2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 132

  • @hanawerku6674
    @hanawerku6674 2 วันที่ผ่านมา +5

    Tg ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ባገኛቸው መጠየቅ የምፈልገውን ነው የጠየቅሻቸው በጣም ተጠቅሚያለው ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ.

  • @shitayeamdeamde3459
    @shitayeamdeamde3459 3 วันที่ผ่านมา +7

    ሀዋርያው ዳንኤል ከልጅነትህ ያየኸው የእግዛብሄር ክብር የበለጠ አሁን ታይቶ የማይታወቅ የእግዛብሄር ክብር ያሳይህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ያገለገልከው አምላክ አንተ ታማኝ ባርያ ብሎ ደስ የማይሰኝ ሽልማት ይስጥህ ዋጋህ በሰማይ ነው ለኞም ተርፈህልናል የእግዝብሄር ስም የተባረከ ይሁን ❤️

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 4 วันที่ผ่านมา +12

    ትሁት አባት ኖት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤❤

  • @yonaslulu-j2z
    @yonaslulu-j2z 4 วันที่ผ่านมา +9

    እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን ጥቂቱ ነው የተነገረው

  • @ShashieGeleta
    @ShashieGeleta 4 วันที่ผ่านมา +7

    እስይ ይቀጥላል... እስከ 100 ክፍልም ይሁን ቲጂዬ እባክሽን የተናገሩትን አታስቀሪብን። ኢየሱስ ስምህ ይባረክ በህይወት አኑረህ እንዲ ክብርህን እንዲናገሩ፤ እኛም እንድንሠማ እድል የሠጠኸን።

  • @bereketgetu1081
    @bereketgetu1081 4 วันที่ผ่านมา +8

    እንደ ፓስተር ዳንኤልና እንደ ዘማሪ ደረጀ ከበደ የምወደው ሰው የለም! አቤት በእነዚህ አባቶች ላይ እግዚአብሔር ያስቀመጠው ፀጋ ❤❤❤ ዘመናቸው ይባረክ!!!

    • @zinashalemu8747
      @zinashalemu8747 วันที่ผ่านมา +1

      እስከ መጨረሻው ይሚፀና እርሱ ብሩክ ነው ፓስተር እግዚአብሔር ፡፟ይባርኮት

    • @Lisalove.-yz9xl
      @Lisalove.-yz9xl วันที่ผ่านมา

      ከደረጄጋ ማወዳደር አይገባም እስከ መጨረሻ መፅናት ይሁንልን ለሁላችንም

    • @bereketgetu1081
      @bereketgetu1081 วันที่ผ่านมา

      @@Lisalove.-yz9xl አልገባኝም? እንደነዚህ አባቶች የምወደው የለም…በእውነት የሚሄዱ ግብዝነት የሌለባቸው በመከራ የጸኑ ህይወትን የሚያንፅ መልዕክት የሞላቸው እግዚአብሔር እኔን የሠራበት መሳሪያዎቹ ስለሆኑ በጣም እወዳቸዋለው አከብራቸዋለሁ የአንተን/ቺን ባላውቅም ለእኔ ግን አቻምየለሽ ናቸው!

  • @naniyemulugeta8009
    @naniyemulugeta8009 4 วันที่ผ่านมา +38

    እረ የሳቸውን Biography የሚፃፍ ሰው ግን ይጥፍ!?ለትውልድ እስከ ትውልድ የሚተርፍ ትሩፍት እኮ ነው? ወይኔ ስርአት እና መረጋጋታቸው የሚገርም እኮ ነው! ጌታ የእድሜ ዘመን ያጥግብልኝ!! ብርክ ይበሉልኝ የኔ ውድ ፓስተር!

    • @nurobetselotzeleke7585
      @nurobetselotzeleke7585 วันที่ผ่านมา

      የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው። የእርሳቸውንና የታላቁን ወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩን ታሪክ!

