መምህር አሰግድ ሣህሉ|| 2010 || ስብከት|| እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልገኛል ||Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 189

  • @danielfekadu5368
    @danielfekadu5368 7 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን :: ደስ የሚል የክርስቶስ ወንጌል ስብከት ነው :: የሰውን ልብ በጌታ እምነት የማሳርፍ ስብከት ተባረክ

    • @hjdfsgh251
      @hjdfsgh251 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜንአሜንእግዚአብሔረይባረረክህወንድማችን

  • @samrawityemaryamlij9951
    @samrawityemaryamlij9951 7 ปีที่แล้ว +11

    ልብ የሜያሳርፍ ስብከት ጌታ ኢየሱስ ዘመንክን ይባርክ

  • @lidyaulia8810
    @lidyaulia8810 7 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን የንጉሱ ቤተስቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንሥ ያሥፈልጋል የእግዚአብሄር ስው ስለአንተ እግዚአብሄርን አመሰገንኩት ዘመንህ አገልግሎትት በኢየሱሥ ክርሥቶሥ ሥም ይባረክ ለምልም ያስፋህ ማዳኑ ወደር የሌለው በሥራውም ብርቱ ለሆነው ለእርሱ ክብር ምሥጋና አምልኮ ይገባዋል ይገባዋል !

  • @solomonyokamo796
    @solomonyokamo796 7 ปีที่แล้ว +4

    I am Protestant... Preacher Asegid is one of anointed person in our world. God bless you....
    Gena Alemin Hulu Bewongel tidersaleh!!!

  • @girmawakjira1389
    @girmawakjira1389 7 ปีที่แล้ว +16

    ጌታ እየሱስ ይባርክሕ አተ የወጌል ገበሬ በዚሕ ዘመን ለኛ የሚያስፈልገን ይሕ የሕይወት ወጌል ነው

  • @danielteshomewolde6295
    @danielteshomewolde6295 7 ปีที่แล้ว +14

    Asa I saw you are the spiritual father of this generation not only Orthodox Church.... God bless you more and more!!!!!!!

  • @helpmejesus1339
    @helpmejesus1339 7 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ገና ይህንን የእውነት ቃል ስለ አሰማህኝ ተመስገን: እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ

  • @l.m7401
    @l.m7401 7 ปีที่แล้ว +22

    ወንድማችን ! አገልግሎትህ ይባረክ ቃሉ እውነት ነው የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሃጢአት ሁሉ ያነጻል ተብሎ የተጻፈው ቃል እውነት ነው።
    አሜን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ።
    በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻ አውጥቶናልና ።

  • @samrilayew7471
    @samrilayew7471 7 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እስካነባ ድረስ ያየሁት ስብከት ነው መምህር አሴ ጌታ ይባርክህ እጅግ እናመስግናለን

  • @ሀኒየጌታልጅ-ቸ8ጐ
    @ሀኒየጌታልጅ-ቸ8ጐ 7 ปีที่แล้ว +45

    አሴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር ባንተ በኩል ብዙ ነገር አስተምሮኛል ከስመ ክርስትና አላቆኛል ስሙ ይባረክ:: ብዙ ጊዜ ስብከትህን ሳልሰማ እንዲሁ መናፍቅ ነው ብዬ ሳጥላላ ነበር አሁን ግን ክብር ለእርሱ ይሁንና ይሄን ማንነቴን ታሪኬን ቀይሮ ለዚህ አብቅቶኛል ክብር ለእርሱ ይሁን::

