ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይ ስደት ተቀምጠን እደት ምግብ መርጠን እበላለን አላህ ከክፉ ነግር ሁሉ ይጠብቅን
እድሜ ይሰጥልኝ ዛሬ ገና የልቤ ደረሰ ሰንት ዶክተር አማክሪለሁ በሽታየን አላወቁትም አንተግን በሸታየን አሳወክኞ
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት በጣም የፈለኩትና ጠቃሚ ነዉ ያቀረብክልን እናመሰግናለን ዶክተርየ
ፈጣሪ እዉቀቱን ይጨምርልህ
አመሠግናለሁ ዶር በጣም ባስፈለገኝ ሰአት ነው መረጃውን የሰጠኸኝ።
Selam waleykum docter medanitu nigeren
جزاكم الله خيرا ❤
ዋሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላኸይር ወንድም ብዙ ግዜ ጉሮሮየ ይደርቅል ውሀም በጠጣ እንደልጠጣሁ ነው ተበበረኝ እስቲ ኮሜንት እምታነቡ እህት ወንዲሞቸ ዱአ አረጉልኝ አላህ ጤናየን እንድሰጠኝ
እናመስግናለን💙
ዶክተር በአለህ የምላስ ፈገስ መዳኒት በጣም ጎዴኝ😅😅
ጎበዝ ዶክተር በርታ
ኑሩየወንድሚጀዛክአላህ
አመሰግናለሁ በርቱ ድንቅ ትምህርት
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እኔ ምላሴ በጣም ይዴርቃል ሠቦረሽምሆነ እጥበት ችግር የለብኝም ግን ሁሌ አይኔ መገለፅ እስከሚአቅተኝ ድረስ ድካም ይሰማኛል ሀኪቤት ሂጄ ምንም አይገኝም ምን ትለኛለህ
እኔናመሠግናለን ዶክተር እኔ ምላሴ እምስሉላይ እንዳለው ነው ሲያስጠላ ኡፍ ፍቄው እንካ አይቆይም ይመለሣል
ዶክተር እባክህን የተነዉ አድራሻህ ቁጥርህን ብታስቀምጥ የተመረጠ ነዉ
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁጀዛክላ ኸይር
ወአሊኩሙ ሰለማ ወረመቱለህ ወበረከቱ🌹☝️መሸአለህ በረታ ወድመችን
መዳኒቱን ንገርኝ ወድሜ ሁሉም ቦታ አለብኝ ሀኪቤት ስሄድ ዘላቂ መድሀኒት አላገኝሁም
እኔ ስደያለበት ምግብ ስበላ ደም ያስተፍኛ።
ምላሴ ላይ እንኳ የለብኝም የእግር ጣቴ ትልሻ ላይ ለረዲም አመታት ሆነኝ አለብኝ እንድሁም ውስጥ እግሬን በጣም ያሳከኛል ነብስ ያለው ነገር የሚቀሳቀስብኝ ይመስለኛል
lactobacillus yalikewin medanit ethiopia wist megignet echilalehu ebakih docter bitnegeregn
allah jezhn yekflh gin endat new leja ly betam yemllsbatl minm mefta athult gna lij nat hakbat betdggme wesdkutg gin yemlsal shrop new yemstwat eski medntun ngrg wendma ballah atlfeg betam new yetchgrkut??
አመሰግናለሁ❤❤❤❤
እግሬ ላይ ለረዠም አመት የወጣብኝ ነገር አለ እና አልፎአልፎ ያሳክከኛል እና ደግሞ ጥፍሮቼም በጣም እየተበለሹ ነው እና ምን ማረግ ነው ያለብኝ እባክህ በጣም ተቸግሬያለሁ
ሰገራ መውጫ ጋር እብጠት ይኖረናል በናትህ መልስልኝ በ ወር አበባ ጊዜ ህመም ይበዛዋል እዛ አካባቢ እብጠቱም ይጨምራል እባክህ መልስልኝ❤❤❤አመሰግናለው
جزاك الله خيرا دكتورEne egre yisenetateqal ynetal yilatal 3 wer endih kehone Le 3 wer yitefal gra gebtognal
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ወንዶች ላይ የሽንት ትቦ ኢንፌክሽን ይከሰታል የሚሰጥ መዳኒት ወይም መርፌ አለው
እናመሰግናለን
ayi Ene Ena Sukar Endet Ene Leyayalen
ዶክተር ሰልኩ ካለህ አበከህ ላናግርከሰ አፈልጋለዎ በጣም ጨንቅኚል 😥😥😥😥
ዶክተር እኔ የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ
እኔ ተሠቃየሁ😢😢አለብኝ አይአላህየ ምንይሻለኛልግን ያለሁት ሥደትነዉ
ኢትዮጵያ ውስጥ ነህ ዶክተር ?
