#በእንባ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 256

  • @truecemai1680
    @truecemai1680 3 ปีที่แล้ว +3

    ስብከቱ ሁሌም ከእንባ ጋር ትሁት አባት የእግዐዚአብሔር መልክተኛ እውነተኛ ሰባኪ የተቸገሩት የሚረዳ በአብዛኛው ሰባኪያን የውጪ እድል ሲያጋጥማቸዋ ወደአገራቸው አይመለሱም መምህር ዘላለም ግን ኢትዬጵያን አና ቤተክርስቲያንን እስከ ችግራቸወ እያገለገለ የሚገኝ ሰባኪ

  • @alexsanderleulseged5320
    @alexsanderleulseged5320 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ዘላለም ወንድሙ እግዚአብሔር አንተን የመሠለ ሰው አድሎን ፤ ባገኘሁት እድል ሁሉ ላላፉት በርካታ አመታት ሥማር በእውነት እጅግ ህይወቴን ቀይረህልኛልና ከልቤ አመሠግናለሁ። ለዚች ቤተክርስቲያን ለዋልከዉ ተነግሮ የማያልቅ ውለታ እግዚአብሔር አምላክ ዘላለማዊ ዋጋህን ይክፈልህ። እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን። ሥለማይነገረው ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን።

  • @Chuni1624
    @Chuni1624 3 ปีที่แล้ว +34

    ከልጅነት እስከ ጉልምስናዬ ድረስ ስብከቱና ሕይወቱ እየመራኝ ያለ መምህር ዘመንህን ያርዝመው መልካም ስብከት ነው መምህር

  • @beyapease6686
    @beyapease6686 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ፅኑ እና መልካም መምህር ዕድሜ ከፀጋ ይስጥልን

  • @bezatamerat4221
    @bezatamerat4221 3 ปีที่แล้ว +9

    እኔ በልጅነቴ ሰንበት ተማሪ ነበርኩ ግን በእውነት በህይወቴ ውስጥ ትልቅ ለውጥና በሀይማኖቴ መፅናት መሰረት ላይ ያቆመኝ ዘላለም ነው ፈጣሪ ፍፃሜህን ያሳምርልኝ።

  • @DanelDanelDanelDanel
    @DanelDanelDanelDanel 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እምንወድህ መምህራችን በእድሜ በፀጋ ልዑል አምላክ ይጠብቅልን⛪❤🙏

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቴ ጌታ ሆይ እባክህ ልቤን ክፈትልኝ ቃልህን ልኑረእ

  • @امنهامنه-ق5ه
    @امنهامنه-ق5ه 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወት የሠማልን አባ እድሜ ከጤናጋ የስጥልን ያገልግሎቶን ዘመን የባረክልን ያቆይልን 🙏🤲🤲

  • @shewangedineto9250
    @shewangedineto9250 3 ปีที่แล้ว +17

    መምህር ዘላለም ሁሌም ጣፋጭ የሆነው ትምህርትህን ሰምተን የማንጠግብህ ቃለህይወት ያሰማልን የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ያሳየን ህዝባችንን ከመለያየት ይጠብቀን

  • @ፊዮሪየእናቷ
    @ፊዮሪየእናቷ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን እቅፍ ድግፍ አርጓ ይጠብቅልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ

  • @meserttemesgen8354
    @meserttemesgen8354 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አቤቱ አምላኪ ማረን ይቅር ይበለን

  • @debrebekele1407
    @debrebekele1407 2 ปีที่แล้ว

    አሜነ አሜን አሜን ቃለህ ይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
    @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 3 ปีที่แล้ว +3

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አገራችን ኢትዮጵያን እና የተዋህዶ ልጆችን ይጠብቅልን

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl 3 ปีที่แล้ว +5

    መምሕራችን ቃለሐይወት ያሠማልን እድሜና ጤና አብዠቶ ይስጦት የእናታችን የእምያ ብፅያት ድንግል ማሬያም አማላጅነቷ በረከቷ አይለዮት የሊቀ መለአክ የቆድስ ገብሬኤል ጥበቃ አማላጅነት አይለዮት አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🤲🏿🤲🙏💙💛❤💙💛❤😭

