🛎️ሀይሚ ብሩክን ተሰናበተቺው ብታጅራ አብረው ሊኖሩ ነው😱💔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 6K

  • @Rutagrace234
    @Rutagrace234 หลายเดือนก่อน +1111

    ፕራንክ በመሆኑ ማን ነው እንደኔ ደስ ያለው 🥰🥰❤❤❤❤❤❤

    • @winniea9803
      @winniea9803 หลายเดือนก่อน +2

      ወይና እኔ ልደታን❤

    • @سارةزين-و8ي
      @سارةزين-و8ي หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZnashiMu
      @ZnashiMu หลายเดือนก่อน

      እኔ ብያለው ተው ክፉ አታውሩ አላልኩም እኔ ብኛነኝ የነቃው ❤❤❤

    • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
      @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ หลายเดือนก่อน

      @@Rutagrace234 እኔም ደስ ብሎኛል ግን ሩታዬ የኔ ቅመም አበዛችው ሃይሚ ልክ አልሰራችም ትቀጣ ሃይሚ

    • @BetiDera
      @BetiDera หลายเดือนก่อน

      Yene maroch ekan des alachu 🎉🎉🎉🎉betam new des yalegn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatEdres-d2c
    @HayatEdres-d2c หลายเดือนก่อน +685

    ሃይሚ ብሩክን በስጦታ ይቅርታ ትጠይቀው የሚል ደምሩኝ

    • @atsedegodefa9732
      @atsedegodefa9732 หลายเดือนก่อน +4

      ምን አገባሽ እንደዝንብ ጦዉሎቅ😢

    • @ManhirManhir
      @ManhirManhir หลายเดือนก่อน +2

      ምን አይነት ሴት ናት አሁንስ አሰጠላችኝ

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl หลายเดือนก่อน +6

      ምን አገባሽ በቀደም አደል ወረቅ ሰጠችው እኮ↩

    • @soos6412
      @soos6412 หลายเดือนก่อน +1

      👎👎

    • @Genet-t2i
      @Genet-t2i หลายเดือนก่อน +2

      @@HayatEdres-d2c ለእኛም ቆንጆ ግጥም ትግጠምልን ቅጣት ነዉ ጨጓራችን አርርር ነዉ ያለዉ

  • @AsiyaAsiya-wj9wc
    @AsiyaAsiya-wj9wc หลายเดือนก่อน +271

    ፕራንክ መሆኑ አሪፍ ሆኖ ሳለ ይሄን ያክል እሱን በሚዲያ መፈተን የለብሽም የምትሉ 🎉

    • @naimayoutube
      @naimayoutube หลายเดือนก่อน +4

      ሚድያ አደል ሂወታቸው የልበላችሁን አትከኩ

    • @Menelik27
      @Menelik27 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @whcgcvh7409
      @whcgcvh7409 หลายเดือนก่อน +3

      ኣዎ ትንሽ ኣለፍ ብላለች ምስክን ነዉ ግን እንደዚ መፈተን ትንሽ ይከብዳል

    • @MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ
      @MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ

  • @Meazafikru
    @Meazafikru หลายเดือนก่อน +23

    ፕራንክ በመሆኑ ደስ ነው ያለኝ በዚህ ልክ ፕራንክ እንዳይደገም ብሩኬ ይቅርታ አድርግላት ፍቅር ያሸንፉል ❤❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 หลายเดือนก่อน +1267

    ማነዉ እንደኔ ቡራ ሲያሳዝነዉ የዋለዉ ያደረዉ😢😢👍👍

    • @KkGfd-wd7wd
      @KkGfd-wd7wd หลายเดือนก่อน +7

      እህ እኔ አለሁ በህልሚ ሁሉ የሚመጡብኝ ነገር😢😢😢

    • @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
      @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ หลายเดือนก่อน +4

      አላሳዘነኝም

    • @AlikaM-e9x
      @AlikaM-e9x หลายเดือนก่อน +3

      ኡፍፍፍ እኔ 😢😢😢😢😢

    • @user-xp4jd4sl7b
      @user-xp4jd4sl7b หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @husseinalsayed-lx3su
      @husseinalsayed-lx3su หลายเดือนก่อน +7

      እኔ እግዚአብሔር ትግስቱ ይላያል የኔ የሐዋ 4 ቪዲዮ ሙሎ ፕራንክ ሀይም በጣም ስላምንዎድሽ አባዛሽ

  • @Orthodox-w3j
    @Orthodox-w3j หลายเดือนก่อน +541

    ለቡሩኬ ስጦታ ትስጠው የምትሉ ላይክ 😢❤❤❤❤❤

    • @AaAa-dn8eq
      @AaAa-dn8eq หลายเดือนก่อน +5

      የተሰደበቹ ኮ እስከ ናት

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ หลายเดือนก่อน

      ​@@AaAa-dn8eqወላሂ አዎ😢😢😢

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ หลายเดือนก่อน +5

      ​@@AaAa-dn8eqትክክል ውዴ ለሱ ብላ ይህ ሁሉ ስድብ መቻሏ እራሱ አንድ ለሱ የከፈልችለት መስዋት ነው

    • @Masalachi-x8u
      @Masalachi-x8u หลายเดือนก่อน +3

      አውውውው በጠም ተጎድቶሀል ስጦታ ይገበልልልልል😘😘✅✅

    • @tamriymam2101
      @tamriymam2101 หลายเดือนก่อน

      ​@@loveጉራጌእኮ ስንቱን አወረዱባት የኔ እናት😢😢😢

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol หลายเดือนก่อน +634

    ማርያምን አዝኛለዉ ማነዉ እደኔ አፈቅረሻለዉ ብሎ ይጠይቃት የምትሉ ላየክ ያረገኝ

    • @የተዋህዶልጅ
      @የተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +1

      አፍቅርሻለሁ ቢላትኮ ወደሱናት ግን አይላትአለ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน +2

      ​@@የተዋህዶልጅለምን እሷ አትለዉም

    • @ShalomMitiku
      @ShalomMitiku หลายเดือนก่อน +3

      ደምሪኝ ግን ሀይሚ አናዳኛለች

    • @የተዋህዶልጅ
      @የተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน

      @Zeze-ds6qq ሴትሰለሆነችነው አትፍረዱባት

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl หลายเดือนก่อน +7

      ሁለቱም ተነጋግርዎል ግዜው ሲደረስ ብለው እጂ የመጀመራያ ቀን ቃልሽን አጠፈሽ ሲል አልሰማሽም

  • @MKl-zu9tpseada
    @MKl-zu9tpseada หลายเดือนก่อน +20

    ቡርኬ የናቱልጅ. ለእናትህ ኑርላት፣ ወንድም አለም. ይህን ባህሪህን ፈጣሪ ያብዛልህ ምን አለ ሁሉም ሰው እንዳንተ ያለ ልብ ቢኖር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabaabrah6385
    @sabaabrah6385 หลายเดือนก่อน +121

