ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህቴ በተደጋጋሚ በህይወት የለሌቺውን እናቴን አያታለሁ በጣም አምሮባት ነው ሁሌ የማያት
Hello ❤red color holds deep spiritual significance . It symbollizes love passion, power strength &more 🎉
ሀይ መቅዲ በህልሜ ለሊት የፋሲካ ፆም ቅዳሴ እየተቀደሰ እኔ ደሞ መድሀኒአለም ቤተከርስቲያን ከፎቁ ላይ ሆኜ አስቀድሳለሁ ግን ደክሞኝ ተኝቻለሁ ግን በመሀል በመሀል እነቃና በጣም እየደከመኝ እተኛለሁ ከዛ ቅዳሴው አልቆ ያቆረቡትን አባት እጃቸውን እስማለሁ እሳቸውም ፊቴን በደንብ አሳለሙኝ እና ስንወጣ የቀደሱት አባቶች በቤተልሄሙ በኩል ስጋ እየከተፉ አየሁ በሬ ታርዶ ነው ሚመስለኝ ስለምፈችልኝ አመሰግናለሁ
መቅድዬ ተባረኪ እናም ህልም ፍችልኝ ሥራ እየሄድኩኝ ከዛ ሳርደርስ ወረድኩኝ ከዛ አንድ የማቀው ሰው ጋሪ በፍትነት እየንዳ ይሄዳል ከዛ ቦርሳዬ እያልኩት እሮጣለው ከዛ ጋሪው ተገለበጠ ፈረሱ
ሰላም መቅዲ በሕልሜ ከብልቴ ሽሯማ የሚመስል ቆሻሻ ሲወጣ በጄ አፍሼ ወደ ቆሻሻ መጣያ ሰጥተው ነቃው ሰላምሽ ይብዛ
ማርያምን እኔ ብቻ ነኝ ግን አንችን መከታተል ስራዬ የሆነው ስወድሽ እኮ 💋💋አብሮ አደጌ ጎደኛዬ ጋ በቀላል ነገር ተኮራርፈን ነበር አሁን ይቅርታ ተባብለን እያወራን ነው እኔ ሌላ ቦታ ነኝ በህልሜ እሶ ጋ ሁኚ የሆነ ቀይ እሚያምር ሰው በሳይክል እየሂደ እሶ ጋ ያየኛል አንች ልጅ እችን ልጅ ተጠቀቂያት አላልሁሽም አለኝ ምንም ሳልለው ሂደ🤔እኔ ከልቤ ይቅር ብያት ክርስትና ላነሳ ነው!!!!!ሌላ ደግሞ ሪባን ቆራርጨ ብር የሆነ ይመስለኛል ለአባቴ እንካ ብር ብዬ ቡዙ ሰጠሁት እሱ ጋ ሲደርስ ብር ነው የሆነው አባቴ ገበያ ሊሂድ ይመስልኛል ግን ሳይሂድ ነቃሁ,,,ገበያ ሃዘን ነው ስትይ ስምችሽ ነበር ፈራሁ ዉዴ ምን ይሆን 🙏🥰🙏
ሰላም መቅዲ ብህልሜ ንብ 🐝 ✋ እጄ ላይ ብዙ ናቹው ጥምጥም ብለው ኣይሁ እና ኣራጋፍካቸው ምንድነው
መቅዲየ ሁሌም ስለምትፈቺልኝ በጣም ኣመሰግናለው💙🙏ኣሁንም እንድፈቺልኝ ፈለኩኝየሂወት ኣጋሪ እንዲሆን የምመኘውና የማፈቅረው ወንድ ኣለ እሱ ኣፈቅርሻለው ቢለኝም ግን ውስጤ ኣያምንልኝም ምንም ባፈቅረውን ኣብረን እንሆናለን ብየ ግን ኣላስብም እና ከኣመታት በፊት ቤተሰብ ላስተዋውቀው ወስጄው በጣም እያወራና እየሳቀ ሲጫወት ኣያፍርም እንዴ?ብየ ስሳቀቅ ኣለምኩ ኣሁን ደሞ እኔ ጋር መጥቶ ኣልጋየ ኣጠገብ በተቀመጠው ሶፋ ላይ ተኝቶ ጭንቅላቱ እና ጭንቅላቴ ተገናኘና ራሱን ኣቀፍኩት ከዛ ተነስቶ ከኔጋ ተኛ ኣይሆንም ስለው ተሯርጦ ኣሰሪየ ክላስ ገባ እኔም ወጥቼ ስራ እየሰራሁ ተደነባብረው ሲወጡ የኣሰሪየ ባልም መጣ ደንግጬ ባላየ ስራየን እየሰራሁ ነገር የኔ እንግዳ ሆኖ መጥቶ እንደዛ በማድረጉም እየተሸማቀቅኩ ነበር መቅዲየ በዝቷል ግን ተቸገሪልኝ ግራ ቢገባኝ ነው🥺🙏
