ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሰው ልጅ የሆነ ሰዉ የሌላዉን ሀይማኖት ሊያከብር ይገባል ! ግዴታ ሙስሊም መሆን የለበትም ሀይማኖት መከበር አለበት ! ልጅቷ የደፈራችዉ ፈጣሪዋን እና የፈጣሪዋን መልእተኛ ነዉ !!! የስራዋን ዋጋ ያገኘቸው አታሳዝንም 👏🏾👏🏾👏🏾
ትክክል እንደች አይነት ያብዛልን
እውነት ነው አላሀንና ለኛ አዛኙ ታላቁ ነብያችን ነው የተሰዳበቺው አላሀ ፍርዱን ያብስባት ያረብ ባአላህነና በነብያችን ቀልድ ዬለም
ትክክል።
ዘርሽ ይብዛ
ያች አይነቷን ያብዛልን ለሀቅ ኗሪ!!ነገ እናንተምጋ ትመጣለች በዛ ሳአት ምን ትሉ ነበር ለኡነት😭
ሙቤ ምንልበል❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹
صلى الله عليه وسلم
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለለህአለይወሰለም
Saw❤❤
😘😘😘
በለፈለፉ አፍ ይጥፉ ብሏል ያገሬ ሰው የታባቷ የስራዋን ነው ያገኘችውYESSSSSS ደስ ብሎኛል አሁን እስቃለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንካን አብራ ደስአለን መላው የሙሀመድ ልጁች
የመሀመድ ቡችላወች አፍርቡሉኤጭ
ወደድሽም ጠላሽም እምነት ኢስላም መዳን በአንድ አሏህ ብቻነው🌹🌹🌹🌹🌹@@HHhhe-c1p
አላህ ሆይ የኔ ጌታ ከተናገርኩ መልካምን አናግረኝ ወይም ዝም አስብለኝ አላህ የማይጠቅመኝን ሁሉ አርቅልኝ
ስንት መልካም ክርስቲያኖች አለ የኔ ጏንደኞች ጨዋ ናቸዉ የእዉነት
Alhalmduhilha bayisgltafha
ዘምዘም እኔ ስሜን ቶማስ ስለሚል ክርስትያን እንዳልመስልሽ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ቶማስ ብዬ እምጠቀመው በፖለቲካ ዙርያ ላይ ሙስሊምን የሚጮቅኑ ፀረ ሙስሊሞችን እምፍለምበት የራሴ ምክንያት ስላለኝ ነው አዎ አንዳንድ ጨዋዎች ይኖራሉ ይኖራሉ
መችም የሸገር ክርስተያኖች ጥሩ ናቸው የሌላውን ባላውቅም
@@ኢትዮጵያዊ አብሽር ወንሜ አላህ ይጠብቅህ
@@zamzamyimam3459 አሚን ሁላችንም
*ደስስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ያላቹ👍👍*
👍👍👍👍👍
እውነት በሆነ ወላሂ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍
🌺የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!🍫ቁርአን የልብ ሰላም 🍫ቁርአን የሂወት መብራት 🍫ቁርአን የረቡና ቃል 🍫ቁርአን የውመል ቂያማ ሸፍአችን 🍫ኢላሂ ልቤን በአንተ ፍቅር ሙላልኝ ለሙእሚን ባሮችህ በሙሉ አግራልን ያረብብ🍫ምርጥ ቲላዋተ🍃 ጋ🌹 በ🍃 ዙ🌹 ል🍃 ኝ🌹
አሰላሙዓለይኩም ምንድነው ፖስት የተደረገው1year ago ይላል የመቸ ነው
ፈጣሪን አንደበደልነው ቢሆን ምድር ላይ ማንም አይኖርም ነበር ግን ሁሌም ይቅር እያለን እንኖራለን ተመስገን
ወገኖቸ አንዳንድ ሰዎች በሚናገሩት ሁሉም ክርስቲያን ሙስሊምን ይጠላን ማለት አይደለም። በዘር በቋንቋ የምን ባላዉ ይበቃናል በሰዉ ሃይማኖት ጣልቃ ባንገባ ጥሩነዉ። ልጅቷንም ልቦና ይስጣት እግዚአብሔር መዋደድን ይስጠን
ልጅቱ እብድ ነች ምንም እውቀት የላትም ሰይጣን ልያዋርዳት ሥራውን ጨርሷል አላህ ሰማይና ምድርን ከፈጠረው ሌላ አይመስለኝም በማንኛውም እምነት ፈጣሪን የሰደቤ ዕድሜመው እንዲያሳጥር ግልፅ ነው ንሰሔ ገብታ ልጇን ባሳደገች ሳውዲ ቀልድ አያውቅም ታስራ ለኢትዮጵያ መንግሥት ብያስረክቧት እላለሁ
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ሙሥሊሞች መማር የምትፈልጉ ኑ ፕሮፋይሉን ተጭናችሁ ተጭናችሁ
👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👺👹🙀😽😽🙀🤎🖤😿😿😾😿😿😿😼
😭😭😭😭🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕555סססססססססס
ሱለላሁ አሊሂ ወሰለም
@@leylahussen5899 ስላህ አለሄ ወሰለም
ሱለላህአላሂወሰለም
< እረሱል ሰለላሁ..አለይሂወሰለም. የተራበን መግብ.የተጠማን አጠጣ.ሰወች መልካም እንድሰሩና .ከመጥፎም እንድከለከሉ.አዝዝ ይህን.ይህን ማድረግ ካልቻልክ.. ምላስህ መልካም ይናገር አለዚያ.ዝምበል> ብሮፈይሌን ተጭነችሁ ኑ
ሠሉ አለነቢ አሺራፊል ኸልቅ ወሀቢቢና ሙሀመድ ረሡለላ ለድናችን እንሞታለን
ሠሉአለሒወሰለም ሥሎላሕአለሒወሰለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰላም
Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa
ይማረን ይታረቀን የሰማይና የምድር አምላክ
አልሐምዱሊላህ የቃሩትንም የእጃቻዉን የማየገኙበት ቃን የአለህ ቅርብ አድርግልን የረብ
እኔኮ አላህንና መልክተኛውን እንወዳለን ይላሉ ቁርአን ሲደፈር አላህ ሱብነሁ ወተአላ ሲሰደብ ነብዩ ሲሰደቡ ይቅር እንበል የሚሉ ይገርሙኛል ውዴታው ምን ላይነው አጂብ አላህ ሆይ በሀቅ አፅናኝ ለተራሰው ማጨብጨብ ልኳን ማሳየትጅ እኔም ሙቬ አልሃምዱሊላህ
አሽቃባጭ አሥመሣይ ናቸው
ሠላምን ለሐገራችንፍቅርን ለሕዝባችንያድርግልንቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
መነው.ምላሳችነይበሣላችሁ.ለምነበተግባ.ቁረአነአቃጥለው..እዲህአለሆናችሁም.ባፍር.ባማራመሥጂዲ.ቁረአነሢነዲእዲህአልሆናችሁም..ይችለጂ.በሥሜትብትሣሣት.እምሣችላይወረቅይደረግአላችሁ.አላህተሣሣቸችነምይምራልተተመለሡ.እናተግነቦተሊካለማርግነውየምረጡት.የራሣችንነካቲማያሣምረልን.. የሚዲየሞኢሚን..
ጌታሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው።
الحمد لله الحمد لله الحمد لله الله اكبر الله اكبر الله اكبر
እግዚአብሔር እንደሰው አደለም ይቅር ይላታል አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ማናችንም በሰው መፍረድ ስልጣን የለንም
ክርስትያን ወንድማችን ክበርልን አላህ እንዳንተአይነቱን ያብዛልን
አዎ የራሡን ሀይመኖት ያምያከብር ሰው የሳውን ሀይመኖት ያከብራል
ውይኔ በቁሞ ሞት ያረብ መጨረሻየን አሳምረልኘ😭😭😭
Alhamdulillah
እኔም ወላሂ ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህአልሃምዱሊላህአልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህአልሃምዱሊላህ 💞💞💞 ምስጋና ለአላህ ወላሂ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለአለማቱ ጌታ ለالله ይሁን ሰሉ ዓላ ረሱል"!!!!!
ሰለለህ አለሂ ወሰህለም🇪🇹😍
አልሀምዱሊላህ እንኳን ተያዘች
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም
S.A.W
አላሁመ ሠሊወሠለም አለሠይድና ሙሀመድ ወአለአለይሂ ወሠለም አላህ ሆይ አንተ ማረን እንደሥራችን ሣይሆን እንደዝነትህ ማረን ያረብ ይቅርበለን
በረሱል ቀልድ የለም ያረሱለላህ ፊዳከ ሀቢዋ እሙይ
ወላሂ ነው የምልሽ አላህ ያኔ የተሣደበች ቀን ነው አፉ ያላት የሁላችንም ፍርድ በአላህ ፊት አቅሎላታል ለዚህ አጭር አለም በኛ መፍረድ ለሷ ቀለለ እድለኛ ነች የአላህን ስራ ለምን እንቀማዋለን እስኪ አንዴ ቆም ብለሽ አስቢ በቀን ውስጥ ስንት በደል እንሠራለን አላህ ባያልፈን ዋው አላህ ባያልፈን
ሙስሊም ወንድሞቻችን እህት ትችቶችን ይህ ለሁሉም ትምህርት ይሰጣል ምንም ቢሆን ሰው ፈጣሪውን መሳደብ የለበትም
ሻሎም ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነውምንም ለፍርድ አትቾክል ምንም ብትሳሰት እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ታገሡ ወገ ኞቼ
ሲጀመር ፍርድ ከፈጣሪ ነዉ ,ሲቀጥል እምነት በግድ ነው እንዴ?ሙስሊም አለምን ቢገዛ ምን እንደ ሚፈጠር መገመት ኣይከብድም😓
እነሱ የኦርቶዶክስ እምነት ሲሳድቡ አይደል የሚውሉት እንደ ሙስሊም ተሳዳቢ የለም
@@ሀናማርያም-ኈ8ረ ነጃት ካፊር ናት ለአረብ ሀገር ለመምጣት ነዉ ስሟን ነጃት ያለችዉ
@@የሙጃሒዶችወዳጅ ካፊር ይብዳሽ ቸርሙጣ ገረድ
الحمد لله رب العالمين يا رب لك الحمد كما ينبغي لجلال وجهك وعظيم سلطانك لك الحمد والشكر
እሠይ እንኳን ተያዘች አልሀሙዲሊላህ በረ ሰ ዋ ወ ቀልድ የለም ቅጣቷን ታገኛለች ምላሷ ከሤት እሚጠበቅ አደለም በፊትም የሠው እናት እየሠደበች አሥቸግራለች ለማንኛውም አላህ ቅጣቷን ይሥጣት
እግዚአብሔር ማሥተዋሉን ይስጠን ለሁላችን
አሜን የተረገምን ጠማማ ትውልድ እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ይሰጣቸው
አሜን እግዚአብሔር ማስታወሉን ይስጠን
የት አል የተያዘይበት ፍደው
አልሀምዱሊላሂ ረብለአለሚን እንኳን አብሮ ደሥ አለን ወላሂ በጣም ደሥ ያለኝ አልሀምዱሊላህ
አልሐምዱሊላህ እንኳንምተያዘች በረሡልመቀለድ ማለት በሞት ያሥቀጣል አላሕምንይሣነዋል ሢጀመር የትኛውም እምነት ሊከበርይገባዋል ወንድምእሕቶች
ግን ወላሂ እሄ ምላስ ያስገዲ ላል አሏህ ይጠብቀን
በጣም
በጣም፣ሡባሀንአላ፣
እናቴ ምን ትል ነበር የምላስ ወለምታ በቅቤ አይታሽም ትል ነበር
አቤቱ ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን ሁሉ አያውቁትምና ይቅር በላቸውምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስንከሰው ላይ ስህተት አይጠፋም መክረው ማስተካከል እያለ የራሳችሁን እህታችሁን አሳልፋቸሁ በመስጠጣችሁ የምትደሰቱ የቱንስ ያክል ውስጣችሁ ቢጨክንላችሁ ነው?