    በጣም ደስ ብሎኛል ሐይሚ ብሩክን ስጦታ ይዘሽ ግጥም ገጥመሽ ይቅርታ ጠይቂ B&H❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ኘኘ
      @ኘኘ หลายเดือนก่อน

      ሆሆሆ የማ ግጥም 😳😁😁😁

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en หลายเดือนก่อน +1

      ,እደውም እሱ ይስጣት እንዴ

    • @FggRy-x2n
      @FggRy-x2n หลายเดือนก่อน

      ደነዝ😮​@@Sahiba-ru9en

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 หลายเดือนก่อน +1081

    ብሩኬ እና ሀይሚ መቸም አይለያዩም ተስፋ አንቆርጥም የምትሉ😢👍👍

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน +14

      ደምሪኝ ውዴ❤😢😢

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน +8

      መጀመሪያ አዳምጡት ፕራክነው

    • @JtuyeShamasadin
      @JtuyeShamasadin หลายเดือนก่อน +4

      Helu prank nwa

    • @LubabaL-o8f
      @LubabaL-o8f หลายเดือนก่อน +5

      ኧረተማካክረውነው ተከታታይድራማነው

    • @hamedahmed7042
      @hamedahmed7042 หลายเดือนก่อน +4

      ሀይሚ ጥሩ ፍልም 5 ክፍል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @BelayeneshiAshagere
    @BelayeneshiAshagere หลายเดือนก่อน +144

    የእዉነት ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ሀይሜዬ የእውነት ጎበዝ ነሽ የእውነት ከልብ ሲወዱ እስከምን ድረስ ነው የሚለውን በሚገባ አሳይተሽናል የኔ ቆንጆ እድሜሽ የልጅ ቢሆንም አስተሳሰብሽ የእናቶቻችን ነው የእውነት አስደምመሽኛል ቡራ ማነው የሚለውን ከቃል በላይ በተግባር አሳየሽለት የእውነት ድንቅ ሴት ነሽ አስተዋይ ብሩኬ የእውነት እድለኛ ነክ አንተም በርግጥ እንደዘመኑ ወንዶች አይደለክም ከልቤ እወዳችውለው ፈጣሪ ከክፉዎች አይን ይጠብቃችሁ በመሀላችሁ ንፋስ እንኴን አይግባ እወዳችሃለው

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 หลายเดือนก่อน +47

    ሀይሚዬ በዚህ ልክ መፈተን ጥሩ አይደለም ብሩኬ የተረጋጋ ልጅ ስለሆነ እንጂ ችኩል ቢሆን ኖሮ በራሱ ላይ መጥፎ ውሳኔ ይወስን ነበር ሁለተኛ እንዳይለምድሽ ያቺን ልብን ርክት የምታደርገው የግጥም አፃፃፍ ከልብ የሆነ ይቅርታ በግጥም በኦድየንስ ፊት አቅርቢለት

  • @nomore8101
    @nomore8101 หลายเดือนก่อน +288

    ሐይሚዬ ለብሩኬ ቆንጆ የይቅርታ ለሱ ማንነት የሚመጥን ምርጥ ግጥም ፃፊለት እና በፊቱ በቨዲዮ አንብቢለት የኔ ረቂቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤🎉🎉ሳህ

    • @SaifulRana-j9x
      @SaifulRana-j9x หลายเดือนก่อน

      አወ ካሽሀይምየ❤❤❤❤❤

    • @MiK-pn2rv
      @MiK-pn2rv หลายเดือนก่อน

      ብእውነት ነዋ🎉❤

    • @RaheemaR-t8n
      @RaheemaR-t8n หลายเดือนก่อน

      😅ኀ❤❤❤❤❤❤

  • @Etutube22
    @Etutube22 หลายเดือนก่อน +407

    ቅመሞች እንኳን ደስስስ አላቹ❤ብሩኬ ይቅርታዋን ተቀበላት❤️🥰

    • @Ayal-z2w
      @Ayal-z2w หลายเดือนก่อน +5

      ኢቱዬ የኔ መልካም 💌❤

    • @endalya4080
      @endalya4080 หลายเดือนก่อน +2

      🙏🙏🙏🙏

    • @gvff5234
      @gvff5234 หลายเดือนก่อน +4

      ምከሪልንቡራን ደሞ መጨነቅ አንፈልግም ፍቅር ሆነው እንድመጡልን

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢❤

    • @AbejuYeMaryamLiji
      @AbejuYeMaryamLiji หลายเดือนก่อน +1

      እኔና ጓደኞቼ በጣም ተናደኔ ነበር ግን አሁን ዋው 😂😂❤❤❤

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 หลายเดือนก่อน +145

    ብሩኬ ትግስትህን አደንቃለሂ ግን እሷ ደግሞ ለአንተ ምርጥ የወደፊት አጋርህ ናት አትበሳጭበት ሰለምትወደድህ ነው ተረዳት የኔወንድም ሀይሚዬ ጀግናየ ነሽ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ หลายเดือนก่อน +3

      የገባሽ የኔ ውድ ጅሎች እኮ አሁንም አልገባቸውም

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr หลายเดือนก่อน +1

      ​@loveጉራውዴ ደምሪኝ❤

  • @berhanhagos
    @berhanhagos หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ምህረት ኣርግላት እስዋ ለመልካም ነው ያሰበችው፡ ጥፋት ቢኖሮውም መቸም ኣንተን ለመጉዳት ኣታስብም ሰው ለሚወደው ሁሌም መልካም ነው የሚያስበው፡እንደምትወድህ በጣም ያስታውቃል ሰው ከስተቱ ነው የሚማረው፡ ደግማ ነገ ኣታረገውም ከፈጣሪ ውጪ ፍጹም ሰው የለም ፡እናጠፋለን ሁሌ ምሕረት ያረግልናል፡ዛሬ ኣዲስ ቀን ነው የትናት ኣልፈዋል፡ኣሁንም ለስዋ ያለክ መልካም ልብ ኣይለወጥ ፈጣሪ ሲያገናኛቹ እስዋን ሱሰጥህ ኣልተሳሳተም እንወዳቹዋለን ለጠላት ክፍተት ኣትስጡ ስታጠፋ እንደታላቅ ምከራት ኣርማት ገና ልጅ ናት ኣትቀየማት

  • @مدينه-ل8غ
    @مدينه-ل8غ หลายเดือนก่อน +249

    ብሩኬ የኔ ሠዉ አክባሪ ሀይሚግን ፕራንክ አታብዥ ሢበዛ ያስጠላል

  • @HggHgg-nh1gr
    @HggHgg-nh1gr หลายเดือนก่อน +56

    እደዚህ እረጂም ፈተና የሚወዱትን ሰው ያሳጣል ሀይሚ ተጠቀቂ ቡራ በጣም መልካምና ጥሩ ልጂ ነው

  • @Fatima-cl7yb
    @Fatima-cl7yb หลายเดือนก่อน +82

    ቡራየ የእኔ አባት ወይኔ ትግስትህ አንተን የወለደች እናት ሽ ትሁንልን፣እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት

    • @MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ
      @MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ

