ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በአላህ ይኸን ልጂ 100 k እናሰገባዉ ለቤተሰቡ ያለዉ ፋቅሪ ክብሪ ደሰ ሲል ❤❤❤😢
ጀግና በርታ አላፀዛር አንተ እኮ መልካም ነክወንድሜ
ለእትህስለሆነነው
በጣም 200k እናስገባው 😢
እስኪ በአላህ 100ሺ እናስገባው ለቤተሰብ እንክብካቤ ክብር ያለው ልጅ ነው 😢😢😢😢ተባረክ ወላሂ
የዚህ ልጅ አድናቂ ነኝ ማረያምን መመረቅ ነው በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ልጅ ማግኘት ተባረክ❤❤❤
አንተ ልጅ መድረሻህን እንዴት አድርገህ ቤተሰብህን በመደገፍህ ዋጋ እንደምትቀበል ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
ለነዚህ ምርጥ ጎረቤቶችክ ደግሞ የሆነች ስጦታ እሺ ባባዬ
እኔም ብያለሁ ብዙ ግዜ
Betam ye iwnet le gorebetoche yasfelegal des imilu nachew fikrachewen yatsnalen
ወላሂ ይገባቸዋል ምርጥ ጎረቤቶች ናቸው
ተባረክልን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
በናትህ አደራ ደስ በሚል ሁኔታ አስደስታቸው
ጎበዝ እናቱን እና አባቱን የሚያከብር የተመረቀ ነው
አቦ ይሄልጅ እቦዬን አመጣው ለቤተሰቡ ያለው ፍቅር ማሻአላህ ተባረክልኝ 😍
ለጎረቤቶችህም ቢያንስ ቡና ግዛላቸዉ ከቻልክ ተባረክ🎉🎉
ከሩቅ ዘመዴ የቅርብ ጎርቤት ይሻላል እና ለነሱም ስጦታ ስጣቸው
እዉነት ❤❤❤
ሳህ የኔእስተዋይ
ትክክል
ተገቢና ትክክል ነው
የተባረክ ልጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ
ተባረክ ታድለህ ነገ የእጅህን ታገኛለህ ሰው ተዘራውን ያጭዳል
ጓበዝ ልጂ በዚህ ግዜ እንደዚህ አይነት ማየት ተአምር ነው የምር ተባረክ በዚሁ ቀጥል ከአይን ይጠብቅክ
አላዛር የዘመኑ ምርጥወጣት ቤተሰብ አክባሪነህ ተባረክ ከክፉነገርይጠብቅህ ሁሌም ከፍበል ዘመንህ ይለምልሞ ቢቻል ደጋግሜ ሰብስክራይብ በዳረኩህ❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ደስስ ይላል የቤተሰብ ፍቅራችው አንተ ጀግና ወጣት ነክ
ወንድሜ ይህ ትህትናህ አይወሰድብህ የናት እና አባት መልካሙን ጸሎት ይድርስህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለየት ያለ ፕሮግራም ደስ ሲል ተባረክ
ጀነት በእናት እግር ውስጥ ያለው የተባረክ ብልጥ ልጅ ነህየናትና አባትዋጋ ተረዳ ህ እየከፈልክ ነው ክፍያው ጀመርክ እጂ አልጨረስክም ደግሞም አያልቅም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወላሂጀግናነህየቤተሰብሀቅትወጣለህአላህይጨምርልህ
በስመአብ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንኳን ደስ አለክ መዳኔ የኔ ጅግና የአባትና❤የእናት ምርቃት ትልቅ ደረጃ ያድርሳል ተባረኽ💝በ👍✍️ጀምሩ🎉እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሳኤው ባዓለም ለምትገኙ ህዝበ ክርስትያን በምሉ✝️🕊💝
ይሔ ልጅ ምን አይነት እግዛብሔር መርቆ የሰጣቹሁ ስወደዉ ተባረክ ዘር ይዉጣልህ
አቤት መታደል በዚህ ዘመን እደዚህ የተባረከ ልጅ መገኘት ደረሰ የላለ🙏❤❤❤
