'' ከበሻሻም ብሆን አራዳ ነኝ'' ዐቢይ ፤ ''ስልክ ስታወራ ልታድር ትችላለህ'' መለስ|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 822

  • @YemaneTeklay-q2e
    @YemaneTeklay-q2e 2 หลายเดือนก่อน +140

    አሁን አኔ የማደንቀው መለስን አይደለም world class mind ብለው ምስክርነታቸው ሰጥተዋል እኔ Ethio Foroum የሚያክል ትምህርት የሚሰጥ ትንታኔ በህይወቴ አይቼ አላቅም ድንቅ ልጆች❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Landa500
      @Landa500 2 หลายเดือนก่อน +5

      ለዛ ነው ያየሰው ሽመልስን ታላቁ መምህር እያልኩ የሚጠራው።

    • @anwarahmed8363
      @anwarahmed8363 2 หลายเดือนก่อน +6

      በቃ ይህ ጋዜጠኛ በኢትዩ ታሪክ አንዴ.የተፍጠረ ሰው ብቻ ነው ምክንያቱም የመረጃዎች ላይብረሪ ነው የዘመናችን ምርጥ የአርያ ሰው

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 2 หลายเดือนก่อน +120

    መልዬ መልዬ እውነት ነው በሰልክ እየጮህን ነው ዛሬ አይ እውቀት ቀድሞ ያውቃሉ አባቶቻችን❤አንተ ህዝብ አይራበው ይበላሀል ያልከው ለህዝብ ክብር አለህ ግን ጨለማ ዘመን አሉት
    እውነትና የእናት ሞት እያደረ ይቆረቁራል ነብሰ ይማር😢😢😢

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 หลายเดือนก่อน +6

      ጥንካሬውን ሳንዘነጋ ለዚህ ሁሉ ችገር ጠንሳሽ እሱና ጓደኞቹ ናቸው።

    • @meseretabrham3389
      @meseretabrham3389 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@yeshanewrede6520Gena Minun ayteh tikolaleh endegebs...zelalem metekim enji erasun mayet maychil hizb Gena waga yikeflal

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 2 หลายเดือนก่อน +4

      ⁠@@yeshanewrede6520 ኝኝኝ እስኪ ዘፈን ቀይሩ!!! ተረት ተረት አታዉሩ! መለስ ጠንሳሽ ከሆነ አሁን እሚመጥናቹ አሻጋሪ መሪ ጥንስሱ ይድፍዉ መለስ እኮ በሂወት የለም

    • @MekonenKidanemariam
      @MekonenKidanemariam 2 หลายเดือนก่อน +2

      Mr zenawi 🙏🙏🙏🙏❤️🙏🙏

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@yeshanewrede6520የሞኝ ዘፈን ሁሌ አበባዮሸ😂😂😂

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 2 หลายเดือนก่อน +7

    መልዬ አንተ እኮ ልዩ ነህ አንተን ማሰብ ሁሌም ያኮራኛል የኔ መሪ ሰልነበርክ በጣም ነው ደስ የሚለኝ አንተ ለለሀገር ኖረህ ለሀገር ሰርተህ ለሀገር መስዋዕት የሆንክ እንቁ ነህ። መልዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ።

  • @manamengesha6938
    @manamengesha6938 2 หลายเดือนก่อน +52

    ነብስህን በአፀደገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💪💪💪

  • @hedrybergzabhre7953
    @hedrybergzabhre7953 2 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን ሆሌም በልባቸን ትኖራለህ❤😢😢

  • @Ele_Simri
    @Ele_Simri 2 หลายเดือนก่อน +45

    ክብር እማይወድ የኢትዮጵያ ሕዝብ የእጃችን ተሰጠን እንዲሁም በልካችን። 😢😢😢

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 2 หลายเดือนก่อน +132

    Thank you Ethio Forum for being the best media of all time.

    • @habeshacartoon
      @habeshacartoon 2 หลายเดือนก่อน +4

      ere tewu aymrowachun aseru enji. esti ye ermiyas amelgan tenetane semu yehe mehayem new sorry

    • @seareNlife-cp3zq
      @seareNlife-cp3zq 2 หลายเดือนก่อน

      ​@habeshacartoon ermias tlaleh rasu ermias ykefet sil yeneberew yerasu sra lemasfat na mnm ewket belielew hzb metto lemenges new

    • @mulutesfahaleluya213
      @mulutesfahaleluya213 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@habeshacartooneconomics temreh bihon sakeh yamelteh neber ermiyasen setsema. Endenedut yemineda atehun

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 หลายเดือนก่อน +86

    መለሰ ዜናዊ ለሀገር የሰሩት የላቀ ስራ አይደለም ኢትዮጵያዊያን አለምም ይመሠክራል፤ድንቅ ሰው!!🙏🙏🙏🙏ታላቅ ሰው!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 หลายเดือนก่อน +5

      አዎ! ግን የእሱ የጎሳ ፖለቲካ ኋላ ቀርነት ውጤት አየነው!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@yeshanewrede6520 በሱና በጓደኞቹ ቆሻሻ ፖለቲካ ነው ሃገር ዉስጥም ከኤርትራም ጋር ቁርሾ ፈጥረው የትግራይን ህዝብ አስቀጥቅጠው አስጨፍጭፈው ያዋረዱት!

