ደሕንነቷ የተረጋገጠ አፍሪካን ማየት እንፈልጋለን! ዕጩ ዶ/ር ሰብለ ሃይሉ @DawitDreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • Watch our most recent videos
    / @dawitdreams
    Welcome to the official TH-cam channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our TH-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our TH-cam channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift #seblehaylu #dawitdreams #የማክሰኞእንግዳ

ความคิดเห็น • 36

  • @bili312
    @bili312 ปีที่แล้ว +17

    እንደዚ በትልቁ የምታስብ ጀግና ሴት ሳይ በጣም ደስ ይለኛል😍

  • @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ
    @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ ปีที่แล้ว +8

    ቆንጆ ሴት ግሮማ ሞገስ ያላት አለባበሷ እውቀቷ ሳይ ዝም አልኩና አምላኬን አመሰገንኩ ስለሰጠን ድንቅ ሰዋች

  • @melay222
    @melay222 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው የጋዳፊ ህልም እንደዚህ ነበር ለዛ ነው እዲጠፉ የተደረገው።

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 ปีที่แล้ว +3

    ሰብልዬ ድንቅ ንግግር የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያመጣ ፣ እራስን ለማወቅ የሚረዳ ነው ። ሰብሊ ትውልድን ለማንቃት የበኩልሽን እየተወጣሽ ነሽ ብዬ አምናለሁ !! እግዚአብሔር ጥረትሽን ከግብ ያድርስልሽ !!

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 ปีที่แล้ว

    Brilliant advice, actions speaks thousands of words. I 100% believe this!

  • @Jegolejegole
    @Jegolejegole ปีที่แล้ว +6

    “ If you don’t build your dreams
    Someone will hire you to build theirs “

  • @getachewharegot7332
    @getachewharegot7332 ปีที่แล้ว +5

    I appreciate Dawit dreams all the time and am following him. Because he is the most successful and resilent leader. Likewise, I really appreciate this woman as well. Because she is wise and thinks world wide.

  • @msekeremshanqoo8838
    @msekeremshanqoo8838 ปีที่แล้ว

    Wowwwow tebareketebareke

  • @tigistaltaye4407
    @tigistaltaye4407 ปีที่แล้ว +1

    ሰብልዬ ጅግና 👍👍👍

  • @getachewharegot7332
    @getachewharegot7332 ปีที่แล้ว +2

    You are amazing woman.

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን Dawit dreams ደስ ይላል ከያንዳንዱ እንግዶችህ የተለያየ ጥሩ ሀሳብ የዛሬዋ እህት ያተኮረችዉ ተግባር ላይ ነው ጥሩ ነው አንዴ እስከሚጀመር ነው የሚጎትተዉ,ሌላዉ እኔ እዚህ እንደማየዉ ጣልያን አገር አንድን ነገር ሲሰሩ በመተባበር አና ዲቴል ነዉ የሚሠሩት እና ጥራት ላይ ያተኩራሉ ለዚህም ነው በአለም ገበያ እቃቸዉ ተፈላጊነት ያለው።

  • @zenimamo196
    @zenimamo196 ปีที่แล้ว

    ሰብልዬ ጀግና ገና ካንቺ ብዙ ትምህርት እንጠብቃለን በርቺ።

  • @Sketamatemari
    @Sketamatemari ปีที่แล้ว +1

    What a great video.

  • @memirubasore1245
    @memirubasore1245 ปีที่แล้ว

    የሀገርችን አራያነ ወልያ ጀግና ኑሪልን አንቺ አስታወይ ሴት!❤️

  • @kebkabsirgew13
    @kebkabsirgew13 ปีที่แล้ว

    Nicely done, Sebliye 👏👏

  • @mommylife6997
    @mommylife6997 ปีที่แล้ว

    Wow Thank u So much 👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @THEINVISIBLEGURU1
    @THEINVISIBLEGURU1 ปีที่แล้ว

    Keep up the good work#dawit dreamsfamily

  • @tamiratdemissie5337
    @tamiratdemissie5337 ปีที่แล้ว

    WOW amazing yesew lj sifelg tamregna sayfelg siker sebebegna yihonal . Dawit Dreams thanks a lot