    • @robelteshager3025
      @robelteshager3025 7 ปีที่แล้ว

      ማርዳዬ ነህ ኢየሱስ ሉቃስ 1 (Luke)
      41፤ ኰነ ድማ፡ ኤልሳቤጥ ቃል ሰላምታ ማርያም ምስ ሰምዔት፡ እቲ ሕጻን ኣብ ከርሳ ተሰራሰረ። ንኤልሳቤጥ ድማ መንፈስ ቅዱስ መልኣ፡
      42፤ ብዓብዪ ድምጺውን ዓው ኢላ በለት፥ ንስኺ ኻብ ኣንስቲ ብርኽቲ ኢኺ፡ ፍረ ኸርስኺውን ብሩኽ እዩ።
      43፤ ኣደ ጐይታይ ናባይ ክትመጺኸ፡ እዚ ኻበይ ኰነለይ፧
      44፤ እንሆ፡ ድምጺ ሰላምታኺ ምስ ሰማዕኩ ኣብ ከርሰይ ሕጻን ተሰራሰረ።
      45፤ እቲ ኻብ እግዚኣብሄር እተነግረላ ቓል ኪፍጸም እዩ እሞ፡ እታ ዝኣመነት ብርኽቲ እያ።egzabiher libona yisitak

    • @ሀኒየጌታልጅ-ቸ8ጐ
      @ሀኒየጌታልጅ-ቸ8ጐ 7 ปีที่แล้ว +3

      ምን አረገ ወንድሜ እርሱ ቃሉን ነው ሚሰብከው
      ስለ ክርስቶስ መስበክ ማለት ቅዱሳንን ማቃለል ድንግልን ማቃለል ማለት አይደለም አረ እናስተውል ቤተ ክርስትያንን አናሰድብ እንጂ

    • @werkitbekele477
      @werkitbekele477 7 ปีที่แล้ว +1

      ማርዳዬ ነህ ኢየሱስ that's true sis may God with us.

    • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
      @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว +1

      ማርዳዬ ነህ ኢየሱስ ወረኛ ነሽ ግማሽ አማኝ ግማሽ ከሀዲ

    • @sahaydanye4372
      @sahaydanye4372 7 ปีที่แล้ว +1

      ማርዳዬ ነህ ኢየሱስ
      kkkkkkkkk. Hunatanya.ortodoks.kaaHonshii.Atshawaduu.ok.tsaraa.ortodoks.nawuu.sawuyewuu

  • @weyniadane5849
    @weyniadane5849 7 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ይባርክህ የወንጌል አርበኛ ጌታ ኢየሱስ ዘመን ሂወትህ አገልግሎትህን ይባረክ

  • @genetserer771
    @genetserer771 7 ปีที่แล้ว +2

    ታሀድሶ እንኴን መጣችሁ ተባረኩ ዘመናችሁ ሁሉ በጌታቤት ይለቅ

  • @destadesta2690
    @destadesta2690 7 ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክ ጸጋውን ያብዛል በጣም ነው ትምህርትህን ምወደው

  • @diboraandsquishes1649
    @diboraandsquishes1649 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እስከፍፃሜው ድረስ የእግዚአብሔርን ቃል እውነት የምታስተምርበትን ፀጋ ጌታ ያብዛልህ!!!!!!!

  • @eden5672
    @eden5672 7 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ስለቃሉ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን እርሱ ሊልቅ እኛ ልናንስ ይገባል እግዚአብሔር ይባርክህ አሰግድ ወንድማችን እድሜና ጤናን ይስጥህ ሁሌም እውቱን ብቻ እየገለጽክ ዘመንህ በክብር በእግሩ ስር ይለቅ ዋው ተባክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtamuedmealem8084
    @habtamuedmealem8084 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዜአብሔር የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልን::እኛ ሁሌም ከእናንተ ጋር ነን ግን በአካል ብናገኝህ ደስ ይለናል

  • @helpmejesus1339
    @helpmejesus1339 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ ልክ ቢሰማ እንደ ሙዚቃ የማይሰለች ስብከት:: ኡሁንም ለዘለአለም ተባረክ

  • @ferishhailu4182
    @ferishhailu4182 7 ปีที่แล้ว +12

    አሜን ምስጋና ለሱ ይሁን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @sisaysisay3618
    @sisaysisay3618 7 ปีที่แล้ว +18

    ክብር ሁሉ ለእግዚያብሔር ይሁን አሜን አሜን ጌታ ይባርክ መምህር አሰግድ እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርከው አገልግሎትክ በአለም ዳርቻ ይስፋ ጌታ እየሱስ ከናተጋር ይሁን

    • @henokgichamo4587
      @henokgichamo4587 7 ปีที่แล้ว +1

      God bless you then great teacher of Gospel!