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒
    የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም በረከታ እረደኤታ አማላጅነታ አይለየን 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 3 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ተሰጦ ነው
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @haregaweynkibremariam1878
    @haregaweynkibremariam1878 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ስ መልሰሀል ከጥፋት በመንገድ መልሰሀልመሉእድሜ ከጤንነት ያድልህ የተሰወረውን ይግለፅ ላባቶቻችን ያደላቸውን ፀጋ ይለግስህ

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhiwoten yasemaln yesmanewn belbonachin selada yitsafln.masetewalun yadeln bedelnal😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪🙌🙌🙌

  • @demekeyismaw6719
    @demekeyismaw6719 2 ปีที่แล้ว

    ታላቁ ሃዋርያ አባታችን እግዜአብሄር ይስጥልን፤እድሜወን ያርዝምልን ያሳዝናል ይህ ዘመን እኛ የደረስንበት፤የሰው ህይወት ከዶሮ ጫጩት ያነሰበት ዘመን፤እግዜአብሄር ሆይ እንደ ሃጢያቴ ብዛት ሳይሆን እንደ ምህረትህ ማረኝ ይቅር በለኝ እኔ ደካማ ነኝ።

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ። ቸሩ አምላክ ምህረቱን ይላክልን ። ይህን በውስጣችን ገብቶ እርስ በእርስ የሚያፋጀንን እርኩስ መንፈስ ያሶግድልን ። የአለም ንጉስ ቸሩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችን ይጠብቅልን አሜን።

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
    @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን 3 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @girmahaile1403
    @girmahaile1403 2 ปีที่แล้ว

    Girma፡Haile Amen.Amen.Amen ይህን፡የመከራ፡ጊዜ፡ ያሣጥርልን ቃለህይወት፡ያሰማልን፡ በእድሜ፡በፀጋ ፡ይጠብቅልን፡ በግፍ፡የተገደሉትን፡ ወገኖቻችንን፡አምላክ፡ በቅዱሣኑ ፡አጠገብ ያኑርልን ፡ አሜን ፡

  • @ayelehailemaryama3595
    @ayelehailemaryama3595 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐

  • @abdullahajaj6671
    @abdullahajaj6671 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kalehiywet yasemalin Egzyiabihar Agerachinin yaseiblin

  • @asoupiamarhawi6405
    @asoupiamarhawi6405 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኤግዚያብሔር አምላክ አድሜ ጤና ይስጥልን አብዝቶ 🙏🙏🙏ላሃገራቺን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አድነት ይስጥልን

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

    • @ghhghy3086
      @ghhghy3086 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @tgd523
    @tgd523 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen selakalu ye egziabher sem yetemesagena yehun Amen erajem edemae yestelen

  • @hianalegas718
    @hianalegas718 3 ปีที่แล้ว +5

    God bless you and bless us all Ethiopian people. I'm so happy we have a wonderful Bible teachers specially you. Thank you . God gives peace all in the world and our motherland Ethiopia. Amen

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን አሜንንንንን

  • @aduyejesus9222
    @aduyejesus9222 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበዛው ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ መምራችን እንዲንማር የደረከን ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ አንተንም የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀጢያታችን መልካም ነገር ከመሠወር ይሰውረን ቃልዎት ያሰማልን እድሜና ፀጋ ያድርግሎት

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

    • @nigusskifle9590
      @nigusskifle9590 3 ปีที่แล้ว

      ማረን አትተወን አማኑኤል

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ዘላለም ወድሙ

  • @mebratabebe5774
    @mebratabebe5774 3 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖዎትን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም በሰማነዉ ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ አፍርተን የክብሩ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን አሜን

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @amanuel28amanuel44
    @amanuel28amanuel44 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hewet yasemlen 😥😥😥

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን
    ቃለ በረከትን ያሰማልን
    በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን
    በግፍ የተገደሉ ወገኖቻችን አምላክ በቅዱሳኑ አጠገብ ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸውን መጽናናቱን ያድልልን
    አምላከ ቅዱሳን በምህረቱ በቸርነቱ ይመልከተን ለገዳዮቻችንም ልቦና ይስጥልን
    ለነገስታቱም ለህዝቡ የሚያዝን የሚራሪ ልቦና ይስጥልን ያየነው ይብቃ ጌታ ሆይ ማረን ማረን ማረን 😭😭🙏🙏

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
    @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
    አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንን ኢትዮጵያ
    ሰላማን ይመልስልን
    በቃ ይበለን

