @medinamedina4316
      @medinamedina4316 4 ปีที่แล้ว

      በጣም 😆😆 አማራ ፍቅር ነዉ😘😘😘😘

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z 5 ปีที่แล้ว +12

    ውዶቼ ስታምሩ ደሞቼ አማራወቼ ውድድድድድ 😘😘😘😘😘 ኑሩልኝ አማራነት ይለምልም

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 5 ปีที่แล้ว +42

    ወይሄ ጋዘጠኛው ወይኔ አማራ ያጣው ያችን አይነት ጋዘጠኛ ነው ደስ ስትየ የኔ ደም ዋዋዋዋውውውው ነው እዴት እዳስደሰትሽኝ እውነትም የአስራት ጋዜጠኛ

  • @aleminykgojamoneloveethio4654
    @aleminykgojamoneloveethio4654 5 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ማሮች ስታምሩ ዉድድድድድ ደሞቼ ባህላችን ዉብታችን አማራነት ኩራት ነው አማራነት ፍቅር ነው አማራነት ጥበብ ነው ዝንታለም አማራ አማራ አማራ !!! በርታልን ወንድማችን በጣም አድናቂ ነኝ ❤️👌

  • @abiotyinager635
    @abiotyinager635 5 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ አርቲስት ኑርአዲስ አይዞህ በርታ ጀግናችን ነህ!!!!!

  • @user-it1ng1zz4o
    @user-it1ng1zz4o 5 ปีที่แล้ว +9

    ምቀኞች እርር በሉ ራያ ስወዳችሁ
    ራያ አማራ ነው ኑራድስ ፍቅር ነህ
    አንድ አማራ ሁልጊዜም የሚያምርብን
    አማራ መሆን መታደል ነው

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 5 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ሰው ለአማራ የቆምህ እንወድሀለን

  • @yordanosassefa1173
    @yordanosassefa1173 5 ปีที่แล้ว +8

    በጉጉት በደንብ ነው የምንጠብቃችሁ። ኑርየ ኣቦ ረጅም እድሜ ኑርልን ኣይናችን ነህ!! እናመሰግናለን አስራት ያኣማራው ብቸኛው ሚድያ!!

  • @wgebrialwegiziabher4859
    @wgebrialwegiziabher4859 5 ปีที่แล้ว +9

    አንበሳው አኩርተኸናል እናመሠግናለን እውነትም የራያ አማራ ደፋር ጀግና

  • @user-dt8fi6el9w
    @user-dt8fi6el9w 5 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ኑሬ ኑረልን

  • @selamto4545
    @selamto4545 5 ปีที่แล้ว +12

    I am very proud of to be AMHARA. Love you all.

  • @nbbvbn1872
    @nbbvbn1872 5 ปีที่แล้ว +10

    በርቱ አስራቶች እውነትም የአማራ ሚዲያ ናችሁ

  • @tokemandawit7535
    @tokemandawit7535 5 ปีที่แล้ว +5

    አቦ ታምራላቹህ ሁሌም አማራ ነን

  • @user-oc4iq2ie9w
    @user-oc4iq2ie9w 5 ปีที่แล้ว +10

    ወድማችን ኑሬ ጠክር እንወድሀለን

  • @user-lw5ix3ww5j
    @user-lw5ix3ww5j 5 ปีที่แล้ว +8

    ገነት የኔ እህት በርችልን ትግሉ ይቀጥላል

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 ปีที่แล้ว +5

    ስማ በለዉ ጀግናዉ ይህ ግንድ ብአዲን ዎሬ ብቻ ነዉ ማንነታችን አስዎርሰዉ ቀሩ ጀግኖች ዎደቁብን የማንነታችን ዉጤቶች

  • @user-bt9kv1ob7h
    @user-bt9kv1ob7h 5 ปีที่แล้ว +2

    ከልቤ የምወደው አርቲስት ነው ኑርአዲስ የሱን ሙዛቃ ባደመጥኩ ቁጥር እደሰታለሁ ከደስታየ ብዛትም አለቅሳለሁ ብቻ ግን ያንተን ነገር አምላክ ይጠብቅልኝ በውነቱ አድነትን ማንነትን ወሰንን እያሳየህ ያለህ ባሁኑ ስሃት አንተነህ ከልብ ነው ያሳየኼን ኑር እናከብርህአለን እንወድህአለን ሰላም ላንተ ይሁን።

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 5 ปีที่แล้ว +19

    እሽ አስራቶች በጉጉት እንጠብቃለን ሰዓቱን ንገሩን እና ላይቭ አስተላልፉልን የኔ ልዩወች የኔ ማሮች😍😍

    • @talalalazemi7195
      @talalalazemi7195 5 ปีที่แล้ว

      💞💞💞💞💞💞ዉድድድድ

  • @user-pu3sp9my8e
    @user-pu3sp9my8e 5 ปีที่แล้ว +2

    ኑሬዋ፡ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ጥላቶች ይጠብቅህ ፡እድሜና ጤና ይሥጥህ ወድማችን

