ለቁርስ የሚሆን ልስልስ ያለ የቂጣ አሰራር በጣም ልዩ የሆነ ሞክሩት ትወዱታላቹ 👌

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 มี.ค. 2021
  • ልዩ የቁርስ የሚሆን ልስልስ ያለ ቂጣ #bysumayaTube

ความคิดเห็น • 129

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg 13 วันที่ผ่านมา

    Waleyku selam Waramtullahi Wabarktu Masha Allah Masha Allah gobez neshi sumiyee jzk❤❤🎉

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @user-jq9rp8lo2d
    @user-jq9rp8lo2d วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @maryammida67
    @maryammida67 14 วันที่ผ่านมา

    ማሻላህ ውዴ

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq หลายเดือนก่อน

    ❤✅

  • @roudarouda6075
    @roudarouda6075 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ያምራል ቂጣ ዳቦ በጣም ነው የምወደው

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +9

    ሱማዬ በጣም ቆንጆ ነው አሪፍ አርገሽ ነው ያሳየሽን ልስላሴዉ ደስ ሲል እጅሽ ይባረክ ሼር 💯😍👌

    • @sumayatube8284
      @sumayatube8284  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም 🙏😘

  • @zahabaza4097
    @zahabaza4097 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ❤

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ስራ እንደሁልጊዜውም 😋👌

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +4

    እጆችሽ ይባረኩ በጣም የሚያምር ለቁርስ የሚሆን ቁርስ😋❤🙏

    • @sumayatube8284
      @sumayatube8284  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏😘

  • @user-pr7nr6gj8z
    @user-pr7nr6gj8z 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ሱመያየ አሪፍ አሰራር ነው ይሰለሚ የዲክ እህቴ

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰሙ በጣም ቆንጆ በሁሉም ማባያ ይሆናል

  • @user-ol3rm6bz9f
    @user-ol3rm6bz9f 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሺ

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጎበዝ ወድጄዋለው አብሶ ለፉል ያሚ😍👌👏

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +3

    እጆችሽ ይባረኹ በጣም ነው ሚያምረው ሳየው ተበልቶ ማይጠገብ ነው ሚመስለው 👌

  • @SaritSearet
    @SaritSearet 3 ปีที่แล้ว +1

    Ejish yibarek sumayaye betam konjo new yeserashiw wude share like ❤️👍👌

    • @sumayatube8284
      @sumayatube8284  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ቅን 🙏😘

  • @JuharaMos
    @JuharaMos 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ በጣም እወደዋለሀ ይህ ቂጣ ያአንቺ ግን በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሺዋል👌👌👌👌

  • @ebrishabdela644
    @ebrishabdela644 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam wedjewalhu ejesh yebarek wude

  • @enattube1397
    @enattube1397 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ቆንጆና ጤናማ የሆነ አሰራር ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተመችቶኛል እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤

    • @sumayatube8284
      @sumayatube8284  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውዴ 🙏😘

  • @Rijaltube
    @Rijaltube 3 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah btam arifnw berchy

  • @stube3784
    @stube3784 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰሙዩ በርች የኔዉድ በርችልን ላይክ ሸር😘👍

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +2

    ሱማዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ🙏👍👌❤

  • @MyLove-sl1vs
    @MyLove-sl1vs 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ጥርት ያለ አስራር አላህ ይጠብቅሺ የኔ ውድ በርች

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว

    Sumuya betame konjo new tebareki waw betam new yemiyamrew

  • @RabiaHassen-zc2ti
    @RabiaHassen-zc2ti 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም እሰራዋለሁ ሁሌም አሪፍ ነው

  • @najadnajad6238
    @najadnajad6238 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ❤👏👏👏👏👏👏

  • @samgenet37
    @samgenet37 2 ปีที่แล้ว

    እጂሺ ይባረክ ሠርቸው በጣም ቆንጆ ነበር

  • @fyoritube
    @fyoritube 3 ปีที่แล้ว +1

    አጅሽ ብርክ ይበል ሱማየ ቀለል ያለ ቁርስ ነው ያሳየሽን

    • @sumayatube8284
      @sumayatube8284  3 ปีที่แล้ว

      አሚን የምወድሽ 🙏😘

  • @vroom2352
    @vroom2352 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩም እስላም እህቴ በጣም በሚገርም ሁኔታ ስርተሽ አቅርበሺዋል ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ😍😍😍😍👌👌👌👌

  • @user-eo9ks5jy9m
    @user-eo9ks5jy9m 3 ปีที่แล้ว

    Mashallah betam liyu yehon aserar new

  • @muluyoutube3663
    @muluyoutube3663 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል

  • @hussenebrahim790
    @hussenebrahim790 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ስራ ነው በርቺልኝ ይስለም የዲክ

  • @lulacooking237
    @lulacooking237 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow Sumayaye wude yummy yummy thank you for sharing ❤️👍👌

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +2

    ሱማየ በጣም ቆንጆ ነው ሲያዩት እራሱ እንዴት ያምራል በርችልኝ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️👌💕