እነስጨካኝናቸው
በደልን ይቅር ማለት፡ ክርትያኖች በደልን ይቅር ማለት እንዳለብን ያስተምረናል። ምንም እንኳን ይቅር ማለት አንድ አንድ ጊዜ ከበደላችን የተነሳ በጣም ከባድ ነገር ቢሆንም በእግዚኣብሔር ኃይልና ፀጋ ታግዘን ግን ይቅር መባባል ይገባን።- “እናንተ የበደሉኋችሁን ይቅር ብትሉ የሰማይ አባታችሁ ደግሞ እናንተን ይቅር ይላችኋል” (ማቴ 6፡14-15)- “ወንድምህ ቢበድልህ ሂደህ አንተና እርሱ ብቻ ሁናችሁ ጥፋቱን ንገረው። ቢሰማህ እንደ ገና መልሰህ ወንድምህ ታደርገዋልህ” (ማቴ 18፡15-35)።- “እንዲሁም ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ የሰማዩ አባታችሁ ኋጥያታችሁን ይቅር እንዲልላችሁ እናተም በሰው ላይ ያላችሁን ሁሉ ይቅር በሉ” (ማር. 11፡25) ።- “እኛ የበደሉንን ይቅር እንደ ምንል በደላችንን ይቅር በልልን” (የሉቃ 11፡1-4) “ወንድምህ ቢበድልህ ገሥጸው፣ ቢጸጸት ይቅር በለው። በቀን ሰባት ጊዜ ቢበድልህና ሰባት ጊዜ ተጸጽቻለሁ ብሎ ወዳንተ ቢመለስ ይቅር በለው” (ሉቃስ 17፡3) ይለናል።- “ከእግዚኣብሔር ምሕረት ከመቀብልህ በፊት አንተ ራስህ ለሌሎች ምሕረት አድርግ” ከሚለው ጥንታዊ መንፈሳዊ አስተምህሮ የመነጨ ነው።6. ያዘነን ማጽናናት፦ የሚለው ስድስተኛው መንፈሳዊ የምሕረት ተግባር ደግሞ መሰረቱን ያደረገው በኦሪት ዘዳግም 15፡11 ላይ ነው። ያዘነን ማጽናናት ያዘኑ ሰዎችን ማጽናናት በተለይም በመከራቸው ወቅት አብሮ በመሆን አጋርነታችንን መግለጽ ያስፈልጋል። በመጻሐፍ ቅዱሳችንም ላይ የተጠቀሰውም የሚያሳየው ይህንን እውነታ ነው። የሰው ልጆች በተለያዩ ምክንያቶች ያዝናሉ፣ ይጨነቃሉም። እነዚህን የተጨነቁ ሰዎች መምከርና ከጭንቀታቸው እንዲወጡ በማድረግ በመንፈስ እንዲታደሱ ወደ ቀድሞ ጤናማ ወደ ሆነው ሕይወት እንዲመለሱም ማድረግ ይገባል።- “እግዚኣብሔር ለተጨነቁት እንባ ነው በመከራም ጊዜ መጠጊያ ይሆናል” (መዝ. 9፡9)- “እርሱ የተጨነቀውን ሰው ጭንቀት ቸል አላለምና ፊቱንም ከእነርሱ አልሰወረም፣ ነገር ግን ድረስልኝ ብሎ ሲጪህ ሰማ” (መዝ. 22፡ 24) ። - “በመከራ ቀን በድንኳኑ ውስጥ ይሰውረኛልና በድንኳኑም ጓዳ ይሸሽገኛል፣ በአለትም ላይ ያቆመኛል” (መዝ. 27፡5) ።- “ስለዚህ ምድር ብትናወጥ እንኳን ተራሮችም ወደ ጥልቅ ባሕር ቢሰምጡ አንፈራም” (መዝ. 46፡2) ።- “ለእናንተ ያለኝን እቅድ እኔ አውቃለሁ ይላል እግዚኣብሔር። እቅዱም ፍጻሜው ያማረና ተስፋ የሚሰጥ እናንተን የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ አይደለም። እናንተም ትጠሩኛላችሁ ቀርባችሁ ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፣ እኔም እሰማችኋለሁ። እናንተ ትፈልጉኛላችሁ፣ በፍጹም ልባችሁ ከፈለጋችሁኝ ታገኙኛላችሁ፣ እኔም አገኛችኋለሁ ይላል እግዚኣብሔር” (ኤር. 29፡11-14)። ስለዚህ በጭንቀት ውስጥ በምንሆንበት ወቅት ሁሉ ወደ እግዚኣብሔር መቅረብ ይጠበቅብናል፣ እርሱ የችግራችን ቁልፍ ስላለው ነው።- በዛሬው በምንኖርበት ችኩል በሆነ ዓለማችን በጣም ብዙ ሰዎች በጭንቀትና በሐዘን ውስጥ ይገኛሉ። ጥዋት ከአልጋችን ስንነሳ በችኮላ ነው። ስንታጠብ በችኮላ ነው፣ ቁርስ ስንቆርስ በችኮላ ነው፣ ወደ ሥራ ወይም ወደ ትምህርት ቤት ስንሄድ መጓጓዣ እንዳናጣ በችኮላ ነው የምንሄደው፣ ስንሠራ በችኮላ፣ ማታ ወደ ቤት ስንመልስ በችኮላ፣ ራታችንን ስንመገብ በችኮላ፣ ስናወራ በችኮላ. . . ሁሉም ነገር በችኮላ። እርጋታ ያጣ ዓለም ውስጥ እንገኛለን እና ይህ አካሄዳችን ወደ ሐዘን እና ትካዜ እንዳያስገባን በመጠንቀቅ መኖር ይገባናል።- በተለይም ደግሞ ቤታቸውን ዘግተው ብቻቸውን ለሚቆዝሙ ሰዎች፣ ዘመድ አዝማዶቻቸውን በማጣታቸው ምክንያት ያዘኑ ሰዎችን በመጎብኘት አለኝታነታችንን በምንገልጽበት ወቅት ሁሉ እግዚኣብሔርን እናስደስታለን ማለት ነው።7. በሕይወት ላሉ እና ከእዚህ ዓለም በሞት ለተለዩ ሰዎች መጸለይመጽሐፍ ቅዱሳችን በሕይወት ላሉና ከእዚህ ዓለም በሞት ለተለዩ ሰዎች ጸሎት ማድረግ እንደ ሚገባ ያስተምረናል።- “ወዳጅህን ወደድ ጠላትህን ደግሞ ጥላ እንደተባለ ሰምታችኋል፣ እኔ ግን እላችኋለሁ ጠላቶቻችሁን ውደዱ ለሚያሳድዱዋችሁ ጸልዩ” (የማቴ 5፡43-44)።- “የሚረግሟችሁን መርቁ ለሚበድሏችሁም ጸልዩ” (የሉቃ 6፡28) ።- “እስጢፋኖስ በድንጋይ እየተወገረ በነበረበት ወቅት “ጌታ ሆይ ይህንን ኋጥያት አትቁጠርባቸው” ብሎ ከመሞቱ በፊት ጸለየ (የሐዋ ሥራ 7፡60)
ተጠቀቂ
አላህህአኩበር አላህ አኩበር አላህ አኩበር አላህ አኩበር አላህ አኩበር 💯💯💯💯💯💯አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል خلق صماوتىولا عرد እምድርንም ሰማያትንም የፈጠርዉ አላህ ምስጋናይግባዉ አልህምዱሊላሂ 💯💯💯💯💯💯💯💯💯
በጠቅላላ የምትገርሙ ናአቹ ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለናነው በጣምነው የምታአሳፍሩት ምን ሰላም አላቹ ሰላም ያአለው በሰላም ምክር ይሰጣአል
የኔ ወዲም በረካ ሁን አቦ እምነት ከማንነም ከምንም በላይ ነዉ የፈጠራትን ፈጣሪ ከመሳደብ ዉጪ ምን ይፈጠራል። ፍጡራንን ከፈጣሪ ማሰበለጥ መቸም የማይታሰብ ነገር ነዉ አንዳንዲ ልጆቺ ያሰቁኛል አወቅሺ አወቅሺ ሲሏት የባሏን መፀሀፍ አጠበቺ አሉ ጎበዝ ጎበዝ ብንላቺዉ አበዙት በእምነታቺን በማያቁት እየመጡ ፈተዋም ሊሰጡን ይፈልጋል ሰለእምነታቻን እኛ ብቻ ነን የምናቀዉ እባካቺሁ እንከባበር ቢያንሰ በዝምታ አግዙን ካልሆነ ግን እናተም የሷን እጣ ፈታ እንዳይደርሳቺሁ የሚገርመዉ ነገር አንዳንዶቺ ደጎሞ ኢሰላም አራጂ ነዉ ይሉናል አልሃምዱሊላህ እኛ አራጃ አይደለንም ኢሰላም ሰላም ይባላል ከነተረቱ አልሃምዱሊላህ አለኒአመተል ኢሰላም ክብር ምሰጋና ይገባዉ የአለማቱ ጌታ አላህ ሱበሀነሁ ታእሌ
አልሀምዱሊላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 መብሩክ መብሩክ ውድ የኢስላም ልጆቺ የመሀመድ ኡመቶቺ መብሩክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ደስ ሲል በእስልምና ቀልድ የለም አንደራደርም በሀይማኖታቺን ሁሉም ይወቁ ለሀይማኖታቺን ያለንን ክብር አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊሏህ ያረቢ እኳን ደስ አላቹ
እኳ አብሮ ደስ አለን በዲናች ቀልድ ይለም አራት ናጥብ ለም እናቴ አቶንም ሁሉ ነገ ከድን በኃላ ነው የምን ወልክፍ አላህና ያለም እዝናት የትላኩ ያላህ መልክትኝ ላይ አፍ ሊከፍት አይችል ሁሉሽ ተማሪበት ስምታቹሃል ።
Alhamadulillaah yaa rabbii galani keettii
ሚድያ እምትወጡ እህቶች ሁላችሁም አላህ እጅፈጅ ያሲያዛችሁ ሴቱ ሁላ ኡስቴዞቻችን እየለፉ እያንዳንድሽ አይቀርም
በጠላትህ መከፍት ደስ አይበልህ አለደጉ ወርቁ የሃገሬ ሰው ልቦና ፈጣሪ ይስጣችሁ ይገርማ
🙏🙏🙏👍👍
አልሀምዲሊላ
ሱመያየ የምወድሽ💋
ሱመያ ግንተይዛለችእንዴ እኔአላመንኩም
