ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Wow mygerm new..egzabhar yakbrsh..!!!!❤❤❤
ሰላም በህልሜ አልጋዬ ተበላሽቶ ላነጥፈው ስገልጠው ከውስጡ በጣም የተስተካከለ ነበረ
ቤቲዬ ሕልመን ስለፈታሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ ። እግዝአብሔር ይባርክሽ!!!!
ቅጠል እና ሙዳይ ምንድነወ?
ሰላም እህቴ አግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርል ሽ ህልሜ ይህ ነው ገበያ ሄጀ የተወቀጠ የምጣድ ማሰሻ ገዛው እና ከጎን ዘቢብ ነበር እሱንም እዛው ገበያ ሁኝ እየበለሁ ነበር ምን ይሆን
በቲ ሠላም ነዉ ወይ ህልሜ ባለቤቴ ሱሪዉን አዉልቆ ሲሰጠኝ አየሁ ይሄ ህልም ተደጋጋሚ ጊዜ ነዉ ያየሁት ህልሜን አንድትፈችልኝ በአክብሮተ እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ
ቤቲያ የኔ አንደኛ ሰላም ነሽልኝ ግን መጽፍ አቁመለዉ በተደጋጋሚ ጽፋልሽ አለምለስሽልኝ
ሰላም ቤትዬ ሰላምሽ ይብዛ እርጋታሽን እንዴት እንደምወድልሽ አሁንማ ሱስ እየሆንሽብኝ ነው
እህቴ ሰላም ባህልሜ አባቴ ለህቴናዬ ለኔ አዲስ ጫማ ሰጠን የሚያማምር ምንድነው መልስልኝ
ሰላም ማሬ ነኝአንድ ትነሽ ከተማ ለፊልድ ሥራ ሄጄ ሥራ ላይ እያለሁ የገዛሁዋት አዲሷ መኪና ከአአ የምሠራበት ቦታ መጥታ ወደፊት በመሄድ በስተግራ በአለ ኮሮአኮንቺ መንገድ ተጉዛ ትንሽ እንደሄደች መሀል ላይ ቆማ አየሁዎት
ስላመሽ ይብዛ ብጉጉተ ጥብቁሽ እንኮን ብስላም መጣሽ ኣሁኑመ ኣልኝ ህሌሜ ህልመ ኣቆሪጬ ኣላቁመ ኣንዱ ኣንዱ እተዋልው
አመሰግናለሁ ቤትዬ ስለፈታሽልኝ
ሰላም የዚህ ቤት ተከታታዮች የኔ ህልም ላገባው የነበረ ልጂ ነበር. በመሀል መግባቱን ሰማሁ እና ከወር በዃላ በህልሜ አብሬው ተኝቼ ላቅፈው ስሞክር ፊቱን አዙሮ ተኛ እኔን ግን እንዳልጋለጥ ልብስ አለበሰኝ አላቀፈኚምም ፍቹ ምንዲነው ሌላው ህልም የወር አበባ በሚመስል ደም ልብሴን ነክቶብኝ አየሁ ሁለቱንም እንደምመልሺልኝ ተስፋ አለኝ
Edmen tanan ystsh ehti hlm aleg yeman liji endehone alawqm gn tnsh liji eyatebahug ayehug ke matbat yemilew fchi aychalew gn slemileyay new tebarekilg
