ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

R.a.s.s እና "social" | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E12

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.ค. 2024
  • በዚህ ሳምንት ነፃነት ፖድካስት እንደልቤ አውድ ላይ ፅላተ ብቻዋን ቃለመጠይቁን ታደርጋለች፡፡ የዛሬው የነፃነት ፖድካስት ንግዳ ሳሙኤል ነው፤ በመድረክ ስሙ ራስ፡፡ ሳሙኤል ወደ ሙዚቃው ኢንደስትሪ ከገባ ከ 7 እስከ 8 አመት ሆኖታል፤ አሁን ላይም ከሂፕ ሀፕ ወደ አፍሮ ቢት እየተቀየረ ነው፡፡
    የፖድካስቱ አዘጋጅ እና እንግዳዋ ትኩረት አድርገው ሲጨዋወቱ የነበረው ሶሻል ስለሚባለው ቤት ነው፡፡ ሳሙኤልም እንዴት እዚያ መስራት እንደጀመረ እና እንዴት ኤቨንቶችን ማዘጋጀት እንደጀመረ ሀሳቡን አጋርቷል፡፡ በዝግጅቶቹም ላይ ስላለው ልምድ እንዲሁም ሰአሊዎችን ከማህበረሰቡ ጋር ለማገናኘት ስላስጀመረው የስዕል አውደርኢም ተናግሯል፡፡
    ፅላተ አር ኤንድ ቢ ሙዚቃዎችን እንደምትወድ እና የዮሀናን አልበምም ያለማቋረጥ እየሰማችሁ እንደነበር ተናግራለች፡፡ በመጨረሻም ሳሙኤል ሶሻል ስትሄዱ መጠጣት አለባችሁ ያላቸውን መጠጦች ጠቁሟል ከእነሱም ውስጥ ኮፊ ሻት እና ጂንጀር ሻት አሪፍ እና በቀጣዩ ቀን የማያሳምሙ ናቸውም ብሏል፡፡ ሌሎችም የሚመቹትን ባህላዊ እና ዘመናዊ የሶሻል መጠጦችን እና ሲሰሩ የሚደረገውን ጥንቃቄ አጋርቷል፡፡
    ፅላተ ከሳሙኤል ጋር ያደረገችው ይሄ አዝናኝ ክፍል እንዳያመልጣችሁ! ተመሳሳይ ነገሮች እንዲደርሷችሁ፤ ቻናላችንን ላይክ፤ ሼር እና ሰብስክራይብ አድርጉ
    This week on the Netsanet Podcast, Endelbe segment, Tsilate is hosting solo while Tsiyon takes a break. Today's guest is Samuel, also known by his stage name Rass. Samuel has been working in the music industry for 7 or 8 years, transitioning from hip-hop to Afro beats.
    The conversation centers around the house named Social. Samuel shares how he started working there and his journey in organizing events. He delves into his experiences at these events and his role in launching a gallery at Social to introduce painters to the society.
    Tsilate mentions her love for R&B music, expressing her admiration for Yohana's album. Samuel recommends a drink called coffee shot and ginger shot, noting that they don't cause hangovers. He also mentions other drinks that he enjoys.
    Don't miss this insightful episode with Samuel! Remember to like, share, and subscribe to our channel for more engaging content and fascinating discussions.
    Teraki
    terakiapp.page.link/bECb
    Instagram
    / netsanetpodcast
    X
    / netsanetpodcast
    TikTok
    / netsanetpodcast
    🎵🎶Music Credit:
    Telegram: t.me/NERLIV
    Instagram: / nerlivmusic
    TH-cam: tinyurl.com/nerlivketero
    @Netsanet_Podcast Become a Teraki subscriber today to get exclusive content! @terakiapp
    R.a.s.s IG Account
    _r.a.s.s_?u...
    • Kermon Bemedaf ከርሞን በመ...
    #NetsanetPodcast #EndelbeSegment #Tsilate #Samuel #Rass #MusicIndustry #AfroBeats #HipHop #SocialHouse #EventPlanning #ArtGallery #RNBMusic #YohanasAlbum #DrinkRecommendations #CoffeeShot #GingerShot #NoHangover #EthiopianPodcast #InspiringStories #EngagingContent #SubscribeNow #podcast #ethiopia #habesha

ความคิดเห็น • 7

  • @rass4405
    @rass4405 หลายเดือนก่อน +1

    Yoooo what a beautiful time 🙌🙌 Big respect y'all....

  • @MEWHILEONEARTH-yw1ks
    @MEWHILEONEARTH-yw1ks หลายเดือนก่อน +3

    Literally!! This video is fire 😂

  • @elroiteshome8941
    @elroiteshome8941 หลายเดือนก่อน +2

    I literally enjoyed this episode:)

  • @natnaellemlem9522
    @natnaellemlem9522 หลายเดือนก่อน +1

    The king 🫅🫅🫅🫅🫅🫅

  • @user-rd9so8kt5u
    @user-rd9so8kt5u หลายเดือนก่อน +2

    He literally said "literally " the whole podcast 😂😂

  • @mihretaynalem965
    @mihretaynalem965 หลายเดือนก่อน +2

    that's better😜👏👏

  • @shitayekidane1028
    @shitayekidane1028 หลายเดือนก่อน

    this is like the ”apparently” kid all over again 😂😂