እግዚአብሄር ይመስገን!! የጅዋን ታግኝ!! በሀይማኖት መጨማለቅ የለም። ደደብ ናት ።እኔ ክርስትያን ነኝ ግን በፍፁም በፍፁም በየትኛውም ሀይማኖት ድርድር አላውቅም በሀይማኖት ቀልድ የለም የድፍረት ጥግ ድረስ ሄዳለች።
ልወደድ ባይ አሽቃባጭ ነሽ
ere baksh yekrstina tebeka honesh moteshal baksh
@@abeloabebaw2990 የኔ እናት በርግጥ ያረገችው ፀያፍ ነው ግን ፈጣሪ ለኛያስተማረን ፍቅርንና ይቅር መባባልን ነው ፈጣሪ ይቅር ባይ ነው እደ ስራችን ቢሆንማ ምድር በዋጠችን ነበር
fere አንቺ ደሞ ዝም አትይም እነሱ ይደሰቱ ኦርቶዶክስነሽ አይደል በቃ ሲሳደቡን ነበር
በእዚሁ ቀጥሉ ግን ማነው ንፁህ በየኮሜንቱ ላይ አይደለም እንዴ ስትሳደቡ የምትውሉት የሀይማኖታችውን ስም ይዘው አንደኛ ተሳዳቢ ናችው ግን እራሳችሁንም መርምሩ የምንም ሀይማኖት ተከታይ ይሁን የእረሳችሁንም ሀይማኖት አክብሩ የሰውንም አክብሩ ያኔ ነው ሀይማኖታችሁ የሚያዛችሁን አድርጉ አትሳደቡ እንካ ሰላምታ ነው ይሄንን ያመጣው ለዩቲዩብ ብርና ቲክ ቶክ ለመታወቅ እያላችሁ የምታመጢት መዘዝ ነው ባህላችን ሀይማኖታችን የማይፈቅደውን በአንደበታችሁ ሁለት ስራ የለም ፈጣሪያችሁን አመስግኑበት እስዋም የእራስዋን።ሀይማኖት ነው ግን ከአንደበትዋ ሳተች የሚዲያ መንፈስ ነው እራሳችሁን መርምሩ ተማማሩ ከስነስርአት ጀምሮ አታድሙ አድመኝነትን እግዚአብሔር አይወድምና ስለዚህ ሁሉም እራሱን ያክብር ከእዛ ሰው ያከብራል ስልጣኔ እየመሰላችው እኮ ነው ሎቱ ስባት
በርግጥ ጥፋት ነው ግን የወሰናችሁባት የኦሪት ፍርድ ነውኀጢያት የሌለበት ይውገራትእራሱ አላህ መክሮ አስተምሮ ገስጾ ይመልሳት ነበርእያንዳዳችንን ጥፋት ብንመረመር ከሷ በላይ ነበር
እንኳን ክርስቲያን ሆንን እግዚአብሔርየ አመሰግንሃለው
Mashallah mashallah
@@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ አቦ ውጭ ከዚህ ከስደት አያውጣሽና እማያገባሽ አትግቢ
@@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ እንኳንም ሆንሽ ምን ለሰሪ ከዚህ መጣሽ ወገኔ
❤❤❤@@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ
Alhemedellhe dese Yella wellhe
ትክክል ወድሜ ሀይማኖቱን ያላከበረ የሰዉ ሀይማኖት አያከብርም
ከእናተ ማህል አጢያት የለለበት ስው ዲንጋይ ይወርውርባት ይላል ቅዱስ ቃሉ
በትክክል
ኑሮ ዉሸትሺ እግዜ አቢሄርን የሰደበ ይገደል ይላል ዘለዋዊያን ሲጀመር ባይብልን መቸ ታነቢያለሺ 😃😃😃
ሲጀመር ቅዱስ ቃሉን አያዉቁትም
@@ሀናየናቴናፋቂ 😀😀😀😀 ተሺሯል እዳትይ ሕሕሕሕሕ
@@jannata7621 እኮ 😃😃😃
አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሀሙዱሊለህ ሹኩረክ ለፈጠረከኝ ጊታይ እልልልል ሀቢቢ ምስክን እቀመይለኝም እካን ደስ አለክ ተይዘች
በሀይማኖተ ቀልድ የለም በሀይማኖት ከናቴ ልጅ ጋር አልደራደርም በሐይማኖት ላይ እሚሞሻለቁ የጃቸዉን ማገኝት አለባቸዉ።
ሻሎም ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ሃይማኖት አያ ድንም የሚያድነው ለዓለም ሁሉ ቤዛ የሆነው ደሙን ያፋሰሳው የ እግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስየ አይሁድ አምበሳ ሞትን በሞት ገሎበ 3ኛ ቀን የተነሳው መቃብር ልይዛው ያልቻላው ወደ ሰማይ የወጣ በ አብቀኝ የተቀመጠ በክብር በደመና ተመልሶ የሚመጣ የነገሥታት ንጉሥ የጌቶች ጌታ ከስሞች ሁሉ በላይ ስም የተሰጠው አጋንንትን የሚያንቃጣቅጥ ጉልበት ሁሉ ለእርሱ የሚበረክክለት መላስ ሁሉ እልልልልልል የምልልለት ጀግናው ኢየሱስ ይባላል ስለዚህ አንተም ይህንን ጌታ ወደ ልብህ ጋብዘው ኢየሱስ እውነት ሕይወት መንገድ ነው አንድ ሰው በእርሱ በኩል ካልሆናና ደግመኛ ካልተወለ ደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግስት ሊገባ አይችልም ጌታ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
ማሻአላህ በጣድስ ይላል
አላህምዱሊላ እኳንስተያዘች
አላሁ አክበር ደስስ ሲል በመያዝዋ አላህና መላክተኛው የነካ ሂወታችን መሰዋት እናደርጋለን
አልሀምዱሊላህ ሱም አልሀምዱሊላህ እንኳን ደሥሥሥ አላችሁ የኢስላም ልጆች በሙሉ ይች አባላሺ ሀይማኖት ከዘር ሥትበጣረቅ ማሠቢያ የላትም ነበር ያኔ አፏ እዳመጣላት ስትቀደዲ አሁንም አልሀምዱሊላህ ከፍ ላለው አላህ ምሥጋና ይገባው
አላህ ይጠብቀን የደንደዚህ አይነቱ ቀልድ እና ውርደት ሱባሀን አላህ ከቶ ለአላህምንብላይሆን ያረቢ ማረኝ ይገባታል
ወአለይኩም ሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአሏህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ እልልልልልልልልልልልልልልል
الله الله😭☝️محمد صلى الله عليه واله وسلم❤ماشاء الله تبارك الرحمن
እልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤⛪❤🕌🤲🤲🤲🤲🤲❤
ደስ የሚሊ ዜነ ስለመጠሀሊኝ አመሰግነለው ሙቤ
እኔ የክርስትና ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ግን የሰራችዉ ስራ በጣም አፀያፊ ነዉ ስድባ ለሰዳቢ ሀይማኖትን ያህል ክብር ያለዉ ነገር በመስደቧ በጣም አዝኛለሁ አና በቃ ፈጣሪ ሰዓቱ ደረሰ በዛላይ ሙስሊም ነኝ ብላ እንደዚህ ማረግ ተገቢ አይደለም እኛ ኢቲዬጰያን አለም የሚያቀን ሙስሊምና ክርስትያን ተከባበርን በመኖራችን ኢቺ ከየት የመጣች ናት ,,,,ሰይጣን ነዉ የላካት ማፈሪ ናት ወንድሜ በርታ ጎበዝ
የጇን ታገኛለች
Ok tnx beo
አው ተከባብራን ነው እምንኖራው እህት ወንድም ናን
Wawe des yelale hymanote,December alert wawawa
አለሁ አክበሪ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግ የሰቸዉን ቅድስነት ጓደኛዬ ሙስሊም ስለሇነች ይገባኛል እሳቸው ኢትዯጽያን አትንኩ ያሉ እምንወዳቸዉ በዝች ባለጌ ስማቸዉ በመጠራቱ ብቻ ቅጣት ይገባታል
❤❤❤
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው
ወላሂ. ስንት መልካም ክርስቲያኖች አሉ🎉🎉🎉🎉❤
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
_ለሁላችንም ልብ ይስጠን ብትሞት አንድ ነፍስ ነው ብትኖርም አንድ ነፍስ ነው የዘላለም መኖርያ ቤታችን ግን ፈጣሪ ብቻ ነው እርዱ ፍርዱን ይፍረድ_
ብትሞት አንድ ነፍሷ ብቻ አይደለም!ትርጉሙ የመላው ሙስሊም መኖር ጉዳይ ነው። በቁም ገድላናላች።ካልተገደለች ሙስሊሙ ሞቷል ማለት ነው።
@@zulu9212 anchie esuwa be sew ije betmot wed amlkuwa new yemitheadew anchie gine ken zeremanzershe be gehanme tijatyakshe werga isis!!