  • @user-pw2zx2mz1p
    @user-pw2zx2mz1p 5 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጀግና ኑርልን ስወድህ👍👌❤🌷👏

  • @meyimunahassen6600
    @meyimunahassen6600 5 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ማኛ ይመችህ ልንኮራ ይገባናል አማሮች

  • @rayatube3770
    @rayatube3770 5 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና የጀግና ዘር እንዲ ነው
    ራያ ራዩማ ዝንት አለም አማራ ድምፀ መረዋው ኑሬ ሠላምክ ይብዛ

  • @mominaaumere5848
    @mominaaumere5848 5 ปีที่แล้ว +10

    ኑርየ ኑርልን ዘፈኖችህ ሁሉ የመጣሁበትን ቀየ ነው የሚያስታውሱኝ, የለበሳችሁትን ልብስ ደግሞ ከየት ባገኘሁት በርታ አንድ ቀን መልስ እናገኝ ይሆናል.

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 5 ปีที่แล้ว +7

    ራያ ራዩማ ኑር አዲስየ ስወድህ እኮ ሁለታችሁም ስታምሩ አማራነት ኩራት ውበት ጀግንነት መከታነት ፍቅር ነው

  • @waytiwayti6205
    @waytiwayti6205 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እንዴት እንደምታምሩ አማራዬ

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara3760 5 ปีที่แล้ว +82

    አማራነቴ ኩራቴ ማንነቴ ነው ወላሂ ዘረኛ ነሽ የሚል ካለ👎👈

    • @selampeace9181
      @selampeace9181 5 ปีที่แล้ว

      😘❤️

    • @usehug8896
      @usehug8896 5 ปีที่แล้ว

      አማራነት የሚሊኒክ ዘር ብቻ ነው ወላሂ አትበይ ትርጉሙን እውቅ ወየስአያት ቅማቶችሽ ናቸው

    • @fggfd4034
      @fggfd4034 4 ปีที่แล้ว +2

      Amaraye ngus neh betefetroh nur lezelalem yareb👈👍👍👍👍👍👍

    • @nlove7850
      @nlove7850 4 ปีที่แล้ว

      ካፍሽቁርጥ 👎👎👎👎ያማራጥለት

    • @fggfd4034
      @fggfd4034 4 ปีที่แล้ว +1

      Amaranegni eni yekora yetera yasamnew tsgi yabachew mekonen yeza yekebrara 👌👈👍👍👍💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @mekde5068
    @mekde5068 5 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ልጅ ስወደው አማራነት ውበት ነው ስታምሩ እሁድን በጉጉት እንጠብቃለን 😍😍😍😍💚💛❤️💐💐💐💐💐

  • @user-ij3mr1pd3c
    @user-ij3mr1pd3c 5 ปีที่แล้ว +5

    ኑሬ ራስህ ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-lw5ix3ww5j
    @user-lw5ix3ww5j 5 ปีที่แล้ว +9

    ወይይይ ኑሬ ስጠብቅ ነበር በአስራት እሽ ጭፈራችሁን እዳትቆርጡት ደስስ ሲል

  • @meljosh100
    @meljosh100 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምወደው አርቲስት ነው

  • @tihuner9392
    @tihuner9392 5 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን አርራቶች በጉጉት እጠብቃለን

  • @eframmekonen8441
    @eframmekonen8441 5 ปีที่แล้ว +5

    ኑሬ ኑራዲስ ሰይድ ኑርልኝ ኑርልኝ አቦ

  • @salamx4681
    @salamx4681 5 ปีที่แล้ว +23

    አሥራት የሁም አማራ ድምጥ ነው

  • @zmzmjsi1197
    @zmzmjsi1197 5 ปีที่แล้ว +4

    ኑራድስ ሰኢድ በርታ

  • @lubabaethioplaethiopla7962
    @lubabaethioplaethiopla7962 5 ปีที่แล้ว +6

    ኑርየ ጀግናው እንወድሀለን

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 5 ปีที่แล้ว +12

    oh አማራነት እንድህ ነው አምላኪ እንኳን ከታላቁ ህዝብ አማራ ፈጠርከኛ

  • @salammar7217
    @salammar7217 5 ปีที่แล้ว +7

    በጉጉት እንጠብቃለን አስራቶች ይሄን ዘፍኝ ስወደው

  • @user-uz4yr8uy5s
    @user-uz4yr8uy5s 5 ปีที่แล้ว +1

    አስራቶች ስወዳችሁ ትክክለኛ ያማራን ባህል አከባበራችሁ ካነጋገር እስከ አለባበስ ዋውውው ኑሬ ጀግና ባህሉን አክባሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @jone.m838
    @jone.m838 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት አስደሰታችሁኝ የራያ አማራ ቀን አለው ለሁሉም፡፡ አስራት በርቱ ኘሮግራማቹህ አሪፍ ነው፡፡ ቀጥሉበት ህዝቡን ማንቃት አለባችሁ በተለይ የውጪ ሃገር ያለው ሙሁሩን ባለሃብቱን ዲያስፖራውን፡፡