  • @mekuriyawakanie7873
    @mekuriyawakanie7873 7 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ተባረክ ዘመንክ የእግዝያቤር ልጅ ክርስቶስን በመስበክ ይለቅ

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 7 ปีที่แล้ว +1

    We,who live abroad need to help this gospel movement in our country.

  • @iturnerable
    @iturnerable 7 ปีที่แล้ว +5

    Yemiasarf temehert! Egziabher yibarkeh Member Asegid!

  • @እመቤትኃይሌለምትሮ200
    @እመቤትኃይሌለምትሮ200 6 ปีที่แล้ว +1

    በነፃነት እንዲኖር ክርስቶስ ነፃ አወጣኝ ሃሌሉያ በነፃነት አመልካለው እግዚአብሔርን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 7 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ተባረክ ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @lidyahaileselassi4351
    @lidyahaileselassi4351 7 ปีที่แล้ว +18

    አሴዬ ዘመንህ ይባረክ ያባቴ ልጅ ብዙ ተምሬአለው ካንተ ስብከት። እግዚአብሔር ያክብርህ ስወድህኮ በጌታ ፍቅር በርታልን፨♥♥♥♥♥♠♠♠

  • @muezgt
    @muezgt 7 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ጸጋ ፣ሰላምና ፣ምሕረት ይብዛልህ፡፡ የጠራህ የታመነ ነው እርሱም ያደርገዋል፡፡

  • @genetserer771
    @genetserer771 7 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ስሙ ይባረክ እናንተን የሰጠን

  • @yeabsira4357
    @yeabsira4357 7 ปีที่แล้ว +3

    Uffffff min aynet sibket new nebse tebarekech. Egziabher abzto yibarkeh memihirachin kalehiwet yasemalin

  • @getachewdamare
    @getachewdamare 7 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ!

  • @tesfalemamen6337
    @tesfalemamen6337 7 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ኣሰግድ ቃለሒይወት ያሰማልን ተሚራለው ጸጋ ይብዛልህ በርታ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 6 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ

  • @mahiafrika7596
    @mahiafrika7596 7 ปีที่แล้ว +7

    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ወንዶችና ሴቶች ልጆች!!!
    የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ሠላም ይብዛላችሁ🙌🏼🙌🏼❤️️📖✍️️
    ዛሬ በዘመኔ ሁሉ ያልገባኝን የእግዚአብሔርን ቃል በፍፁም ትህትናና ፍቅር እንድንወያይበት ይዤ መጥቻለሁና ምናልባትም ሌሎች እንደኔ ጥያቄ የሆነባችሁ ልትኖሩ ስለምትችሉ ይህን ቃል እንዴት እንደተረዳችሁትና እኛ እህቶችም እንዴት እንደተረዳነው ያለመከልከል ያለምንም ፍርሃት በጨዋነት ሃሳባችንን እንድንለዋወጥ በጌታ በኢየሱስ ስም እጠይቃችሗለሁ::
    በዚህ ውይይት ውስጥ በጨዋነት ለመማማር ሳይሆን የማይገባና ጨዋነት ያልተላበሰ ኮሜንት የሚሰጡ የውጪ ሰዎች ብትኖሩ ብትማሩ እወዳለሁ::
    ሁላችንንም ጌታ ይባርከን አሜን🙏🏽
    ~~~~~~~~~~~~~^^^~~~~~~~~~~~~
    እንግዲህ ወንዶች በስፍራ ሁሉ አለ ቍጣና አለ ክፉ አሳብ የተቀደሱትን እጆች እያነሱ እንዲጸልዩ እፈቅዳለሁ።
    እንዲሁም ደግሞ:-
    ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእፍረትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸልሙ፤ እግዚአብሔርን እንፈራለን ለሚሉት ሴቶች እንደሚገባ፥ መልካም በማድረግ እንጂ...👈🏿
    በሽሩባና በወርቅ ወይም በዕንቍ ወይም ዋጋው እጅግ በከበረ ልብስ አይሸለሙ።👈🏿
    ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤
    ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም።
    አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአልና፥ በኋላም ሔዋን ተፈጠረች።
    የተታለለም አዳም አይደለም፥ ሴቲቱ ግን ተታልላ በመተላለፍ ወደቀች፤
    ነገር ግን በእምነትና በፍቅር በቅድስናም ራሳቸውን እየገዙ ቢኖሩ በመውለድ ትድናለች።
    1ኛ ጢሞቴዎስ 2፤8-15