ማርያምን እኛም ደስ ብሎናል ነጃትን እኛም እንቃወማታለን እስላም ሲነካ ያመናል ክርስቲያን ብንሆንም ዝም አንልም ፍርዱዋን ታግኝ ሌላው ስርአት እንዲይዝ መምህር ሆናለች እናመሰግናለን ለሳውዲ ፓሊስ ሳውዲ ሆና እንዲህ ያለ ባለጌ ንግግር ትናገራለች በአላህ በረሱል በቁርአን በመሊክ በሳኡዲ መሬት አስተያየትም ሆነ ነቀፋ ምንም ድርድር የላትም ህጉ እስከ መሰየፍ ጥግ ድረስ ያመራል።
አልሃምዱሊላህ ዲን ቀልድየለምየትም ብትሆንምአላህንፍራአልሃምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህአሸኸዱ አነ መሀመድ ረሱሏላህ
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ይገባታል በአሏህና በረሱል አለይሂ ሰላቱ ከሰላም ማሾፍ ወጋ ያስከፍላል በዱንያም በአኺራም እደዛሬ የተደሰትኩበት ቀን የለም አደዛን ቀን የተናደድኩበት ቀን የለም አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም. ።
Alhamduliilaa 🤲🤲🕋🕋yarbii
ዛሬላይነጁ መቀጣጫ ከሆነች ሁላችንም ተከባብረን እንኖራለን ምናለ ሃገራችንም እደዚህ ያለ ህግበኖረልን
ፈጣሪ ያቅልላት 😭ወዳ አይመሰለኘም የሰድብ መፈሰ ይኖርባታል እጂ አይማኖቷን አትሳደብም ያውም ጅዳላይ
TEKEKL ENEM YEMSLGNAL
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምሰለላሁ አለይሂ ወሰለምሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ማሻአላህ ይሄልጅ ለሰጠው አስተያየት ችደስብሎኛል በነገራቺላይ ክርስቲያኖቺ ባፋቼው ያዙበታል ስረአት አላቼው ሰው አይዘልፉም ግን ይቺልጅ ምን እደፈረደባት አላቅም ተቀዥቅዣነበር ፍርዱ የረብላ አለሚን ስራነው እሱ ፍርዱን ይስጣት ወድማቺን ክበርልን
Alhamdulillah Alhamdulillah 😭😭😭🙏💯💯💯💯💯💯❤💚❤😭😭
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያረሱሉሏህ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አልሀምዱሊላህ ኢስላምን የነካ የለውም በረካ አላህ እራሱ ያጋልጣታል ።ማንም ይሁን ምን ኢስላምን ነክቶ ሰላም ሊኖር በፍፁም አይችልም።
እሰይ እንኳን ተያዘች በሀይማኖት ቀልድ የለም
ልክነሽእህትለሀቅመቆምነውበዘርበሀይማኖትእየተባላንንጥሆንእያለቀያለውመሰሎችሽንያብዛቸውእህት
አልሀምዱሊላህ እኮን ተያዘች ወላሂ በጣም ድስ አላኛ ነቢያችን ሰለላህ አለህ ወሰለም አላህን ተሳድባ የት ልታመልጥ❤❤❤❤
አልሀምዱሊላሂ ሁሉንም ግዜው ኢጠብቃል እጂ መች ተሸፍኖ አይቀርም አላህ ልቦና ኢስጠን
ቅር ያላቸው ቅራሪ ይጠጡ አላሃሙዱሊላ እረቢላለሚን ያረብ ቆንጆ ቅጣት ታገኛለች ኢንሸአላህ
ቅር ያላቸው ለእስልምናቸው ግድ የማይሰጣቸው ልበቢሶች ናቸው አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ተያዘች ፍርዷን ታግኝ ቀልድ የለም በአሏህና በመልክተኛው ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
አለህሚዱልለህ ኡንኳን ዳስስስስስስ አለችሁ ዉለህ 3 ቃን አልታኘሁም ታቃጥዬ አሁን ታኛሁ አለህሚዱልለህ
አልሀምዱሊላህ. አላህየ. ምሥጋናሁሉ. ላተይገባህ. የኔጌታ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ.ምሥጋናላላህ.አላህንናእረሱልንየተሳደበ.አላህምሮአይምርምየአላእኔለቻናሉአድሥንኝ...የአላአንተዉጠብቀኝ
አምላክ እውነተኛ ፈራጅ ነው እናም መሀሪም ነው ግን እሷ ትክክል አላደረገችም በእርግጥ
አለሀምዱልለህ ረቢል አለምን ኡከን ደስስስስ አለቹ ወለሂ ዘሬ ጤነኘ ሆኘለው☝ወሹክርለህ
አንገቷበሰይፍይቀላ ወላሂ ወቢላሂ الله የሚለዉ የተከሠዉና የላቀዉ ድካ የደረሠዉን ስሙን ሀቂቃ ሳነሳዉ ይሰቀጥጠኛል አይደለም ተሰድቦ ትቀላና ተሰቅላ ትሙትልን
Wergiga. Besewe tekole metasebu beye batachu yegerba.
welahi kal yelegim Alhamdulillah 🕋🕋💪s a w💘💘💘💘💝💝💝😭😭😭💝💝💝🕋🕋💝
ምስጋና ይግባው ሙስሊም ላደረገኝጌታ ❤❤❤
እንኳንደስአላችሁየኢስላምልጆች
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ ፣ ማንኛችንም ብፁሃን አይደለንም እኛ ሰዎች የራሳችንን ጉድፍ ማየት የተሳነን ነን፣ ፍርድ ከፈጣሪ ነው።
እናተበምነተችሁትሠደቡደሥይላችዋል
ቢሆንም እንደዚህ አይባልም ዝም ብትባል ሁሉም እየተነሳ መሳደብ ይጀመራል አሏህ የማንንም እምነት አትሳደቡ አሏህንንነ ረሱልንን ታሳድባላችሁ ይላል ሰለዚህ የሰው ልጅ በፈለገው ማመን ይችላል ኢሰላም ሰላም ነው አሏህ በጣም አዛኝ በጣም ሩህሩህ አሏህ ሰው የተባለን በዱኒያ ዝም ብለህ ረደው አይልም በሀይማኖት ሊገልህ ካልመጣ ግድ በእኔ እምነት እመን ብሌ የሚገል እምነት የለም ከረሰቲያንን የእየሱሱ መፀሀፍ እያከበረ ነው የሚጠራው በቁረአንን ሰለዚህ ለአሏህ ለአለማቱ ጌታ ምሰጋና ይገባው ሁሉን የሰው የማንም እምነት ይከተል በዱኒያ ሰንኖረ መከባበረንን ያሰተምረናል
እሱን ጥምቀትን ካከበርሽ ቡሀላ ታከብሪያለሽ የተሰቀለው ጌታሽ እየሱስ ዲቃላ በዝሙት የተወለደ ነው ብዬ ጌታሽን ብሰድበው ምን ይሰማሻል. ? እኛም ነብያችን ሲሰደቡ እንደዚህ ነው ሚሰማን ስለዚህ አፍሽን ባትከፍች ይመረጣል በቅርቡ አንገቷ እንደሚቀላ ተስፋ እናደርጋለን. ።
@@jimihune9650 የስድብ አይነቱ እዛው ከለመዳችሁት ባታ ፣ አሁንም እውነትእላችኋለሁ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ።የተረገመ ትውልድ ከአፉ መልካም ነገር አይወጣም !
@@angleangle7960 እህህ ልቧ ደርቋል ያረብ እህ ምንም።የምለው የለኝ አረ
የእውነት ፍርድ ሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው አይ ሰው ለመፍረድ ስትቸኩሉ ምድር ላይ ግን እኛ ማነን ብለን አስበን እናቃለን
ዝም በሉ
እህትዛሬብትታለፍነገትደግማለችማንምበማንምሀይማኖትመቀለድየለበትምባዳድጥፍትነውብዙንጥሆንበለሉበትእሚተራመሱካጠፍሁይቅርታ
@@Tube-rz2yz አይባልም የልጁትዋ ማገዝ ሳይሁን ዝም ብለን መፍረድ የለብንም ፈራጅ ፈጣሪ ብቻነው እሺ
Yachi haymanot bisedeb Stfchercheri Tetay neber Arfen ankemetm Kalachihu yeswa Yidersbachihwal Sijemer Behaymanot Mesadeb mn ametaw
@@አጺ4 እውነት ነው ፈራጅ ፈጣሪ ነው. ግን የምታመልኪው አምለክ የተላከልሽ ነብይ ከሚሰደቡ መሞት ይሻላል ይች በጣም ተራ ናት በድናችን የመጣ ሂወታችንን እንሰጣለን ፀፀቷን አላህ ይቀበላት ግን እኛ ጆሮአችን እየሰማ አይናችን እያየ ዝም ማለት አንችልም ልባችን ደምቷል ለድናችን እና ለረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያለንን ፍቅር በምን ብገልፅልሽ ይገባሻል ከሂወታችን በላይ እንወዳቸዋለን. ረሱልን ከምትሳደብ ወላሂ አንገቴን ብትቀላው እመርጥላታለሁ
አልሀምዱሊላ ፍርዱ ከአሏህ ነዉ ኢሻ አላህ እንጠብቃለን
ውድና የተከበራችሁ በመላ አለም ምትገኙ ሰላማችሁ ይብዛ አገራችን ሰላም ይላክልን እና ምኖ አንድ አስታራቂ ጠፋ ልጅትዋ ፈጣሪዋን ብትሳደብ እሱ ግን እንደኛ ቾካይ አይደም ቢዘገይም መልስ አለው እኛ ሰዎች የሰው መከራ ያስደስተና ል ግን ለምን? አሳልፈን በሰጠናት ነገር ብቻ አላህ ሚወደን ቢቻል ለፈጣሪዋ እና ለህዝቡ ይቅርታ ማስጠየቅ ሲቻል በዚ መደሰት ተገቢ አይደለም እንደዛ ስላችሁ እምነትን ትስደብ ማለቴ አይደለም ልጅትዋ አላቃትም የመለኝን ነው
ታየዘችኮ የሰደበችዉ አንድ ግለ ሰብኮ አይደለም የአለመትን ፈጣሪን አለህን ነዉ የምን ይቅርታ ነዉ 🤪
እብድ ትሁን ጤነኛ ተይዛ መጣራት አለባት ከዛም ለሌሎች አቀጣጫ መሆን አለባት በሷ ንግግር እሳት ቢዘንብስ ዝምብላች አታውሪ
እንኮን ደስአላችሁሁሁሁ ውድየሙስሊም ልጆች ሙስሊሙስሊማት
እንኳን አብሮ ደስ አለን
ሀዩደምሪኝ
እኔ በጣም የሚገርመኝ ዘመናዊ ባርያ ሁላ አርፋችሁ ስራችሁን አትሠሩም ስትለቀቁ ከናንተ በላይ ሰው የለም ስትታሠሩ ድረሱልን ትላላቹ እምነቴ ዘሬ ብሔሬ ጎጤ ምናምን እያላችሁ እርስ በርስ ትባላላቹ ድምፃችሁን አጥፍታችሁ ስራ ብትሠሩ ይሻላችኃል እርጥብ ሁላ
👍👍👍👍
የማንም ሀይማኖት መከበር አለበት ሁሉም የራሱን ሀይማኖት እደሚወድሁሉ የሌላውንም ማክበር አለበት❤🙏
Mashaa alhaa mashaa alhaamdulilah💗💗💗💗💗💗
እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አልሃምዱሊላህ ያረብ ❤️
በአላህ ይሄ ክርሥታን ወድማቸን አነጋገሩ ይመልሥላቸኃል ለምድር አሽቃባኝ እወነቱን ተናገራቸሁ የመሽበት እደሩ
💔💔💔🥵🥵🥵🥵🤙🤙🤙🤙🤙🤙🥵🥵🥵🥵🥵🤙🤙🤙💔💔💔🥱🥱🥱🥱🥱😢😢👎👎👎👎👎👎👎👎👊👇👇👇👇👇
@@בלאיאיסאיס-ו8נ ምን አባሽ አገባሽ ክብረብስ
@@حليمةزين በጣም ማማዬ
ቱ የሰይጣን ምርኮኞች የሰው ስቃይና ሞት የሚያስደስታችሁ 🥺🥺🥺🥺
እልልልልልልልል አልህምዱሊሏህ አሁንም በአሏህና በመልክተኛው ያሳለቀው የጁን ያገኛል
ወይኔ ሙቤ ጠበቆቿ የተናገሩትን ከደቂቃ በፊት አድምጨ ነበር የወጣሁት አሁን ስገባ ደስ የሚል ዜና ነው አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን
🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰☝️
አሏሁ አክበር ያረብ አልሃምዱሊላህ ያረብ እንኩዋን ደስ አላችሁ እንኩዋን ደስ አለን በለፈለፉ አፍ ይጥፉ አሉ. በገዛ አፍዋ ለእስር ከርቼሌ በቃች ይቺ ወራዳ አላህን እና ነብዩን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለምን እማ ሰድባ እማ ቀልድ የለም በሃይማኖቴ እማ አንገታችንን እሰጣለን ህይወታችን ባዶ ናት ከድነል ኢስላም ውጭ
የሰው ልጅ የሆነ ሰዉ የሌላዉን ሀይማኖት ሊያከብር ይገባል ! ግዴታ ሙስሊም መሆን የለበትም ሀይማኖት መከበር አለበት ! ልጅቷ የደፈራችዉ ፈጣሪዋን እና የፈጣሪዋን መልእተኛ ነዉ !!! የስራዋን ዋጋ ያገኘቸው አታሳዝንም 👏🏾👏🏾👏🏾
ትክክል እንደች አይነት ያብዛልን
እውነት ነው አላሀንና ለኛ አዛኙ ታላቁ ነብያችን ነው የተሰዳበቺው አላሀ ፍርዱን ያብስባት ያረብ ባአላህነና በነብያችን ቀልድ ዬለም
ትክክል።
ዘርሽ ይብዛ
ያች አይነቷን ያብዛልን ለሀቅ ኗሪ!!ነገ እናንተምጋ ትመጣለች በዛ ሳአት ምን ትሉ ነበር ለኡነት😭
ሙቤ ምንልበል❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹
صلى الله عليه وسلم
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለለህአለይወሰለም
Saw❤❤
😘😘😘
በለፈለፉ አፍ ይጥፉ ብሏል ያገሬ ሰው የታባቷ የስራዋን ነው ያገኘችው
YESSSSSS ደስ ብሎኛል አሁን እስቃለው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንካን አብራ ደስአለን መላው የሙሀመድ ልጁች
የመሀመድ ቡችላወች አፍርቡሉኤጭ
ወደድሽም ጠላሽም እምነት ኢስላም መዳን በአንድ አሏህ ብቻነው🌹🌹🌹🌹🌹@@HHhhe-c1p
አላህ ሆይ የኔ ጌታ ከተናገርኩ መልካምን አናግረኝ ወይም ዝም አስብለኝ አላህ የማይጠቅመኝን ሁሉ አርቅልኝ
ስንት መልካም ክርስቲያኖች
አለ የኔ ጏንደኞች ጨዋ ናቸዉ የእዉነት
Alhalmduhilha bayisgltafha
ዘምዘም እኔ ስሜን ቶማስ ስለሚል ክርስትያን እንዳልመስልሽ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ቶማስ ብዬ እምጠቀመው በፖለቲካ ዙርያ ላይ ሙስሊምን የሚጮቅኑ ፀረ ሙስሊሞችን እምፍለምበት የራሴ ምክንያት ስላለኝ ነው አዎ አንዳንድ ጨዋዎች ይኖራሉ ይኖራሉ
መችም የሸገር ክርስተያኖች ጥሩ ናቸው የሌላውን ባላውቅም
@@ኢትዮጵያዊ አብሽር ወንሜ አላህ ይጠብቅህ
@@zamzamyimam3459 አሚን ሁላችንም
*ደስስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ያላቹ👍👍*
👍👍👍👍👍
እውነት በሆነ ወላሂ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍
🌺የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!