  • @genetlemma2036
    @genetlemma2036 วันที่ผ่านมา

    በእግዚአብሔር መንፈስ ሁሉንም መርማሪ
    መልካም አሰተማሪ ጥሩ አባት መካሪ
    አዋርያችን ጌታ ኢየሱስ ዘመኖትን ሁሉ ይባርክ

  • @MastewalNegash
    @MastewalNegash 4 วันที่ผ่านมา +13

    የወንጌል ብርሃን የፋሲካ አዳር በየሱስም መቼም ቢሆን ከውስጤ አይጠፋም ቀሪ ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 วันที่ผ่านมา +5

    አቤት ምን አይነት የሕይውት መንገድ ነው እግዚአብሄር የተጠቀመባቸው የእግዚአብሔር ሥራ የተገለጠበቸው በብዙ ፖሰተሮችም የተመሰከረላቸወ ድንቅ ፖሰተር ይህን በሀገራችን ያደረገ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ጌታ ይባርኮቶ ፖሰተር ቲጂ እግዚአብሄር ዘመንሸን ይባርክ ❤ keep up the good 👍 work 😂l
    Can’t wait to see the third part
    🙏💕🙏💕🙏🙏🙏💕
    And thank you for asking about the books I hope we’ll get it soon !

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን እደምል አላወቀም መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ስጀምር የሃይማኖቴ ወይም እምነቴ ጥያቄ ሲፈጠርብኝ መጀመሪያ ያገኘሁት የእሳቸዉን ሰብከከት ነዉ የሰማሁት በጣም ተጠቅሜያለሁ ተቀይሬበታለሁ በማይናወጥ መሰረት ላይ ተሰርቻለሁ ለእኔ የእሳቸዉ ደምፅ ስሰማ ብቻ ጌታን አከከብራለሁ ቸርች ሄጄ ካሉ ውሰጤ በጣም ይደሰታል ሰለ ሀዋሪያዉ ዳንኤል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዘመኖት ይለምልም ዘሮት ይባረክ !!!

  • @ኮኮብ-ጨ6ፐ
    @ኮኮብ-ጨ6ፐ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክህ ፓስቶር ረጅም እድሜ ይስጥህ❤🎉❤

  • @Mm6dan
    @Mm6dan 4 วันที่ผ่านมา +5

    በእግዚአብሔር ቤት ለመፅናት የምያስፈልገው 1ኛ ከቃሉ ጋር የምናደርገው ሕብረት ከቃሉ ተለይቶ መፅናት የለም ፡፡ 2ኛ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ሕብረት ማድረግ እሱ በሁሉ ይረዳል ፡፡ 3ኛ በፃጋው መደገፍ ጳውሎስ እንዳለ ሃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ፡፡ ለሕይወት ዘመን የምሆን ምክር ፡ ከተኖረ ክርስትና፡ pastor እግዚአብሔር ይባርኮት ❤❤❤ ቲጂዬ አንችም ተባረኪ፡፡

  • @danielteshome1809
    @danielteshome1809 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንደርሳቸው ያለውን ጌታ እየሱስ ያብዛልን ። ተበረኩልን ጌታ ይባርኮት

  • @almazwoldgaber4331
    @almazwoldgaber4331 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤Thanks for the paster Danil God be with you always.

  • @Ethiopia_Leikun
    @Ethiopia_Leikun 4 วันที่ผ่านมา +4

    ጋሽ ዳንኤል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። እንኳን ኖርክ። ዛሬም ጌታ በአንተ ካለፈው በበለጠ እንዲሰራ እፀልያለሁ።

  • @samgoshu7242
    @samgoshu7242 วันที่ผ่านมา

    God Bless you, I knew you since my childhood.when I came to DC I meet u again, I feel God presence every time I see you.

  • @SenietGebrhiwot
    @SenietGebrhiwot 3 วันที่ผ่านมา +1

    ትሁት አገልጋይ አባትነህ ሐዋርያው ዳንኤል ወጣቶቾ በጣም መማር አለባቸው ላለመሳት አለመቸኮል ምክንያቱም አግዚአብሔር እራሱ ሲሰራ በአንተ አገልግሎት አይተናል ተባረክ ።ቲጂ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @BeyeneBasha
    @BeyeneBasha 4 วันที่ผ่านมา +4