Single Momነኛ የአንዲ ቆንጂይ ወንዲ ልጅ እናት ነኝ አንተን ሲያይ እንደት እንደሚከፋኝ 😢😢 ልጀን ነው ወደፊት ብዙ ሚኞት አለኝ አላህ የታባራከ ልጅ የልፋተን ውጤት እንዲሆንኝ ዱዓርጉልኝ 😢😢😢
ከ እግዚአብሔር በታች ልጅሽ ላይ ጠንክረሽ ስሪ ትካሽበታለሽ።
ወጣቶች ከዝህ ልጅ ተማሩ ለቤተሰቦቹ ያለዉ ክብር አላህ ይጠብቅህ
አላዛር በዉነት ቃል የለኝም ከምንም በላይ እደሴት ልጅ ቁጭ ብለህ ቡና ስታፈላ ሳይህ ሁሌም ልጀን እደዜ ታዛዥ አዛኝ አርገህ አሳድግልኝ እላለዉ ደስ ስላለህ ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉🎉🎉
ወላሂ ምን እደሆነ አላቅም እባዬ ቀደመኝ 😢 ማሻአላህ እኛም በሰላም ለሃገራችን ያብቃንና እናት አባታችን የምንካድም ያርገን ያረብ 🤲
@fefffeff7002 እኔም ወላሂ አብሽሩ እማ በሰላም ለሃገራችን ያብቃንና በቻልነዉ አቅም ሃቃቸዉ የምንወጣ ያርገን
አይገርምም እኔም በእንባ ነው የጨረስኩት😢😢😢
ምን እንዳባት እንደምዬ መታደል ነው እመቤቴ ማርያም የድሜ ፀጋ ይሥጥልሕ በናት በአባት አትደራደር 🌷🌷🌷🌷
ላስቲረቁህ ጎረቤቶችህ መስጠት ነበረብህ ስጦታ bro❤
ኑሮተወዷልእኮ ውዶች ሌላጊዜ ይሰጣቸዋል ወጭ በዛበት
ጎበዝ ልጅ ተባረክ ረጅም እድሜ ለወላጆችህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ቦታ ድረስ እናት እና አባትን እንደማክበር ትልቅ ነገር የለም❤❤❤❤❤ተባረክ
አባቴ ሽ አመት ኑርልኝ😢
አላዛርዬ ወንድሜ እውነት አተን ሳይ መቼ ይሁን ኢትዮጵያ ገብቼ ከአባቴና ከእናቴ ጋር እንደዚ ሚሆነው እላለሁ እውነት ፃጋ ልበስ በጣም ውብ አባት እና እናት አላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ፃጋ ይስጣችሁ ❤❤
አቤት መታደል በዚህ ዘመን እደዚህ የተባረከ ልጅ መገኘት ተባረክ ወድሜ ብድሩ ነገነው እነሱን እዳስደሰትክ አላህ ያስደሳህ
ጀግና አንተ ነህ👌👌
ተባረክ እነትና አባቱን የሚያከብር ዘመኑ ሁሉ የተባረከ ይሆናል ግን ደሞ እነሱ ግዴታዎችክ ነቸው ጓረቤቶችክን ቢሆን ያለበሰከው ለእነሱ ያደረከውን ለእሱም ብታደረግ ንሮ አድነቄህ ነበርኩ ደሰ ይለኝ ነበር
አላህ ረጂም እድሜ ይሰጥህ ወድማለም የኔ ጎበዝ
ማሻአላህ ጀግና ነክ አላህ ይጨምርልክ የፍቅር የደስታ የሙሉ ጤና የርዝቅ ያርገው ኢሻአላህ ወንድሜ በርታልኝ ጉበዝ 🎉😍
አንተ ብሩክ የሆንክ ልጅ የናትህ እና ያባትህ ምርቃት ትልቅ ቦታ ያደርስሃል የምትወልዳቸውም ልጆች ይባረካሉና በርታ
እኔ በጣም ልጅ ይገርመኛል እናት ናባቱን እንዴት እንደሚያከብር ጌታ ያከብር ዘመኔ ይባረክ
አተ ጀግና ልጅ መዲ እዴት እድለኛ ነሽ የተባረከልጅ አለሽ ክፉ አይካህ ለምድነው እባዬ የመጣው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይባክክ ታዶለክ እናት አባት እኔ ቀናው ቤተሰቦችን በልጅነት ነው ይጣዎት ፈቅራቹ ደስ ይላል❤❤❤
መፅሐፍ ቅዱስ እድሜሕ እንዲረዝም እናትና አባትሕን አክብር ይላል ተባረክ ያንተም እድሜ ይርዘም
የዘመኑ ምርጥ ጀግና ብየሐለሑ ለቤተሠብሕ ያለሕ ክብር ❤❤❤
