Girum Tereka - መጽሐፈ ሚርዳድ - ክፍል 2 - መጠበቁ ከረዘመብህ የጊዜው ርዝመት ይጨመርብሃል፤ ካጠረብህ ይበልጥ እንዲያጥርልህ ይሆናል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @Kelkiyaskeku
    @Kelkiyaskeku 3 หลายเดือนก่อน +8

    እንወድሀለን ግሩሜ ❤ በርታልን

  • @thaile9751
    @thaile9751 2 หลายเดือนก่อน

    ድምጽህ ሰውነትን ያዝናናል:: ግሩም ድምጽ:: ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ስሰማህ::

  • @አሺቅቲዩብ
    @አሺቅቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቆየህ ግሩሜ please next

  • @BestEngineeringTechnolog-fe6ph
    @BestEngineeringTechnolog-fe6ph 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንወድሀለን ግሩሜ በርታልን

  • @mohammedamenahmed
    @mohammedamenahmed 3 หลายเดือนก่อน

    አቀራረብህ እና ድምፅህ ሌላ ታሪክ ውስጥ ያስገባል ። ግሩሜ ክፍል 3 እየጠበቅን ነው።

  • @ashenafib.4314
    @ashenafib.4314 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ብሎኝ አደመጥኩት ።

  • @tashi5550-n3u
    @tashi5550-n3u 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መፅሀፍ ፣ በድንቅ አካሄድ የተተረጎም ብሎም በድንቅ አተራረክ የቀረበ'’''''ግሩሜ በርታልን አቦ❤

  • @hannademesse6930
    @hannademesse6930 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @yisutube5392
    @yisutube5392 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልን ግሩማችን

  • @yeabsirayea
    @yeabsirayea 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩሜ

  • @MAN-fg7nn
    @MAN-fg7nn 3 หลายเดือนก่อน

    Asho
    I love your voice 👍👍👍👍

  • @ZEKIRKEDIR
    @ZEKIRKEDIR 3 หลายเดือนก่อน

    It's like music, i respect you!!!

  • @MehamedAbera-dd6bc
    @MehamedAbera-dd6bc 3 หลายเดือนก่อน

    እንደተመቸህን ይመችህ

  • @abrahamwondimu9419
    @abrahamwondimu9419 3 หลายเดือนก่อน

    ግሩሜ በጣም እናመሰግናለን ኡፍፍፍ አስደሰትከኝ

  • @issahamid2004
    @issahamid2004 3 หลายเดือนก่อน

    Part 3 please

  • @SosnaEy
    @SosnaEy 3 หลายเดือนก่อน

    ክፍል 3 ግሩሜ

  • @mogeswordofa
    @mogeswordofa 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much

  • @joman523
    @joman523 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉❤

  • @abenchTage
    @abenchTage 3 หลายเดือนก่อน +1

    Nice

  • @hussenosman-lx8in
    @hussenosman-lx8in 3 หลายเดือนก่อน

    More more p. 3. 4 .5..

  • @Idrisafrooffcial
    @Idrisafrooffcial 3 หลายเดือนก่อน

    የምስራቁ ኮከብ ❤

  • @NardosMolla-u7l
    @NardosMolla-u7l 3 หลายเดือนก่อน

    What's next❤❤❤❤❤❤

  • @hussenosman-lx8in
    @hussenosman-lx8in 3 หลายเดือนก่อน

    Please ግሩም ተበጀ ወይ እባክህ መጽሃፋ ሚርዳድ በPDF አምጣልን ማንበብ እንፈልጋለን

  • @BoniFashion
    @BoniFashion 3 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ብዙ ጊዜ በ spiker ነው minsemaw እናም ክ ሃይማኖት እና ፖሎቲካ ዉጪ የሆነ ብቻ ብታዘጋጅ ጥሩ ነው አመስግናለሁ 🙏

  • @issahamid2004
    @issahamid2004 3 หลายเดือนก่อน

    ክፍል ሶስትስ?🎉

  • @abushmezngha3643
    @abushmezngha3643 3 หลายเดือนก่อน

    አረ part 3

  • @MehamedAbera-dd6bc
    @MehamedAbera-dd6bc 3 หลายเดือนก่อน

    3 ይቀጥል

  • @Kbartv
    @Kbartv 3 หลายเดือนก่อน

    አረ የካህሊል ጂብራን ይጨመርልን

  • @AbyhwhAboy
    @AbyhwhAboy 3 หลายเดือนก่อน

    እሄ መፅሃፍ ኣከታትለህ ተርከው ኣተራረክህ እና መፅሃፉ ኣሁን ገና ተገናኛቹ

  • @tensaemulugeta3246
    @tensaemulugeta3246 3 หลายเดือนก่อน

    Thank u

  • @-tedo
    @-tedo 3 หลายเดือนก่อน

    Nice