እኔኑሩየአሙኘል
አሰላሙ አለይኩም እዉነት ቃል ፈላጊ ኑ 🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈል ብቻ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹💐🌻
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ወንድማችን በአሏህ መልስልኝ ባልተቤቴ የጨጓራ ባክተሪያና ቲቨ ታካሚ ነበር የአፍ ጠረን አመጣበት ቲቨውን ታክሞ ዲኑዋል ግን የአፍ ጠረኑ ሊለቀው አልቻለም መፍቴሄ ካላህ
Enye egry endzeh new bitley mukt sehon
አኔ ሰደት ኖ ያለሁት አባከህ ታባብረኚ ወንዴሜ ጎነይ አሞኛ ጥና ጣብያ ሰሆድ ሽንቲ አንፌክሽን ኖ በሎ ከኒን ሰጡኛ ከኒኒ ሰወሰዶወ ሀመሙ ወደ ማቃጠል ተቀየረቢኚ አለመመቸት ነገረም የሰማኚል ከዛ አለተሻለኚም ሰላችዉ ሆሰቢታል ወሰዲኚ ምንም ደም ምናምን ሰይመረሙሩ ሰራ በዛት ኖ በሎ ከኒን ሰጠኚ አሁን መቀመጫይ ቁስል ኖ የመቃጠል ሰሚቲም አለወ አበክህ ታባብረኚ ምን ይሁን ከዘ በፍት ግን ሰልኬ ቀን ሙሉ አንአመት ያህል በዘ ጎነይ አቀረቅሮዉ ነበረ ምን ማድረግ አለበኛ አበከህ ዶክተር ታባብረኛ የፀጎራ ህምም አለብኛ ከዛ ሰ ለጋናኛ ይቺላል ዎ 😥😥😥😥😥
ወድሜ እጅ እና እግር በጣም የሚሰነጣጠቅ ለምድነዉ ወድሜ መዳኒት ካለዉ????
ሰላም ዶክተር የአንጀት ክፍተት ምንድነው አባቴን እንደዛ ብለውት ነበር የሰጡትን መዳኒት ወስዶ ያሉትን ነገር ሁሉ አርጎ ለውጥ የለውም
ዶክተር መልስልኝ በጣም አሳስቦኛል ማሀል አናቴ ማለቴ እራሴን በጣም ያመኛል ወዴውስጥ ትንፋሽ ስመልስ አፍንጫየ ድርቀት ይሰሜኛል
ጀዛክአላህ🎉🎉ዶክተርበአላህእኔየዚህበሸታ😢😢ተጠቁነኝ😢😢😢
አሰላሙአሊኩም ወድም መልስልኝ እኔጨጎራ አለብኝ ብዙግዜህክምና ህጃለሁምንምአተሻለኝ ደግሜስሄድ ቆሎን አሰቢ አለብሽ አሉኝ ከኔናነው የሚሰጡት ምንም አላሻለኝ ምንይሻለኛል አሳቃየኝ ያለሁት እሰውቤት ነው
ሰላም ወድሜ እባክህ ስልክ ቁጥርህን ፈልጌ ነበረ ሂወቴን ታደግልኝ እባክህ 😪😪😪😪🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እነ መሰግናሌን በጠም እኔ በጠም ነዉ የምቸገረዉ በሱ
11:53
ያለሁት ስደት ነው ሀኪሚ ሚወስደኝ አላገኘሁም እና በሁለቱም ጉጮቼ ማሀል ተሰንጠቆብኛል ለዚ መፍቴሄ ተባበሩኝ እኔም ብቻ ሳይሆን ጉደኛዬም አለባት ለ3ት ወራት ያህል በጣም ቸግሮን ነበር ምግብ አላገኝም ይርበን ነበር ከዛ ጊዜ ጀምሮ ነው እንደዛ የሆነዉ
ጠለብ ነሽ እንደ ሀኪም ለምን አትሄጅም ማማየ በዛ ላይ ምኑጋነው የተሰነጠቀው ከውስጥነው ወላ
ጀዛከላህ ወንድማችን እኔ ጨጓራ አለብኝ አብል ሲንድር ወይንም ዘንጀቢል ብጠቀም ቺግር ያመጣብኛል ወይ😳እዳታልፈኝ ይልብድካምም አለብኝ አልፎ አልፎ ያፍነኛል ዉድእህት ወንድሞቸ ዱአ አርጉልኝ እናተንም አላህ ይጠብቃቹ