ሠላምቤት በናትሽ እዳታልፍኝ የኔጓደኛየ አግብቶልነበር እናአሁን አብረንነን እናም በህልሜ እሡከሜሥቱጋር እየተፋታይመሥለኛን 3ሴቶች 2ቃይ 1ዶጡቁርየሆኑ መጥተዉእኔን አችንይወድሻን አችስትወጅውአለሽ እያሉ ይጠይቁኛን እኔም በድንጋጤተፋቱ እዴእያልኩ ጠየኮቸዉ አወ አሁን ሽማጋሌችእጀራበልተዉ ይሄዳሉ ይለኛን ግን እጀራዉን እኔ ነኝ ከ3ቶሴቶች ጋር የማበላዉ ምንይሆን ፍችልኝ
Selam yan konjo amesgenalew awo yarasin slek siste naw yayewote
ስጠብቅሽመጣሽ ተፈቶይሆን
እኔም ዛሬ አዲስ የሚያምር ሰማያዊ ጫማ ገዝቼ አየሁ
ሰላም ለሁሉም ይሁን ቤቲ ህልም ነበረኝ የሱዳን ጓደኛዬ ነበር በሞተር ሳይክል እያፈጠነ እየሄደ ነበር ውሻና ድመት ይዞ ነበር እኔ ከኃላው በሞተር እየተከተልኩት
ዛሬ ደግሞ ከግብጽ መንግሥት ጋር ይመሥለኛል ትራንዚት በተሣፈርንበት አገር ላይ እንገናኝና በምን መልኩ እንደሆነ ሣላውቅ ከትልልቅ መንግሥታት ጋር ለገበታ ቀርቤ እንደ ድሮ አለቆቼ ከሲሲ ጋር እየቀለድኩ የሢሢ ፊት የድሮ አለቃዬን ይመሥለኛል እዛ እዳረን ከፍተኛ እንቅልፍ ውሥጥ ሥባንን እዛ ክፍል ውስጥ 3 ሠዎች አሉ ከኔ ጋር ግብፆች ናቸው አንድኛው ከአናቺ ጋር የነበረው መንግሥታችን አል ሢሢ ሥልኬን ቀማኝ እንዳልነግርሽ ተኝተሻል ሲለኝ ተነሥቼ ሥወጣ ከዛ ኤርፓርት መንገድ እንጀምርና መኪናውን የሚነዳው እራሡ አልሢሢ ግን ፊቱ የድሮ አለቃዬ ዩሆንና ያ መኪና ወደ አውሮፕላን ተቀይሮ እየነዳ ግን መንገዱ አደገኛ ተብሎ በአለም የተመዘገቡ ካሉት አንዱ ነው ግን በትክክል እየነዳ ነው እንዴት ከትላልቅ ሠዎች ጋር ተገኘሁ ብዬ እየተገረምኩ ብንን አልኩ ሁሉም ግብፆች ናቸው እኔ ብቻ ነኝ ኢትዮጵያዊ
ሰላም ቤቲ በህልሜ እያለቀስኩ በዝናብ ውስጥ ወደቤተሰቦቼ ቤት እየሄድኩ መገላይ እናቴን የማገኛት ይመስለኛል አብረን ገባን ስልክ ደውዬ አባቴን ና እኔ መጥቻለው እለዋለው ግን የብር እዳ አለብኝ መምጣት አልችልም ይለኛል እኔ ከፍያለው ና የምለው ይመስለኛል ግን በምን ምክንያት እደማለቅስ አላቅም በጣም ከውስጤ እያለቀስኩ ነበር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Selam betii teketayish negn bee helme and yemalakew sew 2 wed lejoch yizo andegnaw lej betam yaleksbetal enem amta enee leyazlek biye lejun azlewalew kezam koba ketel giziilegn yilegn enaa lejun azye lemegzat hedalew kezam