    • @Fatima-cl7yb
      @Fatima-cl7yb หลายเดือนก่อน

      @MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ ደመርኩሽ የኔ እናት

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ ❤❤❤

    • @Fatima-cl7yb
      @Fatima-cl7yb หลายเดือนก่อน +1

      @@NuritMohamed-wt1duየኔ እናት ውድድ ፣አደርግሻለሁ❤❤

    • @FatimaFatima-x4y3i
      @FatimaFatima-x4y3i หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤❤❤🙏

  • @TemtenTemten
    @TemtenTemten หลายเดือนก่อน +5

    ጅግና ጅግና አምቱሉ ሰውቸ ግን ኣይድብራችሙይ

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر หลายเดือนก่อน +69

    ሐይሚ ጥሩ አላደረግሽም ቡርኬ ብቻ ሳይሆን እኛም አዝነናን ምክኒያቱም ቡርኬ አስተዋይ የሰዉ ክብር ያለዉ ነዉ

  • @FetiyaZurga
    @FetiyaZurga หลายเดือนก่อน +74

    ህይሚ በጣም ደስ ነው ያለኝ ሰይጣን ብቻ ነው በስው መጣላት የሚደሰተው

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج หลายเดือนก่อน +263

    እውነት ፖራክ መሆኑ በጣም ሐሪፍ ነው ሲቀጥል ቡራዬ ለሰው በጣም ክብር አለው የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @hanichotube
      @hanichotube หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክል እኔም ስነግርሽ ነበር አይዞሽ እያልኩኝ❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน

      በጣምብሩኬ🎉❤ሀለየምአያዋለሆትግሰተኛነዉ🎉🙏ፈጣሪአይቀይረበት🎉❤

    • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
      @محمدعبدالله-ج5ه8ج หลายเดือนก่อน

      @hshjsjhshsjja7490 እውነት ነው አሜን፫

    • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
      @محمدعبدالله-ج5ه8ج หลายเดือนก่อน

      @@hanichotube እውነት በስዓቱ በስመ ሥላሴ ሌላ ውስጥ ገብቸ ነበር 😥😥ተመሥገን

  • @ALmKBD-ub8vj
    @ALmKBD-ub8vj หลายเดือนก่อน +10

    እኔ በጣም ደስ ብሎኛል
    በጣም ስጨነቅ ነበር ውላችንንም ነው ያስደነገጥሽን ሀይሚዬ ካቡራ ውጪ ምንንም እዳትሰሚ ይመችሽ
    ብራ ውድማ ሰራችልክ ሀይዞኝ

  • @KidsteEyruse
    @KidsteEyruse หลายเดือนก่อน +50

    በሰው ልጅ ስሜት አትጫወቱ ድንገት በንዴት ከባድ ነገር ቢፈጠርስ ይደብራል የምር ሀይሚ በጣም ደባሪ ነሽ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ หลายเดือนก่อน +4

      ምን ይጠበስ ስራ ነው ሚሰሩት ተመካክረው ነው

  • @kidestabebe2666
    @kidestabebe2666 หลายเดือนก่อน +55

    ተመስገን ሀይሚ እባክሽ እቅፍ አድርገሽ ይቅርታ በይ ለስለስ ብለሽ ይቅርታ አጠያየቅሽ ምንም ያደረግሽ አላስመሸልሽውም እባክ በእኛ ፊት በጥሩ ካሳ በጥሩ ትህትና ይቅርታሽን አሳይኝ ለተመልካቾችሽ ብለሽ እንደው በብሩኬ ይዤሻለሁ ግን ተመስገን ብለናል

    • @Mohsena-t8t
      @Mohsena-t8t หลายเดือนก่อน

      @@kidestabebe2666 ደመርኝ ውዴ

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre หลายเดือนก่อน +90

    ብሩክን ስጦታ ሰጥተሽ ይቅርታ ጠይቂ ሀይሚ ፕራንክ መሆኑ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 หลายเดือนก่อน +1

      Yematakiwoun atekebateri dedeb shermuta biruk belqeto yibdash ehen yegema sefi emeseshign

    • @AskwalGebre
      @AskwalGebre หลายเดือนก่อน +1

      ምነ ነው ምንድነው ጥፈቴ ​@@yonatanteshome2121

  • @tigistfeleke3549
    @tigistfeleke3549 หลายเดือนก่อน +8

    ብርኬ ወደ ትላንቱ ፍቅር ተመለስ ወቅሰናታል በቃ ሁሉም ነገር ወደነበረበት ይመለስ ብርኬ ኮራ በል መልካም ሰው ከዛም በላይ የሆንክ አስደማሚ ሌጂ ነህ አንተን የወለደ ማህፀን ይባረክ በተለይ በዝህ ግዜ እንዲህ አይነት ሰው ማግኛት ሀይሚም ምንያህል እንደምትወድህ በዝህ ማወቅ ትችላለህ አደራ በአዲስ ፊዴዬ አቅፈሀት ከች በሉ ሀይሚ ትችያለሽ አርቲስት ብትሆኚ ያዋጣሻል አንተም በአሪፍ ብራክ ልክህን አሳያት በማይጎዳ ብራክ ከቺ በልበአዲስ ፊዲዬ እንጠብቃችሃኃለን ዖዲዬሱን አጫጫሽው ትገርሚያለሽ መልካም ግዜ ተመኘሁላችሁ

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 หลายเดือนก่อน +678

    ማነዉ እንደኔ ሲጨነቅ አድሮ የዋለዉ😢😢

    • @Tegest-m2l
      @Tegest-m2l หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Tegest-m2l
      @Tegest-m2l หลายเดือนก่อน +1

      😅😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AllQua-vm5mv
      @AllQua-vm5mv หลายเดือนก่อน +2

      ሰራፈትሰራሺንሰራቡልህት

    • @ራዲነኝስደተኛዋ
      @ራዲነኝስደተኛዋ หลายเดือนก่อน +8

      ስራም አላጣው😂😂😂😂

    • @MuhammedAli-i5k
      @MuhammedAli-i5k หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂእኔ

  • @Theworldonaplatter
    @Theworldonaplatter หลายเดือนก่อน +46

    ሀይሚ እኔ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ፈተናው እንዳለ ሆኖ ባይረዝም መልካም ነበረ በዚህ ማሀል ውስጥ ብዙ ነገሮች ይፈጠራሉ ብሩክን ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ ፍቅርሽን ገልፀሽ ስጦታ ስጭው

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ❤

    • @AssAUWU
      @AssAUWU หลายเดือนก่อน

      ትክክክል ሲበዛ ፌቅር ይቀነሳል ብያለሁ

  • @Tsinat118
    @Tsinat118 หลายเดือนก่อน +51

    አንቺ ሀይሚ እኔንም አስለቅሰሽኛ ነበር ብርኬ በጣም በጣም እጅግ ከምልሽ በላይ አስተዋይ ነው:: ደግሞ ላንቺ ከአምላክ የተሰጠሽ ሰጣታሽ ነው እንቁ የሆነ ስጣታን ደግሞ አክብረሽ ያዥው:: ሀይሚዬ እባክሽ እንደዚህ አይነት ፕራንኮችን እንዳደግሚ:: ብራ ጀግና::