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 2 หลายเดือนก่อน +81

    ያዬ የእኔ ጀግና የመለስ ትንሽ ወንድም ብዬሃለሁ ።ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ። ረጅም። ዕድሜና ጤና ይስጥህ።መሌም ነብሱ በሰላም ትረፍ❤

  • @LuckyBambooForest-xp5tq
    @LuckyBambooForest-xp5tq 2 หลายเดือนก่อน +6

    ክቡር መለስ አግዚአብሔር አምላክ ነብስዎትን አብርሃም አጠገብ ያኑርልን

  • @hanihasen
    @hanihasen 2 หลายเดือนก่อน +81

    ለአብይ መንጋዎች ያጨበጭቡለታል ለመለስ ግን ምህራኖች ያጨበጭቡለታል❤❤❤😂ልዩነት

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 2 หลายเดือนก่อน +123

    መለስዬ ነብስህ በአፅደ ገነት ትኑርልኝ የኔ ጀግና😢😢😢 አንተ ኢትዮጵያ የምትባል አገርን ስትገነባ እድሜህን በሙሉ ጨረስክ።😢😢😢

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 2 หลายเดือนก่อน +6

      መለስም ቢሆን ችግር ነበረበት ግን ቢሆንም ልማትን ለውጥን የተማረ ዜጋን ለማፍራት ጥሯል እሱ የሰራው ስህተት ክልልን መከፋፈል ብሄር ብሔረሰብ ብሎ በየክልሉ መከፋፈሉ አሁን ላለንበት የዘረኝነት ምክንያት ነው አንድ ኢትዮጵያ ብቻ ብትሆን እዚህ ባልደረስን ነበር

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 2 หลายเดือนก่อน +13

      ​@@TamesgenDagenአንድ ኢትዮጵያ የምትባል የለችም ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች በጋራ እና በስምምነት የመሰረቷት እንጂ አንድ ህዝብ አንድ ቋንቋ ሌላው ቢቀር አንድ መልክና ባህል የለንም

    • @tdfjunta
      @tdfjunta 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@TamesgenDagenአንድ ኢትዮጵያ 😁
      አንድ አስተሳሰብ
      አንድ አመለካከት
      አንድ ማንነት
      አይ ልሙጦች 🤮

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน +1

      ታዲያ ለምን በቋንቋህ አትፅፍም። ለመሆኑ ያንተ ብሄር ምግብ ምንድነው ? መልክህ ከሌላው በምን የለያል? በቅዠት የምትኖር ገለባ ነህ።

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@abuhaile6517 አየህ አንተ እይታህ እንደ አህያ ሁለት ሜትር ነው። ለአቅመ ፖለቲካም ለኩመታም ቁመትህ ገና ነው። የእኔ ብሄር ጋሞ ይባላል ምግቤ አሚቾ ነው ባህልም አለኝ መልኬ ቀለሙ ጥቁር አፍንጫዬ ሰፋ ያለ ከሰሜኑም ከምስራቁም ይለያል ምን ትፈልጋለህ ገለባ ብዬ ብሰድብህ እረክሳለሁ አማርኛ ኦሮምኛ ግእዝ ሳይቀር እፅፋለሁ ምን ትሆን? እንግሊዝኛ ጣልያንና አረብኛ አቀላጥፋለሁ ምን ትሆን?

  • @surafelshenkut
    @surafelshenkut 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮ ፎረም ምርጥ አቀራረብ ነው በርቱ ቀጣዩን ለማዳመጥ ቋምጫለው ስለ መንግስቱና ስለ ንጉሡ በኢኮነሚው ዘርፍ ያላቸውን አስተሳሰብ። ኢትዮ ፎረም 1ኛ ናችሁ

  • @HailekirosAssefa-k8e
    @HailekirosAssefa-k8e 2 หลายเดือนก่อน +19

    መለስ ከሁሉም የኢትዮጵያ መሪዎች ለሀገሩ በጥልቅ አሳቢነቱ ይልይብኛል

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 หลายเดือนก่อน

      ለአሁኑ ትርምስ ሰለዳረገን? 😮😮😮😮😮😮😮

  • @SurafealN
    @SurafealN 2 หลายเดือนก่อน +2

    የእጃችንን እያገኘን ነው ቀና ብሎ ቢያየን አሪፍ ነበር ነፍስህን በገነት ያኑረው ጀግናችን

  • @aynalemkassaye731
    @aynalemkassaye731 2 หลายเดือนก่อน +158

    በክብር ኖረህ በክብር ያረፍክ ምርጥ አፍሪካዊ መሪ፡፡ነብስ ይማር መልዬ

    • @novelethio9891
      @novelethio9891 2 หลายเดือนก่อน +4

      ኢትዮጵያን ከፋፍሎ ወደብ አልባ የወደቀች በብሔር የተከፋፈለች ዘረኛ ተውልድ እና ለዘረኛ ገዥዎች አሳለፎ ሰለሰጠን ነው ነፍሱን ይማር ??????? ፍርዱን እግዚአብሔር ይወቅ !!!!