  • @suebilly16
    @suebilly16 5 ปีที่แล้ว +1

    Hi memeher aseged sahlu amen amen yes 🙇🙇🙇🖒🖒🖒🖒🖒❤❤❤elllllllellllllllelllllllll

  • @werkitbekele477
    @werkitbekele477 7 ปีที่แล้ว +7

    Kalehiwot yasemaalin 🙏💚👏💛🙏❤👏🙏Amen Amen Amen🙏🌺🌸

  • @finotgetnetgetnet9911
    @finotgetnetgetnet9911 7 ปีที่แล้ว +32

    በሃገራችን ላይ ብዙ መምህራኖች ሞልተዋል ተማሪውም የበዛነው የተማረ ሁሉ ይለወጣል ወይ ነው ጥያቄዬ? ያለፀጋ መምህርነት ሰውን አስተምሮ መለወጥ አይቻልም ለአሴ ግን ተችሎታል መንፈስ ቅዱስ በሱ ላይ እየሰራ ነው መምህራችን መንፈስ ቅዱስ ነው እሱ ከላይ ነው እባካቹ ተሳዳቢዎች ስሙት እኛም ሳንሰማው ብዙ አመታት ጠፍተን ነበር ኢየሱስ ክርስቶስ ግን እንደሱ ያለ መምህር አስነስቶልን አረፍን የዘላለም እረፍት ከአባት ጋር በፍቅር መኖርን ቻልን እባካቹ ስለሱ ከሰማቹት አልፋቹ ትምህርቱን ብቻ ስሙ አትከስሩም እግዚአብሔር ምስክሬ ነው የዘላለም እረፍት ነው ሚሆንላቹ ይሄንን ምለው ከራሴ ተለምዶ ነው ማንም ከኔ በላይ በክርስቶስ የጨከነ ፊቱን ያዞረ አልነበረም አሁን ግን ታሪኬን ቀይሮታል አባቴ ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት ተሸጋግሬለው እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ሸክማቸው የከበደ እህት ወንድሞቼም ጭምር ስሙ ጆሮ ያለው ይስማ አሴ ከላይ ነው እሱ በማያውቀው መንገድ እግዚአብሔር በሱላይ እየሰራ ነው ባትሰሙት እንኮን እንደጲላጦስ እጃቹን ታጠቡ ሳታውቁት አትሰናከሉበት እግዚአብሔር ሆይ ለትውልድክ ድረስ

    • @እመቤትኃይሌለምትሮ200
      @እመቤትኃይሌለምትሮ200 6 ปีที่แล้ว +2

      Finotgetnet Getnet
      አሜን

    • @herutaselassi1208
      @herutaselassi1208 6 ปีที่แล้ว +4

      ይህ ስው የወንጌል ገበሬ ነው እጅግ በጣም ልዩ ስብከት ነው ስብከቱ ሁሉ አለመስማት አይቻልም ቢደጋገም አይስለችም

    • @helpmejesus1339
      @helpmejesus1339 6 ปีที่แล้ว +1

      Amen brother

  • @የአናማስታወሻ
    @የአናማስታወሻ 7 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ያለ መገለጥ ነው ተባረክ

