በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ተጋበዙልኝ ወይ ስደት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 877

  • @ትብለጥአዲሱትብለጥአዲሡ
    @ትብለጥአዲሱትብለጥአዲሡ 6 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጌታ ተመሥገን ለሠጠህኝ ፀጋ አመሠግንሀለው የሠጠህኝን አታጉልብይ ሰርቼ እንድበላ አይኔን አይናማ ጆሮዬን እንድሠማ በእጆቼ ሰርቼ በእግሪ የትም ሂጀ እንድበላ አድርገህ ስለፈጠረከይ ላንተ ትልቅ ምስጋና ይድረስህ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @ዜድነኝሳቂታዋ
    @ዜድነኝሳቂታዋ 7 ปีที่แล้ว +289

    ግን ሰው ስንባል በጣም ፈጣሪን የማናመሰግን ነን እውነት ስደት ምን አደረግ ወደን የመጣንበት አይደለ ዋናው ነገር ጤና ነው ጤና ካለሁሉም ነገር ያልፋል በትንሽ በትልቁ ፈጣሪን አታማሩ። ከኛ የባሱ ስት እና ስት ሚስኪኖች አሉ አይደለ ያለንበትን ማመስግን ነው ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት

    • @emusalahadin9027
      @emusalahadin9027 7 ปีที่แล้ว +6

      ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ አረ ወላሂ በትክክክል ከኛ ስንት በሽተኛ ስንት ችግርኛ አለ ወላህ ይህንን ብናውቅ ኖሮ አላህ አናማርርም ነበር እህቴ

    • @mashaelaladhab6528
      @mashaelaladhab6528 7 ปีที่แล้ว +1

      ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ ትክክልነሽማርስትበሽተኛስትበችግርላይአለጤናከሆኑሁሉምያልፋልአልሀምዱሊላለሁሉምነገርበሠላምለሀገራችንያብቃንያረብ

    • @emusalahadin9027
      @emusalahadin9027 7 ปีที่แล้ว

      mashael Aladhab አሜን አሜን እህቴ ኢንሻ አላህ አይዞሽ ያስብነውን እናሳካ እያልነው እንጂ ሁሉም በጊዜው ይሆናል ማሬ አላህ ባለሽበት ይጥብቅሽ አላህ ጤና ነው ዋናው ማሬ ማሬ

    • @eeyeyw3454
      @eeyeyw3454 7 ปีที่แล้ว +1

      ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ ትክክልውዴ

    • @mashaelaladhab6528
      @mashaelaladhab6528 7 ปีที่แล้ว

      EMU SALAHADIN القحطاني እሽማርየሁላችንንምአላህይጠብቀንሠላምሁኝልኝማሬ

  • @Mነኝብንትአሊወሎየዋስደተ
    @Mነኝብንትአሊወሎየዋስደተ 6 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላ ስደት ብዙ ነገሮችን አስተምሮኛል ድንን ከስው ጋር እንደት እንደምኖር ስደት ለእኔ ትምህርት ቤቲ ነው ለአላህ ምስጋና ይስጠው እንጅ ምንም አይስጠውም አልሀምዱሊላ

  • @አሞነኝየረሡልወዳጅ
    @አሞነኝየረሡልወዳጅ 6 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊላህ አለኩል ያህል በነገራችላይ
    ስዴት ሀገር ብዙ ትምህርት አግኝተናል በዛም
    ላይ ስርተን እራሳችንን ችለናል ሳ ወለላ
    እና ክፊም ቢደርስብን በትግስ መወጣት አለብን
    እናም የሀገሬ ልጆች እወዳችኅለሁ በያላችሁበት
    ስላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ

  • @እሙበረካ-ጰ7ቈ
    @እሙበረካ-ጰ7ቈ 7 ปีที่แล้ว +13

    ለኔ ስደት ማለት የት/ም ገበታየ ነው ብዙ ነገረ የተማረኩበት አላሀምዱሊላ አላማረረም አላህ ደሞ በሠላም ከበተሠቦች ጋ ይደብልቀኝ ለሁላችሁም

    • @حواحوا-ذ2ط
      @حواحوا-ذ2ط 3 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @aaminacabdi1242
      @aaminacabdi1242 2 ปีที่แล้ว

      አይዋተመቸሺኛሥደትለግዜዉቢከፈንምብዙነገርያሥተምራልአልሀምዱልላሁሉምያልፈልለበጎነዉ።

  • @wollowoldia1053
    @wollowoldia1053 7 ปีที่แล้ว +4

    እግዚያብሔር ይመስገን ስደት ባለዉለታዬ ነው አላማርርህም የሠራዊት ጌታ ልዑል እግዚያብሔር

  • @እስከይሁን
    @እስከይሁን 5 ปีที่แล้ว +9

    አህቶችየ ወድሞችየ በሰላም አንደወጣን በሰላም ለቅድስት ሃገራችን ያብቃን አግዚኣብሄር ከኛጋ ይሁን ኣሜን

    • @aaaa-x6k
      @aaaa-x6k หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏😢😢❤❤❤