አላህ ያሽርሽ ዉዴ የልብ ድካም ይሆንዴ እኔም ያፍነኛል አንዳንዴ በተለይ ከደነገጥኩ ወደዉ ፀጥ ነዉ የምለዉ ያረቢ አላህ ያሽረን በሰዉ ቤት ሀኪምኳ መሄድ አንቺል
Allah afya yestachu
ይቻላል። ካባባሰብሽ ከምግብ በኋላ ውሰጂ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3lአሚንንንንንንንያረቢይ 😘
@@healthmedia እሺአመሠናለሁ
የጠቀስካቸው ምልክቶች አሉብኝ
ዛሬ ገና በሽታየን አገኘሁት
ፈገስ ሊገለኝ ነው ጥፍር
ወንድሜ ያንተ ቁጥር what'sp አይሰራም እያማማኝ ነው የሚሰራ እባክህ መልስልኝ እስኪ አሁን ማንንም ዶክተር በስልክ እንኳን መግኘት አልቻልኩም 😭
እኔም ለነግረው ፈልግነበር ያማኘል ቁጥሩን ቢሰጣን
ፈንገስ ፀጉር ውስጥ ይገባል መፍትሔውስ
እኔ በሆዴ በታች በጣም ያመኛል ያቃጥለኛል የሽንት ኢንፌክሽን ብለው አንቲባየቲክ በተደጋጋሚ እውስድ ነበር ግን በጣም ይመኛል ስተኛ በዬ ሰዓቱ ሽንት ያመላልስኛል ስተኛም ውዝዋዜው እፕያስተኛኝም ምን መፍትሄው ዶክተር እናመስግናለን
ይህን አመጋገብ ለአንድ ወር ሞክሪው ለውጥ ታገኛለሽ።
ወንድም በቴሌግራም እንደት ላገኝህ እችላለሁ ጥያቄ ነበረኝ በአላህ
እኔ እደዝ ነው
እኔ ምላሤ 2ወር ሆነው እንደዚህ ከሆነ ሱብሃን አላህ ደግሞ አንድኛው መንጋጋየ ተቆርጦ ግማሹ አለቀ እየደማብኝ ነው ምን ልጠቀም እንዳላሥወጣው አታሥወጭ ማሥወጣት ከጀመርሽ ሌላውም ይነቀልብሻል ይሉኛል . ደግሞ ጨጓራ እየያዘኝ እንደሆነ አላወኩም አንዳንዴ በጣም ይቃጠላል ልቤ በተለይ ሲርበኝ
ኧረዉዴ አስወጪዉ እንደዉም ካላስወጣሽዉ ነዉ ወዴሌላዉ የሚረማመደዉ እኔም መንጋጋዬ አንዱ ጥርሴ ከወገቡ በላይ ተፈርፍሮ ወለቀ ሌላዉንም ሊረብሸኝ ጀመረ ሀኪም ሄጀ አስወጣሁት አሁን አልሀምዱሊላህ ሠላሜን ዬዣለሁ በጥርሴስ አስወጪዉ
አሱጭዉ
ኧረዶክተር መላሴን ብጥርብጥር ስንት አመቴ
እረ ውዴ ምግቦች አስተዋፆ ያላቸው አይመስለኝም ሴጣን ምን ሰርቶ ይብላ እኛን ማሳመም ነው ስራው በሽታ ተደጋጋሚ የሚሆነው ሴጣን ስራውን በአግባቡ እየሰራ ነው ማለት ነው ፀሎትም ያስፈልገናል በምናምነው እምነታችን 😁😁😁👍👍
እሡማ አወ
በቃእኔም አለብኝ ማለትነው የተዘረዘሩቸፐትምልክቶችአለብኝ💔💔💔
እኔ ደሞ ምላሴ በጣምነጪ ነው ምንደነው ምክንያቱ በአላህመልስልኚ
በማንኪየ ፍቀሽ እጠብው በጨውም ታገመማጪው ይለቀል
ወአለይኩምሰላም ወራመቱሏሂ ወበረካትሁ ወንድሜ ጀዛክ አሏሁ ኸይር በአሏህ ጊዜ ካለህ መልስልኝ በጣም ስላሳሰበኝ ነው ኩላሊቲን ያመኛል ሁለት አመት ሆነኝ በአረበኛ እንቲሀብ ነው አሉኝ በአማረኛው እብጠት ታክሜ ለሁለት አመት ያህል ትቶኝ ነበር አሁን ግን ከሽንቴ ጋር ደም ተቀላቅሎ ይወጣል በዛ ላይ በጎኔ በጣም ያመኛል ሆደን ጭምር ሀኪም ቤት ሂጀ መርፌ እና ሌላ መደሀኒት ሰጡኝ ደም እሚቀላቅለው ትቶኛል ግን ጎኔን አሁንም ያመኛል ከውስጥ ብቻ ሳይሆን ከላይ ቆዳየን ጭምር ስዳብሰው ያመኛል ዶክተሮቹን ስነግራቸው ምንም ልንግባባ አልቻልም በአረበኛ ነው እሚያወሩት መድሀኒቱን ለአረቦቹ ሳሳያቸው የመራራ መደሀኒት እና ሀጂር ከኩላሊትሽ ላይ አለ መደሀኒቱን አይተው ከአደጋ ላይ እሚጥለኝ ከሆነ ምን ትመከረኛለህ