  • @GenetGenet-i8r
    @GenetGenet-i8r หลายเดือนก่อน +3

    ሃይሚ በጣም እወድሽ ነበር ግን በጣም አዝኛለሁ እንዲህ
    አይነት ኘራንክ አያስፈልግም ልጁን በጣም ነው ልቡን የሰበርሽ
    እንደይለመድሽ

  • @Mahlit-i6
    @Mahlit-i6 หลายเดือนก่อน +99

    ተመስገን አምላኬ ደስታዮን መቆጣጠር ኣለጃልኩም ጸሎታችን ተስማ 😁🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰😢ብስነ ስርዓት ይቅርታ ተይቂው 😢😢

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @sara-ci4fr
      @sara-ci4fr หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😊

    • @ZUZU-q9j
      @ZUZU-q9j หลายเดือนก่อน

      ቆይ ግን ሌላ ሀሳብ የለባችሁምደ ይሄን ያክል😂😂😂

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg หลายเดือนก่อน

      @@ZUZU-q9j ይገርማል

    • @ZUZU-q9j
      @ZUZU-q9j หลายเดือนก่อน

      @@SaidSaid-vp4kg ወላሂ በጣም ነው የሚያስጠሉኝ ይሄን ያክል መጃጃል

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
    @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ หลายเดือนก่อน +293

    ተመስገን ልቤ ተጥልጥሎ ነበር ሀይሚ ክፋትሽ ብሩክ የእዉነት ሰዉ ነዉ የጓደኛ ጥግ❤❤❤

    • @HayaUmar-d5s
      @HayaUmar-d5s หลายเดือนก่อน +1

      Betam❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @moamna9019
      @moamna9019 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አሳቤ እነሱ ሁነዉብኛነበረ

    • @mastwalebezabh2349
      @mastwalebezabh2349 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂እኔም እያወኩ ደንግጨነበር

  • @mozinamnail4206
    @mozinamnail4206 หลายเดือนก่อน +74

    ሀይሚ ግን ምን አይነት ጨካኝ ልብ ነው ያለሽ ፕራክ ከሆነም በጣም ይደብራል የስንት ሰው ነው ልብ የሳበርሽው ግን እግዚአብሔር ሩሁ ልብ ይስጥሽ 😢😢 ብራ አይዞህ የኔ ውድ ወንድም አስተዋይ እና ጀግና የትንሽ ትርቅ ምገርም አስተሳብ ነው ያለክ ጌታ ይባርክህ ከክፉ ይጣብቅህ❤❤❤❤ አሁን ይቅርታውን ተቀባለት❤

  • @TesdbVqsr
    @TesdbVqsr หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤እስይ ተመስገን ጌታ ሆይ ምን ይሳኖዋል እኔ ህልም እየ መስለኝ ነው እና ፍቅራቹ ይብዛ በጣም ደስ እሚል ትምርት ነው እና ብራየይም ይቅርታዋ ተቀበላት የኛ መልካም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @naimrizk6548
    @naimrizk6548 หลายเดือนก่อน +207

    ማን ነው እንደኔ ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር የሰጠው 😢😢👍

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน +2

      ፕራክነው

    • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
      @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @MebratiMegyin
      @MebratiMegyin หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

    • @Kydud
      @Kydud หลายเดือนก่อน

      ደነዝ😂ነሽ

    • @FirhiwotiNiguse
      @FirhiwotiNiguse หลายเดือนก่อน

      Shu 🥺😏😏😏😏

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg หลายเดือนก่อน +63

    ፕራንክ እና ዘረኝነት ከኢትዮጵያ ምድር ይጥፋ የምትሉ 👍ፉን ፉን ስትሉ የነበራችው ኮሜታተሮች አሁንስ ምን ትሉ 😂

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare หลายเดือนก่อน +1

      እሕ ሲሳደቡየነበሩሰዎች አሑንየትይደርሱ

    • @GoogleId-h9n
      @GoogleId-h9n หลายเดือนก่อน +1

      ይጥፋ

    • @Abuki-wk1xh
      @Abuki-wk1xh หลายเดือนก่อน +1

      Burka ❤❤❤❤

  • @EnuEnuየY
    @EnuEnuየY หลายเดือนก่อน +87

    ወይኔ ግን ጌታን እንዴት እንደጨነቀኝ እናንተን በመጠበቅ ተመስገን ❤❤❤❤

  • @HfhfhchcSada
    @HfhfhchcSada หลายเดือนก่อน +2

    የመዳም ቅመሞች በሰላም ላሀገራችሁ ያብቃችሁ እያላቹሁ ዱአ አድረጉልን😢😢😢 የሐይሚ እና የቡራ ፋሚሊወች

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน +65

    ኮሜታት መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም እሻአላህ ህይር 😢😢😢❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 หลายเดือนก่อน +92

    ሀይሜና ብሩክ መቸም አይለይዩ የምትሉ በላይክ አሣዪኝ ❤❤❤❤መዳምዬ እዳጠሪኝ ሥሞት ልይበት😂😂😂😂

    • @wubeይቱብ
      @wubeይቱብ หลายเดือนก่อน +2

      እረ ወሬ አሳቀሽኝ ማርያምን

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @MedhanitJembere
      @MedhanitJembere หลายเดือนก่อน

      Wey madam esuanm asayat

  • @freweyinMlet
    @freweyinMlet หลายเดือนก่อน +34

    እንድያውም ሰጦታ ሰጣት ጀግና ሴት ነት ባክህ

    • @GoogleId-h9n
      @GoogleId-h9n หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ከሰጦታ በላይ ይገባታል ከሁሉ ዩቱቦሮች ጀግና የትንሺ አዋቄ ናት ብራ ያን ያህል አትቆጣት ሰለ ምታፈቅርህ ነው ገባህ እድያውም ሉዩ ሰጦታ ሰጦታ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk หลายเดือนก่อน

      ❤❤😢

    • @Milil-n6j
      @Milil-n6j หลายเดือนก่อน

      በጣም💪🥰✍️

  • @asterzeleke9459
    @asterzeleke9459 หลายเดือนก่อน +2

    ሃይሚ የኔ ልጅ የዚን ያህል ፈተና አደጋ አለው ነገር ግን ብሩክ መልካም ስለሆነ ነው ፕራንኩ ገደብ ይኑረው የማይተማመን ባልንጀራ በየወንዙ ይማማላል አይደል የሚባለው ይሄ ከአስተማሪነቱ ይልቅ ያለመተማመንሽን ያመለክታል እባክሽ የምትሰሪውን እወቂ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r หลายเดือนก่อน +43

    በጌታ ወንድሜ ብሩኬ ያንተን ትግስት ምናለ ለሁላችንም ቢሰጥ እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ሀይሚዬ እንኳን ለእሱ እኔም ጨነቀኝ እንኳንም ፕራንክ ሆነ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน

      በጣም🎉❤የኔምቢሰጠኝእደህያለትግሰ😢🎉ተመኝሁ🎉

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 หลายเดือนก่อน +533

    ሆሆሆ ፕራኩ ሲበዛ ይደብራል ግን ቡርኬ ይቅርታዎን ተቀበል ነገር እዳታሠፍ😢

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y หลายเดือนก่อน +8

      ይታረቃሉ ግንእዳታስረዝሙት ፕራኩን የብረኬትግስትግን😢

    • @ነጭናጫዋ
      @ነጭናጫዋ หลายเดือนก่อน +4

      ተጎድቶነዉኮ😢😢😢😢😢😢

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن หลายเดือนก่อน +7

      ባይቀበላትም አይፈረድበት😢

    • @embeytu
      @embeytu หลายเดือนก่อน

      ይጉዳሽ የምን መጉዳት ነው ምታውሪ😏😂😂😂​@@ነጭናጫዋ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +1

      ካባደነዉ😢ፖራክአልሚ😢🎉እኔኮእራሴንሰተመጣመረደአለሁ😢

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu หลายเดือนก่อน +127

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል በጣም ነዉ ምንወዳችሁ የኔ ጨረቃ የኔ ቅመም የኔ ልዩ የኔ ታታሪ የኔ አምበሳ የስራ ሤት የኔ ጨዋ እደማታደርጊዉ እንተማመንብሻለን የኔ ልዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ እወድሻለሁ ።።።

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝማሪ❤

    • @New-p7o7y
      @New-p7o7y หลายเดือนก่อน

      😝😝😝😝😝🤪🤪😜😜😛😛😛😮🤛

    • @New-p7o7y
      @New-p7o7y หลายเดือนก่อน

      Yiqta.piraki.boni.ahunani❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @KsKsks-f2s
      @KsKsks-f2s หลายเดือนก่อน

      ኡከን ቢረክ ሆነኢኢኢኢኢኢልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ዮአዳንዩቱብ
      @ዮአዳንዩቱብ หลายเดือนก่อน

      ​@@ZAMZAM-dz6drዘሙ መልሺ ❤ደመርኩሽ

  • @FjFh-on1ym
    @FjFh-on1ym 21 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናልይ የወዶቹበላይ ግን አሁን ግዜእንዳተአይነት ሰው አል ብየአስቤአላቅምነበር አላህ ይጨምርልህ

  • @Qabbane
    @Qabbane หลายเดือนก่อน +194

    Wowowo pirak dhumaa bagaa ta'e ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ warri akkaa ko gamaddani leki godha pes ❤❤❤❤ dhuga waqayyoo ciniqame uuuffffii 😢😢😢

    • @BurteeTube-hu3tu
      @BurteeTube-hu3tu หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤🎉🎉

    • @zetunamujahid2043
      @zetunamujahid2043 หลายเดือนก่อน +4

      An gamachuu kessa akkan tahuu dhabeerr😢🎉🎉🎉🎉

    • @uaquae2370
      @uaquae2370 หลายเดือนก่อน +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️🙏🙏

    • @baliyubaliyu3934
      @baliyubaliyu3934 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Darya-t2x
      @Darya-t2x หลายเดือนก่อน

      ​@@zetunamujahid2043buruke jalatte akkas tati mucaan

  • @elenizekariyas6286
    @elenizekariyas6286 หลายเดือนก่อน +130

    አስተማሪ ቢሆንም
    ይሄ ያክል ፈተና ይከብዳል
    ቡራየ ጅግና ❤❤️❤️

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x หลายเดือนก่อน +127

    ግን የለብ ስብራት ከባድ ነው ተጠቀቂ ሀይሚ መዉደድ እንዳለ ሁሉ መጠላትም አለ ውዴ እህቴ😢😢😢

  • @GaboTaye
    @GaboTaye หลายเดือนก่อน +11

    ብሩክን ስጦታ ሰጥተሽ ይቅርታ ጠይቂ ሀይሚ ፕራንክ መሆኑ ደስ ብሎኛል

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w หลายเดือนก่อน +52

    አምላኬ ሆይ የምውደውን ታቃለህነ ጠብቅልኝ🙏 አምላኬ ሆይ የምፍራውን ታቃለህነ አርቅልኝ 🙏 አምላኬ ሆይ የምፍልገውን ታቅለህነ አድርግልኝ 🙏 አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @worknshail
    @worknshail หลายเดือนก่อน +31

    ኮመት ሠጥቸ አላቅም ከማየት ዉጭ በጣም ደሥ ትላላችሁ ብርኬ እንደኔ ባል ገራም ነህ አደቅሀለሁ እሧንም ፈትናት ህምምን ትቅመሠዉ የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube หลายเดือนก่อน +145

    የጨረቃ ቤተሰቦች እኔም ከመጀመሬው እስካሁን ድርስ ብሩክ እየተፍተነ መሆኑን ብሩክ ፍተናውን አለፍው ዋውው100% እልልልልልልልል ደስ ብሎኛል❤❤

    • @accacc5974
      @accacc5974 หลายเดือนก่อน +3

      ልክ እንደኔ

    • @drr8432
      @drr8432 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ መቸም በሁለታቸዉ ተስፋ አልቆርጥም እና እኔ ካያሃቸዉ ዩቱቦሮች አንች ብቻነሽ ፕራን አሆኑ የገባሽ አንድ አንድቹዉ ግን በኮመንት ፕራንክ ነዉ ስባሉ ያላመኑ አሉ ግን ሀይሚዬ ጀግና ናት ትልቅ ትምህርት ነዉ ከዛደሞ ላዳደቹ ትልቅ የመልስ ዜዴ ነዉ ከመጀመርያ ቀን በኮመንትም ሀሳበን አስቀምጨ ነበር ላዳደችዉ ትልቅ የመልስ ዜዴ መሆኑን ❤🎉

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ หลายเดือนก่อน +3

      ​@@drr8432ትክክል አሁንም እኮ እያሽቃበጡ ነው ፕራንክ እንደሆነ ያስታውቃል መጀመርያውም

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤🎉ብሩኬበጣምገራሚልጅነዉ🎉ከዚያላየህ🎉ሁሉነሰጥታ🎉❤🙏

    • @hanichotube
      @hanichotube หลายเดือนก่อน

      @@drr8432 የኔ ውድ እህት ትክክልል ነሽ እኔ ፕራንክ ነው ተው ክፍ ነገር አትናገሩ ብዬ ነበር እናማ እልልልልልልልልልልልልልል ደስ ብሎኛል እህቴ አንችም እንኳን ደስ አለሽ ተጨንቀሽ ነበር

  • @Mimi-q4h7p
    @Mimi-q4h7p หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጨንቆኝ ነበር ብራንክ እንደሆነ ገምቼ ነበር ግን ደግሞ ስትቆይ ግዜ ይጨንቃል እና በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ብራንክ ሆነ ለሌላ ጊዜሽ እንደዚህ ካባድ ፈተና አትፈትኜ የምቶጅው ሰው ይጎዳብሻል እሺ