ማሻ አላህ እናት እና አባቱን የሚያከብር ጀግና ወጣት ልጅ ተባረክ ❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ለኔ ቀን መቼ ነው እንደዚህ እናቴ በውሃ እንደዚህ ሚያጥባት 😢😢😢😢😢😢😢አላዘር በጣም ትለያለህ ተባረክ ወንድሜ እንደ እንደ እናቴ ጥሩ ስሜት ተሰምቶኛል ወላህ ለዚህ
እረ ተው አታስለቅሰኝ😢😢😢😢መልካም በአል
ብረክ በል ወንድሜ ዘመንክ ይለምልም አናትና አባትህም በሩካኖች ናቸዉ የተባረከ ልጅ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው
ለዚ,ልጅ.ስም,አጠሁለት,መሸ,አለህ,የረብ,ልጆቼን,እደዚ,ልጅ,አርግልኝ.ገነ,ትልቅ,ቦተ,ትደርሰለክ,ለወለጆችክ.የለክ,ክብር❤❤❤💪💪💪🙏🙏🙏
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ
በጣም ቤተስብን የሚወድ ለቤተስቦቹን የሚኖር የተባረከ ልጅ ነዉ 200ሺ እናስገባው የምትሉ ላይክ ግጩ
ተባረክ ከፍ በል በእውነት በጣም የተባረክ ልጅ ነክ አይቀይርክ ጌታ❤🎉🎉🎉🎉
ያይሶች ይህንን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም የልጅ አዋቂ ነው ቤተሠብ አክባሪ ነውና አበረታቱት ወላሂ ይለያል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አበረታቱት ላይክ አድርጉት
እድለኛ ነህ ወንድሜ እናት እና አባትነህን በዚህ መልክ ማስደሰት እግዚአብሔር ያክብርህ ላስታረቁህ ጎረቤቶችህን አንድ ቀን ስጦታ ስጣቸው ።
አባትክን እና እናትክን ረጅም እድሜ ሙሉ ጤና ይስጣቸው ኢሻአላህ 😍
eebbifamii Waaqayyoo sii haa eebbisu hadhaafi abbaa kan kabajee jirenyaa bara baraa ni jirataa jedhaa Macaafni Qulqulluun🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኡነት እደሚና ጤና ይስጥልህወድም የኡነት ጀግና ነህ በዚህ አለምላይ ቤተሰብን ማክበር ነው የሚወድ በረታ የምር የአመቱ ጀግና ነህ👌👌👌
አላዛርዬ በጣም አዋቂ በሳል ልጅ ነህ አላህ የበለጠ ሰቶህ ከዚህ የበለጠ እድታደርግላቸዉ ያብቃህ❤
እንደዚህ ልጂ ለሁሉ ስው ይስጠው. የተባርክ ቅዱስ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ ሀሌ ኣባቱና እናቱ የሚያከብር በእግዚአብሔር ያገኛል
ሚገርም ልጅ ነው እውነት ተባረክ
መመረቅ ነው እደዚህ አይነትልጅ ወልዶ ማሳደግ❤❤
አላዛርዬ በእውነት አስለቀስከኝ ተባረክ ዘመንህ የለመለመ ይሁን ክፉ አያግኝህ መልካምነትህ አይወሰድብህ።ብሩክ ነህ ቅንነትህ ይብዛልህ ልብህ ንፁህ ነው ተባረክ።
❤ምን አይነት አስተዳደግ ነው ስነምግባርህ እንዴት እዳለቀስኩ አባት ያላችሁ ታድላችሁ እድሜ ይስጥላችሁ❤😢
አኔ ኤርትራዊ ነኝ አዲስ አበባ ተወልጄ ያደኩ በአሁኑ ግዜ ማየት የምፈልገውን ሁሉ አየሁት ግን ሁሉ ከንቱ ሆነብኝ 😢😢😢አኔ ይሄን አድል አላገኝሁም አኔና አባቴ አሳትና ጭድ አንደሆንን አሱ ከዚሕ አለም ተለየ አሁን ሆኜ ሳስበው ጥፋተኝው አኔ ነበርኩ ተማር ጭፈራውን ትደርስበታለሕ ስላለኝ ብቻ አንደ ጠላት ነበር የማየው በጣም አንቀባሮ ነበር የሚይዘኝ አኔ ግን አሱን አንደ ጨቆኝ ነበር የማየው ጭፈራ ስላልፈቀደልኝ 😢😢😢 ወደማይቀረው አለም ሄደ 😢😢😢 ውጭ ወጥቼ ግን የወላጂ ፍቅር ያንገበግበኝል 😢😢😢 አናቴ ከዚሕ አለም ከማለፍዋ በፊት ተመረቅኩ የዚ አለም ውዱ የሚባለውን ስጣታ ሰጠሁዋት ምንም ሳይጎልባት አስከመጨረሻ ሂወትዋ ድረስ ተደስታ አንድታልፍ አደረኩ 😢😢😢 አሁንም ያባቴ ጸጸት ግን አስከአሁን አለ ውስጤ ተዳፍኖ 😢😢😢አኔ ረዚም ግዜ ሆኖኝል ሳብስክራይብ ካደረኩሕ ወንድሜ።
ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው በርታልን
U are good boy u respect ur parent all Ethiopian learn from this boy he is hero eritrea Australia
ይሄ ልጅ ጎበዝ ነው😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
እኔ አድርጌሃለሁ ደሥ ስለምትለኝ ለቤተሰብህ ያለህ ክብር
የማያልፍ ነቀን የለም ዋናዉ ትግስት ነዉ ማዘሮ❤
ማሻ አላህ ይለያል ልጃችሁ የልጅ አዋቂነው🥰🥰🥰😀
Alazar.teleyaleh.egezabaher.amelak.berek.yaregeh.betsebochenm.egzabahr.regem.edeme.tEna.yestachew❤❤❤
እድሜና ጤና ለአባትና ለእናት ኑርልን የሁላችንም ቤተሠቦቻችን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጸጋ ልበስ ወንድሜ አላዛር እናትና አባትህን ስለምታከብር እግዚአብሔር የምታክብርህን የትዳር አጋር ሰጥቶ በፍሬ ይባርክህ የልጀልጆችህን ያሳያቸው በእውነት❤❤❤❤❤❤❤
ምንም ቃል የለም እግዚአብሔር የተባረከልጅ አግታችኅል ከአይን ያውጣላችሁ መታደል ነው❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ ወንድሜ ለቤተሰብ ያለህ ክብር
እረ ይሄን ልጅ 100 ሺ አስደርሱት🥳👍 ጎረቤቶችህንም አልብሳቸው🙏
የኔ እናት ሁሌ ፍንድሼ ናት እርሜና ጤና ለአባቶቻችን ለእና ቶቻችን❤❤❤❤
ረጂም እድሜና ጤና ለወላጆች !!🙏❤❤❤
አቫቴ ናፍቆኛል እነ😭😭😭😭
ልጅበጣም ድግልጅነህውላሂ በጣም ጎበዝ በዚሁ አላህይጨምርልህ
እግዚአብሔር. እድሜና. ጤና ይስጣቸው. ነፊ አመት. ይኖሩልህ. ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ufiii faxer edemen xena yesxachu irjim edeme ysnurachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት የተባረክ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ ❤❤❤❤
😢😢😢ተው አባቴ ሙቶብኛል😢😢በስደት አላህ ይረሀምክ አባቴዋ
አይዞሽ እማ እኔም እናቴ የለችም አላህ ጀነትማርፍያቸዉን ያርግልን💔💔💔አለቀስኩ ወላሂ
@@محمدمحد-ف2م አሚን እህቴ አንቺም አይዞሺ እህት ወላሂ ሀዘኑ አልወጣልኝም እህቴን ያጣሁት በስደት ብቻ አላህ ይዘኖላቸው ያረቢ😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እደሜ ከጢና ይስጥልክ ለእናትክ ና ላባትክ አተኩ ጀግና ኑክ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም በአል🎉🎉🎉🎉❤❤
ፀጋ ልበስ በልጆችህ የምትኮራ የምትደሰት ያድርግህ
እድለኛ ነህ የናት አባት ምርቃት ሚያገኝ የተባረከ ነው ፈጣሪ ጨምረሸ ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️
ቃላት የለኝም ግን በጣምነው ያለቀስኩትት ፈጣሪ ይጠብቅህ