and telek sew gibii gebche teyikalew esachewem 2 koba ketel kortew yisetugnal kobawen lemegzat 6 ye santim bir bicha neber yeyazkut enam 16 bir new yilugnal keza and keciin qey set 10 bir temolalegnalech kobawlay ye daboo lix arge sedefa ayew ebakesh fechilegn
ሰላምሽ ይብዛ ቤትዬ ሪታ ነኝ ሕልሜን ፈተሻል አሁንደም ሌላ ሕልምአለኝ በተለያየ ቀን ነው ያየሁት የመጀመርያው ቤቴን ሳፀዳ ቤተሰቦቼም የራሳቸውን እቃ አውጥተው ያፀዳሉ ሌላ ደም ከሰል ስገዛ ጎረቤቴም አብረውኝ ይገዛሉ ሌላ ደም ዶሮ ስገዛ የገዛውት ደም ሁለት ሴት ና አንድ ወንድ ምን ይሆን እባክሽ ፍቺልኝ አመሰግናለው
ሰላምእህትበህልሜ ባለቤቴእቤተሰቦቸቤት ውስጥ ተቀምጦእኔደሞእበርላይተቀምጫለሁእሱእቤትውስጥሁኖ ሂጂ አርጂተሻልይለኛል እኔምበርላይ ተቀምጫለሁ ዝምብይ ምንይሆን
በናትሽ ይህንፈችልኝ ከግደኛይጋር ፍቅራትን ቀንሶን እደፊቱአደለንም እናም ትምህረትቤት እየተማር ሳናገረዉ ዝምይለኛን እናምከናቴጋር እየሳቅነ ከሱሱቅ ልብስልገዛ እንገባለን ከዛ ቢዳማሰፍቶ ጎርጎራ እስካርብአድርጎ ሙሉዉን ይሰጠኛን ግንብር አልከፈለዉም ናናም ወደቤትህዱይለናን እነምተናድጀ እዴት ህዱይላንብየ አንሄደም ሠለዉ ይቆጣናአይኑን ያፈጣን ወደምገዳቹን ከአይኑም ነጭመብራት ያበራን ከዛየናቴአይን አላይላት ይላንእኔምወደቤት እወስዳትአለዉ ከዛም አይኖያየላታን እኔም በሡሠራእናደዳለሁ እዛም እሡ እየተደበቀያየኛን ይከታታለኛን ምድነዉ ፍቹልኝበናትሽ አስጨንቆኛን
ቢጃማ ለማለትነዉ አላሥተካከልኩልሽም ነበረ
ሰላም ህልሜን ፍችንኝ
ቤትዩ ሰላም ላንችይሁንልሽ ህልሜ ጓደኛዪ እሾክ ሰጥታኝስበላው አየሽ እኔ በህይወትሽ ነው የተቃጠልኩት ትለኛለች ምንድ ነው ፍችልኝ ስሜ ሀናን ነኝ
አንቺ በሂወትሽ ባገኘሻቸው ነገሮች ትቀናለች or ቅርብ ጊዜ ተናዳብሻለች በወሰንሽው ውሳኔ
እናም በቀል ሊኖር ይችላልና ፀልዪ
በህልሜ ንብ ደጋግማ ነደፈችኝ ።እባክሽ ህልሜን ፍችልኝ
Hi beti
እህት በጣም ደስ ይላል አፈታትሽ ግን በህልሜ ሱሪ ለብሸ ግን አይገጥመኝ ብሎ በልብስ ቅዳጅ ወገቤ ያጠበኩት ይመስለኛል ከዛ ልጅ መጥታ ወድምሽን አፈቅረዋለሁ ትላለች ከዛእናቴ በምመልኩ ደምታናግራት አላቅም ታናግራት ይመስለኛን እኔም በት ውስጠ ገብቸ ሱሪየን አስተካክላለሁ በሀላ ግን በደብ አስካከየው ቢሠፋኝም ቆጆ አርጌ ለብሸዋለሁ ከሰደል ጫማጋ እባክሽ ፍችልኝ 💚🤩🙏