  • @ayuastu5611
    @ayuastu5611 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ኑርዲ እንዲት እፈራለሁ አማራ ሁኝ ኮራውብህ

  • @betibeti1321
    @betibeti1321 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ስታምሩ ካይን ያውጣችሁ እውነት ፈጣሪ ከናተጋይሁን በርቱ ሁልጌዜ በባህል ሉብሱ ኑልን ውይ ውበት

  • @user-ru4sb8vr8v
    @user-ru4sb8vr8v 5 ปีที่แล้ว +4

    ኑሯዲስ የራያው አኮራሃነ ሰላምህይብዛ

  • @betitube12
    @betitube12 5 ปีที่แล้ว +2

    እንጠብቃለን ስታምሩ ዋው በርቱልን ሁሉም በተለያየ ሙያው ህዝቡን ማንቃት አለብት ::

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና በርታልን የኔ ፍልቅልቅ ስታምሩ በክፈ የተመኘህንና ያየህን እንደ አብነ ንፍስ ከዚች ገጽ ያንሳልህ የኔ ልዩ

  • @selamtubeselmtube2852
    @selamtubeselmtube2852 5 ปีที่แล้ว +7

    Nur Adis Yengaa Jigena Beretalen Yengaa Amarayee Ney Mushirayee And Amara

  • @yantesirayitayew7920
    @yantesirayitayew7920 5 ปีที่แล้ว +3

    ክበር ኑርየ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @yhj6940
    @yhj6940 5 ปีที่แล้ว +5

    ኑርየዋ የኔ ድምፀ መርዋ

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ስታምሩ ደሞቼ😍

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z 5 ปีที่แล้ว +2

    ራያ አማራነን ኑሬ ቆጆ😍😍😍

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g 5 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጀግና ኑርልን ሺ አመት

  • @user-oz8rq3yd7q
    @user-oz8rq3yd7q 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ፍልቅልቅ ስወዳችሁ ደሞቸ 😍😍😍

  • @lalaissa4887
    @lalaissa4887 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አስራቶች እዴት ናችው ወድማችን ኑረዲ ሰላቀረባችው ከልብ እናመሰግናለን ። በነካ እጃችው እግግግግ ብሎ ወኔ ለብሶ የአማራውን ጀግንነት እያወደሰ መላ አማራን በዜማ ያወደሰውን የመይሳው ልብ የያዘውን የበላይን አትኩይ ባይነት የተላበሰውን የምኒልክ ዘር የጥቁር ኩራት የስልጣኔ ምንጭ ያን የአባቶቹን ልጅ አቅርብልን እግግግግ

  • @ashagireabebe7728
    @ashagireabebe7728 5 ปีที่แล้ว +1

    ኑርአድሰ የማኛ የኔማር አንተ ነርልን የራያው መብርቅ ፡ጀግና አንተ እውነት ተናጋሪ ነህ ለወደፊቱም ቀጥልበት

  • @user-dt8fi6el9w
    @user-dt8fi6el9w 5 ปีที่แล้ว +20

    ጋዜጠኛይቱ ደሞ ሙሽራ መስለሻል ከሰው አይን ያውጣሽ

  • @user-dt5xk2pm5v
    @user-dt5xk2pm5v 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ድምፅ አቦ ቤተ አማራዎች ክፉውን ያርቅልን

  • @waytiwayti6205
    @waytiwayti6205 5 ปีที่แล้ว +3

    እንጠብቃለን ውዶችዬ ራያ ራዩማ

  • @meritamene1375
    @meritamene1375 5 ปีที่แล้ว +3

    አሥራት የኔ ደምፅ ነው

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 5 ปีที่แล้ว +1

    Here we have a real artist! Wow I can't wait to watch the full interview. Great!