    ውድ እህታችን ጌታ አብዝቶ ይረክሽ ጥረ ጥሩ ታቀረብሽናልና ተባረክ

  • @HirutTegegn
    @HirutTegegn 2 วันที่ผ่านมา

    ቲጂ ተባረኪ በጣም አሰፈላጊ ጥዬቄዎች ነው የምትጠይቂው

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት ያንዬ ደቀመዝሙር ሰማር እንደባረኩኝ እንደባረኮትዎት ይሁንልኝ ጌታ በናንተ ላይ የሰራው መነፈሰቅዱስ አሁንም ይገለጥ እረጅም እድሜ ይሰጠዎት ፓሰተር እንወድዎታለነ❤❤❤❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 4 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን::🙌🙌🙏🙏👏👏
    ♡•"በጣም ወሳኝና ትምህርት ሰጪ ቃለ መጠይቅ ነው::"•♡
    #ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ::
    #ፀጋውንም ያብዛላችሁ::
    #ሐዋሪያ ዳንኤል•♡ እና
    #እህታችን ቲጂ•♡
    #ተባረኩ::
    #ለምልሙ::
    ክፉ #አያገኘችሁ::
    *ዘመናችሁ ሁሉ #የተባረካ ይሁን::
    ☆ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን::🙌🙌🙏🙏

  • @HirutTegegn
    @HirutTegegn 2 วันที่ผ่านมา

    ፓሰተር ዳንኤል እግዛብሄር እድሜዎን ያርዝምልን ቦዙ ኤክሰፔሪያንስ ነው ሼር ያረጉን ከነእርጋታዎ በጣም ደሰተኛ ነኝ

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 4 วันที่ผ่านมา +6

    የመንፈስ ቁዱስ ልሳን አንድናገር አባክዎን ይፀልዩልኝ ጌታ ይባርክዎት

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 4 วันที่ผ่านมา +1

      ፆም ፀሎት ይሄ ነው የተሞላሁት...

    • @sitotayohanis1847
      @sitotayohanis1847 2 วันที่ผ่านมา

      በእምነት በልሳን መጸለይ ፈልጋለሁ ተሰጥቶኛል ብሎ መለመንና መጸለይ ያኔ በመንፈስ ቅዱስ ትሞላለህ ትጸልያለህ

  • @LemmaamadoAbire
    @LemmaamadoAbire 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @jamamiya7871
    @jamamiya7871 4 วันที่ผ่านมา +2

    when I looked at the finishing time, I was like, what is it going to be finished? But thank God, I read then... to be continued!! Yes, Tigiye, we need to hear more from Pastor Daniel!

  • @SmilingCakeSlice-jd7so
    @SmilingCakeSlice-jd7so 4 วันที่ผ่านมา +5

    Tebareku GETA zemenowen yebark

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሃዋርያው ዳንኤል በጌታ የተወደደ ኣስተማሪ ኣባት❤

  • @meserettesfaye3080
    @meserettesfaye3080 3 วันที่ผ่านมา +3

    ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ስለ ቸርች መልክ ላይቲንግ ሙዚቃ አምልኮ መንፈሳዊ ቻናሎች የሚሠራጨው ነገር ለማያምኑት ምንም ዘር የማይጥል ለሚያምንም ምን እንደሆነ የማይገባ ነገር እየበዛ ነው ሰዉ ጋብዢልን ሃላፊነት
    ያለው አካል ካለ

  • @yaredmesfin4372
    @yaredmesfin4372 วันที่ผ่านมา

    Eyesus geta newi stinate kestegahi gari kalihi newi getaye ....☝💝

  • @bebekebede9611
    @bebekebede9611 2 วันที่ผ่านมา

    Wow pastor Daniel mekonen the legend preacher, teacher, advocate, advisor, devoted to almighty God, I learned a lot from you in addis & usa. I really appreciate you. I have a great respect for you & what you stand for. I hope every Christian agree with me if we can call you Dr Pastor Daniel mekonen ? How about that? Doctrine is only for physicians or musicians? I think a great one like this legend deserves too. God bless.

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 3 วันที่ผ่านมา

    Pastor Daniel is one of a kind that God has been using miraculously and gracefully!! Thank Jesus for his service spanning many decades!!

    • @MulatuZerihun-w9p
      @MulatuZerihun-w9p วันที่ผ่านมา +1

      Pastr daniel is noe of akind that God has been using miracusly dnd gracefully Thank Jes for his service spanning manydecadesll

  • @GodisGreat-f1m
    @GodisGreat-f1m 2 วันที่ผ่านมา +4

    ፓስተር ዳንኤልን ባየሁዋቸው ቁጥር እሳሳላችሁዋለሁ። አባት አይጥፋ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አምላካችን እግዚአብሔር ። ❤🎉