ለመደበቅ የምትሞክሪው ሚስጥር አለ እናም በሚገባ ደብቀሽዋል
@@tsegayekassa7382ጎበዝ
@@tsegayekassa7382የእኔንም በፈታሽልኝ
ባለሸኮሯ ፀልይ።
እኔ እጮኛ ባል ነበረኚ እሱም እኔም ሀረብ ሀገር ነን ዘመዶቸ አማቺነዉ ብለዉ ተይ ብለዉ ኛል እኔና እሱም ልንስማማ አልቻል ዘመዶቸም የበፊት ሚስቱ ዘመዲሺ ስለሆነቺ ለአቺ ባል አይሆንም አሉኚ ተአዳ እነአቴ ስትነግረኚ ግዲ ተሸክመን ስንህዲ አለቺኚ ደሞ የምንህደዉ እጮኛየ የበፊት ሚስቱ አገር ነዉ አለቺኚ እምገዲ ጠፈአሺብኚ አለቺኚ ስጠፊብኚ ገዱን አዲርሸ ተመለስኩ አለቺ እባክሺ ጨቆኛል ፍቺልኚ
ውዴ በህልሜ የቤተሠቦቼ ቤት ሌላ ሆኖ የፈረንጆች ትልቅ ያረጀ ቪላ ከፍለፊቱ ትልቅ የዋና የቆየ ውሀ የተኛበት የነበረ ይመሥለኛል ብቻ ቤቱ ያረጀ ነው በዃላ አንዲት ፈረንጅ አሮጊት እንግድነት መጥታ ዘላ ያ የተኛ ውሀ ውስጥ ትገባለች እናቴ ያቺን አሮጊት ተከትላ የሚያሥፈራው ገንዳ ውሥጥ ዘላ ሥትገባ እኔ ደግሞ ለእናቴ ብዬ ዘልዬ እገባለሁ አሮጊቷንም እናቴንም ከዚህ ከደፈረሰከቆየ ከሚያሥፈራ ትልቅ ገንዳ ውሀ ውሥጥ አወጣቸውና እኔ ግን ልወጣ አታግሎኝ በጭንቀት ነው የምወጣው በዃላ አሮጊቷ ትሠወራለች ብዙም አላያትም ወደ ትልቁ ቤት ውስጥ ገብተን በተቀመጥንበት ይሄ የእናቴ ቤት ያረጀ የደከመ ይመሥላል መሥኮቱ እናቴ ላይ ይወድቃል እኔ ከእናቴ ላይ አይኔን አልነቅልም እየተጨነኩ ቤቱ ይፈራርሥባታል ብዬ እየተከታተልኳት ብንን አልኩኝ
ሠላም ሰላም ወይንዬ በህልሜ ፒጃማዬን ጎረቤቴ ለብሳው አየሁ ከለሩም ፒንክ ነው እባክሽ ፍችልኝ
ሰላም ርብቃ ነኝ ከአገባሁ ዓመት ከስድስት ወር ይሆነኛል ልጅ አላገኘሀም:: በህልሜ የሙሽራ ልብሴን ለብሼ ከጀርባዬ በአለው ክፍት ቦታ ተገርፌ ብዙ ሠንበር ወጥቶብኝ አየሁ:: ከፊቴ የለበሰኩት የሙሽራ ልብሰ ግን ምንም አልሆነ::
ስውሯ ማርያም ብለሽ ተማፀኙ ትወልጃለሽ
beteye salmi yibza lishee wude❤🥰🥰 ibakshe chakognali ene ba hilme adsii ya madamii lasiraa eje adii wohi🐦ache liki wofuha🐦sitayegne wada azoo🐊takyere kaza fariche azoo🐊sabalegne bildilbisi warewre shafakuti ebakishi fichlegne ene faeche siraa aledikumi 🥺🙏🙏🙏
