የዶሮ አሮስቶ አሰራር / Ethiopian Food Chicken Roast Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 มิ.ย. 2022

ความคิดเห็น • 117

  • @AdanechKitchen
    @AdanechKitchen  ปีที่แล้ว +11

    ሰላም በያላችውበት ውድ ተመልካቾቼ እንኳን በደና መጣችሁ! ሰብስክራይ አድርጋችሁ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ የደውል ምልክቷ በማጥቆር አዳዲስ የምለቃቸው ቪዲዮ እንዲደርሳችው ቤተሰብ ሁኑ ላይክ ኮመንት ሼር በማድረግ አበረታቱ ሰብስክራይ ላይክ ሼር ኮመንት እያርደረጋችው ለምታበረታቱኝ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለው።

  • @user-wr4dr5zt1x
    @user-wr4dr5zt1x 9 หลายเดือนก่อน +16

    እርጎ ብጨምሪበት በጣም ይጥማል

  • @YMW7777
    @YMW7777 8 หลายเดือนก่อน +17

    ከዶሮው ስጋ ጋር ሲነፃፀር፣ በጣም ብዙ ቅመም ነው የጨመርሽበት

  • @WoienshetMulugeta
    @WoienshetMulugeta 7 หลายเดือนก่อน

    Betam yamral👍🏼👍🏼

  • @menaasefa9937
    @menaasefa9937 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥዑም አሮስቶ እናመሰግናለን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @selampetros7003
    @selampetros7003 7 หลายเดือนก่อน +2

    ለጤና ማራ ባኖረው ጥሩነበራ

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 9 หลายเดือนก่อน +1

    Betam konjo new tebarki ❤

  • @kalekedanebanita3959
    @kalekedanebanita3959 10 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ይላል

  • @senaitbereket9301
    @senaitbereket9301 6 หลายเดือนก่อน

    It’s nice 👍 ❤❤

  • @metenberehanu6676
    @metenberehanu6676 7 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k 9 หลายเดือนก่อน +9

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሽ ማሻከላህ የኔ ባለሞያ የምወደው ምግብ ዋው ብላፋ በጣም ቆጆና ቀላል አሰራር ነው በርች ቀጥይበት ባለሽበት አላህ ሰላም ያድርግሽ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ሶፊየ

  • @user-gf7co6pp7o
    @user-gf7co6pp7o 3 หลายเดือนก่อน

    Waw nici 🎉🎉🎉

  • @Eyob797
    @Eyob797 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ትሰሪያለሽ ዕህት በርቺ።

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow excellent cook you are my favorite the way you cook the roasted chicken along with potato carrots yummy keep it up sister I'm proud of you

  • @BeleteDagne-mm7yc
    @BeleteDagne-mm7yc 13 วันที่ผ่านมา +1

    Wow👍👍👍👍

  • @mekdestsegasellassie1163
    @mekdestsegasellassie1163 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኸረ ጨውና ቁንዶ ብርብሬ ጨምሪበት ይህንን ሁሉም ያውቃል ሌላ ተፈላሰፌ

  • @yezbalemfenta4956
    @yezbalemfenta4956 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን።

  • @aada6490
    @aada6490 2 หลายเดือนก่อน +3

    አመስገናለው እህቴ ባንቺ አይቼ ስርቼ መዳሜ በጣም ወዳዋለች ገን እኔ ዮጋት ጨምሬበታለው እጅሽ ይባርክ

    • @hawlet6822
      @hawlet6822 หลายเดือนก่อน +1

      የምርሽን ነዉ ልሞክረው

  • @ww-lb8gp
    @ww-lb8gp 8 หลายเดือนก่อน +1

    Berchi

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው በጣም ያምራል ምርጥ አሰራር ነው ዋው የሚገርም አሰራር ነው❤❤❤

  • @yemesrachdemelash8460
    @yemesrachdemelash8460 4 หลายเดือนก่อน

    😅thank u I will try it

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 2 หลายเดือนก่อน

    Good job

  • @sadanusrah5945
    @sadanusrah5945 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ብዙነው ቅመሙ በዝታል

  • @birhanukore2574
    @birhanukore2574 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @senaitredi9771
    @senaitredi9771 4 หลายเดือนก่อน +3

    በዳቦ መጋገሪያ መስራት እችላለሁ ወይ

  • @mariamfiker5906
    @mariamfiker5906 7 หลายเดือนก่อน +4

    የዶሮ ቅመም ያልሽው ምንድነው ንገሪን

  • @etsegenett.mariam571
    @etsegenett.mariam571 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @zmzmalo7487
    @zmzmalo7487 ปีที่แล้ว +1

    እናመግናለን

  • @bettykassaye
    @bettykassaye 6 หลายเดือนก่อน

    Hi.... it nice but i need to u when u put in the stove .thank u

  • @meryhabeshawet
    @meryhabeshawet 20 วันที่ผ่านมา

    selam wud yagere ljoch selamachu bzit ybel beyalachbet ehtachn arif koyta neber enamesegnalen berchagerachn selam thun