🍫ቁርአን የልብ ሰላም
🍫ቁርአን የሂወት መብራት
🍫ቁርአን የረቡና ቃል
🍫ቁርአን የውመል ቂያማ ሸፍአችን
🍫ኢላሂ ልቤን በአንተ ፍቅር ሙላልኝ ለሙእሚን ባሮችህ በሙሉ አግራልን ያረብብ
🍫ምርጥ ቲላዋ
ተ🍃
ጋ🌹
በ🍃
ዙ🌹
ል🍃
ኝ🌹
አሰላሙዓለይኩም ምንድነው ፖስት የተደረገው1year ago ይላል የመቸ ነው
ፈጣሪን አንደበደልነው ቢሆን ምድር ላይ ማንም አይኖርም ነበር ግን ሁሌም ይቅር እያለን እንኖራለን ተመስገን
ወገኖቸ አንዳንድ ሰዎች በሚናገሩት ሁሉም ክርስቲያን ሙስሊምን ይጠላን ማለት አይደለም። በዘር በቋንቋ የምን ባላዉ ይበቃናል በሰዉ ሃይማኖት ጣልቃ ባንገባ ጥሩነዉ። ልጅቷንም ልቦና ይስጣት እግዚአብሔር መዋደድን ይስጠን
ልጅቱ እብድ ነች ምንም እውቀት የላትም ሰይጣን ልያዋርዳት ሥራውን ጨርሷል አላህ ሰማይና ምድርን ከፈጠረው ሌላ አይመስለኝም በማንኛውም እምነት ፈጣሪን የሰደቤ ዕድሜመው እንዲያሳጥር ግልፅ ነው ንሰሔ ገብታ ልጇን ባሳደገች ሳውዲ ቀልድ አያውቅም ታስራ ለኢትዮጵያ መንግሥት ብያስረክቧት እላለሁ
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ሙሥሊሞች መማር የምትፈልጉ ኑ ፕሮፋይሉን ተጭናችሁ ተጭናችሁ
👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👺👹🙀😽😽🙀🤎🖤😿😿😾😿😿😿😼
😭😭😭😭🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕555סססססססססס
ሱለላሁ አሊሂ ወሰለም
@@leylahussen5899 ስላህ አለሄ ወሰለም
ሱለላህአላሂወሰለም
< እረሱል ሰለላሁ..አለይሂወሰለም. የተራበን መግብ.የተጠማን አጠጣ.ሰወች መልካም እንድሰሩና .ከመጥፎም እንድከለከሉ.አዝዝ ይህን.ይህን ማድረግ ካልቻልክ.. ምላስህ መልካም ይናገር አለዚያ.ዝምበል> ብሮፈይሌን ተጭነችሁ ኑ
ሠሉ አለነቢ አሺራፊል ኸልቅ ወሀቢቢና ሙሀመድ ረሡለላ ለድናችን እንሞታለን
ሠሉአለሒወሰለም ሥሎላሕአለሒወሰለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰላም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa Maashaa
ይማረን ይታረቀን የሰማይና የምድር አምላክ
አልሐምዱሊላህ የቃሩትንም የእጃቻዉን የማየገኙበት ቃን የአለህ ቅርብ አድርግልን የረብ
እኔኮ አላህንና መልክተኛውን እንወዳለን ይላሉ ቁርአን ሲደፈር አላህ ሱብነሁ ወተአላ ሲሰደብ ነብዩ ሲሰደቡ ይቅር እንበል የሚሉ ይገርሙኛል ውዴታው ምን ላይነው አጂብ አላህ ሆይ በሀቅ አፅናኝ ለተራሰው ማጨብጨብ ልኳን ማሳየትጅ እኔም ሙቬ አልሃምዱሊላህ
አሽቃባጭ አሥመሣይ ናቸው
ሠላምን ለሐገራችን
ፍቅርን ለሕዝባችን
ያድርግልን
ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
መነው.ምላሳችነይበሣላችሁ.ለምነበተግባ.ቁረአነአቃጥለው..እዲህአለሆናችሁም.ባፍር.ባማራመሥጂዲ.ቁረአነሢነዲእዲህአልሆናችሁም..ይችለጂ.በሥሜትብትሣሣት.እምሣችላይወረቅይደረግአላችሁ.አላህተሣሣቸችነምይምራልተተመለሡ.እናተግነቦተሊካለማርግነውየምረጡት.የራሣችንነካቲማያሣምረልን.. የሚዲየሞኢሚን..
ጌታሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው።
الحمد لله الحمد لله الحمد لله الله اكبر الله اكبر الله اكبر
እግዚአብሔር እንደሰው አደለም ይቅር ይላታል አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ማናችንም በሰው መፍረድ ስልጣን የለንም
ክርስትያን ወንድማችን ክበርልን አላህ እንዳንተአይነቱን ያብዛልን
አዎ የራሡን ሀይመኖት ያምያከብር ሰው የሳውን ሀይመኖት ያከብራል
ውይኔ በቁሞ ሞት ያረብ መጨረሻየን አሳምረልኘ😭😭😭
Alhamdulillah
እኔም ወላሂ ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ
አልሃምዱሊላህ
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ
አልሃምዱሊላህ 💞💞💞 ምስጋና ለአላህ ወላሂ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለአለማቱ ጌታ ለالله ይሁን
ሰሉ ዓላ ረሱል"!!!!!
ሰለለህ አለሂ ወሰህለም🇪🇹😍
አልሀምዱሊላህ እንኳን ተያዘች
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
S.A.W
አላሁመ ሠሊወሠለም አለሠይድና ሙሀመድ ወአለአለይሂ ወሠለም አላህ ሆይ አንተ ማረን እንደሥራችን ሣይሆን እንደዝነትህ ማረን ያረብ ይቅርበለን
በረሱል ቀልድ የለም ያረሱለላህ ፊዳከ ሀቢዋ እሙይ
ወላሂ ነው የምልሽ አላህ ያኔ የተሣደበች ቀን ነው አፉ ያላት የሁላችንም ፍርድ በአላህ ፊት አቅሎላታል ለዚህ አጭር አለም በኛ መፍረድ ለሷ ቀለለ እድለኛ ነች የአላህን ስራ ለምን እንቀማዋለን እስኪ አንዴ ቆም ብለሽ አስቢ በቀን ውስጥ ስንት በደል እንሠራለን አላህ ባያልፈን ዋው አላህ ባያልፈን
ሙስሊም ወንድሞቻችን እህት ትችቶችን ይህ ለሁሉም ትምህርት ይሰጣል ምንም ቢሆን ሰው ፈጣሪውን መሳደብ የለበትም
ሻሎም ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው
ምንም ለፍርድ አትቾክል ምንም ብትሳሰት እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ታገሡ ወገ ኞቼ
ሲጀመር ፍርድ ከፈጣሪ ነዉ ,ሲቀጥል እምነት በግድ ነው እንዴ?
ሙስሊም አለምን ቢገዛ ምን እንደ ሚፈጠር መገመት ኣይከብድም😓
እነሱ የኦርቶዶክስ እምነት ሲሳድቡ አይደል የሚውሉት እንደ ሙስሊም ተሳዳቢ የለም
@@ሀናማርያም-ኈ8ረ ነጃት ካፊር ናት ለአረብ ሀገር ለመምጣት ነዉ ስሟን ነጃት ያለችዉ
@@የሙጃሒዶችወዳጅ ካፊር ይብዳሽ ቸርሙጣ ገረድ
الحمد لله رب العالمين يا رب لك الحمد كما ينبغي لجلال وجهك وعظيم سلطانك لك الحمد والشكر
እሠይ እንኳን ተያዘች አልሀሙዲሊላህ በረ ሰ ዋ ወ ቀልድ የለም ቅጣቷን ታገኛለች ምላሷ ከሤት እሚጠበቅ አደለም በፊትም የሠው እናት እየሠደበች አሥቸግራለች ለማንኛውም አላህ ቅጣቷን ይሥጣት
እግዚአብሔር ማሥተዋሉን ይስጠን ለሁላችን
አሜን የተረገምን ጠማማ ትውልድ እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ይሰጣቸው
አሜን እግዚአብሔር ማስታወሉን ይስጠን
የት አል የተያዘይበት ፍደው
አልሀምዱሊላሂ ረብለአለሚን እንኳን አብሮ ደሥ አለን ወላሂ በጣም ደሥ ያለኝ አልሀምዱሊላህ
አልሐምዱሊላህ እንኳንምተያዘች በረሡልመቀለድ ማለት በሞት ያሥቀጣል
አላሕምንይሣነዋል
ሢጀመር የትኛውም እምነት ሊከበርይገባዋል ወንድምእሕቶች
ግን ወላሂ እሄ ምላስ ያስገዲ ላል አሏህ ይጠብቀን
በጣም
በጣም፣ሡባሀንአላ፣
እናቴ ምን ትል ነበር የምላስ ወለምታ በቅቤ አይታሽም ትል ነበር
አቤቱ ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን ሁሉ አያውቁትምና ይቅር በላቸው
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን
ከሰው ላይ ስህተት አይጠፋም መክረው ማስተካከል እያለ የራሳችሁን እህታችሁን አሳልፋቸሁ በመስጠጣችሁ የምትደሰቱ የቱንስ ያክል ውስጣችሁ ቢጨክንላችሁ ነው?