የእዚህ ልጂ ይለዉ የቤተሠቦቹ ያለዉ ፍቅረ❤❤❤❤
😢😢😢 ኡፍ እሄን እድል ላንዲት ሰክንድ እንኳ እዳይነፍገኝ የናት አባት እግሮች ማጠብ የምር የማቶ ሳላ እድሜውን ያድልልህ መታደል ነው የምር ለገባው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁሌም ተደሰቱ
ጌታ ይባርክህ ተባረክ አሁንም ይብዛልክ ከክፉ ይጠብቅህ
አያቴን እግሩን አጥቤ ሳበቃ እስምለት ነበር አላህ ይራህመው በጣም ነበር የምወደው
በዘንድሮ እንዳተ ትህትናክ ይገርማል❤❤❤🎉🎉
እንኳን አደረሳችሁ ቀጠይ ደሞ ሶፋ እንጠብቃለን ጌታ ይረዳል ወንድመችን የኔ መልካም ለእናት ሺ አማት ኑረ ❤
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእናት እና አባቶቻችን ሺ አመት ይኑርልን😍
በኡነት እኔ ወላጅ የማከብር ሰዉ ሳይ በጣም ነዉ ደስየሚለይ እና ተባረኽ የነ ወንድም እድመ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤
እምዬ እናቴ ምነዉ ኑረሽልኝ በነበር መኖርያሽን ጀነትያርግልኝ ስብራቴ ሞትሽ💔💔💔💔💔
አላህ ይራህምቻው
ተባረክ ወንድሜ የእናትና የአባትን ደስታ እደማየት ምን ደስታ አለ
Egzhyabher telk derga yadersk betam dase yelal aslksachwege
እረ ይሄን ልጅ እናሳድገው😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
አቤት መተደል እናት አባት ማክበር ሂወትህ የተባረከ ደስታ የሞላው ኖሮ ይስጥሕ
አላዘር በርታ ቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ
በአላህ ይኸን ልጂ 100 k እናሰገባዉ ለቤተሰቡ ያለዉ ፋቅሪ ክብሪ ደሰ ሲል ❤❤❤😢
ጀግና በርታ አላፀዛር አንተ እኮ መልካም ነክወንድሜ
ለእትህስለሆነነው
በጣም 200k እናስገባው 😢
እስኪ በአላህ 100ሺ እናስገባው ለቤተሰብ እንክብካቤ ክብር ያለው ልጅ ነው 😢😢😢😢ተባረክ ወላሂ
የዚህ ልጅ አድናቂ ነኝ ማረያምን መመረቅ ነው በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ልጅ ማግኘት ተባረክ❤❤❤
አንተ ልጅ መድረሻህን እንዴት አድርገህ ቤተሰብህን በመደገፍህ ዋጋ እንደምትቀበል ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
ለነዚህ ምርጥ ጎረቤቶችክ ደግሞ የሆነች ስጦታ እሺ ባባዬ
እኔም ብያለሁ ብዙ ግዜ
Betam ye iwnet le gorebetoche yasfelegal des imilu nachew fikrachewen yatsnalen
ወላሂ ይገባቸዋል ምርጥ ጎረቤቶች ናቸው
ተባረክልን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
በናትህ አደራ ደስ በሚል ሁኔታ አስደስታቸው
ጎበዝ እናቱን እና አባቱን የሚያከብር የተመረቀ ነው
አቦ ይሄልጅ እቦዬን አመጣው ለቤተሰቡ ያለው ፍቅር ማሻአላህ ተባረክልኝ 😍
ለጎረቤቶችህም ቢያንስ ቡና ግዛላቸዉ ከቻልክ ተባረክ🎉🎉
ከሩቅ ዘመዴ የቅርብ ጎርቤት ይሻላል እና ለነሱም ስጦታ ስጣቸው
እዉነት ❤❤❤
ሳህ የኔእስተዋይ
ትክክል
ተገቢና ትክክል ነው
የተባረክ ልጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ
ተባረክ ታድለህ ነገ የእጅህን ታገኛለህ ሰው ተዘራውን ያጭዳል
ጓበዝ ልጂ በዚህ ግዜ እንደዚህ አይነት ማየት ተአምር ነው የምር ተባረክ በዚሁ ቀጥል ከአይን ይጠብቅክ
አላዛር የዘመኑ ምርጥወጣት ቤተሰብ አክባሪነህ ተባረክ ከክፉነገርይጠብቅህ ሁሌም ከፍበል ዘመንህ ይለምልሞ ቢቻል ደጋግሜ ሰብስክራይብ በዳረኩህ❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ደስስ ይላል የቤተሰብ ፍቅራችው አንተ ጀግና ወጣት ነክ
ወንድሜ ይህ ትህትናህ አይወሰድብህ የናት እና አባት መልካሙን ጸሎት ይድርስህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለየት ያለ ፕሮግራም ደስ ሲል ተባረክ
ጀነት በእናት እግር ውስጥ ያለው የተባረክ ብልጥ ልጅ ነህየናትና አባትዋጋ ተረዳ ህ እየከፈልክ ነው ክፍያው ጀመርክ እጂ አልጨረስክም ደግሞም አያልቅም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወላሂጀግናነህየቤተሰብሀቅትወጣለህአላህይጨምርልህ
በስመአብ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንኳን ደስ አለክ መዳኔ የኔ ጅግና የአባትና❤የእናት ምርቃት ትልቅ ደረጃ ያድርሳል ተባረኽ💝
በ👍✍️ጀምሩ🎉
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሳኤው ባዓለም ለምትገኙ ህዝበ ክርስትያን በምሉ✝️🕊💝
ይሔ ልጅ ምን አይነት እግዛብሔር መርቆ የሰጣቹሁ ስወደዉ ተባረክ ዘር ይዉጣልህ
አቤት መታደል በዚህ ዘመን እደዚህ የተባረከ ልጅ መገኘት ደረሰ የላለ🙏❤❤❤
Single Momነኛ የአንዲ ቆንጂይ ወንዲ ልጅ እናት ነኝ አንተን ሲያይ እንደት እንደሚከፋኝ 😢😢 ልጀን ነው ወደፊት ብዙ ሚኞት አለኝ አላህ የታባራከ ልጅ የልፋተን ውጤት እንዲሆንኝ ዱዓርጉልኝ 😢😢😢
ከ እግዚአብሔር በታች ልጅሽ ላይ ጠንክረሽ ስሪ ትካሽበታለሽ።
ወጣቶች ከዝህ ልጅ ተማሩ ለቤተሰቦቹ ያለዉ ክብር አላህ ይጠብቅህ
አላዛር በዉነት ቃል የለኝም ከምንም በላይ እደሴት ልጅ ቁጭ ብለህ ቡና ስታፈላ ሳይህ ሁሌም ልጀን እደዜ ታዛዥ አዛኝ አርገህ አሳድግልኝ እላለዉ ደስ ስላለህ ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉🎉🎉
ወላሂ ምን እደሆነ አላቅም እባዬ ቀደመኝ 😢 ማሻአላህ እኛም በሰላም ለሃገራችን ያብቃንና እናት አባታችን የምንካድም ያርገን ያረብ 🤲
@fefffeff7002
እኔም ወላሂ አብሽሩ እማ በሰላም ለሃገራችን ያብቃንና በቻልነዉ አቅም ሃቃቸዉ የምንወጣ ያርገን
አይገርምም እኔም በእንባ ነው የጨረስኩት😢😢😢
ምን እንዳባት እንደምዬ መታደል ነው እመቤቴ ማርያም የድሜ ፀጋ ይሥጥልሕ በናት በአባት አትደራደር 🌷🌷🌷🌷
ላስቲረቁህ ጎረቤቶችህ መስጠት ነበረብህ ስጦታ bro❤
ኑሮተወዷልእኮ ውዶች ሌላጊዜ ይሰጣቸዋል ወጭ በዛበት
ጎበዝ ልጅ ተባረክ ረጅም እድሜ ለወላጆችህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ቦታ ድረስ እናት እና አባትን እንደማክበር ትልቅ ነገር የለም❤❤❤❤❤ተባረክ
አባቴ ሽ አመት ኑርልኝ😢
አላዛርዬ ወንድሜ እውነት አተን ሳይ መቼ ይሁን ኢትዮጵያ ገብቼ ከአባቴና ከእናቴ ጋር እንደዚ ሚሆነው እላለሁ እውነት ፃጋ ልበስ በጣም ውብ አባት እና እናት አላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ፃጋ ይስጣችሁ ❤❤