    • @ImHello-go6mq
      @ImHello-go6mq 14 วันที่ผ่านมา

      🎉

  • @helimaahmed9869
    @helimaahmed9869 7 ปีที่แล้ว +2

    ሠምቸ የማልጠግበው ሙዚቃ ከዛሬ 8 አመት በፊት የነበረኝ ሂወቴን አስታወሽው እሂን ሙዚቃ የለቀቅሽው ጎደኛየ በጣም አመሠግናለሁ አይይይይይ ስደት የስራሀን ይስጥክ ሌላ ምንም አልልም

  • @salamdegu4586
    @salamdegu4586 6 ปีที่แล้ว

    ስድት ምርጥ ትምህርት ቤት ነው አንድ ቀን ሁሉም ያልፋል

  • @mekinengikewelo8231
    @mekinengikewelo8231 7 ปีที่แล้ว +16

    ባለ ትዝታወች ጉዳችሁ ፈላ እኔስ ትዝታም የለብኝ አልሀምዱሊላህ እናቴ ናት የናፈቀችኝ እማየ ክፊሽን አልስማ

    • @slidecell7510
      @slidecell7510 7 ปีที่แล้ว +1

      ልኑር ተደብቄ amen

    • @ነኢማሙሀመዲ
      @ነኢማሙሀመዲ 7 ปีที่แล้ว

      ልኑር ላንተ ብየ

    • @BoboBobo-mx7tl
      @BoboBobo-mx7tl 6 ปีที่แล้ว

      ልኑር ላንተ ብቻ

    • @BoboBobo-mx7tl
      @BoboBobo-mx7tl 6 ปีที่แล้ว

      ልኑር ላንተ ብቻ

    • @An-iv2yz
      @An-iv2yz 6 ปีที่แล้ว +1

      😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @gech6791
    @gech6791 7 ปีที่แล้ว +3

    አይዟችሁ ወገኖቼ በሙዚቃ እራስን ካማስጨነቅ ተመስገን እንበለው ጤና ያረገን አምላካችንን ሁሉም ያልፋል ስላማችሁ ብዝት ይበል በያላችሁበት♥

  • @smaeeramohammed4586
    @smaeeramohammed4586 7 ปีที่แล้ว +2

    የስደትኑሬእስከመቸነው ብቻ አልሀዱሊላ ትምህት ተምሬበታለሁ አይዛችሁእህቶች ያልፋል

  • @mounaybirhanu2227
    @mounaybirhanu2227 7 ปีที่แล้ว +85

    አንድ አንዴ ሰው መሆኔ በእውነት ያስጠላኛል እስቲ ተመስገን እንበል ሁላችንም እኮ እዝች ምድር ላይ ስንኖር ስደተኞች ነን ይህች ምድር ኪራይ ናት ሀገራችን በሰማይ ነው እባካቹ እናስተውል ህዝቤ ሆይ ትንሽ እንኳ እግዚአብሔርን አናማርር እስቲ አስቡት የኛን ህይወት ተመኝተው ወተው የቀሩ ስንት ወንድም እህቶች አሉን? እነሱን ማሰብ ስንችል ስለ እውነት እንኖረለን እውነቱ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ለሁሉም ምክንያት አለው

    • @tigsttg6680
      @tigsttg6680 7 ปีที่แล้ว

      Mounay Birhanu lik bileshale yene konjo ye contrate nuro new..

    • @mounaybirhanu2227
      @mounaybirhanu2227 7 ปีที่แล้ว +2

      +Tigst Tg
      ቲጂዬ እግዚአብሔር ለወገኖቻችን ማስተዋል ያድልልን ይህን እንዲገነዘቡት

    • @እግዚአብሔርመልካምነዉእግ
      @እግዚአብሔርመልካምነዉእግ 7 ปีที่แล้ว

      Awo Tikikli Blashle Eta

    • @missodbaye3264
      @missodbaye3264 7 ปีที่แล้ว

      Mounay Birhanu like like like my best

    • @mounaybirhanu2227
      @mounaybirhanu2227 7 ปีที่แล้ว +1

      +Misso Dbaye እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እህት ወንድሞቼ

  • @Soudi-zx4fc
    @Soudi-zx4fc 6 ปีที่แล้ว

    እኔስ ስደትን ውድድድ ነው የማርገው ማለቴ ስለ ሀይማኖቴ ጠንቅቄ ማወቄ ክርስቱስን በመከተሊ ደስ ይለኛል ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስደትም ፍልጌው ነው የመጠሁት አሁንም በስላም ላገራችን ያብቃን ሁላችንም

    • @صعدحصن
      @صعدحصن 2 ปีที่แล้ว

      ስሚኝማምየቁኑንጎዳናስመሪዘድልምከርሽእግዛቤሔርአምላክአይደለምየአላህመልካምባሪናመልክተኛነውማማየበወጉአስቢማንማንንምበማይጠቅምበትሰአትእዳይጨልምሽእስልምናንተከተይትጠቀሚዘድ