ህልሜ ለነገርሽ ብጣመ ታላቅ የዉራ ዛፈ ነብር የድርቀ ጨነፈረመ ነብርብት ከዛ ራሱ ዉድ ታች ዘቅ ኣል ኤኔም ጥርሴ ለማፈቅ ብይ ቆንጆ እይመርጥኩ ቁርጥኩት ብእይ ብጣም ልምልም ይሆነ ብእጄ እዤ ኣነዱ ቁንጆ ዶሞ ጥርሴ እይፈቁ እሄዳልው ከዛ ጥርሴ እየፈኩ የነብርኩት ጥፈች ኣዝነኩ ኣህቴ ቡዙ ብርዝ እይብርዝች ነብርች መጥቼ ለቀመስዉ እያልኩ እይቅመስኩ ሳልሁ ፩ ላመ ፩ ጡቁረ ብሬ ነብሩ ብርዙ ሲቅመስ ብሬዉ ኣባረርኝ እህቴ ኣምልጪ ተላልች ኣምልጥኩ ከዛ የጥፈች ኣግኘሁት ኣጥባልው ሲል ኣንድ መጥታ መላእክት እይጎቦኞዋት ነብሩ ኣልችን እንድዛ ኮሆነ ኣላጥብዉም እላልዉ ባነኑኩ ይቅርታ ብዛ
ሌላ በህልሜ
ህልም ትፈቻለሽ ግን አቀራረብሽ በጣም ነው የሚደብረው ያሰለቻል
Wow mygerm new..egzabhar yakbrsh..!!!!❤❤❤
ሰላም በህልሜ አልጋዬ ተበላሽቶ ላነጥፈው ስገልጠው ከውስጡ በጣም የተስተካከለ ነበረ
ቤቲዬ ሕልመን ስለፈታሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ ። እግዝአብሔር ይባርክሽ!!!!
ቅጠል እና ሙዳይ ምንድነወ?
ሰላም እህቴ አግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርል ሽ ህልሜ ይህ ነው ገበያ ሄጀ የተወቀጠ የምጣድ ማሰሻ ገዛው እና ከጎን ዘቢብ ነበር እሱንም እዛው ገበያ ሁኝ እየበለሁ ነበር ምን ይሆን
በቲ ሠላም ነዉ ወይ ህልሜ ባለቤቴ ሱሪዉን አዉልቆ ሲሰጠኝ አየሁ ይሄ ህልም ተደጋጋሚ ጊዜ ነዉ ያየሁት ህልሜን አንድትፈችልኝ በአክብሮተ እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ
ቤቲያ የኔ አንደኛ ሰላም ነሽልኝ ግን መጽፍ አቁመለዉ በተደጋጋሚ ጽፋልሽ አለምለስሽልኝ
ሰላም ቤትዬ ሰላምሽ ይብዛ እርጋታሽን እንዴት እንደምወድልሽ አሁንማ ሱስ እየሆንሽብኝ ነው
እህቴ ሰላም ባህልሜ አባቴ ለህቴናዬ ለኔ አዲስ ጫማ ሰጠን የሚያማምር ምንድነው መልስልኝ
ሰላም ማሬ ነኝ
አንድ ትነሽ ከተማ ለፊልድ ሥራ ሄጄ ሥራ ላይ እያለሁ የገዛሁዋት አዲሷ መኪና ከአአ የምሠራበት ቦታ መጥታ ወደፊት በመሄድ በስተግራ በአለ ኮሮአኮንቺ መንገድ ተጉዛ ትንሽ እንደሄደች መሀል ላይ ቆማ አየሁዎት
ስላመሽ ይብዛ ብጉጉተ ጥብቁሽ እንኮን ብስላም መጣሽ ኣሁኑመ ኣልኝ ህሌሜ ህልመ ኣቆሪጬ ኣላቁመ ኣንዱ ኣንዱ እተዋልው
አመሰግናለሁ ቤትዬ ስለፈታሽልኝ