ሰላም መቅዲ በህልሜ እኔና ባለቤቴ ምግብ ልንበላ ተቀምጠን ሁለት የማውቃችው ውንዶች መተው አብርውን በሉ ከዛ እኔን መጣን ብለው እሱን ይዘውት ሄድ በጣም ሲቆይብኝ አንድ የማላውቀውን ሰው ስልክ አስደውለኝ ስለው ቁጥሩ የማይታይ በተን ስልክ ሰጠኝ አልቻልኩበትም አንተ ደውልልኝ ብዬ ስሰጠው መንትፎኝ በመኪና ሄደ በዛው ነቃውይሄንደሞ ባለቤቴ ነው ያየው በህልሜ አንደ የማውቀው ጥቁር ልጅ ስልክ ይፍልግሀል ብሎ ሰጠኝ ከዛ በስልክ የማውራው ሰው ዘመዴ ነው እና ንሰሀ ግባ ዝም ብለህ ማርያም ማርያም አትበል እሷ ትሰማሀለች አለኝ አለ ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው ❤ ❤
Salame mekidi hilamen fichileni yehine adarashe ye meselgnale betame buzu sawo gara tegniten setoche bechanene kegonu demo lela adarashe alew eza yalut wodinacho tileki tikure balesilitane sewyo mato keneza kebuzu seteche 2 sete deferalo alena 1danena enen be ijo enatenw midefrachi ale keza yachine defro wod enen semeta betam freche nebre yehone yete kolfe bare ayhutena hije senekaw tekefet na ameletiku keza sawochu tedfereshe siloni aye aledfregnime alikochew
መቅድ ተከታታይ በጠባብ መንገድ ተጨናንቀው እየሄድኩ አያሁ በአንደኛው ጠባብ ሆኖ ግራ በቀኝ አጥር ያለ ሲሆን አንደኛው ደግሞ በግራና ቀኝ ገደል ተሸማቅቀው እያለፈኩ አያለሁ ራሰን በማርያም ፍቺልኝ።
ሀይ መቅዲ በህልሜ ጎረቤቴ ነበር ሙትል እኔ ከሩቁ ሳየው እየዘፈነ እየዘለለ ከዚያ በጎኑ ወደቀ ብቻውን ነበረ ከዚያ ነቃሁ ፈችልኝ አመሰግናለሁ
Ene emlshi telegram endet newu emagegni
Selam maqdi ibaksh fichlinyal atalfiny 2 gize sifeshalw gin alfatishnym bizu kabtoch mayetina mexebeq midnw hulenw miw ihe hilm
ሰላም መቅዲ ጓደኛዬ እቤት መጥቶ ይመሰለኛል እኔና እሱ ሌላ ህጻን ልጅ አልጋ ላይ ቁጭ ብለን ልለይሽ ነው ይለኛል እኔም ለምን ከኔ መለየት ፈለክ እያልኩ አልጋው ላይ ድፍት ብዬ ስቅስቅ ብዬ አለቅሳለሁ ከሻንጣ ውስጥ ጅንስ ጃኬት አውጥቶ ላንቺ ብሎ አልጋው ላይ አጠገቤ ያደርግልኛል ቀና ብዬ ሳየው አዲስ የያዛት ሴት ጃኬት ይመስለኛል ተሳሰቶ ይዞባት መጥቶ ነው እላለሁ ከዛ ተመልሼ ማልቀሴን ቀጠልኩ ከዛ እሱ ምግብ እንብላ አታልቅሺ ይለኛል እኔ ግን በጣም አለቅሳለሁ እሱ ከአልጋ ላይ ተነስቶ ወደ ኪችን ሄደ እኔም ቀና ብዬ የስጠኝን ጃኬት እጥፍጥፍ አድርጌ የያዝኩት ጥቁር ትንሽ የሴት ቦርሳ ውስጥ አስገብቼ ዚፑን ዘጋሁት ከዛ ቦርሳዋ ትንሽ ናት ጃኬቱን ግን ቻለችው እላለሁ ወደ ኪችን ሳይ ጓደኛዬና ብዙ ስዎች ቲቪ ተከፍቶ ኳስ እያዩ ይመስለኛል ከዛ ወደ ቤት ሁለት ሴት አንድ ወንድ የእድሜ ባለጸጋ ስዎች ይገባሉ መጀመሪያ የወንዱን ከዛ የሴቶችን ጉልበት ስስም አየሁ አበዛሁብሽ ስለምትፈችልኝ አመስግናለሁ