  • @mesimarfromgonderamehra9194
    @mesimarfromgonderamehra9194 5 ปีที่แล้ว +2

    ኑሬልኝ የኔ ማር

  • @dhugffcftr7816
    @dhugffcftr7816 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይ የኔማርርርርር ሲያምርብሽ አልጠገብኩሽም ባይባይሽ ካይን ያውጣችሁ አበረታተት ለሱም ሀሪነው ሰው ይወቀው ምርጥ የባል ተጭዋችነህ በርተ ወንድማችን

  • @user-gt6ti7tm6e
    @user-gt6ti7tm6e 5 ปีที่แล้ว +17

    አቤት ልብሱ ከገላሺ ጋር የተሰፋ ነው የሚመስለው በጣም ታምሪያለሺ

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 5 ปีที่แล้ว +2

    አማሩች ይመቻችሁ የአማራ ጥላት ይወደም

  • @user-jv5cg6bk3i
    @user-jv5cg6bk3i 5 ปีที่แล้ว +4

    ኑሬጀግናውእንወድህአለን

  • @abresh1079
    @abresh1079 5 ปีที่แล้ว +2

    Am so proud to be Amhara 😍

  • @bdhdhdjdh2335
    @bdhdhdjdh2335 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ገንዪ የኒ ቆንጅ እሕት በጣም አምሮብሻል

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው አማራ በመሁኔ እኩራለሁ ጅግና

  • @munamuna8340
    @munamuna8340 5 ปีที่แล้ว +9

    አማራ ወይ ውበት እረ ከአይን ያውጣችሁ አማራ ፍቅር ውበት ነው አማራ ማለት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት አማራ ማለት ነው አራት ነጥብ

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 5 ปีที่แล้ว +4

    ወለየዋ 💚💛❤😭😭😭😭😭

  • @memeabebe5273
    @memeabebe5273 5 ปีที่แล้ว +3

    Just want to give him a big hug.

  • @Elias44475
    @Elias44475 5 ปีที่แล้ว +2

    Amharayeeeeee ❤️ , he is our hero

  • @esmizeesmize531
    @esmizeesmize531 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አማራነት ኩራት ነው ምርጥ የራያልጅ

  • @John-zg9om
    @John-zg9om 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ተራራ ቢወድቅ በሰው ይነሳል ሰው ግን.. ..
    እንደዚህ አይነት ጀግናዊ የመልስ ምት ያስፈልጋልና ሌሎቹም ከመርመጥመጥ እደጀግናው ቆፍጠን በሉ!!!!

  • @user-dt5xk2pm5v
    @user-dt5xk2pm5v 5 ปีที่แล้ว +1

    ኑርሽ ስወድህ ጀግና አማራዊ

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n 5 ปีที่แล้ว +2

    ታምራላቹህ 😍

  • @fatemafatema7446
    @fatemafatema7446 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ ትታምሩ

  • @mesimarfromgonderamehra9194
    @mesimarfromgonderamehra9194 5 ปีที่แล้ว +2

    እፉ የኔ ውድ

  • @destabisat115
    @destabisat115 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የኔ ማሮች ስታምሩ

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 5 ปีที่แล้ว +2

    አማርነቴ ኩራቴ ደስስስስስስስ ስትሉ!!!

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +2

    አማራ እንቁ ባህል ይችን የመሰለች ሀገራችን እንደቅርጫ ስጋ ሊቀራመቶት አይናቸውን አፍጠዋል በየቦታው

  • @ethiopfrste5045
    @ethiopfrste5045 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰወድህ አንበሳዉ

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 5 ปีที่แล้ว

    አማራነት ኩራት አማራነት ጅግንነት አማራነት የሰው ልጅ ውሀል ነው አማራነት ይለምልም ምርጥ አማራ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏💪💪❤️💛💚 አቤት ድምፅ 👏👏👏🥰

    • @user-xp5zs3ds7o
      @user-xp5zs3ds7o 4 ปีที่แล้ว

      ነስድስ ዳስ ትላላችሀ

  • @selamtadele4580
    @selamtadele4580 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራነት መታደል ነው፡፡ደስ ስትል

  • @zakirhusenalem8599
    @zakirhusenalem8599 5 ปีที่แล้ว +2

    Ufffff yene mirttttt tilobgn siwedik ayy dmts😘😘😘😘

  • @user-gh8gf1oh1q
    @user-gh8gf1oh1q 5 ปีที่แล้ว +4

    አማራ አገር መስራች ነው ስንል በምክኒያት ነው እይት እሲ አለባበስ 👈 በየ ቦታው የአማራ አለ ባበስ ነው ያለው ባለ ታሪክ የራሱ ፊደል ቀርፆ አገር ያቆመ ጀግና ህዝብ ነው ኑርዬዬዬዬዬዬ አበሳው ኸረ የአማራ አርቲስቶች ወጣ ወጣ በሉ ወኔ ቀስቃሽ ሙዚቃ ዘምሩ እደ ኑርዬ የወልቃይት ራያ አላማጣ

  • @fggfd4034
    @fggfd4034 5 ปีที่แล้ว +1

    Nurye yene lyou berta yene jegna

  • @user-bh5ni4ne1g
    @user-bh5ni4ne1g 5 ปีที่แล้ว +1

    ኑርዬ የወንዜ ልጅ