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 2 หลายเดือนก่อน

      ከሰማይዩወረደልን መንግሥት ብልህ ሳንባዬጉበቴ እንጀቴስትል አልነበር?እነሾርት ሚሞሪ​@@novelethio9891

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 2 หลายเดือนก่อน

      እንዲሁ ስታላዝኑ ድህነት ሊቀብራችሁ በራችሁን እያንኳኳ ነው ​@@novelethio9891

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba 2 หลายเดือนก่อน +1

      መሬቱን እረመጥ ያድርግበት ይሄ የሀገር ካንሰር ዘራፊ የዘራፊ ዘሮች ዘሮችህ እየተንጫጩ ነው መሌ አያሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @oppouu3716
      @oppouu3716 2 หลายเดือนก่อน

      እሱ ለናትህ ወይም ለኡሙየ ምለሊክ በለዉ 😅​@@novelethio9891

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 2 หลายเดือนก่อน +4

    መለስ ምህሩ ማረኝ እንተ በጣም አዋቂ ነበርክ ህዝብንም እንዲህ በንቀት አልተናገርክም ምሁር ነበርክ አላወቅንም ይቅር በለን ነፍስህን በገነት ያኑርህ።

  • @AbdurezakAwel-h5r
    @AbdurezakAwel-h5r 2 หลายเดือนก่อน +75

    ካንተ ውጪ በኢትዮጵያ ውስጥ አንድም ጋዜጠኛ የለም በርታ Yayesew shimelis worku respect 🙏🙏

    • @NasirAbdu-b9d
      @NasirAbdu-b9d 2 หลายเดือนก่อน

      ❤Tekekil thankiou

    • @habeshacartoon
      @habeshacartoon 2 หลายเดือนก่อน

      ere tewu aymrowachun aseru enji. esti ye ermiyas amelgan tenetane semu yehe mehayem new

    • @DengleMemekaye
      @DengleMemekaye 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@habeshacartoon denez yante enkwa eyesera new aemroh zegwal aseraw

  • @yonnatesfaye7186
    @yonnatesfaye7186 2 หลายเดือนก่อน +4

    መለስ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ!!!

  • @diredire-j9p
    @diredire-j9p 2 หลายเดือนก่อน +4

    የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ አመለጠን በልባችን አለህ ጀግናችን ነብስህ በሰላም ትረፍ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ComCeill-c1j
    @ComCeill-c1j 2 หลายเดือนก่อน +53

    መልዬ አገራችን ጨቅላው እየተጫወተባት ነው ላንተ የበረቱ ጩህቶች አሁን ቂጡን ቢውጉትም እንቢ ብለዋል ለካስ ጥላቻቸው ከዘርህ ነበር አሁን አየነው እኮ ዲያቢሎስ እየገደለን ዝም ብለናል መሌ ይቅር በለን ነብስክን የማርው እኛም የጃችንን አግኝተን ነው ያለነው ይበለን

    • @phdgroup-s8b
      @phdgroup-s8b 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @peaceforall7959
      @peaceforall7959 2 หลายเดือนก่อน

      @@ComCeill-c1j እውነት ነው :(

    • @meseretabrham3389
      @meseretabrham3389 2 หลายเดือนก่อน

      Ewnet new chifin yezer tilacha...n dinkurina alemamezazen neg bene alemalet feraj mehon new ehen Hulu yametaw...👌

    • @rising1786
      @rising1786 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል: "አገሪቷ መልማቱን ለምለች ብቻ ምን ያደርጋል ትግሬ አለማት እንጂ!" ሲሉአንድ ሰውዬ ሰምቻለሁ! ምን አይነት ጥላቻ ነው???

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat 2 หลายเดือนก่อน +62

    በፊት የነባሩ መንግሥታት ለኢትዮጵያ እድገትና ክብር ሁሉም የየራሳቸዉ አሻራ አስቃምጣዋል። የመለስ ዜናዊ ግን የተለየ ነዉ። በኢትዮጵያ ዉድቀት ክብራወሰን የሰባራዉ ግን ሀገር አፍራሹ አብይ ነዉ።

  • @TeshomeGidey
    @TeshomeGidey 2 หลายเดือนก่อน +73

    ሃቀኛ ሚድያችንን በናፍቆት ስንጠባበቅ በሰዓቱ ከች በማለቱ ከልብ እናመሰግናለን ።
    የቐንየልና ❤

    • @habeshacartoon
      @habeshacartoon 2 หลายเดือนก่อน

      ere tewu yemin hakegna new aymrowachun aseru enji. esti ye ermiyas amelgan tenetane semu yehe mehayem new

  • @yonasabdu134
    @yonasabdu134 2 หลายเดือนก่อน +44

    ቸሩ መድሀኒዓለም ነብስህ ይማርልኝ ምጡቁ ባለ ብሩህ አእምሮ አብልተህን ስላማችንን ስጥተህን ድንቁርናችንን ማህይመነታችን እንድንላቀቅ የትምህርት መስኩን አስፍተህልን አገሪቱ ባላት ሃብት የስራ አጥ ወጣቶችን እንድንሳትፍ አድርገህን ውለታህን በማውቅም ባለማውቅም ሳንረዳህ በመለፍህ ከልቤ ባዝንም በግሌ አንተ ለኢትዮጵያ ትልቅ ባለ ውለታ ነህ ነብስ ይማር