  • @tesfayeshimles8284
    @tesfayeshimles8284 3 วันที่ผ่านมา +1

    የተወደድሽ እህታችን ትእግስት እጅጉ ክርስቶስ የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልሽ። የምታቀርቢያቸውን እንግዶች መምረጥ ብቻ ሳይሆን በቂ ዝግጅት አርገሽ ፣ በሚገባም አድምጠሽ በምታቀርቢላቸው ጥያቄዎች ከታላላቅ አገልጋዮች ብዙ ትምህርት እንድናገኝ አድርገሻል። ትምህርቶቹ ደሞ ለዚህ ላለንበት ወቅት ጠቃሚነት እንዲኖራቸው ተደርገው የተሰናዱም ናቸው ። እህታችን ትእግስት ተባረኪ!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR APOSTLE SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    ABSOLUTELY OH YES DEAR APOSTLE SIR.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ 😊 ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ❤❤❤❤

  • @yonaslulu-j2z
    @yonaslulu-j2z 4 วันที่ผ่านมา +2

    ጠያቂ ሳይሞቱ እንደሳቸው ያሉ አባቶችን አቅርቢልን

  • @meheretabkassa9946
    @meheretabkassa9946 3 วันที่ผ่านมา

    What an interesting & intellectual interview,example ,based on true living stories, May GOD bless you more a great man .

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    ABSOLUTELY OH YES DEAR PASTOR SIR.

  • @girumhabtselassie
    @girumhabtselassie 4 วันที่ผ่านมา +2

    ጎበዝ እምታቀሪባቸው እንግዶች

  • @bereketgetu1081
    @bereketgetu1081 4 วันที่ผ่านมา +7

    ከፓስተር ዳንኤል የምወደው ቁጥብነታቸው በትምህርታቸው በስብከታቸው አንድም ቀን ሲዘላብዱ የስህተት አስተምሮ ሲያስተምሩ አይቻቸው አላውቅም። ሁልጊዜ ስብከታቸው ይጣፍታል ሞገሳም ናቸው….

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH.

  • @hiwoteyasu7835
    @hiwoteyasu7835 วันที่ผ่านมา

    God bless you both

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 4 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ

  • @maranata1484
    @maranata1484 วันที่ผ่านมา

    በአካል ላያቸው እናፍቃለው የቤተክርስቲያን አባት ናቸው በጣም አከብሮታለው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR PASTOR SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    ABSOLUTELY OH YES DEAR SIR.

  • @melseifu8424
    @melseifu8424 3 วันที่ผ่านมา

    We absolutely can't wait for the books!❤🔥🔥

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    DEFINITELY DEAR PASTOR SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @upright4363
    @upright4363 3 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏

  • @keflomzewelday
    @keflomzewelday 2 วันที่ผ่านมา

    የልሳን ፀጋ እንዲሰኝ ይጰልዩልኝ ተባረኩ ።

    • @sitotayohanis1847
      @sitotayohanis1847 2 วันที่ผ่านมา

      በእምነት በልሳን መጸለይ ፈልጋለሁ ተሰጥቶኛል ብሎ መለመንና መጸለይ ያኔ በመንፈስ ቅዱስ ትሞላለህ ትጸልያለህ

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 3 วันที่ผ่านมา

    Geta yibarkot pasteriye ewedotalhu ❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    ABSOLUTELY.

  • @SolomonAlemu-ur5fo
    @SolomonAlemu-ur5fo 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነዉ ይችላላ ጌታ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา

    በትክክል.

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 3 วันที่ผ่านมา

    Glory to God!...

  • @TsigeAsres-o8h
    @TsigeAsres-o8h 3 วันที่ผ่านมา

    Geta Yibarkot zemenowen yebarkw ❤❤❤❤❤

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 4 วันที่ผ่านมา

    1000 amet nurilin. TG tebareky

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 3 วันที่ผ่านมา

    Abatachen geta yebarkwot ❤

  • @WorkineshHailemariam
    @WorkineshHailemariam 3 วันที่ผ่านมา

    ትጅዬ የፓስተር ዳንኤልን አድራሻና የሚያገለግሉበትን ቭሄርቺ ብትገልጭእልን ብዙ ጊዜ ድንቂ ሰዎቺን ታቀርብያለስሺ ግን አድራሻቸዉን አታስቀምጭእልንም ወይ አኔ ተሳስቼ ይሆናል አባክስሺ ከ አንደዚህ አይነት ሰዎችህ ፀጋቸዉን መሸቀም አለብን

    • @asmekungMekuria
      @asmekungMekuria 2 วันที่ผ่านมา +1

      እህቴ! ፓስተር ዳንኤል የሚያገለግልበት ቤተክርስቲያን የወንጌልብርሀን ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ እንሳሮ ሆቴል አካባቢ ነው።ተባረኪ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา

    DEFINITELY DEAR APOSTLE SIR.