የትነሽ እህቴ አረብኛ ከቸገረሽ የሀበሻ ሀኪምቤት ሂጅ ወይም ሀበሻጋ ሂጅ እንድትግባቢ እኔም ከላይ ሁሉ ያቃጠለኝነበር በተለይ ስራ ሲበዛብኝ ህክምና ስሄድ ኩላሊትነው አሉኝ ግን አሁንላይ ስራም ስለቀነስኩ ተሽሎኛል
ፈገስማ እኔ እግሬ አሳክኮ ሊገለኝ ነው ያአላህ
እኔም እግሬ
ፍንገስ እሚባለው የአፍ ሸታ ያመጣል በአላህ መልስልኝ ካይህው
መደሀኒቱን አገኝሺ
የዘረዘረው ሁሉም ምልክት አለብኝ
እኔም ግማሹ ያላቸው አለብኝ አላህ ያሽረን
እኔም
እኔም አለብኝ ኧረምን ይሻለኛል እፍፍአሁንስ መረረኝ😭😭
ቀጣይ እባክህ አይን ላይ አልፎ አልፎ ስለሚወጣ ኪንታሮት መሰል ነገር ስራልን
ወንድሜ በምተምነው አምለክ መልስልኝ ያለሁት ስደት ነኝ ነገሩ ከጀመረኝ አምስ ወር ሆነኝ የጀማረኝም ከብልቴ ጀምሮ ነው አሁን የውስጥ እግሬ ነጭነጭ እያወጠብኝ ነው እባክህ አገር እስኪ ገባ ጉዳት ይደርሰኛል ወይ ሰዎቹ ከአምና አልሰዱኝም😭😭😭
የፈንገስ ኢንፌክሽን ምልክት ነው። ይህን አመጋገብ ተግብሪ። ከጠናብሽ ምርመራ አርጊና ማስታገሻ ይሰጡሻል።
@@healthmedia አሰላም አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ ዶክተር ጀዛከላህ አላህ ኸይር ወጀዛ ለምታቀርብልን የጤና ትምርቶች ሲቀጥል በዝህ በፈገሱ ዙሪያ እኳን ደግመህ ደጋግመህ ተጨማሪ ቪድዮ ስራልን ምክንያቱም ያብዛሀኛው ሰወች ችግርነው ዛሬ አነሳኸው እኔም ጏደኛየጋር የጋራ ጫማ እንለብስነበር 12 አስራ ሁለት አመት ሁኖታል የተላለፈብኝም ከጏደኛየነው እሷ ነበራት አጉል ልጅነት ይዞኝ ሳልጠነቀቅ ቀርቸ እግሬ ተበላሸ ለብ ባለ ውሀ ጫው አድርጋ እዘፈዝፈዋለሁ ግን መልሶ ያውነው ሀኪም ቤት ሂጀ ምርመራ ሳደርግ የለብሽም ይሉኛል በዝህ በአረብ ሀገር ፈጥርያትነው የሚሉት ፈገሱን ነገርኳቸው እነሱ ደሞ የለሽም ይሉኛል እኔደሞ አለኝ እንደት እንድህ ልሆን ይችላል በምርመራ የማይታይ በሽታ አለደ የምር ግራ ተጋብቻለሁ ዶክተር________
ፈንገስ ተላላፊ ነው
በጣም አመሰግናለሁ ትምርት አግቻለሁታንኪው
የእኔ ደግሞ ከንፈሬ ቀን በቀን ይላላጣል ቆዳው ይነሳል ምን አንሶት ነው እስኪ መለ በለኝ🙄
ከዉስጥሽ ትንፍሽሽ ሙቀት ካለዉ ይላጣል ወይም ከንፈርሽን የምትነክሺ ከሆነ ይሀናል እኔ እንዳጋጣሚ ከንፈር መንከስ ለምዶብኝ ተልጦ ነበር ከዛ አቆምኩ ድኗል
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ላ አልነክሳውም እህት በራሱ ጊዜ ነው
የውሃ, የፕሮቲንና ቪታሚን ሲ እጥረት ሊሆን ይችላል
@@healthmedia አላሁ አክበር አገኘህኝ ጣርጥሬ ነበር ዶክተር አመሰግናለሁ🙏
@@hasanhussein1878 🤣🤣🤣🤣😁