  • @wudetopic7343
    @wudetopic7343 7 ปีที่แล้ว +1

    ለኔ ስደት ክብር ነው ከሀገር ይልቅ በሰው ሀገር ተለውጭ ያለው ስደት ለዘላለም ትኑር

    • @Rahma-et3rt
      @Rahma-et3rt 5 ปีที่แล้ว

      ትክክልማርጭቃሁነንነበርየምንቀር

  • @jfour3290
    @jfour3290 5 ปีที่แล้ว +1

    በሥደት ያላችሁ ተጋበዙልኝ አንድ ቀን እንገባለን በፈጣሪ ፍቃድ ሥደተኛ ነኝ

  • @woinshtmuluye5135
    @woinshtmuluye5135 7 ปีที่แล้ว +45

    አዝማሪ ለገንዘቡ ብሎ ነው ሥደተኞቹ ደግሞ በነሡ ጭፈራ እናለቅሳለን ይገርማል መድሀኒአለም አንድ ቀን ሁሉም ይቀይራል

    • @mashaelaladhab6528
      @mashaelaladhab6528 7 ปีที่แล้ว

      Woinsht Muluye እውነትነውእነሱለገዘባቸውእኛእያዳመጥንሀዘንትዝታላኩብንእፍፍፍፍፍ

    • @najatindeees3470
      @najatindeees3470 7 ปีที่แล้ว

      Woinsht Muluye ትከከል ማሬ

    • @mrphone5485
      @mrphone5485 7 ปีที่แล้ว

      እውነትሽነውማርእግዚቢሄርበያለንበትበቸርነቱያሥበንአ

    • @sultans3032
      @sultans3032 7 ปีที่แล้ว

      Woinsht Muluye amen fetar bekaa yebalan

    • @halimamohammed6140
      @halimamohammed6140 6 ปีที่แล้ว

      Woinsht Muluye እውነትነው

  • @bertayalew6294
    @bertayalew6294 7 ปีที่แล้ว +3

    ዉድ፡ተናፋቂዋ ሀገሬ ሰላም በአየር ላይ

  • @እናቴሁሌም.እወድሽአለሁ
    @እናቴሁሌም.እወድሽአለሁ 7 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭😭😭 ውይ ስደት. የቤተሰብ ናፍቆት ሊገለኝ ነው.

    • @حواحوا-ذ2ط
      @حواحوا-ذ2ط 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @fatemafatema7596
      @fatemafatema7596 ปีที่แล้ว

      ውይይሞትአያሳየንያረብ😭😭😭😭😭

    • @T0yiba-g5j
      @T0yiba-g5j 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞን😭😭😭😭😭😭😭🇸🇦✍️🛬🇪🇹🛫😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @foziyaabdu1701
    @foziyaabdu1701 6 ปีที่แล้ว +1

    ስደት ሁሌም ኑረልን ለኔቢጤ የድሀ ልጆች እናቴ ከበቆሎ እንጀራ ወደ ጤፈ ተቀይራልኝ አለች ለናቴ ከዚህም በላይ ባደረግ ውለታዋ ተከፈሎ አያልቅምና ሰደተኛ በመሆኔ አይከፍኝመረ

    • @jemilabintali6556
      @jemilabintali6556 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ግን ደግሞ ያስጠላል

  • @ሃይማኖትHymanot
    @ሃይማኖትHymanot ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሸ ይብዛ ሰላም ላግራችን አግራችን ይባረክልን ሰለሙን ይሰጥን አየዞሸ ማረ ያልፋል ማያልፈ የልም

  • @መሲየወሎልጅ
    @መሲየወሎልጅ 7 ปีที่แล้ว

    እረ ተው ግን አትረብሹን እንኑርበት
    ይሄንብልብ የሚነካ ሙዚቃ እየጋበዛቹህ እፉፉፉፉፉ ውይ ስደት እረ በቃቹ በለን
    አይዟቹህ ያገሬ ልጆ ች በርቱ እንበርታ

  • @leonisaresumadero1677
    @leonisaresumadero1677 7 ปีที่แล้ว +2

    እንደው አሁንስ እብድ ሊያደርጉኝ ነው እነዚህ አረቦች እፍፍፍ ፈጣሪ በቃሽ በለኝ ስደት

  • @getereme2785
    @getereme2785 7 ปีที่แล้ว +9

    ስደት ምርጥ ትምህርት ቤት ነው ሆድ አይባሰን

  • @sewayeaberr2677
    @sewayeaberr2677 7 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን የምለዉ እሥኪ በያሀይማኖታቺሁ ፈጣራቺሁን አመሥግኑ አለትገደዳቺሁም ለለዉጥ እሥከወጣን ድረሥ ተመሥገን እያልን መሥራትነዉ

  • @Yighg-ri3ir
    @Yighg-ri3ir 5 หลายเดือนก่อน

    እኔስ እጃልኝ ዘድሮ ይች ሙዚቃ አፋቅሬአለሁ

  • @ጋልተጋዳላይመክሰብጋልተጋ
    @ጋልተጋዳላይመክሰብጋልተጋ 7 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምን ይሻለኛል እንዳልሄድ ምን ይዥ ብቸኝነቱን ባሰኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት እጅህን ይስጥህ ኣይዛችሁ ወገነቼ ትእግስት ዋጋ ኣለው