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 หลายเดือนก่อน +130

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @A-ki5vj
      @A-ki5vj หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @myid3157
      @myid3157 หลายเดือนก่อน

      ጀዛኪላህ ኸይር

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب หลายเดือนก่อน +30

    ብርክ እና ሀይሚ መቸም ኣትለያዩም ❤❤ተመስገን እንኳን ብራንክ ሆነ❤❤የኔ ጀግና ሴት ብራየ የኔ ኣስተዋይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayat2582
    @hayat2582 หลายเดือนก่อน +55

    ተናድጀ ነበር እኳንም ኝራክሆነ አልሀምዱሊላህ ❤❤

  • @SelamSelam-l6w
    @SelamSelam-l6w หลายเดือนก่อน +7

    ዉይይ ተመስገን ፕራንክ እንኮዕ ኮነ ጭንቅቅ ኢሉኒ ነይሩ ተመስገን 🙏😢🙏 ብሩኬ ሀይምየ ንፈትወኩም ኢና ኩሉ ግዜ ናይካትኩም ደስታ ኢና ንደሊ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kharyha2020
    @Kharyha2020 หลายเดือนก่อน +27

    ጫርሼ ሰላደምጥ ኮማን ማጻፌ እቅርታ ሀይሚ አልሃም ዱሊላህ እንኳን ፕርንክ ሆና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ หลายเดือนก่อน +225

    ኡፍፍፍ ተመሥገን ❤❤❤ደሥ ያለው ብቻ🤗👍ሀይሚነቴ ድሮም አምንሽ ነበር የኔ ቀዳማዊት😢❤❤❤

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir หลายเดือนก่อน

      👍👍👍

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam หลายเดือนก่อน

      ​@@NiumaAwirደምርኝ😊

    • @fathimafathima1409
      @fathimafathima1409 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂መገን

  • @HeliTube-u9d
    @HeliTube-u9d หลายเดือนก่อน +48

    ተመስገን ኡፍፍ ጨረቃወቼ መቸም ኣትለያዩም👸♥️👑💪

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 หลายเดือนก่อน +9

    ሃይሚ ትምርትነቱ እንዳለ ሆኖ በዝህ መልኩ መሆኑ ይደብራል ለምትወጅው ሰው ይሄን ሁሉ ቀን ይከብዳል ፕራንክ እንደድሮሽ አድርጊ ለፈተና ያልሽው በሩኬ ምርጥ ወጣት ልጅ ነው ስንት ጊዜ ነው ሚትፈትኝው በብዛተ ምንመለከታችሁ ታላላቃችሁ ነን መሰለኝ በዝህ መልኩ መፈተንሽ አስፈላጊ ነው ብዬ አላስብም ልጁንም በሽተኛ አታድርጊው የምትወጅው ከሆነ ይሄንን ያህል ቀን ፕራንክ ይደብራል እንደድሮሽ ሁኝ ❤❤❤❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ หลายเดือนก่อน +284

    እኳንም ፕራክ ሆና ቪድዮውን ጨርሰቹ እዩ👌❤

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ ውዴ❤🎉

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน +2

      ፕራክነው

    • @SaronMulugeta-rz2zj
      @SaronMulugeta-rz2zj หลายเดือนก่อน +2

      ነው ወይ😢ቢሆንም በጣም ያስጠላል ሀይሚ እውነት አይደረግም😢😢😢

    • @bogalechdadi2933
      @bogalechdadi2933 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ ይሄንን ኮመነት አይቼ ነዉ የተረጋጋኡትኝ 😢😢💔እንጂ በጣም ነበር የተናደድኩት

    • @ZUZUZuzu-o2l
      @ZUZUZuzu-o2l หลายเดือนก่อน +1

      እርገጠኛ ነኚ አሳልፈሽ እደኔ መጨረሻዉን አይተሽ ነዉ አ

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg หลายเดือนก่อน +11

    ተመሥገን ብሩኬ የኔ ወንድም የኔ ምሥኪን በጣም በጣም መልካም ሠው ነክ ታድለክ ሀይሚዬ አታሥከፊው

  • @Tsige-h8d
    @Tsige-h8d หลายเดือนก่อน +47

    በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እናንተ በጭራሽ መለያየት የለባቹም

  • @RtyRty-ir2lq
    @RtyRty-ir2lq หลายเดือนก่อน +3

    ኡፉፉፉፉ።ቡርዬ።የኔ።ሰው።አክበሪ።የኔጀጋን።አይዞክ።የሙሽ ዜሚተኝ።።መልከሙን።ነገር።ሁሉን።ይጌጠሚህክ።ከፊየለ።እንጀር።።ከፍየል።በርክትን።ፍቅሪን።ርጂሚእድሜ።ከጤነገር።ይስጥህክ።አንተን።የውለድች።እነትህ።የሚሪ።እርጂሚ።እድሜ።ክጤን።ጋ።ይስጠት።ቡር።የሙሼ።መልክም።ልጃ።ፍጠር።ከክፉ።ሁሉ ይጠብቅህ።ቡር አኡኑም።መጥፎ።ነገሪ።አትነገሪ።የኔጨው።በሄድከበት።ሁሉ።ሰለሙን ይሪዘቄህክ።እሽ።በር ጀጌነው።ቀብርርው።ውውውውድድድድ

  • @እናቴአርሴማ-ዸ9ጰ
    @እናቴአርሴማ-ዸ9ጰ หลายเดือนก่อน +125

    በሂይወቴ ሰዉ አድንቄ አላዉቅም ብሩኬ ዋዉ ለጎደኛዉ ያለዉ ክብር ለሰዉ ያለዉ ክብር ደስ ይላል❤❤❤❤❤ብሩኬ ዋዉ ጅግና ወድ ብየዋለሁ

    • @AbejuYeMaryamLiji
      @AbejuYeMaryamLiji หลายเดือนก่อน +2

      ማርያምን የሰው ሰው ግን ሀይም አስጠላችኝ😏😏😏😏😏

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤❤🎉🎉መታደለነዉ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน

      ​@@AbejuYeMaryamLijiጨምላቃ ዝምበይ🤔

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q หลายเดือนก่อน

      ምናረገች ደደም​@@AbejuYeMaryamLiji

    • @edlawit21212
      @edlawit21212 หลายเดือนก่อน

      ​@@AbejuYeMaryamLijiእና ማን እያት አለሽ እሷን መሆን አትችይም 5ሺ ኮሜንት ሳይሰብራት ታዳጊዋ ጀግና ናት

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 หลายเดือนก่อน +74

    ተመስገን እንካን ብራክ ሆነ ሀይሚ ሁለተኛ ግዜ እዳትሰሪ ምግብ ኣንበላ ኣንተኛ ኣይደረግም ብሩኬ ይቅርታ ተቀበል ወንድሜ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ ደምሪኝውዴ❤