@@fanyhabeshawityoutube9178 ምነው ? 😂
እኔም እዳቼዉ ስንት አመቴ ይደርቃል ይላጣል ሀኪም ቤት ሄጂ ሙሉ ምርመራ አድርጊ ምንም ችግር የለብሽም አሉኝ ዉሃም እጠጣለሁ መፍትሄ አግኝተሽ ከሆነ ንገሪኝ 😢
አይ ስደት ተቀምጠን እደት ምግብ መርጠን እበላለን አላህ ከክፉ ነግር ሁሉ ይጠብቅን
እድሜ ይሰጥልኝ ዛሬ ገና የልቤ ደረሰ ሰንት ዶክተር አማክሪለሁ በሽታየን አላወቁትም አንተግን በሸታየን አሳወክኞ
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት በጣም የፈለኩትና ጠቃሚ ነዉ ያቀረብክልን እናመሰግናለን ዶክተርየ
ፈጣሪ እዉቀቱን ይጨምርልህ
አመሠግናለሁ ዶር በጣም ባስፈለገኝ ሰአት ነው መረጃውን የሰጠኸኝ።
Selam waleykum docter medanitu nigeren
جزاكم الله خيرا ❤
ዋሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላኸይር ወንድም ብዙ ግዜ ጉሮሮየ ይደርቅል ውሀም በጠጣ እንደልጠጣሁ ነው ተበበረኝ እስቲ ኮሜንት እምታነቡ እህት ወንዲሞቸ ዱአ አረጉልኝ አላህ ጤናየን እንድሰጠኝ
እናመስግናለን💙
ዶክተር በአለህ የምላስ ፈገስ መዳኒት በጣም ጎዴኝ😅😅
ጎበዝ ዶክተር በርታ
ኑሩየወንድሚጀዛክአላህ
አመሰግናለሁ በርቱ ድንቅ ትምህርት
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እኔ ምላሴ በጣም ይዴርቃል ሠቦረሽምሆነ እጥበት ችግር የለብኝም ግን ሁሌ አይኔ መገለፅ እስከሚአቅተኝ ድረስ ድካም ይሰማኛል ሀኪቤት ሂጄ ምንም አይገኝም ምን ትለኛለህ
እኔናመሠግናለን ዶክተር እኔ ምላሴ እምስሉላይ እንዳለው ነው ሲያስጠላ
ኡፍ ፍቄው እንካ አይቆይም ይመለሣል
ዶክተር እባክህን የተነዉ አድራሻህ ቁጥርህን ብታስቀምጥ የተመረጠ ነዉ
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ጀዛክላ ኸይር
ወአሊኩሙ ሰለማ ወረመቱለህ ወበረከቱ🌹☝️መሸአለህ በረታ ወድመችን
መዳኒቱን ንገርኝ ወድሜ ሁሉም ቦታ አለብኝ ሀኪቤት ስሄድ ዘላቂ መድሀኒት አላገኝሁም
እኔ ስደያለበት ምግብ ስበላ ደም ያስተፍኛ።
ምላሴ ላይ እንኳ የለብኝም የእግር ጣቴ ትልሻ ላይ ለረዲም አመታት ሆነኝ አለብኝ እንድሁም ውስጥ እግሬን በጣም ያሳከኛል ነብስ ያለው ነገር የሚቀሳቀስብኝ ይመስለኛል
lactobacillus yalikewin medanit ethiopia wist megignet echilalehu ebakih docter bitnegeregn
allah jezhn yekflh gin endat new leja ly betam yemllsbatl minm mefta athult gna lij nat hakbat betdggme wesdkutg gin yemlsal shrop new yemstwat eski medntun ngrg wendma ballah atlfeg betam new yetchgrkut??