  • @user-mv6uv4pb6z
    @user-mv6uv4pb6z 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለመጀመርያ ጌዜ ነው ያየሁሽ በጣም ወድጀዋለው ተባረኪ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 5 หลายเดือนก่อน

      Ene melew denchu ena karo yetekele new wey? Yasgebashe enamesgnalen

  • @freweynigishenmihretu7422
    @freweynigishenmihretu7422 3 หลายเดือนก่อน

    Thank-you sister

  • @jameelaabdulkhaled
    @jameelaabdulkhaled ปีที่แล้ว

    ሀለበ

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤👌

  • @eeeeebro858
    @eeeeebro858 11 หลายเดือนก่อน

    turu new masheallah gn tnsh feten eyalsh sri

  • @dagnenetabebe3395
    @dagnenetabebe3395 8 หลายเดือนก่อน +3

    ያለ፡ ኦብን፡ በስቶብ እንዴት መስራት ይቻላል

  • @sarondagenachew6853
    @sarondagenachew6853 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እርጎ ቢገባበት ሲዘፈዘፍ ማለት ነው ልዩ ይሆናል

  • @oromiyaanbiyyadha
    @oromiyaanbiyyadha 17 วันที่ผ่านมา

    lemin derek sayhon weta?

  • @user-sp5ix5pm6d
    @user-sp5ix5pm6d 3 หลายเดือนก่อน

    Waw

  • @hawashait8758
    @hawashait8758 6 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @user-ru4ml1jt9c
    @user-ru4ml1jt9c 9 หลายเดือนก่อน +8

    ጨው አይደረግም ?

  • @brtukanbrtukan1659
    @brtukanbrtukan1659 10 หลายเดือนก่อน

  • @martaleramo8142
    @martaleramo8142 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ቆንጆ

  • @mariamfiker5906
    @mariamfiker5906 9 หลายเดือนก่อน +5

    የዶሮ ቅመመም ያልሽው ምንና ምንድነው አሳይን ወይንም ንገሪን

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 9 หลายเดือนก่อน

      Yr Dorrow kemm Meden. Newe pl

  • @GonderitYalo
    @GonderitYalo 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉ዋዋዉ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamHayelom
    @SelamHayelom 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @elhamshemsu8519
    @elhamshemsu8519 ปีที่แล้ว

    Betam gobez nesh berchi
    Ena yene wud doro freezer nw ketach 30 dekika migebaw

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  ปีที่แล้ว

      Betam amsegnalew! Elhamya ketach new

  • @user-mr4wj5gk8u
    @user-mr4wj5gk8u 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፓሰታ ፍርኖ የፆም የፍሰክ

  • @GanatBogale
    @GanatBogale 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordim1240
    @yordim1240 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማጣፈጫ የቀመምሽው ምን ምን ነው እህቴ ???

  • @rigatlegesse7356
    @rigatlegesse7356 ปีที่แล้ว

    10Q sis berchi ❤❤❤❤

  • @alemkidane9346
    @alemkidane9346 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማባያ ሶሥ አባክሽ ንገሪኝ

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 7 หลายเดือนก่อน

    ጨዉየለም

  • @user-gd1ii1jw1u
    @user-gd1ii1jw1u 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሀሪፍነው በርች የኔቆጆ ለቤትሽ አድስነኝ ቤተሰብ እንሁን🎉🎉🎉

  • @kedijamohammod285
    @kedijamohammod285 7 หลายเดือนก่อน

    Chew ylem

  • @user-wu3bw1hc5y
    @user-wu3bw1hc5y 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @sifen5
    @sifen5 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigisttadesse-bm8ez
    @tigisttadesse-bm8ez 4 หลายเดือนก่อน

    yedero mekememiya mendenew

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 10 หลายเดือนก่อน +1

    Enemesaginln

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh 16 วันที่ผ่านมา

    ስላም🎉🎉ዋውው በርች ደምሪኚ

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 18 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉😊❤❤🎉

  • @user-er3np4mg1u
    @user-er3np4mg1u 7 หลายเดือนก่อน

    ግላቨ ብትጠቀሚ መልካምነው እጅሽ ይባረክ ጎበዝ👍💪

    • @senaitbereket9301
      @senaitbereket9301 6 หลายเดือนก่อน

      Yes true eve me I wanted to say that

  • @Israel-pz6lg
    @Israel-pz6lg 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውው ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @bamifeke7159
    @bamifeke7159 หลายเดือนก่อน

    Foyl baynorewus chigr alew

  • @amanuelreda859
    @amanuelreda859 5 หลายเดือนก่อน +1

    You can wear gloves while mixing and rubbing the spices and the meat. That protects your hand/fingers/nails. Good job.

  • @user-tv7pr9cr9t
    @user-tv7pr9cr9t 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔምለው ድንቹና ካሮቱ ቀቅለሺዉ ነው

    • @user-wr4dr5zt1x
      @user-wr4dr5zt1x 9 หลายเดือนก่อน +3

      አይቀቀልም

  • @user-dl6xi2ng1b
    @user-dl6xi2ng1b 2 หลายเดือนก่อน

    Bezeyt metbse yechalal

  • @wubalemkassa9965
    @wubalemkassa9965 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጨው መቼ ነው ምትጨምሪው?