  • @hawletmohammed1677
    @hawletmohammed1677 6 ปีที่แล้ว

    እኔ ስደት አርግመውም እመርቀዋለሁ የህይወት ትምህርት ቤቴ ስለድኔ ስለህወት በሙሉ የተማርኩበት ነው ስደት እድሜክ እርዝም በል ግን ስደተኛን በሙሉ በሰላን መልሰን ወደ ውድና ለምለሟ ሀገራችን ስደት የህይወት መብራቴ ነው የሆነኝ ያልተማርኩት ነገር የለኝም

  • @rosaman6773
    @rosaman6773 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በሳላም ለናት ሀገራችን ያብቃን ይመስገን ፈጣሪ በሉ.ስደት ሂወታችን ቀይሮ ክፉ ደጉን አስተምሮናል ዋናው በሰላም መመለሳችን ቢሆን እንጅ

  • @bawabbawab6769
    @bawabbawab6769 6 ปีที่แล้ว +1

    አይዞችሁ እህቶች ሁሉም ነገር ያልፋል እግዚአብሔርን እናመስግን

  • @የወንድሞቸእህትነኝየወሎዋ
    @የወንድሞቸእህትነኝየወሎዋ 7 ปีที่แล้ว

    እኔ በስደት ላይ ስኖር ብዙ ነገሮችን ስለተማርኩእበት ከቤተሠብ እርቆ መኖሩ ቢከብድም ግን ብዙም አይከፍኝም ደግሞ ሠው አስገድዶኝ ሳይሆን እራሴ ወድጀ ነው የተሠደድኩት እንደውም የስደት ዘመኔ መቸም አረሳትም ትውስት ናት

  • @emuyeyegebriallljiyegebria5475
    @emuyeyegebriallljiyegebria5475 7 ปีที่แล้ว +71

    አትዋሹ ስዴት ስዴት አትበሉ ስዴት ለእኛ አስተማሪያችን ለውጣችን በቃ ሁሉ ነገራችን ነው የስዴት መጥፎነቱ እንዴወጡ መቅረቱ ነው ከዚህ ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን!!!

    • @mulu993
      @mulu993 7 ปีที่แล้ว +1

      አይዛን ስደት ባይኖር አትበሉ ለአንዱ ሲክፍው ለአንዱ ይቀይራል ትምርት ውስዱ ዋናው ጤና ነው ተመስገን በሉት ሲያመስግኑት ነው እምውዲ ፍጣሪ

    • @emuyeyegebriallljiyegebria5475
      @emuyeyegebriallljiyegebria5475 7 ปีที่แล้ว +2

      Mulu 99 ትክክል እህቴ

    • @gfff4629
      @gfff4629 7 ปีที่แล้ว

      emuye yegebriall lji yegebriall lji. ትክክክል በለሻል እህት

    • @mesiiintallafinfineekankal3050
      @mesiiintallafinfineekankal3050 6 ปีที่แล้ว

      Amennn

    • @meseretnais3310
      @meseretnais3310 6 ปีที่แล้ว

      እሜንንን

  • @mohmmdalshatru7291
    @mohmmdalshatru7291 7 ปีที่แล้ว +7

    እህት ወንድሞቼ ባልችበት እግዝያብሄር ይጠብቃችው በስደት ኣለም ያላችው እግዝያብሄር በሰላም ለሃገራችን መሬት ያብቃን

  • @samirasamira1000
    @samirasamira1000 7 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችንም ፈጣሪያችን እናመሥግን ሥደት ጥሩ ነው ብዙ።ነገር አሥተምሮኛል ለራሤ የሠውን አላውቅ ግን ወደ ፈጣሪ ዙር ብለን እንለምነው ሞሸ ዘፈን

    • @rabiamohamedrabia9117
      @rabiamohamedrabia9117 ปีที่แล้ว

      አላህ ከስድትበቃችሁይበለን ዉድኢቶቢያ ልጅች

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍ አሁንሥ እዴት እደሠለቸኝ ይህ ሥደት መቼም እደ ሚሞላ አላቅም😭