    • @Meri.2146
      @Meri.2146 หลายเดือนก่อน

      @ እሺ ውዴ

  • @fatimaebrahim9802
    @fatimaebrahim9802 หลายเดือนก่อน +47

    ሀይሚ ብራኩ በጣም ይከብዳል እንኳን ለብሩኬ እኛም ስራ መስራት ያስጠላን ሰውች አለን አሁን እንደምንም ብለሽ ልቡን ለማደስ ሞክሪ አሁንም ብራክ መሆኑን ያመነ አይመስልም ብሩኬ እኮ ስንት እየሆነልሽ ነው የፍሬም ለመማታት እጁን ሲያነ ከኔ ጋር ትጣላለህ ሀይሚን ከመታሀት ያለ ሰው ነው ከወንድም በላይ ይሚጨነቅ የምር ውዴታ እና ፍቅር እብሩኬ ጋር አለ የምር ሰው ከዘመኑ ወጣት ያልሆነ አርቲ ፍየል አንድ ሳይሆን ወርጅናል ልጅ ነው❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ ከጭንቀት አርፍን ሰው ለራሳች ማሰባችንን እራሱ እረስተናል ብቻ ይመችሽ

    • @Genet-t2i
      @Genet-t2i หลายเดือนก่อน +1

      በእዉነት ገብቼ እነሱን ብቻ ነበር የሞፈልገዉ አሪፍ ፕራንክ ነዉ ያረገችን ሰራ ሁሉ አሰጠላኝ መሰራት አልቻልኩም ነበር እያወኩት እናደድ ነበር

    • @Mercy-Alex123
      @Mercy-Alex123 หลายเดือนก่อน

      biruke tamagni new min lamawok new erazhim prank yaragachiw?!

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ หลายเดือนก่อน

      ​@@Mercy-Alex123ሳህ

    • @Genet-t2i
      @Genet-t2i หลายเดือนก่อน

      @@Mercy-Alex123 ምን መሰለኝ አሷ በደንብ ታዉቀዋለች ባለፈዉ ሰትጠፋ በሷ ምክንያት በዙ ተብሏል ሰለዚ ምን ያህል ታማኝ እንደሆነ መልሰ ነዉ የሰጠችዉ ለተመልካች

  • @meseretkifle6094
    @meseretkifle6094 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሚ ቅመሟ የኔ ጎበዝ ትልቅ ትምህርት እንደ እዚህ የሚያደርጉ ብዙ አሉ ግን ፕራክ መሆኑ በጣም ደስ ብሎኛልብሩኬ የጨዋ ጥግ ያለው ነው እሱን የመሰለ ልጅ እግዚአብሔር ሰለሰጠሽ አመስግኚው❤❤❤❤

  • @frey1355
    @frey1355 หลายเดือนก่อน +114

    ውይ ተመስገን የእውነት ከልቤ ነው ከፍቶኝ የነበረ ❤❤

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem หลายเดือนก่อน +121

    ያረቢ ከስደት መልስ እንደ ቡርኬ ትግስተኛ ባል እንዳንተ ሰዉን የሚያከብር ባል ይስጠኝ😢 ትግስት ሳላደንቅ አላልፊም

    • @Haymi-w9x
      @Haymi-w9x หลายเดือนก่อน +3

      አሜንንን አሜንንን 😂

    • @ቋቋዬነሽድንግል
      @ቋቋዬነሽድንግል หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን ይስጥሽ ሀቢቤ

    • @FatimaFatima-x4y3i
      @FatimaFatima-x4y3i หลายเดือนก่อน

      አሜን ይስጥሽ ውዴ❤🙏

  • @drtt2855
    @drtt2855 หลายเดือนก่อน +32

    ኡፍ ተመስገን ሀይሚይ የኔ ልዩ ሴት ፈጣሪ ከክፉእ ነገር ሁሉ ይጠብቃቼዎ🙏🥰🥰🥰

  • @Meme-n2q7u
    @Meme-n2q7u หลายเดือนก่อน +2

    ሃይም ግን አሁን ከአንች ምን እንማር ዳራቅ ናሽ እንዴ እንዳዝ አይናት pirank አሌ እንዴ ምን ናክሺ እኔ የታማርኩት ናጋር ድርቂና ከቡራ ዳግሞ ትግስቱን ጌታ ይባረክ አስታዋይ ነህ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏

  • @FjfVngjf
    @FjfVngjf หลายเดือนก่อน +58

    ወላሂ በጣም ጀግናነሽ የኔልዩ ተሳዳቢወቹ የትናቺሁ

    • @LubababintHassen
      @LubababintHassen หลายเดือนก่อน +4

      ዛሬ የሉም አይመጡም

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf หลายเดือนก่อน

      ትክክል😂😂

  • @galtsyon
    @galtsyon หลายเดือนก่อน +18

    ተመስገን ፈጣሪ🙏🙏🙏

  • @user-ts8xj7ws7c
    @user-ts8xj7ws7c หลายเดือนก่อน +7

    ትክክል ነው ብሩክ ሌላ ቢሆን ዬመታሽ ነበር ስለሚወድሽ እንጅ

  • @amanuelgenene0592
    @amanuelgenene0592 หลายเดือนก่อน +5

    ሀይሚ ተባረኪልኝ ተመስገን

  • @uihfjfuituthd
    @uihfjfuituthd หลายเดือนก่อน +45

    በጣም ነው ድስ ያለኝ ፕራንክ በመሆኑ እህታችሁ ከሳዑዲ በጣም እወዳችሗለሁ ❤❤❤❤❤

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd หลายเดือนก่อน +20

    ብሩኬን የምወድለት እኮ ያደረገላትን እኳን እድርጌልሽ አላለም በዚህን ያክል አስተዋይ ለወደደው ሟች ነው ባሁን ሰአት ያታይነቱን ሰው ለማግኘት ከባድ ነው ሀይሚ ግን ፕራክ መሆኑን ችግር የለውም ግን በጣም አበዛሽው በዚህን ያክል መፈተን ተገቢ አይደለም ብቻ እንኳን ፕራክ ሆነ

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 หลายเดือนก่อน +17

    እውነቱን ነው ይሄን ያህል ቀን ፕራንክ ይደብራል ያንን ቅቤ በድጋሚ ብሩክ ይቀባትና ያሳብዳት የምትሉ

  • @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ
    @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ หลายเดือนก่อน +10

    ሃይሚ ቪዲዮ ላይ ደግሜ ላላይ ወስኜ ነበር እንኳን ፕራንክ ሆነ አንቺም አውቀሻልለማንኛውም እንኳን ደስ አለን ቅመሞችዬ ፕራንክ ስለሆነ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @dayeedawiti7323
    @dayeedawiti7323 หลายเดือนก่อน +5