አመሰግናለሁ❤❤❤❤
እግሬ ላይ ለረዠም አመት የወጣብኝ ነገር አለ እና አልፎአልፎ ያሳክከኛል እና ደግሞ ጥፍሮቼም በጣም እየተበለሹ ነው እና ምን ማረግ ነው ያለብኝ እባክህ በጣም ተቸግሬያለሁ
ሰገራ መውጫ ጋር እብጠት ይኖረናል በናትህ መልስልኝ በ ወር አበባ ጊዜ ህመም ይበዛዋል እዛ አካባቢ እብጠቱም ይጨምራል እባክህ መልስልኝ❤❤❤አመሰግናለው
جزاك الله خيرا
دكتور
Ene egre yisenetateqal ynetal yilatal 3 wer endih kehone Le 3 wer yitefal gra gebtognal
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ወንዶች ላይ የሽንት ትቦ ኢንፌክሽን ይከሰታል የሚሰጥ መዳኒት ወይም መርፌ አለው
እናመሰግናለን
ayi Ene Ena Sukar Endet Ene Leyayalen
ዶክተር ሰልኩ ካለህ አበከህ ላናግርከሰ አፈልጋለዎ በጣም ጨንቅኚል 😥😥😥😥
ዶክተር እኔ የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ
እኔ ተሠቃየሁ😢😢አለብኝ አይአላህየ ምንይሻለኛልግን ያለሁት ሥደትነዉ
ኢትዮጵያ ውስጥ ነህ ዶክተር ?
እኔ
ኑሩየ
አሙኘል
አሰላሙ አለይኩም እዉነት ቃል ፈላጊ ኑ 🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈል ብቻ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹💐🌻
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ወንድማችን በአሏህ መልስልኝ ባልተቤቴ የጨጓራ ባክተሪያና ቲቨ ታካሚ ነበር የአፍ ጠረን አመጣበት ቲቨውን ታክሞ ዲኑዋል ግን የአፍ ጠረኑ ሊለቀው አልቻለም መፍቴሄ ካላህ
Enye egry endzeh new bitley mukt sehon
አኔ ሰደት ኖ ያለሁት አባከህ ታባብረኚ ወንዴሜ ጎነይ አሞኛ ጥና ጣብያ ሰሆድ ሽንቲ አንፌክሽን ኖ በሎ ከኒን ሰጡኛ ከኒኒ ሰወሰዶወ ሀመሙ ወደ ማቃጠል ተቀየረቢኚ አለመመቸት ነገረም የሰማኚል ከዛ አለተሻለኚም ሰላችዉ ሆሰቢታል ወሰዲኚ ምንም ደም ምናምን ሰይመረሙሩ ሰራ በዛት ኖ በሎ ከኒን ሰጠኚ አሁን መቀመጫይ ቁስል ኖ የመቃጠል ሰሚቲም አለወ አበክህ ታባብረኚ ምን ይሁን ከዘ በፍት ግን ሰልኬ ቀን ሙሉ አንአመት ያህል በዘ ጎነይ አቀረቅሮዉ ነበረ ምን ማድረግ አለበኛ አበከህ ዶክተር ታባብረኛ የፀጎራ ህምም አለብኛ ከዛ ሰ ለጋናኛ ይቺላል ዎ 😥😥😥😥😥
ወድሜ እጅ እና እግር በጣም የሚሰነጣጠቅ ለምድነዉ ወድሜ መዳኒት ካለዉ????
ሰላም ዶክተር የአንጀት ክፍተት ምንድነው አባቴን እንደዛ ብለውት ነበር የሰጡትን መዳኒት ወስዶ ያሉትን ነገር ሁሉ አርጎ ለውጥ የለውም
ዶክተር መልስልኝ በጣም አሳስቦኛል ማሀል አናቴ ማለቴ እራሴን በጣም ያመኛል ወዴውስጥ ትንፋሽ ስመልስ አፍንጫየ ድርቀት ይሰሜኛል
ጀዛክአላህ🎉🎉ዶክተርበአላህእኔየዚህበሸታ😢😢ተጠቁነኝ😢😢😢
አሰላሙአሊኩም ወድም መልስልኝ እኔጨጎራ አለብኝ ብዙግዜህክምና ህጃለሁምንምአተሻለኝ ደግሜስሄድ ቆሎን አሰቢ አለብሽ አሉኝ ከኔናነው የሚሰጡት ምንም አላሻለኝ ምንይሻለኛል አሳቃየኝ ያለሁት እሰውቤት ነው