  • @phonecell753
    @phonecell753 ปีที่แล้ว

    አይዞሽእህቴሁሉምነገርያልፋል

  • @mdmm3510
    @mdmm3510 7 ปีที่แล้ว

    መሰረት የጎጃሞ ውስጤነሽ ማር ተክክል ሰው ጤና ከሆነ ሁሉም ቅርብ ነው

  • @haytekerani8805
    @haytekerani8805 7 ปีที่แล้ว +21

    አይዛን እህቶች ሁሉም ያልፈል ያላገኝውም አለ አመሰግኑ

    • @ራህማየደሴልጂ
      @ራህማየደሴልጂ 7 ปีที่แล้ว

      Hayte Kerani ትክክል ዋነው ጤነ መስራት እየፈለጉ ስት ያልተሳካላቸው አሉ

    • @ferdosmohammed4304
      @ferdosmohammed4304 7 ปีที่แล้ว

      +ራህማ የደሴ ልጂ በትክክል

    • @يشيوالي
      @يشيوالي 7 ปีที่แล้ว

      Hayte Kerani አወያላገኝአለአይዟችህእህቶቸያልፋል

    • @saidawwal7627
      @saidawwal7627 6 ปีที่แล้ว

      Hayte Kerani download downloal

  • @SalamSalam-gx8jk
    @SalamSalam-gx8jk 7 ปีที่แล้ว +1

    ምን ስደት ስደት ትላላችው ማንም ገትቶ አላመጣችውም ስለዝህ በሁሉ አመስግኑ ምንድነው ማማር

  • @የተዋህዶልጅነኝያዉምየመቤ
    @የተዋህዶልጅነኝያዉምየመቤ 6 ปีที่แล้ว

    ዛሪ ከፍት ብሎኝል መክንያቱም የዛሪ 2አመት ልጄን አቅፊዉ ተኝቼ ነበር ዛሪ 2አመቱ ግን አብሪዉ የለሁም እረ በቀኝበቃኝ

  • @Tech-nh3di
    @Tech-nh3di 7 ปีที่แล้ว +1

    አስመሳይዎች እኔም ስደት ነኝ ግን ምንም
    አይመስለኝም ወዳጄ ስለመጠሁ ነው ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dejenabera3717
    @dejenabera3717 7 ปีที่แล้ว

    ስደተኛው አልቻልኩም
    በስደትላይ ያላችሁ እህትወድሞቸ እደምንአላችሁ የስደት ኑሮመረረን እንመለስ ወደሀገራችን እግድህይብቃን መረረን ሰለቸን እኔበበኩሌ ሰልችቶኛል ከእግዚአብሄርም እራቅን ወደእ/ርእንመለስ ይብቃይብቃይብቃይብቃ እፉፉፉፉፉፉፉ

  • @ሀያትይማምወድሜእወድሀለሁ
    @ሀያትይማምወድሜእወድሀለሁ 5 ปีที่แล้ว

    ስደት ኑርልኝ ለዘላለም አተባትኖር የትልደርስ ነበር አድም ቀን ተከፍቸ አላቅ ሁሉን ያስተማርከኝ ስደትዋ ውስጤነህ

  • @semiramohammedmohammed3583
    @semiramohammedmohammed3583 6 ปีที่แล้ว

    ላኪልኝ ልዩ

  • @ያአባቴናፊቂ-ለ3ዘ
    @ያአባቴናፊቂ-ለ3ዘ 7 ปีที่แล้ว +17

    ኧረ ወላሂ ወይ ሥደት ይህ ሙዚቃ ትልቅ ትዝታ አለብኝ አልቻልኩም እህህህህህ መቻል አቃተኝ እእእእእእእ

    • @እፉየገላ-ዀ7ዐ
      @እፉየገላ-ዀ7ዐ  7 ปีที่แล้ว

      ያንተ ልሁንና በሥምህ ልጠራ ቢልልኝ ምን አለ ቢልልኝ ehhhhhhhh new zim bilo

    • @ያአባቴናፊቂ-ለ3ዘ
      @ያአባቴናፊቂ-ለ3ዘ 7 ปีที่แล้ว

      እፉየ ገላ አልቻልኩም አሁንሥ እእእእ ሠቻል አቃተኝ ኡፍፍፍፍፍ

    • @الحمداللهالنعمتلالاسلام
      @الحمداللهالنعمتلالاسلام 7 ปีที่แล้ว

      እኔም አልቅሻለሁ

    • @sidikmd897
      @sidikmd897 7 ปีที่แล้ว

      ያንተ ልሁንና በሥምህ ልጠራ ቢልልኝ ምን አለ I will slug​gish a
      Thanks

    • @ferdosmohammed4304
      @ferdosmohammed4304 7 ปีที่แล้ว

      +አልሀምዱሊላ T አላህ.ይሽፊኪ
      አላህ.ህድያይስጠን.ያጀማአ

  • @hayatudubayi6846
    @hayatudubayi6846 7 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄር ይመስገን 3 ወር ነው፡የቀረኝ ልሄድ

  • @zerotlebanon3962
    @zerotlebanon3962 6 ปีที่แล้ว +1

    ኸረ በፈጣሪ ብላችሁ አመሰገኑ ምነው ሰደት ወደንና ፈቅደን ነው የመጣ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹሁ
    በጤና ማሰራትኮ በጣም ትልቅ ነገር ነው ኸረ ሰው ሁሉ ምን ነካው

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 7 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍፍ አሁንስ አልቻልኩም አምላኬ ሆይ እርዳኝ እና የልቤን መሻት ፍፅምልኝ!!