እነስጨካኝናቸው
በደልን ይቅር ማለት፡ ክርትያኖች በደልን ይቅር ማለት እንዳለብን ያስተምረናል። ምንም እንኳን ይቅር ማለት አንድ አንድ ጊዜ ከበደላችን የተነሳ በጣም ከባድ ነገር ቢሆንም በእግዚኣብሔር ኃይልና ፀጋ ታግዘን ግን ይቅር መባባል ይገባን።
- “እናንተ የበደሉኋችሁን ይቅር ብትሉ የሰማይ አባታችሁ ደግሞ እናንተን ይቅር ይላችኋል” (ማቴ 6፡14-15)
- “ወንድምህ ቢበድልህ ሂደህ አንተና እርሱ ብቻ ሁናችሁ ጥፋቱን ንገረው። ቢሰማህ እንደ ገና መልሰህ ወንድምህ ታደርገዋልህ” (ማቴ 18፡15-35)።
- “እንዲሁም ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ የሰማዩ አባታችሁ ኋጥያታችሁን ይቅር እንዲልላችሁ እናተም በሰው ላይ ያላችሁን ሁሉ ይቅር በሉ” (ማር. 11፡25) ።
- “እኛ የበደሉንን ይቅር እንደ ምንል በደላችንን ይቅር በልልን” (የሉቃ 11፡1-4) “ወንድምህ ቢበድልህ ገሥጸው፣ ቢጸጸት ይቅር በለው። በቀን ሰባት ጊዜ ቢበድልህና ሰባት ጊዜ ተጸጽቻለሁ ብሎ ወዳንተ ቢመለስ ይቅር በለው” (ሉቃስ 17፡3) ይለናል።
- “ከእግዚኣብሔር ምሕረት ከመቀብልህ በፊት አንተ ራስህ ለሌሎች ምሕረት አድርግ” ከሚለው ጥንታዊ መንፈሳዊ አስተምህሮ የመነጨ ነው።
6. ያዘነን ማጽናናት፦ የሚለው ስድስተኛው መንፈሳዊ የምሕረት ተግባር ደግሞ መሰረቱን ያደረገው በኦሪት ዘዳግም 15፡11 ላይ ነው። ያዘነን ማጽናናት ያዘኑ ሰዎችን ማጽናናት በተለይም በመከራቸው ወቅት አብሮ በመሆን አጋርነታችንን መግለጽ ያስፈልጋል። በመጻሐፍ ቅዱሳችንም ላይ የተጠቀሰውም የሚያሳየው ይህንን እውነታ ነው። የሰው ልጆች በተለያዩ ምክንያቶች ያዝናሉ፣ ይጨነቃሉም። እነዚህን የተጨነቁ ሰዎች መምከርና ከጭንቀታቸው እንዲወጡ በማድረግ በመንፈስ እንዲታደሱ ወደ ቀድሞ ጤናማ ወደ ሆነው ሕይወት እንዲመለሱም ማድረግ ይገባል።
- “እግዚኣብሔር ለተጨነቁት እንባ ነው በመከራም ጊዜ መጠጊያ ይሆናል” (መዝ. 9፡9)
- “እርሱ የተጨነቀውን ሰው ጭንቀት ቸል አላለምና ፊቱንም ከእነርሱ አልሰወረም፣ ነገር ግን ድረስልኝ ብሎ ሲጪህ ሰማ” (መዝ. 22፡ 24) ።
- “በመከራ ቀን በድንኳኑ ውስጥ ይሰውረኛልና በድንኳኑም ጓዳ ይሸሽገኛል፣ በአለትም ላይ ያቆመኛል” (መዝ. 27፡5) ።
- “ስለዚህ ምድር ብትናወጥ እንኳን ተራሮችም ወደ ጥልቅ ባሕር ቢሰምጡ አንፈራም” (መዝ. 46፡2) ።
- “ለእናንተ ያለኝን እቅድ እኔ አውቃለሁ ይላል እግዚኣብሔር። እቅዱም ፍጻሜው ያማረና ተስፋ የሚሰጥ እናንተን የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ አይደለም። እናንተም ትጠሩኛላችሁ ቀርባችሁ ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፣ እኔም እሰማችኋለሁ። እናንተ ትፈልጉኛላችሁ፣ በፍጹም ልባችሁ ከፈለጋችሁኝ ታገኙኛላችሁ፣ እኔም አገኛችኋለሁ ይላል እግዚኣብሔር” (ኤር. 29፡11-14)። ስለዚህ በጭንቀት ውስጥ በምንሆንበት ወቅት ሁሉ ወደ እግዚኣብሔር መቅረብ ይጠበቅብናል፣ እርሱ የችግራችን ቁልፍ ስላለው ነው።
- በዛሬው በምንኖርበት ችኩል በሆነ ዓለማችን በጣም ብዙ ሰዎች በጭንቀትና በሐዘን ውስጥ ይገኛሉ። ጥዋት ከአልጋችን ስንነሳ በችኮላ ነው። ስንታጠብ በችኮላ ነው፣ ቁርስ ስንቆርስ በችኮላ ነው፣ ወደ ሥራ ወይም ወደ ትምህርት ቤት ስንሄድ መጓጓዣ እንዳናጣ በችኮላ ነው የምንሄደው፣ ስንሠራ በችኮላ፣ ማታ ወደ ቤት ስንመልስ በችኮላ፣ ራታችንን ስንመገብ በችኮላ፣ ስናወራ በችኮላ. . . ሁሉም ነገር በችኮላ። እርጋታ ያጣ ዓለም ውስጥ እንገኛለን እና ይህ አካሄዳችን ወደ ሐዘን እና ትካዜ እንዳያስገባን በመጠንቀቅ መኖር ይገባናል።
- በተለይም ደግሞ ቤታቸውን ዘግተው ብቻቸውን ለሚቆዝሙ ሰዎች፣ ዘመድ አዝማዶቻቸውን በማጣታቸው ምክንያት ያዘኑ ሰዎችን በመጎብኘት አለኝታነታችንን በምንገልጽበት ወቅት ሁሉ እግዚኣብሔርን እናስደስታለን ማለት ነው።
7. በሕይወት ላሉ እና ከእዚህ ዓለም በሞት ለተለዩ ሰዎች መጸለይ
መጽሐፍ ቅዱሳችን በሕይወት ላሉና ከእዚህ ዓለም በሞት ለተለዩ ሰዎች ጸሎት ማድረግ እንደ ሚገባ ያስተምረናል።
- “ወዳጅህን ወደድ ጠላትህን ደግሞ ጥላ እንደተባለ ሰምታችኋል፣ እኔ ግን እላችኋለሁ ጠላቶቻችሁን ውደዱ ለሚያሳድዱዋችሁ ጸልዩ” (የማቴ 5፡43-44)።
- “የሚረግሟችሁን መርቁ ለሚበድሏችሁም ጸልዩ” (የሉቃ 6፡28) ።
- “እስጢፋኖስ በድንጋይ እየተወገረ በነበረበት ወቅት “ጌታ ሆይ ይህንን ኋጥያት አትቁጠርባቸው” ብሎ ከመሞቱ በፊት ጸለየ (የሐዋ ሥራ 7፡60)
ተጠቀቂ
አላህህአኩበር አላህ አኩበር አላህ አኩበር አላህ አኩበር አላህ አኩበር 💯💯💯💯💯💯አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል خلق صماوتىولا عرد እምድርንም ሰማያትንም የፈጠርዉ አላህ ምስጋናይግባዉ አልህምዱሊላሂ 💯💯💯💯💯💯💯💯💯
በጠቅላላ የምትገርሙ ናአቹ ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለናነው በጣምነው የምታአሳፍሩት ምን ሰላም አላቹ ሰላም ያአለው በሰላም ምክር ይሰጣአል
የኔ ወዲም በረካ ሁን አቦ እምነት ከማንነም ከምንም በላይ ነዉ የፈጠራትን ፈጣሪ ከመሳደብ ዉጪ ምን ይፈጠራል። ፍጡራንን ከፈጣሪ ማሰበለጥ መቸም የማይታሰብ ነገር ነዉ አንዳንዲ ልጆቺ ያሰቁኛል አወቅሺ አወቅሺ ሲሏት የባሏን መፀሀፍ አጠበቺ አሉ ጎበዝ ጎበዝ ብንላቺዉ አበዙት በእምነታቺን በማያቁት እየመጡ ፈተዋም ሊሰጡን ይፈልጋል ሰለእምነታቻን እኛ ብቻ ነን የምናቀዉ እባካቺሁ እንከባበር ቢያንሰ በዝምታ አግዙን ካልሆነ ግን እናተም የሷን እጣ ፈታ እንዳይደርሳቺሁ የሚገርመዉ ነገር አንዳንዶቺ ደጎሞ ኢሰላም አራጂ ነዉ ይሉናል አልሃምዱሊላህ እኛ አራጃ አይደለንም ኢሰላም ሰላም ይባላል ከነተረቱ አልሃምዱሊላህ አለኒአመተል ኢሰላም ክብር ምሰጋና ይገባዉ የአለማቱ ጌታ አላህ ሱበሀነሁ ታእሌ
አልሀምዱሊላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 መብሩክ መብሩክ ውድ የኢስላም ልጆቺ የመሀመድ ኡመቶቺ መብሩክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ደስ ሲል በእስልምና ቀልድ የለም አንደራደርም በሀይማኖታቺን ሁሉም ይወቁ ለሀይማኖታቺን ያለንን ክብር አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊሏህ ያረቢ እኳን ደስ አላቹ
እኳ አብሮ ደስ አለን በዲናች ቀልድ ይለም አራት ናጥብ ለም እናቴ አቶንም ሁሉ ነገ ከድን በኃላ ነው የምን ወልክፍ አላህና ያለም እዝናት የትላኩ ያላህ መልክትኝ ላይ አፍ ሊከፍት አይችል ሁሉሽ ተማሪበት ስምታቹሃል ።
Alhamadulillaah yaa rabbii galani keettii
ሚድያ እምትወጡ እህቶች ሁላችሁም አላህ እጅፈጅ ያሲያዛችሁ ሴቱ ሁላ ኡስቴዞቻችን እየለፉ እያንዳንድሽ አይቀርም
በጠላትህ መከፍት ደስ አይበልህ አለ
ደጉ ወርቁ የሃገሬ ሰው
ልቦና ፈጣሪ ይስጣችሁ
ይገርማ
🙏🙏🙏👍👍
አልሀምዲሊላ
ሱመያየ የምወድሽ💋
ሱመያ ግንተይዛለችእንዴ እኔአላመንኩም