Are makdiy fichilng mingdi eydikung bera yizi nabr 1 sawy bera yzashi mlafi atchim yilngi keza 1 bera taxich qarun dafawng keza qalbti saxng ejin sayw yena qalbti 1 yilm keza yena biyaw tqbiyaw hdikung
selam lanch yeuoe weda be helma ye fkr gadeghya aend lij aelch uolam bemhlchen esa bat uono ena aywelew ke wegebuo belay erkutun new aengetuo lay enda chela doka yalbet ye lijtan adrgal betam eycukubat eytetlan ke aengetuo lay awelka werwrkut lijta aelga lay chafie uono be gone bekul teghta nebre tensta wedegha metach ena wedtegchbat aelga segba aensola becha new aelgaw lay yalew lantfehew sel betam koshshal aensolwen segltew laregefh sel ke aensolaw ser bezuo afer koshsha ael lijta endlargefaw endlsedaw kelkelchegh wed salon segba fkreghya muluo erkutun uono sofa lay teghtal enklfh aelwsdwem keza lijta tilkh botle vodka metet esune tekbyat esuo ejan yezogh chnklatu tikshya lay arego abren enhdlen lijtam gin aelch keza ensuo yeuon bat west yetlyaya bota tekmtew buna ciney kerarbal ena segba yeyzkutn metet eydfaw eykdaw sofa lay kuch elalew gin aeltetwetm betam yekrta abzwebsh selmtfchlegh amsgenalew
እህቴ በተደጋጋሚ በህይወት የለሌቺውን እናቴን አያታለሁ በጣም አምሮባት ነው ሁሌ የማያት
Hello ❤red color holds deep spiritual significance . It symbollizes love passion, power strength &more 🎉
ሀይ መቅዲ በህልሜ ለሊት የፋሲካ ፆም ቅዳሴ እየተቀደሰ እኔ ደሞ መድሀኒአለም ቤተከርስቲያን ከፎቁ ላይ ሆኜ አስቀድሳለሁ ግን ደክሞኝ ተኝቻለሁ ግን በመሀል በመሀል እነቃና በጣም እየደከመኝ እተኛለሁ ከዛ ቅዳሴው አልቆ ያቆረቡትን አባት እጃቸውን እስማለሁ እሳቸውም ፊቴን በደንብ አሳለሙኝ እና ስንወጣ የቀደሱት አባቶች በቤተልሄሙ በኩል ስጋ እየከተፉ አየሁ በሬ ታርዶ ነው ሚመስለኝ ስለምፈችልኝ አመሰግናለሁ