  • @bizalove3902
    @bizalove3902 7 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ፈጠረን አታማሩ ለጤና ብቻ ተመስገን በሉ ከእኛ የባሰም አለና በሀገሩ ጤና አጥቶ ስንቱ አለ የሚቸግረው ማንም እኮ ወዶና ፈቅዶ ነው ስደትን የመረጣው ፈጠረ ትዕግስት ይስጠን

  • @astarkasa501
    @astarkasa501 7 ปีที่แล้ว

    እግ/ር ይማሰገን አንች ዘፋን እንደህያምረልሸ ነው እኛ ግን እየኖረ ነው የተም ቦታ አለም ሰደት ናት አህቴ

  • @zozmangesto448
    @zozmangesto448 7 ปีที่แล้ว +1

    እውነት አሁንያልሽው ትክክል ነው ለምንፈጣሪን አናመሰግንም

  • @ቲጂየማርያምልጅ-ጘ7ጐ
    @ቲጂየማርያምልጅ-ጘ7ጐ 5 ปีที่แล้ว +1

    በስደት ላይ ያለን ስውች ሁሉ አይዞን እመብርሀን አለችን ተስፍ ይነርን እህህህህህህ e

  • @mesiyimer5093
    @mesiyimer5093 7 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ አቻለም አጀቴ ምንልሁን እከመቸነው ግን እስከመቸ የሜለሁ ቃላት ባይምሮየ እየተመላለሰ ይኖራን ወይይይይይይይይይኒ እናቴ ሀገሪ ??????.??..?????????

  • @AynaM-cd1sj
    @AynaM-cd1sj ปีที่แล้ว

    ሠለም ለ ሀገረችን❤❤❤❤ የ ሀገሬ ልጆች በለቹበት ሠለመቹ ይብዛ

  • @jedhaobhoor2613
    @jedhaobhoor2613 7 ปีที่แล้ว

    ስደትስደትእያላቺሁእምትራገሙትአአውቀንታልወጣንገትቶአላወጣንአላህምድእያለችሁመኖርእጂእኔመችምስደትበጣምብዙአስተምሮኛልስለዚህአታማሩትበሰላምወደአገራችንይመልሰን ማለትነውያለብን

  • @emuyekonjo8472
    @emuyekonjo8472 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @saharallam4233
    @saharallam4233 7 ปีที่แล้ว +3

    በስደት.የለቹ.እሂት.ውድሞቹ.በስለም.ለሃገረቸን.የብቀቹ.ኢኒሲ.ልግለገልነው

    • @ቀነንአቢይ
      @ቀነንአቢይ 7 ปีที่แล้ว

      Sahar Allam በጠምደሲ ይለሊ ኢነመሰጊነለን.ጡሩ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቘ6ጀ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቘ6ጀ 7 ปีที่แล้ว

    ምንጊዜም ተመስጌን የመብልው እህቶች እስኪ ስንት ስውች ናችው ህውታችውን ያጡት እኔ ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንግዳህም እግዚአብሔር ያውቅን እህቶች ምንጊዜም ሱከፋችሁ ሲተደስቱም እግዚአብሔር አመሰገኑ

  • @smera1795
    @smera1795 7 ปีที่แล้ว

    ስደት ለኔ በጣም ነው የተመቸኝ ለምንድን ነው የምታማርሩት

  • @user-uh1selam
    @user-uh1selam 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @menalumengstu6464
    @menalumengstu6464 7 ปีที่แล้ว

    እሰይ ቆይ ግን ስደት ምን አደረገ ለምነው ሰለችግር ማትዘፍኑ ኢትዬ ችግር ካልጠፍ መሠደዱን ማን ያቆማል ብላችሁ ነው የምታቋርሩ አላመረባችሁም ደግሞ ማንም አያለቅስም ስደት ማለት ለኔ ውስጤ ነው ድህነቴን ያራገፍሁበት

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 7 ปีที่แล้ว

    አላዝንም በጥጋቢ ነው የመጣሁት

    • @gakfudg9404
      @gakfudg9404 6 ปีที่แล้ว

      ሀይማኖት Hh በጥጋብሽም ቢሆን እዘጅበት እህት እኔ ጠግቤ መጥቸ መውጭ እራቀኝ አዝኘበታለሁ

  • @zebibasherif4750
    @zebibasherif4750 7 ปีที่แล้ว

    አዝማሬ ለብሩ ብሎነው የሚዘፍነው ስደት ማለት እራሳችንን ቤተሰቦቻችንን የሚቀይር ከነበርንበት ይቀይራል አሰብንበት ባንደርስም እኔ በበኩሊ ተመችቶኛል አልሃምዲሊላህ ያስተሳሰብ ድሃአንሁን አንዳድግዜ

  • @ethiopiantube3166
    @ethiopiantube3166 5 ปีที่แล้ว +1

    ብራችሁን ቆጥቡ ማሮች ስደት የሚያስመርረው ተንከራተን እንድሁ ስንቀር ነው አላህ ይጠብቀን

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 7 ปีที่แล้ว

    Alhemdulilahi hulum lebgo new alah bcha beselam yimelsen wedehegrachin fetarin atamaru amesgnut enji

  • @Sana-pg6eb
    @Sana-pg6eb 6 ปีที่แล้ว

    ስደት ብሎ የጀመረ ማነው እውውውውው ኣሁን እማ ናፍቆቴ ባሰብኝ ስደት እሚባል ስ እንደዚ ነው

  • @mozaalnuaimi1610
    @mozaalnuaimi1610 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አይዟችሁ እህቶቸ ሁሉም ያልፋል

  • @zedoz5947
    @zedoz5947 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነው መሰገነ ውስድትበጣምምርረቸእባክህእጋርእግብቸ