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 4 หลายเดือนก่อน

    ማር እኮ ግን መብሰል የለበትም

  • @tigisttadesse-bm8ez
    @tigisttadesse-bm8ez 9 หลายเดือนก่อน

    denechu aletelatem?

    • @selamawithaile5889
      @selamawithaile5889 7 หลายเดือนก่อน

      Litachu lay content silale new eskene litachu yaregechw

  • @user-jn8ks7hk9n
    @user-jn8ks7hk9n 5 หลายเดือนก่อน

    Sorry but where is the salt

  • @TsionKiya-eg3et
    @TsionKiya-eg3et หลายเดือนก่อน

    በመጥበሻ ስርሊን

  • @user-yw6tb7eg7o
    @user-yw6tb7eg7o 6 หลายเดือนก่อน

    Waww btaami des zbl aserarha

  • @sinidugebremariam1086
    @sinidugebremariam1086 ปีที่แล้ว +1

    Thanks sis.

  • @tsehaymulugeta8647
    @tsehaymulugeta8647 6 หลายเดือนก่อน

    yetebareke yhun? beman? mnewu bsmeabwel wmenfes kdus ahadu amlak btyi like aderglsh nebere

  • @romimili6820
    @romimili6820 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጨው አይጨመርም

  • @saraabraham7039
    @saraabraham7039 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቅመሞቹን ለብቻ አደበላልቄ ወደ ስጋው ጨምሬ አሸዋለሁ

  • @adman492
    @adman492 2 หลายเดือนก่อน

    ቅመም በዛ

  • @rihannahussien5928
    @rihannahussien5928 ปีที่แล้ว

    ፨፨

  • @neimakemal6548
    @neimakemal6548 ปีที่แล้ว

    Ene lemn endehone ballakm hule ssera yderkbgnal

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  ปีที่แล้ว +2

      Selam 🙏 Neima bemegemrya oven setasgebi be Foil sefneshe asgebew endayderkebeshe

  • @fozumohammed8120
    @fozumohammed8120 ปีที่แล้ว +1

    በፓትራ ማብሰል አንችልም

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጰኮሪማ ፋንታ ቁንዶበርበሬ ቢሆን የእኔ አስተያየት ነው። ፈረንጆቹ እርጎ ይጨምራሉ እኔ እንኳን የሱ ጥቅም አይገባኝም ። oregano በአማርኛ ምንደን ነው? በተረፈ ደስ ይላል።

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 9 หลายเดือนก่อน +2

      ጦስኝ

    • @user-et4kj4pq8o
      @user-et4kj4pq8o 6 หลายเดือนก่อน

      ጦስኝ

    • @yeshiworkmerkebu5872
      @yeshiworkmerkebu5872 5 หลายเดือนก่อน +2

      ኦሪጋኖ በሶብላ/ዝቃ ቅቤ/ ነው
      ጦስኝ ታይም ነው

    • @mamush-yy4kp
      @mamush-yy4kp 4 หลายเดือนก่อน

      Dear ergo betechemeri betam ytafetal edeza argi new ymiserew.

    • @tigistasfaw2035
      @tigistasfaw2035 3 หลายเดือนก่อน

      Basil/በሶቢላ ነው Oregon or
      thyme​ ጦስኝ ነው@@yeshiworkmerkebu5872

  • @user-ww4ox9ut5x
    @user-ww4ox9ut5x 5 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus loves you 💓🤩💓💓💓💓😍💓 Amhara great again 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @elviraperrucci9462
    @elviraperrucci9462 7 หลายเดือนก่อน

    ምኑን አሮስቶ ሆነ እንዲህ ቆዳውን ሁሉ አንስተሽው ቆዳው መሰለኝ ጣም የሚሰጠው

  • @user-hg3bw7cr4i
    @user-hg3bw7cr4i 6 หลายเดือนก่อน

    #StopEthiopianGovermentGenocideAmharaPeople

  • @kiyaye4314
    @kiyaye4314 20 วันที่ผ่านมา

    መቅዘን ትወዳላችሁ ከንቱ

  • @johnabate4731
    @johnabate4731 หลายเดือนก่อน

    ድንቻ አይላጥም እንዴ እናት

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ፎድ ዶሮወጥ ጭኾ ጉመን በስጋ ሽሮ በያይነቱ ጨጨብሳ መላው የ14 ክፍለሃገር ክልል አይባልም ክክልል ለከብት ነው ስለዚህ መላው የ14 ክፍለሃገር ምግብ ነው ኢትዮጵያን ፎድ የሚባለው ይጋባሻል መስመር እየለቀቅን ባህላችን ወጋችን እዲህ ቀላል በሚመስልነገርነው ሁሉንም ያጣነው እናስተውል ምኑ ጠፍቶነው የዶሮ ጥብስ ኢትዮጵያ ፎድ የምትይው

  • @elhamshemsu8519
    @elhamshemsu8519 ปีที่แล้ว

    Atikiltun bemindinew yekelakelshiw