    • @sumayatube8284
      @sumayatube8284  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ 😘😘

  • @hshazhsh645
    @hshazhsh645 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም አሰላም የኔ ባለሙያ እውነትሽ ነዉ እቤት የሚሰራ ነገር የተወደደ ነው ባለሱቆዎች ከስሩ ይሄንን የመሰለ ቁጣ ሰርቶ መብላት በቃ ገላገልሽን በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን👍👍👍👍😍😍😍😍😍👌👌👌👌😍

  • @meditationlovenature9193
    @meditationlovenature9193 3 ปีที่แล้ว +1

    Sumaya wude betam yemiyamr kurs new yeserashiw betam enamesegnalen wude 👌❤👍

  • @ritahagos9278
    @ritahagos9278 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you for sharing

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባርክ በርቺ ቆንጆ❤

  • @DDd-hv4xl
    @DDd-hv4xl 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ በጣም አሪፈ ናው ሸኩራን ማማየ ሠርቸ ሞከርኩት💓😍👍

  • @rahimabeshir-cf9uj
    @rahimabeshir-cf9uj 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @asute_tube
    @asute_tube 2 ปีที่แล้ว +1

    waw😍😘😘

  • @user-jn9mb7gd8w
    @user-jn9mb7gd8w ปีที่แล้ว

    በጣምቆጆነው በረቺልን እህታቺን

  • @zainabuhassan3180
    @zainabuhassan3180 8 หลายเดือนก่อน

    ማሽአሏህ በረቺ

  • @maryamabdullha4690
    @maryamabdullha4690 2 ปีที่แล้ว

    Mashalah

  • @user-jy9or8yg7d
    @user-jy9or8yg7d 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ባለሙያ እኔ ልስራ 🏃‍♀️

  • @medizeray3057
    @medizeray3057 10 หลายเดือนก่อน

    ዋውው👌

  • @fatimanoor1318
    @fatimanoor1318 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ማሸአላህ አላሁአክበር

  • @MeratMerat-lw3kk
    @MeratMerat-lw3kk หลายเดือนก่อน

    እጅሽን ይባርከዉ❤❤❤

  • @fatimahfrdosa4395
    @fatimahfrdosa4395 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ

  • @nourazs8683
    @nourazs8683 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ. ያምራል

  • @fevenchannelEritrea.Ethiop
    @fevenchannelEritrea.Ethiop 3 ปีที่แล้ว

    xebu serh 😍😍😍

  • @FaRa-xi3bl
    @FaRa-xi3bl 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍ማሻአላህ

  • @samiraswet5020
    @samiraswet5020 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ በርች

  • @user-oq6cj9ph6q
    @user-oq6cj9ph6q 7 หลายเดือนก่อน

    መሽአላህ❤❤

  • @FatimaH-cr3on
    @FatimaH-cr3on 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ውደ ሞክሪውቀላልና ውብነገረነውያሳየሺንሹክራን ሀያቲ በርቺ

  • @user-en9fj5ut5m
    @user-en9fj5ut5m 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ እህቴ እጆችሺይባርኩ ከምነግርሺ በላይ ሀሪፍነውእመዳም ቤት ሞከርኩትከውጭ ከሚመጣ ይበልጣልአረቦቹ አመሰገኑ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ደስ ይላል

  • @kedijakemal6038
    @kedijakemal6038 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርችይ

  • @fatimaf7838
    @fatimaf7838 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ 🌹🌹🌹🍬🍬🍬🍫🌷🌷🤝

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawwww 👍👍👍👍❤❤❤👌👌👌

  • @user-fd5bj7pv1q
    @user-fd5bj7pv1q 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህብያለሁአይዞሺጠንክሪ

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ ብለናል ባለሞያችን ሱማያ ውዴ ሰርቸ እሞክረዋለሁ ተባረኪሊኝ ❤️😘👍

    • @sumayatube8284
      @sumayatube8284  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሉላዬ የኔ መልካም🙏😘

  • @8mohammedyas436
    @8mohammedyas436 ปีที่แล้ว

    በዉነት

  • @user-xh7xp4pd3w
    @user-xh7xp4pd3w 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @xgfdff858
    @xgfdff858 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንበርቺ

  • @mzstudio5623
    @mzstudio5623 3 ปีที่แล้ว

    😍😍👏🏼👏🏼

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 3 ปีที่แล้ว +1

    ሼር❤️👍

  • @user-bv6ow3zj7g
    @user-bv6ow3zj7g 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ

  • @belaymathewos5846
    @belaymathewos5846 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo9ms5ps7o
    @user-zo9ms5ps7o 2 ปีที่แล้ว +1

    አበረታታለሁ

  • @wondaleyeserah6482
    @wondaleyeserah6482 ปีที่แล้ว

    😍😍

  • @worktube7535
    @worktube7535 3 ปีที่แล้ว +1

    wow ማሻአላህ !! ቁጭ ሱቅ ሚሸጥውን አይደል እንዴ ሚመስል!!! እሂ ጤናማ ነው! ኢንሻአላህ እሞክረውለሁ! በጣምም እናመሰግናለን ሱመያ! 💛