እግዚአብሄር ይመስገን!! የጅዋን ታግኝ!! በሀይማኖት መጨማለቅ የለም። ደደብ ናት ።እኔ ክርስትያን ነኝ ግን በፍፁም በፍፁም በየትኛውም ሀይማኖት ድርድር አላውቅም በሀይማኖት ቀልድ የለም የድፍረት ጥግ ድረስ ሄዳለች።
ልወደድ ባይ አሽቃባጭ ነሽ
ere baksh yekrstina tebeka honesh moteshal baksh
@@abeloabebaw2990 የኔ እናት በርግጥ ያረገችው ፀያፍ ነው ግን ፈጣሪ ለኛያስተማረን ፍቅርንና ይቅር መባባልን ነው ፈጣሪ ይቅር ባይ ነው እደ ስራችን ቢሆንማ ምድር በዋጠችን ነበር
fere አንቺ ደሞ ዝም አትይም እነሱ ይደሰቱ
ኦርቶዶክስነሽ አይደል በቃ ሲሳደቡን ነበር
በእዚሁ ቀጥሉ ግን ማነው ንፁህ በየኮሜንቱ ላይ አይደለም እንዴ ስትሳደቡ የምትውሉት የሀይማኖታችውን ስም ይዘው አንደኛ ተሳዳቢ ናችው ግን እራሳችሁንም መርምሩ የምንም ሀይማኖት ተከታይ ይሁን የእረሳችሁንም ሀይማኖት አክብሩ የሰውንም አክብሩ ያኔ ነው ሀይማኖታችሁ የሚያዛችሁን አድርጉ አትሳደቡ እንካ ሰላምታ ነው ይሄንን ያመጣው ለዩቲዩብ ብርና ቲክ ቶክ ለመታወቅ እያላችሁ የምታመጢት መዘዝ ነው ባህላችን ሀይማኖታችን የማይፈቅደውን በአንደበታችሁ ሁለት ስራ የለም ፈጣሪያችሁን አመስግኑበት እስዋም የእራስዋን።ሀይማኖት ነው ግን ከአንደበትዋ ሳተች የሚዲያ መንፈስ ነው እራሳችሁን መርምሩ ተማማሩ ከስነስርአት ጀምሮ አታድሙ አድመኝነትን እግዚአብሔር አይወድምና ስለዚህ ሁሉም እራሱን ያክብር ከእዛ ሰው ያከብራል ስልጣኔ እየመሰላችው እኮ ነው ሎቱ ስባት
በርግጥ ጥፋት ነው
ግን የወሰናችሁባት የኦሪት ፍርድ ነው
ኀጢያት የሌለበት ይውገራት
እራሱ አላህ መክሮ አስተምሮ ገስጾ ይመልሳት ነበር
እያንዳዳችንን ጥፋት ብንመረመር ከሷ በላይ ነበር
እንኳን ክርስቲያን ሆንን
እግዚአብሔርየ አመሰግንሃለው
Mashallah mashallah
@@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ አቦ ውጭ ከዚህ ከስደት አያውጣሽና እማያገባሽ አትግቢ
@@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ እንኳንም ሆንሽ ምን ለሰሪ ከዚህ መጣሽ ወገኔ
❤❤❤@@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ
Alhemedellhe dese Yella wellhe
ትክክል ወድሜ ሀይማኖቱን ያላከበረ የሰዉ ሀይማኖት አያከብርም
ከእናተ ማህል አጢያት የለለበት ስው ዲንጋይ ይወርውርባት ይላል ቅዱስ ቃሉ
በትክክል
ኑሮ ዉሸትሺ እግዜ አቢሄርን የሰደበ ይገደል ይላል ዘለዋዊያን ሲጀመር ባይብልን መቸ ታነቢያለሺ 😃😃😃
ሲጀመር ቅዱስ ቃሉን አያዉቁትም
@@ሀናየናቴናፋቂ 😀😀😀😀 ተሺሯል እዳትይ ሕሕሕሕሕ
@@jannata7621 እኮ 😃😃😃
አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሀሙዱሊለህ ሹኩረክ ለፈጠረከኝ ጊታይ እልልልል ሀቢቢ ምስክን እቀመይለኝም እካን ደስ አለክ ተይዘች
በሀይማኖተ ቀልድ የለም በሀይማኖት ከናቴ ልጅ ጋር አልደራደርም በሐይማኖት ላይ እሚሞሻለቁ የጃቸዉን ማገኝት አለባቸዉ።
ሻሎም ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ሃይማኖት አያ ድንም የሚያድነው ለዓለም ሁሉ ቤዛ የሆነው ደሙን ያፋሰሳው የ እግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ
የ አይሁድ አምበሳ ሞትን በሞት ገሎበ 3ኛ ቀን የተነሳው መቃብር ልይዛው ያልቻላው ወደ ሰማይ የወጣ በ አብቀኝ የተቀመጠ በክብር በደመና ተመልሶ የሚመጣ የነገሥታት ንጉሥ የጌቶች ጌታ ከስሞች ሁሉ በላይ ስም የተሰጠው አጋንንትን የሚያንቃጣቅጥ ጉልበት ሁሉ ለእርሱ የሚበረክክለት መላስ ሁሉ እልልልልልል የምልልለት ጀግናው ኢየሱስ ይባላል ስለዚህ አንተም ይህንን ጌታ ወደ ልብህ ጋብዘው ኢየሱስ እውነት ሕይወት መንገድ ነው አንድ ሰው በእርሱ በኩል ካልሆናና ደግመኛ ካልተወለ ደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግስት ሊገባ አይችልም ጌታ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
ማሻአላህ በጣድስ ይላል
አላህምዱሊላ እኳንስተያዘች
አላሁ አክበር ደስስ ሲል በመያዝዋ አላህና መላክተኛው የነካ ሂወታችን መሰዋት እናደርጋለን
አልሀምዱሊላህ ሱም አልሀምዱሊላህ እንኳን ደሥሥሥ አላችሁ የኢስላም ልጆች በሙሉ ይች አባላሺ ሀይማኖት ከዘር ሥትበጣረቅ ማሠቢያ የላትም ነበር ያኔ አፏ እዳመጣላት ስትቀደዲ አሁንም አልሀምዱሊላህ ከፍ ላለው አላህ ምሥጋና ይገባው
አላህ ይጠብቀን የደንደዚህ አይነቱ ቀልድ እና ውርደት ሱባሀን አላህ ከቶ ለአላህምንብላይሆን ያረቢ ማረኝ ይገባታል
ወአለይኩም ሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአሏህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ እልልልልልልልልልልልልልልል
الله الله😭☝️محمد صلى الله عليه واله وسلم❤ماشاء الله تبارك الرحمن
እልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤⛪❤🕌🤲🤲🤲🤲🤲❤
ደስ የሚሊ ዜነ ስለመጠሀሊኝ አመሰግነለው ሙቤ
እኔ የክርስትና ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ግን የሰራችዉ ስራ በጣም አፀያፊ ነዉ ስድባ ለሰዳቢ ሀይማኖትን ያህል ክብር ያለዉ ነገር በመስደቧ በጣም አዝኛለሁ አና በቃ ፈጣሪ ሰዓቱ ደረሰ በዛላይ ሙስሊም ነኝ ብላ እንደዚህ ማረግ ተገቢ አይደለም እኛ ኢቲዬጰያን አለም የሚያቀን ሙስሊምና ክርስትያን ተከባበርን በመኖራችን ኢቺ ከየት የመጣች ናት ,,,,ሰይጣን ነዉ የላካት ማፈሪ ናት ወንድሜ በርታ ጎበዝ
የጇን ታገኛለች
Ok tnx beo
አው ተከባብራን ነው እምንኖራው እህት ወንድም ናን
Wawe des yelale hymanote,December alert wawawa
አለሁ አክበሪ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግ የሰቸዉን ቅድስነት ጓደኛዬ ሙስሊም ስለሇነች ይገባኛል እሳቸው ኢትዯጽያን አትንኩ ያሉ እምንወዳቸዉ በዝች ባለጌ ስማቸዉ በመጠራቱ ብቻ ቅጣት ይገባታል
❤❤❤
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው
ወላሂ. ስንት መልካም ክርስቲያኖች አሉ
🎉🎉🎉🎉❤
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
_ለሁላችንም ልብ ይስጠን ብትሞት አንድ ነፍስ ነው ብትኖርም አንድ ነፍስ ነው የዘላለም መኖርያ ቤታችን ግን ፈጣሪ ብቻ ነው እርዱ ፍርዱን ይፍረድ_
ብትሞት አንድ ነፍሷ ብቻ አይደለም!ትርጉሙ የመላው ሙስሊም መኖር ጉዳይ ነው። በቁም ገድላናላች።ካልተገደለች ሙስሊሙ ሞቷል ማለት ነው።
@@zulu9212 anchie esuwa be sew ije betmot wed amlkuwa new yemitheadew anchie gine ken zeremanzershe be gehanme tijatyakshe werga isis!!