  • @jxjxxhx9338
    @jxjxxhx9338 7 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ስደት በዓለም የምያስጠለ የለም

  • @hshshhhdhdd6523
    @hshshhhdhdd6523 7 ปีที่แล้ว

    Egziabher lahgircni yabekanl bemderly fetna yal new Ehti wendemochi Ayezoechi yalefali Agiracnhi selamoni yabezalati wede yahgir ljwhchi

  • @bazahoni7936
    @bazahoni7936 2 ปีที่แล้ว

    ስደት መርርኝ ምን ላርግ

  • @hawletmohammed1677
    @hawletmohammed1677 6 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥና ምርጥ ጓደኞችጋ ተዋውቃለሁ

  • @rmcell1551
    @rmcell1551 7 ปีที่แล้ว

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ሠላሜ ነዉ እና ሠላማቹ ይብዛልኝ እ/ር ብርታት እና ሙሉ ጤና ይሥጠን እንጅ ሥደትን እማ ወደነዉ የመጣንበት ነዉ እና ብዙ አናማረዉ የቤተሠቦቻችን ጤንነት እና ሠላም ጭምር አይዞን እህት ወንድሞቼ አንድቀን ያልፍል ግን ሙዚቀዉ ያላቹ ከይቅርታ ጋ ተባበሩኝ

  • @abbarcom4405
    @abbarcom4405 6 ปีที่แล้ว

    እር ባካችሁ ኮሜት ሰጨውች ስደት ሰደት አትበሉ ውዳችሁ አይደልድ የውጣችሁት ይልቅ ፈጣረን አመስግኑ የባስ አለና

  • @NoraNora-dl7zr
    @NoraNora-dl7zr 4 ปีที่แล้ว

    ስደትመረረኝበዚሙዚቃሆድባሰኝ

  • @tilahungashaw1001
    @tilahungashaw1001 6 ปีที่แล้ว

    minew sis ... betabey enge

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእግዛብ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእግዛብ 7 ปีที่แล้ว

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን፡ዋናዉጤናነዉ ይመሥገን፡ፈጣሪ፡ጤነኛከሆነ፡ሁሉም፡አላፊነዉ ክብርምስጋና ለመድሀኒታችን፡ለአምላካችን፡ለእመቤቴ፡ማርያምልጅ
    እግዚአብሔር ይመሥገን፡በሉእህቶቾ፡አታማሩ

  • @mulugebrehiwet5507
    @mulugebrehiwet5507 6 ปีที่แล้ว

    ግን ሰው ስንባል በጣም ፈጣሪን የማናመሰግን ነን እውነት ስደት ምን አደረግ ስደት እኮ ሃፍት ነዉ ስደት እኮ ትምህርቲ ነዉ ሰድት ባይነሪ እኮ ሃፍት የለም ማለት ነዉ

  • @fozibaba2334
    @fozibaba2334 7 ปีที่แล้ว

    ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪን አናማር ስደት ስሙ ሁኖ ነው እጅ ከቤተሰብ ናፍቆት ውጭ ምንም አልሆን ደሞ ማንም አስገድዶን አልተደትን በስደት ስንኖር ከኛ አልፈን እህት ወንድሞችን እየረዳን እምንገኝ ነን በሀገርስ ሁነው ስንት ነው እየሰቃዬ እሚኖርው ሰው ለምን ይሄን እያንዳንዳችን እናቃለን ስለዚህ ሁሌም ባለን ነገር ፈጣሪን እናመስግን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ለሀገሬ ልጆች ልዪ ፍቅር አለኝ 😘

  • @gytrp5121
    @gytrp5121 7 ปีที่แล้ว

    ስድት አትበይ እግዜአብሔር። አመሰግናለሁ። ስድት ጥሩ ካልሁነ ትመለሽ ማን ያዝሽ

  • @loveandlove5064
    @loveandlove5064 7 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው የኛን እንባ ማን ሚዲያ ላይ ያውጣው

  • @እፉየገላ-ዀ7ዐ
    @እፉየገላ-ዀ7ዐ  7 ปีที่แล้ว

    እህቶቸ ሁላችሁም ስሙኝ ብዙ አይነት ሂወት አለን ሁላችነም ግን እኛ ተመቸን ብለን ሁላቸዉንም እደኛ እደሚኖሩ አድርገን አናስብ ቢያንስ ስት እህቶቻችነን ነዉ፡እያጣን ያለነዉ በስደት እኔ ይህን ሙዚቃ ሳቀናብረዉ ለኔ አይደለም ለምናየዉ ሁሉ ብየ ነዉ ግን የኛን ምቾት ብቻ አንመልከት ሁላችነም ባገሮቻችን ልጆች እያዘንን ነዉ፡ስት ስቃይ እያሳለፉ ላሉ እህቶቻችን
    እኔ በራሴ ፈጣሪ ይመስገን ብየ አመሰግናለሁ