ሰላም ወድሜ እባክህ ስልክ ቁጥርህን ፈልጌ ነበረ ሂወቴን ታደግልኝ እባክህ 😪😪😪😪🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እነ መሰግናሌን በጠም እኔ በጠም ነዉ የምቸገረዉ በሱ
11:53
ያለሁት ስደት ነው ሀኪሚ ሚወስደኝ አላገኘሁም እና በሁለቱም ጉጮቼ ማሀል ተሰንጠቆብኛል ለዚ መፍቴሄ ተባበሩኝ እኔም ብቻ ሳይሆን ጉደኛዬም አለባት ለ3ት ወራት ያህል በጣም ቸግሮን ነበር ምግብ አላገኝም ይርበን ነበር ከዛ ጊዜ ጀምሮ ነው እንደዛ የሆነዉ
ጠለብ ነሽ እንደ ሀኪም ለምን አትሄጅም ማማየ በዛ ላይ ምኑጋነው የተሰነጠቀው ከውስጥነው ወላ
ጀዛከላህ ወንድማችን እኔ ጨጓራ አለብኝ አብል ሲንድር ወይንም ዘንጀቢል ብጠቀም ቺግር ያመጣብኛል ወይ😳እዳታልፈኝ ይልብድካምም አለብኝ አልፎ አልፎ ያፍነኛል ዉድእህት ወንድሞቸ ዱአ አርጉልኝ እናተንም አላህ ይጠብቃቹ
አላህ ያሽርሽ ዉዴ የልብ ድካም ይሆንዴ እኔም ያፍነኛል አንዳንዴ በተለይ ከደነገጥኩ ወደዉ ፀጥ ነዉ የምለዉ ያረቢ አላህ ያሽረን በሰዉ ቤት ሀኪምኳ መሄድ አንቺል
Allah afya yestachu
ይቻላል። ካባባሰብሽ ከምግብ በኋላ ውሰጂ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3lአሚንንንንንንንያረቢይ 😘
@@healthmedia እሺአመሠናለሁ
የጠቀስካቸው ምልክቶች አሉብኝ
ዛሬ ገና በሽታየን አገኘሁት
ፈገስ ሊገለኝ ነው ጥፍር
ወንድሜ ያንተ ቁጥር what'sp አይሰራም እያማማኝ ነው የሚሰራ እባክህ መልስልኝ እስኪ አሁን ማንንም ዶክተር በስልክ እንኳን መግኘት አልቻልኩም 😭
እኔም ለነግረው ፈልግነበር ያማኘል ቁጥሩን ቢሰጣን
ፈንገስ ፀጉር ውስጥ ይገባል መፍትሔውስ
እኔ በሆዴ በታች በጣም ያመኛል ያቃጥለኛል የሽንት ኢንፌክሽን ብለው አንቲባየቲክ በተደጋጋሚ እውስድ ነበር ግን በጣም ይመኛል ስተኛ በዬ ሰዓቱ ሽንት ያመላልስኛል ስተኛም ውዝዋዜው እፕያስተኛኝም ምን መፍትሄው ዶክተር እናመስግናለን
ይህን አመጋገብ ለአንድ ወር ሞክሪው ለውጥ ታገኛለሽ።
ወንድም በቴሌግራም እንደት ላገኝህ እችላለሁ ጥያቄ ነበረኝ በአላህ
እኔ እደዝ ነው
እኔ ምላሤ 2ወር ሆነው እንደዚህ ከሆነ ሱብሃን አላህ
ደግሞ አንድኛው መንጋጋየ ተቆርጦ ግማሹ አለቀ እየደማብኝ ነው ምን ልጠቀም እንዳላሥወጣው አታሥወጭ ማሥወጣት ከጀመርሽ ሌላውም ይነቀልብሻል ይሉኛል . ደግሞ ጨጓራ እየያዘኝ እንደሆነ አላወኩም አንዳንዴ በጣም ይቃጠላል ልቤ
በተለይ ሲርበኝ
ኧረዉዴ አስወጪዉ እንደዉም ካላስወጣሽዉ ነዉ ወዴሌላዉ የሚረማመደዉ እኔም መንጋጋዬ አንዱ ጥርሴ ከወገቡ በላይ ተፈርፍሮ ወለቀ ሌላዉንም ሊረብሸኝ ጀመረ ሀኪም ሄጀ አስወጣሁት አሁን አልሀምዱሊላህ ሠላሜን ዬዣለሁ በጥርሴስ አስወጪዉ
አሱጭዉ
ኧረዶክተር መላሴን ብጥርብጥር ስንት አመቴ
እረ ውዴ ምግቦች አስተዋፆ ያላቸው አይመስለኝም ሴጣን ምን ሰርቶ ይብላ እኛን ማሳመም ነው ስራው በሽታ ተደጋጋሚ የሚሆነው ሴጣን ስራውን በአግባቡ እየሰራ ነው ማለት ነው ፀሎትም ያስፈልገናል በምናምነው እምነታችን 😁😁😁👍👍