    • @abelaman2093
      @abelaman2093 2 หลายเดือนก่อน

      የዛሬውንም ነገ እንዲ ታሽቃብጥለታለህ

    • @yonasabdu134
      @yonasabdu134 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@abelaman2093 ይገርማል እኮ እውነት ከብልፅግና መሪ እና ሹመኞች የሚገዳደር የዘቀጠ እና የከረፉ ጭንቅላት ያለው ስው አለ ብዬ አላምንም ነበር ነገ እኮ የሚወራለት ታሪክ ወይም ስራ ሲስራ ነው አስታውሰህ ልታወራለት የምትችለው ምን ስራ ብዬ ነው ነገ ላስታውስው የምችለው እንኳን ነገ አሁን እራሱ እንደረሳሁት ብነግርህ ቢገባህ እንዴት ደስ ባለኝ ብቻ forever any time best leader sheep's meals zanwie ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ የሚል ትዝ ይላል ትዝታዬ መለስ ብቻ ነው

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 2 หลายเดือนก่อน +187

    መለስ ዜናዊን እኔ ስገልፀው "ጀግና፣አዋቂ፣ምሁር፣ሀገሩን የሚፈራ፣ሀገሩን የሚያከብር፣ጥልቅ ዕውቀት ያለው፣ኢኮኖሚን የሚያውቅ፣ከዩኒቨርስቲ የወጣ፣ወዘተ..ብዬ ልገልፀው የሚችል ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምሁር ነው ያጣችው!!

    • @nebah_media
      @nebah_media 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂 አራቱን ቀንስ

    • @paulosnega9985
      @paulosnega9985 2 หลายเดือนก่อน +2

      ውለድለት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน +2

      ከዩኒቨርስቲ የወጣ?ግን ለምን ወጣ

    • @DengleMemekaye
      @DengleMemekaye 2 หลายเดือนก่อน +7

      ​@@abuhaile6517ተምሮ የወጣ ማለት ነው። እንደዚ ደደብ የክብር አይሉት የውርደት ዶ/ር የሰባተኛ ክፍል ተማሪ አይደለም

    • @geregirmay4261
      @geregirmay4261 2 หลายเดือนก่อน

      @@abuhaile6517 le tigil

  • @mahmodbabay1741
    @mahmodbabay1741 2 หลายเดือนก่อน +42

    መሌ ሳናዉቅህ ተለየሀን ❤😢
    ኢትዮ ፎሮም የጭቁኖች ዋልታ የህዝብ አለኝታ ነሽኩረክ ከቲር ❤

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ እሱ ለፖለቲካ ፍጆታው አንድን ሕብረተሰብ ማጠልሸት ነበርና ለአሁኑ ምስቅልቅል ደርሰናል።

  • @Setandforget-iu4ry
    @Setandforget-iu4ry 2 หลายเดือนก่อน +23

    When Meles spoke, everyone listened with intense focus. The Ethiopian economy was truly growing, and his studies in economics at the Open University in the UK demonstrated his expertise. He was a highly skilled politician and economist. The sad part is that Ethiopia is now under Abiy Ahmed, who has no clue what he's doing. I'm not saying one person should lead forever, but a capable leader is essential for a country.

  • @feru22
    @feru22 2 หลายเดือนก่อน +55

    ያየ አግዚአብሔር አድሜና ጤና የስትህ ወድ ወንድሜ ጥራት ያልህ ሰው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidanebeka937
    @kidanebeka937 หลายเดือนก่อน

    ያየሰው በእውነት የአላማ ሰው መሆንህን አደንቃሎ መለስ ቢኖር አገራችን የት በደረሰች

  • @rubanazekarias5947
    @rubanazekarias5947 2 หลายเดือนก่อน +21

    አቦ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ያየሰው። ሰው ነህ የምር ሰው!!

  • @KaraKara-x8d
    @KaraKara-x8d 2 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ የሚለኝ ይሄ ፕሮግራም ጨምላቃ ኮማች እንኳ እዚህ ሰፈር አይመጣም አንድ ዜና ከሰማ ይለወጥ ነበር በመጣ እናምግናለን ኢትዮ ፎረም

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 2 หลายเดือนก่อน +17

    ከምንም በላይ በሰላም ወጥቶ መግባት ።ሌሊት ሰምንትና ዘጠኝ ሰዐት ከገጠረ ሰንመጣ ከሰጋት ነፃ።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው!❤❤❤❤

  • @atchessman4825
    @atchessman4825 2 หลายเดือนก่อน +2

    EF great journalism and great info for people who are open-minded enough to realize the tragic reality of Ethiopia at this time. It’s heartbreaking for poor who continue to suffer. Thank you EF.