  • @selamselam366
    @selamselam366 3 วันที่ผ่านมา

    ኑርልን ፓስተርዬ ❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 วันที่ผ่านมา

    God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ Thanks so much ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ all ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️

  • @rekikdegefu6254
    @rekikdegefu6254 3 วันที่ผ่านมา

    geta yibarkachihu

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl วันที่ผ่านมา

    ቲጂዬ ፓስተር ህሩይ ፅጌን ብታቀርቢልን ???? የአንድ ዘመን አገልጋዮች ናቸው ብዙ የሰሩ ግን ራሳቸውን ሰውረው የሚኖሩ አባቶችን እንፈልጋቸዋለን ከነሱ ብዙ መማር አለብን ስለራሳቸው የሚያወሩ የ፡ጌታን ክብር የሚነኩ ቅጥረኞች ሰለቹን እንዲህ አይነት ያልተሰሙ አባቶችን እየፈለግሽ አቅርቢልን ህይወታቸውን ያካፍሉን በዛውም የሃገራችንን ያልተዘገቡ የጌታ ስራና የክርስትና ታሪኮችንን አዲሱ ትውልድ ይወቅ ።

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 วันที่ผ่านมา

    Tsadq inde zembaba yaferal yemil sbketachew bzwochachinin lewutowal .geta yibarkachew abatachin .irso inde zembaba zaf aftertewalina .geta yibarkachu 🙏🏾

  • @kidistTeshomee
    @kidistTeshomee วันที่ผ่านมา

    እኔም ልወቅህ ዛሬ
    ላውቅህ እንደሚገባኝ
    በፊትህ ልውደቅ ጌታ እባክህ ክብርህን አሳየኝ
    ክብርህን አይቶ እንደነበረ የሚቀር ማነው
    ብርሃንህንስ አይቶ የማይሰግድልህስ ማነው
    የማስታውሰው የሐዋርያው ዳንኤል መኮንን መዝሙር በብርሃነ ሕይወት ቤ/ክ ( እንደተከፈተ ሰሞን )ሲያዘምሩ የነበረው የመንፈስ ቅዱስ ህልውናና ክብር ጌታ ይመስገን ጌታ ይባርካችሁ:: የኢንተርቪው ክፍል 2 ማለቂያው ጋ ሲደርስ ሰዓቱን እያየሁ ገና ሳንጠግባቸው ብዙ ሳይመክሩን ሊያልቅ ነው ብዬ ሳልጨርስ ይ ቀ ጥ ላ ል… ን ሳይ ደስ አለኝ

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 3 วันที่ผ่านมา

    Esey endew bayalq

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา

    DEFINITELY DEAR SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    DEFINITELY.

  • @mekdesseda800
    @mekdesseda800 3 วันที่ผ่านมา

    ቲጂዬ ብሩክ የጌታ ልጅ በነካ እጅሽ የቃለሕይወቱን ፓስተር ሙሉጌታንም አቅርቢልን

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 3 วันที่ผ่านมา +1

    Wow!!!! ጥበብ በአደባባይ ትጮሀለች!!!! ጥማት የአደባባይ ጉዳይ አይደለም !!!! አስተዋይ እግዲህ ይቅዳው

  • @yeabsirasolomon137
    @yeabsirasolomon137 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @elfinesh7721
    @elfinesh7721 3 วันที่ผ่านมา

    💛

  • @samisemu9999
    @samisemu9999 3 วันที่ผ่านมา

    Nebiat amen amen

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፓሰተር አንድነገር በጌታ ስም ነዉ የምለምኖት ብዙ ጊዜ እርሶን ለማግኘት ሞክሬነበር ነገር ግን ሊሳካልኝ አልቻሎኩም እኔ ለዘመናት በከባድ ህመ ም እየተሰቃየሁነዉ እርሶን ለማግኘት አልቻልኩም በምን መንገድ ነዉ ላገኝዎት የምችለዉ እኔ እርሶን የማዉቆት በልጅነት ዕድሜዬ ነከቤተሰቦቾ ጋር ጎረቤቴ ነበር