ሰላም የዚህ ቤት ተከታታዮች የኔ ህልም ላገባው የነበረ ልጂ ነበር. በመሀል መግባቱን ሰማሁ እና ከወር በዃላ በህልሜ አብሬው ተኝቼ ላቅፈው ስሞክር ፊቱን አዙሮ ተኛ እኔን ግን እንዳልጋለጥ ልብስ አለበሰኝ አላቀፈኚምም ፍቹ ምንዲነው ሌላው ህልም የወር አበባ በሚመስል ደም ልብሴን ነክቶብኝ አየሁ ሁለቱንም እንደምመልሺልኝ ተስፋ አለኝ
Edmen tanan ystsh ehti hlm aleg yeman liji endehone alawqm gn tnsh liji eyatebahug ayehug ke matbat yemilew fchi aychalew gn slemileyay new tebarekilg
ሠላምቤት በናትሽ እዳታልፍኝ የኔጓደኛየ አግብቶልነበር እናአሁን አብረንነን እናም በህልሜ እሡከሜሥቱጋር እየተፋታይመሥለኛን 3ሴቶች 2ቃይ 1ዶጡቁርየሆኑ መጥተዉእኔን አችንይወድሻን አችስትወጅውአለሽ እያሉ ይጠይቁኛን እኔም በድንጋጤተፋቱ እዴእያልኩ ጠየኮቸዉ አወ አሁን ሽማጋሌችእጀራበልተዉ ይሄዳሉ ይለኛን ግን እጀራዉን እኔ ነኝ ከ3ቶሴቶች ጋር የማበላዉ ምንይሆን ፍችልኝ
Selam yan konjo amesgenalew awo yarasin slek siste naw yayewote
ስጠብቅሽመጣሽ ተፈቶይሆን
እኔም ዛሬ አዲስ የሚያምር ሰማያዊ ጫማ ገዝቼ አየሁ
ሰላም ለሁሉም ይሁን ቤቲ ህልም ነበረኝ የሱዳን ጓደኛዬ ነበር በሞተር ሳይክል እያፈጠነ እየሄደ ነበር ውሻና ድመት ይዞ ነበር እኔ ከኃላው በሞተር እየተከተልኩት
ዛሬ ደግሞ ከግብጽ መንግሥት ጋር ይመሥለኛል ትራንዚት በተሣፈርንበት አገር ላይ እንገናኝና በምን መልኩ እንደሆነ ሣላውቅ ከትልልቅ መንግሥታት ጋር ለገበታ ቀርቤ እንደ ድሮ አለቆቼ ከሲሲ ጋር እየቀለድኩ የሢሢ ፊት የድሮ አለቃዬን ይመሥለኛል እዛ እዳረን ከፍተኛ እንቅልፍ ውሥጥ ሥባንን እዛ ክፍል ውስጥ 3 ሠዎች አሉ ከኔ ጋር ግብፆች ናቸው አንድኛው ከአናቺ ጋር የነበረው መንግሥታችን አል ሢሢ ሥልኬን ቀማኝ እንዳልነግርሽ ተኝተሻል ሲለኝ ተነሥቼ ሥወጣ ከዛ ኤርፓርት መንገድ እንጀምርና መኪናውን የሚነዳው እራሡ አልሢሢ ግን ፊቱ የድሮ አለቃዬ ዩሆንና ያ መኪና ወደ አውሮፕላን ተቀይሮ እየነዳ ግን መንገዱ አደገኛ ተብሎ በአለም የተመዘገቡ ካሉት አንዱ ነው ግን በትክክል እየነዳ ነው እንዴት ከትላልቅ ሠዎች ጋር ተገኘሁ ብዬ እየተገረምኩ ብንን አልኩ ሁሉም ግብፆች ናቸው እኔ ብቻ ነኝ ኢትዮጵያዊ