  • @zeki800
    @zeki800 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያየሰው በጣም አድናቂህ ነኝ ብራቮ ይህን አበይ ሚባል ከብት በመረጃ ና ማስረጃ ማሃይምነቱን አጋልጥልኝ

  • @britishamhara1339
    @britishamhara1339 2 หลายเดือนก่อน +43

    WE ALWAY REMBER YOU LATE PM MELES ZENAWI RIP😭😭😭😭😭

  • @TekaHailu
    @TekaHailu 2 หลายเดือนก่อน +2

    *ድንቅ♥️ነዉ🤔Thank you...very much🙏ኢ🇪🇹ዮ♥️ፎረም... እጅግ የአገር🇪🇹ከለላ*

  • @TemuEmaro
    @TemuEmaro 2 หลายเดือนก่อน +28

    ማን እንደ መሌ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tefetawit1
    @tefetawit1 2 หลายเดือนก่อน +9

    Meles Zenawi,❤ Borne to Lead!!!
    Had world-class mind ❤❤❤❤
    Thank you, Ethio Forum

  • @AbebeWondimu-wu4bc
    @AbebeWondimu-wu4bc 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሲጀመር አንተ የመለስ አድናቂ ነህ እኔም እደዛው መለስን ልጠላው ብዙ ሞክሬአለሁ ግን እሱ ንጎስ ነው

  • @Sahlpress-jz9yj
    @Sahlpress-jz9yj 2 หลายเดือนก่อน +5

    Meles Zenawi was indeed a unique intelligent person , sharp mind and hard worker. He transformed Ethiopia in a miraculous ways and Ethiopians were lucky to have such a leader unlike us (Eritrean), I miss him from Eritrea

  • @GgtUhg-ei7gn
    @GgtUhg-ei7gn 2 หลายเดือนก่อน +40

    ፈጣሪ ያክብርልኝ😊

  • @hirayeselasse
    @hirayeselasse 2 หลายเดือนก่อน +4

    የአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎች ሚጋብዙት ፣ መሪ መሌ ❤❤

  • @ይታይስማቸው
    @ይታይስማቸው 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ
    ምልከታ ነው!
    የመንግስቱን እና የአፄ ኃይለስላሴንም እንጠብቃለን

  • @WediDeri
    @WediDeri 2 หลายเดือนก่อน +16

    Wedi Zenawi AMBESA!!! You lived a life full of purpose and meaning. RIP!!

  • @AdinaMinas
    @AdinaMinas 2 หลายเดือนก่อน +3

    ክቡርነቶ ነብስዎት በሰላም ትረፍ እኔ የምወቅሶት አንድ ነገር አለኝ ምን አለበት እንደርስዎ ሁሉ ባለ ሶስት መብራት የበራለት ሰው ባለማሰልጠንዎ ተተኪ አለማፍራትዎ በጣም ይነደኛል በሀገሬው ዘንድ ሙት አይወቀስም ለካ በሉ ይትውት ነብስዎት በሰላም ትረፍ ❤❤❤

  • @Brave-Is_Mine1
    @Brave-Is_Mine1 2 หลายเดือนก่อน +6

    የኢትዮጵያ ህዝብ ግን እንዴት ሊወድቅ ነው ይሄን brilliant መሪ ምንም እንዳላደረገና እንዳልሰራ ነጭ ክህደት የካደው🧐🤔??
    "የወደቀ ህዝብ የሚመጥነው መሪን ነው የሚመርጠው" የተባለ ለካ ኡነት ነው::
    ያየሰው ግን የሆንክ ምርጥና እንቁ ጋዜጠኛና/ተንታኝ ነክ:ይመችክ ወንድመ✌🏽!!!

  • @bachaabomsa2646
    @bachaabomsa2646 2 หลายเดือนก่อน +5

    በሰላም ነፍስህ ትረፍ ታላቁ መለስ ዜናዊ ብዙ የምቃወመው ነገር የለኝም ያየ ሰው ምርጥ ባለሙያ

  • @yuyeg2814
    @yuyeg2814 2 หลายเดือนก่อน +38

    Meles The master mind!!!!

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 2 หลายเดือนก่อน +21

    መለስየኣፍርቃ ኮኮብ ነብስህን ይማረዉ❤ኢትዮ ግንየበሻሻ ዱሩየ መጫወቻ ሆነች ኣራዳ ሳትሆን ሰገጤ የተሰገጥኽ ጨቅላ መሪ ነህ

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 หลายเดือนก่อน +60

    መልዬ መልዬ መልዬ❤

  • @thehill6254
    @thehill6254 2 หลายเดือนก่อน +20

    To be honest I am eritrean, but I feel sad about Ethiopia what's passing through at this time. Ethiopia is a big and historic country in Africa. God bless to all Ethiopian people.

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 2 หลายเดือนก่อน +130

    ጉደኛ ሀገር መለስ ለምን አዲስ አበባ ይቀበራል ሬሳው ተቆፍሮ ይውጣ የሚሉ ሰዎች ያሉባት ሀገር ፈጣሪ ይፈርዳል፣

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 2 หลายเดือนก่อน

      ኦሮሞዎች እኮ እንድስው ሳይሆን እንድስው የሚያስቡ አሳፍሪዎች ናቸው

    • @alemtsehayberhe2515
      @alemtsehayberhe2515 2 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል ነህ ኢትዮጵያውያንን ሀገር የሚሸጥ ለጠላት አሳልፎየሚሰጥ ብቻ ነው ጀግናዋ እንደነ ሚንሊክ ኤርትራ ለጠመንጃ መሸጥ ሀይለስላሴ ለጣሊያን ጥሎ መሽሽ አሁን አቢ አህመድ ሙሴ አድርጎ መመልከት እነዚህ የኢትዮጵያ ጀግኖች ናቸው።