  • @werkitbekele477
    @werkitbekele477 7 ปีที่แล้ว +1

    Brother you're the true, preacher thank you ,for sharing us.💝🙏💝🙏💝🙏💝🙏💝🙏💝🙏💝🙏💝

  • @genetserer771
    @genetserer771 7 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ገና ይነገራል ወንጌል ይሰበካል ሀለሉያ እየሱስ ጌታነዉ

  • @heleneshetu2645
    @heleneshetu2645 7 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ፀጋ ምብዛልህ አሴ።

  • @penael821
    @penael821 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታዬ እየሱስ ሆይ ፍቅርህ በልቤ ላይ ይፍሰስ! ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤

  • @tsehayayele4241
    @tsehayayele4241 7 ปีที่แล้ว +2

    May my God bles you .ant ye eyesus kirstos arbegna neh Betts

  • @jesusmysavior5794
    @jesusmysavior5794 7 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Lord Jesus for ur sprit !
    May God bless ur life @ministry !

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ዐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ዐ 7 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ ይብዛልህ !!!

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 7 ปีที่แล้ว +3

    Tebarek Geta Tsegawen Yabzaleh.

  • @furtunaethiopia2455
    @furtunaethiopia2455 7 ปีที่แล้ว +8

    ቃለህይወት ያሰማልን...

  • @zersenayhabte
    @zersenayhabte 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሄር ፀጋው ያብዛልህ ኣሴ!!!

  • @kumaajebie8682
    @kumaajebie8682 6 ปีที่แล้ว +1

    amlak kesemayi tsegawun yabzallih!!

  • @yihuneteshome9262
    @yihuneteshome9262 7 ปีที่แล้ว +1

    tebareku,Geta yibarkachu!!!!

  • @MrETHIOISRAEL
    @MrETHIOISRAEL 7 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አሰግድ በብዙ ተባረክ

  • @እመቤትኃይሌለምትሮ200
    @እመቤትኃይሌለምትሮ200 6 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም እግዚአብሔር አለራፈም በስራ ላይ ነው እንደ አንተ የሉ እውነት የሚመሰክር ወተደሮችን እየስናሳ ነው ሃሌሉያ

  • @sannytafes8156
    @sannytafes8156 5 ปีที่แล้ว

    Amén amen amén Egziysbher yimesgen kalihuwet yasemslin memhr

  • @salemawitsalemwet7810
    @salemawitsalemwet7810 6 ปีที่แล้ว +1

    Eyenini yewnatin wongeli selasabkin eko naw mnfiki ytabalenaw. Egan yetsakalawuni kirstosni ensabikalen amen amen amen

  • @selemawitshanke8711
    @selemawitshanke8711 6 ปีที่แล้ว +1

    ጌታኢየሱሰ ዘመናክ ያቦረክ ተቦረክ

  • @genetserer771
    @genetserer771 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረክ እየሱስ ጌታነዉ

  • @werkitbekele477
    @werkitbekele477 7 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen🙏🌸🌺🙏🌺🌸🙏🌸🌺💚💛❤🙏🌺🌸🙏🌺

  • @selemawitshanke8711
    @selemawitshanke8711 6 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ያብዞል እግዝብሔር

  • @finotgetnetgetnet9911
    @finotgetnetgetnet9911 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @HelloKitty-ym5hs
    @HelloKitty-ym5hs 4 ปีที่แล้ว

    ይሄልጅ የተፈጠረው ለወንጌል ነው
    እየሱስን ተናግሮ ማለፍ መታደል ነው

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Gete yebark

  • @HelloKitty-ym5hs
    @HelloKitty-ym5hs 4 ปีที่แล้ว

    እዛ ያላችሁ ሁላችሁም ጌታ ለወንጌል ያስታጠቃችሁ ናችሁ በርቱ

  • @tizitashita9010
    @tizitashita9010 7 ปีที่แล้ว +1

    Amen zemenih yibarek geta egziabiher yitebikh

  • @fasilworku9005
    @fasilworku9005 3 ปีที่แล้ว

    geta yebarekek. tsegawen yabezalek memeher

  • @tigistzemedkun4846
    @tigistzemedkun4846 6 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed.....