ሰላም ቤቲ በህልሜ እያለቀስኩ በዝናብ ውስጥ ወደቤተሰቦቼ ቤት እየሄድኩ መገላይ እናቴን የማገኛት ይመስለኛል አብረን ገባን ስልክ ደውዬ አባቴን ና እኔ መጥቻለው እለዋለው ግን የብር እዳ አለብኝ መምጣት አልችልም ይለኛል እኔ ከፍያለው ና የምለው ይመስለኛል ግን በምን ምክንያት እደማለቅስ አላቅም በጣም ከውስጤ እያለቀስኩ ነበር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Selam betii teketayish negn bee helme and yemalakew sew 2 wed lejoch yizo andegnaw lej betam yaleksbetal enem amta enee leyazlek biye lejun azlewalew kezam koba ketel giziilegn yilegn enaa lejun azye lemegzat hedalew kezam and telek sew gibii gebche teyikalew esachewem 2 koba ketel kortew yisetugnal kobawen lemegzat 6 ye santim bir bicha neber yeyazkut enam 16 bir new yilugnal keza and keciin qey set 10 bir temolalegnalech kobawlay ye daboo lix arge sedefa ayew ebakesh fechilegn
ሰላምሽ ይብዛ ቤትዬ ሪታ ነኝ ሕልሜን ፈተሻል አሁንደም ሌላ ሕልምአለኝ በተለያየ ቀን ነው ያየሁት የመጀመርያው ቤቴን ሳፀዳ ቤተሰቦቼም የራሳቸውን እቃ አውጥተው ያፀዳሉ ሌላ ደም ከሰል ስገዛ ጎረቤቴም አብረውኝ ይገዛሉ ሌላ ደም ዶሮ ስገዛ የገዛውት ደም ሁለት ሴት ና አንድ ወንድ ምን ይሆን እባክሽ ፍቺልኝ አመሰግናለው
ሰላምእህት
በህልሜ ባለቤቴእቤተሰቦቸቤት ውስጥ ተቀምጦእኔደሞእበርላይተቀምጫለሁ
እሱእቤትውስጥሁኖ ሂጂ አርጂተሻልይለኛል እኔምበርላይ ተቀምጫለሁ ዝምብይ ምንይሆን
በናትሽ ይህንፈችልኝ ከግደኛይጋር ፍቅራትን ቀንሶን እደፊቱአደለንም እናም ትምህረትቤት እየተማር ሳናገረዉ ዝምይለኛን እናምከናቴጋር እየሳቅነ ከሱሱቅ ልብስልገዛ እንገባለን ከዛ ቢዳማሰፍቶ ጎርጎራ እስካርብአድርጎ ሙሉዉን ይሰጠኛን ግንብር አልከፈለዉም ናናም ወደቤትህዱይለናን እነምተናድጀ እዴት ህዱይላንብየ አንሄደም ሠለዉ ይቆጣናአይኑን ያፈጣን ወደምገዳቹን ከአይኑም ነጭመብራት ያበራን ከዛየናቴአይን አላይላት ይላንእኔምወደቤት እወስዳትአለዉ ከዛም አይኖያየላታን እኔም በሡሠራእናደዳለሁ እዛም እሡ እየተደበቀያየኛን ይከታታለኛን ምድነዉ ፍቹልኝበናትሽ አስጨንቆኛን
ቢጃማ ለማለትነዉ አላሥተካከልኩልሽም ነበረ
ሰላም ህልሜን ፍችንኝ
ቤትዩ ሰላም ላንችይሁንልሽ
ህልሜ ጓደኛዪ እሾክ ሰጥታኝስበላው አየሽ እኔ በህይወትሽ ነው የተቃጠልኩት ትለኛለች ምንድ ነው ፍችልኝ ስሜ ሀናን ነኝ