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 2 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@alemtsehayberhe2515 ምኒሊክ ኤርትራን ሸጡ የሚል ታሪክ ከየት አምጥተኸው ነው? አንዳንዴ የመንደር ሐሜትንና ትክክለኛ ታሪክን ለይተን እንወቅ ።

    • @MelakuTesfaya
      @MelakuTesfaya 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሚንልክማ ኤርትራ ብቻ ሳይሆን ለጁብቲ ጭምር ነው የሸጠው ግን ያጠፉት ብቻ ሳይሆን ጡሩም ሰርተዋል ።

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 2 หลายเดือนก่อน

      @@MelakuTesfaya የታሪክ ማስረጃ አምጥተህ ብታወራስ? ሲጀመር ምጽዋዕ ለጣልያን በኢንግሊዝ ተላልፋ የተሰጠችውና አሰብ ለጣልያን የተሸጠችእ በአፄ ዮሐንስ ፬ይ ጊዜ ነበር ። ያኔ ለዮሐንስን የገቡትን ቃል አጥፈው ኢንግሊዛውያኑ ከግብጽ የነጠቋትን ምጽዋዕን ለጣልያን አስረክበው ሄዱ ። አሰብና ጅቡቲን ደግሞ ለጣልያንና ለፈረንሳይ የሸጡት እዚያው የሚኖሩ ሱልጣኖችና ሸኾች ናቸው ። ይሄ ሁሉ የሆነው ደግሞ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ከመባላቸው በፊት ነው ። ለአንድ ብሔር ባላችሁ ጭፍን ጥላቻ ታሪክን እንዳዲስ ለመጻፍ አትሞክሩ ።

  • @bitiwededworku8943
    @bitiwededworku8943 2 หลายเดือนก่อน +119

    ወይኔ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ በከብት መመራት ከጀመረች ይኸው 6 ዓመት ሞላት

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 2 หลายเดือนก่อน

      ደርግን ጨምሮ ከሱ በኋላ የመጡት እንዳለ ከብቶች ነበሩ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน

      ደርግም እኮ የከብቶቹ አባቶች ነበሩ።

    • @lulamohammed4839
      @lulamohammed4839 2 หลายเดือนก่อน

      በከብት መንጋበአበሸ ከብቶች መንጋ ጭንቅላታቸው እንደ እሰካባተር የሚያሰብ ደደቦች

  • @Kassahun0
    @Kassahun0 2 หลายเดือนก่อน +2

    መለስ እማ እንኳን ለኢትዮጵያ የአለም ኢኮነሚ ተንታኝ ታላቅ መሪ

  • @fidleytube
    @fidleytube 2 หลายเดือนก่อน +86

    አብይ አህመድ ያደረገው መለስን የሚያረገው ሁሉ ለማፍረስ የገባ ነው ሚመስለው

    • @rising1786
      @rising1786 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል: አላላኩ ተልእኮእ እሱ ነው::

  • @azeb9433
    @azeb9433 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያየሰው የምትገርም ሰው ነህ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ 🙏🙏🙏

  • @Michaelzeaman
    @Michaelzeaman 2 หลายเดือนก่อน +11

    አይ መለስ የምር ቃላት የለኝም አንተን ለማድነቅ... ማን እንደነበርክ አሁን ነው የገባኝ

  • @GebrehiwotAdera
    @GebrehiwotAdera 2 หลายเดือนก่อน +50

    Meles zenawi በንፁህ ልብ ኢትዮጽያ ከድህነት ለማውጣት እሳቤ ይዞ ኢትዮጵያ ሲቀይር ነገር ግን የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት ትግራይ ጆኖሳይድ ኣውሎታል።

    • @yonasberhe6284
      @yonasberhe6284 2 หลายเดือนก่อน +1

      I agree 100%

    • @rutecha2943
      @rutecha2943 2 หลายเดือนก่อน

      Denezzz

  • @እ-Ss
    @እ-Ss 2 หลายเดือนก่อน +58

    ሰው ካልሞተና ካልሄደ አይመሰገንም።አቶመለስ ዜናዊ ነብህን ይማረው❤

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 หลายเดือนก่อน +2

      የመርዝ ብልቃጥ መሆኑን እናውቃለን ጥንካሬውን ሳንዘነጋ።

    • @fefefefe333
      @fefefefe333 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@yeshanewrede6520🦓🦓🦓🦓🤯🤯🙄🙄😏😏👌🏽🤪🤪😂😂🤣

    • @DannyTekaBeyene
      @DannyTekaBeyene 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@yeshanewrede6520ጥንካሬውን ካልዘነጋህ በቂ ነው😂

    • @سونيا-ه2ط
      @سونيا-ه2ط หลายเดือนก่อน

      ​@@yeshanewrede6520😂😂😂😂ዉይኔ

  • @MdHayal-h4g
    @MdHayal-h4g 2 หลายเดือนก่อน +40

    ነብስህን በአፀደገነት ያኑርልን መሌ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሱን በምኞት ሳይሆን በሥራው የሚመዘን ነው። እዚያ ብሔር ገለመሌ የለም። የወልቃይተ ጠገሌና ራያ ላይ የጠፉ ነብሶች ይጮሃሉና። ሌሎችም አሉ።