  • @beretuberetu7599
    @beretuberetu7599 ปีที่แล้ว +1

    Salem Salem jakna ithopia

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 ปีที่แล้ว

    iam really thank you so much!! all knowledges😘😘`

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +3

    ዋው! ዳዊት፡ እንዴት ያለ ፖዘቲቭ ሰው ነው ፤ እዬዬን በሚወድ ትውልድ መካከል አንፀባራቂ ፖዘቲቭ የፍቅር ሰው ፡ ዳዊት ድሪም ፤ እንወድሀለን ፤

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 ปีที่แล้ว +1

    She raised exactly the current Ethiopian situation.... it's good thing thanks Doc 😊

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ጀግና

  • @THEINVISIBLEGURU1
    @THEINVISIBLEGURU1 ปีที่แล้ว

    Wow, such an amazing woman

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ነው ነገር ግን 👉የግል የሂወት ስኬትና ጉዞሽን ነግረሽን ቢሆን ኖሮ የበለጠ ህያውና ተጨባጭ ይሆንልን ነበር ፤ 👉ወንድምሽ ከዚህ ቀደም inspired ያደረገን በግል የሂወት ጉዞው ምስክርነት ነበር ትዝ ይለኛል እጅግ 👉መሳጭ ነበር ፤

  • @swswit2309
    @swswit2309 ปีที่แล้ว +1

    አረ ሴቶች የት ናችሁ ላይክ አርጉ

  • @gelilamesfin7145
    @gelilamesfin7145 ปีที่แล้ว +2

    Please Mafi design akerebot

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @user-bd8pq5wt1z
    @user-bd8pq5wt1z ปีที่แล้ว

    ጥፍጥ እንዳለኝ አለቀ ደስ የምት ናት

  • @haile12dessie
    @haile12dessie ปีที่แล้ว

    ቢዝነስ ሲጀምሩ ብር የት እንደምታመጡ መነሻ ማትናገሩት ነገር ይገርመኛል፤ አንድ ብር አልነበረኝም አሁን ሚሊነር ነኝ፤ የት መጣ? በምን መንገድ?🙃

  • @mesayteshome5066
    @mesayteshome5066 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሰብለን በዩቲብ ቻናሏ ላይ በምትለቃቸው በስነልቦና ላይ ያተኮሩ አስተማሪ ቪዲዎች አውቃታለሁ (ሊንኩን ከታች አስቀምጥላችኋለሁ)፡፡ ዛሬ ደግሞ ግልዊ ጥረትና ስኬት ከራስ አልፎ ለሀገርና ለአህጉር መትረፍ መሆኑን በሚገባ አሳይተውናል (ደህንነቷ የተረጋገጠ አፍሪካ)፡፡ ዳዊት ድሪምስ ከዚህ እውቀት እንድንካፈል እድል ስለፈጠሩልን ከልብ እናመሰግናለን፡፡
    Endaee Communications - Seble Hailu

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer ปีที่แล้ว

    " እኔን የቸገረኝ...... " 🤔 አለ ሰውየው : አፍሪካን የቸገራት እግር ተወርች አስሮ የያዛት ከርሳቸው ከሲኦል በሰፋ ባለስልጣናት እንደ ግል ንብረት እንደተያዘች ከዚህም እንዴት እንደምትወጣ ተወያዩ : ከዚህ ባለፈ ይሄን ለብዙሃኑ ጉንጭ አልፋ የሆነ ለጥቂቶቻችሁ ከዛም ካለፈ በዙሪያችሁ ያሉትን ከመጥቀም ውጪ አንዳች ቦታ የሚያደርስ አይደለም : ይሄ ተስፋ የቆረጠ ሰው ሃሳብ አይደለም እውነታውን የመጋፈት ጉዳይ ነው!!

  • @nbiyattadel384
    @nbiyattadel384 ปีที่แล้ว +1

    azagchen

  • @mesayteshome5066
    @mesayteshome5066 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሰብለን በዩቲብ ቻናሏ ላይ በምትለቃቸው በስነልቦና ላይ ያተኮሩ አስተማሪ ቪዲዎች አውቃታለሁ (ሊንኩን ከታች አስቀምጥላችኋለሁ)፡፡ ዛሬ ደግሞ ግልዊ ጥረትና ስኬት ከራስ አልፎ ለሀገርና ለአህጉር መትረፍ መሆኑን በሚገባ አሳይተውናል (ደህንነቷ የተረጋገጠ አፍሪካ)፡፡ ዳዊት ድሪምስ ከዚህ እውቀት እንድንካፈል እድል ስለፈጠሩልን ከልብ እናመሰግናለን፡፡
    Endaee Communications - Seble Hailu