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ አጽናና አቤቱ ይቅር. በለን አሜን አሜን አሜን

  • @hianalegas718
    @hianalegas718 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን:: በጣም ልብን ወደ እግዚአብሔር መንግሥት የሚመራ ቃል ነው::

  • @bezaelala5198
    @bezaelala5198 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።

  • @መቅደስእኅተሚካኤል
    @መቅደስእኅተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን እኛ በድለናል አንተ ግን ምህረትህ እጅጉን ብዙ ነውና ማረን እራራልን😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር አቤት ትምህርት እደውሀ መጠጥ ነው ጸጋውን ይብዛልን መምህራች አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ምህረት ይላክልን

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @truecemai1680
    @truecemai1680 3 ปีที่แล้ว +6

    ከልጅነቴ ጀምሮ እየሰበክ ያሳደግከኝ አባቴ ያንተ ስብከት ከእንባ ጋር ነው ያንተን ስብከት ባሌ መደሃኒያለም በመደሃኒያለም ቀን እየመጣ ስታስተምር አንተ ስታለቅስ ለካ ሁሉን የሚሆነውን አውቀህ ነበር ህይወትህ እራሱ ስብከት ነው ፍፁም ቱሁት ደግ እንደእግዚአብሔር ትእዛዝ የምትጎዝ የእግዚአብሔር ሰው እድሜ ከፀጋ ጋር እግዚአብሔር ያድልህ

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚኦ ማሃራን ክርስቶስ ይቅር ብልን ምህራትን አውርድህ ብቃብልን

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደ ፈተና አታግባን ይቅር በለን ለንስሀ አብቃን ፡ ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ክርስቶስ እድሜ ፀጋውን ያብዛልን

  • @shimegetachew6081
    @shimegetachew6081 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ የሆነብንን አስብ
    ቃለ ህይወት ያሰምልን
    መምህር አሜን አሜን አሜን 🥰

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን!!!
    ይህንን የመከራ ጊዜ ያሳጥርልን !!
    ዕምባችንን ከዐይናችን ያብስልን !

  • @frehiwotkifle5653
    @frehiwotkifle5653 3 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይጠብቅህ ትምህርትህ ሁሉ በጣም የሚመስጥ ነዉ፡፡ በጣም እናመሰግናለን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 ปีที่แล้ว +2

    💜❤️💜🤔🤔🤔ኣሜንንን ኣሜን ኣሜንንን እግዝአብሔር ምህረቱ ያምጣልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️💜❤️

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @ድንግልማርያምሰላሜና-ዐ1ረ
    @ድንግልማርያምሰላሜና-ዐ1ረ 3 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን የማል በጣም የሀገራችን ነገር እግዚአብሔር ይርዳን

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @tomiseifu3629
    @tomiseifu3629 3 ปีที่แล้ว +1

    Zeleye kaleheywot yasemalin endante yalutin yabzalin

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 ปีที่แล้ว

    መምር እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ፈጣሪ አምላካችን አገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን በመካከላችን ልዩነትን የሚፈጥሩትን አውሬ ሰው በላወቹን መዳኒያለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ከምድራችን ያጥፋልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ልብን የሚሳርፍ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ghkvkhvhdu5774
    @ghkvkhvhdu5774 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ሕይወት ያስማልን

  • @asterassefa2714
    @asterassefa2714 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzabhere Kale Hiwot Yasemalen Memher Zelalem!!!🙏🏽

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ዘላለም በእውነት ያንተ ፀጋ ይለያል ቃለህይወት ያሰማልን ለሀገራችንም ሰላምን ይስጥ።

  • @amyfrezgy4198
    @amyfrezgy4198 3 ปีที่แล้ว +17

    God bless you Memhir, you came to Canada once & your teaching never changes. I have full respect for you. I have been depressed & sad by what’s going on in Ethiopia and so far no one preached like you who gives hope & bring people together. Love u & Thank you 🙏

  • @asterastu1364
    @asterastu1364 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን ተስፋ መንግስተሰማያት ያዉርስልን እግዚአብሔር መምህር ዘላለም አሜን

  • @helennida8801
    @helennida8801 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ አንተህ ትለያለህ እንዲህ ነው ከልብ ማጽናናት ከልብ የሆነ እንባ ውይ ዘላለም አውንም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kareemakareema266
    @kareemakareema266 2 ปีที่แล้ว

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ክብስና ምስጋና ከምድር እስከ አሪያም ይሆን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ቅድስትሀገራችንን ኢትዮጵያ ቁጣዉን በትግስት መአቱን በምህረቱ ይመልስልን የሀገራችን ሰላም ከአንተ ዘድ ነዉና እደቸርነትክ ብዛት ማረን ይቅር በለን ስለእናትክ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለክ ስለ ቅዱሳን መለአክት ስለ ፃድቃን ሰመሀታት ብለክ ማረን 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Kale Hiwot Yasemalen.