እሡማ አወ
በቃእኔም አለብኝ ማለትነው የተዘረዘሩቸፐትምልክቶችአለብኝ💔💔💔
እኔ ደሞ ምላሴ በጣምነጪ ነው ምንደነው ምክንያቱ በአላህመልስልኚ
በማንኪየ ፍቀሽ እጠብው በጨውም ታገመማጪው ይለቀል
ወአለይኩምሰላም ወራመቱሏሂ ወበረካትሁ ወንድሜ ጀዛክ አሏሁ ኸይር በአሏህ ጊዜ ካለህ መልስልኝ በጣም ስላሳሰበኝ ነው ኩላሊቲን ያመኛል ሁለት አመት ሆነኝ በአረበኛ እንቲሀብ ነው አሉኝ በአማረኛው እብጠት ታክሜ ለሁለት አመት ያህል ትቶኝ ነበር አሁን ግን ከሽንቴ ጋር ደም ተቀላቅሎ ይወጣል በዛ ላይ በጎኔ በጣም ያመኛል ሆደን ጭምር ሀኪም ቤት ሂጀ መርፌ እና ሌላ መደሀኒት ሰጡኝ ደም እሚቀላቅለው ትቶኛል ግን ጎኔን አሁንም ያመኛል ከውስጥ ብቻ ሳይሆን ከላይ ቆዳየን ጭምር ስዳብሰው ያመኛል ዶክተሮቹን ስነግራቸው ምንም ልንግባባ አልቻልም በአረበኛ ነው እሚያወሩት መድሀኒቱን ለአረቦቹ ሳሳያቸው የመራራ መደሀኒት እና ሀጂር ከኩላሊትሽ ላይ አለ መደሀኒቱን አይተው ከአደጋ ላይ እሚጥለኝ ከሆነ ምን ትመከረኛለህ
የትነሽ እህቴ አረብኛ ከቸገረሽ የሀበሻ ሀኪምቤት ሂጅ
ወይም ሀበሻጋ ሂጅ እንድትግባቢ እኔም ከላይ ሁሉ ያቃጠለኝነበር በተለይ ስራ ሲበዛብኝ ህክምና ስሄድ ኩላሊትነው አሉኝ ግን አሁንላይ ስራም ስለቀነስኩ ተሽሎኛል
ፈገስማ እኔ እግሬ አሳክኮ ሊገለኝ ነው ያአላህ
እኔም እግሬ
ፍንገስ እሚባለው የአፍ ሸታ ያመጣል በአላህ መልስልኝ ካይህው
መደሀኒቱን አገኝሺ
የዘረዘረው ሁሉም ምልክት አለብኝ
እኔም ግማሹ ያላቸው አለብኝ አላህ ያሽረን
እኔም
እኔም አለብኝ ኧረምን ይሻለኛል እፍፍአሁንስ መረረኝ😭😭
ቀጣይ እባክህ አይን ላይ አልፎ አልፎ ስለሚወጣ ኪንታሮት መሰል ነገር ስራልን
ወንድሜ በምተምነው አምለክ መልስልኝ ያለሁት ስደት ነኝ ነገሩ ከጀመረኝ አምስ ወር ሆነኝ የጀማረኝም ከብልቴ ጀምሮ ነው አሁን የውስጥ እግሬ ነጭነጭ እያወጠብኝ ነው እባክህ አገር እስኪ ገባ ጉዳት ይደርሰኛል ወይ ሰዎቹ ከአምና አልሰዱኝም😭😭😭
የፈንገስ ኢንፌክሽን ምልክት ነው። ይህን አመጋገብ ተግብሪ። ከጠናብሽ ምርመራ አርጊና ማስታገሻ ይሰጡሻል።
@@healthmedia
አሰላም አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ ዶክተር ጀዛከላህ አላህ ኸይር ወጀዛ ለምታቀርብልን የጤና ትምርቶች ሲቀጥል በዝህ በፈገሱ ዙሪያ እኳን ደግመህ ደጋግመህ ተጨማሪ ቪድዮ ስራልን ምክንያቱም ያብዛሀኛው ሰወች ችግርነው ዛሬ አነሳኸው እኔም ጏደኛየጋር የጋራ ጫማ እንለብስነበር 12 አስራ ሁለት አመት ሁኖታል የተላለፈብኝም ከጏደኛየነው እሷ ነበራት አጉል ልጅነት ይዞኝ ሳልጠነቀቅ ቀርቸ እግሬ ተበላሸ ለብ ባለ ውሀ ጫው አድርጋ እዘፈዝፈዋለሁ ግን መልሶ ያውነው ሀኪም ቤት ሂጀ ምርመራ ሳደርግ የለብሽም ይሉኛል በዝህ በአረብ ሀገር ፈጥርያትነው የሚሉት ፈገሱን ነገርኳቸው እነሱ ደሞ የለሽም ይሉኛል እኔደሞ አለኝ እንደት እንድህ ልሆን ይችላል በምርመራ የማይታይ በሽታ አለደ የምር ግራ ተጋብቻለሁ ዶክተር________