አንቺ በሂወትሽ ባገኘሻቸው ነገሮች ትቀናለች or ቅርብ ጊዜ ተናዳብሻለች በወሰንሽው ውሳኔ
እናም በቀል ሊኖር ይችላልና ፀልዪ
በህልሜ ንብ ደጋግማ ነደፈችኝ ።እባክሽ ህልሜን ፍችልኝ
Hi beti
እህት በጣም ደስ ይላል አፈታትሽ ግን በህልሜ ሱሪ ለብሸ ግን አይገጥመኝ ብሎ በልብስ ቅዳጅ ወገቤ ያጠበኩት ይመስለኛል ከዛ ልጅ መጥታ ወድምሽን አፈቅረዋለሁ ትላለች ከዛ
እናቴ በምመልኩ ደምታናግራት አላቅም ታናግራት ይመስለኛን እኔም በት ውስጠ ገብቸ ሱሪየን አስተካክላለሁ በሀላ ግን በደብ አስካከየው ቢሠፋኝም ቆጆ አርጌ ለብሸዋለሁ ከሰደል ጫማጋ
እባክሽ ፍችልኝ 💚🤩🙏
ለመደበቅ የምትሞክሪው ሚስጥር አለ እናም በሚገባ ደብቀሽዋል
@@tsegayekassa7382ጎበዝ
@@tsegayekassa7382የእኔንም በፈታሽልኝ
ባለሸኮሯ ፀልይ።
እኔ እጮኛ ባል ነበረኚ እሱም እኔም ሀረብ ሀገር ነን ዘመዶቸ አማቺነዉ ብለዉ ተይ ብለዉ ኛል እኔና እሱም ልንስማማ አልቻል ዘመዶቸም የበፊት ሚስቱ ዘመዲሺ ስለሆነቺ ለአቺ ባል አይሆንም አሉኚ ተአዳ እነአቴ ስትነግረኚ ግዲ ተሸክመን ስንህዲ አለቺኚ ደሞ የምንህደዉ እጮኛየ የበፊት ሚስቱ አገር ነዉ አለቺኚ እምገዲ ጠፈአሺብኚ አለቺኚ ስጠፊብኚ ገዱን አዲርሸ ተመለስኩ አለቺ እባክሺ ጨቆኛል ፍቺልኚ
ውዴ በህልሜ የቤተሠቦቼ ቤት ሌላ ሆኖ የፈረንጆች ትልቅ ያረጀ ቪላ ከፍለፊቱ ትልቅ የዋና የቆየ ውሀ የተኛበት የነበረ ይመሥለኛል ብቻ ቤቱ ያረጀ ነው በዃላ አንዲት ፈረንጅ አሮጊት እንግድነት መጥታ ዘላ ያ የተኛ ውሀ ውስጥ ትገባለች እናቴ ያቺን አሮጊት ተከትላ የሚያሥፈራው ገንዳ ውሥጥ ዘላ ሥትገባ እኔ ደግሞ ለእናቴ ብዬ ዘልዬ እገባለሁ አሮጊቷንም እናቴንም ከዚህ ከደፈረሰከቆየ ከሚያሥፈራ ትልቅ ገንዳ ውሀ ውሥጥ አወጣቸውና እኔ ግን ልወጣ አታግሎኝ በጭንቀት ነው የምወጣው በዃላ አሮጊቷ ትሠወራለች ብዙም አላያትም ወደ ትልቁ ቤት ውስጥ ገብተን በተቀመጥንበት ይሄ የእናቴ ቤት ያረጀ የደከመ ይመሥላል መሥኮቱ እናቴ ላይ ይወድቃል እኔ ከእናቴ ላይ አይኔን አልነቅልም እየተጨነኩ ቤቱ ይፈራርሥባታል ብዬ እየተከታተልኳት ብንን አልኩኝ
ሠላም ሰላም ወይንዬ በህልሜ ፒጃማዬን ጎረቤቴ ለብሳው አየሁ ከለሩም ፒንክ ነው እባክሽ ፍችልኝ
ሰላም ርብቃ ነኝ
ከአገባሁ ዓመት ከስድስት ወር ይሆነኛል ልጅ አላገኘሀም:: በህልሜ የሙሽራ ልብሴን ለብሼ ከጀርባዬ በአለው ክፍት ቦታ ተገርፌ ብዙ ሠንበር ወጥቶብኝ አየሁ:: ከፊቴ የለበሰኩት የሙሽራ ልብሰ ግን ምንም አልሆነ::