  • @yeabsira4357
    @yeabsira4357 7 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemalin

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 7 ปีที่แล้ว +10

    Egzeabehre yemesegen endete Memher Aseged sahelu ne endemewedewu. Tikikile gna ye Egzeabehre lij.

    • @robelteshager3025
      @robelteshager3025 7 ปีที่แล้ว

      Ket Zergaw ሉቃስ 1 (Luke)
      46፤ ማርያም ድማ በለት ንፍሰይ ንእግዚኣብሄር ተዕብዮ፡
      47-49፤ መንፈሰይ ከኣ ብኣምላኽ፡ በቲ መድሓንየይ፡ ባህ ይብሎ። ውርደት ባርያኡ ስለ ዝረኣየ፡ እቲ ሓያል ዓብዪ ነገር ገይሩለይ እዩ እሞ፡ ስሙ ቅዱስ እዩ። እንሆ፡ ካብ ሕጂ ዅሎም ወለዶ ብጽእቲ ኺብሉኒ እዮም።
      50፤ ምሕረቱውን ነቶም ዚፈርህዎ ንውሉድ ወለዶ ይነብር።
      51፤ ሓይሊ ብቕልጽሙ ገበረ፡ ንዅሩዓት ብሓሳብ ልቦም ዘረዎም።
      52፤ ንሓያላት ካብ ዝፋውንቶም ኣውረዶም፡ ንተዋረዱ ኸኣ ልዕል ኣበሎም።eyesus feradi ember amaladi ayikononen adiena kidisti dingil mariyam ade goyitana amalidinetin kedem dingil lomi dingil egzabiher yikire yibelelikum (nehediso)

    • @kelemuadita6569
      @kelemuadita6569 7 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen kale yesemelen

  • @missaalan2449
    @missaalan2449 7 ปีที่แล้ว +7

    Amen amen amen

  • @OK-cz8ge
    @OK-cz8ge 7 ปีที่แล้ว +1

    God bless you my brother Jesus Is lord!!

  • @fa510
    @fa510 5 ปีที่แล้ว

    Bemn lglexh:bless you more and more

  • @jesusislordeyasusegetanew5500
    @jesusislordeyasusegetanew5500 7 ปีที่แล้ว +1

    amenne geta yibarik wonidime baxamnew yamiwodiki

  • @saronderese9923
    @saronderese9923 7 ปีที่แล้ว +2

    Amen
    Amen👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    Amen

  • @rutmoges8370
    @rutmoges8370 6 ปีที่แล้ว

    የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያድናል የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል

  • @lenas.m5209
    @lenas.m5209 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @siratsey1303
    @siratsey1303 7 ปีที่แล้ว +4

    mane amen kalywte ysman. tbarke

  • @werkitbekele477
    @werkitbekele477 7 ปีที่แล้ว +3

    Elelelelelelelelelel🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lalaytdanny766
    @lalaytdanny766 7 ปีที่แล้ว +3

    Ameen

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 7 ปีที่แล้ว +2

    ማቅ በፍጹም የእግዚአብሄርን አጀንዳ ሊያቆም አይችልም

  • @meskiyilma2467
    @meskiyilma2467 7 ปีที่แล้ว +1

    Amen geta tegawen yabizale

  • @salemawitsalemwet7810
    @salemawitsalemwet7810 6 ปีที่แล้ว +1

    Lante yenini ewunati ygalasa amilaki semi ybareki

  • @mewaelkalu652
    @mewaelkalu652 7 ปีที่แล้ว +2

    Eysuse ybarekek

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 7 ปีที่แล้ว +2

    i wish i was there..