አቤት መታደል በዚህ ዘመን እደዚህ የተባረከ ልጅ መገኘት ተባረክ ወድሜ ብድሩ ነገነው እነሱን እዳስደሰትክ አላህ ያስደሳህ
ጀግና አንተ ነህ👌👌
ተባረክ እነትና አባቱን የሚያከብር ዘመኑ ሁሉ የተባረከ ይሆናል ግን ደሞ እነሱ ግዴታዎችክ ነቸው ጓረቤቶችክን ቢሆን ያለበሰከው ለእነሱ ያደረከውን ለእሱም ብታደረግ ንሮ አድነቄህ ነበርኩ ደሰ ይለኝ ነበር
አላህ ረጂም እድሜ ይሰጥህ ወድማለም የኔ ጎበዝ
ማሻአላህ ጀግና ነክ አላህ ይጨምርልክ የፍቅር የደስታ የሙሉ ጤና የርዝቅ ያርገው ኢሻአላህ ወንድሜ በርታልኝ ጉበዝ 🎉😍
አንተ ብሩክ የሆንክ ልጅ የናትህ እና ያባትህ ምርቃት ትልቅ ቦታ ያደርስሃል የምትወልዳቸውም ልጆች ይባረካሉና በርታ
እኔ በጣም ልጅ ይገርመኛል እናት ናባቱን እንዴት እንደሚያከብር ጌታ ያከብር ዘመኔ ይባረክ
አተ ጀግና ልጅ መዲ እዴት እድለኛ ነሽ የተባረከልጅ አለሽ ክፉ አይካህ ለምድነው እባዬ የመጣው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይባክክ ታዶለክ እናት አባት እኔ ቀናው ቤተሰቦችን በልጅነት ነው ይጣዎት ፈቅራቹ ደስ ይላል❤❤❤
መፅሐፍ ቅዱስ እድሜሕ እንዲረዝም እናትና አባትሕን አክብር ይላል ተባረክ ያንተም እድሜ ይርዘም
የዘመኑ ምርጥ ጀግና ብየሐለሑ ለቤተሠብሕ ያለሕ ክብር ❤❤❤
ማሻ አላህ እናት እና አባቱን የሚያከብር ጀግና ወጣት ልጅ ተባረክ ❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ለኔ ቀን መቼ ነው እንደዚህ እናቴ በውሃ እንደዚህ ሚያጥባት 😢😢😢😢😢😢😢አላዘር በጣም ትለያለህ ተባረክ ወንድሜ እንደ እንደ እናቴ ጥሩ ስሜት ተሰምቶኛል ወላህ ለዚህ
እረ ተው አታስለቅሰኝ😢😢😢😢መልካም በአል
ብረክ በል ወንድሜ ዘመንክ ይለምልም አናትና አባትህም በሩካኖች ናቸዉ የተባረከ ልጅ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው
ለዚ,ልጅ.ስም,አጠሁለት,መሸ,አለህ,የረብ,ልጆቼን,እደዚ,ልጅ,አርግልኝ.ገነ,ትልቅ,ቦተ,ትደርሰለክ,ለወለጆችክ.የለክ,ክብር❤❤❤💪💪💪🙏🙏🙏
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ
በጣም ቤተስብን የሚወድ ለቤተስቦቹን የሚኖር የተባረከ ልጅ ነዉ 200ሺ እናስገባው የምትሉ ላይክ ግጩ
ተባረክ ከፍ በል በእውነት በጣም የተባረክ ልጅ ነክ አይቀይርክ ጌታ❤🎉🎉🎉🎉
ያይሶች ይህንን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም የልጅ አዋቂ ነው ቤተሠብ አክባሪ ነውና አበረታቱት ወላሂ ይለያል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አበረታቱት ላይክ አድርጉት
እድለኛ ነህ ወንድሜ እናት እና አባትነህን በዚህ መልክ ማስደሰት እግዚአብሔር ያክብርህ ላስታረቁህ ጎረቤቶችህን አንድ ቀን ስጦታ ስጣቸው ።
አባትክን እና እናትክን ረጅም እድሜ ሙሉ ጤና ይስጣቸው ኢሻአላህ 😍
eebbifamii Waaqayyoo sii haa eebbisu hadhaafi abbaa kan kabajee jirenyaa bara baraa ni jirataa jedhaa Macaafni Qulqulluun🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኡነት እደሚና ጤና ይስጥልህወድም የኡነት ጀግና ነህ በዚህ አለምላይ ቤተሰብን ማክበር ነው የሚወድ በረታ የምር የአመቱ ጀግና ነህ👌👌👌