    • @thamban1932
      @thamban1932 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@yeshanewrede6520ትልቅ ውሸት በመለስ ግዜ ሞት አልነበረም አሁን ግን በየ ቀኔ ከ 30 ሰው በየቀኑ ይሞታሉ

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 2 หลายเดือนก่อน +4

    መለስ ነብስህን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስህ። አንተ ኑረህልን ቢሆን እንደዚህ አንሆንም ነበር። ዛሬ መውጫ መግቢያ መሰደጃ አጥተን ግራ ገብቶናል ድንግል ማርያም ትድረስልን።

  • @DanielTewodros-m3i
    @DanielTewodros-m3i 2 หลายเดือนก่อน +30

    መለስ ጀግና የሀገር ዋልታ ነበር

  • @Behuman-ch7sv
    @Behuman-ch7sv 2 หลายเดือนก่อน +9

    Meles brilliant, born politician, best ever prime Minister not only in ethiopia but also in africa,best economist, world class leader.

  • @yuyeg2814
    @yuyeg2814 2 หลายเดือนก่อน +57

    Meles Zenawi the real Hero!!!

    • @ftsumbrhanalemngus9052
      @ftsumbrhanalemngus9052 2 หลายเดือนก่อน

      Meles King Afrika ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤Meles King ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx 2 หลายเดือนก่อน +12

    Meles Zenawi were world class mind PM of all time 🎉 ! ወይኔ ሃገሬ ህፃኑ የበሻሻ ንጉስ ላይ ጣለሽ ይኸው አገራችን ምስቅልቅሏን አወጣው😢

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 2 หลายเดือนก่อน +1

    መለስ ማረኝ ፣

  • @bezayebekahankore
    @bezayebekahankore 2 หลายเดือนก่อน +2

    መለስ 💔💔💔💔💔💔 ይቅርታ😭😭😭

  • @kidanebeka937
    @kidanebeka937 หลายเดือนก่อน

    ያየሰው በእውነት የአላማ ሰው መሆንህን አደንቃሎ መለስ ቢኖር አገራችን የት በደረሰች 11:29

  • @FrehiwotGcherkos
    @FrehiwotGcherkos 2 หลายเดือนก่อน +73

    ለገሬ መለስን ስታጣ ነዉ ማቅ የለበሰችዉ

    • @Ethio491
      @Ethio491 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ya males yagamarewne abyie eaychareswe nawe

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 2 หลายเดือนก่อน

      @@Ethio491Weshetam Hater. Meles abelah. Tegabih bezto yabelahin nekash bemehonih lezih kebad wedket bektehal. Werada

    • @Resilience3
      @Resilience3 2 หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮ ሁሌም ደንቆሮ ነው መለስ የለም አታገኘውም አሁን ያንተ ሁኔታ ግም ለግም አብረህ አዝግም።

  • @t.g4082
    @t.g4082 2 หลายเดือนก่อน +42

    Meles is in our heart 💎💔

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 2 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ኢትዮጵያ ከመጠን በላይ ከምያስብልሽ ወደ ኋላ ወደሚመልሰሰሽ እጅ ወደቅሽ በጣም ያሳዝናል መለስ የሰራው ለማፍረስ የመጣ የማመስል 😢😢😢😢😢

  • @samisolomon8470
    @samisolomon8470 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሸር አናድርግ ለሁሉም ደነዞች ኢትዮጵያን እንዲደርስ በናታቹ

  • @musefaawol8038
    @musefaawol8038 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሀገራችንን ህልሙን መኖር ለሚፈልግ ህፃን ልጅ ሰጥተን ሳናስበው ቀኝ ግዛት ስር ወደቅን።

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 หลายเดือนก่อน +26

    አየ እንኳን መሌ❤ እስከጥፋቱ ከሱ በኋላ ያሉት ኢሀዲጎች ናፍቀውኛል😢

  • @DuduThe
    @DuduThe 2 หลายเดือนก่อน +64

    መለስ ነብስህን ይማረው፣ ዘንድሮ 12 ዓመት ሆነው

  • @Goitomtakeletesfay
    @Goitomtakeletesfay 2 หลายเดือนก่อน +8

    Thank you ethio fourm

  • @FafiFafi-v1s
    @FafiFafi-v1s 2 หลายเดือนก่อน +5

    The Real Leader who is working to help and protect his ppl. It takes being intellectual and born with it. Was Leading his ppl to prosperity and making a pave to all of African setting eg showing the way how to escape from the western cage .... Big Up!!💯🔥

  • @andenetmersha6997
    @andenetmersha6997 2 หลายเดือนก่อน +4

    ክቡር አቶ መለስ ዜናዊ ነፍሶትን ይማረውና ምን ብናስቀይሞት ነው እንግሊዘኛ እማይችሉ ሰዎች ላይ የጣሉን አዝናለው በጣም

  • @KM-jw8vn
    @KM-jw8vn 2 หลายเดือนก่อน +1

    Males is good leader he care about his country and also you are excellent journalists I like you all the time

