የዮሐንስ ወንጌል ጥናት || ክፍል 2 || መምህር አሰግድ ሣህሉ || Yeyohanesses wongel || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 45

  • @MakbelMakbel-l2o
    @MakbelMakbel-l2o หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ጌታ መንፈስ ቅዱስ የቀባህ እውነተኛ አገልጋይ ነህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ነው ሀሌ ሎያ ተባረክ አሴ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @yodeteyodete4207
    @yodeteyodete4207 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክ መምህር

  • @tesfatesfa2676
    @tesfatesfa2676 6 ปีที่แล้ว +7

    አሜን እውነት ነው ኢየሱስ የልዑል የእግዚአብሔር ልጅ ነው ።ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @diboraandsquishes1649
    @diboraandsquishes1649 6 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እስከመጨረሻው የእግዚአብሔር ቃል እውነት በጥራት የምትሰብኩበትን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ!!!!!!

  • @እመቤትኃይሌለምትሮ200
    @እመቤትኃይሌለምትሮ200 6 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይበረክ በእውነት የክርስቶስን ሥራ የሚገልጽ ትምህት ነው ዘመንህ ይበረክ በጌታ ተበርከሃል ሻሎም

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 4 ปีที่แล้ว +5

    ኢየሱስ የህያው እግዚአብሄር ልጅ ነው

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen!!

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የአንተን ልቦና ያበራ አምላክ የኔም ልቦና ያብራልኝ በጸሎህት አትርሳኝ መምህር አሰገድ እባክህ ጸልይልኝ አደራ

    • @meseretbiru7041
      @meseretbiru7041 6 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh my sis egziabiher lemifeligut yigegnal .timihiritun sitisemi masitawosha tsafi Ena ke metsihaf kidus gar asiteyayi I believe yiberalishal ! Lenam be'asegid timihirt wongel beritolign ahun yezelalem hiwot endalegn erigetegna negne! ! Ayzosh !! If you want to talk to me find me on fb meseret biru ok and call me

  • @amykebede1858
    @amykebede1858 6 ปีที่แล้ว +4

    ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @slamamm919
    @slamamm919 6 ปีที่แล้ว +1

    ጨክንክ ዘመንክ በቤቱ ይላቅ ተባረክ ከዚ እውነት እዳንጎል ጌታ ይርዳን

  • @dawetarbecho2040
    @dawetarbecho2040 6 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋ ይብዛልህ !አሠግድ ቀንድሜ እርጋታህን በጣም እወደዋለው ተባረክ

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ
    @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር ፀጋውን ይስጥህ ተባረክ

  • @እሩትየማርያምልጅኢየሱስስ
    @እሩትየማርያምልጅኢየሱስስ 6 ปีที่แล้ว +3

    😍😍😍😍😍😍😍ሃሌ ሉያ ክብር ለጌታችን ይሁንለት ተወዳጁ ፀጋው ያብዛልህ እንወድሃለን በጌታ በርታልን

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 6 ปีที่แล้ว +4

    ዘመንህ ይባረክ ያንተን ትምህርታች ሁሌም ብሰማው አልጠግብም
    በትምህርትህ አሁን ብሞት ወዴት ነው ስፍራዬ የሚለው, ጸሎቴ ለምንድነው የማይሰማው የሚለው
    ብቻ ተባረክልኝ እናንተም ፓስት የምታደርጉ ተባረኩ ፔጃችሁን ከምንም ነገር በላይ ነው የምናፍቀው
    ተባረኩ

  • @badegkayitaobama2317
    @badegkayitaobama2317 6 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ

  • @selamawitsisay3858
    @selamawitsisay3858 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @demoze6453
    @demoze6453 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen🤲✝️👆🕊️🕊️🕊️🕊️🙏amen

  • @selamgutu1634
    @selamgutu1634 6 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 6 ปีที่แล้ว +1

    AMEN EGZIABHER YEHEYAW EGZIABHER LEJ NEW, YEZELALEM AMELAK NEW TESFACHEN ZELALEMAWI NEW TEBAREKELEN TSEGAWEN YABZALEH LEMISEMAM MASTEWALEN YESET...TEBAREK

  • @nigistmelesse7512
    @nigistmelesse7512 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 6 ปีที่แล้ว +1

    Enante ena aba meaza kirstos beyene ayenene yegeletachehulegne esekezare zem beye neber yememelalesewu. Thank you, Brothers and sisters.

  • @menbikonjo4562
    @menbikonjo4562 6 ปีที่แล้ว +1

    Gulebata hoy ewdhalew hayela eyesus hoy ewdhalew😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @samriabebe866
    @samriabebe866 6 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek tsegaw yebzalehe

  • @menbikonjo4562
    @menbikonjo4562 6 ปีที่แล้ว +2

    Besedet bebad hager lemenkut semagni terahutm abat lija alegni eyesus kirstos ye hiyaw egzihabhar lij new amen

    • @ashemanall
      @ashemanall 4 ปีที่แล้ว

      enkuan dereselish !!!! amen

  • @alamdonfa9992
    @alamdonfa9992 6 ปีที่แล้ว +1

    AMEEEEN

  • @menbikonjo4562
    @menbikonjo4562 6 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekulgni bebizu yeteran gata yetamene new

  • @menbikonjo4562
    @menbikonjo4562 6 ปีที่แล้ว +2

    Only Jesus 💐💐💐

  • @bmtbmt724
    @bmtbmt724 6 ปีที่แล้ว +1

    tebarek Ameeen

  • @እሩትየማርያምልጅኢየሱስስ
    @እሩትየማርያምልጅኢየሱስስ 6 ปีที่แล้ว +4

    እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ማሮች

    • @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
      @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ 5 ปีที่แล้ว

      እሩት የማርያም ልጅ ይህኮ የመናፍቃን መምህር ነው ተወግዟል ተኩላ ነው የኦርቶዶክስ ልጆች አታዳምጡት

    • @ashualemu1671
      @ashualemu1671 4 ปีที่แล้ว +1

      @@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ በወንጌል ተኩላነት የለም።እርሱ ስለ እየሱስ ይናገራልም ይመሰክራልም።አንቺ ስለ ክርስቶስ ለመመሰከር አቅም አጥተሻል።ለሚመሰክሩም ታሳጂጅያለሽ።ለጌታ እንድትመሰክሪ የጌታም እንድትሆኚ የዘወትር ፀሎቴ ነው።

    • @yodetendres3355
      @yodetendres3355 4 ปีที่แล้ว

      @@ashualemu1671 አሜን ይህ እውነት ለሁሉ ይገለፅ

  • @menbikonjo4562
    @menbikonjo4562 6 ปีที่แล้ว +1

    Ejig denk hayal yehone sebket tegawen yabzalek wendem

  • @biniamtezera8539
    @biniamtezera8539 6 หลายเดือนก่อน

    Who can indicate me this intro (classical one)

  • @liliykebede5467
    @liliykebede5467 6 ปีที่แล้ว +1

    Geta yeredah mamenachenen Geta yeredaw

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስ የህያው እግዚአብሄር ልጅ ነው