አላዛርዬ በጣም አዋቂ በሳል ልጅ ነህ አላህ የበለጠ ሰቶህ ከዚህ የበለጠ እድታደርግላቸዉ ያብቃህ❤
እንደዚህ ልጂ ለሁሉ ስው ይስጠው. የተባርክ ቅዱስ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ ሀሌ ኣባቱና እናቱ የሚያከብር በእግዚአብሔር ያገኛል
ሚገርም ልጅ ነው እውነት ተባረክ
መመረቅ ነው እደዚህ አይነትልጅ ወልዶ ማሳደግ❤❤
አላዛርዬ በእውነት አስለቀስከኝ ተባረክ ዘመንህ የለመለመ ይሁን ክፉ አያግኝህ መልካምነትህ አይወሰድብህ።ብሩክ ነህ ቅንነትህ ይብዛልህ ልብህ ንፁህ ነው ተባረክ።
❤ምን አይነት አስተዳደግ ነው ስነምግባርህ እንዴት እዳለቀስኩ አባት ያላችሁ ታድላችሁ እድሜ ይስጥላችሁ❤😢
አኔ ኤርትራዊ ነኝ አዲስ አበባ ተወልጄ ያደኩ በአሁኑ ግዜ ማየት የምፈልገውን ሁሉ አየሁት ግን ሁሉ ከንቱ ሆነብኝ 😢😢😢አኔ ይሄን አድል አላገኝሁም አኔና አባቴ አሳትና ጭድ አንደሆንን አሱ ከዚሕ አለም ተለየ አሁን ሆኜ ሳስበው ጥፋተኝው አኔ ነበርኩ ተማር ጭፈራውን ትደርስበታለሕ ስላለኝ ብቻ አንደ ጠላት ነበር የማየው በጣም አንቀባሮ ነበር የሚይዘኝ አኔ ግን አሱን አንደ ጨቆኝ ነበር የማየው ጭፈራ ስላልፈቀደልኝ 😢😢😢 ወደማይቀረው አለም ሄደ 😢😢😢 ውጭ ወጥቼ ግን የወላጂ ፍቅር ያንገበግበኝል 😢😢😢 አናቴ ከዚሕ አለም ከማለፍዋ በፊት ተመረቅኩ የዚ አለም ውዱ የሚባለውን ስጣታ ሰጠሁዋት ምንም ሳይጎልባት አስከመጨረሻ ሂወትዋ ድረስ ተደስታ አንድታልፍ አደረኩ 😢😢😢 አሁንም ያባቴ ጸጸት ግን አስከአሁን አለ ውስጤ ተዳፍኖ 😢😢😢
አኔ ረዚም ግዜ ሆኖኝል ሳብስክራይብ ካደረኩሕ ወንድሜ።
ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው በርታልን
U are good boy u respect ur parent all Ethiopian learn from this boy he is hero eritrea Australia
ይሄ ልጅ ጎበዝ ነው😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
እኔ አድርጌሃለሁ ደሥ ስለምትለኝ ለቤተሰብህ ያለህ ክብር
የማያልፍ ነቀን የለም ዋናዉ ትግስት ነዉ ማዘሮ❤
ማሻ አላህ ይለያል ልጃችሁ የልጅ አዋቂነው🥰🥰🥰😀
Alazar.teleyaleh.egezabaher.amelak.berek.yaregeh.betsebochenm.egzabahr.regem.edeme.tEna.yestachew❤❤❤
እድሜና ጤና ለአባትና ለእናት ኑርልን የሁላችንም ቤተሠቦቻችን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጸጋ ልበስ ወንድሜ አላዛር እናትና አባትህን ስለምታከብር እግዚአብሔር የምታክብርህን የትዳር አጋር ሰጥቶ በፍሬ ይባርክህ የልጀልጆችህን ያሳያቸው በእውነት❤❤❤❤❤❤❤
ምንም ቃል የለም እግዚአብሔር የተባረከልጅ አግታችኅል ከአይን ያውጣላችሁ መታደል ነው❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ ወንድሜ ለቤተሰብ ያለህ ክብር
እረ ይሄን ልጅ 100 ሺ አስደርሱት🥳👍
ጎረቤቶችህንም አልብሳቸው🙏