በጣም ቆንጆ ሆብዝ አሰራር ተበልቶ ማይጠገብ ዋውውው. ለረመዳን ለቁርስ ለእራት የሚሆን ተወዳጅ ሆብዝ አሰራራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 เม.ย. 2022
  • በጣም ቆንጆ ሆብዝ

ความคิดเห็น • 30

  • @banchitube801
    @banchitube801 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ ነዉ በርቺልኝ እጅሽ ይባረክ ፆሙ ሲፈታ እሰረዋለሁ

  • @user-dq1pl4wt8p

    በጣምያምራል እጂሽ ይባረክ ማማዬ በርቺ

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam7617 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበል ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ወደቀድሞ ሰላምዋ ይመልስልን ፍቅርን መተሳሰብን መተዛዘንን አንድነትን ያምጣልን

  • @MASITUBE
    @MASITUBE 2 ปีที่แล้ว

    Salem salemish yibzaa habitish wow endet new ye ramadan sira berchi tinikare yistish

  • @user-od8vs8pf9s
    @user-od8vs8pf9s 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው በጣም ያምራል

  • @kalkidantube
    @kalkidantube 2 ปีที่แล้ว

    Hi my friend how are you thank you so much my friend very nice your working very very nice great okay like comment share then this so much Police driving

  • @user-rn2fy4no5v
    @user-rn2fy4no5v 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህብያለሁእህት ጎበዝነሺ

  • @gsgyssh7460

    አሪፍ ነው እማ

  • @zebibtubez4756
    @zebibtubez4756 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለምድራችን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን እንደው የሰላም መአት አበዛሁ መሰለኝ ለማንኛውም እጅሽ ይባረክ ምን ልስራ ብዬ እያሰብኩ ነበር ጥሩ አይድያ ሰጠሽኝ አመሰግናለሁ

  • @zemzemzemzem6661
    @zemzemzemzem6661 ปีที่แล้ว

    ሰለምሰለም ለዚ ቤት ዉድና ያትከበረቹ ያመደም ቂመሙቺ በያለቺበት ሰለመቺ ብዚዚት ይበልልኛ ሀገረቺንም ሰለም ፍቅር አንድንት ያሚጠልን ቤትሰብ አረጊኛ ከለረገሺ ከረጊሺኛም እንጠያያቂ አትጢፍ

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @birishtube2156
    @birishtube2156 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ሰለባ ሀቢተሚየ።ወወ እኔ ሀሌ ለቁረሲ ሰረሎው በጣማ አሪፍ ነዉ።

  • @sameerasameeratube7112
    @sameerasameeratube7112 2 ปีที่แล้ว

    ሰሌም ሰላም ውድ ያገሬ ልጀች በያላቹበ ት ሰላማቹ በዝት

  • @TerryAllCars
    @TerryAllCars 2 ปีที่แล้ว

    ASLAM wellakima wrhametallahye wbrketia Msallahallah brhya

  • @makidestube7514
    @makidestube7514 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአልች ይሁን ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ለሀገራችን ሰላም አንድነት ያምጣልን ዋው የኔ ባለሙያ በጣም የሚያምረ ኩብዝ ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አሰራረ ነው እናመሰግናለን

  • @amiratube
    @amiratube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰልም አሪፍ አሰራር ነው ዋው ያሚ ያም

  • @user-ok9qs9hx1u
    @user-ok9qs9hx1u 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን በጣም ቆንጆ የሆነና ምርጥ የሆነ የኩብስ አሰራር ነዉ ያሳየሽን የኔ መልካም የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን .

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም የኔ ውብ ዋውውው በጣም አሪፍ ሳንዱችነው እጅሽ ይባረክ አቦ ስላሳየሽን ሙያ እናመሰግናለን እህቴ

  • @yusraatube
    @yusraatube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ በዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር መስማማትን አንድነትን ይስጣት በጣም ነው የሚያምርው ዋዉዉዉ እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት ውዴ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

    አህለን እህት እንካን ሰላም መጣሽ ዋው በርች ሲያምር