    ኡፍፍፍፍፍ ልቤ ተረጋጋ በቃ እግዚአብሔር አምላክ የዘልአለምን ፍቅር ይስጣችሁ አብረችሁ ጀጁ

  • @ShgehDhhhd-wn2hq
    @ShgehDhhhd-wn2hq หลายเดือนก่อน +35

    ተመስገን ኣምላከይ ኣለኩም ዶ ትጋሩዊይ ከምዚ ከማይ ደስ ዝበለኩም b&h🥰🥰♥️

    • @HayaUmar-d5s
      @HayaUmar-d5s หลายเดือนก่อน

      Btaeam zeyday❤❤❤🎉🎉🙏🏼🙏🏼

    • @mmn3584
      @mmn3584 หลายเดือนก่อน

      እወ ❤❤🎉🎉

    • @SalemaSallm
      @SalemaSallm หลายเดือนก่อน

      አለና ጋልይ 😂😂❤❤

    • @GhDh-x9x
      @GhDh-x9x หลายเดือนก่อน

      ኣለና ደቅኖ ሓጎስና ወሰን የብሉን ሰለ ኩለ ነገር ኣምላክ ይመሰገን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AaAa-jy2rx
      @AaAa-jy2rx หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SamiraSamira-g3r
    @SamiraSamira-g3r หลายเดือนก่อน +41

    ጨረቃየ የኔጀግና አችን አላመድነቅ ንፍግነትነው እደማታረጌው እተማመንብሻለሁ💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌

  • @MonetMonet-ct7uj
    @MonetMonet-ct7uj หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አመመኝ የስራሽን ይስጥሽ ሀይሚ ብሩክ የሰው መገኝ ነው የሰው አስተዋይ ኑርልን ብራ

  • @YismalemWassie
    @YismalemWassie หลายเดือนก่อน +6

    ምነኛ የታደልክ ነክ ብሩክ ትለያለክ ግን ሀይሜ እንደዚክያለነገር አታድርጊ ወይም በደንብ ፀልይ እንጅ ፈተናሽ ይበዛል ደግሞ ሰይጣን እንዳይገባባችሁ እሽ ሀይምየ 7:07

  • @Kal.Habshawit
    @Kal.Habshawit หลายเดือนก่อน +18

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንም ፕራክ ሆን በጣም ነው ደስ ያለኝ ማርያምን እድኔ ደስ ያላችሁ ❤️🥰B❤️H❤️

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน +39

    እልልልልልልል ተመሥገን ጌታየ ሆይ ምን ብየ ልኮምት😢❤❤❤❤

    • @የሺቱዩብ
      @የሺቱዩብ หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉

  • @Ester-y8x
    @Ester-y8x หลายเดือนก่อน +7

    ብሩኬ በናትክ ቅቤውን ድጋሚ በደንብ አድርገህ ለቅልቃት በናትክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ahmedbinahmad7635
    @ahmedbinahmad7635 หลายเดือนก่อน +20

    ሀሚ አሁን ቢሆን ይቅታ ጠይቂዉ እንደዚ ከአሁን በጛላ እንደ አይለምድሽ ብሩኬ በቃ ይቅታ ተቀበል አይዞህ ያጋጥማል

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa หลายเดือนก่อน +23

    ሀይሚ በውነት ማርያምን በጣም ጥፋተኛ ነሽ እና በስነስረአት ነው ማውራት ያለብሽ እሱ ቢያደርግሽ ያንች ቁጣ ይብሳል እሱ እንዴውም በጣም መልካም ሰው ነው በጣም ነው የታገሰሽ እና በስነስረአት ይቅርታ ጨይቂው አንች የአብርሽ እህት አይደለሽ እንዴ በስነስረአት ያደግሽ አይደል እንዴ በቃ ቶወው አይባልም እኔ በጣም ነው እምወድስ እማፈቅርሽ ግን በጣም አናደሽኛል ፕራንኩ ሳይሆን ይቅርታ አጠያየቅሽ ነው ውዴ

    • @xggrccgg6880
      @xggrccgg6880 หลายเดือนก่อน

      የቱቡ አሳደገች እጂ ምንም ጥፋት የላትም ሀይሚይ የኔ ማር

    • @MissMasu-bn9do
      @MissMasu-bn9do หลายเดือนก่อน

      hayme menm tefat yelvatem ytub asadgalch eje sera yeserch new geze metekem aleben belated nat kefat yelatm betam semart nat❤

    • @SosunaKasa
      @SosunaKasa หลายเดือนก่อน +1

      @@xggrccgg6880 እኔ እኮ ይቅርታ አጠያየቋ ደስ አይልም ነው አባባሌ

  • @dessalech899
    @dessalech899 หลายเดือนก่อน +44

    ሃሚ ትክክል አይድልሽም እንደዚህ አይነት ፕራንክ የለም ለተመልካች ራሱ ክብር የለሽም አነጋገረሽን አሁንም አስተካከል ቡራ ይቅርታን ተቀበል ከይቅርታ የሚበልጥ ነገር የለም 😊😊😊

    • @AbejuYeMaryamLiji
      @AbejuYeMaryamLiji หลายเดือนก่อน +2

      ጠግበሌች እኮ

    • @AlmazTsegaw-c2b
      @AlmazTsegaw-c2b หลายเดือนก่อน +1

      ይቅርታ እምትለው እራሱ በግድ ነው አነጋገሯ እራሱ ይደብራል በሱ አይፈረድም

    • @dessalech899
      @dessalech899 หลายเดือนก่อน +1

      አነጋገረ ትንሽ እየደበረኝ ነው 😊​@@AbejuYeMaryamLiji

    • @AbejuYeMaryamLiji
      @AbejuYeMaryamLiji หลายเดือนก่อน

      @@dessalech899 𝑴𝒂𝒍𝒆𝒕𝒊 🤔🤔🤔

    • @dessalech899
      @dessalech899 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነው ብሩኬ አንጀቴን አስበላኝ 😢 ​@@AlmazTsegaw-c2b

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed หลายเดือนก่อน +2

    ይመቸው ብሩክ ❤አስተዋይ ነው የምትሉ

  • @drr8432
    @drr8432 หลายเดือนก่อน +43

    ሀይሚዬ ከምሪ ጀግና ነሽ ❤🎉ብርኬዬም ይሄን ትእግስትህን አይቀይርብህ ወንድሜ ❤🎉መጥፎ ኮመት አለማፃፈ ተመስገን ፈጣሪ በትእግስት ነዉ የጠብቅካችሁ በናተ መቸም ተስፋ አልቆርጥም መቸም አትለያዩም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kalyetube5564
    @kalyetube5564 หลายเดือนก่อน +50

    ሀይሚዬ የኔ ጂግና ትችያለሽ ❤❤❤❤ብሩክ ደግሞ ተረጋጋ እሺ ለመልካም ነገር ነዉ ሀይሚ ይህ ያደረገችዉ ተረዳት💝

  • @Frhdgy
    @Frhdgy หลายเดือนก่อน +11

    ሀይሚዬ ጎበዝ ልጅ ነሽ አች እደዚህ አታረጊም ግን አሣዝነሽናል ግን አቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ ግን አሥከፍተሽናል ብቻ ይቅርታ አድርገንልሻል

  • @FatimaFatima-x4y3i
    @FatimaFatima-x4y3i หลายเดือนก่อน +2

    ተናድጀ ነበረ እኳንም ፉራክ ሆነ ደሞ እደዚህ አታብጂ ብሩኬ ሲናደድ ያመዋል አደል ተወደድሽው አስቢለት ለማንኛውም አይለያችሁ ❤🙏