    • @sumayatube8284
      @sumayatube8284  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውዴ 🙏😘😘

  • @user-zz9jr9fu5x
    @user-zz9jr9fu5x 3 ปีที่แล้ว

    በርች

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +1

    👁👁😍

  • @selhidenenatenegey.b3897
    @selhidenenatenegey.b3897 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ ማሻላህ ነው በይ ሀዲሥ ከፈለገሺ ዴም አረሂቡ እንቀላቀል እኔም ተቀላቀልኩ ሼርር አረኩ

  • @Lubaba694
    @Lubaba694 2 ปีที่แล้ว

    መጣም አረፍ ነው

  • @ftydfg6438
    @ftydfg6438 11 หลายเดือนก่อน

    😘😘😘😘

  • @nigistesaba9415
    @nigistesaba9415 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እንደዚ ቀላል ነው 👀 እናመሰግናለን ልዩ ነው😋

  • @user-oy9np2ri3d
    @user-oy9np2ri3d 3 ปีที่แล้ว +3

    Lasom yihonal watat yelawim

    • @sumayatube8284
      @sumayatube8284  3 ปีที่แล้ว

      ወተት የለውም ውዴ ለፆም ይሆናል አመሰግናለው🙏😘

    • @user-oy9np2ri3d
      @user-oy9np2ri3d 3 ปีที่แล้ว

      Ishi ima amasagnalaw ihtee

  • @user-ee4qu4fo4w
    @user-ee4qu4fo4w 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በናትሺ ካወቅሽ መልሽልኝ ትሚስ እቂላል እናቅቤአለዉ እደ❤❤

  • @user-tx2fy3wp6e
    @user-tx2fy3wp6e 3 ปีที่แล้ว +2

    እህት ማሻአላህ በጣም ያስጎመጃን ግን ነጭ ሁብዝ ማይበሉ ከሆነ ነጩ ዱቄት በስንዴው መቀየር ይቻላል

  • @user-wx1dq6oe8r
    @user-wx1dq6oe8r 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 ปีที่แล้ว +1

    ማዳም በፂዳት አመታኝ ይሆ በምግብ እያስፈጋችኝ ነው በተለይ ጥዋት ቁርስ ማዘጋጄት ሁለ ቅጣ ኡፍፍፍ ለማየት ቀላል ነው ለምሰራው ከባድ ነው

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah3389 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ አሁን እያቦካሁኝ ነው እሞክረዋለሁ አሁን

  • @user-zo9ms5ps7o
    @user-zo9ms5ps7o 2 ปีที่แล้ว

    በርችአበረታቱኝዘመዶቸ

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y ปีที่แล้ว

    ውይ አሳመርሺኝ ደሞ ነብሰጡር ነኝ በይ ጋግረሺ አምጪ ክክክክ ማሻ አሏህ ሲያምር

  • @IpvIpv-rc9xc
    @IpvIpv-rc9xc 2 หลายเดือนก่อน

    መዳሜ ቶደዋለች ግን መዳመጫ የለንም

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 10 หลายเดือนก่อน

    ጥያቂእምጠይቃት።አንችዴግሞአይተሽአሠሪምእንዴ።አትሞትላች።እምመልሥ።ሥራፈትመለችሽእንዴ

  • @hawahawa1194
    @hawahawa1194 หลายเดือนก่อน

    አይ ምን ይሻለኛል እኔ እንቢ አለኝ ወላሂ

  • @user-dn2xk2tg1j
    @user-dn2xk2tg1j 2 ปีที่แล้ว

    በረቺ ማማየ አሪፍነዉ ሠብ እሥ ክ ራይብ አድርጊኝ

  • @imanalalwi6616
    @imanalalwi6616 3 ปีที่แล้ว

    Benates leharbochu kures yehonal

  • @tagiashito9348
    @tagiashito9348 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-ds4ow9kh6g
    @user-ds4ow9kh6g 6 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው❤❤❤🎉🎉በጣምአሪፍነው❤❤እጂሽበረካአላህያርግሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ukua3088
    @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይብ አደረግኳት እናንተስ?

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

    ሱሚ የኒ ፍቅር በጣም ባለሞያ ነሽ ፒከምፓዉደር ብጨምርበት ችግር አለዉ🤚 ካየሽ መልሽልኝ ለጧት ልሞክረዉ ፈልጌ ነው 😍

    • @sumayatube8284
      @sumayatube8284  2 ปีที่แล้ว

      ጨምሪበት ውዴ አመሰግናለሁ 😍😘😘

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +1

      ሽኩራንንንን ሱሚ ሰራሁት ሀሪፍ ነው የኒ ልዩ

    • @sumayatube8284
      @sumayatube8284  2 ปีที่แล้ว

      @@Nejat197 አመሰግናለሁ የኔ መልካም 😍😍

  • @aminajuhar1972
    @aminajuhar1972 2 ปีที่แล้ว

    ውሀሽላብያለነው

  • @samsungnokia8287
    @samsungnokia8287 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @sofiyaaomya11
    @sofiyaaomya11 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