ከሚራ ክብዝ የዱባይ የባህል ቁርስ ኩፍታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Created by InShot:inshotapp.com/...

ความคิดเห็น • 27

  • @user-ub4nn2et4j
    @user-ub4nn2et4j 4 ปีที่แล้ว +4

    ትጅዬ አዲስ ስራ ለጀመረች እህቴ ልኬላት በጣም አመስግናሻለች ግራ ግብት ብላት ነበር ስሪ ሲሏት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @user-gc2cd6gx3z
    @user-gc2cd6gx3z 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እጂሺ ይባረክ የኔ እህት በርችልን 🙏🙏🙏

  • @Madina-qe4em
    @Madina-qe4em 9 หลายเดือนก่อน

    ዎው በጣም አሪፍ ነው እጀሽ ይባርክ በርቺ

  • @Nejashi624
    @Nejashi624 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው ቲጅዬ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @HayatAbebechiyimam
    @HayatAbebechiyimam หลายเดือนก่อน

    እኔኮ ያለ አንች ኑሮ የለኝም ባንች ነው ጠባሀ የሆንኩት !!!! ቲጅዬ የኔ ቆንጆ ላንችልዮ ክብር አለኝ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  หลายเดือนก่อน

      ውይ የኔ ማር ፈጣሬ ያክብርሽ ውዴ አመሠግናለው
      ኑሬልኝ እድሜ ጢና ከሃብት ጋር ይስጥልኝ የኔ ቆንጆ

  • @amarchalghshsc3697
    @amarchalghshsc3697 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነው ያምራል ትጂዬ

  • @sadiyaakmel3477
    @sadiyaakmel3477 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ይሄም አለ እዛ መርጥ ነው ይህንም ሳውዲዎች በ ቡኒው ዱቄት ነው ሚስሩት በርቺ አላህ ያግዝሽ

  • @reemalmahri2195
    @reemalmahri2195 4 ปีที่แล้ว +1

    በ ኤለክትሪክ ምጣድ ብትሠር አሪፍ ነበረ እኔ እሠራሌሡ

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 4 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ የኔ አስተማሪ ይመቸኛል የምሰሪዉ ሁሉ

  • @user-mx9bb3in2d
    @user-mx9bb3in2d 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል የእራሱ መጋገርያው ቢኖርሽ ደሞ ዋው ነው አያደክምሽም ነበር

  • @aziza3691
    @aziza3691 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ውደ እኔ ግን ምግብ መስራት አልችልምም አልወደም ምን እንደሚሻለኝ አላቅም ደሞ ላገባ ነው አይይይይይ

    • @Samira-hd7co
      @Samira-hd7co ปีที่แล้ว

      ልክ እንደኔ የምር እኔ ራሱ አልችልም ግን ለመልመድ እፈልጋለሁ ሳገባ ለወደፊት ለራሴም ይጠቅመኛል ግን ምን ላድርግ አሁን አሁንማ እየቆጨኝነው አለማወቄ ግን ኢንሻአላህ እለምዳለሁ.

  • @liyaabebe1470
    @liyaabebe1470 4 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ ቤተሰብ ሆኛለሁ በደስታ ! እስኪ ወደእኔም ኑ እና ግጥሞቼን ቢያንስ ለ2 ደይቃ እዩና አርሙኝ ጥሩ ከሆነ ደግሞ አበረታቱኝ.
    እኔም እመልሳለሁ!

  • @bezabeza4154
    @bezabeza4154 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @zabibamasri5743
    @zabibamasri5743 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤
    እወድሻለሁ ብዙነገር አስተማርሽኝ

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በርች

  • @user-dz4pe2em1z
    @user-dz4pe2em1z 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ስስራ ነበረ ጎበዝ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ እንኳን በደና መጣሸ

  • @ayshaaysha1056
    @ayshaaysha1056 4 ปีที่แล้ว

    ወው

  • @minlargelhkfiqir662
    @minlargelhkfiqir662 4 ปีที่แล้ว

    አረ ላሽ እሄ ዳሞ ከሜር ብሎ ዝም 😂

  • @leletealemayewe289
    @leletealemayewe289 3 ปีที่แล้ว

    ዉድ ለብቻዉ ሳጅ ላይ ያለዉን ነዉ ምፈልገዉ ማለት ደረቅ ያላለ ንፍት ያለዉን

  • @alammohamad2579
    @alammohamad2579 4 ปีที่แล้ว

    💕❤️❤️❤️❤️❤️💕💕🥰🥰

  • @niemaahemeden2903
    @niemaahemeden2903 4 ปีที่แล้ว

    የተዘጋጀው ይሆናል

  • @rahimaayshutube2103
    @rahimaayshutube2103 3 ปีที่แล้ว

    ye tg batsboch sub adergun