መቅድዬ ተባረኪ እናም ህልም ፍችልኝ ሥራ እየሄድኩኝ ከዛ ሳርደርስ ወረድኩኝ ከዛ አንድ የማቀው ሰው ጋሪ በፍትነት እየንዳ ይሄዳል ከዛ ቦርሳዬ እያልኩት እሮጣለው ከዛ ጋሪው ተገለበጠ ፈረሱ
ሰላም መቅዲ በሕልሜ ከብልቴ ሽሯማ የሚመስል ቆሻሻ ሲወጣ በጄ አፍሼ ወደ ቆሻሻ መጣያ ሰጥተው ነቃው ሰላምሽ ይብዛ
ማርያምን እኔ ብቻ ነኝ ግን አንችን መከታተል ስራዬ የሆነው ስወድሽ እኮ 💋💋አብሮ አደጌ ጎደኛዬ ጋ በቀላል ነገር ተኮራርፈን ነበር አሁን ይቅርታ ተባብለን እያወራን ነው እኔ ሌላ ቦታ ነኝ በህልሜ እሶ ጋ ሁኚ የሆነ ቀይ እሚያምር ሰው በሳይክል እየሂደ እሶ ጋ ያየኛል አንች ልጅ እችን ልጅ ተጠቀቂያት አላልሁሽም አለኝ ምንም ሳልለው ሂደ🤔እኔ ከልቤ ይቅር ብያት ክርስትና ላነሳ ነው!!!!!ሌላ ደግሞ ሪባን ቆራርጨ ብር የሆነ ይመስለኛል ለአባቴ እንካ ብር ብዬ ቡዙ ሰጠሁት እሱ ጋ ሲደርስ ብር ነው የሆነው አባቴ ገበያ ሊሂድ ይመስልኛል ግን ሳይሂድ ነቃሁ,,,ገበያ ሃዘን ነው ስትይ ስምችሽ ነበር ፈራሁ ዉዴ ምን ይሆን 🙏🥰🙏
ሰላም መቅዲ ብህልሜ ንብ 🐝 ✋ እጄ ላይ ብዙ ናቹው ጥምጥም ብለው ኣይሁ እና ኣራጋፍካቸው ምንድነው
መቅዲየ ሁሌም ስለምትፈቺልኝ በጣም ኣመሰግናለው💙🙏ኣሁንም እንድፈቺልኝ ፈለኩኝ
የሂወት ኣጋሪ እንዲሆን የምመኘውና የማፈቅረው ወንድ ኣለ እሱ ኣፈቅርሻለው ቢለኝም ግን ውስጤ ኣያምንልኝም ምንም ባፈቅረውን ኣብረን እንሆናለን ብየ ግን ኣላስብም እና ከኣመታት በፊት ቤተሰብ ላስተዋውቀው ወስጄው በጣም እያወራና እየሳቀ ሲጫወት ኣያፍርም እንዴ?ብየ ስሳቀቅ ኣለምኩ ኣሁን ደሞ እኔ ጋር መጥቶ ኣልጋየ ኣጠገብ በተቀመጠው ሶፋ ላይ ተኝቶ ጭንቅላቱ እና ጭንቅላቴ ተገናኘና ራሱን ኣቀፍኩት ከዛ ተነስቶ ከኔጋ ተኛ ኣይሆንም ስለው ተሯርጦ ኣሰሪየ ክላስ ገባ እኔም ወጥቼ ስራ እየሰራሁ ተደነባብረው ሲወጡ የኣሰሪየ ባልም መጣ ደንግጬ ባላየ ስራየን እየሰራሁ ነገር የኔ እንግዳ ሆኖ መጥቶ እንደዛ በማድረጉም እየተሸማቀቅኩ ነበር
መቅዲየ በዝቷል ግን ተቸገሪልኝ ግራ ቢገባኝ ነው🥺🙏
ሰላም መቅዲ በህልሜ እኔና ባለቤቴ ምግብ ልንበላ ተቀምጠን ሁለት የማውቃችው ውንዶች መተው አብርውን በሉ ከዛ እኔን መጣን ብለው እሱን ይዘውት ሄድ በጣም ሲቆይብኝ አንድ የማላውቀውን ሰው ስልክ አስደውለኝ ስለው ቁጥሩ የማይታይ በተን ስልክ ሰጠኝ አልቻልኩበትም አንተ ደውልልኝ ብዬ ስሰጠው መንትፎኝ በመኪና ሄደ በዛው ነቃው
ይሄንደሞ ባለቤቴ ነው ያየው በህልሜ አንደ የማውቀው ጥቁር ልጅ ስልክ ይፍልግሀል ብሎ ሰጠኝ ከዛ በስልክ የማውራው ሰው ዘመዴ ነው እና ንሰሀ ግባ ዝም ብለህ ማርያም ማርያም አትበል እሷ ትሰማሀለች አለኝ አለ ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው ❤ ❤