  • @Memher
    @Memher 2 หลายเดือนก่อน +19

    አይ መሌ አንተ የሞትክ ጊዜ ነው ኢትዮጵያ የሞተች ያኔ ኢትዮጵያውን ያለቀሱት እኔም አልቅሻለሁ ምን ዋጋለሁ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 2 หลายเดือนก่อน +32

    መለስዬ ይቅር በለን ቆፍጣናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሰው በሂወት ሆኖ ጥቅሙ አልገባንም ነበር ሲሞት ነው ለኢትዮጵያ መጥቀሙን የተረዳን መለስ ነፍስህን ይማር ብለናል

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይሻላል ከሆነ ቅቡል ነው። አለዚያ የአሁኑ ቀውስ የእሱና የጓደኞቹ መዘዝ መሆኑን እናውቃለን። ለዚህም ነው ያለእድሜው የተሰናበተው።

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሕይወት ያለው ትውልድ በጊዜው ታላቁን ተጋድሎና ታላቁን ሃገር አኩሪ አስከባሪ ነጻነት አስጠባቂ ሥራ ሠርተው አለፉ ሙት ትውልድ አዕምሮቢስ ባሪያ ትውልድ ተካቸው አፈርን

  • @BerhanuAshebir-bg3kp
    @BerhanuAshebir-bg3kp 2 หลายเดือนก่อน +13

    what the best Analysis thank you Yayesew

  • @misikirmebratu6128
    @misikirmebratu6128 2 หลายเดือนก่อน +36

    ያየሰው ትችላሉህ አንደኛ ነህ

  • @gebremeskelteklay6026
    @gebremeskelteklay6026 2 หลายเดือนก่อน +21

    ትላልቅ የዓለማችን ሰዎች ያጨበጨቡለት ብልህ መሪ!! ከህፃኑ የኢ/ያ መሪ ነኝ ባዩ ምንም ሳያመጣ '' እንኳን ደሳላቹ'' የሚለውን እንዳታነፃፅሩት ምንም ለህዝቡ የሚጠቅም ነገር ሳያመጣ????
    የዓለማችን ትላልቅ ሰዎች ያጨበጨቡለት
    Vs
    የመንደር ውርጋጥና አለቅላቂ ያጨበጨቡለት

  • @GebereMedehin-mf1oy
    @GebereMedehin-mf1oy 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወድሜ ሁሉም አልፏል ግን ሀሉንም አረሳንም ። ሁሉም በጊዜው የመሰለውን የ
    ያረጋል ግን ሀሉን እንደ ፃድቅ አንይ ።❤❤❤

    • @rising1786
      @rising1786 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንደፃድቅ አላየንም ስለEconomics ነው የተወራው::

  • @dawitembaye2
    @dawitembaye2 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ የሃገሬ ሰው ለኛ እሚጠቅመን ትተን በጎጥ መከፋፈል አቶከርንና ውጤቱ

  • @AmanuelAbebe-n3s
    @AmanuelAbebe-n3s 2 หลายเดือนก่อน +25

    Really Meles zenawi was the best leader in Ethiopia history . I am 💔sorry Not comparative than Abiy Ahmed because ???😂😭😭

  • @yk0616
    @yk0616 2 หลายเดือนก่อน +4

    God bless you Yaysew ! Meles Zenawi you are really missed!!

  • @MesfinBelay-pg4nx
    @MesfinBelay-pg4nx 2 หลายเดือนก่อน +43

    Meles was a great 👍 leader 👏 ❤🎉

  • @berhanemeskeltadele
    @berhanemeskeltadele 2 หลายเดือนก่อน +8

    Rationality, professionalism, concrete data and evidence with professional excellence. yaye i wish you all with your colleagues

  • @aklilukesete2431
    @aklilukesete2431 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ብልህና ብልጥ ጠ/ሚ መለስ
    ኣጥፍታ ነው ኢትዬጵያ እርስ በርስዋ የምትባላው.😭😭😭😭

  • @ndgyd8797
    @ndgyd8797 2 หลายเดือนก่อน +20

    የአፍሪካ አውራ የኢትዮጵያ አለኝታ የመጭውን ተንታኝ መለስ ዜናዊ

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤🎉🎉ያየሰው ዛሬስየምልክአጣሁ። ቀላትአጠረኝ።

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 2 หลายเดือนก่อน +3

    አራድነት እኮ ከ ሌሎች ጋር ተቻቺሎ ተከባብሮ መኖር ነው! የ ዓለም ፋራ! በጥላቻ ዶክቶሬት የጫንክ ሰው! ድል ለ ፋኖ 👍👍👍

    • @AngesomAshagre
      @AngesomAshagre 2 หลายเดือนก่อน

      ሌላው ቁምነገር አልሰማህም??

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 2 หลายเดือนก่อน +4

    መለስ ብልህ ሰው ለዝች ካሀዲት ሀገር አትገባም ነበር

  • @tsegayabera2088
    @tsegayabera2088 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባርክህ አቦ

  • @AdulisBusiness
    @AdulisBusiness 2 หลายเดือนก่อน +14

    Today I am in lack of words. I only say Thank you.

  • @shimazeleyerusalem7203
    @shimazeleyerusalem7203 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ መለስ ይመቸው❤አሁን ግን እየሆነብን ያለው ነገር"ሐገር ስታረጅ ጃርት ታብቅላለች"ነው።