  • @elfinesh7721
    @elfinesh7721 3 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉💚👍🏾💛

  • @elfinesh7721
    @elfinesh7721 3 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤️👍🏾✋🏾🙏🏾🎉

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 3 วันที่ผ่านมา

    በአሁኑ ዘመን የትኛው ፓስተር ነው አገልጋዩንም ሆነ አማኞችን የሚከታተል? በስምና በቁጥር ብዙ ቢሆኑም በጥራትና በመሰጠት ግን ብዙ ይቀረናል።

  • @hamrawitwolde3902
    @hamrawitwolde3902 3 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ቲጂ ሀዋርያው ዳንኤል አጠገብ ሆነሽ ፊታቸውን እያየሽ ጥያቄ ለመጠየቅ እግዚአብሔር አቅምና ፀጋ ሰጥቶሻል
    ፓስተር በወንጌል ብርሀን ቤተክርስቲያን ለ20 አመት ፓስተሬ ናቸው ብዙ የእግዚአብሔር ቃል መርህ (principle) ከእሳቸው ተምሬአለሁ በጣም እወዳቸዋለሁ❤ በተለያየ ምክንያት ሲፀልዩልኝና ሲባርኩኝ አጠገባቸው ስሆን ግን በሙሉ አይኔ ፊታቸው ማየት አልችልም . . .

  • @meta8314
    @meta8314 4 วันที่ผ่านมา +1

    Pasterun endat new minagegnachew?

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 3 วันที่ผ่านมา

    ፓስተር፡ impartation በአዲስ ኪዳን አለ ወይ? ፀጋ ከእግዚአብሔር ነው እንጂ የሚሰጠው ከአባቶች የሚቀጥል ነው እንዴ? በተለይ በአዲስ ኪዳን?

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    WHAT A DANGEROUS AND EVIL SUFFERING AND STRUGGLE IS THIS?

  • @kidistalene1646
    @kidistalene1646 3 วันที่ผ่านมา

    Haliluya

  • @MulatuZerihun-w9p
    @MulatuZerihun-w9p วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @1jos924
    @1jos924 3 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ለማድረግ ጸጋ ሰጠኝ!!

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቀውስ ውሻ የሸርሙጣ ልጅ ለማኝ ጁርናሊስት

    • @JoshuaAlemu-mv7oc
      @JoshuaAlemu-mv7oc 4 วันที่ผ่านมา

      ጌታ እየሱስ ይወድሀል ና ወደዚህ ጌታ

    • @eyobgetachew8148
      @eyobgetachew8148 4 วันที่ผ่านมา

      Besel

    • @genetbelete5636
      @genetbelete5636 4 วันที่ผ่านมา

      ነውር ነው እንደዚህ አይባልም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ።

    • @israelyimam7207
      @israelyimam7207 4 วันที่ผ่านมา +1

      ወደ ጌታ ና ብልግናህን ነፃ ትወጣለህ ጌታ ከአካል ህመም ብቻ ሳይሆን ከባህሪ ሀጢያት ያድናል ይፈውሳል አሜን

    • @angelsintayehu5616
      @angelsintayehu5616 3 วันที่ผ่านมา

      ለማን ክብር ብለህ ነው እንዲህ ነውረኛነትህን ያለ ልክ የምትገልጠው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    ABSOLUTELY OH YES DEAR PASTOR SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    ABSOLUTELY OH YES DEAR SIR.

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 4 วันที่ผ่านมา +1

    ትሁት አባት ኖት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    DEFINITELY DEAR APOSTLE SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    DEFINITELY DEAR PASTOR SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา

    ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR SIR.

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 3 วันที่ผ่านมา

    Esey endew bayalq

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา +1

    DEFINITELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 วันที่ผ่านมา

    ABSOLUTELY.

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፓሰተር አንድነገር በጌታ ስም ነዉ የምለምኖት ብዙ ጊዜ እርሶን ለማግኘት ሞክሬነበር ነገር ግን ሊሳካልኝ አልቻሎኩም እኔ ለዘመናት በከባድ ህመ ም እየተሰቃየሁነዉ እርሶን ለማግኘት አልቻልኩም በምን መንገድ ነዉ ላገኝዎት የምችለዉ እኔ እርሶን የማዉቆት በልጅነት ዕድሜዬ ነከቤተሰቦቾ ጋር ጎረቤቴ ነበር