  • @tsegayakiya4625
    @tsegayakiya4625 7 ปีที่แล้ว +5

    Egzabher yebrke tsegawen yabzalke yagelgelot zemenk yebrka

  • @hewanhewan2522
    @hewanhewan2522 7 ปีที่แล้ว

    Next-->
    ወደ ገላትያ ሰዎች
    ምዕራፍ 5
    1 በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ kiber Leyesus kerstos yhun elelelelelelelelelelelel God bless u memheryeeeee::

  • @radiohope1334
    @radiohope1334 7 ปีที่แล้ว +5

    Amazing Eunet

  • @ምህረቱነው
    @ምህረቱነው 6 ปีที่แล้ว

    amen biruk neh tebarek

  • @danielfikre7505
    @danielfikre7505 7 ปีที่แล้ว +1

    Elelelel aseya beGuGut setebekw. Nebr

  • @mekuriyawakanie7873
    @mekuriyawakanie7873 7 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @genetserer771
    @genetserer771 7 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ ጌታነዉ ማለት የጴጤ አይደለም የመፃፋ ቅዱስ ቃል ነዉ እየሱስ ጌታነዉ ሀለሉያ

  • @asratmenge5q12sha3
    @asratmenge5q12sha3 7 ปีที่แล้ว +2

    Egzabhire ybark benatk keortodox atwta endante aynet sebaki. Betam new yemnfelgew egzabhire edmihn yabzaw

    • @Modonga
      @Modonga 7 ปีที่แล้ว

      Asrat Menge5q1 2sha he is not Orthodox be betekerstyan yetewegeze new

    • @betelehemkfeil7292
      @betelehemkfeil7292 7 ปีที่แล้ว

      Asrat Menge5q1 2sha እሱ መናፍቅ ከውነ ቆየእኮ

  • @ejejmdks2977
    @ejejmdks2977 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen 🤲🤲🤲🤲

  • @GenetTesfaye-e1s
    @GenetTesfaye-e1s ปีที่แล้ว

    Amen tebark

  • @peterjohn7368
    @peterjohn7368 7 ปีที่แล้ว +1

    Amlake gin tsidkun yemifeligewun sewu aytewewum. Ken kotro dereselign. Inanten inday redagni. Lerejim zemen indih aynet agelgilot, gubae neber sinafikegn yenorew. Ibakachihu indih aynet gubae mahiber Norway wusti kale adrashawun nigerugn lihid Igziabiherin kenesu gar hogne lamlik!

  • @lasehilase6381
    @lasehilase6381 4 ปีที่แล้ว

    YeEgzaber tsagana selam yibizalik mamirachin

  • @Mazasnsksa
    @Mazasnsksa 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏾 መምህራችን 🙏 ሁሌ የሚገርመኝ መጥምቁ ዮሐንስ ከዚ ሁሉ ምስክርነት ቦሆላ ደቀመዛሙርቱን ልኮ የጠየቀው ጥያቄ ነው?

  • @dawasiym7072
    @dawasiym7072 7 ปีที่แล้ว +1

    tmrtachu be semun hulet gzie bhon des yleng nebr .....taberaku ....ye geta agelgaloch

  • @penael821
    @penael821 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @penael821
    @penael821 9 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 4 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋ ይብዛልህ አሴ አንተ ለእኔ የዘመኔ ጳውሎስ ነህ የማትቀንስ የማትጨምር ተባረክልኝ በብዙ

  • @hewanhewan2522
    @hewanhewan2522 7 ปีที่แล้ว +4

    uuuuuuuuuuuuu Abat hoy kiber leante yhun::

  • @hannamessele6542
    @hannamessele6542 5 ปีที่แล้ว

    Adis geta yelem atachberbiru dro alem sayfeter yeneberew E/R NEBERE AHUNM LEZELALEMIM YNORAL KE KETITEGNAWA MENGED YAFENEGETACHUT YHEN MAMEN SLAKATACHU NEW

  • @getegobena5009
    @getegobena5009 5 ปีที่แล้ว

    Hi