  • @አሏህብቻበቂየነዉተወከልአ
    @አሏህብቻበቂየነዉተወከልአ 7 ปีที่แล้ว +4

    በፃፍኩላችሁ የዋትሳብቁጥር ሀይበሉኝ እልክላችሗለሁ ማሮች

  • @boontuusalaale7749
    @boontuusalaale7749 6 ปีที่แล้ว

    Wowwww beybatam desa yalel yamehane bewanat asmasni please ayyyyyyyyyyy❤️❤️❤️💔💔💔💞💞💞💞💞💘💘💘👍👍👍💖💖💖💖💕🌹🌹🌹💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @binteiselam3219
    @binteiselam3219 7 ปีที่แล้ว

    *እኛ በተግባረ ሰለለንበት ትንሺ ይክፈናል እነሱ ለእንጀራቸው ነው አረ ማን እንደሰዴት አሰተማሪ አለ እውቀት ማንነታችንን የለየነበት ገንዘብ የገኝንበት ሰዴት አይኖ አይጥፈ እኔ ብዙ መከራ አይቻለሁ በሰዴት ቢሁንም ከጉዳቱ ጥቅሙ ያመዝናል*
    አይይይ

  • @habtam7535
    @habtam7535 7 ปีที่แล้ว

    ውይ ዛራስ እንዴት ልሁን ስደት አይን ይጥፋ

  • @karimakarima3587
    @karimakarima3587 7 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ማጣት ከስቱ ለያየን ያርብ አሁንስ በቃ በለን

  • @semraali3488
    @semraali3488 7 ปีที่แล้ว +1

    ካልፍለጋቺሁ ለምን ሀገር አትሂዱም እህቱቸየ ሙዚቃ ምይባለል

  • @ሮቤልአለፍቅርበኛላይ
    @ሮቤልአለፍቅርበኛላይ 7 ปีที่แล้ว

    ማሬ እኔ አላህን ማማርር አይደለም ግን ሙዚቃ አንዳደየ የረሣሺዉን ነገር ያሥታዉሣል እና ዲገት ሆዲ ይብሣል ነገር ግን ሥለሁልም ነገር አልሀምዱሊላ ነዉ የሚባለዉ መሥራት የማይቺሉ አሉና ሳህ

  • @mariemarie8444
    @mariemarie8444 7 ปีที่แล้ว

    የሙዚቃዋን ስም ንገሩእስኪ

  • @እናቴለዘላለምኑሪልኝአልሀ
    @እናቴለዘላለምኑሪልኝአልሀ 7 ปีที่แล้ว

    ማነው ፍቃደኛ የሚልክልኝ ንገሩኝ

  • @fatimaalali5684
    @fatimaalali5684 7 ปีที่แล้ว

    በኢሞሀይብየሻለሁማሬ

  • @Laila-ef5ye
    @Laila-ef5ye 7 ปีที่แล้ว

    መቸነው አገሬ እምገባው

  • @hayatseid9701
    @hayatseid9701 6 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እስቴ ተውኝ ልኑርበት ስዴቴ ሳያሰኝ ደሞ እናተ በዝህ እየረበሻቹሁኝ ነው አሁንስ መረረኝ ይህ የወጠሁ 15 አመቴ ነው አሁን በሰው አገር 7 አመቴን ይዛለሁ ግን ምንም አላረኩም ምንይዘ እያልኩ በናፍቆት ልሞትነው ኡ ፍፍፍፍፍ አሁንስ

  • @ሀኒየማርያምልጅነኝሀኒየማ
    @ሀኒየማርያምልጅነኝሀኒየማ 7 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን እንበል ኧረ ለፈጣሪ በትንሽ በትልቁ አናማር እህት ወንድሞቼ ሁሉም ያልፋል ዋናው ነገር ጤና ነው !ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ !!

  • @zmzm182
    @zmzm182 6 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @habibaalawi1806
    @habibaalawi1806 7 ปีที่แล้ว

    ምንድነው እናንተ እኛ ስደት ከወጣን ጀምሮ ነው እዶ አቂዳችን በደንብ ያወቅነው ።።አው በርግጥ ከአገር ተራርቆ መሮር በጣም ይከብዳል ግን አይዞዋቹ ሙዚቃ ደሞ አታብዙ ሙስሊም የሆናቹ በአላህ ቃል እንደዛው ሌላ ሀይማኖት ላይ ያላቹ ደሞ በመፃፍቹ አንብባቹ ተፅናኑ

  • @hayatseid9701
    @hayatseid9701 7 ปีที่แล้ว

    እረተው ስዴት ይበቃኛል ከናት ከአባቴ ደብለቀኝ

  • @temirseid1570
    @temirseid1570 6 ปีที่แล้ว +5

    ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ

    • @seadaseada7890
      @seadaseada7890 4 ปีที่แล้ว

      እኔሥ ብወደው ቤተሠብ እቤ አሉኝ 😭

  • @አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ
    @አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ 7 ปีที่แล้ว

    የሙዚቃአድናቂ.ባልሆንም.ግንበስደትላይ.በጣም.ሆድያስብሳል.በተለይለኔ.ስደትምርርርርርርርርርር.መኖርድክምምምምምምምምም.ነውያለኝ.ችግሬ.ችግርሆኖብኝ.ነው
    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ.መልቶላይሞላ.ላይፈታህልሜ.እስከመቸ.ተንከራትቸ..እህህህህህህህ.