  • @ራሄልኢትዮጲያዊት
    @ራሄልኢትዮጲያዊት 3 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ የሆነብንን አስብ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እንባችሁን ይቀበል ወገኖቼ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emufiker-nb7ei
    @emufiker-nb7ei 3 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁላችን ፍፁም ወደእርሱ እንድንመለስ ይርዳን በምህረት አይኖቹ ይመልከተን የሞቱትን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቻቸው ሁሉ ፍፁም መፅናናትን ያድልልን በእውነት ያማል ያለነውንም የንሰሐ እደሜ ይስጠን እሚያሳርፍ እሚያፅናና ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገራችን ለሕዝባችን ይስጥልን ✝️🤲💚💛❤️

  • @yalemsileshi1291
    @yalemsileshi1291 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ የሆነብንን አስብ🙏🙏🙏💒💒💒 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemalin memhir

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta4035 3 ปีที่แล้ว +2

    ትንቢተ ኤርሚያስ ምእራፍ 30 ፥15
    መምህር ዘለአለም ስብከትህ ዘወትር ይመስጡኛል
    ትንቢተ ኤርምያስ ምእራፍ 5_
    ቃለ ህይወትን ያሰማን

  • @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ
    @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Eነኝየማየናፋቂ
    @Eነኝየማየናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዘላለም ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን ::

  • @debrebekele1407
    @debrebekele1407 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን. ያሰማልን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤🇪🇹

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 3 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን!!
    አገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ መልካም ነው አይተዋትም !
    ፍቅር ንና መተሳሰብን ይስጠን ።
    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ። መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰምልን...ያገልግሎት ዘመንህን...በእድሜና ጤና ይባርክልን!!!

  • @agunuo5118
    @agunuo5118 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አቤቱ አምላክካችን ሆይ የሆነብንን አስብ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sefiagertube9152
    @sefiagertube9152 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን/፫/ቃለ ሕይወት ያስማልን ሰላምና ጸጋ ያብዛልን መምህራችን

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 3 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwot yasemalin. Betam lib yemineka timhirt new.

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን እሰማለሁ ግን ተገባር ባዶ ነኝ ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች. እባካችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ ሀጢቴ በዛ እያወኩ ሳላወቅ ሰንቱን ሃጢት ሰራሁት😭😭😭😭

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ የሆነብንን አስብ 😭😭😭ቃለለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏😭😭😭😭🙏

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hailemariamassefa9646
    @hailemariamassefa9646 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ። የሆነብብን አስብ መምህራችን። ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህይዉያሰማልን አባታችን እርዥም እድሜ ይሰጠልን

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ይቅር በለን ማረን በጣም ተጨንቅን አባት ሆይ😭😭😭

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @michaelalemayehu414
    @michaelalemayehu414 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እረዥም እድሜ ይስጥልን!!!

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🙏😭😭😭😭ይማረን የሆነብንን ያስብ አምላካችን🙏 ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ ታስበን🙏😭😭😭😭😭😭

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

    • @ghhghy3086
      @ghhghy3086 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @rafaelmike5279
    @rafaelmike5279 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን እኛንም ጽናቱን ይስጠን!!!

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว +3

    ተው ፍረድ ተው ፍረድ አምላኬ እግዚአብሔር አምላክ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ጎብኘን ማረንይቅር በለን ለመምህራችን የህይወት ቃልን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህሠብሪና
    @ኤፍታህሠብሪና 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ እይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ከነ ሙሉ ጤንነት ጋር ይሥጦት አሜን ፫

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @slamawitgetacew7673
    @slamawitgetacew7673 3 ปีที่แล้ว

    Amen Kale Hiwot Yasemalem Fitsamhen Yasamreleh!!