❤❤❤
ማርያምን እኛም ደስ ብሎናል ነጃትን እኛም እንቃወማታለን እስላም ሲነካ ያመናል ክርስቲያን ብንሆንም ዝም አንልም ፍርዱዋን ታግኝ ሌላው ስርአት እንዲይዝ መምህር ሆናለች እናመሰግናለን ለሳውዲ ፓሊስ ሳውዲ ሆና እንዲህ ያለ ባለጌ ንግግር ትናገራለች በአላህ በረሱል በቁርአን በመሊክ በሳኡዲ መሬት አስተያየትም ሆነ ነቀፋ ምንም ድርድር የላትም ህጉ እስከ መሰየፍ ጥግ ድረስ ያመራል።
አልሃምዱሊላህ ዲን ቀልድየለም
የትም ብትሆንምአላህንፍራ
አልሃምዱሊላህ
ላኢላሀኢለላህአሸኸዱ አነ መሀመድ ረሱሏላህ
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ይገባታል በአሏህና በረሱል አለይሂ ሰላቱ ከሰላም ማሾፍ ወጋ ያስከፍላል በዱንያም በአኺራም እደዛሬ የተደሰትኩበት ቀን የለም አደዛን ቀን የተናደድኩበት ቀን የለም አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም. ።
Alhamduliilaa 🤲🤲🕋🕋yarbii
ዛሬላይነጁ መቀጣጫ ከሆነች ሁላችንም ተከባብረን እንኖራለን ምናለ ሃገራችንም እደዚህ ያለ ህግበኖረልን
ፈጣሪ ያቅልላት 😭ወዳ አይመሰለኘም የሰድብ መፈሰ ይኖርባታል እጂ አይማኖቷን አትሳደብም ያውም ጅዳላይ
TEKEKL ENEM YEMSLGNAL
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለላሁ አሊሂ ወሰለም
S.A.W
ማሻአላህ ይሄልጅ ለሰጠው አስተያየት ችደስብሎኛል በነገራቺላይ ክርስቲያኖቺ ባፋቼው ያዙበታል ስረአት አላቼው ሰው አይዘልፉም ግን ይቺልጅ ምን እደፈረደባት አላቅም ተቀዥቅዣነበር ፍርዱ የረብላ አለሚን ስራነው እሱ ፍርዱን ይስጣት ወድማቺን ክበርልን
Alhamdulillah Alhamdulillah 😭😭😭🙏💯💯💯💯💯💯❤💚❤😭😭
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያረሱሉሏህ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አልሀምዱሊላህ ኢስላምን የነካ የለውም በረካ አላህ እራሱ ያጋልጣታል ።ማንም ይሁን ምን ኢስላምን ነክቶ ሰላም ሊኖር በፍፁም አይችልም።
እሰይ እንኳን ተያዘች በሀይማኖት ቀልድ የለም
ልክነሽእህትለሀቅመቆምነውበዘርበሀይማኖትእየተባላንንጥሆንእያለቀያለውመሰሎችሽንያብዛቸውእህት
አልሀምዱሊላህ እኮን ተያዘች ወላሂ በጣም ድስ አላኛ ነቢያችን ሰለላህ አለህ ወሰለም አላህን ተሳድባ የት ልታመልጥ❤❤❤❤
አልሀምዱሊላሂ ሁሉንም ግዜው ኢጠብቃል እጂ መች ተሸፍኖ አይቀርም አላህ ልቦና ኢስጠን
ቅር ያላቸው ቅራሪ ይጠጡ አላሃሙዱሊላ እረቢላለሚን ያረብ ቆንጆ ቅጣት ታገኛለች ኢንሸአላህ
ቅር ያላቸው ለእስልምናቸው ግድ የማይሰጣቸው ልበቢሶች ናቸው አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ተያዘች ፍርዷን ታግኝ ቀልድ የለም በአሏህና በመልክተኛው ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
አለህሚዱልለህ ኡንኳን ዳስስስስስስ አለችሁ ዉለህ 3 ቃን አልታኘሁም ታቃጥዬ አሁን ታኛሁ አለህሚዱልለህ
አልሀምዱሊላህ. አላህየ. ምሥጋናሁሉ. ላተይገባህ. የኔጌታ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ.ምሥጋናላላህ.አላህንናእረሱልንየተሳደበ.አላህምሮአይምርምየአላእኔለቻናሉአድሥንኝ...የአላአንተዉጠብቀኝ
አምላክ እውነተኛ ፈራጅ ነው እናም መሀሪም ነው ግን እሷ ትክክል አላደረገችም በእርግጥ
አለሀምዱልለህ ረቢል አለምን ኡከን ደስስስስ አለቹ ወለሂ ዘሬ ጤነኘ ሆኘለው☝ወሹክርለህ
አንገቷበሰይፍይቀላ ወላሂ ወቢላሂ
الله የሚለዉ የተከሠዉና የላቀዉ ድካ የደረሠዉን ስሙን ሀቂቃ ሳነሳዉ ይሰቀጥጠኛል አይደለም ተሰድቦ
ትቀላና ተሰቅላ ትሙትልን
Wergiga. Besewe tekole metasebu beye batachu yegerba.
welahi kal yelegim Alhamdulillah 🕋🕋💪s a w💘💘💘💘💝💝💝😭😭😭💝💝💝🕋🕋💝
ምስጋና ይግባው ሙስሊም ላደረገኝጌታ ❤❤❤
እንኳንደስአላችሁየኢስላምልጆች
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ ፣ ማንኛችንም ብፁሃን አይደለንም እኛ ሰዎች የራሳችንን ጉድፍ ማየት የተሳነን ነን፣ ፍርድ ከፈጣሪ ነው።
እናተበምነተችሁትሠደቡደሥይላችዋል
ቢሆንም እንደዚህ አይባልም ዝም ብትባል ሁሉም እየተነሳ መሳደብ ይጀመራል አሏህ የማንንም እምነት አትሳደቡ አሏህንንነ ረሱልንን ታሳድባላችሁ ይላል ሰለዚህ የሰው ልጅ በፈለገው ማመን ይችላል ኢሰላም ሰላም ነው አሏህ በጣም አዛኝ በጣም ሩህሩህ አሏህ ሰው የተባለን በዱኒያ ዝም ብለህ ረደው አይልም በሀይማኖት ሊገልህ ካልመጣ ግድ በእኔ እምነት እመን ብሌ የሚገል እምነት የለም ከረሰቲያንን የእየሱሱ መፀሀፍ እያከበረ ነው የሚጠራው በቁረአንን ሰለዚህ ለአሏህ ለአለማቱ ጌታ ምሰጋና ይገባው ሁሉን የሰው የማንም እምነት ይከተል በዱኒያ ሰንኖረ መከባበረንን ያሰተምረናል
እሱን ጥምቀትን ካከበርሽ ቡሀላ ታከብሪያለሽ የተሰቀለው ጌታሽ እየሱስ ዲቃላ በዝሙት የተወለደ ነው ብዬ ጌታሽን ብሰድበው ምን ይሰማሻል. ? እኛም ነብያችን ሲሰደቡ እንደዚህ ነው ሚሰማን ስለዚህ አፍሽን ባትከፍች ይመረጣል በቅርቡ አንገቷ እንደሚቀላ ተስፋ እናደርጋለን. ።
@@jimihune9650 የስድብ አይነቱ እዛው ከለመዳችሁት ባታ ፣ አሁንም እውነትእላችኋለሁ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ።የተረገመ ትውልድ ከአፉ መልካም ነገር አይወጣም !
@@angleangle7960 እህህ ልቧ ደርቋል ያረብ እህ ምንም።የምለው የለኝ አረ
የእውነት ፍርድ ሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው አይ ሰው ለመፍረድ ስትቸኩሉ ምድር ላይ ግን እኛ ማነን ብለን አስበን እናቃለን
ዝም በሉ
እህትዛሬብትታለፍነገትደግማለችማንምበማንምሀይማኖትመቀለድየለበትምባዳድጥፍትነውብዙንጥሆንበለሉበትእሚተራመሱካጠፍሁይቅርታ
@@Tube-rz2yz አይባልም የልጁትዋ ማገዝ ሳይሁን ዝም ብለን መፍረድ የለብንም ፈራጅ ፈጣሪ ብቻነው እሺ
Yachi haymanot bisedeb Stfchercheri Tetay neber Arfen ankemetm Kalachihu yeswa Yidersbachihwal Sijemer Behaymanot Mesadeb mn ametaw
@@አጺ4 እውነት ነው ፈራጅ ፈጣሪ ነው. ግን የምታመልኪው አምለክ የተላከልሽ ነብይ ከሚሰደቡ መሞት ይሻላል ይች በጣም ተራ ናት በድናችን የመጣ ሂወታችንን እንሰጣለን ፀፀቷን አላህ ይቀበላት ግን እኛ ጆሮአችን እየሰማ አይናችን እያየ ዝም ማለት አንችልም ልባችን ደምቷል ለድናችን እና ለረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያለንን ፍቅር በምን ብገልፅልሽ ይገባሻል ከሂወታችን በላይ እንወዳቸዋለን. ረሱልን ከምትሳደብ ወላሂ አንገቴን ብትቀላው እመርጥላታለሁ
አልሀምዱሊላ ፍርዱ ከአሏህ ነዉ ኢሻ አላህ እንጠብቃለን
ውድና የተከበራችሁ በመላ አለም ምትገኙ ሰላማችሁ ይብዛ አገራችን ሰላም ይላክልን እና ምኖ አንድ አስታራቂ ጠፋ ልጅትዋ ፈጣሪዋን ብትሳደብ እሱ ግን እንደኛ ቾካይ አይደም ቢዘገይም መልስ አለው እኛ ሰዎች የሰው መከራ ያስደስተና ል ግን ለምን? አሳልፈን በሰጠናት ነገር ብቻ አላህ ሚወደን ቢቻል ለፈጣሪዋ እና ለህዝቡ ይቅርታ ማስጠየቅ ሲቻል በዚ መደሰት ተገቢ አይደለም እንደዛ ስላችሁ እምነትን ትስደብ ማለቴ አይደለም ልጅትዋ አላቃትም የመለኝን ነው
ታየዘችኮ የሰደበችዉ አንድ ግለ ሰብኮ አይደለም የአለመትን ፈጣሪን አለህን ነዉ የምን ይቅርታ ነዉ 🤪
እብድ ትሁን ጤነኛ ተይዛ መጣራት አለባት ከዛም ለሌሎች አቀጣጫ መሆን አለባት በሷ ንግግር እሳት ቢዘንብስ ዝምብላች አታውሪ
እንኮን ደስአላችሁሁሁሁ ውድየሙስሊም ልጆች ሙስሊሙስሊማት
እንኳን አብሮ ደስ አለን
ሀዩደምሪኝ
እኔ በጣም የሚገርመኝ ዘመናዊ ባርያ ሁላ አርፋችሁ ስራችሁን አትሠሩም ስትለቀቁ ከናንተ በላይ ሰው የለም ስትታሠሩ ድረሱልን ትላላቹ እምነቴ ዘሬ ብሔሬ ጎጤ ምናምን እያላችሁ እርስ በርስ ትባላላቹ ድምፃችሁን አጥፍታችሁ ስራ ብትሠሩ ይሻላችኃል እርጥብ ሁላ
👍👍👍👍
የማንም ሀይማኖት መከበር አለበት ሁሉም የራሱን ሀይማኖት እደሚወድሁሉ የሌላውንም ማክበር አለበት❤🙏
Mashaa alhaa mashaa alhaamdulilah💗💗💗💗💗💗
እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አልሃምዱሊላህ ያረብ ❤️
በአላህ ይሄ ክርሥታን ወድማቸን አነጋገሩ ይመልሥላቸኃል ለምድር አሽቃባኝ እወነቱን ተናገራቸሁ የመሽበት እደሩ
💔💔💔🥵🥵🥵🥵🤙🤙🤙🤙🤙🤙🥵🥵🥵🥵🥵🤙🤙🤙💔💔💔🥱🥱🥱🥱🥱😢😢👎👎👎👎👎👎👎👎👊👇👇👇👇👇
@@בלאיאיסאיס-ו8נ ምን አባሽ አገባሽ ክብረብስ
@@حليمةزين በጣም ማማዬ
ቱ የሰይጣን ምርኮኞች የሰው ስቃይና ሞት የሚያስደስታችሁ 🥺🥺🥺🥺
እልልልልልልልል አልህምዱሊሏህ አሁንም በአሏህና በመልክተኛው ያሳለቀው የጁን ያገኛል
ወይኔ ሙቤ ጠበቆቿ የተናገሩትን ከደቂቃ በፊት አድምጨ ነበር የወጣሁት አሁን ስገባ ደስ የሚል ዜና ነው አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን
🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰☝️
አሏሁ አክበር ያረብ አልሃምዱሊላህ ያረብ እንኩዋን ደስ አላችሁ እንኩዋን ደስ አለን
በለፈለፉ አፍ ይጥፉ አሉ.
በገዛ አፍዋ ለእስር ከርቼሌ በቃች
ይቺ ወራዳ አላህን እና ነብዩን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለምን እማ ሰድባ እማ ቀልድ የለም
በሃይማኖቴ እማ አንገታችንን እሰጣለን
ህይወታችን ባዶ ናት ከድነል ኢስላም ውጭ